ትረካ ~ አንዲት መርፌ ስንቱን ቀዳዳ ትስፋው? ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Radio Addis Present ትረካ ~ አንዲት መርፌ ስንቱን ቀዳዳ ትስፋው? ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #Radioaddis
    Ethiopian Audiobook ~ Amharic Book Narration ~ Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love #storytime #goodaudiobookinethiopia #part #radioaddis #viralvideo #fyp
    ደራሲ :- አሌክስ አብርሃም
    ርዕስ :- አንዲት መርፌ ስንቱን ቀዳዳ ትስፋው?

КОМЕНТАРІ • 16

  • @Radioaddis
    @Radioaddis  14 днів тому +8

    ሰላም 👋 🎧📚 እንደተለመደው LIKE አድርጋችሁ ብትጀምሩ ለብዙ ሰው ይደርሳል! ይመቻችሁ!

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 14 днів тому +7

    የኔ ባለውብ ድምጽ እንኳን ደህና መጣህልኝ❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  14 днів тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 7 днів тому +2

    ታሪኩ አተራረክህ አቦ ድምጽህ በጣም ደስ ይላል😍🙏በርታልኝ ወንድሜ😍🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  7 днів тому +1

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 14 днів тому +2

    Thanks Bro !!

  • @hewandejene2578
    @hewandejene2578 14 днів тому +2

    Menew hule beterekelen Your Voice is really amaizing!!!

  • @edilawitgetachew7143
    @edilawitgetachew7143 14 днів тому +2

    I was waiting the whole weekend yemir🎉🎉

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 14 днів тому +2

    እናመሰግናለን

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 13 днів тому +1

    😅❤እናመሰግናለን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 14 днів тому +2

    ድንቅ ታሪክ ከውብ አተራረክ ጋራ አንድ ማስተካከያ ግን ልናገር የሚስት እናት "አማት" ነው የምትባለው ::
    " ምራት" የልጅ ሚስት ናት አስተካክል አንባቢው ወይንም ፀሃፊው

    • @Radioaddis
      @Radioaddis  14 днів тому

      አመሰግናለሁ!🙏 እሺ 👍

  • @beyenebyman1917
    @beyenebyman1917 9 днів тому +1

    አሌክስ ለምን እንደዚህ አድርጎ ለመጨረስ እንደፈለገ ምክንያቱን እርሱ ቢያውቀውም። አብረሃም የዜድ ቤተሰቦች ከእናቷ በቀር የናቁትን ንቀት እንደ ኢነርጂ በመለወጥ እራሱን መጀመሪያ የጀመረውን ት/ርት መጨረሻ እድሜ እንዲኖረው የተራራቁበትን አመት ወደ 5 ከፍ ቢያደርገው እና አብረሃም ከቅጥር ወጥቶ የራሱን ስራ በመስራት በ2 እግሩ መቆሙን ለቤተሰቧ ማሳየት የሚችልበት አጋጣሚ ቢፈጥርለት ዜድም ፍቅሯ በልቧ በክብር መኖሩን በበዓላቸው ያደርጉት የነበረውን ድርጊት ስትደግመው እንረዳለንና አብርሽ ቀድሞ ሻይ ቤት ገብቶ በትዝታ ቁርስ ሲመገብ በነበረበት ቅፅበት የልቡ ንግስት አካባቢው ላይ ከተገኘችለት ትዕዛዙን እርሱ ቢወስድላት የሚፈጠረውን ሁኔታ ማሰብ በራሱ ለአፍቃሪ ተስፋን ያጭር ነበር።