ስለ ድርድሩ! "የጅማ ሕዝብ ከሌላው ይበልጣል!"ጠቅላዩ የእነ እስክንድር ፋኖና የፋኖዎች ምላሽ!Ethiopia, Ethiopia news today
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news
👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #Barron Trump #Ethiopian Tiktokers #jawarbook #Donald Trump | Jawar Mohammed | Lencho Letta | Andargachew Tsige | Baro Tumsa |Jared Kushner | #Professor Fikre Tolossa
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu.
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
ሕዝብ የላቸውም አንወደውም እሰው ሐገር ሲቀላውጡ ያዩትን ሁሉ አይቅርብኝ ነው ወገኛ ፅድቁቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ አሉ ሌብነቱ በቀረበት
ጃል ሰኚም ሆነ እስክንድር የታጋዩን ግማሽ አይወክሉም እራሳቸውንና ጥቂቶችን ነው
ብስለት ያለው አስተያየት ማለት ይህ ነው። የመጨረሻ ዓላማው ለአማራ ሕዝበም ለመንግስት ሀይሎችም ደም ከማፍሰስ መታደግ በመሆኑ ተቀባይነት ሊኖረው ይገባል።በሁለቱም ወገን ሰው እየሞተ ፤ ላስከፊ ረሀብና በሽታ እየተጋለጠ መቀጠል የለበትም። ይህ ማለት መንግስት የያዘውን ፖሊሲ መደገፍ ማለት አይደለም መታረም አለበት ሐቅ ነው።
ጠቅላዩ ጨልለዋል ልማት እያለ ሕዝብ ማፈናቀል መናፈሻ መብዛት
ጀግና ዶክተር ሲሳይ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፣
አብይ ተናግሮ አነጋጋሪ ያልሆነ ምን ጉዳይ አለ?
በታሪካችን መንግሥት ራሱ በጉልበት ካልሆነ ውክልና ኑሮን አያውቅም እስክንድርን ለመኩነን ሲፈልግ ያልተባለ ይወራል።
ምትክ. ቦታ. ቢሰጣቸዉ. ካሳ. አልጠየቀንም. ብሎ. አይልም. ነበረ. ለዘመናት. ሰዎች. ጥረዉ. ግረዉ. ያፈሩትን. ቤት. ንብረታቸዉ. ወድሞባቸዉ. እንደ. እሕል. ስጥ. በየሜዳዉ. ተሰጥቶ. መጠጊያ. በማጣቱ.
በእጅጉ. አሳዛኝ. ነዉ
የሌላው ሰው
😂😂😂 ጃል ሰኒ እስክንድር ነጋ
ወደ አንድ ሳይመጣ በተናጠል
ድርድር 😂😂😂😂 ይመታል
ባጭሩ ይቀጫል😂😂😂😂
የአማራ ህዝብ አይወክልም እስክንድር
አለቀ 😂😂😂😂😂😂😂
የጅማ ሕዝብ ምን ያህል ሀብታም ቢሆኑ ነው!? ሲፈናቀሉ ካሳ ያልጠየቁት? ሀይሌ ለደረሰበት ጉዳት ካሳ ሲጠይቅ 14 እና 15 ሽህ ህዝብ ተፈናቅሎ ካሳ አለመጠየቁ እውነት ነው? ከሆነም ጠቅላዪ ሰውን መድረሻ አሳጥተው መብት ረግጠው ምሳሌ ማድረጋቸው ያሰመሰግናቸዋል ማለት ይከብደኛል!!
ጅማ የተፈናቀለው ሁለተኛው ዜጋ ነው ለአንደኛ ዜጉቹ የተስራላቸውን ቪላ ዝም ነው ያውም ብጅማ።
እነእስክንድር ከየአካባቢው ግለሰብ ተወላጆችን በማሰባሰብ ትክክለኛውን መሬት ላይ አደረጃጀት ተክቶ መቅረብ አይቻልም።
ልላው አቶ ሲሳይ ድርድርን በጭፍን የነቀፈ የለም። የትግራይ ድርድም ለህዝብ ያስገኘው ሠላም የለም።
የኢትዮጵያ ''ምሁራን'' ድርጊታቸው ወይ መደበቅ ወይ ማሽቃበጥ።
አንተንና መሰሎችህን አናታችሁን ያፍርሰዉ መዳኒያለም
ይሔ ዶር .አደርባይ ትክክለኛ ቀጥ ያለ አቋም የለዉም !
ዝም ብለው ነው በሶስት ቀን ዉስጥ ነው የምያፈርሱት.
ዶ/ር ሲሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ዶር ሲሳይ በጠቅላዩ የቀና
Yelamara.hezb.ende.tigray.hezb.selam.mehonun.yifelgal
ከጎንደሩ ጉብኝት በምን ተለየ ?
እነንቴ እንኳን አብይ እስ በእርስ ስትገደደሉ አይዶሌም ወይ የኖራችሁት ዶክቶር ስሰይ
የጅማ ነዋሪዎች ቤታቸውን በነፃ የሰጡት በልፅገው ይሆናል
ወይ መበልጸግ
አሁን ይህ ሐአጀንዳነት ካልሆነ ምን ይፈይዳል? ነገ 'የኦሮሞ ህዝብ ወርቅ ነው ሊል ይችላል። መጨረሻው ግን እንዳየነው ነው።
እየለፈለፈ ያረጀ ሰው እጅግ ያሳዝናል
ዶክተር ምነው በኔ እሳቤ ብቻ ይናገሩ አሉሳ።
ህዋትንስ ማን ውክልና ሰጠው?
15,000 ቤት ሲያፈርስ በእያንዳንዱ ቤት ውስጥ ቢያንስ ሶስት ቤተሰብ ቢኖር 45,000 ህዝብ ጎዳና ላይ በትነሀል ማለት ነው ።
አንተ ጨቅላ ህፃን መሀይም ለቦታው የማይመጥን መሪ
ዶ/ር ሲሳይ አብይ በሚያደርገው የልጅ ነገር የተገረመ ይመስላል ።
እግዚአብሔር አናትህን ያፍርስ
ሲሳይ መነግስቴ በታድዮስ ታንቱ አማካኝነት የኦሮሞን እዝብ ሲያሰድብ የነበረ ነገረሰሪ ነው
ጋላ ወራሪደንቆሮ
Interesting explanation of his boss about boating while 30 millions are in need of food aid. 😂 an intellectual, save me
የስም ምሁር አንድም እዉነት ከተናገርከዉ አላየሁም ዝም ብለህ ማመቻመች ብቻ መንግስት እንዳይከፋዉ ተቃዋሚም እንዳይከፋዉ
ሆድም እንዳይጎል ከሚዲያም ላሀመጥፋት እንጂ ዉስጥህ እዉነት ይሄ ነዉ ያለዉ ዶክ አቤት ሰወ አቤት እድሜ እናንተ ከስልሳዎቹ ዘመን ጀምሮ ያላቹ ምሁራን ለዚች ሃገር ሲል መቼ ነዉ ሞታቹ የምታልቁት አንድ እዉነት የላቸዉ ሁሌ አጥር ላይ መንጠልጠል ምንም የራሳቸዉ ሃሳብ የሌላቸዉ ሁሌም ንግግራቸዉ ሁሉ አገም ጠቀም ሁሌ የበላይ ሆኖ ከወጣዉ ሃይል ጋር መቆም እሱም ዘመም ሲል የጭቃ ጅራፋቸዉን መዘዉ መዠለጥ ምንም እሪወተ አለም የሌላቸዉ በሞቀበት ጣዱኝ ነገር ናቸዉ
ኸረ በስመ አብ ይብቃቹ እስቲ ሙቱ
የተፈጥሮ ሞት
በርሄ ዝም ብለህ ስማ ለእውነት አልታደልክም አንተ ቅጥፈት ነው የሚመችህ
You got it wrong. Abiy did not say 15000 people. He said 15000 houses.
የዛሬው አገም ጠቀም ነገር ሆነብኝ፣እንዴት ነው መሬት ላይ ያረገጠ አስተያየት ቀድሞውንስ መቸ ነው የተቀራረቡት?
በቦታው ተገኝተው ለነበሩ ህዝብ ስለተናገረ እንጄ የጅማ ህዝብን ሐይተው የተናገሩት አይደለም ። ስለዚህ ወሬን ለማጋጋል በይሞከር ጥሩ ነው።
Please please, Dr.Sisay? I'm not happy to see you on the media. Because I stressed for your safety!!! I do not know you but it is better if you keep away from terrible terrible Ethiopian fake politics
No law and Democracy working in Ethiopia to speaking freely!!! My man be smart and take care yourself!!
መለስ ዜናዊም የትግራይ ህዝብ ወርቅ ነው ብሎ ነበር የዛሬ አያድርገውና
MELES WAS RIGHT.
TIGRAY PEOPLE ARE GOLD.
አሣነሥካቸው። ለምን እንቁ ናቸው አላልክም? stupidity and racism do not have limit.
Where is BERHANU NEGUSE?
Yeamara.hezb.chiger.sayho.yeamara.meri.nen.yemilu.gen.buzu.tiyaqe.alegne
ere alasfersim yalutn eyegedelu new yaferesut
Adama kejema 5 etf eyeferese ayidel hegewut belu alkes ...Zim ya bereha yashagereg amlak yifredebet
That is true jimma
Is welknown by selling oromo girls
His aba jug are exported over one mln young oromo girls as slaves
Ante sitachebechib tewel tadir alneber.....
አተራሱ የአብዪ ተላላኪ አስመሳዪ ነህ አዉቀህ ትንሺ ትተቺና ታስመስላላህ
ወሎ ላይ 27ክፈለጦር ከ3ክፍለጦር ,ጎጃም ላይ አንድም ኃይል ከዘመነ ውጭ በሌለበት (ምናልባት ማስረሻ የጎጃም ልጅ ከመሆኑ ውጭ ወሎ ነው ያለው, ሌላው ጎንደር ላይ 30ክፍለጦርከ6 ክፍለጦር እንዴት ሆኖ ነው በአንተ ትንታኔ አቻ ሆኖ ሊቀርብ የቻለው?የሸዋውን አቻነት ግምት ውስ ጥ አስገብቸ ማለት ነው
Adirbayu sisay;edimalikihin telelaki hod ader honeh tigefewaleh; telelaki adir bay
ምኑ ላይ ነው በዚህ ትንተናው ተላላኪ የሆንብህ?
Amhara tiyake bechefgechefew abiy ahmed yifetal bilo maseb dinikurina adirbayinet nw; Abiy eskemechereshaw yeminitagwlew wonjelegna nw; Eth politics of negotiation?? Nazi is negotiate?
At last Sisay should be welcomed because he appeared to have recognised the disastrous policies of the regime. For six long years A Ahmed has continued to create divisions and hostilities across peoples and regions so that citizens don’t get time to question his leadership and their unbearable economic hardships.
እረ ባክህ የማስረሻ ሰጤ አንድም ፋኖ ጎጃም ውስጥ የለም አሽ
15,000 ቤት ሲያፈርስ በእያንዳንዱ ቤት ውስጥ ቢያንስ ሶስት ቤተሰብ ቢኖር 45,000 ህዝብ ጎዳና ላይ በትነሀል ማለት ነው ።
አንተ ጨቅላ ህፃን መሀይም ለቦታው የማይመጥን መሪ