የኛ ሰው በአሜሪካ አስገራሚ የህይወት ጉዞ የጠንካራው ዳዊት ታሪክ የመጨረሻው ክፍል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #ebstv #artstvworld #chebemedia #seifushow #sefiuonebs

КОМЕНТАРІ • 189

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 9 місяців тому +14

    ቸቤ ይህን አንበሳ እንዳትለቀው ብዙ ያስተምረናል የፈዘዝንም ካለን ያነቃናልና ተጀምሮ እስኪያልቅ የሕይወት ልምዱን እንዲያጋራን ጠይቅልን ውስጡ ሞልቶ የፈሰሰ ቁም ነገር እንዳለው ያስታውቃል።

  • @tigist9810
    @tigist9810 9 місяців тому +14

    ጎበዝ ጀግና ነህ ሁሉንም ሞክረሀል ሰዉ ሀገሩን ጥሎ ከወጣ ጠንከር ማለት ነው እንዳንተ አሜርካ ለተቀማጭ ቦታ የላት Good job 👏

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 9 місяців тому +10

    በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጤናህ በኖሮህም ሁሉ አንተ ለብዙ ሰነፍ ሰው ሁሉ በጠቅላላው ሞራልም እውቀትም ነህ በርታ ።

  • @ShowaGuda
    @ShowaGuda 9 місяців тому +22

    የወንድ ጥግ ነህ wonderful man❤❤❤❤

  • @cindyabr
    @cindyabr 9 місяців тому +8

    ጀግናችን 💪🏼 እዉነተኛ ኢትዬጰያዊ። ባንተ እንኮራለን። Part 3 ይደገም።Thank you so much 🙏

  • @geez2115
    @geez2115 9 місяців тому +6

    ጨቤ የምር ቃል ጠባቂ ነህ ክብረት ይስጥልኝ ቢዘገይም አልቀረም መሳጭ ታሪክ አስተማሪ ንበር

  • @addislij3053
    @addislij3053 9 місяців тому +6

    Wow! Story of strength and perseverance! So proud of you. Yes, please have part 2, 3, 4 …. How ever many episodes it takes to hear his entire life story. Very mesmerizing story. God bless you. ❤

  • @bbt911
    @bbt911 9 місяців тому +2

    እረ ላይክ በጣም አንሷል ለነገሩ ጥሩ ነገር ሲወራ አቅም ያንሰናል እመኑኚ ይሄ ልጂ መጥፎ ታሪክ ቢኖረው እና ቢያወራ ላኩ ከተመልካቹ በላይ ይሆን ነበር ብቻ በርታ ወንድማቺን 🤲🙏

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 9 місяців тому +8

    You are example of strong man. I learn a lot of thing in this vidio thank you. You didn't give up wow. Ethiopia kerhbat!!

  • @abebamekuria-b6t
    @abebamekuria-b6t Місяць тому +2

    This is an amazing story from all the stories that you presented on your UA-cam. This is a most wonderful the most educational program. Thank you so much. I hope our people will learn from this.

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 9 місяців тому +2

    Dawit you're brave and hero Ethiopian. Almighty God bless you.

  • @hailesilase
    @hailesilase 9 місяців тому +7

    ቸቤ በርታ ቻናልክ ትልቅ ትምህርት ቤት ነዉ, እናመሰግናለን.

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 9 місяців тому +8

    እንዳንተ አይንቱን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን❤❤❤❤

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 9 місяців тому +2

    ጀግና ወንድማችን በርታ

  • @jemal982
    @jemal982 9 місяців тому +2

    አሪፍ ነው ቀሪ በጣም የህይወት ተሞክሮ ቀሪውን ያስተምረን

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 9 місяців тому +1

    የሀገሬ የኢትዮጰያ ልጅ!! ጎበዝ።በርታልን።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 9 місяців тому +5

    Finally you post. This dude is amazing and hilarious

  • @ketemaedo8028
    @ketemaedo8028 9 місяців тому +6

    Wow . . . የሚያስገርም ታሪክ ያለው ሰው ፤ ካለፈበት የሕይወት ልምድ እየተማረና እየበርታ በዕድገት የዘለቀ በራስ መተማመኑ ገንዘቡ ያደረገ በምክሩም ገራሚና ልብን ይሚሞላ ሐሳብ ያለው አስደናቂ ሰው ፤
    በተአምር ለዚህ እንደበቃህ አስባለሁና ፤ ፈጣሪህንና እስካሁን የረዳህን እግዛብሔርን ማወቅ እና ማምለክ እንዲሆንልህ ጊታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበልና [ ዮሐ 1፤12 ዮሐ 3፤14--16 ] የእግዚአብሄር ልጅ ሁን ወዳጄ

    • @beereal-u2l
      @beereal-u2l 9 місяців тому

      አሁን ምንድነው ሚያመልከው??🤣🤣ግዴታ በነጭ ሰው ሃይማኖትን መጋት አለብን?? ጴንጤዎቹ አውሮፓ ሃገራት ምን እንደሚያደርጉ እወቅ መጀመሪያ! የበታችነት ስሜት እንዴት ያስጠላል! በእየሱስ በክርስቶስ ስም!!

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 9 місяців тому

      ​@@beereal-u2lፔንጤ ካልሆንን በነሱ ቤት ክርስቶስን አናመልክም የሆኑ አዝጎች። ናችው

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 8 днів тому +1

    እኛም አለን በሌላ ሀገር 👍

  • @citytour.1
    @citytour.1 9 місяців тому +2

    በጣም የሚደንቅ ሰውየ ነው
    ምርጥ ኢትዬጲያዊ

  • @yodittaye4620
    @yodittaye4620 9 місяців тому +5

    I am very proud of you. God bless you.

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 8 місяців тому +3

    positive mind yalew ..meret sew!!

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 9 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝ ነህ አሜሪካንን ተጠቅመህባታል በርታ እድሜና እኔ ይስጥህ

  • @Mayamou-21
    @Mayamou-21 13 днів тому

    New subscriber from dawit landscape fan 🎉

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 9 місяців тому

    ይደገም አስተማሪ ታሪክ የስራ ኩቡርነት የሚያስተምር ነው ተባረክ

  • @zaraynew8048
    @zaraynew8048 9 місяців тому +4

    ❤ እስከ ዛሬ ከቀረቡት ፕሮግራም በሙሉ የሚበልጥ እባክህን በድጋሜ ሙሉ የሂወት ታሪኩን ብታቀርበልን አስተማሪ ነውና ቼቤ peals

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 9 місяців тому +1

    ብስማአብ ምንም አይቆጭህ ከሞት በቀር ያልሞከርክው የለም ጎበዝ ብርታቱን ይስጥህ 🦁🦁🦁🦁

  • @dawiteskender6308
    @dawiteskender6308 9 місяців тому +1

    በጣም ጀግና ነህ ዴቭ በሌላ ክፍል ብትመለስ

  • @RY-hn3wc
    @RY-hn3wc 9 місяців тому +3

    He is amazing brother የአራዳ ልጀ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 9 місяців тому +1

    Great job wonderful Be strong

  • @hanannguse4940
    @hanannguse4940 9 місяців тому +5

    አንተ ለወጣቶች ሞራል ትሆናለህ ጀግና ሰዉ ነህ💪💪

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 2 місяці тому +1

    this man is brave and innocent 💪💪💪💪

  • @Yohannes-l3t
    @Yohannes-l3t Місяць тому

    Dave sibeza jegna newu lewedefitu hawult linakomilet gid yilenal❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewdroshaylemicakel-kc5rg
    @tewdroshaylemicakel-kc5rg 9 місяців тому +61

    ይደገም የምትሉ እስቲ በLike አሳዩ

    • @chebemedia
      @chebemedia  9 місяців тому +2

      ua-cam.com/video/zXnmjYN783Q/v-deo.htmlsi=AaeYL4QjsJ3TvltY

    • @tewdroshaylemicakel-kc5rg
      @tewdroshaylemicakel-kc5rg 9 місяців тому

      @@chebemedia Tnx Ermi 🙏🙏🙏

    • @abesha24
      @abesha24 11 днів тому

      ስንት ፕሮግራም ቁጥር 2፣3 እያላችሁ ይህን ጣፋች ፕሮግራም አንድ ክፍል 1 ብቻ፣ I shame this

  • @yenenehmulatu5707
    @yenenehmulatu5707 9 місяців тому +3

    Great to hear your story. Surly this can't be the last video, would great to hear more stories

  • @abrahamgizaw4516
    @abrahamgizaw4516 9 місяців тому +5

    ቸቤ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ዳዊት ዘርህ ይባረክ እኔ ካናዳ ነው የምኖረው ግን አሁን ምነው አሜሪካ በሆንኩና ከአንተ ጋር ብሰራ ብዬ ተመኘሁ እኔ ስራ የሚባል ነገር አልመርጥም ከአገሬ የወጣሁት ልሰራና ልለወጥ ስለሆነ ከሌብነትና ከውሸት ውጭ የምፀየፈው ስራ የለም።

  • @billusemere
    @billusemere 9 місяців тому +2

    He’s honest and smart you deserve it

  • @izake334
    @izake334 9 місяців тому +2

    ሒወት ኘሮፌሰር ያረገህ ሰው ነህ አንበሳ ❤❤❤❤

  • @Y-nq3bx
    @Y-nq3bx Місяць тому +1

    He is a hero!.

  • @azizaahmed420
    @azizaahmed420 9 місяців тому +2

    We need to have Part two, he is amazing

    • @chebemedia
      @chebemedia  9 місяців тому

      ua-cam.com/video/zXnmjYN783Q/v-deo.htmlsi=TgNrTRUxsvqcZ7yC

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 9 місяців тому +2

    በጣም ጎበዝ

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover 9 місяців тому +2

    Bro ተመችተህኛል አቦ
    💚💛❤️

  • @ሻሸመኔ
    @ሻሸመኔ 9 місяців тому +7

    አቦ ፡ ጉራጌ ፡

  • @Ethiopi-c1k
    @Ethiopi-c1k 2 місяці тому +1

    አረ በጣም ደስ የሚል ሰው ከሀበሻ ለየት ያለ መንገድ ያለው ሰው ነው,ቀጣይ ደግሞ ባለቤቱንም እሱንም በሰፊው አቅርብልን

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 9 місяців тому +4

    ጉበዝ የስራ ሰው የሚገርመው ደግሞ ሳር ሲያጭድና ዛፍ ሲቆርጥ የሚፈናቀሉተን እንስሳት ወስዶ ማሳደጉ ነው በርታ

  • @mimit4032
    @mimit4032 9 місяців тому +1

    Wow! Very powerful! 🙏🙏🙏

  • @Israelxox
    @Israelxox 9 місяців тому +2

    Betam’ Betam ,, Gobez! He is the most experienced person ❤️

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Місяць тому +1

    ይህ ፡ ነዉንፁህ ፡ ኢትዮጲያዊ ፡ እየሱስ ፡ ይባርክህ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 9 місяців тому +23

    Part 2 ይቀጥል የምትሉ ላይክ እናድርግ

  • @michaelmehari-i1l
    @michaelmehari-i1l 9 місяців тому +2

    What a story , go-getter person.

  • @hermoniman
    @hermoniman 9 місяців тому +1

    ጎበዝ ጀግና ይደገም

  • @sebleyimam4792
    @sebleyimam4792 9 місяців тому +3

    Film new yemeselegn yemigerm tarik new.......betam tenkara sew new

  • @bezawitbeyene66
    @bezawitbeyene66 9 місяців тому +1

    Wow....I loved this interview.

    • @chebemedia
      @chebemedia  9 місяців тому

      ua-cam.com/video/zXnmjYN783Q/v-deo.htmlsi=AaeYL4QjsJ3TvltY

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 9 місяців тому +1

    ማየት ስለዘገነነኝ ድምፁን ብቻ ሰማው ደሞ ይስመዋል 😁😁ኤርሚ እሱን ነገር ወደዛ አድርግ አለ ሆ መሳፈጥ ከአውሬጋ ለማንኛውም አትሰብስብ አውሬ ምን ያረጋል ሲጨንቅ ጣላቸው አውጣና ለልጆች ጠንቅ ነው በተረፈ በርታ ለልጆችህን ያሳድግልክ ለሀገር ለወገን የሚጠቅሙ ለሀገራቸው የሚተርፉ ያድርጋቸው🥰👏

  • @hafsafedlu9298
    @hafsafedlu9298 9 місяців тому +2

    በጣም አስስተማሪ መሳጭ ትጉህ የሰራሰው ነው 🎉

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 9 місяців тому +5

    እድሜና ጤና ይስጥህ እንጂ የስራ ስው ነህ

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 9 місяців тому +1

    ኸረ ይቀጥል❤❤❤

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 9 місяців тому +3

    Whooo hooo Part 2.....

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 9 місяців тому +3

    Love it he is confeddance man long life

  • @samsonmikahel8876
    @samsonmikahel8876 9 місяців тому +1

    ❤❤❤ይደጋገም ነው ምለው ይደገም ያንሳል

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 9 місяців тому +2

    My hero love you long life me too i am very strong i am here Gulf country i have worked hard the problem is here it's not easy to gate work but i am trying my best

  • @dahlaksamry138
    @dahlaksamry138 9 місяців тому +2

    Wawwwww❤🎉🎉🎉🎉 migerm jegena new

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ዳህላክሳምሪ

  • @Snowy-vn1ez
    @Snowy-vn1ez 9 місяців тому +2

    ጎበዝ በርታ ራስሕን ጠብቅ።
    ተፈጥሮን undermind (አትናቅ)እንሰሳዎችን ማለቴ ነው ።
    በአዞ የተበላዉ አዉስትሬሊያዉ ን ታቀዋለሕ?

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 9 місяців тому +5

    this man is legend

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 9 місяців тому +1

    እውነት ነው እኛ በዚህ በውጪ ያለነው የሚያስጠቁን የኛው ስዎች ናቸው::

  • @NordFace-z3y
    @NordFace-z3y 9 місяців тому +2

    I have't seen Habesha guy adapting america this much. great guy

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 9 місяців тому +1

      True his is indeed his is living without the cultural norms.

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 9 місяців тому +1

    ጀግና ነህ ዳዊት ።

  • @fanaberhe202
    @fanaberhe202 9 місяців тому +6

    እንደ እኔ ልጆች እንዳሉት ሲሰማ የተደሰተ ይኖር ይሆን? እግዚብሔር ያሳድግልህ ❤

  • @birukabose1907
    @birukabose1907 9 місяців тому +1

    I like that Ford

  • @AddisuBeyene-fr3np
    @AddisuBeyene-fr3np 8 днів тому

    ቸቤ ሳይህ ፊልሙ ትዝ እያለኝ ሳቄ ይመጣል 😅😅😅

  • @samisamozin
    @samisamozin 9 місяців тому +2

    Hero 👏

  • @Tane888
    @Tane888 9 місяців тому +13

    እኛ ጉራጌዎች የስራፍቅር በስርሪጅ ነውየተሰጠን

    • @Snowy-vn1ez
      @Snowy-vn1ez 9 місяців тому

      ገረ ፈያ ነሽ? በላለዴንጣ።

    • @addismulugeta3597
      @addismulugeta3597 9 місяців тому

      የምጣቢ ፈያ ነህሙ

  • @lultube1969
    @lultube1969 9 місяців тому +2

    Chebe ye kolfew berta arif program new

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ሉልቱብ

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 9 місяців тому +3

    ምን አይነት የሚገርም ሰው ነው ቢደጋገም የማይሰለች !!!

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 9 місяців тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ የኛ ሰዉ መክፈል ላይ ለራሳችን ሰዉ ችግር መዉ።

  • @FoziaYemaneYemane
    @FoziaYemaneYemane 9 місяців тому +2

    Good job

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 9 місяців тому +1

    naturally aimercan is beautiful ❤ that was my dreams country but i got stucked Gulf countries

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 9 місяців тому +2

    You are really a Iron man!👏🏼👏🏼👏🏼

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 9 місяців тому +1

    This men is a great person

  • @misikirawelምስክርአወል
    @misikirawelምስክርአወል 9 місяців тому +1

    አሜሜንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 8 місяців тому +1

    እኔ አዲስ አበባ ላይ በደንብ እተኛልሀለዉ አንተ ስራ

  • @Adamtesema
    @Adamtesema 9 місяців тому +1

    አበሳ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @antenehaschalew236
    @antenehaschalew236 9 місяців тому +1

    Part 3 please a

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 9 місяців тому +2

    በጣም ብዙ ተማርኩ ካንተ እንዳንተ ብሆን ነበርብእስካሁን የትብእደርስ ነበር

  • @4babyo
    @4babyo 9 місяців тому +2

    Pee-man respect❤

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 Місяць тому

    እባክህ ዳዊት የተለያዩ ስራዎችን መስራት እችላለሁ ግን ዳንባኛ እንዴት መገኛት እችላለሁ?

  • @ሻሸመኔ
    @ሻሸመኔ 9 місяців тому +2

    ይደገም ፡

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 9 місяців тому +2

    Hard worker betesbehna antenna fetari yetbekachu.

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ቋንቋቸን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ፈቲሃ

  • @mikiyasg928
    @mikiyasg928 9 місяців тому +2

    Part 3 please

  • @aben266
    @aben266 9 місяців тому +2

    አቦ ጉራጌ 🙏

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 9 місяців тому +1

    Uniquely individual , he is living his best life without the cultural norms.

  • @Abay-o9f
    @Abay-o9f 7 місяців тому +1

    Gurage eko leyu new gurage bemehona betamm desetegna negn fetare yetebekeh balehebet

  • @tizazukebede9733
    @tizazukebede9733 9 місяців тому

    ይደገም ቸቤ

  • @mekonnenlema5522
    @mekonnenlema5522 2 місяці тому +1

    የባሌው ሁሴን ሙሳ ስምንተኛ ክፍል ስምንት ጊዜ ወድቋል ስለዚህ ብቻህን አይደለህም

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 9 місяців тому +1

    The "good job" incident 😂😂😂😂😂

  • @bezawitbeyene66
    @bezawitbeyene66 9 місяців тому +1

    Please make it part two

    • @chebemedia
      @chebemedia  9 місяців тому

      ua-cam.com/video/zXnmjYN783Q/v-deo.htmlsi=AaeYL4QjsJ3TvltY

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 9 місяців тому +2

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 9 місяців тому +1

    አይ ጉራጌ ድብር ያገስስ ባሜሪካ😂 አንደኛ ነው

  • @romanzewdie9841
    @romanzewdie9841 9 місяців тому

    Wow Wow Wow

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 9 місяців тому +14

    ጉራጌ የትም ብሄድ በስራ ነው የሚያምነው ጀግና ነክ ወላሂ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 9 місяців тому

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 6 днів тому

      ​@@ኤማ-ጠ3ሐ ጉራጌ በስራው ነው የሚከበረው ጀግና ኢትዮጵያዊ