Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ጀግና ብልህ፣አስተዋይ፣እሩህሩህ፣ብልጥ ሞኝ፣የዋህ፣አሳቢ ሁሉንም ነገር የሆንሽ እህቴ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ብዙም ነገር ጠብቃለሁ።ይህ ጅማሬሽ ነው ከ አሁን ቡሀላ ብዙ ነገሮችን አሳይተሽ እንደምታስደምሚን ተስፋ አለኝ።እንኳን ደስ አለሽ 🥰🥰 እወድሻለሁ
Mubi merete wenedem nehi❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️yanetem wetete new
ዋዉ አገላለጽ
ሙብዬ የኔ የዋህ ሁሌም ከጎንዋ ሁንላት ወድሜ❤❤❤❤
ሀይሚዬ ጅግና ሴት እነኳን ደስ አለሽ የኔ አስተዋይ ሙቢዬ አንተም ምረጥ ንድም❤❤❤❤
ሙብየ ትክክለኛ አዛኝ ወንድሟ አንተ ነህ
የኔ ቅመም ካንቺ ብዙ እጠብቃለው 🥰🥰🥰🥰
MY❤❤❤❤HB❤❤❤❤❤❤❤ 4:50
ተከባከባት ቡራ እሽ ፍቅር ነች
🎉🎉🎉
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተከባከባት ቡራዬ
ሙቤግን ስለሀይሚ ስናገር ቃላት ያጥረዋል የኔ ቅመም እውነት እደዝህ ያለ ቦታ ስላከበራችሁ ደስ ብሉኛል ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሰማዉም የኔ ቀበጥ🙆🏼♂️ ምን አለበት እኔ እስክመጣ ብጠብቁኝ😥 እንኳን ደስስ አለሽ የተቀደሰ ሀሳብ ነዉ ዋዉ💝🙌🏻🙏
ኤፋየ❤
ኤፍዪ❤❤❤❤❤
ያጎቷ ልጅ ከኬኳ ጋር አስተዋውቃት
ኤፈዬ ምርጥ ሰው የኘ ድምቀት አረ ገደኞችህን ምከረቸው ሄሉ አጠገበቸው አደል የለችው ዪዪወት የኔ የወህ የኔ ንግስት😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ጀግና እህት ገና ብዙ እናያለን እኮራብሻለው 👸🏼
❤❤❤
❤❤❤🎉🎉
alazara ❤❤❤
አልዛርዬ የኔ ጀግና ነህ አረ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሀይሚዬ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃሽ የልብሽን መሻት እመቤቴ ማርያም ትሙላልሽ ❤❤❤❤
የኔ ዉድ እህት 100🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሩን,እኛንም🎉🎉
እህቶቼ ደምሩኝ ከፍቶኛል ዎዶችየ😢😢
Haseni hayimi wonidimi❤❤❤
ቅመሙዋ ይገባሻል
Mifata❤
M❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🥰
ዋውውውውውውውው እኳን ደሥ አለሽ የኔ ቅመም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ትንሽዬ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ ለ ጎልደን ያብቃሽ 🥰🥰
ሀይሚ ቆንጆ በቤት አሰራበትም❤❤
Ante ena marke lemin tisheshalachu ene biruken??????
በኪነት የኔ ወድሞ💝💝💝ሀይሚ ማካታ🔥🔥🔥❤❤❤
Beka❤
Haymi እንኳን ደስ አለሽ ከዚ በላይ እንጠብቃለን
❤❤🎉
🙏🙏🙏💓
🥰🥰🥰😊
የኔቅመም ደግነት ለራሥነዉ ቀጥይበት ጥሩነትሺን የኔየዋህ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ይገባሻል የኔ ብርቅየ ጨረቃዎቼ ኡፍ ውድድድድ በትልቅ ሠው መመረቅ ራሡ ምንኛ መታደል ነው የሁል ጊዜ ምኞቴ bh አብራችሁ ብዙ ነገር እደምታደርጉ ነው የኔ ውጤታማዎች በተረፈ ሁላችሁም ውድድ❤❤🎉🎉🎉
አልምዬ አንች እኮ የነሱ ታላቅ እስፓንሰር ነሽ ❤❤ማስታወቂያ ሁሌም ትሰርላቸዋለሽ❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉በዚህባታማክበር🎉ምንኛመታደሌነዉ❤🎉🎉❤🙏
የኔም ምኞት ነዉአድለይእዲሆኑ አላህ ይጠብቃቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ቀበጧን የምትወዱ ብቻ እስኪ ዉዴታችሁን አሳዩኝ
🎉❤🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይሚዬ የኔ ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ቡራ ሀይምን የኔ ውድነች ያንቴ ብቻ አይደሌችም❤
ብሩኬ ትክክለኛ ቅለበት ያረግላት የመትሉ እሰኪ ላይክ
Haymi konjo enkan des aleshhh❤❤❤❤❤
ሙቤ የኔ አባት ስለ ሀይምዬ ስያወራ ቃላት ያጥረዋል😢😢😢😢😢😢❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥹🥺❤️❣️🤲🤲
ሳህወላህ
@@FjfVngjf ♥♥♥😍
❤❤❤❤❤😢
በጣም የምር 😢😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤🎉🎉🎉
የጌታችን የሙድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ስእል አድህኖ የእመቤታችንን በቃ ብዙ ቅዱሳን ስእላትን አይቶ የተደሰተ ማነው እኔ በጣም ደስ ብሎኛል❤
እኔ በጣም ደስ ነው ያለኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@natanBeltw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሙስሊሞቸ ግን እግዚአብሔር ያክብራችሁ የውነት በፀሎት ሰአት አክብርው ቆመው ደስ ሲል
የኔ ወርቅ ልዩ ነሽ ማርያምን እነሱን እንዳሰብሽ እመብርሃን አንችንና ጓደኞችሽን በሄዳችሁበት ሁሉ ትከተላቹህ።
ሀይሚቲዬ ይገባሻል ገና ብዙ እጠብቃለን❤
ዴምሪኝ ውዴ❤❤❤
የኔ❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የኔ ጀግና ሴት በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ምስክር ነው አንቺ በጣም አስተዋይ ነሽ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የኔ ማር በጣም እወድሻለሁ እንኳን ደስ አለሽ ከአንቺ በዙ ነገሮችን እንጠብቃለን እግዚአብሔር ዘመን ሕይወትሸ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዴምሪኝ በቅንነት
ስዕል አድኖ ያለበት ቦታ ሳይ እንዴት ደስስ እንደምለኝ እመብርሃን ትጠብቃላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አይለያቹ በጣም ደስስስ ትላላችሁ እመበቴን❤❤❤❤
ሃይሚ አንቺን የሚያቅሽ ገና ድሮ ትንሽ ሆነሽ አድገሽ ለዚህ ስለ ስለ ደራሽ በጣም ደስ ብሎኛል በአይኔ ነው ያደግሽው የኔ አስተዋይ ብዙ ሴቶችን አይቻለሁ እንዳንቻለሁ ግን አይቻልም አላውቅም በጣም አስተዋይ በጣም ትግስተኛ በጣም ጨዋ ለራስህ ስሜት ይልቅ ለሰው ስሜት ነው የምትጨነቂ ደግሞ በውስጤ ትልቅ ጥበባለሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ብዬ አላሙግዝሽም ቁንጅና ትርጉም የለም ዋና ልብ ነው አንቺ ደግሞ ልባም ሴት ነሽ ቁመና ምን አደርጋለሁ ቁም ነገር ከሌለ ብቻ አንቺ ትለያለሽ ጥሩ ደረጃ ደርሰ ለማየት ያብቃኝ ለዛሬው ደስታ ስለ ደራሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባንቺ ፈገግታ እኔ ብዙ ችግሮችን ረስቼ ደስተኛ ሆኜ እሰራለሁ አንቺና ቡርኬ ሁሌም ደስተኛ ሆናችሁ ኑሮ በጣም እወዳችኋለሁ ሃይሚ ሃይሚ ሃይሚ ሐይማኖት ሀይማኖት ሐይማኖት እወድሻለሁ በጣም ወድሻለሁ ኑሪልኝ የኔ ትንሽ አንድ ነገር ልንገርሽ በመጨረሻ በማንኛም ሁኔታ ትግስተኛ ለመሆን ሞክሬ ማንኛውም ነገር በስሜት እንዳታረጌ ራጋ ባይ የማያልፊለም ሁሉም ያልፋል ደስታም ያልፋል ሃዘንም ያልፋል ብቻ ትዕግስተኛ ሁኚ ኮንግራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
❤❤😢
ዋው❤❤❤
ደምሩኝ❤
ሀይሚየ የኔፍልቅልቅ ላሽ ብዙይገባሻል. የኔስተዋይ እትልቅ ድርጃ ድርስሽ እማይሽ ያድገኝ ቀመማዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ በቃ እንዲ ስታረጉ ነዉ የምታምሩት ወላህ ሁሌ በንደዚ አይነት ነገር ኑልን እኛም አጅር ለማግኘት እንሰጣለን እና ለታመሙትም አላህ አፊያ ያርጋቸዉ😢😢😢ሰማይና ምድር ለዘርጋዉ አላህ አፊያቸዉ ይመልስላቸዉ😢😢😢
ፀባይሽ ወርቅነው አመልሽ ጨረቃ ስጦታ የለኝም ላቺ የሚበቃ ሀይምዬ እኳን ደስ አለሽ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤
ፀሎቱ የአባቶች በረከት ይደርብኝ ሀይምየይ የትንሽ ትልቅ እግዝአብሔር ይባርክሽ🙏🥰
ያጀመአ ላተሱ ዚክር አላህ ሱበሀን አላህወላህምዱሊላህወላሁ አክበርወለሀዉላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ሱብሀን አላህወልሀምዱሊላህወላሁአክበርወላሀዉላቀወተኢላቢለህ
@@Kedga-od5pzማሬ አላህ ይጨምርልሽ አስታወሽ ዘነጋን እኛስ ያረብ
ሱብሀን አላህ ወልሀምድላ አሏህ ክበር
ሡባሃነ አላህአልሃምዱላህላኢላሃ ኢለላህአላሁ አክበር
ሡብሀንአላህ ላኢላሀኢለላአላህአክበር ላሀዉላወላቁወተቢላአልህምዱሊላ
ላምንድነው እዚጋ ማጣችሁ ሱባሃላ ምትሉት አረ ሰዎች እዚጋ እኮ ያላህ ቤት ዎህም የ እምናታቺን ቤት አደለም ምን ሆናችሁ ነው አባካችሁ 😢😢😢😢😢@@نعيمهمم
ሱበሀን አሏህአልሀምዱ ሊላአሏህአክበር
ሀይሚ እድሜ ይስጥሽ. ደስታ ማለት ይሄነው የልብ ደስታ
ሃይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ምንኛ መታደል ነው በትላልቅ አባቶች መመረቅ በማርያም
የኔ አስተዋይ ሴት አንደዝ አይነት ልቦና መታደል ነው🥰
Betham🎉🎉🎉🎉🎉tleyalechi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዋዉዋዉዋዉ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ትሳቅልን ነኛ ቅመም ❤ሀይሚየ በርችልን እኛም እየዝናናን ነዉ በርቱልን ሁላችሁም❤❤❤
የኔ ልእልት የትንሽ ትልቅ ልበ ብረሀን በጣም የምትገርሚ ድቅ እና ልዩ ነሽ ፈጣሪአምላክ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ሀሳብሽ ሞልቶልሽ ማየት ነው ማየት የምፈልገው በርች በመቶሸ ሺ የሚቆጠር ህዝብ ከጎንሽ አለ ባንች ማዘን የሚያዝን ባንች ደስታ የሚደሰት በፍቅር የምንወድሽ የኔ እንቁ 😍😍💎🙏
❤❤
በጣም በታደል ነው የተቸገሩትን መርዳት ❤❤❤❤❤
ሀይሚ ቆንጆ ተባረኪ እናንተም ወንድሞቿና እህቶቿ ከጎኗ ደስታዋን ለመካፈል ሽር ጉድ ስትሉ የነበራችሁ እግዚአብሔር መልካምነታችሁን አይቀይርባችሁ ሀይሚ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ድሆችን ስላሰብሽ መቼም ፈጣሪ አይተውሽም
ይቅርታና ኤፉና አብርሽ በመለለታቸው ደብሮኛን😞ሀይሚየ እኮንደስ አለሽ😘😘😘
በወጣትነት እድሜ ለበጎ ስራ ዱብ ዱብ ማለት ምን ያህል ያስደስታል ወላሂ ደስ ሲሉ አከዳደማቸው ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ሃይምየ ቀን ዘመንሽ ይባርክ ከዝበላ ደስታሽ ይብዛ የትንሽ ትልቅ የኔ ኣስተዋይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢እንኳን ደስ ኣለሽ የኔ ቅመም❤❤❤
አቤትመታደል ለድህአይነትስራመባረክነው የህሌናእርካታፈጣሪይጨምርላችሁ እምዬ ኢትዮጵያ አገሬሰላምሽ ይመለስ😢😢❤❤
ዋዉ ሙስሊም እህቶቻችንና ወድሞቻችን እግዚያቢሔር ያክብርልን
አሚን፣እናተም
በጣም ፈጣሪ ያክብራችሁ በእውነት ለሰው ልጅ ፍቅር ለሰውልጅ ትልቁ ስጦታ ነው
አሚንንንንንን 🤲🤲
ውዶች እንዲህ ስንዋደድ የሚራብ ብኛ እጅ የሚሞት አይኖርም አላህ ያዋደን❤❤❤❤
አሜን አሜን @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ሀሳብሽ ትልቅ ነው ....ብቻ ከአይን ያውጣችሁ ... ሁላችሁም ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ወይኔ የብሩክ እህት ብትእኑር እና የአይሚ ጓደኛ የምር
ሀይሚ ቅመሟ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን የኔ ልዩ
♥️♥️♥️♥️
ሀይምዬ እንኮን ደስ አለሽ ያኔ ዉድ አለህ ከዝም በለይ ደርሰሽዉ ምነይ ያድርገን❤❤❤❤ በጠም ነዉ ምወድሽ አለህ ይጠብቅሽ ❤ያጠንክርሽ
የተዋህዶ.ልጆች.ምን.ተሰማቹ.አባታችን.ሲባል.እኔ.በውነቱ.ደስ.ብሉኛል❤❤❤❤❤
@@MartaE-mk3uz 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ የምለው ግን ወንድሞችዋስ የት ናቸው በጣም ነው ያዘንኩባቸው ባይሆን እንኳን ደሰኣለሽ ቅመምዋ💐💐💐💝💘💘💘💘💘
ሀይምዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ማንም አትስም አንች ወደፍት ብቻ አደራሽን ማንም ምንም ብለሽ የበለጠ ጠንካራ መሆን አለብሽ ❤❤ማንም ምንም ብልሽ ጀግና ሆነሽ መገኘት አለብሽ አደራ ❤❤❤
የኔ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ አርቆ አሳቢ አንች የምገልጽበት ቃል አጠሁ ፍጣሪ ያስብሽውን ያሳካልሽ ❤🎉
እግዚብሔር በነገሮች ሁሉ የረዳሽ ለእነሱ አንደደረሰሽ የኔ አስተዋይ❤😢
የኔ ትልቅሰው ማንም አድረጎውት አላዬንም የምር ለሀሚይ ምንም ቢድርግላት ያሳታል
ጎበዝ እንደዚህ ከአለማዊ ብቻ ሳይሆን ለነብስም የሰማይ ቤታችሁን ስታስቡ ደስ ይላል በረከትን ሰላምን ደስታን ፅድቅን ይሰጣችኋል በርቱልን ሀይሚየ እንኳን ደስ አለሽ ቀጥይበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀይሚቾ የሁሉም እህት መታደል ነው ❤❤❤❤ከሁሉ በላይ ሚዛናዊ አእምሮ ስጦታው ከላይ ቢሆንም የተሰጠነውን ማዳበር መቻል ግን ትልቅ ብስለት ይጠይቃል ያሳደገሽ ቤተሰብ እድሜው ይርዘም
የኔ ፋፋጭ ጨረቃየ የኔ ጀግና እንካን ደስ አለሽ ሀይሚዬ ጉዞ ወደ ፍት💪❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ መታደልልሽ እህህ አምላክ እኔም የተቸገሩት ጋ ለማሳለፍ 😢አምላክ እርዳኝ
ሀይሚነት የኔ ትንሽየ እንኳን ደስ አለሽ እማ የኔ ጠንካራ የኔ እስማርት የኔ ሰቀቀን 💕💞💕💞ፈግታሽ ስትይ ስቀሽ ሳይሽ ደስተኛ ስትሆኒ ካች በላይ እኔ እደሰታለሁ የኔዋ በቃ እሳሳልሻለሁ ከምንም በላይ ከሠው አይን ያውጣሽ የኔ ልዩ💕💞💕💞💕💞ከዚህ በላይ ገና ከፍ ከፍ ከፍ ትይልኛለሽ አምናለሁ ትንሿየ ሁልጊዜም ሳቂልኝ ሁል ጊዜም ደስተኛ ሁኒልኝ 💕💞💕💞💯💯💯💯💯💯💯💯
ዋው ይገባሻል ሃይሚ እግዚአብሄረ ይባረካችሁ በእዉነት መቅዶኒያ በመሆኑ እንደኔ ደስ ያለዉ👍🙏❤
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እንደት ደሰ ይላል የተራቡትን ማብላት😢 እኔም ኢንሻ አሏህ ያረብ ሰፊ እረዝቅ ስጠኝና የዛኛውን ሀገሬን ስንቅ ልሸምት ያአሏህ🤲🤲
Wow dhugaa waqayyoo video kana yeroni laalu imimmatu naa qabe malii amatin osoo walin hin qodin akkati walii kabajuni isani yaa Waqaayyoo kanumaa caalaa Jaalalaa Tokkummaa nufi kenni bayyee dasi nama jettu dhuga ebbifama 😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️🙏
Dhugaa keetii amantii waalii waalifii kabajanii yoo waaliin jirataanii rabisii Akasii jalataa jaraa hundaa umrii dhertuu nuu haa jirataan😢😢💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖💘💘
Dhugaa kee jetee lubuu wallah analee akkasumaa naa dhibe😢😢
Dhugaadh keetii 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮቢያም ሆነ ካገርም ሆነ ካገር ውጭ ድረስ ብዙ ቆጆወች አይቻለሁ ነገር ግን ለኔ አንደኛ ብየ በቁጅና የሳልኳት ሀይሚን ብቻ ነው ማነው እደኔ ሀይሚን የሚወድ ብሩኬ እድለኛ ነህ ሀይሚ ትልቅ ደረጃ ስትደርስ የበለጠ የሚኖራት ድንቅ ውበት አይኔ ላይ ነው::🥰🥰🥰🥰
ትክክል
በጣምሁሉንምያደላት❤😢
ሁሉ የሰጣት የኛ ጨረቃ❤❤❤❤
አታሽቃብጭ እደሷቆንጆሴት አላልችም ከሷና ከናትሽ ማን ያምራል ለኔሁሌም ቆንጆ እናቴ ናት ሀይሚንም እወዳታለሁ
Ysee@@MetadelLeaku
የኔ ጃግን የኔ ቆጅ ስዎድሽ እንካን ዳስ አልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️🥰🥰❤️
ሀይሚዬ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ጌታ መጨረሻሽን ሁሉ በስኬት ያኑርሽ እኔ ላንቺ ቃላት የለኝም እሱ ባለቤቱ በአለም ያለውን ነገር ሁሉ ይስጥሽ
ዴምሪኝ ውዴ
አሚንን❤
@@SasddGaddd-bh2xk ዴምሪኝ ውዴ
በመጀመሪያ ሃይሚቲዬ የአሰብሽውን የአቀድሽውን የመቀዶኒያ አረጋውያንን ለማብላት የተባረከ ስራሽን ለማየት ስላበቃን ቸሩ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን🙏. 2nd. Congratulations for you get award from Utube company. Haimiti you deserve it more than this 🎈🎉❤️
ሀይሚዬ የኔዉድ እደዛሬ ተደስቸ አላዉቅም ፈጣሪ ያሠብሽዉን ያሣካልሽ የኔዉድ❤❤❤❤
የሴት ተምሳል የኔ ኣንደበት ጣፋጭ የኔ ኣስማርት የነ ጅግኒት የትንሽ ትልቅ የልጆ ኣዋቂ የኔ የዋህ ትልቅ ደረጃ የድርሽሽ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ የኔ ምርጦች በጣም ነው የምወዳቹሁ ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና የኔ ዋህ ሀይሚየ ተባረኩ እህቴን አባቴን እናቶቸን አባቶቸን ስላሰብሽልኝ ዘመንሽ ይባረክ የኔ እናት አስተዋይ
አህሙዬ ሚፍታህ ሙባረክ ሙስሊሞቹ የነሱን ደስታ ለማየት ስለሄዳችሁ ደስ ብሎናል አንድነትን እየተማርን ነው ፈጣሪ አንድነታችንን ይመልስልን
ቤቱ ስያምር ስቅል አድኑ ሳየዉ ደስ ነዉ ያለኝ ደስ ያለዉ ብቻ👍
በጣም
በጣም❤❤❤
ሀይሚ ትንሿየ ከዘመኑ አይን ከምቀኛ ይጠብቅሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ❤
አሚን❤
በእውነት ዛሬ አስደሰታችሁኝ ሁላችሁንም እግዚአቨብሔር ይባርካችሁ እድሜአችሁ ይርዘም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ስራነው እካን ደስ አለሽ ቅመሟ ሀይሚዬ ሌሎቻችሁም እደዚህ ድምቅ በሉልኝ
የኔጀግናሃይሚየ ይገባሻል እንኳንደስአለሺ❤❤❤
ሀይሚ ቅመም ነሽ ልዩ ነሽ ከዚህም በላይ የተቸገረን የምትረጂ ያዘነን የምታፅናኒ ያድርግሽ የሰማይ ቤትሽን ስላሰብሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤
ሀይሚዬ የኔናት ይገባሻል በርችልን❤❤❤
የኔ ቆጆ የምር በጣም ደስ ብሎኛል በወነት በእባ ነው ያየውት ከዚህ በላይ ይገባሻል እናአች ስትሽ ክጎንሽ የማይለየው ተወዳጁ ብሩኬ ከልብ ትልቅ ሰው ነህ በቃ ቃላት የለኝም ከዚህ በላይ ሰትደሰቱ ያሳየን
ይለያል የዛሬዉ ደግሞ እነ ሙቢ ሀሠን እና ሤቶቹ ሙሥሊሞች የእዉነት ይለያሉ ደስ ነዉ ያሰኙኝ አንድነታቸዉ የኔ ዉዶች
ሀይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያኑርላችሁ እዲሜ ከጤና ይስጣችሁ ያሰባችሁት ቦታ ያዲርሳችሁ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ ኣለሽ ሀይሚዬ♥️ ተጋሩ ኣለኩም ዶ👍
ኣለና ሳብስክራይብ እስቲ ደምራኒ ተጋሩዋይ❤
አለና🎉❤❤❤❤❤❤
አለና ገዛና ከምዚ ተሰብስቦም እንረኤም ይገበረና ❤
ኣለና 😂❤️
በጣም የሚከበሩ ሰዎች ናቸው ያሉት ጌታደህናቀን ያምጣልን ሃይምዬ ተባረኪ ።
ዋው ሀይሚዬ እኳን ደስ አለሽ በርቺልኝ በጣም ደስ የሚል አከባበር ነው አብርሽና እሩታዬ ኤፋ ቢኖሩ ደግሞ ይበልጥ ደስ ይል ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔቅመም ይገባሻል ፈገግታዋ ያስደሰታቹ ብቻ እኔ በሉኝ🎉ግጩኝ በቃ ደስ ብሎኛል የኔ ጨረቃ😂
የኔ አስተዋይ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ አስበሽ እዛ ይሁንልኝ ማለትሽ በቃ ላንቺ ቃል የለኝም የኔ ሴት ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ🥹😘😘😘😘
ይገባሻል የኔ ውድ እናት ግና ብዙ እናያለን የኔውድ ❤ታድለሽ እደዚ አይነት ጓደኛ ስላለሽ❤🎉
ወላሂ ሀይም እውነት ምን እንደምል አላውቅም ብቻ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤ቀጣይ አህሙም መቶ ሽውን ባቡል ያከብራል ኢንሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤
ይሻ አላህ❤❤❤
የሴት ተምሳሌት የኔ አንደበተ ጣፋጭ የኔ እስማርት የኔ ጅግኒት የስራ ሰው የትንሽ ትልቅ የልጅ አዋቂ የኔ የዋህ ከራሳ ይልቅ ለሰዎች የሚታስብ የሚታስቀድም በዚ ዘመን እንደ አቺ አይነት ሰው ኮ ኣይገኘም ከዚ በላይ ይገባሻል እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም ደስታሽን ማየት ነው የምንፈልግ በርችልኝ 💟💚
ያቺ ኮሜት ሱስ ሆንሽብኝ
ዋው እንኳን ደስ አልሽ ሀይሚዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማልቀስ ግንኮ የተቸገሩትን መርዳት እንዴት ደስ ይላል 😢😢😢😢 ያረብ እኔንም ምኞቴን አሳካልኝ አንድነት ፍቅር ደስ ሲል
ደምሪኝ😅
😢😢😢
እኔም ምኞቴ ነዉ አላህ ያሳካልን😢😢😢
እኔስ ብትይ ምን አስለቀሰኝ
እኔም ምኞቴነው አንድቀን አይቀርም
ዋው ልዕልቷ እንኳን ዴስ አለሺ🎉🎉🎉ሲቀጥል ሚፍታህ ወንድሜ አሏህ ይጨምርልክ የምር ሷሊኃን ኢማን ያላትን ሴት ይወፍቅክ
Haymiyee አንኳን ደስ አለቨ ከዚ በላደ አንጠብቃለን የኔ ወደ ❤❤❤🎉Congratulations 🎉
ማነዉ እንዴኔ በሀይሚ ደስታ የተደሰታችሁ የኔ ቅመም❤❤🎉🎉
ሀሚዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም አሰተዋይ ሰው ሰውን ቡዙ ነገር ምታስተምሪ ቡዙ ሰው ካንቺ እንደ ተማር ተስፋ አደርጋለው ሁላቹም ፈጣሪ ይጠብቃቹ በዚው በርቺ በጣም ደስብሎኛል ደስ ይበላቹ
ጣፋጭዬ ላንቺ ይገባሻል እንካን ደስ አለሽ
የምር ሀይሚን ኣለማድነቅ ንግፍነት ነዉ በዚ 5ወር ብቻ እንዲዚ ኣይነት ስኬት ይገርማል የኔ ጠንካራ ሁሉ ነገር ትችያለሽ የሴቶች መርኣያ ነሽ ከዚም በላይ ይገባሽል ማሬ💪♥️🥰
የኔ ሙሉ ሴት ቅመምየ ላች ይህ ጅማሬዉ ነዉ በአለም ላይ ያለዉ ጡሩ ነገሮች ሁሉም ላች ይገባሻል እንኮን ደሰ አለሸ ንግሰቷየ ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ደምሪኝ,በቅንነት😅
ሀይሚምርጥሰውነሽ ፈጣሪ ፀባይሽ አይቀይረው
የትንሽ ትልቅ የሆነች አንዳቸውም ያላደረጉትን ያላሰቡትን አደረገ ነው የኔ ጀግና ገና ብዙ ትሄጃለሽ የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የመጡት ጦቂቶች ይላል የፈጣሪ ቃል ከተጠሩት አንዷ ነሽ ❤ ❤ አበረታቱኝ የሐይሚ ወዳጆች
ከምንም በላይ የሰዉ መዉድድ ይሰጣችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይም የኔ ዉድ እንኳንደስ አለሽ አላህ ይቀበልሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሀይሚየ የኔ ቅመም የኔ የትንሽትልቅ የልእልት የኔቀበጥ እንኳንደስአለሽ የልብሽንመሻት ከሀጥያትበቀር ይሙላልሽ🥰🥰🥰❤❤❤💞💞💞 ይህንንምያረጋችሁ ሁቻችሁመታባረኩደስስትሁ በህብርት አከበራችሁላት 🥰🙏
ማሪያምን በህይወቴ እሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር የተራቡትን ማብላት ነው ተባረኪ ሀይሚዬ ቆንጆ❤❤❤
የኔ ልዩ እድሜ ጤና ያብዛልሽ ከዚ በላይ እድታደርጊ ፈጣሪ ይርዳሽ
አይኗም ያምራል ብየ ተወራርጃለሁ ንግግ መልካም ብየም አውርቻለሁ ሽጧም ያምራል ብየ ተወራርጃለሁ ብቅበይ ሀይሚየ እኮራብሻለሁ አይሚየ እንኳን ደስስስ አለሽ የኔ ዓለም❤❤❤
የኔውድ❤
ዋው❤❤
ዋው😊
የኔ ጀግና ብልህ፣አስተዋይ፣እሩህሩህ፣ብልጥ ሞኝ፣የዋህ፣አሳቢ ሁሉንም ነገር የሆንሽ እህቴ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ብዙም ነገር ጠብቃለሁ።ይህ ጅማሬሽ ነው ከ አሁን ቡሀላ ብዙ ነገሮችን አሳይተሽ እንደምታስደምሚን ተስፋ አለኝ።እንኳን ደስ አለሽ 🥰🥰 እወድሻለሁ
Mubi merete wenedem nehi❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️yanetem wetete new
ዋዉ አገላለጽ
ሙብዬ የኔ የዋህ ሁሌም ከጎንዋ ሁንላት ወድሜ❤❤❤❤
ሀይሚዬ ጅግና ሴት እነኳን ደስ አለሽ የኔ አስተዋይ ሙቢዬ አንተም ምረጥ ንድም❤❤❤❤
ሙብየ ትክክለኛ አዛኝ ወንድሟ አንተ ነህ
የኔ ቅመም ካንቺ ብዙ እጠብቃለው 🥰🥰🥰🥰
MY❤❤❤❤HB❤❤❤❤❤❤❤ 4:50
ተከባከባት ቡራ እሽ ፍቅር ነች
🎉🎉🎉
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተከባከባት ቡራዬ
ሙቤግን ስለሀይሚ ስናገር ቃላት ያጥረዋል የኔ ቅመም እውነት እደዝህ ያለ ቦታ ስላከበራችሁ ደስ ብሉኛል ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሰማዉም የኔ ቀበጥ🙆🏼♂️ ምን አለበት እኔ እስክመጣ ብጠብቁኝ😥 እንኳን ደስስ አለሽ የተቀደሰ ሀሳብ ነዉ ዋዉ💝🙌🏻🙏
ኤፋየ❤
ኤፍዪ❤❤❤❤❤
ያጎቷ ልጅ ከኬኳ ጋር አስተዋውቃት
ኤፈዬ ምርጥ ሰው የኘ ድምቀት አረ ገደኞችህን ምከረቸው ሄሉ አጠገበቸው አደል የለችው ዪዪወት የኔ የወህ የኔ ንግስት😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ጀግና እህት ገና ብዙ እናያለን እኮራብሻለው 👸🏼
❤❤❤
❤❤❤🎉🎉
alazara ❤❤❤
አልዛርዬ የኔ ጀግና ነህ አረ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሀይሚዬ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃሽ የልብሽን መሻት እመቤቴ ማርያም ትሙላልሽ ❤❤❤❤
የኔ ዉድ እህት 100🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሩን,እኛንም🎉🎉
እህቶቼ ደምሩኝ ከፍቶኛል ዎዶችየ😢😢
Haseni hayimi wonidimi❤❤❤
ቅመሙዋ ይገባሻል
Mifata❤
M❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🥰
ዋውውውውውውውው እኳን ደሥ አለሽ የኔ ቅመም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ትንሽዬ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ ለ ጎልደን ያብቃሽ 🥰🥰
ሀይሚ ቆንጆ በቤት አሰራበትም❤❤
Ante ena marke lemin tisheshalachu ene biruken??????
በኪነት የኔ ወድሞ💝💝💝ሀይሚ ማካታ🔥🔥🔥❤❤❤
Beka❤
❤❤❤❤
Haymi እንኳን ደስ አለሽ ከዚ በላይ እንጠብቃለን
❤❤🎉
❤❤🎉
🙏🙏🙏💓
❤❤❤
🥰🥰🥰😊
የኔቅመም ደግነት ለራሥነዉ ቀጥይበት ጥሩነትሺን የኔየዋህ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ይገባሻል የኔ ብርቅየ ጨረቃዎቼ ኡፍ ውድድድድ በትልቅ ሠው መመረቅ ራሡ ምንኛ መታደል ነው የሁል ጊዜ ምኞቴ bh አብራችሁ ብዙ ነገር እደምታደርጉ ነው የኔ ውጤታማዎች በተረፈ ሁላችሁም ውድድ❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
አልምዬ አንች እኮ የነሱ ታላቅ እስፓንሰር ነሽ ❤❤ማስታወቂያ ሁሌም ትሰርላቸዋለሽ❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉በዚህባታማክበር🎉ምንኛመታደሌነዉ❤🎉🎉❤🙏
❤❤❤❤
የኔም ምኞት ነዉአድለይእዲሆኑ አላህ ይጠብቃቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ቀበጧን የምትወዱ ብቻ እስኪ ዉዴታችሁን አሳዩኝ
🎉❤🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይሚዬ የኔ ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ቡራ ሀይምን የኔ ውድነች ያንቴ ብቻ አይደሌችም❤
ብሩኬ ትክክለኛ ቅለበት ያረግላት የመትሉ እሰኪ ላይክ
Haymi konjo enkan des aleshhh❤❤❤❤❤
ሙቤ የኔ አባት ስለ ሀይምዬ ስያወራ ቃላት ያጥረዋል😢😢😢😢😢😢❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥹🥺❤️❣️🤲🤲
ሳህወላህ
@@FjfVngjf ♥♥♥😍
❤❤❤❤❤😢
በጣም የምር 😢😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤🎉🎉🎉
የጌታችን የሙድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ስእል አድህኖ የእመቤታችንን በቃ ብዙ ቅዱሳን ስእላትን አይቶ የተደሰተ ማነው እኔ በጣም ደስ ብሎኛል❤
እኔ በጣም ደስ ነው ያለኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
@@natanBeltw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሙስሊሞቸ ግን እግዚአብሔር ያክብራችሁ የውነት በፀሎት ሰአት አክብርው ቆመው ደስ ሲል
የኔ ወርቅ ልዩ ነሽ ማርያምን እነሱን እንዳሰብሽ እመብርሃን አንችንና ጓደኞችሽን በሄዳችሁበት ሁሉ ትከተላቹህ።
ሀይሚቲዬ ይገባሻል ገና ብዙ እጠብቃለን❤
ዴምሪኝ ውዴ❤❤❤
የኔ❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የኔ ጀግና ሴት በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ምስክር ነው አንቺ በጣም አስተዋይ ነሽ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የኔ ማር በጣም እወድሻለሁ እንኳን ደስ አለሽ ከአንቺ በዙ ነገሮችን እንጠብቃለን እግዚአብሔር ዘመን ሕይወትሸ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዴምሪኝ በቅንነት
ስዕል አድኖ ያለበት ቦታ ሳይ እንዴት ደስስ እንደምለኝ እመብርሃን ትጠብቃላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አይለያቹ በጣም ደስስስ ትላላችሁ እመበቴን❤❤❤❤
ሃይሚ አንቺን የሚያቅሽ ገና ድሮ ትንሽ ሆነሽ አድገሽ ለዚህ ስለ ስለ ደራሽ በጣም ደስ ብሎኛል በአይኔ ነው ያደግሽው የኔ አስተዋይ ብዙ ሴቶችን አይቻለሁ እንዳንቻለሁ ግን አይቻልም አላውቅም በጣም አስተዋይ በጣም ትግስተኛ በጣም ጨዋ ለራስህ ስሜት ይልቅ ለሰው ስሜት ነው የምትጨነቂ ደግሞ በውስጤ ትልቅ ጥበባለሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ብዬ አላሙግዝሽም ቁንጅና ትርጉም የለም ዋና ልብ ነው አንቺ ደግሞ ልባም ሴት ነሽ ቁመና ምን አደርጋለሁ ቁም ነገር ከሌለ ብቻ አንቺ ትለያለሽ ጥሩ ደረጃ ደርሰ ለማየት ያብቃኝ ለዛሬው ደስታ ስለ ደራሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባንቺ ፈገግታ እኔ ብዙ ችግሮችን ረስቼ ደስተኛ ሆኜ እሰራለሁ አንቺና ቡርኬ ሁሌም ደስተኛ ሆናችሁ ኑሮ በጣም እወዳችኋለሁ ሃይሚ ሃይሚ ሃይሚ ሐይማኖት ሀይማኖት ሐይማኖት እወድሻለሁ በጣም ወድሻለሁ ኑሪልኝ የኔ ትንሽ አንድ ነገር ልንገርሽ በመጨረሻ በማንኛም ሁኔታ ትግስተኛ ለመሆን ሞክሬ ማንኛውም ነገር በስሜት እንዳታረጌ ራጋ ባይ የማያልፊለም ሁሉም ያልፋል ደስታም ያልፋል ሃዘንም ያልፋል ብቻ ትዕግስተኛ ሁኚ ኮንግራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
❤❤😢
ዋው❤❤❤
ደምሩኝ❤
ደምሩኝ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚየ የኔፍልቅልቅ ላሽ ብዙይገባሻል. የኔስተዋይ እትልቅ ድርጃ ድርስሽ እማይሽ ያድገኝ ቀመማዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ በቃ እንዲ ስታረጉ ነዉ የምታምሩት ወላህ ሁሌ በንደዚ አይነት ነገር ኑልን እኛም አጅር ለማግኘት እንሰጣለን እና ለታመሙትም አላህ አፊያ ያርጋቸዉ😢😢😢ሰማይና ምድር ለዘርጋዉ አላህ አፊያቸዉ ይመልስላቸዉ😢😢😢
ፀባይሽ ወርቅነው አመልሽ ጨረቃ ስጦታ የለኝም ላቺ የሚበቃ ሀይምዬ እኳን ደስ አለሽ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤
ፀሎቱ የአባቶች በረከት ይደርብኝ ሀይምየይ የትንሽ ትልቅ እግዝአብሔር ይባርክሽ🙏🥰
ያጀመአ ላተሱ ዚክር አላህ
ሱበሀን አላህ
ወላህምዱሊላህ
ወላሁ አክበር
ወለሀዉላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ሱብሀን አላህ
ወልሀምዱሊላህ
ወላሁአክበር
ወላሀዉላቀወተኢላቢለህ
@@Kedga-od5pzማሬ አላህ ይጨምርልሽ አስታወሽ ዘነጋን እኛስ ያረብ
ሱብሀን አላህ ወልሀምድላ አሏህ ክበር
ሡባሃነ አላህ
አልሃምዱላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ሡብሀንአላህ ላኢላሀኢለላ
አላህአክበር ላሀዉላወላቁወተቢላ
አልህምዱሊላ
ላምንድነው እዚጋ ማጣችሁ ሱባሃላ ምትሉት አረ ሰዎች እዚጋ እኮ ያላህ ቤት ዎህም የ እምናታቺን ቤት አደለም ምን ሆናችሁ ነው አባካችሁ 😢😢😢😢😢@@نعيمهمم
ሱበሀን አሏህ
አልሀምዱ ሊላ
አሏህአክበር
ሀይሚ እድሜ ይስጥሽ. ደስታ ማለት ይሄነው የልብ ደስታ
ሃይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ምንኛ መታደል ነው በትላልቅ አባቶች መመረቅ በማርያም
የኔ አስተዋይ ሴት አንደዝ አይነት ልቦና መታደል ነው🥰
Betham🎉🎉🎉🎉🎉tleyalechi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዋዉዋዉዋዉ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ትሳቅልን ነኛ ቅመም ❤ሀይሚየ በርችልን እኛም እየዝናናን ነዉ በርቱልን ሁላችሁም❤❤❤
የኔ ልእልት የትንሽ ትልቅ ልበ ብረሀን በጣም የምትገርሚ ድቅ እና ልዩ ነሽ ፈጣሪአምላክ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ሀሳብሽ ሞልቶልሽ ማየት ነው ማየት የምፈልገው በርች በመቶሸ ሺ የሚቆጠር ህዝብ ከጎንሽ አለ ባንች ማዘን የሚያዝን ባንች ደስታ የሚደሰት በፍቅር የምንወድሽ የኔ እንቁ 😍😍💎🙏
❤❤
በጣም በታደል ነው የተቸገሩትን መርዳት ❤❤❤❤❤
ሀይሚ ቆንጆ ተባረኪ እናንተም ወንድሞቿና እህቶቿ ከጎኗ ደስታዋን ለመካፈል ሽር ጉድ ስትሉ የነበራችሁ እግዚአብሔር መልካምነታችሁን አይቀይርባችሁ ሀይሚ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ድሆችን ስላሰብሽ መቼም ፈጣሪ አይተውሽም
ይቅርታና ኤፉና አብርሽ በመለለታቸው ደብሮኛን😞ሀይሚየ እኮንደስ አለሽ😘😘😘
በወጣትነት እድሜ ለበጎ ስራ ዱብ ዱብ ማለት ምን ያህል ያስደስታል ወላሂ ደስ ሲሉ አከዳደማቸው ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ሃይምየ ቀን ዘመንሽ ይባርክ ከዝበላ ደስታሽ ይብዛ የትንሽ ትልቅ የኔ ኣስተዋይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢
እንኳን ደስ ኣለሽ የኔ ቅመም❤❤❤
አቤትመታደል ለድህአይነትስራመባረክነው የህሌናእርካታፈጣሪይጨምርላችሁ እምዬ ኢትዮጵያ አገሬሰላምሽ ይመለስ😢😢❤❤
ዋዉ ሙስሊም እህቶቻችንና ወድሞቻችን እግዚያቢሔር ያክብርልን
አሚን፣እናተም
በጣም ፈጣሪ ያክብራችሁ በእውነት ለሰው ልጅ ፍቅር ለሰውልጅ ትልቁ ስጦታ ነው
አሚንንንንንን 🤲🤲
ውዶች እንዲህ ስንዋደድ የሚራብ ብኛ እጅ የሚሞት አይኖርም አላህ ያዋደን❤❤❤❤
አሜን አሜን @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ሀሳብሽ ትልቅ ነው ....ብቻ ከአይን ያውጣችሁ ... ሁላችሁም ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ወይኔ የብሩክ እህት ብትእኑር እና የአይሚ ጓደኛ የምር
ሀይሚ ቅመሟ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን የኔ ልዩ
❤❤❤❤
♥️♥️♥️♥️
ሀይምዬ እንኮን ደስ አለሽ ያኔ ዉድ አለህ ከዝም በለይ ደርሰሽዉ ምነይ ያድርገን❤❤❤❤ በጠም ነዉ ምወድሽ አለህ ይጠብቅሽ ❤ያጠንክርሽ
የተዋህዶ.ልጆች.ምን.ተሰማቹ.አባታችን.ሲባል.እኔ.በውነቱ.ደስ.ብሉኛል❤❤❤❤❤
@@MartaE-mk3uz 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ የምለው ግን ወንድሞችዋስ የት ናቸው በጣም ነው ያዘንኩባቸው ባይሆን እንኳን ደሰኣለሽ ቅመምዋ💐💐💐💝💘💘💘💘💘
ሀይምዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ማንም አትስም አንች ወደፍት ብቻ አደራሽን ማንም ምንም ብለሽ የበለጠ ጠንካራ መሆን አለብሽ ❤❤ማንም ምንም ብልሽ ጀግና ሆነሽ መገኘት አለብሽ አደራ ❤❤❤
የኔ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ አርቆ አሳቢ አንች የምገልጽበት ቃል አጠሁ ፍጣሪ ያስብሽውን ያሳካልሽ ❤🎉
እግዚብሔር በነገሮች ሁሉ የረዳሽ ለእነሱ አንደደረሰሽ የኔ አስተዋይ❤😢
የኔ ትልቅሰው ማንም አድረጎውት አላዬንም የምር ለሀሚይ ምንም ቢድርግላት ያሳታል
ጎበዝ እንደዚህ ከአለማዊ ብቻ ሳይሆን ለነብስም የሰማይ ቤታችሁን ስታስቡ ደስ ይላል በረከትን ሰላምን ደስታን ፅድቅን ይሰጣችኋል በርቱልን ሀይሚየ እንኳን ደስ አለሽ ቀጥይበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀይሚቾ የሁሉም እህት መታደል ነው ❤❤❤❤ከሁሉ በላይ ሚዛናዊ አእምሮ ስጦታው ከላይ ቢሆንም የተሰጠነውን ማዳበር መቻል ግን ትልቅ ብስለት ይጠይቃል ያሳደገሽ ቤተሰብ እድሜው ይርዘም
የኔ ፋፋጭ ጨረቃየ የኔ ጀግና እንካን ደስ አለሽ ሀይሚዬ ጉዞ ወደ ፍት💪❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ መታደልልሽ እህህ አምላክ እኔም የተቸገሩት ጋ ለማሳለፍ 😢አምላክ እርዳኝ
ሀይሚነት የኔ ትንሽየ እንኳን ደስ አለሽ እማ የኔ ጠንካራ የኔ እስማርት የኔ ሰቀቀን 💕💞💕💞
ፈግታሽ ስትይ ስቀሽ ሳይሽ ደስተኛ ስትሆኒ ካች በላይ እኔ እደሰታለሁ የኔዋ በቃ እሳሳልሻለሁ ከምንም በላይ ከሠው አይን ያውጣሽ የኔ ልዩ💕💞💕💞💕💞
ከዚህ በላይ ገና ከፍ ከፍ ከፍ ትይልኛለሽ አምናለሁ ትንሿየ ሁልጊዜም ሳቂልኝ ሁል ጊዜም ደስተኛ ሁኒልኝ 💕💞💕💞💯💯💯💯💯💯💯💯
ዋው ይገባሻል ሃይሚ እግዚአብሄረ ይባረካችሁ በእዉነት መቅዶኒያ በመሆኑ እንደኔ ደስ ያለዉ👍🙏❤
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እንደት ደሰ ይላል የተራቡትን ማብላት😢 እኔም ኢንሻ አሏህ ያረብ ሰፊ እረዝቅ ስጠኝና የዛኛውን ሀገሬን ስንቅ ልሸምት ያአሏህ🤲🤲
Wow dhugaa waqayyoo video kana yeroni laalu imimmatu naa qabe malii amatin osoo walin hin qodin akkati walii kabajuni isani yaa Waqaayyoo kanumaa caalaa Jaalalaa Tokkummaa nufi kenni bayyee dasi nama jettu dhuga ebbifama 😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️🙏
Dhugaa keetii amantii waalii waalifii kabajanii yoo waaliin jirataanii rabisii Akasii jalataa jaraa hundaa umrii dhertuu nuu haa jirataan😢😢💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖💘💘
Dhugaa kee jetee lubuu wallah analee akkasumaa naa dhibe😢😢
Dhugaadh keetii 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮቢያም ሆነ ካገርም ሆነ ካገር ውጭ ድረስ ብዙ ቆጆወች አይቻለሁ ነገር ግን ለኔ አንደኛ ብየ በቁጅና የሳልኳት ሀይሚን ብቻ ነው ማነው እደኔ ሀይሚን የሚወድ ብሩኬ እድለኛ ነህ ሀይሚ ትልቅ ደረጃ ስትደርስ የበለጠ የሚኖራት ድንቅ ውበት አይኔ ላይ ነው::🥰🥰🥰🥰
ትክክል
በጣምሁሉንምያደላት❤😢
ሁሉ የሰጣት የኛ ጨረቃ❤❤❤❤
አታሽቃብጭ እደሷቆንጆሴት አላልችም ከሷና ከናትሽ ማን ያምራል ለኔሁሌም ቆንጆ እናቴ ናት ሀይሚንም እወዳታለሁ
Ysee@@MetadelLeaku
የኔ ጃግን የኔ ቆጅ ስዎድሽ እንካን ዳስ አልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️🥰🥰❤️
ሀይሚዬ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ጌታ መጨረሻሽን ሁሉ በስኬት ያኑርሽ እኔ ላንቺ ቃላት የለኝም እሱ ባለቤቱ በአለም ያለውን ነገር ሁሉ ይስጥሽ
ዴምሪኝ ውዴ
አሚንን❤
@@SasddGaddd-bh2xk ዴምሪኝ ውዴ
በመጀመሪያ ሃይሚቲዬ የአሰብሽውን የአቀድሽውን የመቀዶኒያ አረጋውያንን ለማብላት የተባረከ ስራሽን ለማየት ስላበቃን ቸሩ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን🙏. 2nd. Congratulations for you get award from Utube company. Haimiti you deserve it more than this 🎈🎉❤️
ሀይሚዬ የኔዉድ እደዛሬ ተደስቸ አላዉቅም ፈጣሪ ያሠብሽዉን ያሣካልሽ የኔዉድ❤❤❤❤
የሴት ተምሳል የኔ ኣንደበት ጣፋጭ የኔ ኣስማርት የነ ጅግኒት የትንሽ ትልቅ የልጆ ኣዋቂ የኔ የዋህ ትልቅ ደረጃ የድርሽሽ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ የኔ ምርጦች በጣም ነው የምወዳቹሁ ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና የኔ ዋህ ሀይሚየ ተባረኩ እህቴን አባቴን እናቶቸን አባቶቸን ስላሰብሽልኝ ዘመንሽ ይባረክ የኔ እናት አስተዋይ
አህሙዬ ሚፍታህ ሙባረክ ሙስሊሞቹ የነሱን ደስታ ለማየት ስለሄዳችሁ ደስ ብሎናል አንድነትን እየተማርን ነው ፈጣሪ አንድነታችንን ይመልስልን
ቤቱ ስያምር ስቅል አድኑ ሳየዉ ደስ ነዉ ያለኝ ደስ ያለዉ ብቻ👍
በጣም
በጣም❤❤❤
ሀይሚ ትንሿየ ከዘመኑ አይን ከምቀኛ ይጠብቅሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ❤
አሚን❤
❤❤🎉
በእውነት ዛሬ አስደሰታችሁኝ ሁላችሁንም እግዚአቨብሔር ይባርካችሁ እድሜአችሁ ይርዘም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ስራነው እካን ደስ አለሽ ቅመሟ ሀይሚዬ ሌሎቻችሁም እደዚህ ድምቅ በሉልኝ
የኔጀግናሃይሚየ ይገባሻል እንኳንደስአለሺ❤❤❤
ሀይሚ ቅመም ነሽ ልዩ ነሽ ከዚህም በላይ የተቸገረን የምትረጂ ያዘነን የምታፅናኒ ያድርግሽ የሰማይ ቤትሽን ስላሰብሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤
ሀይሚዬ የኔናት ይገባሻል በርችልን❤❤❤
የኔ ቆጆ የምር በጣም ደስ ብሎኛል በወነት በእባ ነው ያየውት ከዚህ በላይ ይገባሻል እናአች ስትሽ ክጎንሽ የማይለየው ተወዳጁ ብሩኬ ከልብ ትልቅ ሰው ነህ በቃ ቃላት የለኝም ከዚህ በላይ ሰትደሰቱ ያሳየን
ይለያል የዛሬዉ ደግሞ እነ ሙቢ ሀሠን እና ሤቶቹ ሙሥሊሞች የእዉነት ይለያሉ ደስ ነዉ ያሰኙኝ አንድነታቸዉ የኔ ዉዶች
ሀይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያኑርላችሁ እዲሜ ከጤና ይስጣችሁ ያሰባችሁት ቦታ ያዲርሳችሁ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ ኣለሽ ሀይሚዬ♥️ ተጋሩ ኣለኩም ዶ👍
ኣለና ሳብስክራይብ እስቲ ደምራኒ ተጋሩዋይ❤
አለና🎉❤❤❤❤❤❤
አለና ገዛና ከምዚ ተሰብስቦም እንረኤም ይገበረና ❤
❤❤🎉
ኣለና 😂❤️
በጣም የሚከበሩ ሰዎች ናቸው ያሉት ጌታደህና
ቀን ያምጣልን ሃይምዬ ተባረኪ ።
ዋው ሀይሚዬ እኳን ደስ አለሽ በርቺልኝ በጣም ደስ የሚል አከባበር ነው አብርሽና እሩታዬ ኤፋ ቢኖሩ ደግሞ ይበልጥ ደስ ይል ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔቅመም ይገባሻል ፈገግታዋ ያስደሰታቹ ብቻ እኔ በሉኝ🎉ግጩኝ በቃ ደስ ብሎኛል የኔ ጨረቃ😂
የኔ አስተዋይ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ አስበሽ እዛ ይሁንልኝ ማለትሽ በቃ ላንቺ ቃል የለኝም የኔ ሴት ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ🥹😘😘😘😘
ይገባሻል የኔ ውድ እናት ግና ብዙ እናያለን የኔውድ ❤ታድለሽ እደዚ አይነት ጓደኛ ስላለሽ❤🎉
ወላሂ ሀይም እውነት ምን እንደምል አላውቅም ብቻ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤ቀጣይ አህሙም መቶ ሽውን ባቡል ያከብራል ኢንሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤
ይሻ አላህ❤❤❤
❤❤🎉
የሴት ተምሳሌት የኔ አንደበተ ጣፋጭ
የኔ እስማርት የኔ ጅግኒት የስራ ሰው የትንሽ ትልቅ የልጅ አዋቂ የኔ የዋህ ከራሳ ይልቅ ለሰዎች የሚታስብ የሚታስቀድም በዚ ዘመን እንደ አቺ አይነት ሰው ኮ ኣይገኘም ከዚ በላይ ይገባሻል እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም ደስታሽን ማየት ነው የምንፈልግ በርችልኝ 💟💚
ያቺ ኮሜት ሱስ ሆንሽብኝ
❤❤❤❤
ዋው እንኳን ደስ አልሽ ሀይሚዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማልቀስ ግንኮ የተቸገሩትን መርዳት እንዴት ደስ ይላል 😢😢😢😢 ያረብ እኔንም ምኞቴን አሳካልኝ አንድነት ፍቅር ደስ ሲል
ደምሪኝ😅
😢😢😢
እኔም ምኞቴ ነዉ አላህ ያሳካልን😢😢😢
እኔስ ብትይ ምን አስለቀሰኝ
እኔም ምኞቴነው አንድቀን አይቀርም
ዋው ልዕልቷ እንኳን ዴስ አለሺ🎉🎉🎉
ሲቀጥል ሚፍታህ ወንድሜ አሏህ ይጨምርልክ የምር ሷሊኃን ኢማን ያላትን ሴት ይወፍቅክ
Haymiyee አንኳን ደስ አለቨ ከዚ በላደ አንጠብቃለን የኔ ወደ ❤❤❤🎉Congratulations 🎉
ማነዉ እንዴኔ በሀይሚ ደስታ የተደሰታችሁ የኔ ቅመም❤❤🎉🎉
ሀሚዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም አሰተዋይ ሰው ሰውን ቡዙ ነገር ምታስተምሪ ቡዙ ሰው ካንቺ እንደ ተማር ተስፋ አደርጋለው ሁላቹም ፈጣሪ ይጠብቃቹ በዚው በርቺ በጣም ደስብሎኛል ደስ ይበላቹ
ጣፋጭዬ ላንቺ ይገባሻል እንካን ደስ አለሽ
የምር ሀይሚን ኣለማድነቅ ንግፍነት ነዉ በዚ 5ወር ብቻ እንዲዚ ኣይነት ስኬት ይገርማል የኔ ጠንካራ ሁሉ ነገር ትችያለሽ የሴቶች መርኣያ ነሽ ከዚም በላይ ይገባሽል ማሬ💪♥️🥰
የኔ ሙሉ ሴት ቅመምየ ላች ይህ ጅማሬዉ ነዉ በአለም ላይ ያለዉ ጡሩ ነገሮች ሁሉም ላች ይገባሻል እንኮን ደሰ አለሸ ንግሰቷየ ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ደምሪኝ,በቅንነት😅
ሀይሚ
ምርጥ
ሰው
ነሽ
ፈጣሪ ፀባይሽ አይቀይረው
የትንሽ ትልቅ የሆነች አንዳቸውም ያላደረጉትን ያላሰቡትን አደረገ ነው የኔ ጀግና ገና ብዙ ትሄጃለሽ የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የመጡት ጦቂቶች ይላል የፈጣሪ ቃል ከተጠሩት አንዷ ነሽ ❤ ❤ አበረታቱኝ የሐይሚ ወዳጆች
ከምንም በላይ የሰዉ መዉድድ ይሰጣችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይም የኔ ዉድ እንኳንደስ አለሽ አላህ ይቀበልሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሀይሚየ የኔ ቅመም የኔ የትንሽትልቅ የልእልት
የኔቀበጥ እንኳንደስአለሽ የልብሽንመሻት ከሀጥያትበቀር ይሙላልሽ🥰🥰🥰❤❤❤💞💞💞 ይህንንምያረጋችሁ ሁቻችሁመታባረኩደስስትሁ በህብርት አከበራችሁላት 🥰🙏