“ክህደት ተመችቶኝ ነበር!ጆሆቫ እንዳልሆን ሽንት ቤት ውስጥ ተንበርክኬ ፀለይኩ!” አስገራሚው የጋሽ በቄ ታሪክ!
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #Bekele woldekidan #መጋቢ በቀለ ወ/ኪዳን
ጋሽ በቄ ዘመኖት ይባረክ!ለ ወንጌል የከፈሉትን ዋጋ አንብቤ አጅግ ተገርሜአለሁ!አግዚአብሔር ይባርኮት
May God bless you with health and a long age! You are a blessing to many!
በእጆት የያዙትን መጽሐፍ አንብቡት ለምሳሌ ቤታችን የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ ነበረን አሉ መልሰው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ አልነበረኝም አሉ እርስ በርሱ የሚጋጭ አይሆንም ወይ ?
የዘፍጥረት ቀናት እያንዳንዱ የሰው ቀን አይደለም በአምላክ ፊት ነው የተቆጠረው
መዝሙረ ዳዊት 141:3 በአፌ ላይ ጠባቂ አኑር ይላል ጋብዤዎታለሁ በጸሎት አሰላስሉበት
ይመጣል ብልህ በመፅሀፍ የፃፍከው ክርስቶስ እልመጣም በምን ታስተባብለው ይሆን
በነገራችን ላይ ጅሆቫ የአምላክ ስም ነው ይሆዋ /ያህዌ ማለት ነው ጆሆቫ ዊትነስ ወይም የይሆዋ ምስክር ነው የሚባለው
ሌላው በአንድ ሚዲያ የሌላወን ሀይማኖት ማጣጣል በርሶ ዘመን የቀረ ያረጀ ሀሳብ ነው
በተጨማሪ ወንጌልን እንኳን ይመስለኛል እያሉ የሚጠቅሱ እንዴት ሌላውን ሃይማኖት ይተቻሉ በእውቀት ለማደግ ሁሌም ጊዜ አለና በርቱ አጥኑ ብዙ ነገር ከመናገር ማዳመጥ ማንበብ ማሰላሰል መጸለይ መማለድ ይበልጣል
በባህሪዉም መጥፎ ሰዉ ነዉ የግል ሚኒሰትሪ እየዞረ የእለት ጉርሱን የሚለምን አጎብዳጅ ሰዉ ነዉ።
እጅግ ተአምራዊ ምስክር ነው።የኔም አዳዳን ከሳቸው አዳዳን ጋር ይመላለሳል።እኔም የዳንኩት ናይሮቢ ሚሲዮናዊ ነው።የሚገርም ወንጌል አስተማረኝ።ህይወቴ 100% shift አደረገ።
Be65 amte mihret Aletawondo Electric mebrat neber malet new?
ዘንድሮ ትልቅ ሰው ጠፋ 😭😭😭😭😭😭
nuro seletewedede new
@kechemagara5433 ፈጣ ሪ ን አለመፍራት እንጅ ኑሮን ቀለል የሚያደርገው ፈጣሪ ን ማክበር ነበር
የጋሼ በቀለ ጥያቄ የተሰናከለበት ቄል ከአውቀት ውስነተ ነወ አንጂ ካለ ፀሀይ ብርሀን አለ
tsey becha aydelechem berhan yemtestew
አንቱ ክፉ ሰውየ
men aregu?
እኚ ሰውዬ ህይወታቸው ራሱ ዪንቨርስቲ ነው።
Yehe Ebde Eko naw
bezu yawqal lemalet new?
እግዚአብሔር ከሁለት 'ሺ' ዓመት በፊት ከድንግል ማርያም ሲወለድ ኢትዮጵያ ነው የተወለደውም የመጣውም። ዛሬ እስራዔል የምትባለው አገር ንጉሡ በተወለደበት ዘመን የአገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት አገር የኢትዮጵያ ክፍለ አገር ነበረ'ች'።
Still u don't understand pls pic "the truth book" from ur shelf and read it again u will get accurate knowledge
፤በመዠመሪያ፡እግዚአብሔር፡ሰማይንና፡ምድርን፡ፈጠረ።
2፤ምድርም፡ባዶ፡ነበረች፥አንዳችም፡አልነበረባትም፤ጨለማም፡በጥልቁ፡ላይ፡ነበረ፤የእግዚአብሔ ርም፡መንፈስ፡በውሃ፡ላይ፡ሰፎ፟፡ነበር
You have time to return back to the truth
truth is relative
በሚድድያ ባትቀርብ የውሽት መጽሀፍ ፅፈህ ይመጣል ብልህ ቀን ቆርጠህ አልሆነም እሁንም እታፍርምምም
Ebde shmagle
shegelena tsega wubet new
Let me tell you the truth, still you don't know Jesus, I know you come some miles but keep going don't lie to yourself