እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @Tወሎዬዋያብዲፍቅር
    @Tወሎዬዋያብዲፍቅር 6 років тому +306

    ሙስሊሟ ነስርየ የኔ ቆንጆ ስታምሪ የወንዜ ሸበላ ደስስስ ስትይ እስኪ የምተወዷት like ግጩኝ

  • @ጉዲራነኝከዎሎ
    @ጉዲራነኝከዎሎ 6 років тому +311

    ነስሪ ቆንጆ እንዳንች ያለ ምርጥ ሴት የት ይገኛል ስታምሩ ማሻአሏህ በጣም ነው የተመቸችኝ ሞራል ለነስሪ♥

  • @የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ

    ሰይዲ አልሀምዱሊላህ ስትል እደት ደስእዳልከኝ ዋዉ አተምባለቤትህም አላህ ይጨምርላችሁ♥♥♥♥♥♥

  • @hibongoseleme7501
    @hibongoseleme7501 6 років тому +53

    Ufffff ይህ ግዜ እንዴት እንዳማረኝ ልነግራችሁ አልችልም አሁን ውድድ ከምያረጋት ፍቅሬ ጋር ተጋብተን ቅድስት ሀጋራችንን ገብተን በሀገሬ ህዝብ ጆሮ ፍቅሬን የምገልፅለት የምዘክርላት አምላኬን የማመሰግንበት ግዜ ንፍቅ አለኝ ያድርስህ በሉኝ እህት ወንድሞቼ ስደት የሰለቻችሁ ቅድስት ሀገሬ ትጥራችሁ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @fafijezakalahyer4578
    @fafijezakalahyer4578 6 років тому +40

    ነሰርያ የኔ ማር እደት እዳማረብሽ ማሽአላህ ብያለሁ አላህ ይጠብቅሽ በሙሰሊመነቴ እኮራለሁ አለሀምድለሂ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      በሺዕራ ኮከብ የሚምል፡ ኣል-ላት፣ ኣል-ዑዛ እና መናት የሚባሉ እንስት ጣዖታት ልጆች የነበሩት የጣዖቶች አለቃው ኣሏህ እንዴት ሊጠብቅ ይችላል? (ቁርዓን፡ ምዕ. ፶፫ [አል-ነጅም]፡ ቁጥሮች; ፩ ፣ ፲፱-፳ ፣ ፵፱)።
      በተጨማሪ [ጉግል] ላይ የኣሏህን ታሪክ ማረጋገጥ ይቻላል።

  • @rukiyaabdu1262
    @rukiyaabdu1262 6 років тому +293

    ሰይድበጣም አድናቂህ ነኛ ምክኒያቱም
    በጣም ጓበዝነህ በሀይማናትህ አልሀምዱሊላህ ስትል በጣም ነው ደስያልከኛ

    • @yodita5
      @yodita5 6 років тому +1

      ኤጭ።

    • @hayataman192
      @hayataman192 6 років тому +1

      Kkkkkkk Aree Rasachuhn Atasiniquu Musilimochi Ahuni Alhamdulillah Malet Gidetaa Injii Yaa Hayimonitin Mexenkari Ayiteyaqim Iko

    • @ማሪዛ.የሀይቅልጂ
      @ማሪዛ.የሀይቅልጂ 6 років тому +2

      እረ ጉዴኛይቱ ነሽ እንግዳ ምን ሊልልሽ ትፈልጊያለሽ እምታወሩት አጣችሁ

    • @rukiyaabdu1262
      @rukiyaabdu1262 6 років тому +3

      @@ማሪዛ.የሀይቅልጂ ምክኒያቱም እሰልምና ማለት ከደምናከስጋችን ውድነው ስለዚህ
      ብዙሰዎች በሀይማኖትአቸውእሚያፈሩአሉ ብየ ነው ደግሞም ሰላየሁነው ብይኔ
      እናድግሞ ምንቻት አበዛችሁ የበድር ጦርነት የከፈትኩ መሰላችሁእደየ kkkkkk

    • @ማሪዛ.የሀይቅልጂ
      @ማሪዛ.የሀይቅልጂ 6 років тому +1

      Rukiya Abdu ክክክክ ማር ይቅርታ ግን ሁሉ ሰው እንዴኔ ስለሚመስለኝ ነው እኔ በሀይማኖቴ መቸም ቢሆን አላፍርም አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም
      እውነተኝው ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው100%። ስለዚህ ሙስሊም ሆኖ በሀይማኖቶ የሚያፍር ካለ ገዴል ይግባ ከልቡ አላመነም ማለት ነው

  • @ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ
    @ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ 6 років тому +395

    ነስርያዬ ሂጃብሽ ውብ ስታምሪ😙
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @selahulenagar7424
      @selahulenagar7424 6 років тому +4

      እህቶች አትሰሰቱ ሂጀብ መለት ኤሄ አይደለም ኤሄ ልብሱ ረሱ ህጀብ የስፈልገወል ሂጀብ መለት ከለሩ የልደመቀ የልጠበበ ጌጠ ጌጥ የሌላበት ነው ክየልስ የህጀብን ትርጉም እወቁ

    • @oneethiopia7468
      @oneethiopia7468 6 років тому +1

      ዛሬ ሳልኮምተ ተቀደምኩ ዋይ መፂዮ

    • @zeinbmohamed3127
      @zeinbmohamed3127 6 років тому +2

      ሂጃብ የሴቶች ውበት ነው።❤❤❤❤👍👍👍👍👍💛💛💛💛💚ሥታምሪ❤❤💛💛💋💋👍💚💚💚

    • @elhambati2624
      @elhambati2624 6 років тому +1

      Yesefere lij nasro wudddd

    • @mominamollamomina6988
      @mominamollamomina6988 6 років тому +1

      በተለይ እርጋታዋ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 років тому +299

    የማየዋሸውን ከምር የሴት ልጅን ድባብና አይናፋርነት እንድሁም የኢትዮን የአለባበስ ካልቸር የያዙት እኮ ሙስሊሞች ናቸው ፈጣሪ ያብዛልን እደናንተ ያሉ ያብዛልን

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 років тому +13

      በጣም በሀይማኖት ይቅርና እኛ ሀበሻወች ቀሚስ ነው መለያችን የነጮችን ይዘው እርቃናቸውን ሙስሊም መሆን መታደል ነው

    • @zdtube2303
      @zdtube2303 6 років тому

      @@erahmiabintehussein1651 በጣም

    • @ሰብስክራይብአድርጉኝስወዳ
      @ሰብስክራይብአድርጉኝስወዳ 6 років тому +9

      ሳህህህህህ አልሀምዱሊላ። ኒእመቲል ኢስላም

    • @islammeanspeace8923
      @islammeanspeace8923 6 років тому +2

      Ameeen

    • @GalaxyJ-qx5td
      @GalaxyJ-qx5td 6 років тому +4

      ZD ኑ እንደመር የኢትዮጰያን ካልቸር የያዙት ሙስሊምች ናችው ትያለሽ የኢትዮ ካልቸር የት አውቀሽ ነው ዘባራቂ የሌለ አትውሪ ዘባራቂ

  • @fatumhauzen3599
    @fatumhauzen3599 6 років тому +245

    ሂጃቤ ዉበቴ ስኪ ፍርዱ አያምርም አላህ ይጨምርልሽ ሙስሊሟ እህቴ

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 років тому +14

    እውነት ለመናገር ወለየዎች የእውንት ፍቅር ናቸው ብዙ ሰዎች ሳቅ በቃ ፈታ ያሉ ናቸው እኛ ከነሱ ብዙ መማር እንችላልን

  • @የዘላለምታማኘአንድአሏህብ

    ወሏሂ ሀይማኖቴን እወደዋለሁ ሙሥለም በመሆኔ ደሥተኛ ነኝ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 років тому +450

    ሙስሊሟ ልጅ ፍቅር የወሎ ልጅ ስታምር በማርያም 😘😘😘❤❤❤❤

    • @fawziaadam7616
      @fawziaadam7616 6 років тому +12

      ወሎ ስለሆነች ነው ግን ፍቅር አያችሁት። ክዉሎ አዳማ አስገባት

    • @ameera7136
      @ameera7136 6 років тому +9

      ወሎወች ትንሽ ትልቁ ፍቅር ነን ወድ

    • @Tube-sl6go
      @Tube-sl6go 6 років тому +6

      l love you Mam 1234 የኔማር እኛ ወሎየወች እድህ ነን ቆንጆ

    • @anodanod2605
      @anodanod2605 6 років тому +2

      ማሻአለህ

    • @betelhamwale919
      @betelhamwale919 6 років тому +1

      yewolo konijo nate

  • @ሰአዲመሀመድ-ኘ1ቨ
    @ሰአዲመሀመድ-ኘ1ቨ 6 років тому +5

    ዉድ የኢሥላም ልጆች አልሀምዱሊላህ ዉሥሊም ላደረገን ጌታ እሥኪ ከነሂጃቧ ነሥርያን እዩዋት እንደት ደሥ ሥትል ምርጥ የኢሥላም ልጆች ላይ ግጩኝ አቦቦ

  • @salehabdela7293
    @salehabdela7293 6 років тому +24

    ዋው ማሻ አላህ
    ሙስሊሟ እህታችን ደስ ስትል

  • @ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ

    አላሁ አክበር ገና ሂጃቡን አይቸ ነበር መከታየል የጀመርኩት በጣም ደስትላላችሁ እህት ነስሪያና ሰኢድ ።

  • @rahme8539
    @rahme8539 6 років тому +43

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሉ ሙስሊሞች
    ሂጃብሽ ውበትሽ ነው ማማየ በርቺ
    የማላውቅህ ባሌ ይሄ እድል እዳያመልጠን በዱአ በርታልኝ እረ ኡ ሀኒቾ
    ላይክ አድርጉልኝ እስካገባ

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 років тому +2

      ኢንሸአላህ ማር ደስ ስንል አለባበስ እኛም ከስደት መልስ ለዚክ ያብቃን

    • @user-el9cv9rb9w
      @user-el9cv9rb9w 6 років тому

      Rahma Ad ህህህ

  • @ምአዛየውሎልጅ
    @ምአዛየውሎልጅ 6 років тому +804

    ሂጃብ ነው ውበቴ። እስኪ ይህንን ብሮግራም እንደኔ እሚወዱ

  • @yousufkhalid6972
    @yousufkhalid6972 6 років тому +194

    አንደኛ ነኝ እንዳታልፉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ነቡፍቅርየደሴልጂያውምየተ

    ነስሪያየ ቆንጆ ነገር ዱሮስ ወሎ ሁና እንደት አታምርም ብሎ መገመት ያቅታል

    • @helenhelen7833
      @helenhelen7833 5 років тому

      Welo balhon ykochegn neber be ewnet ehite tleyaleshi kalebabesshi jemro yemejemeriyaye coment stif selamshi ybzalgn mamaye

    • @saadasaada1092
      @saadasaada1092 4 роки тому

      ማሻአላህ ወሎ ሁነሽነው የደም ገቦያጎናፀፈሽ

  • @emanaliemanali5182
    @emanaliemanali5182 6 років тому +67

    ማሻአላህ ነስርየ የወሎዋ ቆጆ የወሎዋ ውብ ሂጃብሺ ሲያምር የኔ ቆጆ
    አቤት እስልምና ደስ ሲል አልሀምዱሊላ ያረብ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      ኢ-ሰብዓዊ የእስልምና መመሪያ እንዴት ደስታ ሊሰጥ ይችላል?
      * ወንዶች፡ ሴቶቻችሁን ተቆጥታቹ አልጋቹን ለይታቹ ምቷቸው። (ቁርዓን፡ ምዕ. ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥር; ፴፬ )።
      * አንድ የወንድ ምስክር እንደ ሁለት የሴቶች ምስክሮች ይቆጠራል። (ቁርዓን፡ ምዕ. ፪ [አል-በቀራህ]፡ ቁጥር; ሁለት መቶ ሰማኒያ ሁለት )።

    • @zahreahas7147
      @zahreahas7147 5 років тому +2

      ትክክል ሂጃብ ዉበትነዉ

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 років тому +124

    ሀኒዬ ማሬ❤ሁላችሁም ታምራላችሁ😍የሳምንት ሰው ይበለን
    ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ዱዓ/ፀሎት አናድርግ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😔

  • @hayattmohmed9623
    @hayattmohmed9623 4 роки тому +3

    ማሻ አላህ ነሥርያ እና ሠይድ
    እሥምና ለካ ውበት ነው አላህ ይጨምርላችሁ ነሥርያዬ የባቲዋ ቆንጆ እና ሠይድ የአዳማው ወድማችን አብሽሩልን
    ሃኒዬ ስወድሽ ከልብ ነው

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 6 років тому +172

    ድሪያ የለበሰችው ልጅ ደስ ስትል ስታምር

  • @elhambati2624
    @elhambati2624 6 років тому +145

    ነስርዬ የባቲ ሽቅርቅር በሂጃብሽ ስታምሪ የኔ ውብ።ባቲዎች like me
    😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

    • @faizaseid3876
      @faizaseid3876 6 років тому +1

      ኢልሀም ባቲ አዎ የሀገርሽ ልጅ ነች ግን አንች በፊት ፌስቡክሽ ይዘጋብሽ ነበር አይቼሽ አላውቅም በፕሮፋይልሽ አወኩሽ ክክ

    • @elhambati2624
      @elhambati2624 6 років тому

      ክክክክክክክክ alehu ayn lela fb now mitekemew

    • @emanseid591
      @emanseid591 6 років тому +1

      bati Ayidelehum Gn Like Gechehushi

    • @AaAa-fp4xh
      @AaAa-fp4xh 6 років тому +1

      የውነት የውቧች ውብ የንስቶች እንስት ነች እችን ትመስል ልእልት በዲግል ውበቷ ብቻ ማራኪየ

    • @AaAa-fp4xh
      @AaAa-fp4xh 6 років тому +2

      አሪቲስት ተብየውቹ በስንት ዲክመት ነው ላንዲ ቀን ቆንጆ የሚሆኑት

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 6 років тому +83

    ማሸ አሏህ ውበት ሢለካ በሂጃብ ለካ የኔ ቆጆ ሥታምረ

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 6 років тому +245

    የኔ ቆንጆ ከነ ኢጃብሽ ታምሬለሽ

    • @tamimahassan9157
      @tamimahassan9157 6 років тому +3

      ሒጃብ ውበት ነው ማሻላ

    • @medo-do6hg
      @medo-do6hg 6 років тому +1

      Maasha Allah ሂጀብ የሴት ዉባትኖው

  • @aresimaenati6391
    @aresimaenati6391 6 років тому +14

    ዋው ሙስላሟ ልጅ እዴት ደስ እደምትል ስላሸነፍቹ ደስ ነው ያለኝ ሀንዩ ውድድድ ነው ማረግሽ

  • @ኢክሩነኝከደሴ
    @ኢክሩነኝከደሴ 6 років тому +214

    ማሻ አላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አይናፋርነት የተላበሰች ሴት ደስ ስትይ

    • @toztatozta6522
      @toztatozta6522 6 років тому

      kkkkkkkkkkj

    • @ውዴአለኝታየ
      @ውዴአለኝታየ 6 років тому +2

      ወላሂ እኔም በጣም ደሥ ብላኛለች

    • @hhazems_
      @hhazems_ 6 років тому +1

      ክክክክክክክክክክክክክ

    • @hhazems_
      @hhazems_ 6 років тому +7

      ዘላቹሁ ሕይማኖት ላይ ፊጥ አትበሉ

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 років тому +1

      +አመቤቴ ማርያም ዘወትር አትለይኝ ምን አሳቀሽ እርቃኖን ስላልሄደች ነውደ ስታስጠሉ ባንድግር ባለብሱ ይሻላል

  • @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ

    እጃብ የለበሺው ልጅ ስወድሺ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ተመቸሺኝ ማሪያምን

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 6 років тому

      genet mola አወ ማር ስታምር

    • @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ
      @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ 6 років тому

      @@زهرايمام betam. Dbushibushi. Yalechi. Yne. Konjoo. Benegerachin. Lay. Enem. Ywolo. Liji. Negn

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      እንዳቺ ክርስቲያን ብትሆን ይሻላታል ። ምክንያቱም ኣሏህ፡
      * ወንዶች፡ ሴቶቻችሁን ተቆጥታቹ አልጋችሁን ለይታቹ ምቷቸው ብሎ ያዛል ። (ቁርዓን፡ ምዕ. ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥር; ፴፬)።
      * አንድ የወንድ ምስክር እንደ ሁለት የሴቶች ምስክሮች ይቆጠራል ይላል ። (ቁርዓን፡ ምዕ. ፪ [አል-በቀራህ]፡ ቁጥር; ሁለት መቶ ሰማኒያ ሁለት)።
      * ወንዶች፡ እስከ አራት ሚስት ማግባት እንደሚችሉ እና ብዙ እቁባቶችን (አገልጋዮች) ፣ በግዢ (ባሪያ) እና በምርኮ ከተያዙ ሴቶች ጋር ወሲብ ማድረግ ይፈቅዳል። (ቁርዓን፡ ምዕ. ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥሮች; ፫ ፣ ፳፬)።

    • @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
      @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 5 років тому

      እኔም አምራኛለች ስቴ ሳያት

    • @ህይወት-ቨ7ጀ
      @ህይወት-ቨ7ጀ 4 роки тому

      ቅቅቅቅቅቅቅቅ። ምቷቸው ባሌ ቢመታኝ እቀውጠዎለው 8 አመቴ ካገባው። ውይ ንክቺቺ

  • @ሰላምነውሰላሜ
    @ሰላምነውሰላሜ 6 років тому +481

    እኔ ክርስቲያን ነኝ 8 አመት ሆነኝ ኢጃብ መልበስ ከጀመርኩ ኢጃብ ውበት ነው

  • @mexalove7700
    @mexalove7700 6 років тому +37

    እፍፍፍ አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ሰላም ሲኖር ነው ደስብሎን የምናየው ሀኒቾ ዊል

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 6 років тому +181

    ሙሥሊማ ሥታምር የሴት ልጂ webt serat yeh newe

    • @tmijeerylove7800
      @tmijeerylove7800 6 років тому

      *መቅደላዊት የሽገሮና የጎደርዎ የሁለቱ ፍራ ነኛ . ስምሽ ነው ማርርር*

    • @tube-kb6ri
      @tube-kb6ri 6 років тому

      +Ţømï & Jëēŕý Ĺòve ሀሀሀ አወ ነው ምነው

    • @vivilala9115
      @vivilala9115 6 років тому

      ውሻ

    • @ክብሬነሽሀገሬ-ዐ3ጰ
      @ክብሬነሽሀገሬ-ዐ3ጰ 6 років тому +3

      @@vivilala9115 አይ እኛ ሀበሸ ስንበል ዉስጠችን ክፈት ስለለ በሀይማኖት በቤሄር እንገገጨለን አሁን ምን አሰደበክ አተ ረሱ ውሸ ነክ 👎👎👎

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 років тому +18

    ማሻአላህ ሙስሊሟ አለባበስሽ በጣም ያምራል እህቴ አላህ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላቹሁ

  • @اموجلالالدينالحمدالله

    ሁሉም ረጋ ያሉ ቆንጆዎች ናቸው አለባበሳቸው ምንም አይል ግን የነስርኔ ይበልጣል ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @ያስሚናያረህማንባሪያ
    @ያስሚናያረህማንባሪያ 6 років тому +3

    ነስርየ ስታምሪ ሴትልጅ ሂጃብ ስትለብስና አይናፋር ስትሆን ነው ውብ የምትሆነው አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +166

    ያረብ በ2011 አገራችንን ሰላም አድርጎልን #ደግደጉን የምንሰማ ያላገባና የሚያገባበት ያልወለዴ የሚወልድበት ለስደተኛ ቀን የሚወጣበት ያድርግልን።

    • @LoveLove-ls5ge
      @LoveLove-ls5ge 6 років тому +2

      አሜን አሜን አሜን ለሃገራችንም ሰላም ያደረግልን

    • @jemilayeallahbariyahclasic9056
      @jemilayeallahbariyahclasic9056 6 років тому +1

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ammin

    • @how9389
      @how9389 6 років тому

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ
      አሚን አሚን

    • @georgesrizk8258
      @georgesrizk8258 6 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hayathayatmoh4252
      @hayathayatmoh4252 6 років тому +1

      አሚንን ያረብ

  • @amanuelreta5025
    @amanuelreta5025 6 років тому +24

    የባታዋ ቆንጆ ወለዬወች በጣም ቆንጆ ናቸው ሄጄ ስላየሃቸው

    • @fawziaadam7616
      @fawziaadam7616 6 років тому

      እንጣመርና ሀኔ ጋር እንደውል እስኪ ወሎየ ነኝ እኔም

    • @saadasaada1092
      @saadasaada1092 4 роки тому

      ወሎሁናነው ውበቱን የደፋባት

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
    @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል 5 років тому +29

    ሙስሊም እህቶች ከሃያእ ፣ከሂጃብ ጋር ሲያምር ነስርያ ደስ ስትይ

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 6 років тому +10

    እዉይ፡እንኳን፡ደህና፡መጣችሁ😍😍😍ሀኒየ😍😍ወሎየዋን፡ወደድኳት፡እኛ፡ወሎየወች፡ቆንጆነን፡ትግሬወችም፡ተባረኩ፡ይሄነዉ፡መደመር፡ሁላችሁም፡ደስ፡ስትሉ፡እዉይ፡ትዳራችሁን፡ይባርክላችሁ፡🙏🙏🙏one Love.

  • @Dari-np7ow
    @Dari-np7ow 5 років тому +12

    ማሻአላህ ቆንጅዬዬነሽ ለኔም አላህ እንዲዘውጀኝእፈልጋለው በዱአ አትርሡኝ

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 4 роки тому +3

    ማሻአላህ የወሎዋ ቆንጆ ስታምር ውበት ሲለካ በሂጃብነውለካ

  • @alhamdulilahalhamdulilah8153
    @alhamdulilahalhamdulilah8153 6 років тому +50

    ነስሪያ ማሻ አላህ ሂጃብሽ በጣም ያምራል

  • @እናቴሁሌምእወድሻለው-ሸ8ፈ

    ወይኔ ሂጃብሽ ሲያምር ሙስሊምነትኮ መታደል ነው😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @shirleytemple8635
    @shirleytemple8635 6 років тому +46

    የወሎ ውብ የባቲዋ በማሸነፍሽ ደስ ብሎኛን

  • @እሙበረካ-ጰ7ቈ
    @እሙበረካ-ጰ7ቈ 5 років тому +43

    የሴት ልጅ ውበቱ ሂጃቧ ነው አላሀምዱሊላ ሙስሊም አድርኅ ለፍጠረኝ ጌታ

  • @femer1430
    @femer1430 6 років тому +241

    አቤት ሙስሊሟ ደስ ስትል !ሂጃብ ውብታችን ነው ለሴት ልጅ ማሽ አለህ ።

    • @fortunam2729
      @fortunam2729 6 років тому +19

      እነ ክርስትያን ነኝ ግን የ ሙስሊም እህቶቻችን ኣለባበስ በጣም ነው የሚወደው።

    • @እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ
      @እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ 6 років тому

      fati ነኝ የ እናቴ ናፋቂ ጉርኛ ከማን በልጣነው ሁሉም ያምራሉ

    • @femer1430
      @femer1430 6 років тому

      @@እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ አው ያምራሉ አለባበሷ ነው ያልኩት ተረጋጊ

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 років тому +2

      +Fkri selam እኛም እንወድሻል ባህላችንንአጠፉት እርቃናቸውን እየሄዱ ይሄ የነጮች ነው እኛ ግን በድናችን አንቀይርም

    • @ሰላምሰላም-የ6ዸ
      @ሰላምሰላም-የ6ዸ 6 років тому +1

      እና። ልብስ ብቻ ሀይማኖት። አይወስነውም። ስለለበሰች። እስልምና። ማድነቅ። አይቻልም ምድረ ኮተታም

  • @መሃልኣምባይቱብ
    @መሃልኣምባይቱብ 5 років тому +3

    አልሃምዱሊላሂ ስትሉ በጣም ያምርባቻኋል

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 років тому +3

    የኔቆንጆ ገና እደትነህ ሲሉት አልሀምዱሊላህ የሚልጂ አየሁ ከዚህ ሚዲያ ሰይዲ አላህ ከባለቢትህጋ ጥሩ ሂወት እመኝለሃለሁ

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 років тому

    ወይኔ የዛሬው ደግሞ በሳቅ አለቀ እያስተማረ ስታምሩ ሁላችሁም ነስሪ የሆንሽ ቆንጆ ነገር ነሽ እሽ ባይሆን ሰዒድ ዘራፍ እንዳትል ሴት ነኝ እሽ በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ አይናፋርነቷ አምሮኝ ነኝ ነስሪን የጠራሁት ሲቀጥል ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ አንድ ቀን ከባሌ ጋ ፕሮግራምሽ ብሳተፍ ብየ ምኞት አለኝ ቢሳካ
    በስደት ያላችሁ ሁሉ ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ውዶችየ
    ሀኒቾ የምር ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነው

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 років тому +2

    በጣም ደስ እሚልና በጣም ተሻሽሎ ነው የዛሬው የቀረበው ሀኒ በደንብ አግዘሻቸዋል እረ ይኸ ፕሮግራም ውስጤ ነው በተለይ የተገናኙበትን አጋጣሚ ሳወሩ ደስ ያላል

  • @jujubinthassenhuu4314
    @jujubinthassenhuu4314 6 років тому +34

    አስሪ ቆንጆ የወሎዋ ትርጎ ማሻ አላህህ አለባበስሽ ማርኮኛል ሰላምሽ ይብዛ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      አምላክ የፈጠረው ውብ መልክና ሰውነት እያለ እንዴት ሰው ሰራሹ የሂጃብ ጨርቅ አለባበስ ይማርካል ?

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 6 років тому +5

    ማሻ አላህ ለመጀምሪ ጊዜ ሙስሊሞች ሲያሸነፍ
    2011 አገራችን የሰላም የፍቅረ የምተሳሳብ የሆንልን

  • @እግዚአብሔርድንቅነው-የ1ፈ

    በጣም ደስ ትላልቹ እኛም ከስደት መልሶ መልካም ትዳር ይስጥን

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 6 років тому +8

    ነስርያ የወሎ ቆንጆ 🌷🌷❤❤❤❤
    ለካ ወሎየሁነሽ ነዉ እድህ ያማረብሽ እኛ ወለየወች እድህ ነን ማርየተፍብን ስወድሽ 🌷

  • @asinegnyezidnafaki4083
    @asinegnyezidnafaki4083 5 років тому +8

    ወላህ ሙስሊም በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ

  • @fj6673
    @fj6673 6 років тому +119

    እንተዋወቃለን ወይ ባል ቢኖረኝ እኔም መጥቼ እንተዋወቃለን ወይ እልን ነበር ግን ምን ያረጋል ስደት ባሌ ሁኖ ቀረ እጅ

  • @fafimohamed6519
    @fafimohamed6519 6 років тому +5

    ነስሪ የባቲዋ ቆንቆ አለባበስሽ ከይናፋርነትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስስስስስ ይላል የኔ ማር ያገሬ ልጅ♥♥♥♥

  • @የለምቤዛእየሱስነው
    @የለምቤዛእየሱስነው 6 років тому +35

    Wawo እስኪ አሜን በሊ እበከችሁ እግዚአብሔር እትዮጵያን እና ህዝቦችሁን የጠበቀ

  • @makidamoisa7821
    @makidamoisa7821 6 років тому +1

    ናስሪያ አላህ ይጠብቅሽ ኮራውብሽ አቤት እስላም አልሀምዱሊላህ ያረብ በሥርዓት የተሞላ አነጋገር ነው

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 6 років тому +6

    ክፍት ብሎኛል የሀገሬ ነገር ያሳዝነኛል ኡፉፉፉ አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ኢትዮጵያን አስባት 😭😭

    • @ድንቅናሽአየለ
      @ድንቅናሽአየለ 6 років тому

      hazose mar egzabehir selamone yawradelane le hageracena Ethiopia ega menime marega anecaleme yaw ke salotae wace 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ወይንአብ
      @ወይንአብ 6 років тому

      @@ድንቅናሽአየለ amen amen ame
      Tikkl nesh ehte selam yawrdln

    • @االعجمي-ض1ز
      @االعجمي-ض1ز 6 років тому

      እኛም ክፍት ብሎናል እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ይስጠን አይዞሽ

    • @wollotubefafi7783
      @wollotubefafi7783 6 років тому

      አይዞሽ እህት ያልፋል

  • @እኔምትውልድነኝብፅዕትእል

    እንኳን መጣሽልን ሀኒዩ የተዋህዶ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት በያላችሁበት ቅድስት አርሴማ ትጠብቃችሁ!

  • @ብአላህላይይካድብረሱልይካ

    ማሻአላህ ስነስራአትሽ ውብትሽ አለባብስሽ አቤት ማሻአላህ

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 6 років тому +5

    ኧረ ከአይን ያውጣሽ እንዴት ነው የምታምሪው ነስሪያ 😍😍😍

  • @ምአዛየውሎልጅ
    @ምአዛየውሎልጅ 6 років тому +92

    የወሎየዋ ቆንጂየ ልጅ ስታምራ

    • @samualteka9936
      @samualteka9936 6 років тому

      ሀኒ ማር ነሺ ደስሚል ፕሮግራም ነው ቀጥይ

  • @hanayemariyamlijhanayemari1355
    @hanayemariyamlijhanayemari1355 6 років тому

    አሁን ትዳር መያዝ አማረኝ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ከእዚህ ፕሮግራም ሀኔየ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጠይ ይስጥሽ

  • @ሀነኝየናትዋናፋቂ
    @ሀነኝየናትዋናፋቂ 6 років тому +11

    አላህ ሀገርችንን ሰላም ያርግልን ሙስሊም የሆናቹ ዱአ አርጉ ክርስታን ወገኖች ፀሎት አርጉ

  • @ኢቅራአንብብ
    @ኢቅራአንብብ 6 років тому +6

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው ያረብ አልሀምዱሊላህ ሂጃብ ውበታችን አልሀምዱሊላህ

  • @mimichanal2905
    @mimichanal2905 6 років тому +41

    ሀኒቾ ስወድሽ እኮ እንኳን ሰላም መጣሽ እስኪ ዛሬ ከማዳም ተጣልቼ ከፍቶኛል በላይክ አፅናኑኝ

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ኘ5ጠ

    ወይ ባቲይ m/s ሠተሽኝ ድገት ደሞ አጠፋሽብኝ የት ይሆን የደበቅሽብኝ፡ ባቲዋ የኔ ቆዎንጆ አላህ ሠላምንና ፍቅርን ይስጣችሁ?

  • @hawaseid2291
    @hawaseid2291 6 років тому +2

    ነስርየ የኔውብ ማሻአላህ ስታምሪ። ለነገሩ እኛወሎየውች ምንይውጣልናል። በመልክ ቢሆን በፍቅር ልዩነን

  • @erahmiabintehussein1651
    @erahmiabintehussein1651 6 років тому +39

    ሙስሊሟ እህቴ ማሻአላህ ስታምሪ ሀያአ ሲኖራት ነው ሴት ልጅ ውድ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      ሴት ልጅ ውድ ከሆነች ለምን ኣሏህ ፡
      * የአንድ ወንድ ምስክር እንደ ሁለት ሴቶች ምስክሮች ይቆጠራል ይላል ? (ቁርዓን፡ ምዕ. ፪ [አል-በቀራህ]፡ ቁጥር; ሁለት መቶ ሰማኒያ ሁለት)።
      * ወንዶች፡ ሴቶቻችሁን ተቆጥዋቸው፡ አልጋችሁን ለይታችሁ ምቷቸው ይላል ?
      (ቁርዓን፡ ምዕ. ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥር; ፴፬ )።
      * ወንዶች፡ ሴቶቻቹ እንደ እራሻዎቻቹ ናቸው። በፈለጋቹ ቀንና ሰዓት ወሲብ ማድረግ ትችላላቹ። (ቁርዓን፡ ምዕ. ፪ [አል-በቀራህ]፡ ቁጥር; ሁለት መቶ ሃያ ሶስት)።

    • @erahmiabintehussein1651
      @erahmiabintehussein1651 6 років тому +1

      +ታይ Ty ፀሐይ Sun ቅብጥር አቀባጥሪ ምድረ ራቁታም ከየት አመጣሽው ደሞ ሴት ልጅ የተከበረች ናት እሽ የሴቶች ምዕራፍ አላህ አውርዶልናል አለጅ ባይብል እርኩስ እያለ እሚያራክስሽ ደሞ ታወሪለሽ አወ ለባላችን በፈለገው ሰአት ልናስደስተው አላህ አዞናል የኒካህ ሚስቱኮነኝ እዳች ገርፊሬድ ቦይ ፊሬድ እያልኩ እምዘላዘል መሰልኩሽደ ምኑ ደነቀሽ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      @@erahmiabintehussein1651
      ባልሽ እስከ አራት ሚስት ተፈቅዶለታል። ገንዘቡን እስከፈለ ድረስ በምርኮ ወይም
      በግዥ(በባርነት) ከያዛቸው እቁባቶች (አገልጋዮች) ጋር ወሲብ እንዲያደርግ ኣሏህ ፈቅዶለታል (ቁርዓን፡ ምዕ. ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥሮች; ፫ ፣ ፳፬)። ኣሏህ ሲያዳላ ለሙሐመድ ብቻ እስከ ፲፫ ሚስቶች ፈቀደለት።

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 6 років тому +478

    እፍ መዳም ዝብላ ትጣራለች። አይ። መቸይሆን። ከደማ ከመባል። ሙሲሉም። ክርስቲያኑ ፆለት አድርጉ። ከሸቃላነት እድንወጣ

    • @addistaye9127
      @addistaye9127 6 років тому +5

      Fhfd Jfghj ክክክክክክ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ግን በጣም አሳቅሽኝ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ እሺ

    • @hawalove8022
      @hawalove8022 6 років тому +1

      አይዞን

    • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
      @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 6 років тому +2

      አንቺ ብቸ አደለሽም አይዞሽ አንድ ቀን ያልፍልነል ማር ትግስቱን ያድለን ፈጣሪ

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 6 років тому +2

      @@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ አሚን። ውደ የኔ ባስ ያረጉታል። ስልኳን ያዝ ሳረግና ስበላ ነው የሚጠሩኝ ስደትን በቃ ይበለን ፈጣሪ

    • @አባቴህይወቴ-ተ7ቀ
      @አባቴህይወቴ-ተ7ቀ 6 років тому +2

      ወላሂ የኔ መዳም አፋ ዝም አይልም ዝም ብላ መጣራት መጣራት ምግብ እስክበላ እንኳ 10 ግዜ ትጣራለች ብሽቅ ነው የምታረገኝ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 5 років тому +6

    *ሙስልሟ ልጅ የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ* ♥♥

  • @haymimariye4323
    @haymimariye4323 6 років тому +1

    ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን በውነት በጣም ያማል እኔ እንዲ አይነት ጭካኔ ሊብያ ላይ ነው የሰማውት 😭😭 እመቤቴ ሆይ የአስራት ሐገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    ቆጆ ለመሆን ወሎ መሆን በቂነው ሥታምሪ የኔውብ ማሻአላህ የወሎ ቆጆ የኔው ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር የኔማር፡፡😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 4 роки тому

      ትክክል አቦ ወሎየወች ዘራችን ይብዛ

  • @ክብርለድንግልይሁንማርያም

    በዛሬው እለተ በሞት ላጣናቸው ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ለአገራችን ሰላምን ያውርድልን እግዚአብሔር አምላካችን 🙆 🙆😭😭😭 አራ ጎውዝ እያለቅን ነው ጸልይዉ 💚💛❤ ጥቁር ቀን

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ

    ነስርያዬ የኔ ቆንጆ ሀያቲ ማሻ አሏ

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 6 років тому +39

    ስይድ ፕራቮ አደነኩን እንዴት ነህ ስትልህ በሀይማኖትህ ኮግራ ብለህ አልሀምዱሊላህ ብለህ መለስክ አንዳንድ ሙስሊሞች ደህና አለን ስትሉ ታናድዱኛላችሁ መኖርማ አካችሁ ስላላችሁ መልሳችሁን አልሀምዱሉላህ በማለት በእምነታችሁ ኩሩ

    • @ኡሙአሙራ.ሌራ
      @ኡሙአሙራ.ሌራ 6 років тому

      fatima aa
      እውነትሽን ነው ብዙዎች አልሀምዱሊለህ አይሉም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому

      * ኦሪት(ተውራት) እና ወንጌል(ኢንጅል) ከኣሏህ ተሰጥቷል ። ክርስቲያኖችም በወንጌል ሕግ ይፍረዱ ይላል። (ቁርዓን፡ ምዕ. ፭ [አል-ማኢዳህ]፡ ቁጥር; ፵፮-፵፯)።
      * እየሱስ [ዒሳ] አልተገደለም ፡ አልተሰቀለም ይላል።
      (ቁርዓን፡ ምዕ. ፬ [ኒሳእ]፡ ቁጥር; መቶ ሃምሳ ሰባት)።
      ~ በቁርዓኑ ውስጥ የሚቃረኑ ሃሳቦች መገኘታቸው ያኮራል ?

  • @Betelhem-d1r
    @Betelhem-d1r 6 років тому

    የኔ ፍልቅልቅ ሀንየ ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ ማር ነገር አድስ አመት የሰላም የፍቅር የእድገት የብልፅግና ይሁንልሽ።

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 6 років тому +31

    የስ እነ ሰይድ እዲያሸንፉ ጓጉቼ ነበር አልፈዋል ልጅቷ ስታምር ፍልቅልቅ ናት

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 6 років тому +39

    ግን እኛ ስደተኞች ባንኖር ማን ያይላችሁ ነበር በዮቱብ እድሚያችሁ ይርዘም ከጤናጋ ይስጣችሁ በሉን

  • @zineb1307
    @zineb1307 6 років тому +4

    ማሻ አላህ ሙስሊማልጅ ደስማለትሽ አለባበስሽ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zeharabesher7585
    @zeharabesher7585 5 років тому +9

    ሴት ልጅ ምን ያክል ሻርብ ስትለብስ ምን ያክል ውበት እንዳላት ማሻ አላህ የራስን እቃ መደበቅ በጣም ውድ ነው

  • @እሙፊርዶስማሻይቱብ
    @እሙፊርዶስማሻይቱብ 3 роки тому +1

    ነስርየ የኔ ውድ ስታምሪ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ደባባ የወሎዋ ቀንበጥ

  • @asras6032
    @asras6032 6 років тому +1

    ማሻአላህ ሙስሊማ ልጅ ስታምር እኔ እሣን ለማየት ብዬ ደጋግሜነው ያየሁት ከነ ድሪአዋ ስታምር ማሻአላህ ብያለው አላህ በረካ ያድርግልህ ሰኢድ

  • @genetlove6875
    @genetlove6875 6 років тому +17

    ሙስሊማ ስታም የምር በጣም ቆንጆ ነች

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    የወሎዋ ቆጆ ከልቤላይ ሰራችበት ጎጆ ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ ሙስሊሞቹ

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው

    ወው እስለም መሆን መንኘ መተደል ነው በኡነት ሂጀቢሽ የምረል ነስረ መሸ አለህ በተረፈው ሀኒ በጠም እነመሰግነለን እኘም ከስደት መልስ መንመጠ ይሆነል

    • @zeenathz7707
      @zeenathz7707 6 років тому

      ማሻ አላህ ስቲምሪ ሙስልሞች

  • @habeba588
    @habeba588 6 років тому

    ሆሆሆ ነስርዬ እንዴዚህ ተውበሽ ባታሸንፊ ነው የሚገርመኝ ማሻአላህ ሂጃብ ሲያምር ያዛሬው የሊሎቻችሁም አለባበሳችሁ ስርዓት አለው አላህ ይጠብቃችሁ ሀንቾ እናመሰግናለን ውድ የኢት ተወላጆች ሆይ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያውድላት የቀን ጅሎችን ያጥፋልን

  • @halimaalkhader1738
    @halimaalkhader1738 6 років тому +2

    ሀንዬ አንችና ነፂ እንዴት እንደምትተባበሩት ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ የጨምርላችሁ ቅኖች ናችሁ ሰላማችሁን ያብዛው

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 років тому +180

    ላይክ አትለምኑ ሠላም ፍቅር ፈጣሪን ለምኑ ምድረ ኩታራ

  • @hadgghgff624
    @hadgghgff624 6 років тому +180

    ሙስሊሞች ታምራላችሁ ግን ባልሽ ወደ ኳስ ሳይሆን ወደመስጊዲ እንዲሄድ አበረታችዉ የሙስሊም ስነምግባር አላህን በብቸኛነት መገዛት ነው

    • @hayataman192
      @hayataman192 6 років тому

      hhhh Are tayii Ebadaa Yaa Gili New

    • @aziza7702
      @aziza7702 6 років тому

      አልወድም አለች

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 років тому +1

      ኣሏህ ፡ በሺዕራ ኮከብ የሚምል፡ ኣል-ላት፣ ኣል-ዑዛ፣ እና መናት የተባሉ እንስት ጣዖታት ልጆች የነበሩት ጣዖት ነበር።
      (ቁርዓን፡ ምዕ. ፶፫ [አል-ነጅም]፡ ቁጥር; ፩ ፣ ፲፱ - ፳ ፣ ፵፱ )። [ጉግል] ላይም ታሪካቸውን ፈልጎ ማወቅ ይቻላል።

    • @ሪሀናአህመድ-ጸ5ቸ
      @ሪሀናአህመድ-ጸ5ቸ 5 років тому

      Hadgg Hgff ትክክል ወንድሜ አላህ መጋዛት ነው

    • @shamesadin2645
      @shamesadin2645 5 років тому

      በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @sofiyeallahbareya252
    @sofiyeallahbareya252 6 років тому +9

    እኳን ደና መጣሽ ሀኒ ውድ ያገሬ ሰው እስኪ ዱዐ /ፀሎት አድርጉ ሀገራችን ያለው ግርግር እዳቆም እድሁም ሰላም እድሰፍን

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 6 років тому +2

    በጣም ደስ የሚለው ነገር ከናዝሬት የሚመጡ ሁሉም እንዳሸነፊ ነው እዚህ ሹላይ ሀኒዬ ስወድሽ እኮ😘

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ

    ሀናንየ እኔ ልሙትልሽ ምርጥና አዝናኝ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት አደራሽን እኔ ከስደት ተመልሼ በደስታ ከውዱ ባልተቤቴ ጋር መጠያየቅና ፍቅሬን በአደባባይ መግለጽ እፈልጋለሁ።. መልካም ዘመን ይሁንልሽ .የኔ ውድ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 6 років тому +66

    የባቲዋ ቆጆ ማሻአላህ ሁላችሁም ውድድድ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 6 років тому +21

    ውይ እንኳን በደህና መጣችሁ ሀኒን የመቶዱ ላይክ

    • @madinamohammad9488
      @madinamohammad9488 6 років тому

      አላህ በቂየ ነው አላህ በቂየ ነው ውድድድድድ ውዴ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 років тому +7

    እኔ እንለው ሙስሊም እህት ወንፍሞቸ ሰይድ ከከለሩ እስከ ድምፁ እስከሳቁ ረምዚን አይመስልም? የምያውቁት በብዛት fb ነው የሚጠቀመው ረምዚ ኑሪ አህመድን ማለቴ ነው

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 6 років тому +2

    አጋሬን እግዚአብሔር ይስጠኝ እንጅ አልቀርም ሀንየ እፍፍፍፍ ስታስቁ እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ግን ሙስሊም ክርስቲያን አትበሉ እክካችሁ ሀገራችን ተዋደው ነው የሚኖሩ ዝም ብላችሁ። አታውሩ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶ ነው የሚኖር ስደት ላይ ዝም ብላችሁ አትክፈቱ ዘረኝነት ይውደም ከወሎ ነኝ እኔም ያውም የቡሆሮ

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 років тому

    እንተዋወቃለን ወይ ዋው በጣም እምወደውና እሚያዝናናኝ ፕሮግራም ነው ሀኒቾ ፍልቅልፍ ስወድሽ አንድ ቀን እኔም አግብቸ ከባሉካ ጋር እንመጣ ይመስለል ሀኒቾ