Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሮቤል ኢንስታግራም : instagram.com/robelangawየዊንታ ኢንስታግራም : instagram.com/wintanna_tsige
We want to see KIDUS AND BEZA????
Ewnta betsm yamiraluu thanks alex
WowKong
ምድነው አገቷ አሮጊት
wow dase yamela feqir
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ባህል ዋዜማ አደረሳችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን በስደት በሳውዲ በስቃይ ያሉትን ፈጣሪ ያስብልን በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በዘር ይባርካችሁ
Amen amen amen
Amen (3)
አሜን
አሜን አሜን አሜን
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
I like this guy he respect her and he is humble please Ethiopian guys be like this guy see how he treat her
ስታምሩ ፍቅር ስከ መቃብር ወለዱ ተመደጉ አርጁ የልጅ ልጅ እዩ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ እህት ወንድሞቻቼ
ቤተሰብ እንሁን
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ
መረትዬ ቤተሰብ ሁኝልኝ
እነዚህን ልጆች ስወዳቸው ፍቅራችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ለ ሁለተኛ ጊዜ ሳያቸው አይጠገበሙም እደናት የሆነ ፍቅር ይስጠን
ልጁ ሲያምር
Esuas
እረእሷምውብነች ቅመም ነገር ግልፀኛ ነገርነች
@@hadera3839 እሱ በጣም ይበልጣታል
She is so free!!!!! free spirit
ሥታምሩ ❤ የምትወልዷቸዉን ልጆች ታዩኝ። ከአሁኑ 😳
እነዚህን ጥንዶች ስወዳቸዉ ❤️❤️❤️❤️
ቤተሰብ ሁኝልኝ
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላ ምርጦች ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑን
I just love how free she is uff🥺😍😍 and his cute👀😍 just saying🙄
ዋዉ ድምፅ በጣም ነው የሚማርከው የተመቸው እስኪ ላይክን 👍👍👍👍👍👍
ወንድ ልጅ ግን ደስ የሚል ነው የሚነበብ መጽሐፍ ነው አይከብድም ለማወቅ፣ ሴት ግን ሚስጢር ነች በፍጹም ልታውቃት አትችልም። ወንዶች አቦ ስወዳችሁ።
የመጀመሪያ ኢንተርቪያችሁን ስንቴ እዳየሁት እኮ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤
"Passwordun selmakew text atelaku"......😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይታደሉታል እንጂአይታገሉትም ይባላል ስታምሩ አስር ግዜም ብቀርቡትናፍቃላቹህ
አይ ዊንታ ዘና ታረጋለሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ቆንጆ ፈታ ያልሽ
አቤት ደስ ስትሉ እማዬንአቦ ፈጣሪ ፍቅራችሁን እንደ ጤፍ ያበዛው
አላህ ለወደፊት ሀላላችንለሁላችን የማያልቅ ፍቅር ያድለን
አሜን ያረብ
ማሻ አላህ ፏ ብልጭ ያሉ ቆጆ ሴት *ወንድ ወላሂ በጣም ቆጆ አማላይ ጥዶች አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅሮች💔40 ብር ጠፍቶ ቅበሩኝ🤣🤣🤣
Pkp.
"ስልክህን!?" Love that confidence 👌🏻 "ቅበሩኝ" 🤣🤣🤣
😂😂
kkkkkkkkkkkkkkkk፣አች ከቱ
@@anshatube8727 እዉነትም ከንቱ
@@anshatube8727 አንች አጠገቡ ያለችሁ ያጎቱ ልጅ መሰለችሽ kkkkkkkkkk
♥️♥️♥️👈
ዛሬ ልደቴ ነው እኮ ሀፒ በርዝደይ በልዩኝ እሰቲ❤
Happy birthday 🍧🍨🍰
እንካን ተወለድሽ🎂🎂
ስወድሽ እኮ ዊንታዬ ኮንፊደንስሽ ደስ ስትይ ውድድድድድድ ሲስቱ ሮቤልዬ ቶሎ አግባት ፀልየህ ትዳርህ እንዲሰምር !!!
I love winta😂❤ text atadrgu passwordun akewalehu😂😂❤
"አይዞሽ ገለቴ" 🤣🤣😆😆
ፐ ባል ሰቶሻል ሲያምር አምላኬ ለኔም እንደዚህ መልኩም ልቡም ቆንጆ የሆነ ባል ስጠኝ 😢😢😌😌
ይስጥሽ መማዬ
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት...
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ❤❤❤ ።ዊንታየ ለበጎ ስራሽ ፈጣሪ ይካስሽ
ቅበሩኝ 🤣🤣🤣🤣አረ ሞትኩ 🤣
😁😁😁😁😁የሜሞት መቸ ጠፍ የሚዲን ነው ይሳካልሽ
@@Salam-mv1hd 😁😁😜
ምን ሆነሽነው፣የሞትሽውክክክክክክ
@@arabtowers7924 አርበ ብር ጠፉቶበት😁😜
ለሁለተኛ ጊዜ ፍቅሩን ያብዛላቹ
እነዚህን ማሮች ደግመህ አቅርብልኝ የኔው ድ ወንድም
የሆነች እብድ ወላሂ ሳቋ ፈገግታዋ በቃ ሁለቱም ዉብ ቆንጆወች ናቸዉየምር ለኛም ለሲግሎች እንደነኝህ ያለ ፍቅር ያድለን
ከቅናት የጸዳ ንጹህ አሥተያየት ነዉ አመሠግናለሁ
አሚንንንን
አሜን ብቻ እመኚ
ቆንጆዎች ብሎ ዝም ነው ይመቻቹ
ስለስደት ድምፅ ለመሆን መሰደድ ያስፈልጋል ድምፅ ለሳውዲ እስረኞች
በራስ መተማመኗ ደስ ሲል
ወይኔልጁኮ ማኛነዉ አይመጣጠኑም ያፍቅርነዉና. የምርህድኮነዉ እሚመሥለዉ. ያዉመልክባሁኑሠአትምንምአይሠራምና.
አይዞሽ ገለቴ ተመችታኛለች
I rly rly love this couples omg they are so sweet I swear daily betgabzachw erasu ayselechum❤️❤️❤️
በጣም ነዉ የምንወዳችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ💝💒💒💒⛪️⛪️💕💕🤲🤲💕
ኢኝን ጣፋጭ የሆኑ ጥንዶችን በድጋም ጋብዝልን 💓💓 ሥቀጥል ስቀጣል ሰላማችሁ ብዚት ይበልላችሁ 😍😍የማዳም ቅመሞች ምን ተሰማችሁ?
*ወላሂ በፍቅረኛሞች እንዴት እንደምቀና አቦ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ*
ሁለተኛ 😲 ለማንኛውም ፍቅራችሁ ይብዛ
እብድ የሆነቺ ቆጆ ቀበጥ ናት😍😘😃
The ending tho 😂😂😂😂😂
He is right he can’t Compare He is mom
ካቀረብካችው ሁሉ በጣም የተመቹኝ አንድኛ ናችው ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ
እንዃን ለቁዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብሪ በአልበሰላም ኣደረሳቹ ፍትህ ለእስረኞቹ 😭😭😭😭😭
ቅበሩኝ ቅበሩኝ😂😁😁😂ፈታ ነው ያረግሽኝ❤
ጀግና ነሽ ሥልክህን አልሽዉ ታምራችሁ በጣማ ማሻአላህ
ስታምሩ አይለያችሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ♥♥
አቤት ስታምሩ...እስኪ እንዴኔ የሚዎዳቸው ብቻ ላይክ ያሳዬኝ
አድናቂሽ ነኝ የልጁን ገበያ ቆለፈቸው password አለኝ ብላ 😂😂😂😂
They are beautiful and lovely.GOD BLESS both 👏👏👍🇪🇹
ከእናትህ እና ከእኔ አልሽ ትገርሚያለሽ ጀነት እኮ እናት እግር ስር ነው
ስታሙሩ ፍቅራቹ ብዝት ትርፍ ይበል ምርጠች
ድምፁሽን ተጠቀሚበት ቆንጆ በጣም አሪ ነው
ሴት ማለት እንዳንቺ ነው 👉ስልክህን!😂😂😂
You guys are so cute☺God bless!!
Very nice q&a conversation . Both are very sweet.
እሱ ሲያምር ዋው እሷ ግን ታድላ እሄን የመሰለ በዛላይ እርጋታው ዋው
ዊንታ አሪፍ ተስጦኦ አለሽ ጠብቂው
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ
ሮቤት ሓፍተይ ኣላ ኣብ ኤረትራ ከምጽኣልካ ሓምሓርኛ ግን ኣይትኽእልን ኢያ ትምህራ ክክክክክጎበዝ ወዲ ኢካ ዊንታ ከኣ ሓቀኛ ኢኪ
entay gebarit
@@hhjfdfgdf3328 kkkkkkkk
💖💖💖💖💖💖💖💖The cutest couple of all-time🦋🦋🦋
Awww🥰🥰 This beautiful couple again😍😍😍😍😍😍
🤣🤣🤣 Bexam D's tilalachu,beteleyi mechersha layi yalechiw?🤣😂😅
ወይኔ ልጅቷ ደስ ስትልደሞ አንድ ላይ ያምራሉ።
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችው ፍቅራችውን ፈጣራ ያብዛላችው
😂ቅበሩኝ ተመቸኝ😂😂😂
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ያፅናው
በጣም ተጫዋች ናት
Damn she is so funny 😆
እረ ሀዋሳ ላይ ሚገርሙ ፍቅረኛሞች አሉ እባካቹ ይቅረቡልን
እውነትም ውብ ጥንዶች ስወዳቸው በተለይ እሷ ፈታ ያለች ናት
ስታምሩ ያምርባችሆል
Weyne ene alamnm wintuyeeee robel swedachu wyyyy mrt nachu😍😍😍😍
ፍቅራችሁን ያብዛው ስታምሩ
ሊጁ ሲያምር
ሁለታችሁም ወፈራችሁ ልበል
😂😂😂
ብር ስለሌለኝ ጠፍቶብኝ አያቅም🤣🤣🤣
🤣🤣🤣
Masha Allah sitamru abiso liju wooow yemitoldut lij tayegn iko 💝
I like when a girlfriend she try to control her boyfirend because she don't wanny lose him
wow btam yemwodachw tendoch ዊንታና እና ሮቤል ታምራላችሁ 😘😘😘😘አይለያችሁ
Becouse of these beautiful couples today i suscribe thank you i love them so much
ወይ ልጅ ሲያምር➾😥❤️❤️❤️
Again, I wish you the best future and prosperous one.
Tnx Alex Ensun Akerbe Beyke Alsaferkyem Amsgnalhu Betam Nw Mewedachu 😂😂😍
ፍትህ ለስረኛች ለምን አጮሁም እኛ ዜጋ አደለንም ፍቅርም የሚኖረው ሰው ሲኖር ነው ግን ለምን እከሌ ተጋባ እከሌ ተፋታ ተፋቀሩ ከማለት ለዜጋችሁ ፍትህ ሁኑ ግን ይቅርታ ወላሂ ይሄ እውነት ነው
Leke nw allah yedreselachu
ትክክል
@Tigist ምን አሽቃበጥን
@Tigist mn ashkabetu eresa atafrim anchi be mechot slemtnori lelaw malek alebet😡😡
እሱ በጣም ቆጆ ነው
በጣም ታምራላችሁ ዊንታ አደራ ከዚህ በላይ እንዳትወፍሪና መልክሽን እንዳታጠፊ
ስወዳቸው እነዚህን ጥዶች❤❤
ብጣዕሚ ፈትየኩም
በጣም ታምራላችሁሁሁሁ🌷🌷🌹🌹🌹 ወንዱማ በጣም ያምራል💞💘👈
አረ ሶስት ግዜም ይምጡም ስወዳቸው
አይዞሽ ገለቴ አይዞህ ገለቴ
ስታምሩ ቁራጭ እስከመጨረሻው ለሳውዲ ወንድሞቻችን
ዋው ልጁ በጣማ ያምራል
ቅበሩኝ ተመችቶኛል😂😂😂😂
@@ELMIZZZ እሺ i will ግን ለመታወቅ ብለህ ዘረኛነት ወይም ሀገር የሚጎዳ ነገር ካልሰራህ እሺፈገግታ ሪአክትን የማየው ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው አየህ ስራ ያስከብራል ኢትዮጵያዊነት መልካምነት
ስትስቅ ደስ ስትል ማሻአላህ
ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ከአለም አፅናፍ እስከአለም አፅናፍ ያላችሁ እኳን ለታላቁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊክብረባእል አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ጤና ሰቶ ከቁጥር ሳያጎለን ያመትሰው ይበለን አሜን በቅንነት አበረታቱኝ አድስ ጀማሪነኝ
setamru 😁😁😂😂 feta yalchu
የሮቤል ኢንስታግራም : instagram.com/robelangaw
የዊንታ ኢንስታግራም : instagram.com/wintanna_tsige
We want to see KIDUS AND BEZA????
Ewnta betsm yamiraluu thanks alex
WowKong
ምድነው አገቷ አሮጊት
wow dase yamela feqir
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ባህል ዋዜማ አደረሳችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን በስደት በሳውዲ በስቃይ ያሉትን ፈጣሪ ያስብልን በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በዘር ይባርካችሁ
Amen amen amen
Amen (3)
አሜን
አሜን አሜን አሜን
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
I like this guy he respect her and he is humble please Ethiopian guys be like this guy see how he treat her
ስታምሩ ፍቅር ስከ መቃብር ወለዱ ተመደጉ አርጁ የልጅ ልጅ እዩ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ እህት ወንድሞቻቼ
ቤተሰብ እንሁን
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ
መረትዬ ቤተሰብ ሁኝልኝ
እነዚህን ልጆች ስወዳቸው ፍቅራችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ለ ሁለተኛ ጊዜ ሳያቸው አይጠገበሙም እደናት የሆነ ፍቅር ይስጠን
ልጁ ሲያምር
Esuas
እረእሷምውብነች ቅመም ነገር ግልፀኛ ነገርነች
@@hadera3839 እሱ በጣም ይበልጣታል
She is so free!!!!! free spirit
ሥታምሩ ❤ የምትወልዷቸዉን ልጆች ታዩኝ። ከአሁኑ 😳
እነዚህን ጥንዶች ስወዳቸዉ ❤️❤️❤️❤️
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
ቤተሰብ ሁኝልኝ
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላ ምርጦች ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑን
I just love how free she is uff🥺😍😍 and his cute👀😍 just saying🙄
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
ዋዉ ድምፅ በጣም ነው የሚማርከው የተመቸው እስኪ ላይክን 👍👍👍👍👍👍
ወንድ ልጅ ግን ደስ የሚል ነው የሚነበብ መጽሐፍ ነው አይከብድም ለማወቅ፣ ሴት ግን ሚስጢር ነች በፍጹም ልታውቃት አትችልም።
ወንዶች አቦ ስወዳችሁ።
የመጀመሪያ ኢንተርቪያችሁን ስንቴ እዳየሁት እኮ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤
"Passwordun selmakew text atelaku"......😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይታደሉታል እንጂአይታገሉትም ይባላል ስታምሩ አስር ግዜም ብቀርቡትናፍቃላቹህ
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
አይ ዊንታ ዘና ታረጋለሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ቆንጆ ፈታ ያልሽ
አቤት ደስ ስትሉ እማዬን
አቦ ፈጣሪ ፍቅራችሁን እንደ ጤፍ ያበዛው
አላህ ለወደፊት ሀላላችን
ለሁላችን የማያልቅ ፍቅር ያድለን
አሜን ያረብ
ማሻ አላህ ፏ ብልጭ ያሉ ቆጆ ሴት *ወንድ ወላሂ በጣም ቆጆ አማላይ ጥዶች አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅሮች💔40 ብር ጠፍቶ ቅበሩኝ🤣🤣🤣
Pkp
.
"ስልክህን!?" Love that confidence 👌🏻 "ቅበሩኝ" 🤣🤣🤣
😂😂
kkkkkkkkkkkkkkkk፣አች ከቱ
@@anshatube8727 እዉነትም ከንቱ
@@anshatube8727 አንች አጠገቡ ያለችሁ ያጎቱ ልጅ መሰለችሽ kkkkkkkkkk
♥️♥️♥️👈
ዛሬ ልደቴ ነው እኮ ሀፒ በርዝደይ በልዩኝ እሰቲ❤
Happy birthday 🍧🍨🍰
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
እንካን ተወለድሽ🎂🎂
ስወድሽ እኮ ዊንታዬ ኮንፊደንስሽ ደስ ስትይ ውድድድድድድ ሲስቱ ሮቤልዬ ቶሎ አግባት ፀልየህ ትዳርህ እንዲሰምር !!!
I love winta😂❤ text atadrgu passwordun akewalehu😂😂❤
"አይዞሽ ገለቴ" 🤣🤣😆😆
ፐ ባል ሰቶሻል ሲያምር አምላኬ ለኔም እንደዚህ መልኩም ልቡም ቆንጆ የሆነ ባል ስጠኝ 😢😢😌😌
ይስጥሽ መማዬ
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት...
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ❤❤❤ ።ዊንታየ ለበጎ ስራሽ ፈጣሪ ይካስሽ
ቅበሩኝ 🤣🤣🤣🤣አረ ሞትኩ 🤣
😁😁😁😁😁የሜሞት መቸ ጠፍ የሚዲን ነው ይሳካልሽ
@@Salam-mv1hd 😁😁😜
ምን ሆነሽነው፣የሞትሽውክክክክክክ
@@arabtowers7924 አርበ ብር ጠፉቶበት😁😜
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት...
ለሁለተኛ ጊዜ ፍቅሩን ያብዛላቹ
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
እነዚህን ማሮች ደግመህ አቅርብልኝ የኔው ድ ወንድም
የሆነች እብድ ወላሂ
ሳቋ ፈገግታዋ
በቃ ሁለቱም ዉብ ቆንጆወች ናቸዉ
የምር
ለኛም ለሲግሎች እንደነኝህ ያለ ፍቅር ያድለን
ከቅናት የጸዳ ንጹህ አሥተያየት ነዉ አመሠግናለሁ
አሚንንንን
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
አሜን ብቻ እመኚ
ቆንጆዎች ብሎ ዝም ነው ይመቻቹ
ስለስደት ድምፅ ለመሆን መሰደድ ያስፈልጋል ድምፅ ለሳውዲ እስረኞች
በራስ መተማመኗ ደስ ሲል
ወይኔልጁኮ ማኛነዉ አይመጣጠኑም ያፍቅርነዉና. የምርህድኮነዉ እሚመሥለዉ. ያዉመልክባሁኑሠአትምንምአይሠራምና.
አይዞሽ ገለቴ ተመችታኛለች
I rly rly love this couples omg they are so sweet I swear daily betgabzachw erasu ayselechum❤️❤️❤️
በጣም ነዉ የምንወዳችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ💝💒💒💒⛪️⛪️💕💕🤲🤲💕
ኢኝን ጣፋጭ የሆኑ ጥንዶችን በድጋም ጋብዝልን 💓💓 ሥቀጥል ስቀጣል ሰላማችሁ ብዚት ይበልላችሁ 😍😍የማዳም ቅመሞች ምን ተሰማችሁ?
*ወላሂ በፍቅረኛሞች እንዴት እንደምቀና አቦ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ*
ሁለተኛ 😲 ለማንኛውም ፍቅራችሁ ይብዛ
እብድ የሆነቺ ቆጆ ቀበጥ ናት😍😘😃
The ending tho 😂😂😂😂😂
He is right he can’t Compare He is mom
ካቀረብካችው ሁሉ በጣም የተመቹኝ አንድኛ ናችው
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት...
እንዃን ለቁዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብሪ በአልበሰላም ኣደረሳቹ ፍትህ ለእስረኞቹ 😭😭😭😭😭
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
ቅበሩኝ ቅበሩኝ😂😁😁😂ፈታ ነው ያረግሽኝ❤
ጀግና ነሽ ሥልክህን አልሽዉ ታምራችሁ በጣማ ማሻአላህ
ስታምሩ አይለያችሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ♥♥
አቤት ስታምሩ...እስኪ እንዴኔ የሚዎዳቸው ብቻ ላይክ ያሳዬኝ
አድናቂሽ ነኝ የልጁን ገበያ ቆለፈቸው password አለኝ ብላ 😂😂😂😂
They are beautiful and lovely.GOD BLESS both 👏👏👍🇪🇹
ከእናትህ እና ከእኔ አልሽ ትገርሚያለሽ ጀነት እኮ እናት እግር ስር ነው
ስታሙሩ ፍቅራቹ ብዝት ትርፍ ይበል ምርጠች
ድምፁሽን ተጠቀሚበት ቆንጆ በጣም አሪ ነው
ሴት ማለት እንዳንቺ ነው 👉ስልክህን!😂😂😂
You guys are so cute☺God bless!!
Very nice q&a conversation . Both are very sweet.
እሱ ሲያምር ዋው እሷ ግን ታድላ እሄን የመሰለ በዛላይ እርጋታው ዋው
ዊንታ አሪፍ ተስጦኦ አለሽ ጠብቂው
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ
ሮቤት ሓፍተይ ኣላ ኣብ ኤረትራ ከምጽኣልካ ሓምሓርኛ ግን ኣይትኽእልን ኢያ ትምህራ ክክክክክ
ጎበዝ ወዲ ኢካ ዊንታ ከኣ ሓቀኛ ኢኪ
entay gebarit
@@hhjfdfgdf3328 kkkkkkkk
💖💖💖💖💖💖💖💖
The cutest couple of all-time🦋🦋🦋
Awww🥰🥰
This beautiful couple again😍😍😍😍😍😍
🤣🤣🤣 Bexam D's tilalachu,beteleyi mechersha layi yalechiw?🤣😂😅
ወይኔ ልጅቷ ደስ ስትል
ደሞ አንድ ላይ ያምራሉ።
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችው ፍቅራችውን ፈጣራ ያብዛላችው
😂ቅበሩኝ ተመቸኝ😂😂😂
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ያፅናው
በጣም ተጫዋች ናት
Damn she is so funny 😆
እረ ሀዋሳ ላይ ሚገርሙ ፍቅረኛሞች አሉ እባካቹ ይቅረቡልን
እውነትም ውብ ጥንዶች ስወዳቸው በተለይ እሷ ፈታ ያለች ናት
ስታምሩ ያምርባችሆል
Weyne ene alamnm wintuyeeee robel swedachu wyyyy mrt nachu😍😍😍😍
ፍቅራችሁን ያብዛው ስታምሩ
ሊጁ ሲያምር
ሁለታችሁም ወፈራችሁ ልበል
😂😂😂
ብር ስለሌለኝ ጠፍቶብኝ አያቅም🤣🤣🤣
🤣🤣🤣
Masha Allah sitamru abiso liju wooow yemitoldut lij tayegn iko 💝
I like when a girlfriend she try to control her boyfirend because she don't wanny lose him
wow btam yemwodachw tendoch ዊንታና እና ሮቤል ታምራላችሁ 😘😘😘😘አይለያችሁ
Becouse of these beautiful couples today i suscribe thank you i love them so much
ወይ ልጅ ሲያምር➾😥❤️❤️❤️
Again, I wish you the best future and prosperous one.
Tnx Alex Ensun Akerbe Beyke Alsaferkyem Amsgnalhu Betam Nw Mewedachu 😂😂😍
ፍትህ ለስረኛች ለምን አጮሁም እኛ ዜጋ አደለንም ፍቅርም የሚኖረው ሰው ሲኖር ነው ግን ለምን እከሌ ተጋባ እከሌ ተፋታ ተፋቀሩ ከማለት ለዜጋችሁ ፍትህ ሁኑ ግን ይቅርታ ወላሂ ይሄ እውነት ነው
Leke nw allah yedreselachu
ትክክል
@Tigist ምን አሽቃበጥን
@Tigist mn ashkabetu eresa atafrim anchi be mechot slemtnori lelaw malek alebet😡😡
እሱ በጣም ቆጆ ነው
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
በጣም ታምራላችሁ ዊንታ አደራ ከዚህ በላይ እንዳትወፍሪና መልክሽን እንዳታጠፊ
ስወዳቸው እነዚህን ጥዶች❤❤
ብጣዕሚ ፈትየኩም
በጣም ታምራላችሁሁሁሁ🌷🌷🌹🌹🌹 ወንዱማ በጣም ያምራል💞💘👈
አረ ሶስት ግዜም ይምጡም ስወዳቸው
አይዞሽ ገለቴ አይዞህ ገለቴ
ስታምሩ ቁራጭ እስከመጨረሻው ለሳውዲ ወንድሞቻችን
ዋው ልጁ በጣማ ያምራል
ቅበሩኝ ተመችቶኛል😂😂😂😂
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት........
@@ELMIZZZ እሺ i will ግን ለመታወቅ ብለህ ዘረኛነት ወይም ሀገር የሚጎዳ ነገር ካልሰራህ እሺ
ፈገግታ ሪአክትን የማየው ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው አየህ ስራ ያስከብራል
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት