የሴት ጀግና መንገዴ ላይ አጋጥማኝ እጅግ ጎበዝ እና ጀግና ሴት ናት ለኛም ትምህርት የምትሆን እንስት ናት በሊስትሮ ስራ ቤተሰቧን የምታስተዳድር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 37

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому

    ወርቅየ ጎበዝ በርች ከመሰዴድ ይሻላል በአገር መፍጨርጨር አላህ ለሁላችንም ይረዝቀን

  • @kadijahossin3665
    @kadijahossin3665 Рік тому

    Masha allha tabaraka allha 👍👍👍👍

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Рік тому

    በርች፣ማሬ

  • @redwave4776
    @redwave4776 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @jpsh4976
    @jpsh4976 Рік тому

    በጣም ተረድቼሻለሁ መድናዬ ወላሂ ባገር ላይ እናት አባትን መካደም በራሱ መታደል ነው አላህ አሰብሽበት ያድርስሽ

  • @jpsh4976
    @jpsh4976 Рік тому

    በርቺ ስራ ክብር ነው ልጅቱን ተረድዋት እንጅ ምንድነው ለስድብ መሮጥ እኔ እንደተረዳህዋት በአገር ላይ ምንም ተሰርቶ እንደሚኖር ነው የገለጠችው ልጅቱንም ከቻላቹህ መርዳት ነው ካልቻላቹህ ዝም በሉ ወይ ዱአ አድርጉላት እስከ መቼ ነው መርዝ ተፍተን

    • @WorkHabesha
      @WorkHabesha  Рік тому

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @maranaabrham1815
    @maranaabrham1815 Рік тому +5

    ምን አባሽ እደሌሎቹ ስደት ልሄድ አላለችም የምትይዉ እኛ እኮ ስደት ሄደን ከራሳችን አልፈን ከቤተሰብ አልፈን ዘመን አመጣሽ የዩቱበር ለማኞችም እየረዳን ነዉ ምኑዋ ነዉ ጀግንነቱዋ ለራሱዋ ስትል እጅ ለማንም ብላ አትሰራ እኩዋን ሙሉ ጤና ኑሩዋት ሙሉ አካል ሳይኖሩዋቼዉ ስንት ነገር ይሰራሉ ደግሞ አረብ አገር ለሚሄዱት ምን ትአክሪያለሽ ስትይ አታፍሪም

    • @user-lb9rf5pg6l
      @user-lb9rf5pg6l Рік тому

      ውይአሁንምንአሳዳደበሽቱ

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x Рік тому

      አሁን አባቷን ምን አሳደበሽ

    • @user-ep5dv8mt5w
      @user-ep5dv8mt5w Рік тому

      አይባልም ሥራኩብርነው አለመነች ሠርታ እየኖረችነው ሁሉምባገርነው የሚያምረው

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Рік тому

      ያገሬ ልጆች የአላህ ሰላም በናተ ላይ ይሁን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ ❤️❤️❤️

    • @bipbip8988
      @bipbip8988 Рік тому

      ውይይይ
      እሄስ የስድብሸክምነው ያሸከምሻት
      ሀሀሀሀሀሀ

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 Рік тому

    በርች. ጎበዝ

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Рік тому +3

    ደነዝ ስደት የመጣነው ለስራ አይደለምደ ምኒቱ ማስጠሎ ነሽ ገልቱ እንደ ሀረብ ሀገር ጠካራ ሴት የለችም ጠካራ ከሆነች ለምን እርዷት ትያለሽ ያረብ ሀገር ሴት ትረዳለችጅ እርዱኝ አትልም

    • @user-er1dv1fl3u
      @user-er1dv1fl3u Рік тому

      አንች ጅል አረብ አገር ያላችሁ ባንክ ናችሁ ምን ተብላችሁ ነው የምትጩት የስደት ጥሩ የለም ቤተሰብ ብለውጡም መተሽ እራስሽፋን መቻል አችይም ገልቱ ሁሉ

    • @user-er1dv1fl3u
      @user-er1dv1fl3u Рік тому

      ሙስሊም ሰድብ ነው የምታቁት እሷ መልስ እንኳን አስጥሽም ክፍት አፍ ስለሆንሽ ሀይማኖትሽን እንኳን አክብሪ

    • @turyetoore6938
      @turyetoore6938 Рік тому +1

      @@user-er1dv1fl3u እርጠሽ ሀይማኖት ላይ ለምን ትወጣላችሁ? በሙስሊም ከፍተው የሚሳደቡት ሙስሊም ናቼው ማለት ነው?አልሃምዱሊላህ አንድ ሙስሊም የእሰልምናው ማማር ስለማይመለከተው ነገር አለመናገሩ ነው ስለዚህ ግለሠቦችን እልምና ላይ አታላኩ የሚሳደቡት ነገ አላህ ፊት እያንዳንዷ በተናገርናት ትልክ እንጠየቃለን

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      እሷን እራሷን ተሳደቢ አች ሙሰሌሞች አትበይ አድሰው ባጠፍው ሁሎንም የምትወቅሱት ነገር ነው የሚገረመኝ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      @@user-er1dv1fl3u ሲጀመር ሙሰሌም ትሁን አትሁን በምን አውቀሺነው

  • @user-er1dv1fl3u
    @user-er1dv1fl3u Рік тому

    ወይኔ የኔ እህት ጎበዝ በርች ወርቅ ሀበሻ አንችም ፈጣሪ ይስጥሽ እንዳንድ ጊዜም እንደዚህ ስሪ

  • @lubaba355
    @lubaba355 Рік тому

    ዉይ ምነዉ ንያሽን ከፍ ብታረጊዉ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h Рік тому +2

    ወደን አደለም የተሠደድነው አንችም ስደተኛ ነበርሽ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Рік тому

      እሙየ ደምሪኝ በቅንነት

  • @hayattegegne214
    @hayattegegne214 Рік тому

    እና ጤና ከላት ትስራ ለምን መለመን ሆ

  • @jpsh4976
    @jpsh4976 Рік тому

    ወርቅ እባክሽን በኬሚሴላይ በዙርያዋ ያሉን አቅርብያቸው የሚስድቡሽን አትስምያቼው ጎዳና ላይ ወተው ለሚጎዱት እንርዳቸው

    • @WorkHabesha
      @WorkHabesha  Рік тому

      ያንች አይነት ያብዛልኝ አመሰግናለሁ

    • @jpsh4976
      @jpsh4976 Рік тому

      @@WorkHabesha አሚን ውድ በርቺ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +1

    የኔእህት አብሽሪ ያልፋል ጠክሪ🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚