ምን ብታደርግ ልቀና እችላለሁ? NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaR...
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact

КОМЕНТАРІ • 470

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  3 роки тому +58

    ❤️ እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ ❤️
    እዚህ ሾው ላይ መሳትፍ የምትፈልጉ ኮንታክት አድርጉኝ
    Instagram ፡ instagram.com/alexandermulualem
    Instagram : instagram.com/fegegitareact
    Facebook: facebook.com/FegegitaReact
    Telegram : t.me/FegegitaReact

    • @hayatkemal3541
      @hayatkemal3541 3 роки тому +1

      ፍቅረኛ ሲኖረኝ ኮታክት አደርግሃለሁ 🤪🤪

    • @Akielsa
      @Akielsa 3 роки тому +1

      እኔ ፅፌልክ አትመልስም ኢንስተግራም ከ እህቴ ጋር እንድታቀርበን

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 3 роки тому

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @shahadmalallah1328
      @shahadmalallah1328 3 роки тому

      ፌቨዬ አተቅኝ የእኔ ማር ጥሩ አይደልም

    • @As-yo6cx
      @As-yo6cx 3 роки тому

      ፈቅረኛ ሲገኝ ኩታትክ አድርጋለሁ እዳታሳፈረኝ

  • @zddd5746
    @zddd5746 3 роки тому +275

    እኔም ከውዴ ጋር ምጋበዝበት ቀን ናፍቆኛል 😁
    ኧሯ 🙈🙈😥😢😥አይዞሽ በሉኝማ በላይክ🤗

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому +3

      aizoh

    • @kisanetasefa7375
      @kisanetasefa7375 3 роки тому +2

      Kkkkk

    • @Betu535
      @Betu535 3 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣 አይዞሽ

    • @yalfal5087
      @yalfal5087 3 роки тому +1

      አይዞሺ

    • @user-rh2fp9vv3d
      @user-rh2fp9vv3d 3 роки тому +3

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nuredinkemal3839
    @nuredinkemal3839 3 роки тому +231

    Eski Alex yetyek yemtlu be LIKE

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 роки тому +108

    ፍቅራቹ እማያርጅ እማይጠወልግ
    ያርግላቹ እግዚአብሔር❤️❤️

    • @Kiya_tube
      @Kiya_tube 3 роки тому +7

      ጠወለገ ኮ 🤣🤣 gen betam neber mwedachew

  • @cfvs4383
    @cfvs4383 3 роки тому +36

    ወይኔ ቅናት ብሎ ሲያወራ በጣም ያሳቀው
    ቀለል ያሉ ናቸው ደስ ይላሉ በጣም ነው የተመቹኝ ማነው እደኔ

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z 3 роки тому +134

    እችን እምታነቡ እግዚአብሄር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @user-bo8ui2zk2c
    @user-bo8ui2zk2c 3 роки тому +18

    ጥንዶች መከታተል ውስጤ ነው እኔም አንድ ቀን እንደምቀርብ ተስፋ አለኝ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 роки тому +36

    እሱዋ ማለት ለኔ እኔ ነች😍😍ጥሩ አባባል ነው🥰

  • @fitsumbast1838
    @fitsumbast1838 3 роки тому +33

    እንደዚ አይነት ፍቅር የናፈቀው 😍💓 ላይክ ያርግ እስቲ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 роки тому +80

    ሴቶችዬ ከቅዱስ ተማሩ ወንድ ልጅ በቀላሉ ካገኘሽ በቀላሉ ይተውሻል ስለዚህ እያፈቀርሽውም ቢሆን እራስሽን ውድ አድርጊ እኔንም ስለጠቀመኝ ነው ወንድ ልጅ ብዙ ለፍቶ ካገኘሽ በቀላሉ አይለቅሽም ማሪያምን

    • @muna7085
      @muna7085 3 роки тому +4

      በትክክል 👍👍ነይ እንደመር

    • @hananhanun4531
      @hananhanun4531 3 роки тому +1

      👍

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 3 роки тому

      tikikil beleshal

    • @etsegenetasrat3289
      @etsegenetasrat3289 3 роки тому

      lik nesh yenem betam new yelefaw betam gin yesuan yahil yawekegn yihon elalehu

    • @user-em3dv9wo2o
      @user-em3dv9wo2o 3 роки тому

      @@etsegenetasrat3289 you girls😂😂😂

  • @edutube3601
    @edutube3601 3 роки тому +10

    ኡፍፍፍፍፍፍ የእዉነት አገላለጹ እራሱ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🥰🥰

  • @cfvs4383
    @cfvs4383 3 роки тому +42

    ልጅቱ አባ ብላ ስትጠራው ተመቸኝ ያባትን ቦታ የተሰጠው ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 роки тому +11

    እዉነት የምትናገር አንተን አየሁ ብዙ ወንዶች ማፍቀራቸዉን ለመናገር መሸነፍ ይመሰላቸዋል

  • @mignotemitiku9710
    @mignotemitiku9710 3 роки тому +7

    ኮሜንቶቻቹ ሰምረዉ አንድ ላይ ቢሆኑ ደስ ይለኝ ነበር video አይቼ ሳልጨርስ ሁለቱም ለየቅል ሆነዋል🙄 ምክኒያት ሊኖረዉ ይችላ ላያገባኝም ይችላል ግን የእነሱን video ሳይ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ በቃ የሚሰጣት ክብር ቃል ምናምን ደስ ይላል prank ነዉ ቢሉኝ በጣም ደስይለኛል የምር 🙈.....🚶🚶🚶🚶

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 3 роки тому +11

    ደስ የሚሉ ፍቅርኛሞች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o 3 роки тому +5

    እግዘአብሀር ከዚህ የበለጠ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 3 роки тому +16

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ይጨምርላቸዉ

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ ውደ😘

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 роки тому +67

    ቅናት የክፉ መንፈስ ነው ቅናት ጡሩ አይደለም አትቀኝ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ፍቅር በቅናት አይገልጽም በተግባር ብቻ !!!

    • @berhanberhan4338
      @berhanberhan4338 3 роки тому +1

      👍👍👍👍👈

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @jgxjijfxvj4413
      @jgxjijfxvj4413 3 роки тому

      @@berhanberhan4338 👍🙏🙏🙏

    • @user-hc7yw5md7g
      @user-hc7yw5md7g 3 роки тому +3

      በትክክል እምነት ካለ ቅናት አያስፈልግም ዋናው ማመን መታመን ነው👌

    • @jgxjijfxvj4413
      @jgxjijfxvj4413 3 роки тому

      @@user-hc7yw5md7g በጣም ትክክል

  • @rabtechtutorialvideo
    @rabtechtutorialvideo 3 роки тому +32

    Self-worth is not dependent on ANY factors or circumstances. Whether you're fat or slim, rich or poor, confident or shy, you have worth and you deserve love and respect, especially from yourself!

  • @betyig7996
    @betyig7996 3 роки тому +14

    የሴት ጓደኞ ምንም የለህም በለኞ እረ ሴት ልጅ ቅናቷ ልክ ሲኖረው ነው የሚያምርባት ይቀባረራል ካበዛሽው እና ጭቅጭቅ የለለበት ፍቅር ደስ ይላል ደሞ እሱ ይቅና እጅ እኔ ቱ ዘጋኝ ዘጋኝ ቅናት😂ለነገሩ ይበልጣታል በቁጅና😂

    • @lulustube9241
      @lulustube9241 3 роки тому +1

      Sijemer rasu tsebaywa ketemechew mn agebachu kene chikichikwa wededat mn yitebes

    • @sofisofi8141
      @sofisofi8141 3 роки тому +1

      She is beautiful

  • @y9gh956
    @y9gh956 3 роки тому +8

    ወንድልይ መሰዋት ካልከፈሉ ፍቅር አይዛችሁም ማለትነዉ❤❤💠💠

  • @bami6997
    @bami6997 2 роки тому +3

    ልጁ ደስ ሲል ፈታ ያለ ነው

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 роки тому +4

    ውይይይ እኔም በጣም እቀናለሁ እንደው ጥሩ ባል ይስጠኝ እንጂ ካልሆነማ ተያይዘን ገደል ነው 😂😂😂😂😂

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 3 роки тому +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ. ፍቅራችሁ ያስቀናል ቶሎ ተጋብ

  • @daniboy6125
    @daniboy6125 3 роки тому +6

    በጣም መሣጮች ናቹ ፍቅራቹ ይመስጣል ❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 роки тому +13

    ቅናት ጥሩ አደለም ቤትም ሊፈርስ ይችላልና
    መተማመን ከምንም በላይ መስርት ነው

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ🇪🇹🌷

  • @user-xt9mn8fh5f
    @user-xt9mn8fh5f 3 роки тому +8

    ዋውውው እሷ ማለት እኔ ናች ደስ የሚል ቃል

  • @user-xc5oo8bu7n
    @user-xc5oo8bu7n 3 роки тому +7

    እሰይ ማንም ሰው ጋር እንድሆን አልፈልግም አላለችም😊😊
    የቅናትም ልክ አለው እስር ቤት አትሁኝበት

  • @kt1651
    @kt1651 2 роки тому +2

    አሁን ሌላ ጠብሳለች ሚያስቀው ነገር እሱ ነው

  • @ruhamabekele3186
    @ruhamabekele3186 3 роки тому +5

    ወው ፍቅረቹን የብዘለቹሁ አሌክስ በጣም አሪፍ ነው በርታ ብሮ😘😘😘😘😘

  • @habimar4434
    @habimar4434 3 роки тому +6

    ስታምሩ አይለያችሁ እሙዬ ግን መቅናትሽን በልክ አድርጊው ጥሩ አይደለም

  • @samrawitsamri259
    @samrawitsamri259 3 роки тому +8

    ባትቀና ነበር የሚገርመው ይሔን የመሠለ ሸበላ ይዛ

  • @user-of1jv7ow2t
    @user-of1jv7ow2t 3 роки тому +1

    ደስ ሲል ብቻዬን አልቀረሁም 😁😁😁😁እኔም ነኝ ስልኩ ሲያዝ እውይይይ ዝም ነው

  • @Hertota
    @Hertota 3 роки тому +3

    Who is here after they breakup

  • @milkitube7362
    @milkitube7362 3 роки тому +4

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ጥንዶች እናቴ እና አባቴ ሲባባሉ ቋቅ እሚለኝ? ኧሩ ተዉዉ... ሚሊየን የፍቅር ቃል ሞልቶ ምነው እናት እና አባት ቢቀርባቹ?!?

  • @deborahbayesa7057
    @deborahbayesa7057 3 роки тому +3

    Who's here after they dumped each other

  • @zewuditugetahun2223
    @zewuditugetahun2223 3 роки тому +5

    የኔ ተራስ መቸ ይሆን ተዉ ፈጣሪ ሆይ አንዱን መልካም ስጠኝና እኔም እንደሰዉ ልሁን በቅናት አትግደለኝ

  • @roza8053
    @roza8053 3 роки тому +3

    እውነት በጣም ያዝናናሉ ያምራሉ

  • @kidstkassahun3698
    @kidstkassahun3698 3 роки тому +2

    Behiwote boyfriend endinoreghi temeghiche alakm neber enante say gn😭....... taskenalachihu geta ybarkachihu
    Zemenachihun yibarklachihu ayileyachihu alexye thank you silakerebkachewu😍😍

  • @great-full3612
    @great-full3612 3 роки тому +8

    Young and innocent love 💕

  • @zedleerasd3825
    @zedleerasd3825 3 роки тому +2

    ሢያምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    እናመሠግናለን

  • @optimisticview5079
    @optimisticview5079 3 роки тому +1

    በጣም የወደድሁት የጥንዶች ቃለመጠየቅ

  • @yab-papa6667
    @yab-papa6667 3 роки тому +15

    💚💛❤GoD bless guys

    • @user-kb4ld6ki5z
      @user-kb4ld6ki5z 3 роки тому

      Mike ትግራይ 💚💛❤️❌️❌️❌️❌️

    • @yab-papa6667
      @yab-papa6667 3 роки тому +1

      @@user-kb4ld6ki5z 😞😭😒

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b 3 роки тому +7

    እኔንም ከመዳምባልጋ አቅርብኝ🤪🤪🤪🤪🤪እደኔማንነውመዳምያቀጠለችው

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 роки тому +4

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.......

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 роки тому +5

    ጥንድ ያልሆናችሁ ጥንድ ያርጋችሁ አሜን በሉ ክክክክ በሉ ኑ ጎራ በሉ አብረን እን ደግ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      Amenn🙏Damarekuesh Ehte Anchem Damerge😍

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 3 роки тому +1

      @@Nahi_Entertainment እሽ እህት

    • @senaityirga8288
      @senaityirga8288 3 роки тому

      ኸኸኸ አሜን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 3 роки тому

      @@senaityirga8288 ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት

  • @jemilayoutube929
    @jemilayoutube929 3 роки тому +12

    ቀጣይ እኔ ነኝ ከመዳም ክችን እደናተ ከጀርባ እፀዋት ምናምን አይታሰብም 😏

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 3 роки тому

    በጣም ቅናት አለባት ሲቀጥል ይሄን ሰው አትግባ ይሄን ሰው አታውራ ስልክህ ለምን እረጅም ሰአት ቢዚ ሆነ ምናምን ብሎ መጫን አንደኛ በራስ መተማምን ይጎልሻል ሁለተኛ አታምኝውም ሶስተኛ ነፃነቱን እየተጋፍሽው በህሊናው እንጂ ባንቺ ቁጥትር ስር ሊሆን አይገባም

  • @user-re1id2kb3n
    @user-re1id2kb3n 3 роки тому +2

    ከፊቷ ይልቅቁመናዋ ያምራል እሡ ምንም አይወጣለት

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 3 роки тому +2

    ቸላል ባባ😂😂😂😂😂

  • @tsehayebirhanu2653
    @tsehayebirhanu2653 3 роки тому +1

    ቅዱስን ሳላደንቅ አላልፍም ሰለ ታቱ ሲጠይቅ እሶ የመሰላት በሶ ምክንያት የተነቀስ አጂሬ አይ እናቴና ወንድሜ ከውጪ የመጡበትም ቀን ነዉ ምክንያቱም መጣላት የሚባል ነገር አል ሳላድንቅክ አላልፍም

  • @user-er3tg9rk5t
    @user-er3tg9rk5t 3 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ አትቅኝ ትጎጃለሽ

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 3 роки тому +5

    ውይ ውይ ቅናት ጤነኝነት አይደለም እንዴት አሁን ችሎት ይሆናል ትዳር ላይ ሲሆን እንዴት ልትኖሩ ነው

  • @entertainment2287
    @entertainment2287 3 роки тому +3

    በጣም ነዉ ሚያምሩት
    ኖር ብለናል

  • @user-pk2wy3no7g
    @user-pk2wy3no7g 3 роки тому +2

    ውደታ እኳቅናት አደለም ፍቅር እና ደሥታ እጅ

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 3 роки тому +6

    ትበልጣታለህ በመልክ እግድህ ቅጥል በይ 😂ምርጥ ናችሁ

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 3 роки тому

    በጣም፡ታምራላችሁ፡ሰላማችሁ ይብዛ፡የኔእህት፡ግን፡በፍቅርም፡ሆነ፡በትዳሪ፡ላይ፡መቅናት፡ጥሩ አይደለም

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y 3 роки тому +5

    ደስ ይላሉ ጎበዞች

  • @fevengirma2086
    @fevengirma2086 3 роки тому +8

    Tnxxx betam ❤❤

  • @meazimentu7095
    @meazimentu7095 2 роки тому +1

    አቺ ልጅ ሰንት ፍቅርኛ ነዉ ያላት.... 🤔🤔🤔🤔

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 роки тому +1

    ሄይ ጋይሥ አትሣሣሙብን እዚህ እዴ ለሢግሎች አሥቡ እንጅ ሃሃሃሃ
    ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 роки тому +2

    ልጁን ግን ታሰቃይዋለሽ መሰለኝ እንዲ ካደረኩ ጉዴ ነው ምናምን አበዛ ክሳቱ ያስታውቃል አታሳቂው እስኪ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 роки тому +1

    🤔🤔🤔🤔🤔የሜገርም ነወ ፍቅር አለ ገን?????ክኔ ሰፍር ብቻ ነወ የጥፋወ የገርማል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abbushgirma6224
    @abbushgirma6224 2 роки тому +1

    ተጋብተው ማየት እፈልጋለው !!

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e 3 роки тому +4

    እረጅም ሰአት ካወራሁ ነገተ ቀብሬነውአለ በሳቅሞኩኝ

    • @yeshwerk5888
      @yeshwerk5888 3 роки тому

      ክክክክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @bettygodole1191
    @bettygodole1191 3 роки тому +7

    Wow I love this🥺❤️

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Рік тому

    በጌታ የtiktak ስማቸው ማነው😌

  • @shahadmalallah1328
    @shahadmalallah1328 3 роки тому +2

    ፌቨዬ ስላየውሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @tesnimmeki2878
    @tesnimmeki2878 3 роки тому +7

    The year of best couples

  • @fjfdhd6702
    @fjfdhd6702 3 роки тому +2

    አረናተስ ታስቃላችሁ አይኔን ከፈሬን ጥርሴን አሎደውም አላለችም ሀሀሀሀሀሀ በጣም ተሳስተሻል አች የጠላሽውን ውበት እሡ እደት ይውደድሽ በራስሽ እደማትተማመኝ በግልፅ ነገርሽው

  • @hamdyatube7118
    @hamdyatube7118 3 роки тому +10

    እኔ ለምን አታቀርበኝም የማዳም ቅመም ነኝ

  • @user-kq5xb5dc4l
    @user-kq5xb5dc4l 3 роки тому +3

    በጣም ያምራሉ 🥰

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 3 роки тому +4

    Oh cute couple 😊

  • @user-ln7wv8bf2k
    @user-ln7wv8bf2k 3 роки тому +2

    እሯ ምነው አላችሁ ጭራሽ ከፈር ሆ የኔ አዳም የት ነህ ገና አልተወለድህም እንዴ

  • @seada4394
    @seada4394 3 роки тому +3

    ሚስኪን እንደዚህ የቀጠንከው ወደህ አይደለም እንደቢንቢ በቅናት እየጠዘጠዘችህነው

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 роки тому +1

    ቅናታም ቅናት የክፉ መንፈስ ነው እሺ በትንሽ በትልቁ ስትቀኚ ደሞ አንድ ቀን ጥሎሽ መሄዱ አይቀርም

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 3 роки тому +1

    ዋውው በጣም የሚገርም ፍቅር ኦፍፍፍፍ

  • @user-cy4uj2mg6y
    @user-cy4uj2mg6y 3 роки тому +3

    ዋው ፍቅራችሁን ያብዛው

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому +1

      አህቴ በቅንነት ደምሪኝ ውድ😍🌷😘

    • @user-df3qi7bn9y
      @user-df3qi7bn9y 3 роки тому +1

      ወው ሲያምሩ ሁለቱም ከልብ ነው የሚዋደዱት

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@user-df3qi7bn9y Batam❤Endamer Wede😍

  • @mehretmilkyas3362
    @mehretmilkyas3362 3 роки тому +4

    የኔ ውዶች 🥰

  • @user-zj3ir5re2r
    @user-zj3ir5re2r 3 роки тому

    ከንፈሬን ይወደዋል አላለችም ከንፈሯ ያምራልደ እስኪንገሩኝ🤭🤭🙄🤪🤣🤣

    • @tube-nt8rl
      @tube-nt8rl 3 роки тому +1

      ክክክክክ እኔም ገረመኝ

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 3 роки тому +2

    አሌክስዬ ስወድህ የኔ ደመ ግቡ ሁሉ ነገርህን ውብ አድርጎ የፈጠረህ አምላክ ይክበር ይመስገን ደግሞ በወንድምነት ነው ሴቶችዬ እንዳይከፋችሁ ተረጋ😃😃😃ጉ ባለትዳር ነኝ

  • @j4core930
    @j4core930 3 роки тому +6

    እኔም ሰዉ በጣም አምናለሁ ያሉኚንም እሰማለሁ ከባሌጋ ሁሌ እንጣላለን ለምን ይለኛል ምን ላድርግ ጉዋድኞቼ 😌

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m 3 роки тому +2

      አድነገር ልገረሽ እኔ ከቤተሰብ እስከ ሌላሰው ድረስ
      ብዙነገር ይሉኛል ለሁለት አመት ጮኛየ ነበረ እኔ ስደትላይነበረኩ ግን ምንም ቢሉኝ የሰው ወሬ አልሰማም እና አትስሚ ውዴ አሁንም ተጋብተን ብዙ ይሉኛል ግን የሰው ወሬ አልሰማም አቺም አትስሚ

    • @j4core930
      @j4core930 3 роки тому +1

      @@user-on6gz5qx6m እሺ ማማዩ አመሰግናሎ ግን አስመስለዉ ስለሚያወሩ በቃ ያሳምኑኛል በጣም ሲበዛ ሰዉ አማኚ ይጉዱኛል ብዩ የማላስብ ነኚ እስኪ ወላህ ዳኡዋ አድርጉልኚ እኔም እሞክራለሁ ላለማመን ሁቢ

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m 3 роки тому

      @@j4core930 የኔወድ ሰው አትመኚ በአላህ ሰው ያችንና የሱን ግኑኝነት አይፈልጉም እናነው የሚነግሩሽ
      እምትፍቀሩ ተሆነ አቺም እሱም የሰው ወሬ መስማት የለባችሁሁም አላህን ብቻ እመኚ 🤲

    • @j4core930
      @j4core930 3 роки тому

      @@user-on6gz5qx6m የኔ ዉድ እህት በጣም አመሰግናሎ ሁቢ እሺ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@user-on6gz5qx6m Endamer Ehte😍

  • @zedtube8471
    @zedtube8471 3 роки тому

    ኣረ የኔው የትነህ ኣንድቀን ምነው ለፈገግታ ሾብቻ ቀረበን ትመለሣለህ😜😂😂😂😂

  • @soliyanamessay5963
    @soliyanamessay5963 3 роки тому +3

    Ahun teleyayu telyaytewm esuwa fkrega yezalech sigerm

  • @luwamasmelash4222
    @luwamasmelash4222 Рік тому

    We can see your true love.,🥰🥰

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 роки тому +1

    Feben ena kiduse btam ds telalachw fetary fkirachun yasnalachiw stamiru 😘😘😘😘😘

  • @paranoidykid
    @paranoidykid 3 роки тому +1

    Kida ma broda...cute couples👌

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 3 роки тому +2

    ደስ የሚል ፍቅር

  • @bezawitmengistu6979
    @bezawitmengistu6979 3 роки тому +4

    O ma God they are too cute empuaaa

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh5909 3 роки тому +1

    መልካም የሆሳዕና በአል አሌክሶ ለምነው ሑሌ ጥቁር የምትለብሰው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 роки тому +1

    እውንት እንደሚለው ከሴት ሲያወራ የምትቀና ከሆን ልጅቱዋ ችግር አለባት ቅናት እኮ ያለ ንው እና መንገዱም ይለያል ግን ገና ከሴት ጋር አወራ ብላ ቅጥልጥል የምትል ከሆን እንኮን ለትዳር ለጉርብትናም አትመችም

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 роки тому +15

    የኔስ ሀላል የት ነህ በቅናት ልሞት ነዉ እስኪ ቶሎና እስከምንገናኝ በዱአክ በርታ 😍💔❤

    • @melikmike2898
      @melikmike2898 3 роки тому

      Seki wude

    • @umerakmell2399
      @umerakmell2399 3 роки тому

      As wr wb

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 2 роки тому

      ርድዋን የት ነክ!! 😀😀😀😀😀😀😜

    • @sekinatube
      @sekinatube 2 роки тому

      @@zemzems2429 ሰዉ ወንድሙን ያገባል እንደ 🙄😳😳

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 2 роки тому

      @@sekinatube 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😂😂😳😳😳😳😳ወንድምሽ ነው ሀሀሀሀሀሀ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ተይ አትዋሺ ሰኰቴ ደሞ ጠፋሽ አሙዬ ቤት😭ተጣላቹሁ እንዴ🙊😳

  • @hareg7792
    @hareg7792 3 роки тому +1

    አረ አሌክሶ እኔን መች ነው እምትጋብዘኚ በሢህ አጋጣሚ በጣምምምምምምም አደቀሀለሁ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +2

    የሰው ወሬ ሰምታችሁ መጣላት ይደብራል ቅናት አፀያፊ ነገር ነው አትናደጅ ፈጣሪ አይለያችሁ እኔም ከጓደኛየ ጋር እንዴ ምታቀርበን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @hiwiiye3582
    @hiwiiye3582 3 роки тому +2

    Mekid ena mekilt akeribilen??

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 роки тому +6

    ኧረ የማናቃቸው ሰው ከምታቀርብልን ይቅርብን ደሞ ስቴ ነው ነቢል ኑር ከጓደኞቹ አቅርብልን የተባልከው

  • @bemnibuze3615
    @bemnibuze3615 3 роки тому +3

    Yhe hulu blew ahun gn abrew aydelum esu Kal fekede ayhonm hulum

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 3 роки тому

    ዉይ ልጁ ሲያምር በስማም

  • @naomiengida7703
    @naomiengida7703 2 роки тому +1

    You have to invite her with her new boyfriend

  • @user-zu6ls8zq8n
    @user-zu6ls8zq8n 3 роки тому +2

    ደስ ስትሉ😍