Eid Changed My Life Forever

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 184

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 8 місяців тому +25

    ባልሽ እውነቱን ነው ሴት ማገኘትና ሚስት ማገኘት አንድ አይደለም ጎበዝ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከምትመኝው በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የሴት ቅመም

  • @zedusman
    @zedusman 8 місяців тому +64

    የኔ ቢጤወች ኢድን ባረቤት የምታሳልፉ አይዞን ለከይሩ ነዉ አንድ ቀን በቤታቺን እናከብራለን❤❤

    • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ጨ7ገ
      @ያረብመጨረሻየንአሳም-ጨ7ገ 8 місяців тому +1

      እኔምክፍትብሎኛል

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 8 місяців тому

      በጣም ከፍቶኛል ዜድየ😢😢😢

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 8 місяців тому

      ኢሻአሏህ ለበጎ ነው አድ ቀን እኛም ይሄን ቀን አሏህ ይወፍቀናል❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @امينهيمام
      @امينهيمام 8 місяців тому

      ኢሻ አላህ ያረብ ተሥፋ አንቆርጥም

    • @kmem96
      @kmem96 8 місяців тому

      😢😢😢😢😢

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 8 місяців тому +6

    የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ብአል በስደት ያላችሁ ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 8 місяців тому +8

    ሰዓድዬ ለሁሉም ነገር ዱአ እያደረግሽ የሰው አይን ጥሩ አይደለም ❤ አይን ሀቅ ነው

  • @chfh4793
    @chfh4793 8 місяців тому +15

    ማሻአላህ እኛንም ወፍቀን ያረብ ቤተሰቦቻችነ ጋር ኢድን መች ነው የምናሳልፈው 😢

  • @f.2834
    @f.2834 8 місяців тому +21

    አረጌታየ የበይተመልካችአታርገኝመላሻልኝ😢😢😢😢ማሽአላስአድ ከአይንይጠብቅሽ ቢስአይይብሽልጆችሽምቤትሽምአችም በጣምነውምታምሩት

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 8 місяців тому +87

    ታድላችሁ ኢድን በቤታችሁ ስታሳልፉ. እኔ የሰው ቤት በማጼዳት ልቤጠፍያአላህ ያከሪም እርዚቂን በሀገሬስጠኝ የራሴን ንሮልምራ የሰውቤት ደከመኝ

  • @አሚናቢትይማምአልሐበ-ዠ5ጀ
    @አሚናቢትይማምአልሐበ-ዠ5ጀ 8 місяців тому +6

    ሰአድኮ የሴቶች በላይ መሸአላህ እኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @zehara53o
    @zehara53o 8 місяців тому +17

    እኔ ከሰአድ የምወድላት ነገር ቤት አያያዝ ማሻአሏህ አንደኛ ነች በጣም ለኔ በቤት ፅዳት አንደኛዬ ነች ወላሂ ማሻአሏህ 👌👌👌👌

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 8 місяців тому

      አወ ጎበዝ ናት ባሏም ቢያቀርብላት ነው

    • @EkramHassen-ep6dp
      @EkramHassen-ep6dp 8 місяців тому

      አወ ጎበዝናት እናቷም አባቷም ጠካራ ጥረት ያሉናቸው

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 8 місяців тому +5

    ሲአድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አንች ውብ ሴት የብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ አሊ ታድለህ ይችን የመሰለች አላህ ሥለሰጠህ አልሀምዱሊላ በል እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 8 місяців тому +3

    መሻአላህ ሀባቢ አላህ ያሳድጋቸው ❤

  • @hayatnesruhussen6512
    @hayatnesruhussen6512 8 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ኢዳቹ ያማረ የተዋበ ያርግላቹ

  • @emuMohammed-v8o
    @emuMohammed-v8o 8 місяців тому +6

    ኢድ ሙባረክ የእኔ ጀግና 🎉🎉🎉❤❤

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ አላህእኛንም ለዝህ ያብቃን ያረብብብብ ሲያም ቤታችሁ

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 8 місяців тому +4

    የኔ ባለሙያ ሰአድ መልካም በአል ቅመሞችየ መልካም ኢድ የኔ ከርታታዎች 😥😥😥

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 8 місяців тому +6

    ማሸአላህ እኛንም ለዚህ ያብቃን ሀሳባችንን አሳክቶ ያረብ የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ❤❤❤❤❤

  • @FhfFgf-c1m
    @FhfFgf-c1m 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ ወላሂ እኔ ደስታችሁ በጣም ያስደስተኛል ከስደት ልፋት ያወጣችሁ አላህ ምስጋና ይገባው

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 3 місяці тому

    በስደት ያላችሁ እንደዚህ ደስ የሚል በግዛ ቤታችን እምናርፈብት ግ ዜ ያቅርብልን

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 8 місяців тому +3

    እንኳንአደረሳችሁ እኛንምአላህይወፍቀንን

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 8 місяців тому +4

    ዉድ የኢሰላም ልጅወች ኢድ ሙባረክ እኳን አደረሳችሁ በመዳም ቤት የምትሰሩ እህቶች ጠካራሁኑ ወላሂ እኔበጣም ከፍቶኛል እሥከመቸ ኢድን የሰዉን ሳህን ማጠብ ልብሥ መቀየሪያ ምግብ መብሊ ግዜ የማይሰጠዉ እደኔ😢😢😢😢

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 8 місяців тому +1

    ያመቶ ልመሽር ቃል ገብቼ አለሁ ያርብ

  • @edfevf4620
    @edfevf4620 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ስአዲ ሁሉን አሞልቶ የስጠሽ እንዴት እንደምወድሽኮ የሴቶች አንደኛ ብየሻለሁ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 7 місяців тому

    የመጅሊሳችሁ ከለር የቤቱን ውበት አጠፋብሽ በተረፈ በርች

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 8 місяців тому +1

    መሸአላህ ደስ ይላል እኔም መቀየርር አድስ ነገር ማረግ ደስ ይለኛል

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ

    የኔ ፍልቅልቅ የሴት ጀግና ❤❤

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 8 місяців тому +2

    ማሻአሏህ ቤታቹሁ ያረብ ቤትነዉ እሚመስለዉ😮

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 8 місяців тому +1

    ማሻላህ ማሻላህ ኢድ ሙባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳቹ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን በያለንበት ሰላማችን ይብዛ ክፉ ነገር አላህ ያሳልን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 місяців тому +2

    😂ስአድ ስረአትያዥ አታማሪ አልሀምዱሊላህበይ

  • @zuzuyoutube292
    @zuzuyoutube292 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ቤትሽ በጣም ነው የሚያምረው

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 6 місяців тому

    መላዉ የመዳም ቅመሞች አሏሕ ሪዝቃችንን በቤታችን ያድርግልን

  • @indrisindris6163
    @indrisindris6163 8 місяців тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሳዲየ እንዴት ነሽ ሙከየፍ አለሽ ስንት ነው

  • @nebusali-xb9be
    @nebusali-xb9be 8 місяців тому +1

    Aslmlkhum weremthulhi werbrkhtu sadya eid mübarek ehti wedmoch❤❤❤❤❤

  • @ዜድእሙዘከርያ
    @ዜድእሙዘከርያ 8 місяців тому +2

    መሸአላህ ሠአዲ ሥካታማነሽ እኩ ለኛም አላህይወፍቀን ለመዳምቅመሙች

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 8 місяців тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @فروذ
    @فروذ 8 місяців тому +9

    ማሻአላህ ታድለሽ ሰአድ እኔ እዳንች በቤቴ ፏ ለማለት እደት እደምለፋ ይሄ እረመዳን 5ተኛ አመቴ ነው ግን አልጨረስኩኝ በዱአችሁ አስቡኝ ሀባይብ

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq 8 місяців тому +1

      አብሽሪ እኔም 6ኛ እረመዳኔ በሰው ቤት ኢድን ሊሰግዱ ሲሄዱ ሻይ ጋህዋ ሩዝ ስሪብላኝነው የምከደው ያኢላህ ደከመኝ አሁንስ እስኪ ዱአ አደድርጉልኝ

    • @فروذ
      @فروذ 8 місяців тому

      @@MdEt-ns3xq ያረብ ኢንሻአላህ አላህ ያላሰብነውን እርዚቅ ባገረችን ላይ ይክፈትልን ኢንሻአላህ

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq 8 місяців тому

      @@فروذ امينن

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 8 місяців тому

      9 እሄው በመሀል ሂጀ ነበር 10 ነው አንዱን አመት እዛ ተቀምጨ መጣሁ አመት ገና ቤት ልሰራ ነው ልጀን ታላኩ ገና በቅርብ ሰደርኩ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 7 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @MadinaSeid-p2v
    @MadinaSeid-p2v 8 місяців тому +3

    ማሻ አላህጀግናዋ ሴት ❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 8 місяців тому +1

    እንኳን አደረሳችው ምርጦቼ❤❤❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 8 місяців тому

    እንኮን አብሮ አደረሰን ማሻአላህ ሳምር የመደም ቀመሞች እደት ነበረ ኢድ ቀጣይ በሀገራችን እምናከበር ያረገን ከመደም ኩሺና ያዉጣን 🤲🤲😢😢

  • @ayatayat4737
    @ayatayat4737 7 місяців тому

    ሰአዳ ማሻአሏህ

  • @kiyaye050
    @kiyaye050 8 місяців тому

    ወይኔ ማሻአላህ ባንቺ አልወጡም❤በሱ ነው የወጡት እድግ ይበሉልሽ❤

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ታድለሽ

  • @NoorNoor-l5m2v
    @NoorNoor-l5m2v 8 місяців тому +1

    ማሸአለህ. ማሸአለህ. በጠም ደስለሌ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ሳዲ ስወድሽ አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ በርቺ

  • @ehte6276
    @ehte6276 8 місяців тому +1

    ኢድሙባረክ እኳንአደረሳችሁሳዴ❤

  • @dcdfhdx7569
    @dcdfhdx7569 8 місяців тому +3

    እኔ ምኞትና ንያየ ወላሂእዳችበጣፍሰፊነው ያረብየኔጌታ እዳማያሳፍረኝምአውቃለሁ ሰፊቤት እሚምርቤት ጥሩንሮጤና ኢሞን ከዛህምበላይብዙእምመኘውብዙነውና ሙላልኝ አችንታይ ይጨምራልምኞቴ ማሻአላህ

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 8 місяців тому +1

    ማሻኣላህ ኣላህ ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 8 місяців тому +2

    ማሻ አላህህህህ ሳዱ ትለያለሽ ባለሙያ🎉🎉🎉

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 8 місяців тому +1

    ያረብ ዉሪ ትዝአላልሹም ክክክክ ዉጡልኝላፅዳበት።ሀሀሀ ሰአዲ

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ማሻላ ኢድ ሙባረክ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 8 місяців тому

    ጎበዝ ነሽ ወላሂ መኖርን ያወቅሽበት አንች ነሽ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 8 місяців тому

    ሠአዲ ልጆችሽ ከጌታሽ የትልቁ ከሃያሉ ጌታ የተሠጠሽ ሥጦታወች ናቼዉ እና ሤቷ ልጅሽ ምን ደረሠች

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 8 місяців тому

    ማሻላህ ውደ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 8 місяців тому +1

    ኢድ ሙባራክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
    @እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 8 місяців тому +2

    አሰላማሊኩም ማሻአላህ ኢድ ሙባረክ ያጀመኣ 😍😍😍

  • @rahamarey8803
    @rahamarey8803 8 місяців тому +1

    MashaAllah ❤

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ስወድልሽ ይሄን ቅልጥፍናሽን ባለሞያ እኮነሽ ስአዲ

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልሽ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 7 місяців тому

    ማሻአላህ👍👍👍👍

  • @عبداللهعبدالله-ص3ح3ص
    @عبداللهعبدالله-ص3ح3ص 8 місяців тому

    ሳኣድየ የስትነት ጥግ❤❤❤❤❤❤

  • @MeemiMeem
    @MeemiMeem 8 місяців тому +2

    የመጀመሪያ ኢዲ ያለ አባቴ😢😢😢 እፍፍፍ

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 8 місяців тому +2

    ማሻ አላህ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ ግን ከነቡ አያምርም የባለፈው ይበልጣል

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 8 місяців тому

      የየሰው ፍላጎት ይለያያል እኔም ደስ አላለኝም ግን ከቤቱ ጋር ሄዷል

  • @djxj2214
    @djxj2214 8 місяців тому

    ማሻአሏሕ,አመራረጥ,ትቺአለሽ

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ

    ማሻአላህ ሱሱየ

  • @FunnyBlueMackerel-xe1wz
    @FunnyBlueMackerel-xe1wz 7 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @MissModina-q1t
    @MissModina-q1t 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ሲምር. ኢዲ ሙባረክ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 8 місяців тому +1

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @GalaxyAa-p8g
    @GalaxyAa-p8g 8 місяців тому +1

    ከልቤደስአለኝንሮሽ፣አላህሀያታችሁንእጤናጋር

  • @ኪያ-ጀ5ረ
    @ኪያ-ጀ5ረ 8 місяців тому +2

    እኔማ በሳኡድ ሰርግ ድም ላይት ጠልቻለሁ😂

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 8 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እንኳን አደረሳችሁ መላው ኢትዮጵያ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ አሪፍ አፈራረሽ ሰአዲ በርች ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MariyamMariyam-x1j8n
    @MariyamMariyam-x1j8n 8 місяців тому +1

    ጀግናሴትነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eldanayedingillij
    @eldanayedingillij 8 місяців тому

    ሰአዲ የኔቅመም ጀግና ሴትነሽ ❤❤❤❤❤

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 8 місяців тому +3

    ማሺ አሏህ ሠአድየ እንኳን አደርሳችሁ

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 8 місяців тому +2

    ትንሱም ልጂ ሙሀመዲን እየመስለነው ከለሩም መልኩ

  • @AyuuNuaddiiniiAyuuNuaddiinii
    @AyuuNuaddiiniiAyuuNuaddiinii 8 місяців тому

    Maashaahlaa Maashaahlaa Maashaahlaa tabarakalh

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 8 місяців тому

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ🎉🎉

  • @Taiba-vs8rf
    @Taiba-vs8rf 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣምያምራል❤❤

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ماشالاخا

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube 8 місяців тому +16

    የእስለም ልጆች ኢድ ሙበራክ ኡከን አደረሰን ኑ የሚገርም የእድ ዝግጂት ለቅቃለሁ ደሚሩኝ❤❤

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ሲያምር

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 8 місяців тому +1

    ክክክክክ ልጆቹ ሲያስቁ

  • @Kamla-r4h
    @Kamla-r4h 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያስድግልሽ 💋🌹💋

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 8 місяців тому +2

    እንደት ደስ ይላል

  • @kabetube
    @kabetube 8 місяців тому +1

    እኳን አደረሳችሁ ያበናት ኢዱን ሰኢድ❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 8 місяців тому

    እድ ሙባረክ ምርጦች❤

  • @habibahassenhassen3198
    @habibahassenhassen3198 8 місяців тому +1

    በጣም ውብ ሆኖወል ማሻ አላህ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 8 місяців тому +3

    ሰአድኮ ፅዳትሽን ጀግንነትሽን ስወድልሽ አች ቤት ተመቶ ተበልቶ አይጠገብም ፅድት ያልሽ ነሽ ሴት ማለት እድህ ነው❤

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 8 місяців тому +2

    ሳዲ እርጉዝናት የሚል

  • @tube3507
    @tube3507 8 місяців тому +2

    ❤ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 7 місяців тому

    ❤❤❤❤የኔዉድዱአአርጊልኝ

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 8 місяців тому +1

    tadlesh❤

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 8 місяців тому

    ማሸአለህ ሳዳ

  • @ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው

    ماشاءالله تبارك الرحمن انت عسل ❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 8 місяців тому +1

    እንኮን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ

  • @GalaxyAa-p8g
    @GalaxyAa-p8g 8 місяців тому +1

    ማሽአላህ

  • @Umuamira111
    @Umuamira111 8 місяців тому +1

    ኢድ ሙባረክ ❤❤❤❤❤

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 8 місяців тому

    ሙሀመድን ላይ ነው እምመጣው እኔመቸው ያለኝ ደስታእሱንሳይ

  • @habeeba8251
    @habeeba8251 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 8 місяців тому

    ሙሉ ሴት ነሺ ስአድየ❤❤