የኤርሚያስ አመልጋ የጥንካሬው ምስጢር @Dawit Dreams

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @jahgarment5044
    @jahgarment5044 3 роки тому +330

    ነቢዩ ሙሃመድ (ሰዐወ) በህይወት ዘመናቸው ሲኖሩ ስለ ምግብ አመጋገባቸው ሲጠይቋቸው " እስክንጠግብ አንበላም ሆዳችንን 1/3ኛውን ለምግብ 1/3 ኛውን 1/3ኛውን ለውሃ እንዲሁም ለአየር 1/3ኛውን እንጠቀማለን ብለው ነበር!ይገርማል ኤርሚያስ በቀን አንዴ ነው የምመገበው ያለው ነገር እጅግ በጣም ሳይንሳዊና ተፈጥሯዊም ነው ::

    • @h8m8k
      @h8m8k 2 роки тому +19

      በገዳም የሚኖሩት አባቶቻችን እና የመነኮሱ እናቶቻችንም በቀን አንዴ ነው ሁሌም የሚበሉት። ሁላችንም ወደኋላ ብንመለስ የት በደረስን ።

    • @marsamentertainment3825
      @marsamentertainment3825 2 роки тому +1

      ua-cam.com/video/MgI3XYIAuu0/v-deo.html

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому +1

      ሐበሻ በእንግሊዝኛ ስልክ ማውራት ለምን ይፈራል?
      እነዚህን 10 ቃላት ብቻ ከቻላችሁ ሳትሳቀቁ በእንግሊዝኛ ስልክ ማውራት ቻላችሁ! ይህ ቪዲዮ እንዳያመልጣችሁ
      👇👇👇👇 ua-cam.com/video/g4qB_ZpzSkM/v-deo.html

    • @zewdneshabebe8569
      @zewdneshabebe8569 2 роки тому +32

      በዚህ እውቀት ላይ ዲን እሰላምን ቢያቅ ደሞ ምን ያህል ሙሉ ይሆን ነበር ማሻላ

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000 2 роки тому +1

      ua-cam.com/video/o7kpAk3X1-I/v-deo.html
      ua-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/v-deo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
      ua-cam.com/video/weGrKiGqp9c/v-deo.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
      ua-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/v-deo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
      ua-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/v-deo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
      ታላቁ ሀይል(The power) ua-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/v-deo.html
      እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia 3 роки тому +82

    ኤርምያስ the True Unbreakable!!! 💪
    Thank you Davwit Dreams for doing this!!!

    • @etk153
      @etk153 2 роки тому

      ያንተም ገልፅ በጣም ጥሩ እየሠራችሁ ነው
      ክብር ይስጣችሁ በእንግሊዘኛ የጄምስ አለን ሁለቴ ሰምቼ ቀአማርኛ ስሰሜው በጣም ደስ አያለኝ አና ለካ 5 መፃለፍ ከነብክ አንድ የጀምስ አለን መሆን አለበት የሚባለው በአማርኛ ሲሆን ገበኝ!😆

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku Рік тому +15

    እዚህ ምታለቃቅሱ ሰዎች ኤርሚን ስለምትቀኑት ነው ኤርሚ ጀግና ነው

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 3 роки тому +29

    እንደዚ አይነት ጨዋ ትክክለኛ እድሜውን መናገር የማያፍር ሰው ያብዛልን! እድሜ ፀጋ ነው! ሌሎችም እግዚአብሔርን አታሳዝኑ::

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 роки тому +33

    ይህን ጥንካሬና ጉልበት ብዘዴ እንድታልፈውና ለስው ይህን የመስለ ትምህርት እንድትስጥ የረዳህ እግዚአብሄር ይመስገን :: ብልሃትና ጉልበት ከእግዚአብሔር ነው

  • @ashruka
    @ashruka 3 роки тому +124

    ኤርሚያስ እውነትም የማይሰበረው 🙌🏽👏 I got a lot of lessons Thanks DD 🙏🏽

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000 3 роки тому

      ua-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/v-deo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
      ua-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/v-deo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
      ታላቁ ሀይል(The power) ua-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/v-deo.html
      እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።

    • @alemsegedmersie1062
      @alemsegedmersie1062 2 роки тому

      ዠበበቀዠቀቀበዠ

    • @alemsegedmersie1062
      @alemsegedmersie1062 2 роки тому

      ቀዠበ

  • @emebetb4249
    @emebetb4249 3 роки тому +20

    በጣም ድንቅ ሰው ኤርሚያስ አመልጋ ለህልሙ የኖረ የሚገርም ብቃት ያለው ሰው ከደረሰብህ ነገር አንፃር ቆመህ መሄድህ እራሱ የእግዚያብሔር ታላቅነትን ያንተን ጥንካሬ ያመለክታል አንተ እራስህ ብቻህን ትልቅ የህይወት ትምህርት ቤት ነህ ።ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ገነት ከሚመስለው ህይወት ወጥተህ በዚያ ሁሉ መከራ እያለፍክ አሁንም ሰው ማጀገን የምትችል ።
    GOD BLESS YOU AND YOUR LOVELY FAMILY WITH HIS BOUNDLESS LOVE .

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 роки тому +47

    ጠንክሮ ሰዉ የሚያጠነክር ነው ያልተጠቀምንበት ሰዉ።

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000 3 роки тому

      ua-cam.com/video/weGrKiGqp9c/v-deo.html የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ
      ua-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/v-deo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
      ua-cam.com/video/weGrKiGqp9c/v-deo.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
      ua-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/v-deo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
      ua-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/v-deo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
      ታላቁ ሀይል(The power) ua-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/v-deo.html
      እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።c

  • @kassas4
    @kassas4 3 роки тому +18

    እንዲሕ አይነት ጤነኛ ትምሕርት መሥማት እንዴት ደሥ ይይላል Thank you so much እግዚአብሔር መድረሥ የምትፈልግበት ቦታ ያድርስሕ ለብዙ ሰዉ የስራ እድል መፍጠር የምትችል ሰዉ ነሕ

  • @bettyabera9596
    @bettyabera9596 3 роки тому +7

    በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ የብዙ ሰው ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነው!!!!!!!

  • @elroe.373
    @elroe.373 3 роки тому +30

    ብዙ ያልተነገረለት ጀግና ምጡቅ አእምሮ ያለው ሀገሩን የሚወድ እገሩን ማሳደግ የሚፈልግ ቅን ሰው ነው ለነገሩ ጉራጌ ሲተርት ተሼም ተራቅ ይላል እኛ ጉራጌዎች ብዙ መስራትን እንጂ ብዙ ማውራት ባህላችን አይደለም ኤርሚ ሌላ ብሄር ቢሆን ኖሮ ታየኝ ስለሱ በማውራት ሶሻል ሚዲያው ይጨናነቅ ነበር
    God bless you brother

    • @آمنهمحمدالحميري
      @آمنهمحمدالحميري 3 роки тому +3

      ኤርሚያስ አመልጋ ጉራጌ ነዉ ወላሂ የሆነ የቤተሰቤ አካል እኮ ነዉ የሚመስለኝ እንዴት እንደምወደዉ ለካ ጉራጌ ስለሆነ ነዉ love him more .

    • @wagayehumara1105
      @wagayehumara1105 3 роки тому +1

      አይዞኝ ሁሉም በጌዜው መልካም ይሆናል

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 3 роки тому +3

      በቃ ብላችሁ ወደ ዘር ገባችሁ እይ ሀበሻ እሱ በንጸህ ልብ የሚያወራውን እናንተ በዘር ገባችሁ

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 3 роки тому +1

      Betekkekel egha guregewoch le sera enji lewere geze yelennem serabedemmachen new ❤

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 роки тому +1

      @@rozaroza4288 ሰዉ በዘር በሽታ የተለከፈ ነዉ ጁንታዉ ጥሎት የሄደዉ መርዝ ፈጣሪ ያንሳልን፡፡

  • @daneldemelash7564
    @daneldemelash7564 2 роки тому +9

    አቶ ኤርሚያስ ለኢትዮጵያ ወሳኝ ሰው ነው። ከእሱ ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @muluworkbireda6172
    @muluworkbireda6172 2 роки тому +10

    ኤርምያስ አመርጋ እንኳን በሰላም መጣህ እደናተ ሰውን በተለያየ እውቀት ማገዝ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ አገር ገብተው አገር ከሚያምሱ ሰውን ከሚያፈናቅሉ ከክፉ ሰዎች ይጠብቅልን ከናተ ብዙ ይማራሉ

  • @endalechwonde995
    @endalechwonde995 2 роки тому +4

    አቶ ኤርሚያስ በጣም የሚገርም ሰው
    የጥንካሬው ሚስጥር፤ ህይወትን የሚመለከትበት ዓይን፤ የዕውቀቱ ጥልቀትና ምጥቀት፤ ማግኘትንም ማጣትንም ያየ ፤ የፈጠራ ሰው…በጣም ግሩም ነው፤ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ለዚች አለም ያስፈልጋታል፡፡

  • @zuzujemal1240
    @zuzujemal1240 3 роки тому +13

    እጅግ ታላቅ ሰው የውነት አመለካከቴን የቀየረ ሰው ነው እናመሰግናለን 👏👏👏👍

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 3 роки тому +74

    የኢትዮጵያ ከንቱ ልጆች ችላ ብሎ ኢትዮጵያዊ ን ስለወደደ ብዙ ስራ የሰራ ከምርጦቹ አንዱ የሆንከው እንወድሀለን ገና ብዙ ለሀገራችን ትሰራለህ። ካንተ የወሰድኩት አንዱ በቀን አንዴ መመገብን ተግባራዊ አድርጌው እንዴት ደስ ይላል አመሰግናለሁ

    • @marsamentertainment3825
      @marsamentertainment3825 2 роки тому

      ua-cam.com/video/MgI3XYIAuu0/v-deo.html

    • @hailuhassen2547
      @hailuhassen2547 2 роки тому +3

      ይሄ የ2000 አባወራ ገንዘብ ቤት ሰርቼ አስረክባለሁ ብሎ የበላ እራስወዳድ selfish ብልጣብልጥ talkative ነው :: የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው የአፍ አክሮባቲስቶች ሳይሆን እውነተኛና ተግባራዊ ሰዎችን ነው ሌቦችን አይደለም

    • @mesialayu8947
      @mesialayu8947 2 роки тому

      @@marsamentertainment3825ምን

  • @daniabay1697
    @daniabay1697 3 роки тому +23

    ብርቱ ሰው 👍👍👍The real economist

  • @zufansolomon2537
    @zufansolomon2537 2 роки тому +1

    ኤርሚያስ እግዚአበሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ለሐገር ኩራት ነህ ተባረክ ሌላ ቃላት የለኚም ይሕ በጫት በተለያየ ሱስ የናወዘ ትውልድ አድን

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 3 роки тому +17

    I love Dawit's charisma and the audience's positive energy.

  • @abdulkeriminvestmentgroupa9282
    @abdulkeriminvestmentgroupa9282 3 роки тому +148

    አንድ ሺ ዓመት እንደ አይጥ ከ መኖር አንድ ቀን እንደ አንበሳ መኖር
    ኤርምያስ አመልጋ

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 2 роки тому

      Damn

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ሐበሻ በእንግሊዝኛ ስልክ ማውራት ለምን ይፈራል?
      እነዚህን 10 ቃላት ብቻ ከቻላችሁ ሳትሳቀቁ በእንግሊዝኛ ስልክ ማውራት ቻላችሁ! ይህ ቪዲዮ እንዳያመልጣችሁ
      👇👇👇👇 ua-cam.com/video/g4qB_ZpzSkM/v-deo.html

    • @ethiopiaethiopia3849
      @ethiopiaethiopia3849 2 роки тому

      ድንቅ ስው ትክክለኛ የማይስበር ስው ኤርሚያስ አመልጋ የእኔ ምሁር

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 3 роки тому +27

    እጂግ ትልቅ ሰው ኤልያስ አመልጋ ኢትዮጵያን ጠቃሚ ከሆኑት ሰዎች አንዱ ነውና
    ከጆሲ ጋር ቃለመጠይቅ ያረገውን መጀመር ከየሁ በኋላ የህይወት አመለከከቴ ተቀየረ aha moment( ማለቴ ስለ እግኝቶ ማጣት፣ ስለመክስር፣ እና እውነት ሊሆን የማይቺል የማይመስል ሀሳብን መሬት ለይ አውርደክ አስገርምከን ለካ እንዲህ ማርግ ማስብ ይችላል ብይ ማስብ ጀማርኩ
    ኤሊያስ አመልጋ ለኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ምሳሌ የምትሆን ድንቅ ሰው።
    thank you ዳዊት ድሪምስ
    ኢትዮጵያ ስመጣ ስልጠና መውሰድ ፈልጋለሁ እወዳቺኋለሁ🙏
    1minute ኤልያስ አመልጋን ባገኝው ምኞቴ ነዉ !
    God bless you all guys

    • @lulukedir4188
      @lulukedir4188 3 роки тому

      ባለሽበት መግኘት ትቺያለሽ ለምን እስክትመጪ ቆጠሮ መያዝ ፈለግሽ

    • @samsong6746
      @samsong6746 3 роки тому +4

      Ermias..

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 2 роки тому +1

    ኤርሚ ጤና ረጅም እድሜ እመኝልካለሁ🙏💚💛❤️🙏

  • @fatumaahmed2273
    @fatumaahmed2273 3 роки тому +3

    ምርጥ ሰው እንደት ደስ የምትል ሰው ከአንተ ብዙእንማራለ ገና እድሜና ጤና ይስጥህ አብዝቶ

  • @خالدثامر-ح1ي
    @خالدثامر-ح1ي 2 роки тому +1

    የማይሰበረው ኤርሚ ዘመንህይባረክ!

  • @habibiurbanfarming5740
    @habibiurbanfarming5740 3 роки тому +36

    በታሪክ የመጀመርያው ግለሰብ የተንበላጠጠ የአሜሪካ ሂወቱን ይቅርብኝ አልፈልግም ብሎ ፓስፖርቱን መልሶ የመጣ ጀግና! የማይሰበረው! ሁሌም አከብርሀለው ጀግናዬ!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ሐበሻ በእንግሊዝኛ ስልክ ማውራት ለምን ይፈራል?
      👇👇👇👇 ua-cam.com/video/g4qB_ZpzSkM/v-deo.html

  • @fasilwendmagegn5016
    @fasilwendmagegn5016 3 роки тому +4

    ኣቶ ኤርሚያስ ኣመልጋ በጣም በጣም እናመሰግናለን ለኢትዮጲያ ታስፈልጋታለህ በርታ 🙏

  • @Tsegaonline
    @Tsegaonline 2 роки тому +8

    REAL Motivational speaker this is what we need for life NOT DIRTY Poletics. Thanks Ermias Amelga, wish you long life.

  • @MB-yn7td
    @MB-yn7td 2 роки тому +1

    ወንድሜ ኤርሚያስ እንደዉ ድንገት ይችን ጽሁፍ ካነበ ብካት የአንተ ዋና ጥማት ልንገርህ ደስታ አለ ሰላም አለ
    ነገር ግን ሰዉ የተፈጠረበትን አላማ ካላገኘ ሁሌ ለምን እንዳለ እነደሮጠ እንደፈለገዉ ሳይሆን መጨረሻ ዉ
    ይደርስና ወደፈጠረዉ አምላኩ መሄዱ ግድ ነዉ። ለአንተ ደስታ እንዳለ እንድታዉቅ PURPOSE DRIVEN LIFE
    የሚለዉን መፅሐፍ ካነብብከዉ እርግጠኛ ነኝ በዘመንህ ያጣኸዉን ደስታ በርግጥ ታገኘዉና በዘመንህ
    ከሮጥክበት ይልቅ በሚቀጥለዉ ዘመንህ ለቤተሰብህም ለአገርህም በእዉነትና በደስታ ኖረህ ምሳሌ ትሆናለህ።

  • @mimobiru7645
    @mimobiru7645 3 роки тому +6

    ያገር ባለ ዉለታ ኤርምያስ አመርጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. 9 місяців тому +1

    We need you with your wisdom for better tomorrow of ET.

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 3 роки тому +18

    "እውቀት"!! እውነተኛ እውቀት፦ በልምድ ያካበቱት እውቀት፣ በእውነት ለሕይወት የሚጠቅም ትምህርት!! በጣም የረካሁበት ትምህርት ነው፤ አመሰግናለሁ፡፡

  • @antenehtesfayealdaria5513
    @antenehtesfayealdaria5513 3 роки тому +43

    የእውነት ከመኖር የተቀዳ እውቀት.. ጤናማ ሰላማዊ ህይወትን ለመኖር ለመሻሻል ለተዘጋጀን ሠዎች በልባችን እንዲንቆረቆር በስክነት ስለሠጠኸን ልምድ እናመሠግናለን:: እውነትም የማይሰበረው!!!

    • @ayicheshtesfaye6067
      @ayicheshtesfaye6067 2 роки тому

      Selam ante dink sew

    • @ayicheshtesfaye6067
      @ayicheshtesfaye6067 2 роки тому

      Ayichesh Tesfaye Brand builder:
      የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን በሚገባ አውቆ የህይወት ፍላጎቶቹን ማሳካት የሚችልበትን መንገድ በማሳየት ያሰለጥናል። አያይዞም ከተቀጣሪነት ህይወት የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ?

  • @mercywujera8929
    @mercywujera8929 2 роки тому +17

    ሁሉም ልክ ነው ግን የማይቋረጥ ሰላም እና ደስታ በእየሱስ አለ።

  • @MegaMihret
    @MegaMihret 2 роки тому +10

    የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ 🙏🏾

  • @abnetlegesse800
    @abnetlegesse800 2 роки тому +6

    ንግግርህ ስሰማ Steve Jobs ትዝአለኝ:: የአገራችን ምርጥ ሰው ነህ:: ተሞክሮህን የሚመለከቱ ብዙ መፅሃፍቶችን ቶሎ ትፅፍልናለህ ብዬ አስባለሁ::

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 3 роки тому +3

    ኤርሚያስ አመልጋ, ስለ ሰጠህን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን🙏 እንደዚሁም ዳዊት ድሪምስ እናንተንም እናመሰግናለን።🙏 እኔ ህይወቴ በብዙ መንገድ የተቀየረው...Sadhguru... ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ነው። በሳምንት ሁለት ጊዜ ለ 24 ሰአት ምግብ ሳልበላ ውሃ እየጠጣሁ አሳልፈዋለሁ ሙሉ ጤንነት ነው እሚሰማኝ።🙏

  • @marthaalemayehu24
    @marthaalemayehu24 3 роки тому +7

    Thank you Dave and team for hosting amazing people🙏

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 3 роки тому +5

    ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 3 роки тому +3

    በእውነት የሚደንቅ ልብ ጥንካሬ ትእግስት ያለህ አባት ነህ ጀግና ነህ በርታልን 👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍💒💒💒💒💒💒💒

  • @hirutayano3012
    @hirutayano3012 3 роки тому +190

    እውነትም የማይሰበረው! በJTV ከጆሲ ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ ሰምቼ እጅግ ተደምሜያለው በወቅቱ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому +4

      እኒም ግማሹን ሰምቻለሁ

    • @mandelaaschalew3500
      @mandelaaschalew3500 3 роки тому +3

      Awo ye 5 sehat inter view new

    • @etk153
      @etk153 3 роки тому +11

      That interview changed my life! He eat one's a day! I follow his advise ,I feel good and feeling amazing! እድሜ አና ጤና ነስጠው እላለሁ🙏👑

    • @tadessetegegne3977
      @tadessetegegne3977 3 роки тому +2

      Good job thank u

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 3 роки тому +1

      @@etk153 You’re not alone.Nothing like watching what you put inside your body.

  • @tkh4049
    @tkh4049 3 роки тому +12

    This is a good lesson and practice for all the people instead of focusing politics and confused by politicians.

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +1

    የዚህ ሰው አድናቂው አክባሪም ነኝ ጋሽ ኤርሚያስ እንወድሀለን ፤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 роки тому +27

    ክርስቶስ ያለው ሰው ግን ሁልጊዜ ደስተኛ ነው እንደኔ 🤩

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 2 роки тому +1

    በጣም ብዙ መልካም እና እውቀት ያዘለ ትምህርትን ስላካፈልከን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 3 роки тому +53

    የደስታ ሕይወት አስፈላጊ ነው ። የሰላም ምንጭ እየሱስ ነው ። ከሩቲንህ ላይ ፀሎት ጨምርበት

    • @ztazabi1262
      @ztazabi1262 3 роки тому +14

      "የሰው ልጅ ለደስታ አልተፈጠረም?" ይሄ
      የእግዚአብሔርን ትልቅ ስጦታ ኢየሱስን ያላወቀ ትውልድ መፅናኛ መሆኑ ነው:: ፈጣሪን የካዳችሁ ሥራችሁ ያውጣችሁ:: ክርስቶስን የተቀበልን ግን ደስታችን ጌታችን ነውና "ደስ ይበላችሁ! ደግሜ እላለሁ በጌታ ደስ ይበላችሁ!" የሚለውን የከበረ ቃል ተቀብለን በደስታ እንኖራለን:: ማስተዋሉን ይስጣችሁ!

    • @zerihunchekol3860
      @zerihunchekol3860 3 роки тому +5

      This is not a religious session.

    • @selamtesfay5856
      @selamtesfay5856 3 роки тому +2

      @@zerihunchekol3860 the physical world influenced by the spirit world just to reminder

    • @heriakostewodros5298
      @heriakostewodros5298 2 роки тому

      yemebat firar chmir

    • @shewayeteklu844
      @shewayeteklu844 2 роки тому

  • @TheSetegn
    @TheSetegn 2 роки тому +3

    I am proud to watch all-rounded Ethiopian. My best role model.

  • @fikertefikadu7035
    @fikertefikadu7035 3 роки тому +7

    WOW...What an amazing life lesson thank you team,daveya & Ermias he looks like Amazing book.(TEMESEGEN.)

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675 2 роки тому +1

    Amazing person, I learn so much thank you Armies you are real resilient human being.

  • @zenanmada752
    @zenanmada752 3 роки тому +4

    የቀኑ ውሎው ላይቭ ቢቀረፅና ቢታይ
    አስደናቂ የTV ቻናል ይወጣዋል።
    የመጀመርያው አረፍተ ነገር በቂ ነው... እውቀቱን ለመረዳት
    የሀገራችን ችግር ነው እኔን እንዲ እንድባል ያደረገው።
    Amazing Words WoW

  • @visionn_
    @visionn_ 3 роки тому +30

    My favorite kind of people are the ones who are JUST LIVING there life peacefully with there own rules yet there existence by itself is INSPIRING! thank you Ermias for being just that person!!

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 роки тому +17

    Amazing person I learned so much
    I couldn’t stop watching for a second and was repeating everything now and then to listen every word he said
    A life changing speech from first hand experience.

  • @elsag2834
    @elsag2834 3 роки тому +1

    አቶ ኤርምያስ በጣም አስደነኸኝ::
    በጣም በእውነት አስተማሪየ ነኽ::
    በእውቀትህ በጣም እግዚአብሔርን
    አመሰግናለሁ ተባረክ::
    🏆🙏♥️🌹♥️!!!

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 роки тому

      I thank his creator/God for his brilliant mind!! He's incredibly smart & science has nothing to do with it!!

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Рік тому +9

    እሚገርም እዉቀትነዉ ሱብሀን አሏህ

  • @congrigation5072
    @congrigation5072 2 роки тому

    ዳዊት ተባረክ! የትውልድን ሥነ ልቡናዊ አስተሳሰብና አመለካከት የሚለውጥ እንደዚህ ዓይነት ሰው ጋብዘሃልና ብሩክ ነህ። በነብሱ ላይ ጨክኖ፤ ጠቃሚ የሚመስሉ፣ ነገር ግን ለሰውነታችን ጎጂ የሆኑትን ነገሮች በመተው፡ በሥጋዊ አካሉ፣ በነፍሱ ደግሞ፦ አእምሮውን፣ ፈቃዱንና ስሜቱን ተቆጣጥሮ፤ ማንም ያልሞከረውን ራሱን ለእንደዚህ ዓይነት ዓላማ አስገዝቶ፡ ሕይወቱን አለማምዶ በራሱ ላይ ሠርቶ፤ ራሱን በምሳሌና በናሙናነት ለትውልድ የሚጠቅምን ስብዕና ያሳየን፡ ወንድሜ ብለው ይበልጥብኛል!" የተወደደው ኤርምያስ"ን ላመሰግነው እወዳለሁ።

  • @symonbehailhu9768
    @symonbehailhu9768 2 роки тому +5

    one of successful person ever seen in the personal development👌👌👌

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 роки тому

    ኤርሚ የኔ ጀግና የማትሰበር የጽናት ተምሳሌት ። ዝም ብለህ የምትባክን ንብረት ።

  • @ashebirdemissie4916
    @ashebirdemissie4916 3 роки тому +9

    I am amazed and i could be changed with this presentation & i can achieve my objectives!!!

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 3 роки тому +2

    እዉነትም ድንቅናችሁ በዚህ አይነት አገሬ ኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ አላት ብዬ አምናለዉ ዳዊት ድሪምስ ኤርምያስ አማልጋን ስለጋበዝከዉ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ

  • @messayberihun
    @messayberihun 2 роки тому +21

    Dear Brother Ermiyas,
    I was listening the audio YEMYSEBEREW ERMIYAS AMELGA from your UA-cam channel and finished yesterday evening within three days after I started. After that, although I listened some of your interviews in JTV three years ago, I completed today again the full interview (around 5 hours). Moreover, I listened your motivational speech on Dawit Dreams platform. I was amazed by your knowledge, resilience and life principles.
    I am eagerly waiting for your advice, guidance and direction on your new website.
    May God bless you and stay healthy.

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 3 роки тому +1

    በጣም እንመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው። ተሰብሳቢዎቹ ብዙም እጨብጫቢ ስላልነበራችሁ እናመሰግናለን። ብዙ ከማጨብጨብ ማዳመጥ መለመድ አለበት።

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 роки тому +3

    በጣም ይገርማል እስካሁን ሰው አልነበርኩም. ይኤን ከሰማሁኝ በዋላ ሰው እሆናለሁ ጋሽ ኤርሚያስ 💝እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @semiraali163
    @semiraali163 2 роки тому +11

    በአንድ ወቅት የአላህ መልእክተኛ ነብዩ ሙሐመድ ( የአላህ ሰላምና ውዳሴ በሳቸው ላይ ይሁንና) ከምስር(ግብፅ) ሀገር 3 ወሳኝ ባለሙያዎች (ሀኪም ፣ የጦር መሪና መምህር ) አንደሚላክላቸውና ከባለሙያዎቹ አንዱን መርጠው እንዲወስዱ በተነገራቸው ጊዜ ሰሀቦቻቸው ( ባልደረቦቻቸው) ሀኪሙ ቢመጣልን ይሻላል በማለት አስተያየታቸውን ሲሰጡ የአላህ መልእክተኛ የሰው ዘር አየመነዘረ ዛሬ ድረስ የሚጠቀምበትን ታሪካዊ ንግግር ተናገሩ ( የአላህ ሰላምና ውዳሴ በሳቸው ላይ ይሁን) " እኛ ሳይርበን የማንበላና ጠግበን የማንበላ ህዝቦች በመሆናችን ህመም አያሳስበንም" መምህሩን አምጡና እስረኞችን ሳይቀር ቋንቋ ያስተምርልን አሉ። (ታሪኩን በትክክ አስታውሼው ከሆነ )
    ይህን አውቀት ጠገብ ግለሰብ ስሰማ እጅጉን ተገረምኩ ። " እኛ ሳይርበን የማንበላና ሲኖረንም ጠግበን የማንበላ ህዝቦች ነን"
    በሽታ አያጠቃንም።
    "ፁሙ ጤነኞች ትሆናላችሁ "
    ይህም የሳቸው ንግግር ነው ።

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 2 роки тому +1

    OMG! The most strong person in the world! Too much amazing, you are Iron Men!

  • @chawogi4291
    @chawogi4291 2 роки тому +5

    This man should be given a chance to give life lessons to our youth.

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 3 роки тому +2

    በመሰረትከው ዘመን ባንክ በዚሁ ልዩ አገላለጽ መኪናዬን ሽጬ ሸር በመግባቴ ተጠቃሚ ሆኛለሁ እንኳን ተፈታህ እውቀቱ ስለአለ በነካ እጅህ አክሰሷንም አስተካክለህ መስርተህ የአክሰሱን ጥቅም አቅምሰኝ ካላሰሩህ ማለቴ ነው አመሰግናለሁ ያኑርልን።

  • @neh3096
    @neh3096 2 роки тому +5

    Thank you for exemplifying the old adage that "We have Nothing to Fear Except Fear itself". You are truly inspirational!

  • @meantube1920
    @meantube1920 2 роки тому +1

    Thank you Ermias, you are one of true Ethiopian legend the country have. Stay focused and do what you can do best. Look forward to your website.

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 роки тому +51

    ከዚህ በላይ ስኬት ከይትም ሊመጣ አይችልም አቶ ኤርምያስ እንዲሁም አዘጋጁን ሁሉ ማመስገን እፈልጋለው ክበሩልኝ🙏🙏🙏

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 роки тому +3

    ትክክል ነው ህይወት ፈተና ነው ወንድሜ መልካሙን ሁሉ ከልብ እመኝልሃለሁ 🙏🏾

  • @newayhailemeskel3933
    @newayhailemeskel3933 3 роки тому +3

    ይህን ትምህርት ላመቻቹ ምስጋናዬን እያቀርብኩ ይህ የስልጠና አቀራረብ ዘዴን በበቂ ዝግጅት ቢቀርብ እጅግ የተሻለ ስለሚሆን የተግባር ተሞክሮ ማስፋፊያ ማዕከል ይሆናል:: ለአቶ ኤርሚያስ አመልጋ በርታ ለሀገራችን ሞዴል ነህ ወድቆ መነሳትን አስተምረሀናል::

  • @alemayehushitu7973
    @alemayehushitu7973 3 роки тому +2

    እውነትም የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ ፣እናመሰግናለን።

  • @shabaethio862
    @shabaethio862 2 роки тому +3

    እዴም እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ!,,,,, ለዚህ ትውልድ በጣም አሰፈለጌ ሰው ነህ እኔ እና ወጣቱ ጊዜውን በማይጠቅምው ነገር ላይ ነው ጊዜውን የሚያሰለፈው መነቃት አለብን

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 2 роки тому +2

    Thank You so much Dawit for presenting him on your stage. This is a life lesson.

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 роки тому +71

    ይህ ሰው የህዝብ ቅርስ ነው! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      ሐበሻ በእንግሊዝኛ ስልክ ማውራት ለምን ይፈራል?
      👇👇👇👇 ua-cam.com/video/g4qB_ZpzSkM/v-deo.html

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      That sums it up
      ua-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/v-deo.html

  • @yeabseratube3527
    @yeabseratube3527 3 роки тому +1

    Wow ፣ስወደው አስተሳሰቡ የሚገርም ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @alebachewberihun4737
    @alebachewberihun4737 2 роки тому +4

    በጣም ጎበዝ ሰራ ፈጣሪ ነው፣፣መጽሀፉን አንብቤዋለሁ፣፣የገረመጘኝ ነገር የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ስርዓት እና በሰለጠነ ዓለም የኖረው ኤርሚያስ ያደረገው ግብግብ ገርሞኛል፣፣ለማንጘናውም እሱ ቢቆስልም ለሌሎች ግን ፈር ቀዳጅ ሆኖል::

  • @memevlog586
    @memevlog586 2 роки тому +1

    Wow Gerami new Egzaber edme ena tena abzto yisteh 🙏

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 3 роки тому +10

    This is one of the most wonderful time I have spent on youtube! Keep in touch Ermias and Dawit Dreams!

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 2 роки тому +2

    Wow wow you are so amazing guys I am so happy to hear you mr , Ermiyas I need your books for my family I will keep it for the future thanks a lot

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому +19

    እውነት ነው ካለመብላት ብዙ በሽታዎችን መቅረፍ ይቻላል Fasting is a good idea to be Halthy . Thank you for sharing with us👍🏽👏

    • @h8m8k
      @h8m8k 2 роки тому +2

      Check out the ketogenic diet... And gradually you can start OMAD ( One meal a day)... Its just that we feel better when foreigner says it.. But our fathers and mothers in Gedam always eat one time a Day ONLY. The way their face glows is amazing...!!! And trust me they dont know the Ketogenic diet which is what Ermias is doing...!!! If we can all go back to how we used to be... We can learn a lot...!!! Stay blessed

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      Lulitiye
      ua-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/v-deo.html

  • @mekonnenbulicha2833
    @mekonnenbulicha2833 2 роки тому

    አቶ ኤርሚያሰ በቅድምያ እግዛብሔር ይባርክህ ምክርህ እጅግ ይመሰጣል ከJTv ኢንተርቪህ እሰካሁን ያለውን በፈቅር አዳምጬዋለሁኝ መልካም ነህ በደጋሜ ጤናን ከደሜጋ አብዝቶ ይሰጥህ በዚህ ምክር ደግሞ ተሰማኝ ምርጥ ሰራዮን ከሀገሬ ጥዮ ወጥቼ አሜሪካ ጨለማ ውሰጥ ነው ያለውት ምክርህን ሰሰማ ተሰፈን በጨርፈታ ታየቺኝ።

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 3 роки тому +49

    You r true Ermias,grown up as a Muslim we were playing soccer while we were fasting even better than our friends.I thought we were utilizing our energy well.Life changing lecture and experience!!!

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000 3 роки тому

      ua-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/v-deo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
      ua-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/v-deo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
      ታላቁ ሀይል(The power) ua-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/v-deo.html
      እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።

    • @ummimuktar8113
      @ummimuktar8113 3 роки тому +1

      Prophet Mohammed(pbuh) spoke of the benefits of eating less food ❤

    • @ayicheshtesfaye6067
      @ayicheshtesfaye6067 2 роки тому

      Ayichesh Tesfaye Brand builder:
      የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን በሚገባ አውቆ የህይወት ፍላጎቶቹን ማሳካት የሚችልበትን መንገድ በማሳየት ያሰለጥናል። አያይዞም ከተቀጣሪነት ህይወት የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ?ትፈልጊያለሽ ?

  • @ramlawudu4480
    @ramlawudu4480 2 роки тому +1

    ራሴን በጣም ምወድ ሰው ነኝ አንድም ቀን እንደ አገሌ ብሆን ብዬ ተመኝቼ አላውቅም ነበር አንተን እስካይ ድረስ አንተን ሳይ ግን እንደሱ ጀግና ጠንካራ ምሁር ብሆን ብዬ ተመኘሁ እያንዳዷ ቃላቶችህ የሞተን ነፍስ ትቀሰቅሳለች የሕይወት ተሞክሮህም ሕይወትን የምትረዳበት መንገድ ብዙ ያስተምራል ... ለኛ ለኢትዮጵያን ወጣቶች በጣም ታስፈልገናለህ ቅርብ ሁንልን አስተምረን

  • @derbabawitchannel5445
    @derbabawitchannel5445 3 роки тому +11

    What an amazing sermon! Thank you dreams family and God bless Ermiyas for sorting his incredible life understandings!

  • @arayagared
    @arayagared 2 роки тому

    አቶ ኤርሚያስ አንተ የምትናገረው ሁሉ በብቃት የማድረግ ብርታት አለህ ወይ አርገው አታርገው አላቅም ግን የሂይወት መንገድ በሚገባ ጠንቅቀህ አውቀህ እያስተማርከን መሆንህ ግን በደንብ ተረድቶኛል:: በጣምም አደንቅሃሎህ:: all your teachings make sense thank you.

  • @eagleeye667
    @eagleeye667 3 роки тому +5

    Million thanks ! Really every inspiring . you are emotionally intelligent and resilient person .
    A big lesson indeed less is more and more peaceful.

  • @zewdneshabebe8569
    @zewdneshabebe8569 2 роки тому

    ድንቅ ሰው ነህ ሀገር የሚቀይር አቅም አለህ ስላወኩህ በጣም እድለኛ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @diramudub6995
    @diramudub6995 3 роки тому +5

    ዋው ኤርሚያስ የነገርከን አባባል(በህመም ግዜና በጤናማነት ወቅት) ካሰላሰልነው ብዙ ትርጉም እንዲሁም ጥቅም የምናገኝበት ነው። እናመሰግናለን!

  • @kinfegebrealsemabereda792
    @kinfegebrealsemabereda792 2 роки тому

    በጣም ብዙ የተማርኩበት Video ግልፅ ሆነክ ስላስተማርከን አቶ ኤድሚያስ እዉነትም የማይሰበር እናመሰግናለን ።

  • @joj9187
    @joj9187 2 роки тому +4

    We love you airmias. An amazing person. In addition to the website you are preparing, If you write in books and video tape your life stories in detail that will also teach a lot of people.

  • @yaredotube3716
    @yaredotube3716 2 роки тому +1

    Wow!! I never seen this kind of strong and hard working man , He's life is so scientific and proved by hard working .
    am so impressed and proud by ermias!!
    Tnx

  • @ሽናቱየጔታዋጋ
    @ሽናቱየጔታዋጋ 3 роки тому +4

    የተከበርክ ኤርሚ አንተ ለሀገርህ ለውጥ እድገት ሰጥተህ የማትየክም ድንቅ የማትሰበር ብርቱ ሰራተኛ ነህ!! የሀገር ባለ ውለታ ረጅም ዕድሜ እንመኝልሀለን! የጉራጌ ኤን ሙጭር ሶሬሳ ንቃር ንርምድኔከ ❤🇪🇹️❤️🇪🇹❤🇪🇹️❤️🇪🇹

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 2 роки тому

    ምርጥሰው ነህ፤ ላለፉት አራት አመታት አድናቂህነኝ ከባለፉት ኢንተርቪውህ ኢትዮጵያ ለምን እንደማታድግ አሣውቀኸኛል በገጠሙህ ፈተናዎች። ያሁኑ ትምህርት አሰጣጥህ ጥሩነው። ለፈገግታ ያክል በዚህ ኑሮ ውድነት በቀን አንደዬ መብላት ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @solseyoum
    @solseyoum 2 роки тому +44

    Much respect to Ermias Amelga, the unrelenting fighter. What an earth shaking life journey. Such people, Iron Men, come only once in a century and they will be unforgettable for eternity, a true national treasure. Let the dream live on.
    Much thanks to Dawit and crew as well!
    ይቻላል! ድንቅ ናችሁ!

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 роки тому

      Wow! He's "unbreakable" human being!! I was so in pain to listen & finish his story on the audio!! He's one of a kind & truly unbreakable!! I thank God for everything this guy has/the IQ is so amazing lol young people take advantage of the opportunity he is giving you & change yourself, your family & your country, Ethiopia! There is "Hope" God Bless Y'all🙏

    • @ayicheshtesfaye6067
      @ayicheshtesfaye6067 2 роки тому

      Selam ante dink sew

  • @BinNasser99
    @BinNasser99 2 роки тому +5

    ይህ የኤርሚያስ አመልጋ የኑሮ ልማድ ከነብዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ልማዶች ውስጥ አንዱ ነው።
    የነብዩ ሙሀመድን(ሰ.ዐ.ወ) ህይወት ያጠና ይህን ሚስጥር ይረዳል። በደንብ ያጠና ደግሞ ከዚህ በላይ ሚስጥር አውቆ በዚህ አለም ላይ ይመጥቃል።

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 2 роки тому +3

    የአንተን ኢንተሪፊዎች ኤርሚ አዳምጫለሁ እንደቀላል የምታወጣቸው ቃላቶች ; ቀለል አርገህ የምትናገራቸው ነገሮች በእውነት ትልቅ በኑሮ የተገኙ ልምዶች እና ትትልቅ ሐሳቦች ምክሮች ናቸው :: ደግሞ መስጠት በብዙ ይተረጎማል , ከጥሩ ፈገግታ አንስቶ , ገንዘብ , ሐሳብ , ፍቅር ወዘተ... አንተ ደሞ ላገርህ ያለህን ሙጥጥ አርገህ እየሰጠህ ያለህ ነህ :: ምክርህን እንኮን ሙጥጥ አርገህ ነው የምትሰጠው :: ለዚህ ቀናነትህ የጠበቀህ ፈጣሪ አይለይህ :: keep giving bro . That’s self actualization. Higher self fulfillment. ❤

  • @YosefBest-w1j
    @YosefBest-w1j 6 місяців тому +1

    ኤርሚ ለኢትዮጲያ የተሰጠ ስጦታ ነው

  • @moze.72
    @moze.72 2 роки тому +12

    ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን እንደዚህ አይነት እንቁ ልጆችዋን እያኮላሸን እያሰርን እያሰደድን እንዳይሰሩ አርገን ነጫጭባ እናመልካለን
    ይሄ ነው ድህነት ድንቁርና እቤት ሞልቶ በስደት ልመና ቅልውጥና የገዛ ፈቃድ ባርነት!

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 2 роки тому +1

      ዘመናዊ አገዛዝ ለመገዛት የውሸታችን ብዛት!!! እናስተውል ጐበዝ

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 2 роки тому

      ልጆቹ እንቁ የሆኑት ከነጫጭባዎቹ በቀሰሙት እውቀት ነው

    • @addis1395
      @addis1395 2 роки тому

      አልፎም ጀግኖቻችንን ማዋረድ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይተላለፋል

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 роки тому +8

    በእውነት ብዙን ጊዜ ታታሪ,የተማሩ ,እና ብልሕ.....ስዋች ይፈተናሉ!
    ብዙዋች አገሮች ደግሞ ጡሩ መሪ, አስተዳዳሪ,ስው አይገጥማቸዉም!
    🙏🏾👍🏾 💚💛❤️🇪🇹✌🏽🕊

  • @getnetalemayehu1401
    @getnetalemayehu1401 3 роки тому +7

    I like the way he transfers the knowledge and wisdom of his skill and experience for the younger generation Thankyou sir!