Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ አሁን ጥሩ ይሰማል እኔም እየጠበቅሁኝ ነው።
ሰላም ቤቲዬ በህልሜ የባለቤቴ እህት በዘንቢል ህፃን ልጅ እና በጨርቅ የተቁዋጠረ ሳንቲም ትልክልኛለች የምትሰጠኝ ሴት ሬንጀር የለበሰች እና በጣም ኩስትር ያለች ወታደር ናት እባክሽ ፍቺልኝ እህቴ
እርጋታሽን እጅግ በጣም ነው ምወድልሽ ህልሜን ስለምትፈችልኝ ከልብ አመሰግናለሁ። በህልሜ ወደ ሰማይ ስመለከት ሰማይ ላይ ጥርት ያለ ነጭ ደመና የመስቀል ቅርፅ ሰርቶ መስቀሉ መሀል ላይ የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ከአንገት በላዩ የእሾህ አክሊል ያለው ምስል አየሁ ህልም ውስጥም ሆኜ ደንግጬ ነበር ከእንቅልፌ ስባንንም ልቤ በጣም ይመታ ነበር ምን ይሆን?
ተባረኪ እህቴ በህልሜ በተደጋጋሚ ትምህርት ቤት እየገባው ፈተና ስፈተን ሁሉንሞ ፈተና ከሰው ስኮርጅ ነው የማየው ምን ይሆን ተጨንቄአለው ።
በርዕሱ ጃኬት መልበስ
ሰለጃኬት መች አወራሽ እርስሽ ግን ጋቢና ጃኬት ነው
ሰላም በህልም አዲሰ ልብስ መልበስ ምንድን ነው
ሰላም ቤቲዬ በህልሜ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ሙሉ ነጭ የሀበሻ ቀሚስ ለብሳ ፀጉርዋን ለቃ መንገድላይ ቆማ አልፌያት ስሄድ አየሁ
ሰላም አህቴ ሁለት ግዜ ቆንጆ የህጻኖች ልብስ አየሁት ምን ይሆናል?
በጣም ሰፉ ኮት መልበስ ምንድን ነዉ?
በህልሜ አራት የታጠፈ ጋቢ እና በሶ በፌሰታል ይዤ ነቃሁ ፊቺውን ንገሪኝ
ሰላም ቤቲዬ አዲሰ እንግዳሽ ነኝ ተቀበይኝ ውዴ በህልሜ ከጸጉሬ 4 ቅማል እያነሳሁ ስገድል አጠገቤ ላለ ሰው እነግራለሁ በእጄ ጣቶች እያሳየሁ አራት ቅማል እያልኩ ሳወራ አየሁ ቅጫምም አለበት ሁሉንም እገድላለሁ እንደገና ከፍታ ቦታ ላይ ሁኜ ከበታቼ ካለ ቤት ላይ በስህተት በማስታጠበብያ የተጠቀምኩትን ሰገራ ጣርያው ላይ ስደፋ አየሁ ፍቺልኝ ውዴ ባለትዳር ሴት ነኝ
ሰላም ቤቲ በውኔ መኪና የለኝም በህልሜ ግን የተለየሁት ፍቅረኛየ ሰፈር ሄጄ መኪና አቁሜ አያለሁ እሱ ደሞ ቁጭ ብሎ ተኮሳትሮ ያየኛል ፈገግም አላለም አላወራንምም ፍችልኝ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ጉባኤ ውስጥ ነበርኩኝ ግን መጨረሻ አካባቢ ነበርኩኝ ከዛ ግን እየሰበከ የነበረው አገልጋይ ወደ ፊት እንድመጣ ይጠራኝና ህዝቡ ሁሉ እየዞረ ያየኛል ነይ ነይ ምስክርነት አለሽ ትናገሪያለሽ ይለኛል ግን ደግሞ ጋቢም ለብሻለው
አንቼ ባትተሮጉሚ ይሻልሻል በጣም ነው የምትዘግው ምንም አይጥምም አገላለፅሽ 😅
ሰላም ቤት እልሜን ፍችልኝ ጥፍሬ አድጎ አየዉ ፍችልኝ
ግን ስታወሪ እንቅልፋምነሽ ቶለቶለ አታወሪም👊
ቤትዬ ፀጉር ሲነቀል የሚለው ላይ ህልም አልፈታሽልንም ቤትዬ እና ደግሞ የፈታሻቸውን እየደጋገምሽ እየፈታሽ ነው በእግዚአብሔር ፍችልኝ ስማችንን ጠርተሽ አልፈታሽልንም
አረ በናትሽ ርእሱስ ?
ቪድዮው ን ረዘመ
ሰላም በህልሜ ነጭ ጋቢ አረፋው ንፅት ያለ ሳጥብ አየው
😂ህልሙ ሌላ እርቅሱሌላ ትክክልህልም አትፈችም
ሰላም ላቺይሁን እህቴ እኔ በህልሜ ውሻ ጭኔ መሀል ነከሰኝ እና ደም በሁለቱም እግር ላይ እየፈስሰኝ አየሁ ፍችልኝ
Wesha yezar manfas new tsalot argey
በህልሜ ጫማዬ ሲገነጠል አየሁ በጣም ጨንቆኛል እባክሽ ፍቺልኝ🙏🙏🙏
ትዳር ፍቅርን ካለሽ ትለይ ነው. ግን ፀይል እውነታውን ታውቂ አለሽ
ሰላም ፍቅር ነኝ በህልሜ መስቀል እናየቃልኪ ዳንቀለ በት አገቴ ላ ይ እህ ቴበጥ ሺ እም ንሄ ድበትአይደ ረግም ትለኘ ለቺ
በህልሜ ትልቅ አባት አርጅቼ አገኘሁት
ላይቩ ምን ሠአት ነው ምትገቢው ብትነግሪኝ
ነጭ ሙሉ ቀሚስ ለበሸ ብዙ ሰው ያለው አዳራሽ አለምኩኝ እባክሽ ፍችልኝ
Belem.lej.xegrh.west.kemal.naberamen.malet.new.tergum
ሰላም፡ለቢትሽአዲሰነኝህልሜንፈቺልኘ፡እባክሽህልሜንፈችልኝ፡ሁለትሲቶች፡ከባለቤቴግቢአባካዶአለቆርጠሽስጭንይሉኛልአኒግን፡ለምንእኒንይጠይቁኛእሱከሓላችን፡ቁጭብላልእኒእድፈቅድይነግራቸዋል፡ቀናብዬስመለከትአባካዶሳይሆንወተርሚሎንየሚባለዉነዉትልቅነውሳልቆርጥሳልሰጣቸዉነቃው
ውሸታምነሽ አትቺ ይም