Ethiopia: በተክሊል ያገባት ባሏ ድንገት ተሰወረ ይህ ታሪክ ወዴት ያደርሰን ይሆን? በሰላም ገበታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 404

  • @annatasama9692
    @annatasama9692 5 років тому +76

    እህታችን አይዞሽ የባለቤትሽን ድምጽ መድሀኒያለም ያሰማሽ አሜን

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk 5 років тому +14

    ፈጣሪ ይርዳሽ ።የኔ ጥያቄ ግን 1,ጋምቤላ ሄደሽ የፕሌን ትኬት ቆርጦ አአ መሳፈሩን 2 አአ ኤርፖርት መውረዱን 3,ከዛ በኋል ባንኮች ላይ የሂሳብ እንቅስቃሴ ማድረጉን 4,ቤተሰቦቹ ቤት ሂደሽ የእውነት ከጠፋ የነሱ ስሜት ምን ይመስላል የሚለውን ለመረዳት ብትሞክሪ ጥሩ ነበር

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +80

    የልጁ ሰላም ለኪ የሚያስደግም አባት ክፍ ሴጣን ነው መሀላቹ ገብቶ ነው የለያያቹ እግዚአብሄር ይገስፀው በርትተሽ ፀልይ ሰላም የሆነ እግዚአብሄር ቤትሽ ይግባ አይዞሽ እሱም ክፍ አይንካው በሂወት ካለ

    • @alemwoldemichael3189
      @alemwoldemichael3189 5 років тому

      ለሁሉም ጊዜ አለው
      ምን ማለት ነው? ሰላም ለኪ ለልጁ የሚያስደግም አባት ክፉ ሰይጣን ነው የምትይው አልገባኝም?????

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +4

      @@alemwoldemichael3189
      እንዲ በእምነቱ ፁኑ ሰው እንዲ ከሚሆንላቸው ቤተሰቦቹ ሊለየው የቻለ ሴጣን ነው ማለቴ ነው ቆንጆ

    • @alemwoldemichael3189
      @alemwoldemichael3189 5 років тому +3

      @@lehowlumegizaalew1703
      አመስግናለሁ

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 5 років тому

      እውነትሽን ነው ማሬ በመሐላቸው ሣይጣን ገብቶ ነው ልጁንም መዳኒአለም ይጠብቀው

    • @shhsssgsgsy9621
      @shhsssgsgsy9621 5 років тому

      lehowlume giza alew
      Aye menafeke selame leki malete
      Eko selame yeleshalewe newe esume ye seytane sayehone le de
      Ngele mariame eko newe kibere
      Yegebate ke lejewa eysuse kirstos
      Ye dengele mariame telate mehoneshe yasetawekale lenege
      Ru ewneteGawe eysuse kirstosen
      Enkane atawekutume penete lebo
      Na yesetachu ortdoxs gene selam
      E leki eyalene le dengele mariame
      Enawedesatalene seytane kitele
      Yebele amen

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 5 років тому +56

    ውይ እናቴ በጣም ነው ያዛዝንሽኝ እንደ አነጋገርሽ ከሆነ ባለቤተሽ መልካም ነው አንድ ነገር ሁኖ ይሆናል እንጂ እንዲሁ ጥሎሽ ሂዶ አይሆንም ብቻ አንች ወደ እግዚአብሔር በሰላም እንድመጣልሽ ፀልይ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ አይዞሽ🙏🙏

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 5 років тому +7

    እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማሽ እህቴ ልጆችሽንም የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ያሳድግልሽ!🙏 እንዳልክም የዚህን ታሪክ መጨረሻ እንደምታሰማን ተስፋ አለን! ሰላም ገበታ ተከታታያችሁና አድናቂያችሁ አስቴር ነኝ! በርቱ! USA MARYLAND!

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 роки тому +1

    ውይ ኸረ በየሱስ ሰም ስታሳዝን እ/ር ይርዳሽ እህቴ

  • @የማርያምልጅየቅዱሳንወዳጅ

    እህቴ በደብ ፀልይ ባለቤትሽ የሀይማኖት ሰው ስለ ሆነ ድያብሎስ እየተዋጋው ነው አይዞሽ እህቴ ግን ለባልሽ ፀልይ በደብ

  • @ዊቲዊታና
    @ዊቲዊታና 5 років тому +12

    ለእናታችን ፍ/ቤቱ በወሰነው ውሳኔ እጅግ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የታመሙትን ይማርልን እሚያለቅሱትን ችግራቸውን ፈቶ እንባቸውን ያብስልን ማንም ሰው ከወደደው ካፈቀረው ከተዋለደው አይለያይ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያዬ እወድሻለው

  • @salomoneyobe673
    @salomoneyobe673 5 років тому +2

    I hope He is safe. God will make Miracles for You and Your family. Please let us know final reports.
    Thanks
    SELAM GEBETA

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 5 років тому +7

    ጌታ ይባርክህ እንዳልክ ይህ ሰው የሆነ ነገር ደርሶበታል ሰወቹም ኣላኣስተዋሉትም።ባካቹ በርቱ መጨረሻውን እወቁ።ተባረኩ።

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 5 років тому +8

    ወይኔ በአላህ እንዴት ያሳዝናል አንቺ እንደተናገርሺው መልካም ሰው እና ፈጣሪውን የሚፈራ ነው መቸም በዚህ ሁኔታ በሰላም ጥሎሽ አይጠፋም የሆነ ነገር ገጥሞት ቢሆን እንጂ ምስኪን ከርታታ
    #አላህ ለልጆቹ ሲል ያኑረው በሰላም ያገናኛቹ በጣም ውስጤ ተረበሸ ኡፍፍፍፍ
    # እባክህ እንዳልክ ያለውን ሂኔታ እየተከታተልክ ለኛም አሳውቀኝ በሚቀጥለው መልካም ነገር እንደምንሰማ ተስፋ አለኝ እህቴ አላህ ያበርታሽ ሌላ ምን ልበል ኡፍፍፍፍ

  • @soniyatesfaye7350
    @soniyatesfaye7350 5 років тому +3

    ጌታ ይመስገን እንኳን ረዳቸው እናንተም ተባረኩ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 років тому +3

    እንዳልክየ የኔ መልካም ዋው የባለፈው የማማ ታሪክ ውሳኔው አስደስቶኛል👌😘😘 እህቴም መፍትሄ እንዲታገኝ እምነቴ ነው😢😢😢

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 5 років тому +14

    ውድ እህቴ እመብርሀን ቸር ወሬ ታሰማሽ:: አሁንም ለቅድስት አርሴማ ተሳይ::የሰጠሽኝን ልጅ አባቷንም መልሽልኝ ብለሽ ወትውቻት :: ተዐምሯን ታሳይሻለች::

    • @sherifali4297
      @sherifali4297 5 років тому

      Roman takele eme birihan/ maryam be wonigel layi anidim bota layi" ene eredalehu enen tiru" yalechibet anidim tikis yelem! Getashin kidesh be mariyam lewuteshal esuwa getawan neber yemitamelikewu! Amilikusi alalechim!

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 років тому +11

    መልካም እንግዳ ነች ዛሬ የጋበዛችሁት እግዚያብሔር አምላክ የልጆችሽን አባት በሰላም ያገናኛችሁ አሜን።

  • @Tube-dr6ym
    @Tube-dr6ym 5 років тому +6

    ውይይይይይ አንጀቴን በላችሁ እባካችሁ መኪና የተከራየው ሰው ይጠየቅ አላህ ድምፁን ያሰማሽ የኔ እናት እውነቴን ነው ስታለቅሺ እኔም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ጥሩ ሰው ብዙ አይቆይም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ

  • @melihemi9745
    @melihemi9745 5 років тому +10

    እንዳልክ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ትህትናህ ደስ ይላል😘

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 років тому +1

    ያ አላህ ያሳዝናል አላህ በህይወት ኖሮ ያገናኛችሁ ሌላው የባለፈው የእናት ታሪክ ውጤቱ በጣም ደስ ይላል 10q የሰላም ገበታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @asegedechgetachew416
    @asegedechgetachew416 4 роки тому +1

    አይዞሽ እ/ር ይርዳሽ

  • @wenyyemariamlij7315
    @wenyyemariamlij7315 5 років тому +5

    የኔ እህት በጣም ታሳዝኛለሽ ድንግል ማሪያም ትርዳሽ

  • @ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም

    አይዞሽ የኔ ውድ እመ አምላክ ባለበት ትጠብቅልሽ እግዚአብሔር በስላም ያገናኛችሁ አይዞሽ። እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክላል ለበጎ ነው

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 років тому +3

    በጣም ደስ ይላል እናታችን ቤቱ ስለተመለስላቸው አይዞሽ እህት ጌታ በስላም ከባለቤትሽ ያገናኝሽ ።

  • @yenanishekebede2223
    @yenanishekebede2223 5 років тому +5

    በጣም ደስ ይላል ይማማ ቤት መመለሱ የህታችንም ጉዳይ እልባት እንደሚያገኝ ተስፋ አደርጋለሁ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ እርቅ ማዓድ ፕሮግራም አቅራቢዎች

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችኋል አንድ ቀን የፍቅር አባት ቸሩ መደሀኔ አለም ይመልሠዋል ወደ ቤቱ የመቤታችን ምልጃ የልጇ ቸርነት በሠላም ይመልሠው

  • @dohaqatar8266
    @dohaqatar8266 5 років тому +3

    አላህ ድምፁን ያሰማሽ እህት ከልጆቹም ካች በሰላም ያገናኛችሁ

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    በመጀመሪያ እንዳልክ እውነት ትልቅ ሰው ነህ እውነትም ይሄ ብሮግራም መደገፍ አለበት 85/አመት እናት የሳቸውን የፍርድ ቤት ውሳኔ ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @alisafantun5562
    @alisafantun5562 5 років тому +10

    ወይኔ እዴት ያስጨንቃል መልካሙን ያሰማሽ መቼም ስንቱን ያሳስባል አንድ ነገር አርገውት ቢሆንስ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 років тому +4

    እዉነት የሚያሳዝን ታሪክ ነው በህወት ኖሮ እንደዚህ አይጨክንም

  • @ganatganat6807
    @ganatganat6807 5 років тому +7

    እንዳልክዬ መልካም ሰው ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @samerhwowweyenekonjoowoche3883
    @samerhwowweyenekonjoowoche3883 5 років тому +9

    እንዳልክየ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ የኔ ጌታ የሰውን ትዳር የምታደገ መልካም ሰው ነህ።
    ቲጅየንም እወዳት አለሁ

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 5 років тому +5

    እግዜብሄር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @ሂዊየግርማልጅሂዊ
    @ሂዊየግርማልጅሂዊ 5 років тому +21

    እረ መኪናውን ያከራየውን በደንብ ምርመራ ያስፈልገዋል እውነት ይሄን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምወደው አደራ መጨረሻውን ንገሩን የት ኦንደደረሳቹ እመብርሀን ከእቅፍሽ ታስገባልሽ እህት እውነት አንጀቴን በላሽው አይ ሰው ልጅ ህይወት እኔ የማይገባኝ ሀገራችን ግን ህግ የለም እንዴ ኦኦኦኦኦኦ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳሽ እህት ።

  • @abebechawoke1091
    @abebechawoke1091 5 років тому +6

    ቸር ወሬ ያሰማን አምላክ ሆይ በህይወት ለሚስቱና ለልጆቹ ሲል በህይወት እንዳለ ያሰማን።

  • @ስላምሰላምሰላምየማርያምል

    አይዞሽ እህቴ እመብርሀን በሰላም ያገናኛችሁ

  • @keepright5232
    @keepright5232 5 років тому +1

    Great job! Endalk, as usual. You did an awesome presentation.

  • @ኢትዮጲያሀገሬዞሮመግቢያዬ

    ብቻ የልጆቹ አምላክ ይርዳሸ /ቹ
    እንዳልክ 2አመትበፊት በግምት ይሆነኛል መልካምነትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 5 років тому +7

    እንዳልክዬ የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ የ ተገፉትን እንባ ጠራጊ 😍😍😍😍

  • @besttelecom6097
    @besttelecom6097 5 років тому +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚሃብሄር በስላም ያገናኛቹ

  • @alem6447
    @alem6447 5 років тому

    በእውነት እጅግ በጣም ከባድ ግራ የሚያጋባ ውጥንቅጡ የጠፋ ታሪክ ነው መጨረሻውን ለመስማት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ። መቼም የእኛ ሃገር ፖሊስ አደጋ ደረሶ ካሐቀ እና ሰው ከሞተ በኃላ እንደመርዶ አረጂ የሚከታተሉት ሰውን የሚያህል ፍጡር ጠፋ ሲባሉ ምንም የማይደነግጡ ውይ ብቻ አምላከ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቆረት እና ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን እንጂይ እኛ ሃገር ላይ ፍርድም ህግም የለም እህቴ ጭንቅ አማላጅትዋ ጭንቅሸን ታቅልልሽ ኖረም ሞተም አንድን ዜና ታሰማሽ አይዞሽ ህይወት ውጣ ውረድ የሞላባት ነች ብልህ እና አስተዋይ ካልሆንን አትገፋም እህቴ እግዚአብሔር ልጆችሽን በማስተዋል በጥበብ ያሳድግልሽ እህቴ ።

  • @pcpc237
    @pcpc237 5 років тому +4

    ለመጀመሪያ ግዜ ያሳዘነቸኝ ሴት እና ፕሮግራም እግዚአብሄር መጨርሻሸን ታሳምርልሸ እህቴ በሂወት አግኝዉ ባልሸን

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    እህቴ ይህ የሠይጣን ፈተና ሊሆን ይችላል።ወደ ገዳም ሔደሽ ሡባኤ ይዘሽ እመቤታችንን ጠይቂያት እሷ በሁሉም ቦታ አለችና። መልካሙን ዜና ታሠማሽ።

  • @sunhailu6094
    @sunhailu6094 5 років тому +1

    Any news on this story? What happen to him? Please let us know.

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 5 років тому +4

    ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭 መልካም ሰው ለምንድነው ሁልጊዜ መከራ ሚያጋጥመው???
    አይዞሽ እግዚአብሔር መላ አለው ለልጆቹ ሲል ሰላም ያገናኛቹ መድኃኒአለም ::

  • @ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ

    ውይይ ሃፍተይ ኣምላኽ ይሓግዝኪ ድንገል ማርያም ብፅሎታ ኣማላድነታን ምሳኺ ትኹን ሃቢብቲ

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ

    እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀዉ ክፉ አይንካዉ በሰላም ከልጆቹ ለመገናኘት ያብቃዉ አይዞሽ እህቴ እማማ እንኳን ደስ አሎት በጣም ትልቅ ስራ ነዉ የሰራችሁት ደስ ብሎኛል ቤቱ ስለተመለሰላቸዉ እግዚአብሔር ለደበደለ ሁሉ ይፍረድ በእዉነት

  • @fatimasaeed7492
    @fatimasaeed7492 5 років тому +3

    ያአላህ በህይወት ካለስ እሽ ሚስኪን

  • @mahletnega4100
    @mahletnega4100 5 років тому +1

    እህታችን አይዞሺ በርች እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሙታንን የሚያስነሣ ቸር ነገር ያሠማሺ ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው ከእዮብ የወረደ ነው ፅኒ እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ እውነታውን ያሣውቅሺ በቸርነቱ

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 5 років тому +11

    እንዳልክ በእግዚአብሔር ስም ይህ ጉዳይ እስከመጨረሻ ድረስ ተከታተል መኪናው የተከራየው ሰው ጋ አንድ ነገር አለ ምንአልባት አንድ ነገር አድርጎት ይሆናል

    • @ስላምስላማዊት
      @ስላምስላማዊት 5 років тому

      እኔም ጠርጠርኩ ብቻ ክፉ ነገር እንዳያስማት እፍፍፍ ስታሳዝን😢😢😢

    • @RadzoI
      @RadzoI 5 років тому

      የሆነ ነገር አድርገዉት እዳይሆን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 5 років тому +1

    አብዛኛውን ጊዜ በተክሊል የሚጋቡ ሰዎች ፈተና ይበዛባቸዋል ፣ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳቹ ፣አሁን እኮ የት እንደገባ አይታወቅም የአለም ፈተና ብዙ ነው; አምላክ ይርዳሽ።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    አይዞሺ እህቴ ፀሎት አሸናፊ ነው ፀሎት አድርጊ ታገኝዋለሺ የኔ እህት የልጆችሺ አምላክ ቸር ወሬ ያሰማሺ የድንግል ልጂ

  • @ሐናሐና-ቸ2ነ
    @ሐናሐና-ቸ2ነ 5 років тому +4

    እሁሁ ምስኪን አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ኪዳነ ምህረት ቤትሽ ትግባ እህቴ። ውይ እንደው በሰላም ይሆን?
    ግራ ነው የገባኝ ምን ገጥሞት ይሆን ?
    አይዞሽ እህታችን

  • @lovelove-wz4ko
    @lovelove-wz4ko 4 роки тому +1

    የሠራዊት አምላክ እየሡሥ ክርሥቶስ ጭቀትሽን አይቶ ይርዳሽ አይዞሽ

  • @ugfgh.hgg6742
    @ugfgh.hgg6742 5 років тому +6

    እባካቹ፣ይሄሰውዬ፣የሆነ፣ችግር፣ደርሶበት፣ይሆንል፣ተከታትላቹ፣አሳውቁን፣አይዞሽ፣እህቴ፣በፀሎት፣በርቺ፣

  • @maskeremkebede1614
    @maskeremkebede1614 5 років тому +7

    እግዚአብሔር ባለበት ቦታ ሰላም ያርገው ምን ይታወቃል ከሀገር ወቶ ከሆነ

  • @የጨርቆሷ31ቀበሌ
    @የጨርቆሷ31ቀበሌ 5 років тому +10

    የኔ እናት አንድ ነገር ልንገርሽ እግዚአብሄር አያድርገው ግን 2010 የዛሬ አመት አከባቢ ቻይኖች ጋምቤላ ውስጥ ስራ እናሰራቹዋለን እያሉ ሰዎችን እያረዱ ነበር ወደ 7 ምናምን ሰው አርደዋል በመጨረሻም ቻይኖቹ ተይዘው ለህግ ቀርበዋል ጉዳያቸእ በየሚዲያ ላይም ቀርቦ ነበር። እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀው ግን ምናልባት እንደዚ ሆኖ እንዳይሆን ይቅር ይበለኝ
    ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ

  • @kibrettesfay7379
    @kibrettesfay7379 3 роки тому

    Egzabher yrdash enatem egziabiher yerdachu betam tiru sira new mitserut

  • @sambtad4322
    @sambtad4322 3 роки тому

    ምን አይነት የተባረካች ሰዋች ናችሁ በጣም መልካሞች እንዳልክ ሳሚ ምተስኖት ቲጅዬ እግዛብሄር ይባርካችው

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 5 років тому +1

    አይዞሽ እህቴ እኔ እደሚመስለኝ አደጋ ሳይደርስበት፡ አይቀርም ፡ ጉዳዩን በትኩረት ቢታይ ትሩ ነው እባካችሁ የሐገራችን ፓሊሶች ፡ለሰው ሕይወት ግድ ይኑራችው ።

  • @yaraflower2046
    @yaraflower2046 5 років тому +4

    ያአላህ ስታሳዝን እንዳልክየ መልካም ሰው በተቻለህ አቅም ፈልገህ መጨረሻውን አሳውቀን

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ

    እህት አይዞሽ በትዳር ውስጥ ሰይጣን ይፍታተናል ጸልይ በህይወት መኖሩ ነው እመብርሃን ይርዳሽ

  • @fatimafatimaahmed3098
    @fatimafatimaahmed3098 5 років тому +13

    አላህ ስላሙን ያስማሽ

    • @ሂዊየግርማልጅሂዊ
      @ሂዊየግርማልጅሂዊ 5 років тому

      አሚን አሚን አሚን

    • @tutueshetu4290
      @tutueshetu4290 5 років тому

      እኔ ይህ ሰው መልኳም ሰው ነው ግን የገንዘብ ችግር ያላሰበው ውስብስብ ከሰዎቹ ጋር የገጠው ይመስለኛል እግዜሐብሂል ከልጆቹ ያገናኝው አይዞሽ እህቴ ሁሉን አምላክ ያስተካክለው

  • @rubelrubel3896
    @rubelrubel3896 5 років тому +2

    አይዞሺ እህቴ ስለሁሉም እግዚአብሄር መልስ አለው

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና
    @ልቤበእግዚአብሔርጸና 5 років тому +4

    ላይጨርሱ ይጀምሩት እና የእግዚአብሔርን መንገድ እንዲህ ከመንገድ መቅረት ይመጣል ደግሞስ ቤተሰብብያለው ሰው እንደ ወጣ ሲቀር እንዴት ዝም አሉ ልጅቷ ግን የእውነት አምላክ ይፍረድልሽ የኔ ድሀ አንጀቴን በላችው

  • @lenat3112
    @lenat3112 5 років тому +7

    ኡፍፍ እንዴት ያሳዝናል እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @yordanosamanu2935
    @yordanosamanu2935 5 років тому +21

    ምስኪን ፈጣሪ ካለበት አራርቶት ይመለስ ከቤቱ ከባድ ነው

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 років тому +8

    የእርቅ ማእድ በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ለዛች ምስኪን እናት መልስ ስላገኙ ደስ ብሎኛል

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 років тому +24

    ኧረ እንዴት ታሳዝናለች እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ጭንቅ አውጥቶች ባለቤትሽን በአካል ለማግኘት ያብቃሽ

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 5 років тому +13

    አምላክ በሰላምያገናኛችው የልጁ በሂወት መኖር ያሰጋል ሚስኪን

  • @_z_orthodox3175
    @_z_orthodox3175 5 років тому +11

    በጣም ያሳዝናል የምመኘው እግዚአብሔር በሰላም እንድጠብቀው ነው። ነግር ግን በሰላም ላይሆን ይችላል የሚል ግምት አለኝ።ምክንያቱ እሱ በሃይማኖቱ ጠንካራ ነው ትዳራችሁ የተመሰረተው በስርአት ቤተክርስቲያን ነው ይህ ደግሞ የራሱ ስርአት አለው።ምናልባት ወደ ጋቤላ የሄደበት ጉዞው ያጠራጥራል የሆነ ነገር አድርገውትስ ቢሆን ተጠያቂው ወደ ጋቤላ ይዞት የሄደው ሰው ነው።

    • @worldcomm5006
      @worldcomm5006 5 років тому

      ኦ ማርያም ናፈቀረኪ ኦ ማርያም ናፈቀረኪ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 5 років тому +1

    አይዞሽ ግን የተማርሽ ስው ነሽ ትንሽ የዋህነት የበዞ ይመስለኛል

  • @tegestmelese2486
    @tegestmelese2486 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ስራ ነው የምትሰሩት ተባረኩ ወገኖቼ

  • @ሂዊየግርማልጅሂዊ
    @ሂዊየግርማልጅሂዊ 5 років тому +1

    መጨረሻ ላይ የሰማሁት የእናታችንን ነገር በጣም እጅግ በጣም አስደስቶኛል እረ ምኔ ሁላችሁም በተሳተፋችሁ ባጠቃላይ አቦ እድሜአችሁን ያርዝመው

  • @annatasama9692
    @annatasama9692 5 років тому +6

    እልልልልልል ለናትአችን ተመስገን

  • @yeshihargzerfa3236
    @yeshihargzerfa3236 5 років тому +1

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ድምጹን ታሰማሽ በጣም ከባድነው ስለመገኜት አለመገኜቱ እድታሳውቁን እንጠብቃለን ፋናዎች እኔራሱ ልቤ ተጠለጠለ

  • @ahmedaldoseri9744
    @ahmedaldoseri9744 5 років тому

    ውይይ በስማም በጣም ያሣዝናል ሠዉዬዉ ብቻ በሠላም በሆነ እንደዚህ እብስ ያለዉ በህይወት ካለ ሌላዉ እዳዉ ገብስ ነዉ የህፃናቶቹ አምላክ ደህነ አድርጎት ደግ ወሬ ያሠማሽ እህቴ መጨረሻዉን አሳዉቁን እባካችሁ ያስጨንቃል

  • @eyuveggie
    @eyuveggie 5 років тому +1

    ውይይይ ስታሳዝኝ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ እመብርሃን ትርዳሽ ሁሉም አልፎ ባለቤትሽ መጥቶ በደስታ ያኑራችሁ

  • @ሐናሐና-ቸ2ነ
    @ሐናሐና-ቸ2ነ 5 років тому +1

    የ እማማ ጉዳይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sabrinamichael3200
    @sabrinamichael3200 5 років тому +2

    .አይዞሽ ወይ ስሙ ቀይሮ እዚሁ አዲስ አበባ ይኖራል ወይ ገድለውት ይሆናል ወይ ውጭ አገር ይሆናል አንቺ በርቺ

  • @amentube2416
    @amentube2416 5 років тому +2

    ውይ አንጀቴን በላሽው ልጆሽም ያሳዝናሉ የልጆችሽ አምላክ በሰላም ያገናኝሽ

  • @fevenn1888
    @fevenn1888 5 років тому +1

    She is so innocent oh Almighty God help her 😌🙏

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 роки тому +1

    ወይኔ አይዞሽ ምን ሆኖ ይሁን😢😥😥

  • @almazmelkamu2836
    @almazmelkamu2836 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ያገናኝችሁ የኔ እህት አይዛሸ

  • @fekrseferd93
    @fekrseferd93 5 років тому +24

    መኪናውን የተከራዬው ሠው ገሎት እንዳይሆን ብዬ እሥጋለሁ ብቻ ፍጣሪ በመለላችሁ ይግባ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому +7

    በጣም.ያሳዝናል.እሱስ.ምን.ችግር.አጋጥሞት.ይሆን.አምላክ.ይርዳሽ

  • @senaitaregawi3484
    @senaitaregawi3484 5 років тому +2

    አይዞሽ እህቴ አርሴማ መልካሙን ነገር ታሰማሽ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 роки тому

    አንድ ሰው ባላሰበው አጋጣሚ እራሱን ወይም ያለበትን ሊረሳ ወይም ላያስታውስ ይችላል ።facebook ላይ ፎቶውን የአፋልጉኝ መለጠፍ የተጋጨው ሰውስ ነበረ ወይ ብሎ ማሰቡም ጥሩ ነው። ብዙውን ግዜ መጨረሻ ላይ ያገኘው ሰው ተጠያቂ ነው በተለይ ስለ ገንዘብ ካነሳ መልዕት በስልክ በኢሜል እና በደብዳቤ ከላከ የወንጀል ነገር ሊሆን ይችላል ማለቴ አራሱ ኮንታክት ካላደረገ ያጠራጥራል ጥሎኝ ሄደ ብሎ ከማሰብ እነዚህን ነገሮች ማሰቡ መልካም ነው

  • @አዱተናፋቂዋ
    @አዱተናፋቂዋ 5 років тому +6

    ስታሳዝን ባሉዋም ያሳዝናል ምን ገጥሞት ይሆን በይወት በኖረንስ በመጣ የድንግል ልጅ ይርዳሽ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому

    የእማማ.ጉዳይ.በጣም.ደስ.ይላል.እናመሰግናለን.በውነት.በጣም.አዝኜ.ነበር.ተመስገን

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 5 років тому +1

    ልጁ በጤናው አይደለም የሆነ ነገር ሁኖ ነው, እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማሽ,

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የልጁ ስም መክብብ ነው አላችሁ የአባቱን ስም ንገሩን መክብብ የምባል መሃኒድስ መንፈሳዊ አገልጋይ የሆነ ልጅ አቃለሁ አዲስ አበባም ደብረ ብርሃንም የኖረ ነው የተለያየ አገር መስራቱን ባላቅም ተመሳሳይ ካልሆነ እኔ የማቀው ልጅ አለ የአባቱን ስም ንገሩን ?????????? ንገሩን እንፈልገው

  • @mariytesfiaya6206
    @mariytesfiaya6206 5 років тому +4

    እርቅ ማእዶች እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችው ውድድ ማረጋችው።

  • @hmhm4875
    @hmhm4875 5 років тому +1

    መጨረሻውን ነው ማየት ነው የምፈልገው

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 5 років тому

    እግዚአብሔር በህይወት ያገናኛቹ! እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ሂወትሂወት-ቸ9በ
    @ሂወትሂወት-ቸ9በ 5 років тому +1

    እደት ያሳዝናል እግዚያብሄር በሰላም ያገናኛችሁ መጨረሻውን እጠብቃለን

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 роки тому

    አንድ ሰው ሳይናገር ከተሰውረ፤ 1ኛ በ24 ሰአት ውስጥ ፓሊስ ማመልከት 2ኛ ቤተሰብ አካባቢ ጉዋደኛ ማጠያየቅ 3ኛ ያመዋል ወይ ወይም በሽታ አለበት ወይ 4ኛ ባንክ ገንዘብ አውጥቱዋል ወይ ሲከፍው የሚያዘወትርበት ቦታ ቤተክርስቲያንም ሊሆን ይችላ

  • @haniyedengillij8561
    @haniyedengillij8561 5 років тому +1

    አይዟቧ እግዛብኼር ያገናኝሽ በጣም ያሳዝኛል በርች

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 5 років тому

    የኔ ውድ እህት እመቤቴ ትርዳሽ እደዚ የተቀደስ ትዳር ፈጣሪም አይተዋቹም ይህ ያለጥርጥር የዳቢሎስ ፈተና ነው አይዞሽ አሁንም በፀሎትሽ በርች ችግር ደርሶበት ሊሆን ይችላል ታስሮም ሊሆን ይችላል ፈጣሪ ያገናኛቹ

  • @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ
    @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ 5 років тому +8

    ሰላም እንዳልክ ምርጥ ሰው

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስ ከእዚህ ማአት ይሰውርን ነገሩ ከባድ ነው እመብራሀን ትርዳሽ ውዴ🙇 😢እግዚአብሔር የባልሽን ድምፅ ያሰማሽ ባለበት ይጠብቅልሽ አይዞሽ የዳቢሎስ ስራ ነው በፀሎትሽ በርች ፀሎት የማይፈታው የለም ውዴ

  • @kidistarisimaenatikidi6302
    @kidistarisimaenatikidi6302 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ