Amsal Mitike / ፍቅርን ይዤ / Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025
  • unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
    Amsal Mitike / ፍቅርን ይዤ / Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
    / @henitube3560
    Copyright ©2017 Heni Tube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "DR Abiy Be Esayas bet -የዶክተር አብይ ተራራ ላይ የነበራቸዉ አስገራሚ ቆይታ"
    • DR Abiy Be Esayas bet ...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ •

  • @zozzoz8541
    @zozzoz8541 10 місяців тому +12

    ማነው አስነካው👏🏻🔥🔥🔥🔥🎼🇪🇹🇪🇹🇪🇹2016/2024

    • @HaregGood
      @HaregGood Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢 1:08

  •  4 роки тому +1

    የሃገር ባህል ጥልፉ እና ልብሱም የሚያምርብሽ አንችው!! ወርቅ ድምዖ ያለሽም አንችው!!! የአዖወች፡ የነፍጠኘ፤ የጀግኖች ሃገር፡ የፍቅር ባለቢት የሆነው የግዮናዊው የአማራ ልጅ ሁነሽ ከቶ ምን ይጎልሻል አምሳሊየ??? ሽህ አመት ኑሪልን!!!! ኣማራነት ለዘላለም ይለምልም!!!

  • @zelalemadugna2920
    @zelalemadugna2920 5 років тому +10

    በጣም በጣም ለጆሮ የሚጣፍጥ ሙዚቃ ነው በእርግጥ አምሳል ዘፍነው ለጆሮ ባይጥም ነው የሚገርመው ኑሪልን ውዷ እህታችን!!

  • @gfff4629
    @gfff4629 6 років тому +3

    ዋው አምሳልዬ ፍልቅልቋ ቆጆ ፈገግታሽ ብቻ ያደምቀዋል ሙዚቃሽን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ተንሳኤው

  • @ፍቅርተየድንግልማርያ-ሸ9ሠ

    እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ የድገት የብልፅግና የታመሙ የሚፈወሱበት ስደተኞች ለሀገራቸዉ የሚበቁበት በአል ይሁንልን። ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች።አምሳልዪ እናመሰግናለን እናት በርችልን💖💖💖💖

  • @zlnashfekede5151
    @zlnashfekede5151 6 років тому +15

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶሥ ለትንሣኤ በአል በሠላም አደረሣቹ እኛም ከሥደት መልሶን በሀገራችን ልናከብረው ያብቃን ሀገራችን ኢትዮጲያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 3 місяці тому +1

      አሜን,እንኳን,አብሮ,አደርሰን❤

    • @MasaraatRaat
      @MasaraatRaat 3 місяці тому

      አሜን,የስደት,መልስ,በአገራችን,ያርግልን,ውዴ,

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 6 років тому +3

    አሜን እኳን አብሮ ያደረሰን ከልብ ነው ምስጋናየ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ፍቅር ያሸንፋል

  • @metku144
    @metku144 6 років тому +1

    ሞላው.የክርስትና.እምነት.ተከታይወች.በሙሉ.እኳን.ለጌታችን.ለመደሀኒታችን.ለእየሱስ.ክርስቶስ.ተንሳኤ.ባአል.በሰላም.አደረሳችሁ.አደረሰን.መልካም.ባአል.ይሁንላችሁ
    አምሳልየ.ዘና.አደረግሽኝ.አመሰግናለሁ.ስደት.አስከፍቶኝ.ነበር.ዘና.አደረግሽ

  • @ምርጥሀበሻዊት
    @ምርጥሀበሻዊት 6 років тому +16

    የኔ ዱብየ አምሣል ዉድድድ በትንሣኤዉ የምታምኑ እንኮን አደሸሣቺሁ ለጌታችን መዳኒታችን ትንሣኤዉና ፋሲካዉ፡፡

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ

    ዋው አምሳልየ ፍቅር እኮነሽ እረጂም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ የኔ ድምፅ መረዋ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ተንሳኤው በሠላም አደረሳቹሁ አደረሠን

  • @ተስፍኢዩስንቀይ
    @ተስፍኢዩስንቀይ 6 років тому +3

    ኣምሳል በጣም አረፍ ስራ ነው በትግሪኛ ደግም በትወጭ የበለጠ አሪፍ ልሆን ነው ኣምሳል እና ዳዊት ነጋ በትግራኛ አንች ድም በአማርኛ ቆንጆ የሆን ሙዚቃ በትወጡ በጣም አሪፍ ነበር

  • @ayzohseehateyzehara9334
    @ayzohseehateyzehara9334 6 років тому +2

    እንኳን፡አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታይ፡እህት ወንድሞቼ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ ለኛ ለሙስሊሞች ዋዉዉዉዉ ደሞ፡የአመት ሠዉ፡ይበለል የኔ ማሮች

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw 5 років тому +4

    እየተከፋሁም አንተው ነህ ሀሳቤ አይይይይ አምሳልየ ኑሪልኝ የኔ ሽቅርቅር

  • @abebawtesfa7561
    @abebawtesfa7561 6 років тому +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሳየው በስላም አደርሳችሁ፡፡ ዋው አምሳልየ አለባበስሽን ሳገኝ ህ ደሞ ከሚለዉ ጋር ወድጀዋለሁ!!!

  • @እግዚአብሔርስደተኞችንይጠ

    ይዤ ይዤ
    ፍቅርን ይዤ ይዤ
    ........
    ......ሳገኘኝ ደግሞ
    .....ሳገኘህ ደግሞ ለኔ የዘፈነች መሰላኝ
    አንተን ይዤ ይዤ
    ፍቅርን ይዤ ይዤ
    አይኔ ይንደናፈቀ እንዳልቀር ተጉዝዤ
    ያላችሁ ላኩልኝ እፍፍፍፍይ ትዝታየ

  • @wodajeabebe7584
    @wodajeabebe7584 6 років тому +1

    አመሳልየ ሁል ጊዜም ቢሆን የአንች ዘፈኖች በጣም የሚወደዱ ናቸው በርችልኝ

  • @ወሎየዋየወረባቦልጅ-ነ1አ

    መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ፍቅር ያሸንፍል ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ

  • @ጎደርለኢትዮጵያባለዉለታና

    ዋዉዉ አምስየ ስወድሽ ኢኢትዮጵዊነትሽን እንደተላበሽ ዘፈኖችሽ ይመቹኛል ሉሪልን

  • @setegnmerikomegodatenawiko8102
    @setegnmerikomegodatenawiko8102 6 років тому +34

    እናተም ሞዝቁ እኔም መኮመቴን አልተው ግን ተሠብሥበን አገራችን የገባን ቀን ማን አደሚኮምትላቹ እናያለን እኩዋን አደረሠን አደረሣቹ ውድ የክርሥትና እመነት ተከታዬች አቦ አምሣልዬ ለኔ ድልት ነው ያለኝ ዘፈንሽ ካይን ያውጣው ብያለው ሙዚቃሽን,,,,,,,,,,,,,,,,

  • @alexcollair178
    @alexcollair178 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከአምሳል ምትኬ ጋር እወዳለሁ።

  • @حميتيالدعمالسريع
    @حميتيالدعمالسريع 4 роки тому +3

    انا من تشاد بس بحبكم يا اثوبيان

  • @melakuabebe2817
    @melakuabebe2817 6 років тому

    አምሳል የኔ ማር በጣም አወድሻለሁ! እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ! ያለ ፍቅር ሁሉ ነገር ከንቱ ነውና…………

  • @yonatalzemariam5450
    @yonatalzemariam5450 6 років тому +5

    I haven’t hear this kind tone from women singer , she’s bom, so much respect 👌🙏

  • @helen-xw2mm
    @helen-xw2mm 6 років тому +1

    የኔ፡ቆንጆ፡ስራዮች፡ስራዎች፡ሁሌም፡ልዩ፡ነቼዉ፡ በጣም፡ያምራል፡ሳገኝ፡ደሞ፡

  • @muluneshdesta3515
    @muluneshdesta3515 6 років тому +3

    ውይይይ ስወድሽ እኮ በህል ጠባቂ አቦ ይመችሽ አዴስ ዘፈን ዘፈንን ለሚወራገጡ እሬጌ ራጋ እያሉ የሰውን በሀል ከሚጣፉ እስኪ ከዚች ተማሩ

    • @metku144
      @metku144 6 років тому

      Mulunesh desta 1ቅ1ቅቅቅ

  • @awol8029
    @awol8029 6 років тому

    አምሳልየ ስወድሽ እኮ ምርጥ ስራ ነው በመቀጠል ለክርሲቲያን ወገኖቸ እህት ወድሞቸ እኳን በሰላም አደረሳችሁ እኔ በዚህ አጋጣሚ ሙስሊም ነኝ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @POWE4755
    @POWE4755 6 років тому +36

    ወይኔ ግን እደኔ የሚወዳት ሰው አለ አምሳልየን የኔ ማረ

    • @eexx2956
      @eexx2956 2 роки тому +2

      እኔአለሁ😥😍

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 6 років тому

    ወይ አምስዬ ስዉድሽእኮ መጠን የለዉም ይቺ ምዘልያት ነገር ትመቸኛለች ስራሽግን ሁሉንም እወደዋለዉኝ ኑሪልን

  • @ዲናየዴቭውዴ
    @ዲናየዴቭውዴ 6 років тому +29

    ለመላው የክርስትና እመነት ተከታዮች እንኳን ለበአለ ትንሳዔ በሰላም ያደረሳቹ #አምሳልዬ ስወድሽ ያምራል እንደሱ ንገሪልኝ ♥

  • @ሜሪሜሪ-ተ3ፈ
    @ሜሪሜሪ-ተ3ፈ 6 років тому

    ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳችሁ እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ደስታችሁ ደስታየ ነው መልካም በአል

  • @mohamedsallou5964
    @mohamedsallou5964 6 років тому +24

    I am Malian I too much in love with Ethiopian muisic Long live Africa 👌👌

    • @nesuhebekele2135
      @nesuhebekele2135 5 років тому +1

      Les Maliens ce son dès ethiopian ! Le même peuple ! 😘😘😘😘😘😘💚💛❤️

  • @alhamdulilahalakulihel6970
    @alhamdulilahalakulihel6970 4 роки тому

    በጣም አድናቂሺ ነኝ አምሳልየ አቦ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ የኔ ዉድ

  • @saadiaball7228
    @saadiaball7228 6 років тому +19

    Amsal Mitike always top in Amharic music!! i love Ethiopia!! your fan from Morocco

  • @rahmaa2339
    @rahmaa2339 6 років тому

    ውይይይይ አምሳልየ ምን ልበልሺ ውስጤን ነው የኔን የዘፈሺልኝ እየበደለኝ ሳገኘው ይብስብኛል

  • @ልጄየሂወቴፓስዋርድነውሉሉ

    ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለበኣሉ አደረሳቹህ ውድ ያገሬ ልጆች መልካም በኣል ይሁንላቹህ እወዳቹሃለሁ ፍቅር ያሸንፋል ♥♥♥

    • @hey-nk7mb
      @hey-nk7mb 6 років тому +1

      ልጄ የሂወቴ ፓስዋርድ ነው ሉሉ ነኝ የሁዘይፍ እናት እንኮን፡አደርስ፡ማር

    • @hayatimar1345
      @hayatimar1345 6 років тому +2

      የክረስትና እምነት ተከታወች በሙሉ እንኲን ለፋሲካ ባአል አደረሳችሁ አምሳልየ ስወድሽ

    • @llovemymaml6449
      @llovemymaml6449 6 років тому +1

      +Hayat Imar enkan abero adershen maerrr

    • @abraaritiray4126
      @abraaritiray4126 6 років тому

      ልጄ የሂወቴ ፓስዋርድ ነው ሉሉ ነኝ የመሁዘይፍ እናት

    • @hurutlove9734
      @hurutlove9734 6 років тому

      ልጄ የሂወቴ ፓስዋርድ ነው ሉሉ ነኝ የሁዘይፍ እናት wowoowadkonjoo

  • @asaa9661
    @asaa9661 6 років тому

    ዋዉየኔማር አምሣልየ እግዚአብሄር ቀሪዘመንሽን ይባርክልሽ እኳንአደረሣችሁ ለመላዉ የክርሥትናእምነት ተከታይወች

  • @abebahadush5531
    @abebahadush5531 6 років тому +14

    I am from tigray I love Amharic musik🔊🎵🎤🎤🎸🎺

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 6 років тому +1

    አሪፍ ባህላዊ ዘፈን ነው። ድምፅሽና ሞገስሽ ያምራል።

  • @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ

    ለሙሥሊም ወገኖቸ ምሥጋናየ ላቅያለነው ሥንዋደድ ያምርብናል ሂወትአጭር ናት ፍቅር ይሻለናል መልካምነት የዘላለም ስንቅ ነው በተረፈ መልካም በአል ውድድድሁላችሁንም💓💓💓💓

    • @mazimuritopiya4230
      @mazimuritopiya4230 6 років тому +4

      Wow mare

    • @Yotorzeghion
      @Yotorzeghion 6 років тому +4

      አገሬወሎናፈቅሽኝ እናቴ ማሪኝ m

    • @الحمداللهالنعمتلالاسلام
      @الحمداللهالنعمتلالاسلام 6 років тому +8

      አላህ ያዋደን ሀገራችንንም ሠላም አዲርጎ ከሠው አገር ሀሣብ ያውጣን

    • @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ
      @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ 6 років тому +2

      الحمد الله النعمتل ال اسلام T amennnnnn👏👏👏

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 років тому +4

      ልክ ነሽ ነገር ግን ሁሌም ሠው ሢደሠት መደሠት ሢከፍው መከፍት ችግሩን መካፈል ከአካላችን አንድዋ ጣት ብንታመም ሁሉም አካላችን እደሚታመመው ለሁሉም የዛኑ ያክል ነው ለሌላውም ሠው በእሥልምና ነገር ግን በባእል በእምነታችን አይፈቀድም እንጅ ጥላቻ ሠይሆን እኛ አናምንበትም ለዛ ነው እህት እንወዳችሀለን እንዋደድ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ሙሥሊም ክርሢቲያኑ

  • @sercalemmogess404
    @sercalemmogess404 5 років тому +1

    ሁሉነገረሽ ያምራል የጎደር ማኛ እኔ ወሎየነኝ ግን ጎደሪወች ወሰጢናቸዉ

  • @daytodaydaytoday5625
    @daytodaydaytoday5625 6 років тому +25

    አምሳልዬ ስወድሽ 💓
    አለባበሰሽ ውስጤ ነው ::
    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ደስታችሁ ደሰታዬ ነው ::

    • @woinshtmuluye5135
      @woinshtmuluye5135 6 років тому

      Bzuye Yimam amen mar enquan abro aderesn

    • @ksamakkah2644
      @ksamakkah2644 6 років тому +1

      አስተያየትተቀበይኝሴትለኔስትይመጨመርነበረብሺወንዶችብቻመሆንየለባቸውሌላውጥሩነው

    • @edisowase6859
      @edisowase6859 6 років тому

      Bzuye Yimamm

    • @ياربسعدنيياربياربسعدني
      @ياربسعدنيياربياربسعدني 6 років тому

      +Ksa Makkah esowa kongo chefari nechi set ayasfelgatm msal merr set nat eraswa yikrta

  • @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና

    እንኮን አደረሳችሁ ያሀገሬ ልጆች በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ አምሳልዬ ስወድሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድ ምዘፍኛቸው ሙዚቃ ውስጤ ነው ሚገባው በስደት ላላችሁ እህት ወንድሞቼ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @wilsontitus3389
    @wilsontitus3389 5 років тому +16

    I don't understand the language but Ethiopian music is the best 😍😍😍😍😍

  • @tigisttigist9263
    @tigisttigist9263 6 років тому

    ዋአው ዋአው ዋአው የሆንሽ ማር ነገር እኮ ነሽ በምን ልግለፅሽ የነ ማቱሳላን እድሜ ተመኘሁልሽ የኔ ውብ

  • @እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ

    በሞላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አምሳልየ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ

    • @msblen6577
      @msblen6577 6 років тому +2

      ሀገሬ ናት ክብሬ ኩራቴ enkwan abro adrsen😍😘😘

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 6 років тому

      ሀገሬ ናት ክብሬ ኩራቴ እግዝሓብሄር ይህንን ህዝብ ከጭፈራ ሠይጣናዊ እርኩስ አላቆ በክርስቶስ ጌና አምላካችን የምናመሰግን ያድርገን ግን ምንድነው የኛ ኦሮቶዶክሳዊን ችግር ልክ በመንፈሳዊ በዓል ሰሞን የህዙን መንፈስ በሙዝቃ ማጨማለቅ ልሳናችሁ ይዘጋ ቆሻሾች ማልቀስ ማላዘን ቱ ቱቱ አንቺ ሴት ጭፈራው ይብቃሽ የሰውን መንፈስ አታርክሽ ወደ ቤቱ ተጠግ አርጅተሻል kkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ
      @እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ 6 років тому

      አወ ማር እውነትሽን እኮነው ሲረጁ ወደ ጭፈራ ንስሀ ገብተው አይቀመጡም ጭፈራ በቃን እንፀልይ ለሀገራችን

    • @kadiztsorio445
      @kadiztsorio445 6 років тому

      Yne.leyoe.sewedsh.

    • @anguachadmasie3498
      @anguachadmasie3498 6 років тому

      Enkuan Abro Adersen ♥♥♥

  • @ሽገዛያፄዎቹነኝ
    @ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 років тому +1

    አምሣልየ ማር ዋውው ምርጥ ስራ ደሞ ቀንሰሻል ሸቃጣ ቆንጆ 👍👍 ብያለሁ።

  • @djdjjjdhrh4387
    @djdjjjdhrh4387 6 років тому +4

    ለሞላው የክርስትና እምነት ተከታይወች እኮን በሰላም በጤና እደርሳችሁ

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 6 років тому

    ያለሽ አቅም ከልክ በላይ ቢሆንም ያስኛል ለኔ አምሳልየ እወድሻለሁ አድናቂሽም። ነኝ በርችልኝ

  • @rozarozi9629
    @rozarozi9629 6 років тому +562

    ዋው አምሳልየ ሥወድሽኮ
    ፍልቅልቅ ቆጆ ሥራ ነው በዚህ አጋጣም እኔ ሙሥሊም ነኝ የክርሥትና እምነት ተከታይ እህት ወድሞቼ እኳን አደረሳችሁ ፍቅር ያሸንፋል 😍😍😘😘😘

  • @saramia1919
    @saramia1919 6 років тому

    TEMEDGENIG Amsalyie enkwane adersachuw...gobeze ....betami dese tyalshe,

  • @only7389
    @only7389 6 років тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም ባእል ይሁንልን ሰደት ላይ ያላቹህ የድንግል ማርያም ልጆች እመብርሃን የሀሳባችን ሞልታልን የዛሬ አመት ደግሞ በሀገራችን የትንሳዔን ባእል እንድናሳልፍ እመብርሃን ትርዳን
    አርስት አምሳለ ምትኬ በጣም ነው እምወድሽ ባህርዳር በሚገኘው ሁቴልሽ መጥቸ ዘና እስክል ችኩል ብያለሁ በጣም አሪፍ ስራ ነው እንኳን ለትንሳዔ ባእል አደረሰሽ የኔ ምርጥ

  • @danikleincr7613
    @danikleincr7613 6 років тому

    ዋው በጣም ኣሪፍ ዘፈን ነው ኣምሳልዬ።ግን ተወዛዋዦቹ ኣይችሉም ሰውነታቸው እያፍታቱ ነው ሚመስለው ኢትዮጽያ ውስጥ እኮ ስንት ምርጥ ተወዛዳዦች ኣሉ።

  • @hfff4913
    @hfff4913 6 років тому +21

    እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @wardhawardha8687
    @wardhawardha8687 6 років тому

    አምሳልየ የኔ ውድ ያምራል።ብርቅየዋ ያገሪ ልጀ ክፍ አይንካሽ ስወድሽ ከልቤ.....

  • @የአደምአፍቃሪራህማነኚ1234

    የክርሥትና እምነት ተከታዮች እኮን አደረሣችሁ ሙሥሊምብሆንም ግን ሀገርቤት እያለሁ ከጎረቤት ንፍሮና ዳቦ እበላ ነበር የዛሬን አያርገውና

    • @makiyabashr672
      @makiyabashr672 6 років тому

      የአደም አፍቃሪ ራህማ ነኚ 1234 ሰላመት እንኳን አይረሳችሁ አይባልም በኢስላም ክልክል ነው እህት

    • @amenamen1170
      @amenamen1170 6 років тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማር

    • @amenamen1170
      @amenamen1170 6 років тому +4

      mak..... ምን ችግር አለው ምን አይነት የወረደ አመለካከት ነው ያለሽ
      እኛጋ ብትመጭ ጎደር የአረፍ ....... አብረን ነው አንለይም እረሱም እዲሁ የፋሲካ የጥምቀት.. .. አብረውን ነው
      እዳች አይነት ነው ለብዙ አመታት የተጓዙት የሚነጣጥል
      እኔጋ ብትመጭ ብዙወች ሙስሊም ናቸዉ ጓደኞቸ ግን እዳንች አያካብዱም

    • @shopeshope7494
      @shopeshope7494 5 років тому

      @Rasool Maideen ዋውልክ ብለሻል ይመቻል ቀጥይበት!!!!

    • @saramuhamedi3190
      @saramuhamedi3190 4 роки тому

      👍👍👍👌👌👌👌

  • @selamselam7485
    @selamselam7485 6 років тому +1

    አምሳልየ የንየ ይወት እንካን በሰላም መጣሽ የንየ ባትወኝ ይቆጨኝ ነበረ እወድሻለዉ

  • @yasmeenbentiselam3459
    @yasmeenbentiselam3459 6 років тому +7

    አም....ያኔ ወለላዬ ዋው በጣም ያምራል ......but..en.....Muslim nag ...በዛው አገጠም...ኡንኳን አደረሳችሁ.. ....ወገኖች

  • @engilyas44
    @engilyas44 Рік тому

    እኛ ሙስሊም የሰው ሃሳብና እምነት እናከብራለን የመሪያችን ክብረት እመቤታችን

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 років тому +85

    መልካም ፍሲጋ ይሁንልሽ እፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ከፍኝ አሁን ምን አለበት ከምወደው ፍቅሬ ጋር አመትባል አብሬ ብሆን ውይይይይይይይ እስከምፕቸ

    • @zeharaahmed8857
      @zeharaahmed8857 6 років тому

      SelehulumNeger EgzabirYmesge
      አይዞሽ ሀያቲ ለበጎ ነው

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 років тому

      SelehulumNeger EgzabirYmesgen አይዞሽ እህቴ እስክያልፍ መታገስ ነው

    • @selehulumnegeregzabirymesg9309
      @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 років тому

      ZEHARA Ahmed እሽ እህት አመስግናለሁ

    • @selehulumnegeregzabirymesg9309
      @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 років тому

      Suzy Yasuza እሽ ከልብ ነው ምስጋነየ እህት

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 років тому

      SelehulumNeger EgzabirYmesgen ምንም አይደል ማሬ

  • @seadaahmed2499
    @seadaahmed2499 6 років тому

    ዋውውውው ለኔነው የዘፈሽልኝ አምሳልየ የኔ ድምፀ መረዋ

  • @tube3397
    @tube3397 6 років тому +8

    የኔ ፍልቅልቅ ስውድሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው በርችልን እወድሻለሁ

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ

    አምሳልየ የኔ ልዩ ቀሪዉ ዘመንሽን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ እንኳን አብሮ አደረሠን ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሠላማቹሁ ይብዛ እወዳቹሀለሁ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 років тому +11

    እሙየ ስወዲሺ እኮ ልዩ ነው♥♥♥♥ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሳየው በስላም አደርሳችሁ ♥♥♥

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    አምሳልየ የእውነት በጣም ነው ምወድሽ ማደቅሽ በተለይ እናቴ ቁጪ አንችን ነው ምትመስለው ወፍረትዋ ቁመናዋ እና ብዙ ልጆች አምሳል ምትኬ ለእናትሽ ዘመዶናት እዴ ብለው ሁሉ ነው ሚጠይቆት እስዋንም እደዛው ይጠይቆታል ብቻ ጥግ ድረስ ነው የምንወድሽ ቤተሰቡ በሙሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤ ይስጥሽ !!

  • @anasinif3478
    @anasinif3478 4 роки тому +4

    I love Éthiopie and Éthiopiens very well morocco

  • @tumpesoletipis1310
    @tumpesoletipis1310 11 місяців тому

    ብዙ ፍቅር ከማሣዬ፣ ከኬንያ 🇰🇪፣ ከናይስ ሙዚቃ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ

    ዋውውው የኔቆንጆ ስወድሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mogeshaileab1020
    @mogeshaileab1020 6 років тому

    ያምራ በጣም ነው የምወድሽ አምሳልየ የኔ ውብ የጀግኖቹ ልጅ

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    እንኳን አደረሣችሁ ለፍሲካ ብአል አምሳል ማር የኔ ፍልቅል እንኳ ደና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር

  • @mullumullu801
    @mullumullu801 6 років тому

    Amsaliye konjou yen mrxi sew siwedshi eko musc.. alababsash wowwww bexam tewdaji new becha qalati yaxiregnal mare

  • @silasila9959
    @silasila9959 6 років тому +6

    ምነው ምንም ደስ አልል አለኝ በአል በስደት ሞከርኩኝ ደስተኛ ለመሆን ግን.እህ እህ ብቻ ዋናው ጤና
    ,........ብሶትሽን ለምን እንዳትሉኝ ግን ማን አለኝ .....የሚያውቅ ይወቀው

  • @sadadubaiallahyetabekeheuz3052
    @sadadubaiallahyetabekeheuz3052 6 років тому

    ዊው ደስ ይላል በዚህ አጋጣም እንካን አደረሳቺሁ። ክርስታኖቺ በሙሉ ግን እኔ ሙስልም ነኝ

  • @ነኢማyoutube-y1z
    @ነኢማyoutube-y1z 5 років тому +36

    እደኔ የሚወዳት ላይይክ ገጩኚ እኔ ስወዳት ግን ሙስሊም ነኚ👆👆👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alfoah7431
    @alfoah7431 6 років тому

    በመላው አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኮን ለትንሳኤ በአል በሰላም በጤና አዴረሳችሁ አዴረሰን በአሉን የሰላም ጤና ፍቅር የተመላበት ይሁንልን
    አምሳልየ ስወድሽ ፈጣሪ ሰላምሽን ብዝት ያድርግልሽ

  • @konjo1852
    @konjo1852 6 років тому +508

    እኳን አደርሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታይወች እኔግን ሙስሊምነኝ ግን ደስታችሁ ደስታየነው ይመቻችሁ ፍታዘና በሉበት

  • @ፋፊያባቷአፍቃሪነኝ
    @ፋፊያባቷአፍቃሪነኝ 6 років тому +1

    በጣም የኔ ውብ ትክክል ነሺ እደሜሺን እረዘም ያድርገው ፈጣሪ

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 років тому +5

    የኔ ቆንጆ #ስውድሽ እኮ!!

  • @akashmontez8897
    @akashmontez8897 Рік тому +2

    Her voice is unique and soothing😍..
    Much love from kenya

  • @hassankhadir1787
    @hassankhadir1787 6 років тому +7

    من السودان تحيه للشعب الاثيوبي. اهل الابداع والفن

    • @tizubi1526
      @tizubi1526 Рік тому

      ‏شكرا لك يا زول

  • @የማሪያምልጅነኝየማሪ-ተ8ዘ

    አምሳልየ ውስጤ ነሽ
    ካንገት በላይ ጠልቸህ እህህህህህእህህህህእህህህህ

  • @SalamSalam-um6ys
    @SalamSalam-um6ys 6 років тому +4

    ውአው። መልስ አጣው ምርጥ ስውድሽኮ ስራ ውአው

  • @tube3397
    @tube3397 6 років тому

    ኡፍፍፍፍ አምሳልየ የሀገሬ ልጅ ምየት አግኝቸሽ እንደምውድሽ በነገርኩሽ ጥሎብኝ ስውድሽ እንድሜና ጤና እስከነቤተስቦችሽ። ወደ ጎንደር ስትመጭ በሚድያ ተናግርሽ እሺ እንድቀበልሽ

  • @alexisogutu9543
    @alexisogutu9543 5 років тому +4

    Wow, I don't understand bt I love the moves nd ur voice is amazing.

    • @bemnetgetnet9200
      @bemnetgetnet9200 5 років тому

      Alexis Ogutu it means I can’t stay mad at the guy I love I be happy when I get him sir

  • @manetageboshkassa9146
    @manetageboshkassa9146 6 років тому

    አምሳልየ የኔ ማራኪ እንኳን ደህና መጣሸ ማር በዚህ መረዋ ድምፅሸ አሰነኪው
    ተያቸውማ እኒን መንጋ ወንበዴዎች ይጠረግ

  • @brhan826
    @brhan826 6 років тому +39

    ለኔ ነው የዘፈንሽው አምሳልዬ እፍፍፍፍ ወይ እኔ አይቆርጥልኝ ወይ እሱ አይተወኝ

  • @eexx2956
    @eexx2956 2 роки тому

    ወይኔ ትዝታ😥
    ስወድሽ እሙየ የኔማር😥
    አየ ጊዜ ሁሉምነገር ትዝታ ብቻ💔😭😭😭

    • @GsFe-vk1yx
      @GsFe-vk1yx 8 місяців тому

      በጣም 😢 ባሌን ነበረ የጋበዝሁት ጫጉላ ላይ😢 ከአራት አመት በፊት 😢

  • @خضريوسف-غ2ض
    @خضريوسف-غ2ض 6 років тому +5

    رائعين يا الاثيوبين ونحن السودانيين بنحبكم

  • @ኣዙጋልትግራይ-ኀ5ጨ
    @ኣዙጋልትግራይ-ኀ5ጨ 5 років тому +1

    አምሳልየ ስውደሽ ደምፂ ሽ ገደይ ነው በልጅነቱ አማራኛ መሰምት ሰለችል ዝም በያ አደመጣሽ ነበር የኔ ቆንጆ እደሜ እና ጤና ይሰጠሽ እናትየ

  • @zebnagugsa6507
    @zebnagugsa6507 4 роки тому +3

    What a lovely song. Proud of you Amsal Mitike:-)

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 6 років тому

    ዋዉ ወሣኝ ነዉ አምሣልየ ካገር ሥገባ አይሻለሁ መጥቺ እሽ

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ

    አምሳልዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    እንኳን አደረሳችሁ ለ የብርሀኔተንሳኤው ለመላውየኢትዩጵያህዝቦች ሰላሙንያምጣልን

  • @lubabahassen4442
    @lubabahassen4442 6 років тому +31

    ዋው ሙስሊም ነኝ ግን በአሉን አብሬ ነው ያከበርኩት በስደት ሆነ እጂ

  • @tesfayedejene3110
    @tesfayedejene3110 2 роки тому

    አምሳልዬ እባክሽ አጭር ያበሻ ቀሚስ አትልበሺ ሚሊዮኖች እንወድሻለን

  • @uae7053
    @uae7053 6 років тому +8

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ተንሳኤው

  • @waghaiwaghai7068
    @waghaiwaghai7068 6 років тому

    እንኳን አደርሳችሁ ውድ የክርሰትና እምነት ተከታዮች የኔ ማር ሰወድሽ

  • @ደስታየሰናይፍቅርሰኒየስወ

    አምሳሉ የ በጣም ምርጥ ዘፈን ዉድድድ

  • @baushbaush9774
    @baushbaush9774 6 років тому

    እእእእፍፍፍ አምሳልየ
    ምንእንድፕምልሽ ቃላት አጥሮኟል
    እንኳን አደረሰሸ ውድድድነው እማረግሽ ዘፍንሽሽ
    ወስጥ ነው ተባረረከ ጋብዥልኝ ለፍቅርርር

  • @seadi536
    @seadi536 6 років тому +6

    አይ እኔም እዳች ሆኛለሁ 💔💔

  • @እናቴእወድሻለሁከርታታዋል

    ዋወወወወወወወው አምሳልዬ የኔ ፍልቅልቅ አቤት ስወደሽ በጣም አሪፍ ስራ