ሳምሪን ዛሬ አገኘዋት Prank ተደረገች //ሳምሪ ቀወጠችው//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 933

  • @sarontsegaye5556
    @sarontsegaye5556 3 роки тому +76

    Fani= kolo nes anti
    Samri =ay bekolo
    Me =😂😂😂

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +394

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ
    በ ያላችሁበት ያልታሰበ ደስታን ይስጣችሁ።።

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 роки тому +31

    ኤረ ፋኒና ሳምሪ ልለምናቹ በናታቹ ተሻገር ጣሰው ከሚዲያ ጠፍቱዋል እና እስቲ ፈልጉት ፖስት አድርጉት ።ሳምሪዬ ለልደትሽኮ በቭዲዮ እንኩዋን አደረሰሽ ብሎሻል ተሻገርኮ ለደሀ ደራሽ መልካም ሰው ነው እንደኔ በመጥፋቱ የተጨነቃቹ ላይክ like አድርጉ እነሳምሪ እንዲያዩት በናታቹ ።

    • @messi-ww2hy
      @messi-ww2hy 3 роки тому +3

      ደናነው ውደ ጓደኛውን አውርቸው ነበር እና በቅርብ ስራ ይጀምራል

    • @bestone4161
      @bestone4161 3 роки тому +1

      @@messi-ww2hy እርግጠኛ ነሽ እማ ? ተመስገን ፈጣርዬ የምጠይቀው ሰው አጣው ጨንቆኝ ነበር ጊዜው አስፈሪ ነው ብቻ ዋናው ደህና መሆኑ ነው

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 роки тому +185

    የሙሲልም ልጆች ኑ ቁራአንን አብራን እንቅራው በአንድ ሀርፍ 10,ሀሰናት እናገኘለን🌹🌹

    • @emabetchekol968
      @emabetchekol968 3 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sabrtube.6486
      @sabrtube.6486 3 роки тому

      @@emabetchekol968 ሚነው የሲቀል እንዴ??

    • @hasanhussein1878
      @hasanhussein1878 3 роки тому

      @@emabetchekol968 ምን ያስቃል ?

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 роки тому

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደመር ግብርን እንደግ

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 роки тому

      @@emabetchekol968 እመቤት. እንደመር እኔ እደምረሻለው

  • @mekdesmekdes4172
    @mekdesmekdes4172 3 роки тому +61

    ሳሚሪ ትግስትሽ ሳላደንቅ አላልፍም 😂😂😂🤣 ፋኒ አደኛነህ

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme 3 роки тому +291

    እኳን ለመድሀኒ አለም ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @NitanTube
    @NitanTube 3 роки тому +78

    *ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁላ ያሰባችሁት ይሳካላቹ*

  • @somia5231
    @somia5231 3 роки тому +33

    ሳምሪ እና ፋኒ በጣም ነበር የምወዳችሁ ግን አሁን ተቀይሚችሁ አለሁኝ ለምን ብትሉ ለምን ለሳኡድ በእስር ቤት ለሚገኙ ድምፅ አልሆናችሁም እናተ ኢትዮጵያውይ አይድላችሁ?

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 3 роки тому

      Eko

    • @neima8641
      @neima8641 3 роки тому

      እኮ ማማዬ ደግ ብለሻል

    • @aumufirdos3082
      @aumufirdos3082 3 роки тому

      ትክክል ነው

    • @tube7921
      @tube7921 3 роки тому

      ውዴ ድምፅ እኮ ሆነዋል ደውለው ሁላ አውርተዋቸዋል አትቀየሙዋቸው

    • @ሞሚሚዲያ1
      @ሞሚሚዲያ1 3 роки тому

      ኑ እንደማመር

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 роки тому +78

    ወንዶች ስትጀዝቡ እኮ ስታናድዱ ደርሶብኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +1

      ክክክክክ በጣም ነው ያሣቀኝ

    • @maryeymoborhun9972
      @maryeymoborhun9972 3 роки тому

      @@nefisa3053 ክክክክ እውነት ነው

    • @frehyiwottakele9494
      @frehyiwottakele9494 3 роки тому

      Hhhhh🤣🤣🤣

    • @aaawtuuhg9367
      @aaawtuuhg9367 3 роки тому +1

      ክክክክክክ 🤣🤣👊👊በጣም በጥፊ ነበር 🤔😁

  • @አሚናዳብ-ኀ5ወ
    @አሚናዳብ-ኀ5ወ 3 роки тому +40

    ወይኔ ሳምሪ አሳቅሽኝ እኛ ይላል አይ የእኛ መሳዮች ስታምሩ ከፋኒ ማዛግ የሳምርዬ መልስ ያስቃል

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የለገመ ወስፌ ቅቤ አይወጋም ይባላል ፋኒ ለግሟል ዛሬ 😆😆 ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ሳምሪዬ ደህና ነሽ ግን 🙈🤣🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ሞትኩ ዛሬ 😆😆😆😆😆😆 ሳምሪዬ እዳትለቂዉ ብድርሽን መመለስ አለብሽ 👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @feker6816
    @feker6816 3 роки тому +102

    መውለድ እኮ ሰከን እረጋ ያደርጋል የሳምሪ ትዕግስት እሚገርም ለውጥ ነው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    welcome የፊሎዬ 👨‍👩‍👧ወላጆች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @emebet591
      @emebet591 3 роки тому

      @Hawa mohammedtube ውድ እናደማር ንይ

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 роки тому

      @@emebet591 እንደመር በቅንነት

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 роки тому

      መስኪ ሰብስክራይብ ግጭኝ

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 роки тому

      @@emebet591 እሙየ እኔንም ደምረኝ

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 роки тому

      @@emebet591 ደምሬሻለው መልሽ

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 роки тому +58

    ኧረ ኡኡኡ 😁😁 ተባረኩልኝ።በጣም ነው ያሳቃቹኝ ገብርኤልን

    • @alemyoutube6320
      @alemyoutube6320 3 роки тому

      በናታቹ ሰብሰክራይብ አድርጉኝ

  • @ማርያምእናቴለምለም
    @ማርያምእናቴለምለም 3 роки тому +95

    እንደት ስለ እስረኞች ድምፅ አትሆኑም እኛ አይደለንም እንደ የምናያችሁ የሚስማማ 👍

  • @የስደትስቄእመቤቴማርያም

    ቸሩ መድሐኒያለም በያለንበት ሰላሙን ይላክልን ሳምሪዬ ስትናደጅ ደስትያለሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 роки тому +14

    ችግሩ እኮ ሳምር ፖራንክ ተደርጋለሁ ብላ አታምንም😀😀😀😀😀😀😀ለማንኛውም ውድድድድድድድድ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 3 роки тому +10

    😂😂😂😂🙏🏽 ፋኒ አዝግ ሳምሪ ትግስትሽ ደስ ሲል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቦ u make my day 😂😂😂😂🙏🏽

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    ወይኔ ሳምሪ ምስኪን እኳን አንች እኔ ጨጓራየ ተላጠ 😂😂😂😂

    • @enat5573
      @enat5573 3 роки тому

      ክክክክክ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому

      እኔ በሣቅ ገደለኝ ፕራንክ መሆኑ ሥላወኩ

    • @ሀእሸዴተሞ
      @ሀእሸዴተሞ 3 роки тому +1

      Kkkk

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ 3 роки тому +1

      @@nefisa3053 ፕራክ መሆኑን ባቅም ዲገሚ የሚለኝ አልወዲም አንደና ሁለት ጊዜ ወግ ነው ፋኒኮ መሬ አደረገው 😂😂😂😂

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому

      ከኔ በላይ የሚናደድ ያለ አይመሥለኝም ነበር ለካ ጓዴ አለኝ በሥደት ብሦብኛል ቶሎ እበሣጫለሁ እከፋለሁ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +10

    🌹አሚን ብሎ እስኪ ውድ የእስላም ልጅች ዛሬ ቁራአን መቅራአት የፍለጋቹ እዳያመልጣቹ🌺🌹
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹

  • @saraSara-x4z8e
    @saraSara-x4z8e 3 роки тому +6

    በጣም ነው የምወዳችሁ የምር ግን ብዙ ግዜ እከታተላችኋለሁ ኮሜት ግን ፅፌ አላውቅም
    ፍቅር በፍቅር ላይ ይጨምርላችሁ

  • @zed8341
    @zed8341 3 роки тому +47

    ኧረ ፍትህ ለሥረኞች ፍትህ ለሣኡድ እሥረኞች ፍትህህህህህህ
    ሀያተል ቁርአን
    🍭 ቁርአንን በተጅውድ በቀላሉ ገብተው ይቅሩ በቅርብ ቀን ይቀየሩ ቤታችን ቤታችሁ ነው

  • @tadjitoutafyatube8965
    @tadjitoutafyatube8965 3 роки тому +35

    ሳምሪን የኔቆንጆ ❤❤💘ሠላም ናቸው ማሬች የኔ ምርጥች💓💓💕💕💕💕

    • @alemyoutube6320
      @alemyoutube6320 3 роки тому +1

      ቆንጆ ሰብሰክራይብ አድርጊኝ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 роки тому +27

    😂😂😂ሳምሪ የእውነት ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ብሆን በጥፊ ነበር ጆሮ ግንዱ ላይ የምደፍነው

    • @ምንብትወዲትለያለህ
      @ምንብትወዲትለያለህ 3 роки тому +2

      እውነትሽነው ወሬ ባል እኮነው ይከበራል

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 3 роки тому +2

      ኖኖኖኖኖኖ ዉንዴ ልጅ በጥፊ አይመትም እሺ

    • @seada7097
      @seada7097 3 роки тому +2

      አሳቅሽኝ ወላሂ እኔራሱ ባልመታውም ግንእናደደለሁ

    • @emebet591
      @emebet591 3 роки тому

      @@sinedeyoutube9974 ውድ ንይ እንደመማር

    • @seada7097
      @seada7097 3 роки тому

      @@sinedeyoutube9974 እሽ እብሽር

  • @banodecalu9556
    @banodecalu9556 3 роки тому +18

    ምርጦቼ ስታምሩ ስወዳችሁ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ኑ ተናፍቃችሆል❤️❤️❤️❤️

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 роки тому +14

    ትግስቷ የኔ ሴት የምር ንግግርሽ እራሱ መልካም ስብእናሽን ያንፀባርቃል ❤❤❤ በርቱ እወዳቹሀለው

  • @ፍቲያመሀመድ
    @ፍቲያመሀመድ 3 роки тому +35

    ሌላው አልገርመኝም ቀድማ ማጨብጨቧ ሚስኪን

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 3 роки тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @semirachannel9495
      @semirachannel9495 3 роки тому +2

      ማነው የሳምርን ትዕግስት የወደደው፣

  • @samli8263
    @samli8263 3 роки тому +26

    Samri: አፍሰቃታል
    Fani: ቆሎ ነሽ እንዴ
    Samri: አይይይይ
    Fani: እና
    Samri: በቆሎ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 роки тому +4

    አረ ሳምሪ በሳቅ ገደልሽኝ እኔ አለሁ እታይሀለሁ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወንዶችኮ ግግም ካሉ ከባድ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ብሆን ፌንት እነቅላለሁ ሳምሪዬ ግን ጨጓራሽ ደህና ነው 🤣

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም፡እንደዚህ፡ቢሆንብኝ፡ጨጓራየ፡ይነዳል😂😂😂😂

  • @meseretyilma1808
    @meseretyilma1808 3 роки тому +11

    😀😀😀😀በውነት በጣም የተመቸኝ ቪድዮ 😀😀😀😀 ብቻዬን እንደሞኝ የሳኩበት😀😀ሳምሪዬ የኔ ውድ ፋኒ በጣም አሪፍ ነው እወዳቸዋለሁ የኔ ምርጦች😂ፊሎዬ😍🥰😍

  • @ፈገግታቻናል
    @ፈገግታቻናል 3 роки тому +4

    ፋኒ የሌለ አዝግ ሆነሀል ሀሀሀሀ ሳምሪ ግን ከበፊት የተለየ ነገር ስታይ በዚህ መልኩ ነው ባልሽን ትሪት የምታረጊው እውነት የሆነ ነገር ሆኖ ቢሆንስ ፕራንክ ባይሆን ብለሽ አስቢና እስኪ ራስሽን ገምግሚው ወይስ ስሸውዱን ነው

  • @الحمداللهالحمدالله-ط9ي

    ሰላም ለኢትዮ ፍትህ ለሳውድ እህት ወንድሞች

  • @ትርሃስየድንግልባርያ

    ክክክ የኔ ማርች እግዚአብሔር መሉእ ፍቅር ያድርግላችሁ እመቤቴ አትልያቹ ሳምሪየይ ተስተካክልሻል ለካ እናትነት ልዩ ነው ❤❤❤❤

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 3 роки тому +2

    ሳምሪ ትእግስተኛ ሆነሻል ከወለድሽ ቡሀላ ፍቅራቹ ደስ ይላል የመጨረሻው ፖርት ተመችቶኛል ፍቅርህን የገለፅክበት

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 роки тому +18

    ይመቻቹ ደስ ምትሉ ጥዶች ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +13

    ሳምሪ እና ማሂ ሲናደዱ በጣም ነው የሚያስቁኝ🤣🤣🤣 ሰርተህላታል ፋኒ🤣🤣

  • @sarah-kp8uu
    @sarah-kp8uu 3 роки тому +3

    ፍትህ ለአፈሳው እረ ፋኒ በቆሎ ነው እንዴ ያፈስከው ከአፈሳው ላይ እንኳን ነቃ በል እንጅ 🤣🤣🤣🤣

  • @saraneguse2426
    @saraneguse2426 3 роки тому +1

    ወይኔ ሳምሪ ትግስትሽ እኔ ካሁን አሁን በጥፊ ቲይዋለሽ ብዬ ስጠብቅ ነበር የውነት አንደኝ ነሽ ይመችሽ

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 3 роки тому +3

    ለውጥማ አለ ሳምሪዬ እንደዚህ እረጋ ስተሰይ ያምርብሻል በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤

    • @ሠሚራእድሪስ
      @ሠሚራእድሪስ 3 роки тому

      ሳምርየ የኔቆጆ አቤት እርጋታሽ ሲያምርብሽ ደሞ ልዩነሽ

  • @kideab9095
    @kideab9095 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ትግስትሽ ፋኒ የእውነት ዝገት ነህ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 роки тому +19

    ፋኒ አሳከኝ. ማርያምን
    1 እያወራሁኝ ነው 😁😁
    2 አሳይ እንዴት ነው ማሳየው 😁 ኧረ ፋኒ
    3 እስካሁን የመለስኩት አይበቃም ወይ
    Ilove you guys😍

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 3 роки тому +1

    ሳምርዬ ስትናደጂ ደስ ትያለች ትእግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ክክክክክክክክክ ድክም ነው ያረጋችሁኝ ። ስታምሩ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ፊሎዬን ሳም አርጊልኝ ።

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 3 роки тому +20

    አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hirnu3086
      @hirnu3086 3 роки тому

      አለመሳቅ አይቻልም 🤣🤣🤣🤣

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 3 роки тому +1

    ክክክክ ኧረ ኡኡኡ ሳምሪ ጨጓራሽ ሲላጥ እኔንም አመመኝ የእውነት ቢሆን ውይ ልብ ውልቅ ወንድ ነው ፋኒ ችለህበታል ክክክክ

  • @fafeyutubfafeyutub4026
    @fafeyutubfafeyutub4026 3 роки тому +6

    ክክክ እረ አጨብጭቡ የሚለዉን ብቻ ነዉ የሰማሀዉ በጣም ነዉ የሳኩት

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    😀😀😀😀😀😀እኛሴቶች እኮ ስናወራ በደብ የሚያዳምጠን እፈልጋለን አተ አዝግ አናደድካት

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 роки тому +5

    ሳሚሪየ እንደ ዛሬ አላሳቅሽኝም እሰማሀለሁ እኔ አለሁ አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂🙄

  • @marimm8100
    @marimm8100 3 роки тому

    ሣምሪ & ፋኔ እንኳን ደስ አላችሁ ፊሎየ ቁማ ስትሂድ አየኋት ጉድ ግዜ እኔ ደስ ትሉኝ አላችሁ ግን ሙሰልሠል ስለማይ ጠፍታሁኝ ነበር

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 роки тому +5

    አመመህ ጆሮህን አላለችም😀😀😀😀😀😀የኔ ማር

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 роки тому +1

    ውይ ትንሽ አሳቃችሁኝ ግን ምንድን ነው ጠፍታችሁ መታችሁ ስታበቁ ፊሎን ያላሳያችሁን

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 3 роки тому +3

    ሳምሪዬ በጣም ትግስተኛ ነሽ የምር😂😂😂😂

  • @tsionbekana6924
    @tsionbekana6924 3 роки тому +1

    Samriye tegestesh n ur love much respect
    Fani agegnehat

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 роки тому +3

    Ara fani samrye yamir tegistngje nash gobze 👍👍👍🙆‍♂️uuuuuuuuuufffffffff

  • @ሀያትሊበን
    @ሀያትሊበን 3 роки тому

    ሥንወልድ እንቀየራልን ልበል ሣሚሪ በፊት ትግሥት የለሽም ነቡር አሁን ግን ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ ሌላ ምንም አልል

  • @yekolotemaree23
    @yekolotemaree23 3 роки тому +16

    መድሃኒአለም ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ሁላችንም በያለንበት ይጠብቀን፡፡ ሰላም ለሃገራችን ይሁን

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ደምረኝ ሰብስክራይብ ግጭኝውዴ በቅንነት

    • @yekolotemaree23
      @yekolotemaree23 3 роки тому

      @@asnakechtube4485 eshi anchim

  • @Tijizamanuel28
    @Tijizamanuel28 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ ሳምርዬ የኔ ልዩ ትግስቷን አስጨረካት እኮ ፋንዬ 😂😂

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 3 роки тому +28

    ታጋሸ ሁነሻል ሳምረየፍቅር

  • @zedleerasd3825
    @zedleerasd3825 3 роки тому +1

    የእዉነት እንደዛሬ ገሥቃችሁኝ አታቁም በሥማም የኛ ብጤዎቹ አላለችም ሣምሪዬ የኔ ልእልት

  • @mousto_jr224
    @mousto_jr224 3 роки тому +7

    We love us FSF Family 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @ዙዙቢንት-ተ3ጸ
    @ዙዙቢንት-ተ3ጸ 3 роки тому

    ሳምሪየ አትናደጂ አሳቅሽኚ ፋኒ ልብህ የት ሄደ የኔ ዉቦች ስወጃችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ እዲሜና ጤና ከነልጃችሁ

  • @Padhaps
    @Padhaps 3 роки тому +4

    Fani u got Samri getan that's lit🔥
    Samriye enen ❤

  • @hayetmohammed8220
    @hayetmohammed8220 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ሳምሪ ትግስትሽ ፋሚ በጣም ስችልበት ስታስመሰል ስታምሩ

  • @ሄለን-ዘ1ቐ
    @ሄለን-ዘ1ቐ 3 роки тому +9

    ፋኒ: 🤔ቆሎነሽዴ
    ሳምሪ:😩 አይ በቆሎ
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 3 роки тому +1

    Era samrii tigsit xelaw enem prank enda Jon awuqem bexam new yanadedgn 😆😆🤭
    Fanii 👉👂amemh ende😁😁😁😁😋

  • @wesilatueb919
    @wesilatueb919 3 роки тому +8

    ወይኔ ጮጋራዬ ፈኒ👊👊

  • @fireweyniwoldu633
    @fireweyniwoldu633 Місяць тому

    Poor Samri u are lovely ...u make my day ...adekemshign besak..😅

  • @kjn1331
    @kjn1331 3 роки тому +7

    😂😂ለዛሬ ማሳየት አይቻልም አላለም😂😂😂😁 ነገ ያሳይሻል

  • @RahmetAhmedin
    @RahmetAhmedin 3 роки тому +1

    በጣም አሳቃቹኝ አይ ሳምሪ እናት ስትሆን ትግስትም ይጨምራል ዛሬ አደነኩሽ

  • @ገኒZ1111
    @ገኒZ1111 3 роки тому +5

    ወይኔ በሳቅ ሳምሪየ አፍሰሀኛል ፋኒ ቆሎ ነሽ እንዴ 😜 አይ በቀሎ 😂😅😂😅😂😅😂

  • @edenmoges579
    @edenmoges579 3 роки тому +2

    Samri ለምንድነው ኩርሲው ሸጥማንታ ያልሽው በጣ እስወደድት ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ እፈልጋለሁ ሊድያና ያለቺኝ 3500 በጣም ተወደደ ብነግሪኝ

  • @fafeyutubfafeyutub4026
    @fafeyutubfafeyutub4026 3 роки тому +3

    ዉድ ወንድም እህቶቸ የሰያ ይቱብ አባትን እንርዳ ከፕሮፋይሌ ላይ አለላችሁ የባንክ አካዉንት

  • @betyfikr2807
    @betyfikr2807 3 роки тому

    የኔ ፍቅር ፊሎ ወ
    ውስጥ ሁና የአማትዋን መልስ እየመለሰች ነው እኮ ሳሚሪዬ አረንደት እንዳሳዘንሽኝ እማዬን ፋኒ እኮ ግን ፊቱ ላይ ያስታውቃል

  • @fionalopez9876
    @fionalopez9876 3 роки тому +7

    You got Samri this time🤣🤣 you two are just hilarious 😂

  • @heyat3815
    @heyat3815 3 роки тому +2

    ኪኪኪኪኪ እውነትም ጀዝበሀል ስወዳችሁ ልክ እደአይኔ ነው።

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 3 роки тому +15

    ሳምሬ ስትናደድ ብዙ አታስነቃም 😂😂😂

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    ሳምሪ ከወለድሽ በሆላ ትግስተኛ ሆንሽ ጀሮህን አመመህ አልሽኮ እኔ ብሆን ተነስቸ ነበር ሚሄደው የኔ ውዶች በጣም ነው ምወዳችሁ ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር እናንተ ላይ እና ፌልም ላይ ነው ማዬው ፌሎዬ እደጊልኝ ድቡሸ

  • @መሲነኝየወሎቀበጥ
    @መሲነኝየወሎቀበጥ 3 роки тому +8

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 3 роки тому +2

    I hate prank Fani you did great,but this one is ልብ አድርቅ ነገር ነው 😂🤣🤣

  • @tube-kb6vj
    @tube-kb6vj 3 роки тому +5

    አደኛነኝበሞቴእስኩላይክአምሮኛልግጩኝኝኝየመዳምቅመሞች

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 3 роки тому

    ፍሎዬ ፍሎዬ ሰላምም ብየሻለሁ የኔ ብርቱካን
    ሳምሪ ማርያምን አመሺም አላመሺም ፍሎዬን ከወለድሺ ወደዚህ በጣም ወደድኩሺ ምርጥ ቤተሰብ ተባርኩ

  • @dagitudagitu3537
    @dagitudagitu3537 3 роки тому +6

    Best family l love you so much 😍😍😍😍😍😍

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    ኑው ያጀመአ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።

  • @gigi2018
    @gigi2018 3 роки тому +4

    I love this show. I cannot stop laughing.

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 роки тому +2

    አይ ሳምሪ አሎ አላለችም🤣🤣🤣🤣

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme 3 роки тому +12

    ኢትዮጵያን መድሀኒ አለም ሰላም ያርግልን አሜን በሉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому

    የወሰድከው ነገር አለ እያላበክ ነው ክክክክ ሳምርዬ እንዴት እንዳሳቅሽኝ ዋው ፋንዬ ሠራክላት ምርጥ prank

  • @wolaytatube8884
    @wolaytatube8884 3 роки тому +8

    ዎይኔ ፋንዬ በሳቂ 🤣🤣🤣

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 роки тому

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሰምሪ ትግስትሽ መቼም ወጥ አረገሺኝ በዘ ለዪ ተጨቀለች ስለ ፈኒ እሱም አየስፎግርሞ ሁለተችሁም ጎቦዝ ነቹሁ

  • @benhanseifu2
    @benhanseifu2 3 роки тому +4

    8:50 samri😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ
    @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ 3 роки тому +2

    ወኔ ካንቺ በላይ እኔ ትግስት ጨረስኩ😲🤣🤣🤣🤣

  • @kidu715
    @kidu715 3 роки тому +4

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @ebrahimwasu7156
    @ebrahimwasu7156 3 роки тому

    ሳምሪ በጣም ጎበዝ አናጋገርሸ ታጋሸ ነሸ በቢደዋ ፋኒ አዝግ ከከከከ አበሳጨሀት

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 роки тому +6

    ወይ በጣም አበሳጨሃት እኮ

  • @bintmuhamedmuhamed6471
    @bintmuhamedmuhamed6471 3 роки тому +1

    ውይ ሳምሬ ትስናደጅ ታስቃለሽ

  • @user-pz7wc9lh2e
    @user-pz7wc9lh2e 3 роки тому +3

    ሳምርዬ በጣም ጎበዝ ትግስትሽን
    አስጨረሰሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @weamweam2421
    @weamweam2421 3 роки тому

    Woooow yezarwe prank arfe nw samri tegsta germogal

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 3 роки тому +3

    😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 3 роки тому +2

    ጀዝበሀል አለች ሳምሪ 😀😀😀😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @kidust5079
    @kidust5079 3 роки тому +4

    አይ ፋኒ ቅርዝዝ መጨረሻህን ፈጣሪ ይርዳህ.

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 роки тому +1

    ደስ ስትይ ሳምርየ በተረፈ ግን ተመካክራቹ እንዳይሆን 😊