Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እልልል………………………….!!!የመድሃኒአለም ክርስቶስ ክብር የተገለፀባቸው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅዱሳኖቹ ስም በፍጥረቱ ሲከብር ዲያቢሎስ ተንጨረጨረ፣ተቃጠለ፣በየሚዲያው ወጥቶ መለፍለፍ ጀመረ፡፡ አባቴ በእርሶ ላይ ያደረው ርኩስ መንፈስ በቅዱሳን ምልጃና ፀሎት ተባሮ ሲኦል ይግባ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይመልከቶት፡፡ ከዲያቢሎስ ባርነት ነጻ ያውጣዎት፡፡ የዕድሜ ፀጋዎ የእንጨት ላይ ሽበት ከመሆን ይሰውረው፡፡
ስለሚያውቁት ነገር ብቻ ቢያወሩ ጥሩ ነው ........ ስለሌላው ራሱ ሌላው ይመለከተዋል። በማያገባ ው እየገባ የሚፈተፍት ሰዉ ይመስላሉ
እውነት መራራ ቢሆንም አባቴ የሚሉት ነገር የኛው ሰማንያ አሃዱ ላይ ያለ እውነት ነው።
❤ጋሽ በቄ: ብዙ አንባቢ አዋቂ ጥልቅ አሳቢእውነት ወዳጅእውነት ተናጋሪ ፅኑትሁት ከእርሶ መስማት እና መማር መታደል👌 ነዉ። እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን።🙏
አባኮትን አባቴ ስለራሶ ሀይማኖት ብቻ ያውሩ, ሰለሌላዉ ሀይማኖት አይተቹ. የሀይማኖት መቻቻል የሚባል ነገር አለ.
መጨረሻዬን አሳምረው ማለት ያስፈልጋል አቶ በቀለ ማለት የሀሰተኛ ነብያት አባትና ለዚች ሀገር ውድቀት ተጠያቂ ነው መንገዱን ስቷል
አራጅና ገዳይን የሚደግፍ ፓስተር 😂😂😂😂😂
ተባረኩ!!!
ይሄ፡ሰውዬ፡ም፡ዝም፡ቢልየአንድ፡ሚልዮን፡ህዝብ፡ደም፡በጁ፡ያለበት፡በደለኛ፡ነውጦርነት፡ፍትሓዊ፡የሚል
I appreciate you brother, you are the first for me to come the media to preaching us.l thankfully first for Jesus secondly for you!!!!❤
እድሜውን ሙሉ በውሸት የኖረ በሃገሪቱ ስለሚፈሰው ደም አታወግዝም
ጌታብርክ ያርጎት በርሶ ትምርት ድሮ ብዙ ተባርኬያለሁ ያኔም ጅግና ኖት እሁንም ይባረኩ
አሁን እርሶ በዕድሜ ትልቅ ነዎት ግን የሚናገሩት የአንድ ሕፃን ሃሳብ እንኳን የሚመጥን አይመስለኝም።የኔ ያሉትን እምነት ብቻ ቢናገሩ መልካም ነው።ማርያም የምትመለከውን ያክል ጌታ አይመለክም የሚሉት ማርያም ስትመለክ የትነው ያዩት? ለማንኛውም ሰለራስዎት እምነት ብቻ ያውሩ።ስለክርስቶስ እርዎ ኦርቶዶክሳውያንን ሊመክሩም ሆነ ሊያስተምሩ አይችሉም።30 ቀናት በዓላት ሰለሆኑ አትሥሩ የሚል አስተምህሮ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አታስተምርም።እርስዎን የሚያክል አዛውንት በዚህ ልክ የማያውቀውን አሊያም አውቆ አጥፊ ሆኖ አስተምህሮ ሲያዛባ ከማየት አና ከመስማት በላይ የሚያሳዝን ነገር የለም።የሆነው ሆኖ የርስዎን እምነት እያንቆለጳጰሱ የሌላውን መተቸት በሰውም ሆነ በፈጣሪ የሚያስጠይቅ መሆኑን ይወቁት።
Ehite Ewnet leyasekotan ayigebam kenoch Hulu ye Egzeabher nachew .demom gizet yehonu kenatoch alun mewashet ayasifeligem libes mayitatebibet weficho mayifechbet erisham ye mayitaresibet yihen Ewnet New .
Ortodox-soch teret teret mesmat lemdachihu ewunetegawun wengel stsemu yamachihual . Eyesus beqi kebeqi belay newu Halleluja .
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ መሆንሽ ጥሩ ነው ይሉኝ እየሱስ ግን ሲኦል ነው ማረፊያሽ እህት ኦርቶዶክስንማ እናውቃለን ኖረን ያደግንበት ነው
እውነት ሲነገር ቅር ሊለን አይገባም የተናገሩት ያለ መሆኑ እርሶም አይክዱም ስህተቱንማረምጠየተሻለ ይመስለኛል ጋሽ በቄ ከአምድራዊ እውቀትም አንጻር ሆነ ስነ መለኮት ብዙም የሚተቹ አይመስለኝም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አድገውና አገልግለው እንደ ማለፋቸው የአክብሮትምጨየመረዳቱም ችግር ያለባቸው አይመስለኝምጨለመንቀፍም ሞራሉ የላቸውም ግን እጸጹንጨይታረም መለቱ አያስከፋዎት ምናልባትም አብዘኛው ጊዜያቸው በማንበብ እንደሚያሳልፍ ሰው እውቀት አጠረም አይደሉም እምነቶ ደግፈው ስላላወሩ የህጻን አይነት ንግግር አይሁኖበት እስቲ የእርሷ ቤተ እመነት አንዳንድ መምህራን ንግግር ይመልከቱና በሚዛናዊነት ይፍረዱ ወንጌላውያን ሲነቅፉ ጭራቅ የሚያስመስሉ አሉ ጥቂት ቢሆኑም ጋሽ በቄ በዚህ ልክ ለመንቀፍ የደፈሩ አይመስለኝም ሠላሞትን ይብዛ
ቅሌት የመናፍቃን ፓስተር ተብዬዎች ዋና መለያ ነዉ።
አቶ በቀለ ማለት የሀሰተኛ ነብያት አባትና ለዚች ሀገር ውድቀት ተጠያቂ ነው መንገዱን ስቷል
ነበር ግን አሁን አምጧል አንተስ ማምለጥ ትፈልጋለህ?
@kalushwangiza አስተውል ጋሽ በቀለ አይዋሽም እውነቱን ነው የተናገረው። አንተ ታውረሃል፣ የማርያምንና የሌሎች ተመላኪዎች እየሆነ ያለ አገር ያወቀው ጸሐይ የሞቀው ነው። ስለዚህ አትዘላብድ ጋሽ በቄ ትክክለኛ ቀጥተኛ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው።
የተወደዱ እና የተከበሩ ፓስተር በቄ እርሶ ሲሰብኩም ይሁን ነገርን ሲያብራሩ ሲጫወቱ በሚገርም እውቀት እርጋታ ማስተዋል እጅግ ይገርመኛል ፓስተር በቃ ከጌታ የተሰጦት ሞገስ ነው በእርሶ ትምህርት ይሁን ስብከት ብዙዎቻችን ተገንብተናል አሁንም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን ፓስተርዬ እንወዶታለን ጋዜጠኛ መና ተባረኪ ነገር ግን ለምንድነው እኝህን ያሉ ጌታ ያከበራቸውን ሰው በክብር ስማቸው የማትጠሪያቸው በዚህ ትንሽ ቅር ብሎኛል ነገር ግን ጌታ ያከበረውን ማንም ሊያሳንስ አይችልም ስለዚህ አስተካኪ ተባረኪ ።
እርሶም በስው ይማለዱ እርሶም ያማልዱኦርቶዶክሳውያንን ለእመቤታችን እና ለመላእክቱ ይተውን የኛ አማላጆች እነሱ ናቸው:: አምላክ ለኛ ሲገደል በጦር ሲወጋ አጠገቡ የነበረች ማርያም ናት እንጂ የርሶ ቲያትረኞች ነቢያት አልነበሩም ::
sijemer Maryam Gebrielm lielochm ayawuqushm atawuqiyachewum . Eyesus beqi kebeqi belay newu .
Is protestant a religion? Or politics?
May God bless you abundantly!
ማንንም አልሰድብም እውነት ግን እነግርሀለሁ እኛ እግዚሀብሄር ያከበረውን ገብርኤልን ማርያምን ጌታ ያከበራቸውን ሁሉ እናከብራለን አንተና መሰሎችህ ግን ሌት ተቀን ህፃናትን አራጅ እናቶችን ገዳይ አብይን ታከብራለህ እስኪ ሚዛን ላይ አውጣው ።
What is the foundation of this interview? What was the motive to make this interview? Preaching,... I think the journalist need to work hard before interviewing, or let us know ahead of us.
ይሔ ሚዲያ ወዴት እየሄደ ነው
የእንጨት ሽበት
እድሜና ይጨምርሎት ጋሽ በቄ!!!
እኔምልሽ ሃይማኖትሽ ግን ምንድነው እንደጋዜጠኛ ነው እዳልል የጋዜጠኛ አጠያየቅ አይደለም ካልሆነ ደግሞ በእምነት እምትመስያቸው ካልሆነ እንደእግረኛው ሚዲያ እምነትሽ ያስተማረችሽን ጠንቅቀሽ አውቀሽ ነው መጠየቅ እሚገባሽ ካልሆነ ግን ራስሽን እያሰደብሽ ጥያቄ አትጠይቂ እምነቱን እያሰደበ ጥያቄ መጠየቅ አቺንም ያሰድብሻል በእምነት እምትመስያቸው ከሆነ ግን ትክክል ነሽ ያለበለዚልት ታረሚ ይገባ።
ይህ ሰውየ ፖስተር ሳይሆን ፖለቲከኛ ነው ከሀይማኖት ጋር ምንም ግንኝነት የለውም ብልፅግና ነው ለሀገሪቱ መርዝ ነው ::
19 እንግዲህ ለይሩበኣልና ለቤቱ እውነትንና ቅንነትን ዛሬ አድርጋችሁ እንደ ሆነ፥ በአቤሜሌክ ደስ ይበላችሁ፥ እርሱ ደግሞ በእናንተ ደስ ይበለው፤20 እንዲህ ባይሆን ግን ከአቤሜሌክ እሳት ይውጣ፥ የሴኬምንም ሰዎች ቤትሚሎንም ይብላ፤ ከሴኬምም ሰዎች ከቤትሚሎም እሳት ይውጣ፥ አቤሜሌክንም ይብላ።21 ኢዮአታምም ሸሽቶ አመለጠ፥ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ወደ ብኤር ሄደ፥ በዚያም ተቀመጠ።
አቶ በቀለ ነጭ ነው ያመለኩት ይሄ ሁሉ ሲሆን አንድም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አባትን እንኳን አላማከሩም ዝም ብለው ይቀባጥራሉ ተጠራጣሪ ነዎት አሁንም ጊዜ አሎት ንስሃ ግብ
@@mengistutena5164 ኦርቶዶክስ ከመጀመሪያው መሰረቱ ወይም አመጣጡ ከየት ነው?
እረ በመድሀኒያለም እኚህ ሰው በየትኛውም የክርስትና ሀይማኖት ቃል ስጋ ሆኖ በኛም አድሮል ብለን በቀን በቀን ወደውስጥ ሁሉ የምንመገበው ሌላውን ቅዱሳኖችን የምታመልኩት ይላሉ እንዴ የክርስቶስ መንግስት ይቅር ይበልዎት🙏🙏6:34 እስቲ የመልካም ስራ ተካፋይ ሁኑ ምሳሌመቄዶንያ ሂዱ በስራ የክርስቶስ መንግስት ምን እንደሚመስል እዩያለ መልካምስራ እምነት ሞት ነውይሄ አለም በመለፍለፍ ብቻ አንድ ሜዳ ላይ የወደቀ ሰው ሳያነሱ የጌታችን መንገድ አለን ማለትይሀው ዘለአለም የጭንቅ መንገድ የምትኖር አገር ለስሙ የአመነ ህዝብ የሞላበት አገር የምትባልራሳችሁን አዳምጡ እስቲ ምን እይነት አገርና ህዝብ ነው የሆነው ብለው ብለው ይሰድቡን ጀመር
አርፈው ለራሶት አዳራሽ መናፍቅ ደስኩሩ ጨለማውንና ብርሀኑን ባለቤቱ ያውቃል አረፈው ተከብረው ይቀመጡ።አንቺም ጥያቄዎችሽ ውስጠ ተንኮል ይባላሉ ተጠንቀቂ።
Full of controversial.I fear this Gentlemen is a politician.
ቁዱስ ጦርነት ይላል። ፕሮጎዳስቲ የአብይ አሕመድ ነው።
It seems protestants media, your media must be inclusive.
የታወቀ ነው መናፍቃን ሚዲያ ነው ሁሌ በብዛት ፓስተር ነው የሚያቀርቡት
ቃሉሸዋንግዛው የተባልከው ጮርቃ ኦሳቸውን(ገሽ በቄን)ለመተቸት አቅሙም እውቀቱም የሌለህ ለመሆኑ የምታውቅ አይመስለኝም።
ማፈርያ ቅሌታም ዳይፐራም አሽቋላጭ አንተም አብይም አሕመድም የጊዜ ጉዳይ ነው ዋጋችሁን ታገኛላችሀለ
ገና ያልገባው ቄስ ነው !!!
ይሄ የንጨት ሽበት መቼ ነው የሚበስለው
እልልል………………………….!!!የመድሃኒአለም ክርስቶስ ክብር የተገለፀባቸው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅዱሳኖቹ ስም በፍጥረቱ ሲከብር ዲያቢሎስ ተንጨረጨረ፣ተቃጠለ፣በየሚዲያው ወጥቶ መለፍለፍ ጀመረ፡፡ አባቴ በእርሶ ላይ ያደረው ርኩስ መንፈስ በቅዱሳን ምልጃና ፀሎት ተባሮ ሲኦል ይግባ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይመልከቶት፡፡ ከዲያቢሎስ ባርነት ነጻ ያውጣዎት፡፡ የዕድሜ ፀጋዎ የእንጨት ላይ ሽበት ከመሆን ይሰውረው፡፡
ስለሚያውቁት ነገር ብቻ ቢያወሩ ጥሩ ነው ........ ስለሌላው ራሱ ሌላው ይመለከተዋል። በማያገባ ው እየገባ የሚፈተፍት ሰዉ ይመስላሉ
እውነት መራራ ቢሆንም አባቴ የሚሉት ነገር የኛው ሰማንያ አሃዱ ላይ ያለ እውነት ነው።
❤ጋሽ በቄ:
ብዙ አንባቢ
አዋቂ
ጥልቅ አሳቢ
እውነት ወዳጅ
እውነት ተናጋሪ
ፅኑ
ትሁት
ከእርሶ መስማት እና መማር መታደል👌 ነዉ። እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን።🙏
አባኮትን አባቴ ስለራሶ ሀይማኖት ብቻ ያውሩ, ሰለሌላዉ ሀይማኖት አይተቹ. የሀይማኖት መቻቻል የሚባል ነገር አለ.
መጨረሻዬን አሳምረው ማለት ያስፈልጋል አቶ በቀለ ማለት የሀሰተኛ ነብያት አባትና ለዚች ሀገር ውድቀት ተጠያቂ ነው መንገዱን ስቷል
አራጅና ገዳይን የሚደግፍ ፓስተር 😂😂😂😂😂
ተባረኩ!!!
ይሄ፡ሰውዬ፡ም፡ዝም፡ቢል
የአንድ፡ሚልዮን፡ህዝብ፡ደም፡በጁ፡ያለበት፡በደለኛ፡ነው
ጦርነት፡ፍትሓዊ፡የሚል
I appreciate you brother, you are the first for me to come the media to preaching us.l thankfully first for Jesus secondly for you!!!!❤
እድሜውን ሙሉ በውሸት የኖረ በሃገሪቱ ስለሚፈሰው ደም አታወግዝም
ጌታብርክ ያርጎት በርሶ ትምርት ድሮ ብዙ ተባርኬያለሁ ያኔም ጅግና ኖት እሁንም ይባረኩ
አሁን እርሶ በዕድሜ ትልቅ ነዎት ግን የሚናገሩት የአንድ ሕፃን ሃሳብ እንኳን የሚመጥን አይመስለኝም።የኔ ያሉትን እምነት ብቻ ቢናገሩ መልካም ነው።ማርያም የምትመለከውን ያክል ጌታ አይመለክም የሚሉት ማርያም ስትመለክ የትነው ያዩት? ለማንኛውም ሰለራስዎት እምነት ብቻ ያውሩ።ስለክርስቶስ እርዎ ኦርቶዶክሳውያንን ሊመክሩም ሆነ ሊያስተምሩ አይችሉም።30 ቀናት በዓላት ሰለሆኑ አትሥሩ የሚል አስተምህሮ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አታስተምርም።እርስዎን የሚያክል አዛውንት በዚህ ልክ የማያውቀውን አሊያም አውቆ አጥፊ ሆኖ አስተምህሮ ሲያዛባ ከማየት አና ከመስማት በላይ የሚያሳዝን ነገር የለም።የሆነው ሆኖ የርስዎን እምነት እያንቆለጳጰሱ የሌላውን መተቸት በሰውም ሆነ በፈጣሪ የሚያስጠይቅ መሆኑን ይወቁት።
Ehite Ewnet leyasekotan ayigebam kenoch Hulu ye Egzeabher nachew .demom gizet yehonu kenatoch alun mewashet ayasifeligem libes mayitatebibet weficho mayifechbet erisham ye mayitaresibet yihen Ewnet New .
Ortodox-soch teret teret mesmat lemdachihu ewunetegawun wengel stsemu yamachihual . Eyesus beqi kebeqi belay newu Halleluja .
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ መሆንሽ ጥሩ ነው ይሉኝ እየሱስ ግን ሲኦል ነው ማረፊያሽ እህት ኦርቶዶክስንማ እናውቃለን ኖረን ያደግንበት ነው
እውነት ሲነገር ቅር ሊለን አይገባም የተናገሩት ያለ መሆኑ እርሶም አይክዱም ስህተቱንማረምጠየተሻለ ይመስለኛል ጋሽ በቄ ከአምድራዊ እውቀትም አንጻር ሆነ ስነ መለኮት ብዙም የሚተቹ አይመስለኝም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አድገውና አገልግለው እንደ ማለፋቸው የአክብሮትምጨየመረዳቱም ችግር ያለባቸው አይመስለኝምጨለመንቀፍም ሞራሉ የላቸውም ግን እጸጹንጨይታረም መለቱ አያስከፋዎት ምናልባትም አብዘኛው ጊዜያቸው በማንበብ እንደሚያሳልፍ ሰው እውቀት አጠረም አይደሉም እምነቶ ደግፈው ስላላወሩ የህጻን አይነት ንግግር አይሁኖበት እስቲ የእርሷ ቤተ እመነት አንዳንድ መምህራን ንግግር ይመልከቱና በሚዛናዊነት ይፍረዱ ወንጌላውያን ሲነቅፉ ጭራቅ የሚያስመስሉ አሉ ጥቂት ቢሆኑም ጋሽ በቄ በዚህ ልክ ለመንቀፍ የደፈሩ አይመስለኝም ሠላሞትን ይብዛ
ቅሌት የመናፍቃን ፓስተር ተብዬዎች ዋና መለያ ነዉ።
አቶ በቀለ ማለት የሀሰተኛ ነብያት አባትና ለዚች ሀገር ውድቀት ተጠያቂ ነው መንገዱን ስቷል
ነበር ግን አሁን አምጧል አንተስ ማምለጥ ትፈልጋለህ?
@kalushwangiza አስተውል ጋሽ በቀለ አይዋሽም እውነቱን ነው የተናገረው። አንተ ታውረሃል፣ የማርያምንና የሌሎች ተመላኪዎች እየሆነ ያለ አገር ያወቀው ጸሐይ የሞቀው ነው። ስለዚህ አትዘላብድ ጋሽ በቄ ትክክለኛ ቀጥተኛ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው።
የተወደዱ እና የተከበሩ ፓስተር በቄ እርሶ ሲሰብኩም ይሁን ነገርን ሲያብራሩ ሲጫወቱ በሚገርም እውቀት እርጋታ ማስተዋል እጅግ ይገርመኛል ፓስተር በቃ ከጌታ የተሰጦት ሞገስ ነው በእርሶ ትምህርት ይሁን ስብከት ብዙዎቻችን ተገንብተናል አሁንም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን ፓስተርዬ እንወዶታለን ጋዜጠኛ መና ተባረኪ ነገር ግን ለምንድነው እኝህን ያሉ ጌታ ያከበራቸውን ሰው በክብር ስማቸው የማትጠሪያቸው በዚህ ትንሽ ቅር ብሎኛል ነገር ግን ጌታ ያከበረውን ማንም ሊያሳንስ አይችልም ስለዚህ አስተካኪ ተባረኪ ።
እርሶም በስው ይማለዱ እርሶም ያማልዱ
ኦርቶዶክሳውያንን ለእመቤታችን እና ለመላእክቱ ይተውን የኛ አማላጆች እነሱ ናቸው:: አምላክ ለኛ ሲገደል በጦር ሲወጋ አጠገቡ የነበረች ማርያም ናት እንጂ የርሶ ቲያትረኞች ነቢያት አልነበሩም ::
sijemer Maryam Gebrielm lielochm ayawuqushm atawuqiyachewum . Eyesus beqi kebeqi belay newu .
Is protestant a religion? Or politics?
May God bless you abundantly!
ማንንም አልሰድብም እውነት ግን እነግርሀለሁ እኛ እግዚሀብሄር ያከበረውን ገብርኤልን ማርያምን ጌታ ያከበራቸውን ሁሉ እናከብራለን አንተና መሰሎችህ ግን ሌት ተቀን ህፃናትን አራጅ እናቶችን ገዳይ አብይን ታከብራለህ እስኪ ሚዛን ላይ አውጣው ።
What is the foundation of this interview? What was the motive to make this interview? Preaching,... I think the journalist need to work hard before interviewing, or let us know ahead of us.
ይሔ ሚዲያ ወዴት እየሄደ ነው
የእንጨት ሽበት
እድሜና ይጨምርሎት ጋሽ በቄ!!!
እኔምልሽ ሃይማኖትሽ ግን ምንድነው እንደጋዜጠኛ ነው እዳልል የጋዜጠኛ አጠያየቅ አይደለም ካልሆነ ደግሞ በእምነት እምትመስያቸው ካልሆነ እንደእግረኛው ሚዲያ እምነትሽ ያስተማረችሽን ጠንቅቀሽ አውቀሽ ነው መጠየቅ እሚገባሽ ካልሆነ ግን ራስሽን እያሰደብሽ ጥያቄ አትጠይቂ እምነቱን እያሰደበ ጥያቄ መጠየቅ አቺንም ያሰድብሻል በእምነት እምትመስያቸው ከሆነ ግን ትክክል ነሽ ያለበለዚ
ልት ታረሚ ይገባ።
ይህ ሰውየ ፖስተር ሳይሆን ፖለቲከኛ ነው ከሀይማኖት ጋር ምንም ግንኝነት የለውም ብልፅግና ነው ለሀገሪቱ መርዝ ነው ::
19 እንግዲህ ለይሩበኣልና ለቤቱ እውነትንና ቅንነትን ዛሬ አድርጋችሁ እንደ ሆነ፥ በአቤሜሌክ ደስ ይበላችሁ፥ እርሱ ደግሞ በእናንተ ደስ ይበለው፤
20 እንዲህ ባይሆን ግን ከአቤሜሌክ እሳት ይውጣ፥ የሴኬምንም ሰዎች ቤትሚሎንም ይብላ፤ ከሴኬምም ሰዎች ከቤትሚሎም እሳት ይውጣ፥ አቤሜሌክንም ይብላ።
21 ኢዮአታምም ሸሽቶ አመለጠ፥ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ወደ ብኤር ሄደ፥ በዚያም ተቀመጠ።
አቶ በቀለ ነጭ ነው ያመለኩት ይሄ ሁሉ ሲሆን አንድም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አባትን እንኳን አላማከሩም ዝም ብለው ይቀባጥራሉ ተጠራጣሪ ነዎት አሁንም ጊዜ አሎት ንስሃ ግብ
@@mengistutena5164 ኦርቶዶክስ ከመጀመሪያው መሰረቱ ወይም አመጣጡ ከየት ነው?
እረ በመድሀኒያለም እኚህ ሰው በየትኛውም የክርስትና ሀይማኖት ቃል ስጋ ሆኖ በኛም አድሮል ብለን በቀን በቀን ወደውስጥ ሁሉ የምንመገበው ሌላውን ቅዱሳኖችን የምታመልኩት ይላሉ እንዴ የክርስቶስ መንግስት ይቅር ይበልዎት🙏🙏
6:34 እስቲ የመልካም ስራ ተካፋይ ሁኑ
ምሳሌ
መቄዶንያ ሂዱ በስራ የክርስቶስ መንግስት ምን እንደሚመስል እዩ
ያለ መልካምስራ እምነት ሞት ነው
ይሄ አለም በመለፍለፍ ብቻ አንድ ሜዳ ላይ የወደቀ ሰው ሳያነሱ የጌታችን መንገድ አለን ማለት
ይሀው ዘለአለም የጭንቅ መንገድ የምትኖር አገር ለስሙ የአመነ ህዝብ የሞላበት አገር የምትባል
ራሳችሁን አዳምጡ እስቲ ምን እይነት አገርና ህዝብ ነው የሆነው
ብለው ብለው ይሰድቡን ጀመር