ከፈተና ብኋላ ተመልሰናል ፍቅር ጋር ትምህርት ለምትወዱ ለናፈቃችሁ ሁሉ እዩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ እግዚአብሔር በጥብብ ያሳድግሽ

  • @tude-oi5zy
    @tude-oi5zy Рік тому

    ፍቅርየ. ፍቅር የሆሽ ልጅ. አላህ ያሳድግሽ ሚጣየ. የኔ ቆጆ እድግ

  • @SamSam-mc2ok
    @SamSam-mc2ok Рік тому

    እደት ጠንካራ ነሽ ጎበዝ👏👏👏👌

  • @Alem229
    @Alem229 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እየትማርሽ ነው👍👍👍👍

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Рік тому

    እኳን በሠላም መጣችሁ ውዶቸ❤❤❤❤ ማሻአሏህ

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Рік тому

    ጎበዝ በርቺልኝ ስሚኝማ እኔ 2004ነው ወዴ11 አልፌ ትቼው የተሰድድኩት በዛ ሰአት የማትሪክ ውጤቴ11ኛ ክፍል ያስገባ ነበር. አሁን ግን 11 የመግቢያ ነጥብ ከፍ ብሏል እና ድሮ ባለኝ ውጤት ያስገቡኛል ሀገሬ ስገባ መማር ነው እቅዴ

    • @WorkHabesha
      @WorkHabesha  Рік тому

      አዎ ያስገባሻል አሁን አስረኛ ክፍል ማትሪክብየለም የማታ ወይም የርቀት ትችያለሽ እኔ የማታ ነው የተማርኩት እኔም እንዳት ቆይቻለሁ ከአስር ከጨረስኩ አይዞሽ የማይቻል የለም

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Рік тому

    ወላሂ በጣም ሳስብሽ ነበር ድቡሽየ አልሀምዱ ሊላህ እኳን ሠላም ሆናችሁ እህቴዋ

  • @lubabayoutube5663
    @lubabayoutube5663 Рік тому

    Sisther m tefatg nat allah yagezachehu

  • @tude-oi5zy
    @tude-oi5zy Рік тому

    ማሻ አላህ ጠካራ ነሽ

  • @zamzammahmud9744
    @zamzammahmud9744 Рік тому

    እኔም እመራለሁ አስተምረኝ

  • @rabiahussain5192
    @rabiahussain5192 Рік тому

    እህቴ ባልሽሥ ግን ማለቴ አብራችሁ ከሠራችሁ ቆያችሁ

    • @WorkHabesha
      @WorkHabesha  Рік тому +1

      እንሰራለን ማሬ ስራ ስለሚበዛበት ነው

    • @rabiahussain5192
      @rabiahussain5192 Рік тому

      @@WorkHabesha እሽ ውደ ደሥ ይላል አብሽሩ

  • @user-mw4fw6ry1n
    @user-mw4fw6ry1n Рік тому

    💜💜💜

  • @zamzammahmud9744
    @zamzammahmud9744 Рік тому

    🌹🌹🌹🌹❤️❤️