Praise to be God! Hailu is smart, wise as well as rational. Knowing chapter and number of the Bible alone is not enough if you don't believe everlasting life Jesus christ the son of God. Trust me,Jesus is a God.Brother Wayid, I am really appreciate you because you read the life book of Bible but you shoud read critically and intensively again! Thanks.
ኡስታዝ ወኢሂድ ማሻአላ ባረካላህፊክ የኢስላምጀግናችን የአሄይራ ወድማችን ለአላህ ብየእወድህሃለሁ
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ይህ አይነት ጪዋነት የተሟላበት ንፅፅር ነው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
Wow ustazna paster betaaaaam des yilal
Yastemral yasadgal
Ye egziabher tsega yibzalachuu
ዋው አስገራሚ ገለጻ ነው ኡስታዝ እድሜ ይስጥልኝ
ጨዋነት የተሞላዉ ዉይይት ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል ሌሎችም ፓስተሮች እንደ ፓስተር ዮሀንስ ሀይሉ በጨዋነት ሊወያዩ ይገባል በዉይይቱ ተደስቻለሁ አብዱራሂም አላህ ይጠብቅክ ወንድማችን //
ኡስታዛችን ወሂድ እና አቡ ሀይደር በጣም ነው ደስ ምትሉኝ
በጣም በጣም በጣም ተገሪመ ኣለሁ በ እስታ ዋሂድ ኣቡ ኣላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስትህ ሃቢቢ
እስታዝ በጣም ጎበዝ ነህ ማሻኣላህ ፓስተር ትህትናህ በጣም ደስ ይላል ኣላህ ህዳያ ይስጥህ
በጣም ደስ የሚል የሰአት አጠቃቀምህ ተመችቱኛል 👌🏻
ማሻአላህ በጣም ነው የገረመኝ እነጂጂ ጋር ሄዳችሁ ኮሜንት የምትልኩ ሙስሊም እህት ወንድሞች ይህን የመሰለ ትምህርት እንዴት አመለጣችሁ ????ሱብሀነላአላህ አላህ ይዘንልን 💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
أستاذ واحد جزاك الله خيرا زادكم الله علما نافع
ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ውይይት እደዚህ ነው
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር Respect ለሁለቱም ! #ኡስታዝ ወሒድ መዝጊያ ላይ የተናገረው ነገር ግን ድንቅ ነበር "አላህ " ይጠብቅህ !!
Abdurahim Ahmed, betame tiru aweyay biqat yalew aweyay. Siqtil teweyayochm chewanet yetemolabet. Des yemil.
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ደስስ ይላል
ኡስታዝ 🥰🥰🥰👌👌👌ፓስተር በጣም ደስ የምትልነህ ትህትናህ
ماشاء الله استاذ وحد انا احبك لله الله يحفظك باين ماكنت اللهم يزد لك علما نافعا ፨፨
ኡስታዝ ዑመር ብታነበው ደስ ይለኛል፡፡
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደምድር የመጣበት ዋነኛ ምክነያት የሰውን ልጂ ለማዳን እንጂ አምላክ ስለመሆኑ እና ሐይሉን ለማሳያት ወይም ለማሳወቅ አይደለም፡፡ ስለዚህ በቀጥታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላክ ነኝ አላላም ማስተዋል ያለብህ ደግሞ ጌታ አይደለሁምም አላለም!!
ነገር ግን በተድባር ገልፆል ፤ አምላክ ካልሆነ በቀር ማድረግ የማይቻለውን ነገር አድርጎ አይተነዋል፡፡ ከዛም በተጨማሪ ለሃዋሪያቱ ስለ አምላክነቱ (ስለ እግዚአብሄርነቱ) ገለፀላቸው እነሱም ለኛ አስተማሩን፡፡ አየህ ኢየሱስ ስለአምላክነቱ ለመናገር መጥቶ ቢሆን ኖሮ ሲሞትእንዲመሰክሩለት(ለህዝብ ሁሉ እንዲሰብኩለት) ሐዋሪያትን ባልመረጠ ነበር፡፡
- መፅሐፍ ቅዱስ ዝም ያለበት ነበር ጋር አለመጮህ ያስፈልጋል፡፡
አንተ የዳንክ ነበርክ አየህ መፅሐፍ ዝም ያለበት ነገር ላይ ስለ ጮህክ ሳትክ !! የዲያቢሎስም አላማ ይህ ነበር፡፡
ምንም ጥቅስ ያልፃፍኩበት ምክነያት አንተ ከኔ ስለምትሻል ወይም ከኔ የተሻለ ስለምታዉቅ ነው፡፡
እባክህ እውነትን ፈልግ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳህ!!
ለምን መምጣት አሥፈለገ ታዲያ አምላክ ሁሉን ቻይ አደለ እዛው ሆኖ ማድረግ አይችልም ነበር? ደሞስ ሠው የሚድነው በሠራው መልካም ስራ አደል ? ይህ ካልሆነ ለምን እናንተ ትሠግዳላቹ ትጾማላቹ በክርስቶስ ከዳናቹ ወንጀል ከሠራቹ ደሞ አትጠየቁም ማለት ነው ? በክርስቶስ ሥለምትድኑ ይህ ነው አረዳዳቹ ይህ እንዴት ይሆናል ቆመህ አሥብ✅✅✅
እየሱሰ ፋጡረ ነው ከትላለቅ ነብያት አነዱ ነው ታምራት መሰራቱ አምላክነት ባህሪ አያሰብለውም ምክነያቱም ሁሉም ነብያት ታምራትነ ተሰቶቸዋል ለምሳሌ ሙሴ ሽመልነ ወደ እባብነት ቀይሮል ለሰወች ታምረ ሆኖ ያምኑ ዘነድ የሚሰጣቸው ታምረ ነው።
Nice and right way to get it
Allah Ytebikachu Best Teacher To Are
አለህ ይጠብቅህ
Wow wahid you are so smart
መልካም ጅማሮ ነው ወንድማችን ፋሲሊቴተር (ጋዜጠኛው) ይህንን በማድረግህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ጥንቃቄ የተሞላበት ውይይት ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
በርቱልን መወያየት የብልሁወች ነው በትትና ተወያዩ ደስ ይላል ቀጥሉበት
ያ ወሂድ አላህ የሀፈዘክ ወይከሊክ አአንተ ሪጃል (አሰድ)
ጀግናዬ ነክ ወላሂ አላህ ይጠብቅክ ወንድሜ //
አይ ወንዴሜ ቃል ስለደረደርክ የምታውቅ መሰለህ ጌታ ይርዳህ
እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
8 ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፡- አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል። ዮሐንስ ራዕይ 1, 7-8
ገና ይላል እስቲ ሲደርስ እናያለን ዮሐንስ ካልዋሸ እኔ ሰው አይደልውም ግን ሲጀመርም ዋስቷል እኮ አልፋ አለ እየሱስ መጀመሪያ አለው ኦሜጋ ብሎም ዋሸ እየሱስ ሞቷል እኮ በምን መንገድ እሺ እየሱስ አልፍ እና ኦሜጋ እናርገው??????
ማሻኣላህ እስታዝ ኣላህ ያህፍዛክ
ኡስተዝ መሸ አለህ❤❤❤
Egzabher yebarkachu hulachunem
Des yemil paster new, allah hidya yistew abo
ፀባይ የተሞላበት ውይይት ነው ማሻአላህ ቀጥሉበት
Mirt timhrt
አላሁ አክበር አላህ ኡስታዝ ወሂድን ከእስልምና ጠልነት ወደ እስልምና ዘብ መቆም ማሻ አላህ ኡስታዝ brilliant and wise muslim
ጀግነዬ ኡስታዝ ኣላህ ይጫምሪልህ
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
እኔ፣ የኦርቶዶክስ ፣እምነት ፣ተከታይ፣ ነኘ፣
በጣም፣ ደስ፣ የሚል፣ ነው፣ ሁላችሁም፣ አላህ,( እግዚአብሔር ) ይባርካችሁ፣
የአላህአላህ ያፍዝህ አለህ መሰሎቺህን ያብዛልን
Ene egezaber alelawawetem y melewun teqes atengerawum
Betam des yelal rega yale weyeyet new
እኔ እና አብ አንድ ነን. ዮሀንስ 10:30. አብም ያውቀኛል አኔም አውቀዋለሁ አለ በቃ እሽ ሙስሊም ወንድሞቸ አብን አውቀዋለሁ ብሎ የተናገሪ ነብይ አለ እኔ? ትንሳኤና ህይወት እኔነኝ የሚያምንብኝ ቢኖር እስከዘላለም ህያው ይሆናል ብሎ የተናገረ ነብይስ አለ ?ነብያትን መላእክትን ማዘዝ ስልጣን ያለው ነብይስ የምታውቁት አለ ? በመጨረሻው ዘመን. ስለስሜ በአህዛብ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ብሎ የተናገረ አለ ነብይ አለ? አስተውሉ።ሙስሊም ወገኖቸ ዛሬ እየሱስ ክርስቶስ. የተናገረው ቃል ደርሶ እየሱስ ክርስቶስን ስሙን የምንጠራ የእምነት ተከታዮች በእስልምና እምነት ተከታዮች ጋ እንዴት እንደምትጠሉን አስቡት በደንብ በረዳት እየሱስ ክርስቶስ የተናገረን. ስለእራሱ እሱን ያምንን ህዝቦች እንዴት እንደምንጠላ።
ኡስታዝ ወሁድ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ
ወሂድ አለህ ይጠብቅክ እደሜና ጤና ይስጥክ
ማሻአላህ በጣም ደስየሚል ነበር
በጣም ደስ የሚል ውይይት በቃ ይህ ነው::
ማሻ አለህ በጠም ደስ የምል ወይይት ነው
ማሻአላህሀሪፍነው
ጨዋወች ናችሁና ጥሩ ነው
Massallah
በጣም ደስ የሚል ጅማሮ ነው በርቱ
አምላክ ከሆነ ለምንደከመ ለምን አረፈ እሱም እናቱም እሱም የአላህ ተአምር ናቸው
ፓሰትር ስለ ትህትናህና ፍቅርህ እንዲያውም ለመልካም ውይይትበር አከፋፈትህ በጣም ደስ ብሎኛል ኡስታዝ ለውይይት የሚጋብዙ ወርዶችን ተጠቀም በተረፈ በጣም ጥሩ ነው
መሻላይ ውስታዝ ወሒድ ለፓስታሩ ጥሩ ትምህርት ሰተወል ብጠቀምበት
እረ?🤣🤣
ማሻ አላህ ያወሂድ ጀዛኩሙላህ ኸይር
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ቀጥሉበት
መሻአላህ
ማሻ አላህ
እኔ 80 % ውስጥህ ያውቀዋል እስልምና ሀቅ እንደሆነ ወላሂ ፓስተር ሀይሉ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የምመክርህ ሰዎችን ወዳዃላ ተዋቸውና እስልምናን ተቀበል ጥሩ እድሜላይ ነህ ሚሞሪህም አንደኛ ነው ስለዚ አታርፍድ ተቀበልና ቶሎ እስልምናን አጥንተህ ወገንና ቤተሰቦችህን አድን ሁኔታህ ያስታውቃል በስተመጨረሻ መስለምህ አይቀርም ግን የአላህን ቃል ሳትሰብክ ለሰዎች የመስለም ምክኒያት ባለመሆንህ ከምትፀፀት አታርፍድ ወንድሜ በፍጥነት ሸሃዳህን ያዝ
ማሻአሏህ እንዳንተ እንድሆን ዱአ አድርግልኝ ኡሥታዝየ
በጣም አርፍ ውይይት ሀሩን ሚዲያ በዚህ ቀጥሉበት
የተማረ ያዎቀ ማለት ማዎቅ የሚፈልግ ማሳዎቅም የሚፈልግ ማለት ከክርሲቲያን ወገኖቻችን ይህን ሰማሁ ጀግና ቀጥሉበት
ኡስታዝ ተናደሃል
ኡስታዝ አንድ ሀሳብ ይደግማል ይደጋግማል ያልከውን ጆን ተስማምቶ አዎ ካለህ ቦኃላ መልሰህ መድገምህ ያሰለቻል
ማሻ አሏህ👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐
ኡስታዝ ወሒድ በጣም የተረጋጋህ ሰው ነህ ቀጥልበት
አላህ አያትህን ያርዝመው ወንድሜ ሽኩረን
እነርሱም፤ ሰገዱለትና በብዙ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፥ ሉቃስ 24 - 52
Melkam discipline but the time is very short
Haylsha bemn Lgletsh. Kalat yelenm
ማወቅና መረዳት ይለያያሉ ንቁና ተረዱ
አምላክ አይመሠልም 31:08
ዋውዋው ጌታ ይባርክህ ሀይልየ አንተ ብሩክ ነህ ጀግና ነህ ጌታ ይባረክህ
በጣም ሀሪፍ ወይይ ነበር ደስ ይላል
ኡሥታዝ ወሂድ አላህ ይጠብቅህ
Praise to be God! Hailu is smart, wise as well as rational. Knowing chapter and number of the Bible alone is not enough if you don't believe everlasting life Jesus christ the son of God. Trust me,Jesus is a God.Brother Wayid, I am really appreciate you because you read the life book of Bible but you shoud read critically and intensively again! Thanks.
ሃይሉ ወንድም ጀግና ፣ ለፍጥረታዊ ሰው ስለ እግዚኣብሄር መንፈስ መናገር ሞኝነት ነው 1ቆሮ 2:-14
ዶክተር ዛካር ናይክ ምተካ ተገኘ እነቱም እስታዝ ዋህድ ኣላህ ያህፍክ
ሃቂቃ ፓስተሩም ጀግና ነው
31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
ይህ ከሆነማ እነሠለሞን ዳዊት አብረሃምስ የእግዚአብሄር ልጆች ተብለው የለ
ሀይሉ ሳላደቅህ አላልፍም👍👍
ቢታሚኑም ባታምኑም ኢየሱስ የዘላለም አምለክ ነው
ከዘላለም ፊርድ ማምለጫ መንገድ ኢየሱስ
ክርስቶስ ቢቻ ነው ።👈ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
በመሠረቱ ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ ። ኡስታዝ የክርስቶስን ፍፁም ሰውነት ነው እየገለፀ ያለው ። ሰውነቱን መግለፅ ቀላል ነው ። ማስረጃውም ስጋ መልበሱ መራቡ መጠማቱ መድከሙ እና ሌሎችም ሲሆን አምላክነቱ የተገለፀው በኢሳያስ 9 ቁጥር 6 ላይ ""ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት ___ይባላል "" ተብሎ በተገለፀው የትንቢት ቃል መሠረት አምላክ ሰው ሆኖ እንደተወለደልን ልንረዳ ይገባል ። አምላክ እንደሆነም ኢሳይያስ በዚህ ትንቢት ገልፆታል ። በዮሐንስ 1 ላይ ደግሞ ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበር ይልና በቁጥር 14 ላይ ደግሞ ቃልም ሥጋ ሆነ ፀጋንና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ አደረ ይላል ። የህም እግዚአብሔር ሰው ሆኖ እኛን በፀጋው ሊያድነን እንደመጣ በግልጽ ይነግረናል ። ስለዚህ ክርስቶስ እግዚአብሔር እንደሆነ አምላክም እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ይገልፅልናል ። ስለዚህ የክርስቶስን አምላክነት ለመግለጽ የመንፈስ ቅዱስ አብርሆት ካልረዳን በስተቀር በእኛ ስጋዊ አእምሮ ማስረዳት እንቸገራለን ። የተፃፈውን መቀበል ግዴታችን ነው ። እግዚአብሔር አንድ ሆኖ ሳለ እንዴት ሶስት ይሆናል ? ለሚለው ጥያቄ መንፈስ ቅዱስ የገልፅልናል። የአምላክ ትልቅነትም የሚገለፀው እርሱን በሰዋዊ ቋንቋ ማስረዳት አለመቻላችን ነው ። ለእኛ ግን ገብቶናል። መንፈስ ቅዱስ ለሕፃናት ሳይቀር ማስረዳት ይችላል ። ለዚህ ነው ክርስቶስ ራሱ እኔ ወደ አብ እሔዳለሁ አፅናኝ የሆነውን መንፈስ ቅዱስን እልክላችኋለሁ እርሱ ሁሉን ይነግራችኋል ብሎ የተናገረው ። ስለዚህ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው ። በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው የማያምን ግን በአንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ። መፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ የራሱ የባለታሪኩ ትምህርቶችና ቃሎች የተፃፋበት መፅሐፍ ስለሆነ ከእርሱ ውጪ ሊታመን የሚችል መፅሐፍ የለም ። አለም የምትድነው በሞተላት በክርስቶስ ስታምን ብቻ ነው ።
ለመላእክት ፍጡር ይሰግዳል ዕብራያን 1:8
ዋሂድ መፅሀፍ ቅዱስን እንደሚያቅ ሀይሉ ቁርዐንን ማወቅ ነበረብህ ለመነጋገር ዝም ብለህ ዘው ብለህ አትግባ ሌሎችን አስገባ ብቃት ያላቸው ሰዎች አሉ
አነተ ፈልገህ አምጣና እኔ ኡስታዝን ላገናኝህ
Wow am a biblical Christian .yeshua is the Messiah not lord God or trinity.but he died and arose from the dead and he is at the right hand of God
2013 neber ihenn debate yesemawt zare lay pastor haylu tru lay new be Allah fkad pastor haylu yselmal bye asbalew
እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።ይሄ የዘላለም ህይወት ከሆነ መሀመድ ለምን መጣ ይሄ ቃል ዘላለማዊ ነው
ታዲያ የተላከ መልእክተኛ መሆኑን አትረዳም ??? የላከውን እያለህ አብ ላኪ ነው ክርስቶስ ተላኪ ነው በደንብ ተረዳው ነብዩ ሙሃመድ መልእክተኛ ናቸው ከክርስቶስ ቀጥለው የተላኩ መልእክተኛ ናቸው
የሱስ የአላህ መልክተኛ እደሆ ሰዋች አላህ ብቻ እዲያመልኩ መንገድን እዲያሳዩ የሱስ አምላክ እናልሆነ ለማስተማር ተላኩs a w
ወላሂ ሁለታችሁም አስደስታችሁኛል አላህ ያስደስታችሁ ወድሞቸ
ኡስታዝ ወሂድ በየሄድክበት ክርስቲያን ነን ባዮችን መጭመቅ ስራክ ሆነ እይደል ?😂😂😂❤❤❤
Revelation 19:11-16,pls read
ጀዘ ክልል ክፍል ኡስታዝ ወሂድ ኡመር
ጥሩ ዉይይት ነዉ ግን የክርስቲያን መልሳቸዉ አይገባኝም ሰዉነዉ አምላክነዉ ነብይነዉ ምድነዉ እዴት እንረዳ 1:03:58 🙄🤔🤔🤔
ስንቱ ሰው ነው የሚለቀው ይህን ውይይት መጀመሪያ አይተነዋል በሀሩን ቱዩ
አራ አላህ ፍሩ እሄ ፔጅ እኮ የጀግናው ኡስታዝ አቡ ሀይደር ናው ዝም ብለቹሁ አታውሩ ደግሞስ እናንታህ ካደመጣቹሁት ሌላህ ሰው መደመጥ ዬለበትም ምናይት ናጋር ናው የምታወሩት ሆሆሆ
አዳምጨእመለሳለሁ
እባክህ የኔ ወድ ወንድም ከሰማሃኝ ለምን ይህንን አይነት ውይይት ላይ፣ ልለምንህ እንደውም “ ዐቃቢያን ዶር. ተስፋዬ ሮቤሌን” ጋብዘውና የሚከራከረውን /የሚወያየውን እንየው።
ውይይቱ በጣም ደስ ይላል ጨዋነት የተሞላበት መሆኑ፡ ነገር ግን አኔ ጥያቄ ኣለኝ፡ እየሱስ ክርስቶስ ፍጡር ኣይደለም የተወለደ ነው የሚል ኣንድምታ ተሰጠ፡ ያማ ከሆነ ሁሉም ከሆድ የተወለደ ፍጡር ኣይደለም ማለት ነው። ምክንያቱ የሱስ ራሱ ከማርያም ሆድ ነው የመጣ ኣይደል፡ ያማ ከሆነ ውሉዳቹ ሁሉም ፍጡር ኣይደሉም፡ so ምን ማለት እንውሰደው እዚላይ፡ ጃዛኩሙላሁ ኬር
ብስለት የተሞላ ውይይት ነው። በሁለቱም በኩል ከስሜታዊነት በፀዳ መልክ ነው እየተወያዩ ነው።
ወሒድ እና ሐይሉ ጨዋዎች
ustaz, wehid next time i want you ask paster hilu about who set the trinity was he Essa or was set after him.?
ጨዋነት የተሞላበት
ቶማስም፡- ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።
ደስ ይላሉ ግን ኡስታዝ መልሱን እራሱ መለሰው እኮ ማለት ስለ እየሱስ የተናገረው ሰው ነው አይመለክም ይላል ግን ደግሞ ሲናገር ሰው የሆነው ብሎ ይናገር ነበር ስለዚህ ሰው ከመሆኑ በፊት አምላክ ነበር ማለት ነው ::
በጣም ያሳዝናል ( እየሱስ ከአብ ጋር እኩል ተመክ ነው።)
ማለት
As soon as anyone who believes in trinity that means he or she logic put in his box
ኡስታዝ ተዘርሮል
አረ
እቤቱ በአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው? በምስጋና የተፈራህ ድንቅም የምታደርግ በቅድስና የከበረ እንዳንተ ያለ ማነው? ቀኝህን ዘረጋህ ምድርም ዋጠቻቸው ( 1ኛ ዜና መዋዕል 16:25
ኢየሱስ ምድነው አይባልም ማንነው ማለት ትችላለህ
ምድነው የሚባለው ለግኡዝ ነገር ነው
ዋሂድ ኡመር ምንድነው ይባላል? ማንነው ነው
የሚባለው