በቀረፃ መሃል ፋኒ ለምን አለቀሰ 😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 379

  • @fsffamily9263
    @fsffamily9263  Рік тому +122

    FSF Family ቻናላችንን 100.000ሺህ እናስገባለን ❤Subscribe ማረግ እንዳትረሱ❤🙏

    • @senitube999
      @senitube999 Рік тому

      እሺ እኔ ትርፍ አካሆንት አለኝ ላይክ ላርግ ላችሁ ❤

    • @kokikoki-855
      @kokikoki-855 Рік тому

      ሳምርየ አንድ ፈልገሽነዉ በእግዚአብሔር በማርያም

    • @senitube999
      @senitube999 Рік тому +1

      @@kokikoki-855 ወይ እደ ምታወራሽ ተስፋ አለኝ አድራሻሽ አስቀምጪላት

    • @akliluethiopia
      @akliluethiopia Рік тому

      ስምሪ እና ፋኒ በጣም የምወዳቹህ የማከብራቹህ ስው ነኝ በአንድ ነገር ግን ተቀየሚያለሁ ትላንት ምንም ባላጠፋሁት ጥፋት ቲክቶክ ላይ ሙዩት አደረጋቹሕኝ ግን ችግር የለም ስንት ተሳዳቢ እያለ እኔን እንደዚህ ማድረጋቹህ ያሳፍራል ለማንኛውም ቤታቹህ ነው እንደተመቻቹህ አድርጉ ለማንኛውም መልካም እድል ይሁንላቹህ በርቱ

    • @kokikoki-855
      @kokikoki-855 Рік тому

      @@senitube999 እህት እሺ

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    መቶ ሺ ሰብስክራይብ ከገቡ የኔን ቢጤ የተራቁትን ይመግቡ የምትሉ👍👍👍👍

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Рік тому +154

    የሰዉ ቤት የመረራችሁ የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ከስደት ያዉጣችሁ💋♥

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 Рік тому +15

    ኢትዮጵያ እንደዛ ነው አሁንም ፋኒ ሁሌም አስተዋይ ነህ የተጎጅወችን ስሜት ስለተረዳሀውና በሚገባ ስለገለፅከው እናመሠግናለን

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 Рік тому +27

    የእውነት ፍቅር ናችሁ ኡፍፍ በምን ቃል ልግለፃችሁ 😘ቅመም የሆናችሁ ልጆች እወዳችኋለሁ ❤❤

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Рік тому +47

    ይች ቅመም የሆነች ልጅ ባሏን በሥሥት አይን ነው የምታየው የኔ ጀግና በርች

    • @እክራም
      @እክራም Рік тому

      ክክክ እዴት ነዉ በሥሥ አይን የሚተየዉ?

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 Рік тому

      ​​@@እክራም kkkkkk

    • @ወይኩንፈቃድከ
      @ወይኩንፈቃድከ Рік тому

      የኔ ኮሜንት ተደገመ እንዴት እንደምወዳቸዉ

    • @edhndjdj9717
      @edhndjdj9717 Рік тому

      @@እክራም ሥትደርሽ ታይዋለሽ የኔ ቀበጥ

    • @እክራም
      @እክራም Рік тому

      ክክክ ምን ቺጊረ አለ ቢትነጊሪኘ ሰልደረስበት ዜድዬ

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому +13

    እውነትህን ነው ፋኒ ፓሊሶች ያለ አግባብ ነው ሚደባደቡ በተለይ ግብር ለመክፈል የማይችሉ ምስኪኖች በየመንገዱ ሳልባጅ እየሸጡ የሚተዳደሩትን እያባረሩ እንዴት እንደሚደበድቧቸው

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому +69

    #ሶስት #ዱዓዎችን አደራ እንዳትረሳ
    ⓵አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
    ⓶አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተዉበትን ወፍቀኝ
    ⓷አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታችን አሏህ ሆይ ልቤን በዲነል ኢስላም ላይ አፅናዉ🤲

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ Рік тому +69

    ወጣቱ ለዛ ነው ስደትን የመረጥነው

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ Рік тому +12

    ታምራላችሁ. ፍኔ ግን እያመረበት መጣ የለለ ነው ወበቱ ፍግግታዉ ማራኪ ነው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ዉይ ፋኒሻ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አየህ ሳምሪዬን የመሰለች ቆንጅዬ ሚስት ❤️ አዳምዬንና ፊሎዬን የመሰሉ የእግዚአብሔር ስጦታዎች አገኘህ 🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰❤️❤️ የኢትዮጵያ ፖሊሶችማ ማሰቢያ የላቸዉም 😒 ወንድሜንም በዛ ብረት ዉስጡ ባለው ዱላቸዉ መተዉት ያዉቃሉ 😢 እግዚአብሔር ይገስፃቸዉና ሰው መደብደብ ነው ስራቸው 🥺

  • @save7997
    @save7997 Рік тому +11

    ኢትዬጲያ ውስጥ ከድሮሮሮሮሮም ጀምሮ ትምህርት ማይጠይቅ መስፈርቱ ድድብና የሆነ ብቸኛኛኛኛኛ ስራ ፖሊስና ፌዴራል መሆን ነው የድድብና ጥጎች ናቸው ኮ።በዚህ እራሱ አለም ላይ ምንታወቅ ይመስለኛል።

  • @seidtubee
    @seidtubee Рік тому +6

    ወላሂ ፋኒ ስታወራ ወረረኝ በጨረቃ ኮስ እየተጫወትን እያዩ ችግኝ ቆርጣችሆልብሉ ምንም ባለሠብነው ሠአት እዳጋጣሚ እኔን ያዘኝ ሁሉንም መያዝ ስለማይችሉ ጎደኛየና እኔን አስርቤት ይዘውንሄዱ በርላይስንደርስ በማሊያችንብቻነን ግቡ ብለውልገባስንል በሠደፍከሆላ ሲወጉን ወገቤእሳትየነደደበትነው የመሠለኝ ምንብላችሁ ትማታላችሁስንላቸውባሰባቸው ፖሊሶቹምሁለትናቸው እኛምየተያዝነው ሁለትነን ሲበዛብን የ17 አመት እድሜነበርኩ ጎደኛየ በለጥይለኛል ለመያዝብንሞክርም አልቻልናቸውም ከዛ ስንጮጮህ ዘግተውብንሄዱ ቤተሠብ ሲሰማጦት ድብልቅልቁወጣ ከዛም ወገባችንን ስለመቱን ቀጥማለት አቃተን ሁለታችን ፖሊሶቹ በጋጣሚ ሌሎችነበሩ በተሠብሲመጣ ስንጠየቅ ተኮስ ሜዳወስደውነው አልናቸው ችግኝቆርጠውነው አሉ መተው ፖሊሶቹ ሲኣውን በማሊያነን የኛህዝብ ደግሞ ባለመሳሪያነው ከዛማ የማረሳው አንዱንፖሊስ ጌትነትይባላል አናቱን እሁለት ሲከፍሉት ወደቀ ያኛውንም ጨመሩት በግድከመሞት ተረፉ ከዞንመጣ ፌደራልሲአውን ልጅነን እነሡኑ ባቡላንስ ወሰዶቸው እኛንም ይዘውን ሆስፒታልገቡ አጥታችንን ተለምጦስለነበር ሀከሙን ወደቤታችን ተመለስን አንድኛው ብንብሎ ጠፍቶቀረ አንድኛውመቶነበር ተመልሶ ሻበል የሚባል የሠፈራችን ጎለማሳወጣትነበር ኮስ ሲጫወቱ ይጣሉና ወንዝ ይወርዳል ሻበል ፖሊሱም ሊመታውብቻውን ይወርዳል ከዛም መሳሪያውን ቀምቶ ብሀር ያስገባና እዳይሆን ያረገዋል ፖሊሡን መሳሪየውን የዞሄዶ ደበቀው ፖሊሱ እዳሠበው ሳይሆንቀረ ከሞትድኖ ሠኡድ ጠፍቶሲሄድሞተ እና የኢትዮ ፖሊሶች ደጋይናቸው ስነምግባርሳይሆን ጉልበትካለህነውየሚአከብሩህ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +65

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ💘

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +14

    የናንተ ፍቅር እና መተሳስብ:- ለ ሌሎች:- ፍቅረኞች,ባልና ሚስቶች..ምሳሌ እና አርያ,ትምህርት ናችሁ !አሁንም እንደዚህ እንዲቀጥል ፍቅራችሁ,እግዚአብሔር,ጤና,እድሜ ይስጣችሁ!🙏🏾💓💚💛❤️✌🏽🕊

  • @kibinsh
    @kibinsh Рік тому +2

    በጣም ትመችሁኛላችሁ ሳምሪ ሁሌ ጠያቂ አትሁኝ አንቺ ተጠያቅ ይጠይቅሽ ፋኒ

  • @HAAAlove
    @HAAAlove Рік тому +6

    ፋኒዬ አታስብ አሁን እድሜ ለብልፅግና መመታት በምን ጣእሙ ሰው እስከነ ሂወቱ እየተቃጠለ ነው

  • @abuye-v6n
    @abuye-v6n Рік тому +9

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን 💓❣️❤️🥰

  • @kabetube
    @kabetube Рік тому +17

    በእውነት የኛሀገርፖሊሶች በጣምከባድናቸውበዚህበኩል የሳኡድፖሊሶች ምርጥናቸው አሁንእነሱምእየተበላሹነውአረጅበፊት ሰውነታችንእኳንአይነኩም😥😥

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    የጀመራቹት ስራ በጣም ድስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @abebagetie8643
    @abebagetie8643 Рік тому +4

    እኔን ፋኒ❤️
    ፍትህ ያለወንጀል እንደዚህ ለሚደበደበው የኢትዮጵያ ሕዝብ 🤣

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Рік тому +1

    ውይ ፋንዬ እሚገርም ነው ቀን ሁለት ፓሊሦች 1ትንሽ ልጅ ነው ቅጥቅጥ አርገውታል ይሙት ይዳን እኔ አላቅም መጨረሻውን ለማየት አልተመቸይም በጫማቸው እርግጥ አርገው በዱላ ለማንኛውም በኢንሥትግራም እልክላችሁአለው በጣም ሠው መሆኔ አሥጠላይ አየአገራችን ምን እደሚሻለን ለማንኛውም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይሥጣችሁ ሣምርዬ ፋንዬ ፊሎዬ የኔማር ክፉ አይንካቸሁ እወዳችሃለሁ።❤❤❤

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ Рік тому +1

    ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ማሰብ እራሱ ያደክማል። ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ።አይዞን ይህም ያልፍ ይሆናል መፆም፣መፀለይ፣ንስሃ ያስፈልጋል።እማምላክ የአስራት ሃገሯን አትተዋትም።

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 Рік тому +7

    በጣም ታምራላቹህ❤

  • @ታታ-ዐ5ዠ
    @ታታ-ዐ5ዠ Рік тому +5

    እኔ ልጄን እርጉዝ ሆኜ የ7ወር በ97 ማለት ነው ዱላውን አዙሮ እግዚአብሔር ነው የዋለልኝኝኝኝኝ አይ እማማ ኢትዮጵያ

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq Рік тому

      በሰላም ወለድሸመ ግን

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና

    አጅብ የሀረራችን ፊድራሎች ቤስተካከሎና እንድ ስው ቤስቡ ጥሩ ነበር ያስጠላሉ የመጨርሻ ደንዙች ናችው ከሀገራችን የመጠላው ነገር ይህ ትግባራችው ነው ውላሂ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Рік тому +2

    😢😢😢😢እፍፍፍፍ መች የሆን ግን የኛ ሀገር ሠላም የሚመለስ አንተስ በደህና ጊዜ ይሻላን አሁላይ ግን ከባድነዉ የሰዉልጅ እንደበግ እየታረደ😢😢

  • @ሰአዲወግዲ
    @ሰአዲወግዲ Рік тому +3

    አሰላም አሊኩም ዉድ የሀገሬ ልጅች አላህ ይጠብቃችሁ ያርቢ ጉሉ አሚንንን

  • @KiyaQueen363
    @KiyaQueen363 Рік тому +13

    ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግለሰን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @marefm3810
    @marefm3810 Рік тому +3

    አልገባኝም ሳምሪ አዲስ ከፍታቹ ነው ማለት እስከዛሬ መቶሺ እዴት አልገባኝም

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Рік тому +2

    እንካን ሰላም መጣቹ በጣም ደስ ይላል እንኳን ለልቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልበሰላም ኣደረሳቹ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Рік тому +3

    ትዝ አለኝ ሽንት ውሃ ውስጥ አመልጦኝ ያውቃል ክክክ

  • @save7997
    @save7997 Рік тому +41

    አንድ ሰሞን አደገኛ ቦዘኔ የሚል ክስ የመጣ ጊዜ ሚያስታውስ አለ?? መቼም ማንረሳው ጊዜ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 Рік тому +6

      ወይኔ በህይወቴ የማረሳው ጓደኞቸጋ አደገኛ ቦዘኔ ተብለን ተከሰን የክሱቀን ሲደርስ ጠፋን ሳስታውስ ያስቀኛል

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Рік тому +1

      ​@@hayutube3193 ምን ተፈጥሮ ነው መቼ ነው

    • @Highvibeshabesha
      @Highvibeshabesha Рік тому

      በደርግ ዘመን ነው??

    • @save7997
      @save7997 Рік тому

      @@Highvibeshabesha በኢህዲግ ዘመን

  • @አዚብነኝወለየዋኢቱብ

    ደስስ ስትሉ ውይ የፌደራሎቹ ነገር ሲስጠላ ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው ደነዞች ናቸውኮ ያሁኖቹም ብሠዋል ቱ

  • @ብሌንዲንቁደመቀ
    @ብሌንዲንቁደመቀ Рік тому +5

    ለቦረና፡ብትረዱ፡ደስይለኛል

  • @zuzuyoutube292
    @zuzuyoutube292 Рік тому +4

    ብሩ ለተቸገሩ እድደርስ የምትፈልጉ 👍ተከተሉኝ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Рік тому +2

    በስደት ላይ ያሉ ወገኖችን ፈጣሪ ይጎብኝልን
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Рік тому +3

    ስውን ሲያስቃዩ ዋጋቸውን አግኝተዋል እነሱ ስው መስለው ጭንቅላታቸው የተከማቻለሁ ንፍጥ ነው

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Рік тому +6

    ድሮ ሁለት ጣታችን እዳናወጣ ያሳቅቁን ነበር ቤተሰብ 😂😂😂😂 ሁለት ጣት የቅንጂት ምልክቱ ነበር እሶን ምልክት ካሳየ እስርቤት ነበር እሚወርወሩት

    • @ፎዚየባቦዋ
      @ፎዚየባቦዋ Рік тому +1

      😅😅😅😅😅😅😅😅ሳህ ውላ ትዘባልኝ ቁጥር የምስቀውነግር

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Рік тому +1

      @@ፎዚየባቦዋ መከራ ነበር😂

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Рік тому +1

    ትግል ከሌለ ለውጥ አይኖርም
    ስኬት የደስታ ቁልፍ አይደለም ደስታ ግን የስኬት ቁልፍ ነው የምትሰራውን ነገር ከወደድከው እና ወደህ የምትሰራው ከሆነ ስኬታማ ትሆናለህ

  • @aminaamina9280
    @aminaamina9280 Рік тому +1

    እኔ አሁንም ስዊኝ እሸናለው አሁንም ማዱሜ ቢት ጥርር ሳርገው ነው የማድርው ፍሱ አሀያም ትፈሳለች 🌹🌹🌹🌹🌹የመዳን ቅመማሞች ባላቹበት አላህ ይጥብቃቹ የዙትር ዱአዬን ነው 👈👈🌹🌹💐💐💐💐🌺🌺

  • @dfghfhh6436
    @dfghfhh6436 Рік тому +3

    እሰው ሀገር ላይ የማንደረገውን ነው እኮ የምንደረገው ሀገራችንን እድንጠላነው የሚያደርጉን ደደሞች ናቸው

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Рік тому +2

    እውነት ሰልጥሩ ትክክልነክ

  • @tirngotirngo628
    @tirngotirngo628 Рік тому +8

    ደሰሰሰ ትላላች❤በርቱ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Рік тому +2

    ማርያምን በጣም ከባዲ ነው ስው በጣም ይደበደባሉ

  • @mekdelawitworku7610
    @mekdelawitworku7610 Рік тому

    እባብ ዘለግላጋ መንታነው ምላሱ AFSF family ን የነካ አይማርም ነብሱ😮😮😊❤❤❤❤

  • @HaHa-cs8ty
    @HaHa-cs8ty Рік тому +1

    እኔም ጅጅጋ ደንደሴን መቶኝ ለተውሰነ ደቂቃ ነብሴን አላውቅም ነበር አላህ ይምታው

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ

    ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +2

    አይ ፋኒ ሰው አልካቸው እረመኔ ናቸው

  • @tinsayetdewos6807
    @tinsayetdewos6807 Рік тому +5

    ታበረኩ ውዶቼ እውነት ዬፍቅር ቤት ነቹ እናንቴ ይቅናቹ ብቻ

  • @heleybabey99
    @heleybabey99 Рік тому +1

    በእውነት ፋኒ በጣም አረጀህ:: እንዴ!!!! 2ኛ ልጅ መውለድ እንዲ ያስረጃል? ሳምሪ ደሞ በተቃራኒ ገና የ18 ልጅ መሰልሽ::

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Рік тому +7

    ሽቶብኝ እወዳችኋለሁ ምርጥ ጥንዶች

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 Рік тому +3

    የኔ ወንድም አሳዘነኝ 😭 ልክ እንደወንድሜ😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Рік тому +2

    እንስሳም ቤተስቡን ከማያጠቃቸው ነገር ይከላክላሉ

  • @yordi4366
    @yordi4366 Рік тому +1

    አስታወሳችሁኝ😂 እኔ የገጠር ልጂ ነኝና ህግ አስከባሪ ተብለው እና የገጠር ሰው ምንም አያውቅም ብለው በብዙ ነገር ያስፈራሩቸል ካቅማቸው በላይ ሆነ ዪዘው በሺመል ሲሉቸው ጠፉ ጠፉ ቢኖሩም ተከባብርው ነው አሁን ላይ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Рік тому +4

    ሳምርዬ ❤️❤️❤️❤️መልካም ሴት

  • @ruqinegnitesfegnawa6279
    @ruqinegnitesfegnawa6279 Рік тому +4

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ

  • @lielaetopia6687
    @lielaetopia6687 Рік тому +1

    ሳምሪ እኮ ልዩ ናት

  • @tube703
    @tube703 Рік тому +2

    አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው የኢትዮጵያ ፖሊሶች ቄስ ነው ሸህ ነው ሴት ናት እናት ናት አይሉም ሲማቱ

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 Рік тому +3

    የአርሰናል ደጋፊ😀 ወላሂ በጣም አሳቀኝ

  • @zinettube7811
    @zinettube7811 Рік тому +2

    ለተፈናቀለቱ እናቶች እርዱ መቶሺ ተገባችሁ

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ fsf family ❤👏

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    የኢትጵያ ፓሊሶችኮ ዶማ ናቸው ባሁኑ ስአት እራሱ የኔ ቢጤ እየተማቱ ሰርቶ የሚበላም ይደበድባሉ ምን ይሻላል😢😢😢😢

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 Рік тому

    አሁንም ያው ነው ወንዶች ሰውነታቸው አእምሮአቸው አልቋል ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይጠብቃት ምንም ማለት አንችልም

  • @samerasamera926
    @samerasamera926 Рік тому +1

    ወይዉ የእቶጲየ ፌደረል ጭከኛቻዉ አየጥል ነዉ እኔም ቃምሸታል ወለይ ሰየቻ በጠም ነዉ ምየስጠሉኝ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Рік тому +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ የሚል ነው የምታቀርቢያቸው ጥያቄዎች በጣም አስተማሪና አዝናኝነው በርቱ👍👌👌🥰🥰🥰🥰

  • @53067
    @53067 Рік тому

    መስቀል አደባባይ ነበር የወጣንው እናም አስለቃሽ ጭስ ለኮሱብን እናም አመለጥን ግን ሰው እራሱ በር ዘጉብን ፉኒ በቦታው ነበርኩ የውጭ እሪሳ ያገር አንበሳ እያልን ነበር ደሞ ምንም አላደረግንም እኮ አኔ ካህናት በቆሙበት ነበር የቆምኩት እኔ ሴቷም አልቀረልኝም እስር ተደብድቤ ነው የወጣሁት ጥቁር ልብስ ለብሼም ስለነበር አካባዱት ህም ይገርማል

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Рік тому

    ሳምሪዬ የኔ ብልህ ቀበጢና ስወድሽ እኮ🥰

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Рік тому

    በተፈጥሮዬ ዋና አልወድም የማንንም እጣቢ

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +1

    ፋኒ$ሳምሪ ሰወዳችሁ የኔ ምርጦች🥰

  • @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ
    @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ Рік тому +3

    ፈኒ የጎቴን ልጅ ነዉ ምመስለኝ

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl Рік тому

    የእስር ቤት ስቃይ የደረሰበት ብቻ ነው የሚረዳው እኔ ከድብደባው እግዚአብሔር ከልሎኛል ቁንጫው ሽንት ቤቱ እዛው በስመ ስላሴ ገሀነም

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Рік тому

    እውነት ፋንየ ኣይዞክ ኣሳዘንከኝ ሳምሪየ ኣይዞሽ

  • @bontuwaliso8440
    @bontuwaliso8440 Рік тому +1

    Bartu yene wudoch❤️

  • @Bet1771
    @Bet1771 Рік тому +2

    ፋኒ እኔ 3 ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጌያለሁ። የሚሰጠውን ብር ከቻላችሁ 1 ሽንት ቤት እቃ ለአዲሱ ቤት ለመቆዶንያ ስጡልን። እኛም እየሞከርን ነው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому +1

    Weyeee esuuu milkuuu becha ymiesekerieee,,ergeteee yalienew,,anchimeee dese ymile derebba nesheee,,with out makeup 💄 webe nesheee,,bhareshimeee dese yelie lesew yaleshe akeberuteee dese yillieee ❤

  • @youtub6675
    @youtub6675 Рік тому +1

    ለመቀጥቀጥ አንደኛ 100%

  • @fatyaal6966
    @fatyaal6966 Рік тому +3

    Awo akalew betam yematalew wedemen betam metu enam yegoten leji gadelew betam yasetalale ,

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Рік тому

    ወይኔ በጣም ይከብዳል. ያለፈነገር ሲያወሩት ይቀላል

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Рік тому +1

    አዎ ሸንቼ አውቃለሁ ግን አውቄ አይደለም 🤣🤣🤣

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ Рік тому +3

    እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች እውነት የሀገራችን ፖሊሶች ማስተዋል ይስጣቸው ፍትህ ለወጣቶች መሰደድ የበዛው ለዚህ ነው

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Рік тому +1

    አይዞን ፋኒ ኡፍ

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. Рік тому +2

    ዛሬ ገና ፋኒ ጮክ ብሎ እና ቶሎ ቶሎ ሲያወራ ሰማሁት... ሁሌ እንዲ አውራ

  • @henoktesfaye727
    @henoktesfaye727 Рік тому

    ይቅርታ እና ሁሉም አንድ አይነት ናቸው ያልከውን አልቀበልም ትክክል አይደለም በጣም የዋህ እና አንተ ካሰብካቸው በተቃራኒ የቆሙ ምርጥ ፖሊሶችም እንዳሉ እንዳትዘነጋ
    ይህንን በዚህ እንዝጋውና ወደ ውጭ እንድወጣ በየታኛውም መልኩ ብታግዙኝ ደስ ይለኛል እባክህ ፋኒ ችግር ላይ ነኝ

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Рік тому +1

    አልጋላይ እኔም ሽንቸ አቃለሁ ትልቅ ሆኘ 9እስከ 10 አመት አካባቢ ይሆነኛል ክክክክክክ አርሴናል ክክክክ

  • @linatube2426
    @linatube2426 Рік тому +1

    Hair tutorial samriyeee plssss

  • @tisgeredajote8642
    @tisgeredajote8642 Рік тому +3

    Awo betam yamal
    Ena temeteha alawekem
    Gen yetemeta sew ayehalew
    Simetu say astawekeh
    Far ayedelem
    Dula teru audelem

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 Рік тому +1

    ኧረ ፋኒ የአርሴናል😃😃😃😃😃😃😃😃😃ኧረ ሆዴ😀😀😀

  • @hyatali6607
    @hyatali6607 Рік тому

    ወድሜን ተጥቅምዉጭ ያረጉት መቸምአልሀምዱሊላ

  • @gebattube
    @gebattube Рік тому +3

    እኔ ወንዝ ላይ ለመዋኝት ስገባ ቀድሞ ሚመጣው ሽቴ ነው😅😅😅👌ስጠይቂው ትዝ ብሎኝ ተፈራፈርኩ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Рік тому +2

    ኡስታዞቸ የተሰቃዩት ባንተ ወሬ መጣብኝ😢😢 ኢሀድግኮ እስከ ሰራተኞቹ ቆሻሻ ነበርየባሰ አብይ ሚሉት ነፍሰ በላ አውሬ መጣ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Рік тому

      አዲስ መንግዝ እጂ መቸ ለዉጥ መጣ😢😢😢😢😢

  • @senitube999
    @senitube999 Рік тому +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የምወዳቸው የማከብራቸው በጉጉት የምጠብቃቸው ❤❤ A❤ f❤ S ❤ f family ❤ እኔ በሁለት ስልክ አለኝ በሁለቱም ሠብስክራይብ አርጌያአቹ አለው ላይክ አርጌ አለው ማርያም ❤ የፋኒ አስለቀሰኝ ተመታው ሲል 😭 ሁሉም ለበጎ ነዉ አለፈ ያአም ቀን አይዞኝ

  • @fkrtubፍቅር
    @fkrtubፍቅር Рік тому

    ሳምሪ የልጅ አዋቂ ነች በስስት ነው የምታየው የምታወራው ፋኒን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Рік тому

    ስለፖሊስ እንኮ ቃል የለኝም ከሰው የተፍጠሩ አይመስለኝም በስማም

  • @sele9316
    @sele9316 Рік тому +1

    Fane samer💖💖💖💖🤝🤝🤝wodachowlo

  • @burtaburta5227
    @burtaburta5227 Рік тому +1

    በአላህ ላክ አርጉኝ አምሮኝ ነው

  • @ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ

    ትክክል ሳምርየ እደት እደማሳዝኑ እኮ

  • @አስቱብሌን
    @አስቱብሌን Рік тому

    ወይ ፋኒ እና ሣምሪ አሳቃቹኝ😅 እነዚ ጨካኞች ሠውን እንደ እቃቃ ይጫወቱበታል የሀገራችን ፖለቲካ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    AFSF family welcome ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @sarahhabtamu6118
    @sarahhabtamu6118 Рік тому +1

    መቼም አይሰለጥኑም አረ አዉን ደም የባሰ ድንጋይ የሆኑ ናቸዉ ሆዳሞች