የጎመን ማሳ አዞ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 2 роки тому

    Good job

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 2 роки тому

    Tebareki ehti ewnetshin new enatun yemitela yelem enati enati bcha sathon gadegayem chimr nat hulu beware endasabkug new kelgochi ablchi leswa new yemasbew egziabihir yqr ybelg hulachin yesu nen gna betam echeneqlatalew egziabihir anchina
    zersh ybark leni yethtna model nesh

  • @Mebi-f3y
    @Mebi-f3y 2 роки тому

    ስላም ቤቲዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፀጋውን ያልብስሽ ። በጣም አመሽግናለው ህልሜ ስለፈታሽልኝ!

  • @selamzelalem8507
    @selamzelalem8507 2 роки тому

    ቤትዬ እንዴት ነሽ በጣም አመሰግናለዉ እልሜን ፈተሽልኛል

  • @የድንግልስጦታ
    @የድንግልስጦታ 2 роки тому +2

    ቤትዬ እንዴት ነሽ።በህልሜ በቤቴ በጣም ትንንሽ ብዙ የሞቱ አይጦች አያለሁ በብዛት ከእንጀራ ሊጥ ውስጥ እና ከውሃ የሞቱትን አይጦች እያወጡ ሲጥሏቸው አየሁ።በጣም ቀፎኝ ነቃሁ።ምን ይሆን ቤትዬ እ/ር በገለፀልሽ መጠን ፍቺልኝ።

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 2 роки тому +2

    Selam bety..
    Ere yenenm..fichilgn..yechinet..mekina lay..bahrzaf yebet mesriya..eyechanhu..yimeslegnal..keza..kesew gaa beftnet eyeteshekemhu..echinalehu..bahrzafu..yebetekrstiyan..teshito new..

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 2 роки тому +1

    ቤትዬ እንደምን ዋልሽ

  • @tsiguhaile4507
    @tsiguhaile4507 2 роки тому

    አመሰግናለው እህቴ

  • @SSs-rj8vs
    @SSs-rj8vs 2 роки тому

    እንካን ደና መጣሽ ላይክ ላይክ

  • @habshatube2789
    @habshatube2789 2 роки тому

    አመሠግናለሁ

  • @habtomtekle7963
    @habtomtekle7963 2 роки тому +1

    ቤቲ እንዴት ነሽ ?የ ዛሬው ኮመንት ደሞ ያስቃል ኣልተፈታልኝም ብላ sara sara የምትባል ሰብስክራይቤን ኣነሳለው ኣለች።እኔ ግን እላታለው እኔም ኣልተፈታልኝም ግን ኣንደኛ በተፈታላቸው እየተደስትኩኝ እሰማለው ሲቀጥል በተፈታላቸው ደሞ ብዙ የህልም ፍቺዎችን እማርበታለው በሱ ውስጥም የራሴን ህልም ስለማገኝበት የግድ ኣይደለም የኔን ፍቺልኝ ተብሎ የሚኮረፈው።saras sara በተቻለሽ እስከሚፈታልሽ ብትጠብቂ ወይን ደሞ ከተፈቱት ትምህርት ብትወስጂ መልካም ነው እህቴ።

  • @meseretkebede4096
    @meseretkebede4096 2 роки тому

    ቤቲዪ እንዴት ነሽ ሰላምና ጤና ይብዛልሽ ይሀውልሽ ብዙ ጊዜ በህልሜ ሰልፍ ተሰልፌ አያለሁ አንዳንዴ መጨረሻ አንዳንዴ ደግሞ መሀል ተሰልፌ አያለሁ ወይም የተሰለፍኩበት ጉዳይ እኔ ጋር ሲደርስ የይቃረጣል ወይም ከሰልፉ እወጣለሁ ዛሬ ግን ያየሁት በጣም ረዥም ሰልፍ ነበር የፊት ወደ ኃላ የኃላው ወደ ፊት የሆነ የተዘበራረቀ ሰልፍ ነበር እኔም ይሄ ሰልፍ እኮ ትክክል አይደለም እያልኩኝ የሆነ ነገር ፍለጋ በመሀል ከሰልፉ እወጣለሁ ከዚያም ስመለስ የተዘበራረቀው ሰልፍ ይስተካከልና እኔ የተሰለፍኩት የት ጋ እንደሆነ ይጠፋኛል ከዚያም የሆነች ልጅ እዚህ ጋ ነው ያንቺ ሰልፍ ትለኝና ከሳ ፊት ታሳየኝና እዛ ስገባ በተስተካከለው ሰልፍ የሰልፉ መጀመሪያ ተሰላፊ ሆንኩኝ እባክሽ ምን ይሆን ፍችልኝ አሳስቦኛል፡፡

  • @anyenatey6069
    @anyenatey6069 2 роки тому

    ሰላም እህቴ. በህልሜ የጭነት መኪና ስነዳ አየው እህቴም አጠገቤ ቁጭ ብላለች, እባክሽ እንዳታልፊኝ ባለፈውም ፅፌልሽ ነበር🙏🙏🙏

  • @habshatube2789
    @habshatube2789 2 роки тому

    ሠላም ቤትየ ሥለፈታሺልኝ አመሠግናለሁ ዛሬ ያየሁት የማላውቃት ቀይ ሤትዮ እሾህ እጅሽ ላይ አለ ብላ ከመዳፌ ከሁለቱም የአጋም እሾህ ትነቅልልኛለች መዳፌ ሙሉምን ነበር

  • @diniamohamed5273
    @diniamohamed5273 2 роки тому

    ቤቲይ ሰላምሺ ይብዛ ከምገርም ነገር አሁን የፃፍኩልሺ ህልም አሪተኛ ግዜይ ነው እየጠፊ ነው የማገኝው ገርሞኝል አስኪ በድጋሚ ህልሜን ልንገርሺ፡ ባንድ በተዘጋ ግቢ ውስጥ ያለሁ ይመስለኝል በቀዳዳ አሾልኪ ሳይ ድሮ የማቃት ሴት ፎቶ ትነሳለች እረ ፋሺን ፎቶ ለመነሳት ባህር ዳር ይሻላል ስል አትሰማኝም፡ከዛ ከግቢ ልወጣ ስሞክር ተቆልፋል በምን ልውጣ ብይ ሳስብ የሆነች ሴትዮ መታ መክፈቻ ቁልፍ ትሰጠኝለች፡ ቁልፉን ለመክፈት መክፈቻውን ሳስገባ ቀጥታ አከፋፈት ሳይሆን ለይት ያለ ቀዳዳው ነው ወደላይ ነው እንደዚህ አከፋፈት አይቼ አላቀም ገርሞኝ እየከፈትኩ፡ እያለሁ ዘበኝውን ፡አያለሁ እንዳልወጣ ይከለክለኝ ይሆን ብይ ሳየው ቁልፍ ያሳይኝል እኔም መያዜን ቁልፍን ሳሳይው ባንገቱ እሺ ይለኝል እኔም ከዛ ከተዘጋበት ግቢ ሰወጣ ሁለት ቀያይ ሴትና ወንድ አገኝለው የግቢውን በር መለስአርጊው ሰው እንዲይገባ ይሉኝል፡ እኔም መለስ አርጌው ፡ወደምወጣበት እየሔድኩ ቤተመንግስት በዚህ አጠሪሪል ሻቶ የሚመስል ብዙም ብርሀን የለውም መውጫውን ስተጠይቅ በዚጋ ነው ያሉኝ እንደ ሰባ በረዳ የሚሉት ይመስላል በአማርኝ ማስታወቂያ ተለጥፋል ምን እንደሆነ ፁኦፉ ትዝ አይለኝም በዛ እወጣለሆ እንደረስኩ መናፈሻ ስገባ ትልቅ የፀሀይ ብርሀን ማይት እስከሚያቅተኝ አያለሆ ወይኔ አይኔ ምን ሆኖ ነው ይሔን ያህል ያቃተኝ ብይ ጎብስ ስል የታሰረው ጨርቅ ካይኔ ውልቅ ይላል ለካ እይኔ በጨርቅ ብዙግዜ ታስር ነው ለካ ጨርቁ ሲወድቅ፡ ያጭበረበረኝ እላለሁ የሆነች ሴትይው አሞሻል ስትለኝ ከወደሃላያ ያለች ሴት አሞት ነው ስትል እረ አላመመኝ አይኔ፡ስለተፈታ ነው እልና ዞር ብይ ሳያት የተገነዘች ሴት በፊሻ ፡የወጣሁትን ደጅ እየጠረገች ነው አሞት ነብር የምትለው እፈሪና ወደመናፈሻውኦ አምላኬ አንድ የማቀው ሰው አገናኝኝ እያልኩ ያች ፎቶ ትነሳ የነበርች ሴትዮ ልጅ ጋር ስገናኝ በጣም ደስለኝል አንችን ባላገኝ ብቻይን ብይ ፈርቼ ነበር እላትና እንሂድ ስትለኝ ቆይ አቃርጨ የመጣሁትን ላውሪልሽ አረፍ ብለን ብይ ሳወሪለት አስቸጋሬ ግዜ በዛ ግቢ ተዘግቶብኝ አሁን ነፃ መውጣቴ ስነግሪት አይሆ ቤቲይ ለምትደርጌው ሁሉ እግዛቤር ይሰጥልንአመሰግናለሁ።

  • @tg3766
    @tg3766 2 роки тому +1

    ይቅርታ ቤቲየ ፅሁፉን ሥላሥረዘምኩት አመሠግናለሁ ክበሪልኝ ሙሉዉን አብበሺ ሥለፈታሺልኝ

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 Рік тому

    ሠላም ቤቲ ህልሜንፋችልኝ በህልሜ ድመት መታ እለየላይ ተኝታ ስገፈትራት አሁንም መታ ስትተኛ ወደመታድያ ስጥላት ሁለት ልጆችዋል ይዛ መታ በጣም ስያስጨኑቁኝ ድመቶቹ ጥቁሮች ናቸዉ ትልቅዋ ድመት በጣም ስከብደኝ እስዋ እለየላይ ለመውለድ ስታመቻች እዴ ምን ልታረግነው ስላት ልወልድ ስትለኝ እኔ ደግሞ እዴ ነችና ብየ በሀይል ስዋጋት ድመትዋ ወደ እባብ ተቀየረች አሰርየ ስራ እየሰራ እክላሴም ገብቶ ጠርቼ አባርልኝ አስጨነቁኝ ለማለት አስቤ አደቤቴን ተዘግቶ ሁለመናዬ ታስሮ ከዛ እባቡን በኢየሱስ ስም ስለው አትበይ ደግሞ በኢየሱስ ስም ስል ነቃው እባቡ ጥቁር ነው እና ቤቲ አዴ ላስቸግርሽ በጣም ስላሳሰበኝ ነው እኔግንካች ተምሬፈትቸዋለው ተጨማሪ ማብራርያ ስለፈለኩ ነው ተባረኪ።

  • @singuyofi1930
    @singuyofi1930 2 роки тому

    ቤቲ ሰላም ነሽ እባክሽ ህልመን ፍችልኝ። እስካሁን አዳማጭ ነበርኩ ። ህልሙ ምን መሠለሽ"የአልጋዬ ፍራሽ በጣም በስብሶ ዋናዉ ፍራሽ ላይ ሌላ ሁለት ፍራሽ ተደርቧል። መጀመሪያ እኔ አላየሁም ነበር የሆነ ሰው ቤት መቶ ነይ ቤትሽን እንጥረግ ስለኝ ነው ያየሁት። ከዛ ፍራሹን የደረበዉ ባለቤቴ ነዉ እያልኩ ነበር። ከሰዉየዉ ጋር ጠርገን ስንጨርስ የተደረበበትን አንዱን ፍራሽ ሰዉየዉ ስጥል አንዱን ደግሞ ይሔ ከደረቀ ይጠቅማል ስለዉ ብትጥይ ጥሩ ነዉ ግን እንዴ ፈለግሽ ስለኝ።በሰበሰበው ፍራሽ ሰው ምን ይለኛል ብዬ እያፈርኩበት ፀሐይ ላይ አሰጠሁና በቃ አልጋዉ ላይ አንሶላ ላነጥፍ ስለዉ ቆይ ትንሽ ቆይ ይድረቅ አለኝና ቤቴን ና የዉጭዉን ደጅ ጠርጎ ስሔድ ወዴ ቤቴ ተመልሸ ስገባ ጠረጰዛ ላይ የተለያዬ ፍራፍሬ አገኘሁና ከብዙ ሰዎች ጋር ተሰብስበን መብላት ጀመርን። አግብቼ ሁለት ልጆች አሉኝ።ምናልባት የምጠቅምሽ ከሆነ ባለቤቴ ከኛ ሌላ እናቱንና ሌላ እንዴ ማደጎነት የምያሳድግ ልጅ በእሱ ስር ይተዳደራሉ ። የማደጎዉ ልጅ ከየት እንዳመጡ ግልፅ ልያረግልኝ አልቻለም። ግን እኔ የመጀመሪያ ልጀን ከወለድኩ በኋላ ነዉ የወሰዱት።አሁን ለይ በማላቀዉ ነገር ተጣልቶኝ ወዴ እናቱ ቤት ሔዷል።

  • @Balabaras
    @Balabaras 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ ባለፈው ነግሬሽ አልመለስልሽኝም አሁን እባክሽ ፍቺህኝ በህልሜ እተኛሁበት ቦታ ላይ 3 እባቦች ይመጡብኛል እና ቶሎ ተነስቼ አንደኛውን የገደልኩት ይመስለኛ ሁለተኛውንም የመታሁት ይመስለኛል እና ሶስተኛዋ አነስተኛ ነች አመለጠችኝ ሁለተኛው ግን ተመቷል እና እንዳያመልጥ ብዬ የለበስኩትን ብርድ ልብ እላዩላይ እየወረወርኩበት እያለ ብንን አልኩ ምን ይሆን ቤቲ እስቲ ፍቺልኝ

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    በእናትሽ ለኔ ይህችን ፍችልኝ ጠይቄሽ አላውቅም::
    የድሮ ፍቅረኛየ ከጨርቅ የተሰሩ አሻንጉሊቶችን ሰብስቦ አቀበት ካለው ገደል ላይ ዝለይ ብሎኝ በጣም እየፈራሁ ዘለልኩኝ እሱን ሳልፍ ደግሞ በሽጉጥ እያስፈራራኝ አደረ ተኮስኩት እያለ የተተኮሰ የሽጉጥ ድምፅ ሁሉ ሲያሰማኝ ነበር::እባክሽ ትርጉሙን ንገሪኝ::

  • @ጤናዳምለይላ
    @ጤናዳምለይላ 2 роки тому

    ሰላም ቤቲዬ በህልሜ የሆኑ ሴቶች የለበስኩትን ልብስ አውልቀው ልወስዱብኝ በጣም ሲያሯሩጡኝ ነበር መጨረሻላይ የሆነ ቤት ጀርባ ላይ ሽንቁር ውስጥ ተደበኩ አንዷ መታ ከዛ ልቷወጣኝ ስትታገል ገብትሬ ጣልኳት ፎቕ ነው ከዛ ሞተች እኔም ሸሽቼ የሆነ በት ተደበኩኝ ፖሊሥጣቢያም ሄጄ እጄን ልሰጥ ሄድኩኝ ግን አላሠሩኝም

  • @tizitateseema8543
    @tizitateseema8543 2 роки тому

    Betikikil sile mitifechlig kelib kelib fetariy yakibirshe betti endihum letigsitegnetish

  • @SaraSara-ef3pd
    @SaraSara-ef3pd 2 роки тому +1

    እየመረጥሽ ነው እንዴ ሕልም የምትፈቺው ከፃፍኩልሽ ሦስት ሳምንት አልፈው በይ ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ ቻዎ

    • @tg3766
      @tg3766 2 роки тому

      ሙሉዉን ሣታይዉ አልፈሺዉ እዳይሆን እህቴ ካንቺ እዳይሆን ችግሩ እሥኪ እደገና መለሥብለሺ እያቸዉ ቪድዎችን

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 2 роки тому +2

      ደስ የሚለው አንቺ ያንችን ሰብስክራይብ ብቻ ነው ማንሳት የምትችይው።

    • @SaraSara-ef3pd
      @SaraSara-ef3pd 2 роки тому

      @@tg3766 በእውነት አንድ በአንድ ነው ያዳመጥኩት የኔ ኮመንት አልፋ ነው የሌሎቹን የመለሰቺው

    • @SaraSara-ef3pd
      @SaraSara-ef3pd 2 роки тому

      @@everythinghappensforarease9121 አንቺን ማን አናገረሽ ሳትጠሪ ጥልቅ አትበይ እንደ ኡርጎ ዝንብ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 роки тому

      ሊያጋጥም ይችላል ። ደግመሽ ብትልኪላት ?