Thank you for sharing sis. Please I need your help because my hair was so good and long but now completely getting damage, i following you since November and I used what you are using right now but I don’t know which ones affected my hair and which one is I need to be stop. Please I need your advice and back to my normal hair. Thank you
በጥላቻ በዘረኝነት በምቀኝነት በንቀት የሚኖር ሰው መቼም ደስተኛ አይሆንም ባለችን ጥቂት ግዜ በፍቅር በመዋደድ ደስ ብሎን ኖረን ብንሞትም አይቆጭም 1ሂወት ብቻ ነው ያለችን በደስታ በፍቅር በመዋደ በመልካምነት ትለፍ !!! 💝💝💝
ትክክል ዉዴ ❤️💞
Kena lebe new yaleshe
ቀናልብን ከመስኪቤት እንማር የተማርነውንም በተግባር እናድርገው ተወዳጆች አድስ እደኔጀማሪዎች ኑበስርአት አብረን እንደግ
እውነት ነው ❤❤❤🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
መስኪዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን ኮክናት እጠቀም ነበር ለዛ ነው ደርቆ የሚበጣጠሰው እውነትሽን ነው ሁሉም እራሱን የቻለ ጥቅም አለው ቀላቅሎ መጠቀም ጥሩ ነው በርቺ🥰💚💛❤️
መስክዬ የኔ ማር እኔም ቀላቅየ እዳቺ እየተጠቀምኩ በጣምም እያደገልኝ ነው ተባረኪ ልጂሽን ያሳድግልሽሽሽሽ
መስኪዬ ተባረኪ ቤትሽ ትዳርሽ ህይወት ይባረክ(ለይላዬም ትደግልሽ)እንወድሻለን መልካም ሴት መካሪ ሴት የፍቅር ሴት ነሽ
ታሜ በመልካምነት ቤተሰብ ሁንልኝ
መሰኪየ በጣም እናመሰግናለን የፀጉሬን ለዉጥ ባየሁ ቁጥር አመሰግንሻለሁ ናይላየን ፈጣሪ ያሳድግልሽ በርችልን እህቴ
አሜንዬ ደምሪኝ እስኪ
አሚንን ደምሩኚእስኪ እመልሳለሁ
@@alemzeethiopia1129 መጣሀልሺ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እህት ወንድሞች ይህ አካውንት ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ ለውበታችንም እንደምንጨነቅ ለንፋሳችንም እንስራ
እስኬ የኔዉድ ድምር አርጊኝ
Meskiye telba le tseguri tiru new wayi?
@@kiyatube5028 @@ በጣምምምምም ምርጥ እኔ በተፈጥሮዬ በጣምም ጠንካራና ከርዳዳ ነው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የተቀቀለ ተልባውን አጥልዬው ከOliveira አድርገሽው ወይም ከAvocado ጋር አድርገሽ ቀላቅለሽ ተቀብይው ወይም መቀላቀያዎቹ ከሌሉሽ ደግሞ ተልባውን ትንሽ Olive oil / Caster oil አድርገሽ ተቀቢው እንዴት እንደሚያለሰልሰው ደግሞ ወዙ ከግዜ ብዛት ታይዋለሽ ሞክሪው
እሽ
የኔ ውድ እናመሰግናለን ጌታን የኔ ፀጉር መቼም ቢሆን ሚስተካከል አይመስለኝም ነበር አሁን ተለውጧል ፀጉሬ በጣም በጣም wdddd🙏❤ ሴቶች ሳትሰለቹ ቻሌንጁን ሞክሩ መስኪዬ ጌታን እኔ ለምታሳይው ቪድዮ ሁሉ 100% ለውጥ እንደሚያመጣ ምስክር ነኝ✌
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
ምን አይነት ሻቡ ልጥቀም እህት ቅባቱንስ እቀላቅለው አለሁ ሻቡውንም ብቀያየርው ምንም አልተሰማማኝም ፀጉሬ እወሀ ላይ ሳርገው ከላይ ያሳፈፋል
@@MK-sd3lt ውዴ እኔ መስኪ tubeን መከታተለሰ ከጀመርኩ ጀምሮ ሻምፖ አልጠቀምም ፀጉሬ ለውጥ አለው ሻምፖ መጠቀም አቁሚና ለውጡን እይው እማ
መስኪዬ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆቅባቶች ነው ያሳየሽን🥰🥰🥰
@@እራያጎሊና ደመርኩሽ አንቺም ነይ
ቫዝሊን ያልሽው በጣም ጨፉ ተያይዞብኝ ነበር ባቺ ምክር አሁን እየተቀባሁ አሪፍ ሆኖልኛል አመሠግናለሁ መስኪዬ ናይላን እወዳታለሁ 😍😍😍😘
እኔም ተጫፉ ደረቅነበስና አሁን ጀምሬው በጣም አሪፍነው
Thank you Meskiye 🙏🏻If you don’t mind pls put the link for the products 😍🙏🏻
Selam yanakonjo 🙏🏽 መቸም ፀጉርሽ ቱቱ ብያለህ የኔ መልካም thank you for sharing 👌🏾👌🏾👌🏾❤️❤️❤️
መስዬ፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑርእናመሰግናለን፣ኑሪልን፣አሜን
እናመሰግናለን እህታችን እኔም እንዳቺ ነው የምጠቀመው ግን እድገትም ሆነ መሰባበሩን ለውጥ አላየሁበትም
መስኪዬ ላመሰግንሽ ቃላት ያጥረኛ ኑሪልኝ 😍😍😍
ቅባት መቀላቀል ሞክሬ አላውቅም ለመሞከር ወስኛለሁ እናመሠግናለን መስኪዬ ቆንጆ 😍
እኔማ የፀጉሬ ዶክተር ብልሽም የልቤ አልደረሰም የፀጉሬ መድኃኒት ብየሻለሁ::ስለምትሰጭን ትምህርት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን በርችልን::
የኔ ቆንጆ መስኪዬ ውድድድድድ በእውነት ቻሌንጁን አልተቀላቀልኩም አንዱም ሊገኝ አልቻለም ግን ምርጡን መርጨ ፀጉሬን ለመንከባከብ እየሞከርኩ ነው
አይ አንቺ ፍቅር የሆንሽ ልጅ 😘😘😘😘 ይኸው ፀጉሬ ኬሚካል ነገር ተለይቶ ፀጉር ከመሰለ እነሆ 6 ወራቶችን አስቆጠረ ። እድሜ ፣ ጤና ፣ ፍቅር ፦ ለውዷ መስኪኪኪኪኪ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 👌👌👌👌👌👌👌👌
እንኳን ለሰማዕት ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
Wwwww baxam ansmasaganala masaki. Arif naw anem ayiqalaqalaku naw yamaxaqamaw xagure ayidag naw egaziber amalak yimasagan ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
*እናመሰግናለን ለመረጃው እህታችን ኮኮናት ግን ለኔ ምንም አይስማማኝም ሽቦ ያደረገው ጸጉሬን*
Meskiye lne bcha nw ymitaygn tegurshe ybase kumet chemrobgnal
now, I started treating my hair, and thanks Meskiye konjo for give me strength.
ሁሌ እከታተታሻለሁ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ
ጭቃ ቅቧቶችን እዴት ቀላቅለን እንጠቀም
አቀላቅለሽ ሞቅ አርጊው
በጣም ሀሪፍናቸው ሜስኪየ እኔ ግን ኮስተር ኦይልን አላገኘሁትም እስከ አሁን
መስኪዬ ጥሩ ነው እምታሳይው ሁሉ እናመሰግናለን ጸጉሬ በጣም ለውጥ አለው
I just found u to day and subscribed well done thank you keep up the good work 🥰
I appreciate you from Eritrea Meski !
Can I use CBC coconut oil pls?
መስኪዬ የኔ ብርታት በጣም እናመሰግናለን 🥰
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
Vatika በጣም ነው የምወደው ሌላ አልጠቀምም
የኔ ውድ የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው ሽኩረን
እናመሰግናለን መስኪ እውነተኛ የፀጉር የመረጃ ምንጭ ስወድሽ
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቅን
Thank you for sharing sis.
Please I need your help because my hair was so good and long but now completely getting damage, i following you since November and I used what you are using right now but I don’t know which ones affected my hair and which one is I need to be stop. Please I need your advice and back to my normal hair.
Thank you
What did you use now or anything new?
ሰለም ስወድሽ ከልቤነው የኔ እህት ሁሌም እከታታልሸለው ግን አልኮምትም አድስ እንደልሆንብሽ ብዬ ነው ስራሽ ሁሉም ምርጥ ነው በርቺ 🌷🌷🌷
Bonjour meski merci pour tous tes conseils 😘😘😘
መስኪየ እኔ የናይላ አይነቱ ጀማይካን ካስተር ኦይል ተስማምቶኛል አንችን በደንብ ተከታትየ ጸጉሬ አሁን በጣም ለውጥ አለው የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
ሰላም መስኪ ጸጉር ያበዛል ያልሽውን ሊንኩን አስቀምጭልን ።
Hello Meskiye, the Vatika has some mineral oil in it. Is that good for hair?
ስወድሽ ማማዬ እናመሰግናለን ናዬላን ሳሚልኝ
ይመችሽ ቆነጆ ጥሩ ሰነልቦና ያለሽ ልጅ ነሽ በመልካምነትሽ ሁሉም መ ማር ይገባዋል
Thank you meski Naylu sera bezu honlch gudgud eylch nw mashallha
መስክዬ አመሠግንሸለዉ የሰተመርሽንን ነገር እየተገበርኩት ነዉ
መስክዬ እባክሽን የገዛሽበት እድራሻ ላኪልኝና እኔም ልሞክረው
Ine rizmet ina lisilase alifeligim bizat yemiya mexa neger negeruny ibakachu segure betam sisi new
mesiye pls sile Jamaica black castor hair food.
Can you send a link for the castor oil on Amazon. Thanks
መስኪዬ አንች ያልሽውን ኮኮናት አጣሁ የት ነው ያለው ሜሪላንድ ነኝ እባክሽ
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ? ይህን መቀቢያ የት ነው የሚገኘው ኢትዮጽያ ላለን
ማሬ ሰላምሸ ያብዛልኝብዙ ለወጣ አገኘው ናይላዬን ሳሚልኝ❤ልንገናኝ አልሸልም ገናሁን ማይትነው ከሰራ አንፃር ትናትና ሰርቸዋለሁ ፀጉር ሰራ አለማመድሸኝ መሰጋናዬ ከልብ ነው በረቺ🙏
Waww btaemi xbuk xeguri natey (chanal tezaweri Sab gerelki aleku💕👍
ሰላም መስኪ ከፊት ለፊቴ የለው ፀጉሬ ይሰባበራል ምን ትመክሪኛለሸ አመሰግናለሁ
መስኪየ እናመሰግናለን የኔ ዉድ የኔ ቅን 🙏❤️👍🏾
Cute I suggest you amla oil to use
Ye challenge ashenafi nesh. Good job
መሲኪዬ ሰለም ለአቺ ይሁን አደሲ አዴለሁን ግን የምጣይቂሺ ቁሩፉዲ ቀቂዬ በሁአ መታ ቢቃበ ቺጊሪዬለሁም እዴ ጊዴ ታመታጠቢ አሌቢኚ በሁአ
Chigre yelewm ehta
ጤናሽን ይስጥሽ እስከልጅሽ ማማየ♥
መስኪዬ Vatica ለኔ ፀጉር አሲድ ነው አሁን ሳየዉ ሁላ ፈራዋለሁ
በሑለቱም ሥልኬ ሠብሥክራይብ አረኩሽ መሥኪ ቆንጆ
እንኳን ደናመጣሽ መሲ ቆንጆ አንዱም አያልፈኘ እከታተላለሁ ውዴ😊👍👍
How about amela oil
መስኪ ተለቅ ባለ እቃ አንዴ ሁሉን ነው ሚቀላቅሉ አረቦች ሞክሪው
እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን Organic coconut oil ኮስኮ / Costco አለልሽ በትልቁ
😘😘
መስኪዬዬ💝💝
መስኪዬ ሀቢብቲ የኔ መካሪ እንዴት ናችሁ ናይላስ ደናናት የልጄ ጓደኛ ቻሌጁ ከቆመ ፀጉር ወደድሮ አይመለስም? ወይስ ሰታጠብ ሁሌ እጠቀማለሁ የጣሳው ኮኮናት ነው የምጠቀመው ችግር አለው ቻው ቻው እኖዳችኃለን
መስኪዬ የእኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለሁ የእኔ ማር እኔ እኮ ተቀበቼ እታጠበው ነበር በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባርኪ
ketaxben behual lucha tsegur kalen kebat lemekebat ayemechem ena men enarge
Meski yene fikir sewodesh
❤️
ሰላም እህት በጣም ቆጆ ነው እኔም ጠቅሞኛል እናመሰግናለን
@@እራያጎሊና ❤️
እኳን ደህና መጣሽልኝ መስኪዬ የኛመልካም ማንም አልቀደመኝም አደራ አትለፉኝ በቅንነት ደምሩኝ ኮሜንት አስቀምጡልኝ ስአቴን ጠብቄ በታማኝነት እመልሳለሁ
እሺ
የት ነው የገዛሽው መስኪየ
Meskiye betam aderga amsgnalw anchi melkam set 1 were hongnale metlkwen mayt kejmerku emgerm lawet naw yayhubet tebrki
Meski ye cocunut oilun brand simun nigerigne please
መስኪ የሩዝ ውሀ ስጠቀም ጸጉሬ ይነቃቀላል መፍትሄው ምንድነው
Ye rosemary water selesu mn tiyalesh
ሰላም መስኪ ሽታ ያለው ቅባት አይስማማኝም
ግን ያችን ፀጉር ተተኩሠሽ ማየት ተመኝሁ
ደምሪኝ
@@alemzeethiopia1129 እሺ
Meskiye wede yanchey ayenet castor oil alegn ena expirdat yelewem 2 amet honotale betekmew chger yelewem wede?
ከፊት የሸሽ መድነው መዲሀኒቱ መላ በሉኝ
MESKI SENTENGA SHASH MASER TRU NW ENDE??
መሥክዬ የኔ ውብብ እኔ ጸጉሪ በጣም አስልቺቶኛል የኔውብብ ይበጣጠሳል
የኔ ዉድ ድምር አርጊኝማ
ሀይ ሰላም ለአንች ይሁን መስክ ፀጉር ምንም አይነት ለውጥ አላሳይ ብሎኛል እስክ ምን ተመክሪኛለሽ
Meskye yene konjo enamsegnalen yene ken tsegurwa wordo wordo yetklelal enda zendo yimlew zefen tez alegn
መስኪ ቫቲካው ተቀብተነው 20 ደቂቃ ብቻ ቆይተን እንድንታጠበው የተፃፈበት ችግር የለውም ማለት ነው? ተቀብተነው ስንሰነብት?
የኔም ጥያቄነው
ውዴ በርቺ አሪፍ ሀሳብ ነው
መሰኪዬ ለፌት ማዴያት ስሪልን እሰኪ ፌቴ ማዲት በማዲት ሆኖ አበጂ ልሞት ነዉ እድሚ ለስደት ፌቴ ተበላሸ ጭነቀቱም ነዉ መሰለኝ?
Tekebiche yadane or ystefslign medihanit Alegn
Fb layi gibina lawarash
@@fenetbedilu1474 የመዳኔቱን ስም ፃፌልኝ እሰኪ
ፀጉሬ ፎር ፎር አስቸገረኝ ምንማረግ አለብኝ እማየ ንገሪኝ
Ahite Sesa Oil andet new aetekakemu tawekshi negerigni👈
meskiye honey yalw shebt endayawtabsh ehte mokraw awtabat yene wed betrafe challengeu betam temechtogal THANKYOU SO MUCH
ፀጉሬን ትሪት ማድረግ ጀምሬያለሁ ግን ይሰለቻል ምን ትይኛለሽ መስኪ
ኮኮናት እና ካስተር ኦሊቭ ኦይልን ጸጉር ላይ ተቀብቶ ማቆየት ጥሩ አይደለም ልንታጠብ ስንል ነው የምንጠቀማቸው አይደል ወይስ ከታጠብን በሃላ የምንቀባው ይለያል ወይ
meskiye ewedsh yele ere tseguren menta cheresew mela beyign
የኔ ቆንጆ !!! 😘😘😘💗
እናመሰግናለን ዉዷ እህቴ❤🙏
ስወድሽ ስብእናሽ ይገርመኞል ❤️❤️ከልቤ ነው
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምነው እህት እስኪ ሳውዲያሎእስረኝች ድምፅ ሁኝልን
እህት መዲየ ድምር አርጊኝ
@@umufewzan-2948 እሽውዴ ነይ ወደኔም
ቅባቱን የቀላቀልሽበት ጐማው የት ነው የሚገኘዉ መስከየ?
ከማንኛውም ሱቅ ይገኛል በተላይ የኮስሞቲክስ ሱቆች ውስጥ አይጠፋም:: ከቻልሽ ደግሞ noon እና amazon የሚባሉ የonline ሱቆች ላይ አለ በጣም እርካሽ ነው::
@@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ mulu adressun lakilun pls
@@freweynigebrabzgi4837 ፅፌዋለሁ እኮ እህቴ የኮስሞቲክስ ሱቅ ውስጥ ካላገኘሽው noon ወይም amazon የሚባሉ የonline ታገኝዋለሽ በonline ከመሆነ የምትገዥው መጀመሪያ አፑን አውርጅም noon ወይም Amazon ብለሽ ዳወን ሎድ አድርጊው::አረብ ሀገር ከሆንሽ ማዳሞች በእርግጠኝነት ያውቁታል::ከቪዲዬው ላይ እቃውን እስክሪን ሹት አድርገሽ አሳያት ትገዛልሻለች::
@@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ ay ethiopia wust negn
ማበጠሪያሽን የትነው የገዛሽው ቢጫውን ማለቴ ነው
Where do you live you can find it in Walmart
Selam which store you buy the coconut oil?
Amazon new mitgzaw
@@zinetabdulhadi868
thank you mar.
የኔ እህት ትለያለሽ ናይላዬን ሳሚልኝ