ብዙ ስዓት ስልክ ታዎራለች ለእኔ የሚነገረኝ የስራ ስልክ ተብሎ ነው NOR SHOW Sister & Brother Edition - Fegegita React

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 653

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  4 роки тому +64

    እንደወዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አስተያየታችሁ አይለየኝ ፡፡
    የፅዮን ዩትዩብ ቻናል
    ua-cam.com/video/3FHabkIqijc/v-deo.html
    የዳጊኦፒያ ዩትዩብ ቻናል
    ua-cam.com/video/MIWyr0RJ0Nw/v-deo.html
    እዚህ ሾው ላይ መሳትፍ የምትፈልጉ ኮንታክት አድርጉኝ
    Instagram ፡ instagram.com/alexandermulualem
    Instagram : instagram.com/fegegitareact
    Facebook: facebook.com/FegegitaReact
    Telegram : t.me/FegegitaReact

    • @mesitube153
      @mesitube153 4 роки тому +1

      አሌክሶ ስላወቅሁክ በጣም ደስተኛ ነኝ በጣም ገራሚ ስራ ነው የጀመርከው በርታልኝ የምንግዜም ተከታታይክ ነኝ እናመሰግናለን ።

    • @Ftelየወሎዋ
      @Ftelየወሎዋ 4 роки тому +2

      እስኪ እደኔ ወንድሞቻችሁን
      የምትወዱ

    • @seblewongelteklu3238
      @seblewongelteklu3238 4 роки тому

      Wow I like u guys God bless you

    • @asegedabebe5220
      @asegedabebe5220 4 роки тому

      የፅዮን

    • @asegedabebe5220
      @asegedabebe5220 4 роки тому

      ታምራላችሁ

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 4 роки тому +729

    እድል ወርቅ ጣሳው ትቅርብልን ሚል በላይክ

    • @ሊያፍቅርፔጅ
      @ሊያፍቅርፔጅ 4 роки тому

      እኔ እራሱ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 4 роки тому

      ሰብ አረጉኝ

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 роки тому

      በስልኮ ቆንጆ የዮቲዮብ ቪዲዮ ለመስራት ይመልከቱ

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ua-cam.com/video/LkJRggLspbA/v-deo.html ይቀላቀሉ#9

  • @ጦይባቢትባባእሙዚክራየልጀ

    እህትና ወድም ደስ ስትሉ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 4 роки тому +1

      ደምሬኝ

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ua-cam.com/video/LkJRggLspbA/v-deo.html ይቀላቀሉ#8

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 роки тому +249

    ፍቅረኛሞች መስሌችሁኝ ነበር ታድላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ua-cam.com/video/LkJRggLspbA/v-deo.html ይቀላቀሉ#9

    • @nannaa2661
      @nannaa2661 3 роки тому

      የምወዳት ትቅረብ እድልየ

  • @47k99
    @47k99 4 роки тому +104

    sister ጋ ስንፋለጥ ነበር ያደግነው አሁን ስደት አለያየን እንጂ። ደስ ትላላቹህ

    • @አሚራአሙቲ
      @አሚራአሙቲ 4 роки тому

      እኔም ሁሌ እንደተፈለጥን ነበር

    • @yifdheg2368
      @yifdheg2368 3 роки тому

      ወላሂ እኔም ታላቄ ነበር መደባደብ ነበር ሥራችን አይ ሥደት እስኪ በሠላም ያገናኘን ሁላችንንም

    • @eliteyaf
      @eliteyaf 3 роки тому

      Tegelagelek👏

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      እኔም ከታናሼ ጋር አልሰማማም አሁን ግን ሰናዱግ የተለያየ አገር ሰንኖር ሁሌም ትናፍቀኛለች

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 4 роки тому +62

    ወይ እህትና ወንድም እንደት ታስቀናላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ምርጦች ♥♥♥♥

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ua-cam.com/video/LkJRggLspbA/v-deo.html ይቀላቀሉ#8

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 роки тому +33

    ዋዉ ስታምሩ
    ፅዬና ዳጊ አይላያችሁ
    እህትና ወንድም ስዋዳዱ በጣም ደስ ይላል
    ደስ ትላለችሁ

  • @aziaman463
    @aziaman463 4 роки тому +140

    ይሄ ሰሞን ሽሮ ሽሮ ሲባል የሚደነግጡት ነገር አለ አረ ወይኔ 🤣🤣🤣

    • @selammekonennethiopia2110
      @selammekonennethiopia2110 4 роки тому +1

      Ysaron eta edaydersachwu newu

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 4 роки тому

      ሳሮን የሺሮ አላረጅክ አልሰማች

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ua-cam.com/video/LkJRggLspbA/v-deo.html ይቀላቀሉ#8

  • @tadilatibebu2485
    @tadilatibebu2485 4 роки тому +60

    እውይይይ ወንድም እና እህት ሳይ ሰፍ እላለሁ ፈጣሬ ባክህ ወንድሞቸን ጠብቅልኝ በጣም ነው ምሳሳላቸው ይመቻችሁ

  • @foadnike912
    @foadnike912 4 роки тому +18

    አራ ፈገግታ ሪየክት ነብል ኑር እና እህቱን ገብዝልን🙏🙏🙏

  • @habshihabshi2943
    @habshihabshi2943 4 роки тому +17

    በጣም ነው የምታምሩት ሳያችሁ ፍቅረኛሞች መስላችሁኝ ነበር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ua-cam.com/video/LkJRggLspbA/v-deo.html ይቀላቀሉ#8

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 роки тому +32

    ደስ ስትሉ ሁለት ቀበጦች💓
    ወንድሞቼ ናፈቁኝ😌

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 4 роки тому +4

    ደስ ስትሉ ጣፋጮች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ማርያምን ስትል አንደበትህ ይጣፍጣል እመቤቴ ከክፊ ነገር ሁሉ ትሰውራችሁ

  • @Hiwita816
    @Hiwita816 4 роки тому +19

    ወይኔ እንዴት እንደምታምሪ ምንም አትጠገቢም ታይተሽ ወንድምሽም ቆንጆ ነው አንቺ ግን ትለያለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fghh5572
    @fghh5572 4 роки тому +4

    እፉዬ የማይጠገቡ ናቸው ወይኔ ወንድሜ ናፈቀኝ እናንተን ሳይ እኛስ ስንደባደብ ነበር ያደግነው ቢሆንም ደስ ይላል

  • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
    @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 4 роки тому +55

    ታምራላችሁ አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ

  • @emeletsharanat9883
    @emeletsharanat9883 4 роки тому +3

    ወንድም እና እህት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አይህለያችሁ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +11

    ስታምሩ ወንድም እህት ናቹህ ስታምሩ

  • @ferhanf7195
    @ferhanf7195 4 роки тому +7

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ 🥰 ፈጣሪ አይለያችሁ ♥️

  • @tesganeshmarkos7926
    @tesganeshmarkos7926 4 роки тому +8

    Wow ❤❤brother and sister!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 роки тому +46

    ልጁ ግን ዱባ ዱባ ብሎ ሊሞትነውእደ በዱባ እያስፈራሩ ገርፈውታልእዴ😂😂

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    እውነት ለመናገር ፍቅርኛሞች መሰላቹሁኝ ነበር ግን በደንብ ተመሳሰላቹሁ ስታምሩ እኔም ከትልቅ እህቴ ጋር ብዙ ነገሮችን አሳልፈናል 😭😭😭😭ሰደት ይብላኝል ከተለያየን 9 አመት ሰኔ አንድ ቀን ይሞላኛል ሁሌም በስልክ ሳንሰቅ አንዘጋውም የእኔን እና የእህቴን ጨዋታ እና ፍቅር ያአሳለፈስው ያአለ አይመስለኝም ያአው የክፍለ አገር ልጅ ሰለሆን ስለሌለን አለም አላወቀንም እንጅ ብትሰሙን ታለቅሳላቹሁ ሁሉ ትልቆ እሙዬ እወድሻለሁ ማማዬ አሁን ላይ ነብስ ጥሩ ነች በሰላም ትገላገልልሽ በሉኝ ቤተሰቦች የመዳም ቅመሞች

  • @fyorinegngalaboznab7000
    @fyorinegngalaboznab7000 4 роки тому +5

    ለእህትህ ያለህ አክብሮት የእውነት በጣም ደስ ያላል ውዶች ደሞ ታምራላቹ

  • @haymitube8022
    @haymitube8022 4 роки тому +51

    ውይ ስታስቀኑ እኔ እና ወንዲሜን አቅርበን አሌክ እባክህ ♥

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 4 роки тому +14

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነው 🙏🏾👊🏾😊👍🏾 በፍቅር , በነፃነት , በትምህርታቹም ስኬታማ መሆናቹ ደስ ይላል ቤተሰብ የቤት ስራውን በደንብ እንደሰራ ያሳያል::

  • @samirahaji3592
    @samirahaji3592 4 роки тому +2

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ወንድምና እህት😍😍😍😍❤️

  • @mahi-oc9dk
    @mahi-oc9dk 4 роки тому +33

    ልብስ ልብስ ብላችሁ ልትሞቱ ነው ኧረ ለቀቅ አርጔት ስንት ሀፂያት እያለ ዘለችሁ ልብስ ላይ ፊጥ ሼምምምምምም

  • @gabrialex5863
    @gabrialex5863 4 роки тому +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ እኔ ወንድም የለኝም ትንሽዬ እህት ብቻ ነው ያለኝ ታላቅ ወንድም ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር ።
    በጣም ታምራላችሁ 😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🏩

    • @tube-ry3gw
      @tube-ry3gw 4 роки тому

      አይዞሺ እህቴ እኔም የለኝም አላህ ይሰጠን ይሆናል

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 4 роки тому +4

    I saw her on Instagram. she just turned 18 . And now, the way how she acts damm” she makes me feel I am getting old 👵 . Ere please Ethiopia teenagers tergagu. Gud eko nw BZW I laughed a lot when she said "ልጅ እያለሁ" you are still a little baby girl

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 роки тому +64

    ስታምሩ የኛስ የሸቃሎች መቸ ይሆን🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄

  • @የኤልሻዳይልጅነኝ
    @የኤልሻዳይልጅነኝ 4 роки тому +5

    Betam ደስ የምትሉ እህትና ወንድም 😍

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 роки тому +1

    እህትና ወድም እደዚህ በግልፅ ሲያወሩ ደስ ይላል

  • @afiifam8890
    @afiifam8890 4 роки тому +89

    ሀበሻማ ውቦች ነን እስኪ እዩልኝ ሲያምሩ 😍

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ua-cam.com/video/LkJRggLspbA/v-deo.html ይቀላቀሉ#8

    • @hamereselassieamare5354
      @hamereselassieamare5354 4 роки тому

      Jeles eraseshn tategagiyalsh. Lmfao

  • @fuadartansaid6891
    @fuadartansaid6891 4 роки тому +10

    My dear Queen and king
    Love from somalia ❤

  • @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ

    አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ሁሉ

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 4 роки тому

      Ehte tebaberign befetereshi wede beteseb hugn ayteshi atelefi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekinegn835
    @mekinegn835 4 роки тому +4

    ደስ ስትሉ ደግሞ አሶሳ ስትል የበለጠ ደስ አለኝ አሶሳየ የኔ ውድ

  • @hanataye922
    @hanataye922 3 роки тому +1

    በጣም እድለኛ ነሽ ከምር እኔ ሁሌ ታላቅ ወንድም ቢኖረኝ እመኝ ነበር ካይን ያውጣችሁ🥰🥰

  • @sadammarasa9479
    @sadammarasa9479 4 роки тому +71

    ዳዊት ፅጌ ይቅረብ የምትሉ በlike እስኪ

    • @fegegitareact9620
      @fegegitareact9620 4 роки тому

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ua-cam.com/video/LkJRggLspbA/v-deo.html ይቀላቀሉ#8

  • @hsysgsut4610
    @hsysgsut4610 4 роки тому +6

    ራቁት በሀለቺን አየዴሌም👌እዋቂ።

  • @suramaze9521
    @suramaze9521 4 роки тому +2

    በጣም ነው ምታምሩት ...

  • @maranataba1265
    @maranataba1265 4 роки тому

    +wow Alexander konjo sera nw amelake yetebekelene ye Ethiopia enku😍 betebale maganen ayehunebgne

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh5909 4 роки тому +4

    ደስ ስትሉ😍😍😘

  • @sibet548
    @sibet548 4 роки тому +20

    Swedacho😍😍

  • @kimwengi1542
    @kimwengi1542 4 роки тому

    Alebabesua gb betam yasetelal....ke ahun ahun libesua yewelkal beye eyesegahu new yayehut

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ

    ማርያምን ሰትሉ ደስ ሰትሉ እህት እና ወንድም

  • @zakariyaspelaha5393
    @zakariyaspelaha5393 3 роки тому

    እህትና ወንድም ደስ ስትሉ አምላክ ይጠብቃቹሁ

  • @yenuyedengelemareyamelij8202
    @yenuyedengelemareyamelij8202 4 роки тому +3

    በጣም ነው እምታምሩት

  • @great-full3612
    @great-full3612 4 роки тому +1

    These are cute brother and sister team

  • @TGST645
    @TGST645 4 роки тому +3

    ደስ ስትሉ በመቤቴ

  • @Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ

    ሰታምሮ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ

    ልጅቷ ቀበጥ የመጨረሻ ባለጌ አለባበሥና እዲያ ወድሟ ባለባበሥ👍👍👍

  • @ትንሿነኝየሀርቡዋ
    @ትንሿነኝየሀርቡዋ 3 роки тому

    ሥታምሩ ወንድሜ ትዝ አለኝ

  • @AbCd-cw4wd
    @AbCd-cw4wd 3 роки тому

    በጣም ታምራላቺሁ አለባበሰሺን አሰተካክሊ

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 2 роки тому

    ስታምሩ በተለይ እሷ

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 роки тому

    Setameru be Allah masha allah

  • @EE-md9qo
    @EE-md9qo 4 роки тому

    ውይ ደስ ስትሉ እህትና ወድም ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 4 роки тому +35

    አንዳንድ ኮመንቶች አይናችሁን አመማችሁ አይደል ለባለቤቱ ምቾት ከሰጠየፈለገውን ይልብስ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 4 роки тому +3

      አይባልም ፈጣሪ አይፈቅድም ስለዚህ አንች አሁን እያበረታታሻት ነው አስተካክለሽ ልበሽ ማለት አለብሽ ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ደግሞ እናቴ ማሪያም ብለሽ

    • @tesfatube8265
      @tesfatube8265 4 роки тому +3

      @@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ እህቴ እኔ እዚጋ እንደዚህ ልበሺብል ትሰማኛለች ብለሽ ነው ከሰማች ብዙዎች በስድብም በምክርም ሀሳባቸውን ገልጸዋል

    • @sararabi6239
      @sararabi6239 4 роки тому

      Ufa mn abate ladregesh eweneteshen eko nw eswa ketemechate telbes mebtwa eko nw

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 4 роки тому

      ደምሬኝ

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 роки тому

      በስልኮ ቆንጆ የዮቲዮብ ቪዲዮ ለመስራት ይመልከቱ

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 4 роки тому +1

    ደስ ስትሎ ይመቻችሁ እናተን ሳይ የወጣትነት ጊዜዬን አስታወሳችሁኝ

  • @የድንግልልጅእግዚአብሔርመ

    በጣም ታምራላቹሁ ታስቀናላቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 4 роки тому +2

    ደስ ስትሉ 💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @pakwxawenipakwxawen3212
    @pakwxawenipakwxawen3212 2 роки тому +1

    Des sitelu egzeyabeher yetebikachhu

  • @liyuermi8569
    @liyuermi8569 4 роки тому +2

    ዳጊዬ ዱባ በጣም እንደምጠላ ያስታውቃል

  • @meyiramawol5993
    @meyiramawol5993 3 роки тому

    ሳቆ ደስ ሲል የኔ ማር

  • @tsionsolomon679
    @tsionsolomon679 2 роки тому

    Twukalachw yena ena ye tsion seme ena ye ledte ken yemesaslale wow

  • @peaceLove-mx2um
    @peaceLove-mx2um 4 роки тому

    ወይ የኔም በስልክ ኳ ምን ያህል እንዴምወደት ሰልናግረት አገባች ተበለ አብሮ ያለችሁ ተከባከቡ በምን አገጠም እንደ ሚታለያዬ አታቁም💔love u sis forevery😢

  • @nathenaelmintesnot8341
    @nathenaelmintesnot8341 4 роки тому +20

    እንደ ፍቅራቸው ደስ ይላል!
    ልብስሽን ግን አስተካክይ።ምክንያቱም ቤቱ ካማረ በሩም ማማር አለበት።

  • @gizachewanimaw1529
    @gizachewanimaw1529 3 роки тому

    ታስቀናላችሁ ምርጦች ናችሁ

  • @onelove7858
    @onelove7858 4 роки тому +9

    ፂዬን አፈቀርኳት ሳቋ የምር አንቺን ባየውበት አሁን ቲክ ቶክ ገብቼ the walking dead ዎችን ላይ ነው 🙈🙈🙈

  • @ajmanajman7323
    @ajmanajman7323 3 роки тому

    እህት እና ወንድም ናችሁ ፍቅረኛሞች መስላችሁኝነበር ስታምሩ

  • @emebetbekele2897
    @emebetbekele2897 4 роки тому +1

    Wooow betami desi telalachu love u❤❤❤

  • @feven9035
    @feven9035 2 роки тому

    ደስ ትላላችዉ

  • @salamjradi4084
    @salamjradi4084 3 роки тому +1

    በ ነገራቺን ላይ እንደ እህትነትን እንደ ዎንድምነት መዋደድ መልካም ቢሆንም ልጅታ ትንሽ አለባበሳ ብታስተካከል ጥሩ የሚል እስቲ በlike👍

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ 4 роки тому +4

    ደስ ትላላችሁ ወንድም እና እህት ሲቀራርቡ ደስ ይለኛል

  • @eraye7504
    @eraye7504 3 роки тому

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።

  • @hawwiidarajee2303
    @hawwiidarajee2303 4 роки тому +1

    Wawwww konjochii 😍😍😘😘😘😘

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 4 роки тому +1

      Ehete befetereshi yezeshalehu ayteshi atelefi tebabrrign beteseb hugn wede🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hawwiidarajee2303
      @hawwiidarajee2303 4 роки тому +1

      @@ethioallinone9 Eshii shigiri yelehumi wudde

  • @idfwu6777
    @idfwu6777 4 роки тому +9

    Fegegita react ... Where can we find the hoodys t-shirts ... We wanna support u 👏👏 your doing great job

  • @አጣዬሽዋ
    @አጣዬሽዋ 4 роки тому +12

    ተደብቀህ ማስቲካ የምትገዛላት😂😂😂😂😂😂😂😂👈እኔም ተደብቆ ዱላከረሚላ የሚገዛልኝ ነበረኝ😉😉😉😉

    • @ልኑርላንተብዬብዬ
      @ልኑርላንተብዬብዬ 4 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @avvenor
      @avvenor 4 роки тому

      haha

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Рік тому

      እኔ ልጂ ሁኘ መግዥያ የሚሰጠኝ ልጂ ነበር እቀበላለሁ ያን ግዜ ልጂ ከመሆኔ አንፃር ፍቅር የሚባለውን ስሙንም አላቀውም

  • @ሞሚና-ኀ2ጠ
    @ሞሚና-ኀ2ጠ 3 роки тому

    ሲያምሩ በአላህ
    እህት እና ወንድም

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 4 роки тому

    ዉይ በአላህ እህትና ወንድም ደስ ስትሉ

  • @ferafera850
    @ferafera850 4 роки тому

    በጣም ደስ ትላላችው እህትና ወንድም ስታስቀኑ

  • @cutestvibes9230
    @cutestvibes9230 3 роки тому +1

    የለኝም የሚባለው ፍቅረኛ ደስ ylal😜😜

  • @hudaallaham8662
    @hudaallaham8662 4 роки тому +2

    yena konjo 😘😘😘😘😘😘😘😍

  • @ኑራቢትአሊየማየናፋቂ

    የኛሀገር ወዶች የተሠተረምርጥልብስ ሲለብሡ ሤቶችደሞ እራቁታችሁን ሆነ እምወጡት የመጨረሻዉዘመን

  • @godisgood4013
    @godisgood4013 4 роки тому +2

    I love this show!

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 4 роки тому

    እግዚአብሔርአይለያችሁበጣምታምራላችሁ

  • @samualdanial4486
    @samualdanial4486 4 роки тому +1

    በጣም ነዉ ደስ ትላላችሁ

  • @seadiabdulmalik6926
    @seadiabdulmalik6926 4 роки тому

    Yena wedoch bertulgn
    Kenate bezu entbkaln fetari ytbkachu

  • @Kassayeahimed4001
    @Kassayeahimed4001 3 роки тому +1

    Ye habtam lijoch bcha yemisatefubet pro

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 роки тому

    ዛሬ ነው ያየህዋቺሁ ስታምሩ 😍

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 4 роки тому

    You are beautiful brother and sister❤😍

  • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
    @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 4 роки тому

    ህፃን አደል እንዴ መች ነው ከዩኒቨርሲቲ የተመረቀው መልካቸው ግን ሲያማምር

  • @artisanentertainment9911
    @artisanentertainment9911 3 роки тому

    እሱ አያውቃትም ከነ😁😂

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 роки тому +2

    2 negn welcome fegegeta eraksen

  • @hanihani9712
    @hanihani9712 4 роки тому

    Bexam tamralachu Fexari yixebqachu

  • @ermijo8964
    @ermijo8964 4 роки тому

    sheroi metyi maseloii safei bya nber

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 4 роки тому +17

    እኛንስ ሸቃሎችን ብታቀርበን ከነ መዳማችን ምን ይመስልሀል እእእ

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj 3 роки тому

    ታምራላችሁ ወንድም እና እህት እህትክን አለባበሶን አስተካክይ በላት እሽ

  • @Titay2348
    @Titay2348 4 роки тому +4

    መሠረት መብራቴ እና እድለወርቅ ጣሳው ይቅረቡልን የምትሉ👍

    • @ethioallinone9
      @ethioallinone9 4 роки тому

      Ehete befetershi yezeshalehu ayteshi atelefi tebaberign beteseb hugn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Titay2348
      @Titay2348 4 роки тому

      @@ethioallinone9 ok

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 4 роки тому

    ምርጥ.ነገር.ነው.የምታቀርብልን.እላለው.ብዬ.ነው.ይቅርታ.ወንድም.

  • @ፋሲካነኝየእናቷናፋቂ

    ፍቅረኛወች መሰላችሁኝ ነበር እኮ 😊😎