አይን አላይም ሲል / ዘንዶ / ማበድ Part seven

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 38

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 2 роки тому +1

    ሰላም ቤትዩ ስለህልምሽ እናመስግናለን
    በህልም በር ማየት ነገር ነው ሰው ጋር የሚያጣላ ነው

  • @ኪዳንገብረእግዚአብሔር

    ስላምሽ ይብዛ ቤቲይ እግዚአብሔር ፅጉኡ ይብዝሕ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +1

    Thank you wude ፈተሽልኛል

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 роки тому +1

    ዘንዶ የክፉ የመከራ ዘመን የምቀኛ ምልክት ነው ፈተናንም ይመስልል ፅሎት አድርጊ

  • @ህልምነኝ
    @ህልምነኝ 2 роки тому +2

    እናመሠግናለን ቤትየ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +3

    የኔ ማር እንኳን በሰላም መጣሽልኝ

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 2 роки тому +2

    ሰላም ቤቲ ተባረኪ

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 2 роки тому +1

    Thanks 👍👍👍

  • @አላህወኪል-ጘ5ፈ
    @አላህወኪል-ጘ5ፈ 2 роки тому +1

    እህት ቤቲ በጣም ነው የማመሰግነው ህልሜን ስለፈታሽልኝ ክበሪልኝ

  • @martasolomon5128
    @martasolomon5128 2 роки тому +2

    ቤቲዬ ማበድ የሚለውን አልፈታሽልኝም

  • @nebes9660
    @nebes9660 2 роки тому +1

    Ketewatu 2 sat new yayehut helmun bale adis chama arego yesefawal gen betam yameral elalew selam salelef alefena melshe selam elewalew esu zem yelgnl

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 роки тому +1

    ውይ እህት ያወሬወችን ፎቶ ፊትለፊት ባታደርጊ ይመረጣል ፈርቸ አይኔን ጨፉኝ ነው የገባሁት

  • @አልማዝጌታቸው-ጸ3ኀ
    @አልማዝጌታቸው-ጸ3ኀ 2 роки тому +1

    ቤቲ በጣም አመሰግናለሁ ህልሜ ተፈቶልኛል ዛሬ ያየሁት ህልም የዱሮ የኒና የባለቤቴ ፎቶ በትልቁ ታጥቦ እሱ ስራ እድገት አግኝቶ የለውጥህ ምክነያት ሚስትህ ናት ብለሁ ነጭ ጥበብ ለብሰን በጃችን ይሰጡናል ከዛ አድስ ቤት እዚህ ነው የምንኖረው ግን ጋደኛ ሰው አልፈልግም አንድ አሮጊት አለች ከሳ ጋር ብቻ ተዋዋይ ይለኛል ሴትየዋ መጥታ ውሀ በባል እና ሎሚ ስጭኝ ትለኛለች ውሀና ሁለት ሎሚ እሰጣታለሁ

  • @nestanetgirma2248
    @nestanetgirma2248 2 роки тому

    ሰላም በናትሽ እልሜን ፍችልኝ ዝናቡ መስሎኝ ነበር ግን ትልልቅ ድንጋይ ነዉ የዘነበዉ እኔን ግን አልነካኝም

  • @tigistlajjebo4881
    @tigistlajjebo4881 2 роки тому +1

    salami betti bahilme timirte bete shumubura iyebalaho hulete asetamare matoyi sicce sillu hulunim saxahu ijje baddo hona kaza gibihne kafiche siwoxa gibi bare layyi gamadi ayahu baxish wode asblite gabahu min yihuni lela histani lijji baxami wofiro ayahu axagabu andi tiliqe shumagil soyye gabbi labeso quci bilohalli please fichilyye caniqoyyali

  • @user-dl8ng3oy3z
    @user-dl8ng3oy3z 2 роки тому +1

    አመሰግናለው እንጻልሽኝ እፀልያለው

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 2 роки тому +1

    መንሱር ምልክት የቱክቶክ ባለሀቡት

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 2 роки тому +1

    ቤቴዬ እንዴት አደርሽ

  • @diniamohamed5273
    @diniamohamed5273 2 роки тому +1

    ሰላም ለናተ ይሆን ቤትይ አመስግናለሁ ቤቲይ ህልሚን ፈተሺልኝአል ተባረኪልኝ። ባላስቸግርሺ ባለቤቲ እና እኔ በርቀት ላይ ብንሆንም በሀሳብ አንድላይ ነን ዛሬ በህልሜ ባሌቤቴ በህልሜ እቅፍ አርጎኝ በሰወነቱ ሙሉ ወደሪሱ ተኝታል በእቅልፍፌ ውስጥ እንዳለለሁ ሙቀት ሲሰማኝና ብንን ብይ ሳይው ባሌ ነው እኔም ተገርሜ እያየሁት እቅፍ አረገዋለሁ ስላቀፍኩሺ ቀር ካለሼ ይልና ሊለቀኝ ሲል በብርድልብሱ እሪሳችንን እሸፍንና እንደሱ ጥብቅ አርጌ እሱ እንዳቀፈኝ አቅፍ አርጌው እተኝለሁ ምንደሆነ ስላወኩ እንድትፈችልኝ ነው ቤቲይ አመሰግናለሁ

  • @ibrahemezoezo1289
    @ibrahemezoezo1289 2 роки тому +1

    Halen neg selam new bet BEHELEMA 2amet lege alege ena aberen eyehaden 2tatoch tekorto egelaye ker andu TENESHI anedu TELEKE tata new betam deneget hakim wsedkat doketru yesefale alechge gen ketero yazey ahon adelem alechge koma eyasebeq baneneq

  • @seblefekede1204
    @seblefekede1204 Рік тому

    ቤትየ የኔ አልተፈታም

  • @markansamson1496
    @markansamson1496 2 роки тому +1

    Selam betiy edete neshe .kene laye tegnten yemenayew helem .kejet new weyes helem new . Yayehuten legereshe .enena gadegny sewu lemteyek terara laye enewetalen mengedu temezemez new teyeken senmeles yabal beteseboch bete enegebalen ena lemezenanat lenehde new belew mekina azegajetew shneta yesebesebal ena 2 mekin ale techmari telek yale tekur mekin yemetan enateyewun becha yezuwat sihed ayehu .betiy asechnekogn new fechlegn adera etebekalehu .

  • @helenashne4091
    @helenashne4091 2 роки тому +1

    ሰላም ቤትያ እልሙን ያየው ወንድሜ ነው ልታገቢ ይመስለኛል እነም 3 ሽማግሌዎች ሆነው ከምታገቢው ልጅ ጋር ይመጡነ ይጠይቃሎ ወንድሚም እንዴት የማታውቀውን ሰው ታገባለች ብዬ እከለክለለው እነም ልጅን ታውቂዋለሽ እልሻለው አይሆንም ብያ እከለክላለው ይለኛል: አነሱም ሌላ ቀን እንመጣለን ብለው ይሄዳሉ በሰአቱ ቤት ውስጥ አክስቴነ ከ ልጅቻ ጋር ምግብ እየበላን ነበር አለኝ ምን ይሆን ?

  • @FatimaMohammed-ws5is
    @FatimaMohammed-ws5is 2 роки тому

    ሰላም እንደት ነሽ በህልሜ ቡዙ እባቦችን የሀማኖት አባተ የሆን ሰው በምህድበት መንገዲ በዙ እባቦችን አስቀምጦ የጠበቀ ነበር እኔ እባቦችን እያየው እጮዋለ እየዘለልኩሁ እሮጣለሁ ሰዎዮ ተቀምጣው ምንም አያረግሽም እያለኝ ነው ከዛ ለምን አስቀመት ብየ ስጠይቆ የፈተንኩሽ ነው አለኝ ከወጣው ባሀላ በትሰቦች ጋሀ ዎሰደኝ ከዙ በትሰቦቹም አትፍር አሉኝ ገን እኔ ፍራቱሁ አለቀቀኝ እባካሽ ፈችልኝ በጣም ፍርች ነበር

  • @MihirtBejiga
    @MihirtBejiga 10 місяців тому

    ere eheta betedegagame ebabe ebet west enayaln le rezegem geza mindenew

  • @AmsalBarga
    @AmsalBarga 10 місяців тому

    እረ በህልሜ እባብ ነው እናቴም ህፃን ልጅ እኔ እየፈራሁ ሊገልልኝ እያባረረነው ልንገለው እመለጠና ፀጉሩ ሹርባ ተሰርቶ 18እአምመት ወጣት ሆኖ ዞር ስልሆኖ አየሁት

  • @selmagetachew6593
    @selmagetachew6593 2 роки тому +1

    ቤቲዬ አዴት ነሽ በህልሜ በህይወት ያለ እጀራ አባቴ ከሞተች እናቴ ጋር በግቢያቸዉ ዉሰጥ ለብቻ ለብቻ ተቀብረወ ልጄ የእናቴ አስከሬን ቆፍራ ሥታወጣት እህቴ የእጇን ቀለበት ወሠደችባት እናቴ ከሞት ተነሥታበትዠብትእያየቻት ነቃው ቤትዮ እባክሽ ፋችልኝ

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 2 роки тому +1

    ሰላም ቤቴ ስለፍታሺልኝ አመሰግናለሁ ሌላ ህልም ነበርኝ ያክስቴ ቤት በመኝታ ቤት መስኮት ተከፍቶ ሀይለኛ ዝናብ እና ውጨፍ እየገባ መጋርጃውን ውድላይ ሴገላልበው ተባብን ዘጋን ምድነው

  • @zeynep21-
    @zeynep21- 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ
    ከሰው ጋር ተጣልቸ ወደሆነ አገር ለመሸሽ መኪና ስፈልግ አያለሁ ይህን ህልም በተደጋጋሚ አያለሁ

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 Рік тому

    የኒ አልተፈ ታም

  • @kiberaalem1512
    @kiberaalem1512 2 роки тому +1

    Bity ሰላም
    በ ሐለምይ ክ ሁለት መንኩስይ ጋ አንየ ሳለቅስ አነሱም ያለቀሳሉ በቃ esihe አያልኩኝ አለቅሳለሁ

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 2 роки тому +1

    ሰላም ቤት ህልም ፍችልኝ ህልሙ ምንመሰለሽ እናቴ ምንገድ ዳር ላይ አተርና ገብስ ቅልቅል ፈሱ እየጠረገች እና እኔም አብሬ ቁጭ ብየ ከአተሮ እየባላሁ አየሁ ምን ይሁን ፍቹው ሊላው ደሞ ከፍቅረኛይ ጋር አብርን እንኖር ነበር አሁን ተለያይተናል ግን ያየሁት ህልም አልጋላይ ተኝቱ እኔ የገዛሁትን ኮንፈርት ለብሱ እንዳትወስጀብኝ እያለኝ ከዛ ደሞ የሽንት ፖፖ ስጨኝ ስሰጠው ሽንቱን ሸንቱ ሴሰጠኝ አየሁ እሱስ ምንይሁን

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 2 роки тому +1

    ነጋሪት አዋጅ ነው

  • @RoseRose-fb9qf
    @RoseRose-fb9qf 3 місяці тому

    እኔ የተጣላ ጓደኛዬ ፀጉሬን ሰርተኝ አስር ብር ሰጠኋት ፍጹም ጠብቃለሁ

  • @nebes9660
    @nebes9660 2 роки тому

    Betcristan heje yehonche seteyo kefe arega yeherode mesale yehonew tariyaw lay yalewn yemotuten hesanat mewekelewen keche keche meluten tasenkagnleche ene gen ortodoxe ayedelehum

  • @tadumagna2608
    @tadumagna2608 2 роки тому +1

    😆😆መንሱር ማለት ታዋቂ ባለሀብት፣ዘናጭ ቲክቶከር ነው።

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 2 роки тому +1

    ቤት ሰለምሽ ይባዝ እኔ ጎደኛኤ ጫማ ስትደብቅብኝ አያውኝ ታይ ገልሸለው አትደብቅብኝ እለታለው በህልም ጠወት ያእውነት ደውለ ወደ ሥራ እያሄድኩ ወድቅ ማክነ ወቶብኝ ለትንሽ ታራፊኩ ሞቼ ነበራ አልቆልኝ ነበራ አለችኝ ባጣም ጋራማኝ ጎደኛህ ባጣም ቅነታኛ ኔች ማጥፎ ሰው ኔች በስደት ነው ያለነው ፊችልኝ ቤት አማስግነለሁ