ነገረ ክርስቶስ በወንድም ጳውሎስ ፍቃዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 220

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 Рік тому +3

    ዘመንህ ይባርክ ጳውሎስ ተባረክ ❤❤ ወንድሞች ተቢረኩ የምትሰሙም ተባረኩ ❤❤❤

  • @zelekeyimer3250
    @zelekeyimer3250 Рік тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ትምህርቱ በየጊዜዉቢሰጥ ሌሎችም ትምህርቶች እንደዚሁ ቢቀጥል ጥሩ ተዉ የተሰጠዉ ትምህርት በጣም ጥሩ ነዉ

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Рік тому

    ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ጣፋጭ የሆነ ትንታኔ ነዉ። ተባረኩ።

  • @RegassaDenbi
    @RegassaDenbi 8 місяців тому +1

    ኤርሚ ተባረክልኝ ፖልን እግዚአብሔር ይባርከው የእግዚአብሔር ልጅ የሚለው መጽሐፉን አንብቤ ተባርኬያለሁኝ ።

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 роки тому +11

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞች ወሳኝ ትምህርት ነው ያቀረባችሁት ለሁሉ ክርስቲያን ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን ረድቶናል እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ ዘመናቹሁ በእየሱስ ስም ይባረክ.

    • @retasa7652
      @retasa7652 4 роки тому

      Yekirta enesu endemyastemrut kemtelunj lemen enesunem atakerbwachewm? Ena ansemachewem weyeyet betadergut melkam new posetiv new sedeb aydelm andandochi hasab asteyayet siset sedeb selemimeslachew selalu new betrefe I love it

    • @dawitgebremedhen6260
      @dawitgebremedhen6260 4 роки тому

      Egziabhier ybarkachu wendmoche

    • @ብሬጓልጊወርጊስ
      @ብሬጓልጊወርጊስ 3 роки тому

      ጰንጠዎች እዮሱስ መቀለድ ነው የተረገማቹሁ ወንድሜ ጳውሎስ ፀጋው ያብዛልህ

  • @ንግስትዮሴፍ
    @ንግስትዮሴፍ 4 роки тому +8

    ዋውው የሰማይ አባት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 4 роки тому +4

    Paul በጣም የሚገርም ሰው ነው የልቤን ምት ያገኝው ያህል ነው የተሰማኝ። ንግግሮቹ ሁሉ ተአማኒነት ያላቸው ናቸው ።እግዚአብሔር ይባርክህ።🙏🙏🙏

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 4 роки тому

    ወንጌላዊ ኤርሚ እዮሲ እና ናቲ ወንድሞቼ እግዚአብሔር በእውነት መባረክን ይባርካቾሁ ጊዜአችሁን ገንዘባችሁን ሰታቾሁ የምታገለግሉት የጌታ የኢየሱስ የስሙ ጉልበት ይደግፋችሁ ዋጋችሁን በሰማይም በምድርም ይክፈላችሁ ወንድሞቼ ሰዎችን ከስህተት አስተምሮ ለመከላከል የምታደርጉትን ጥረት እጅግ አደንቃለሁ ከተጠቀሙትም መሃል አንዷ ነኝ አመሰግናለሁ የዘመነ ቤ/ክርስቲያንም በዚህ በነገረ ክርስቶስ አስተምሮ ዙርያ ልትበረታና የተሰጣትን ሃላፊነት በሚገባ ልትወጣ ይገባታል እላለሁ ወንድም ጳውሎስ በፍቃዱ ጌታ ይባርክህ እባክህ ሰዎችን ከጥፋት ከመታደግ አኳያ ጊዜህን መስዋእት አድርገህ እውቀትን ብታስጨብጠን ናፍቆቴ ነው መፅሐፍህን በናፍቆት ነው የምንጠብቀው ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ መከናወንንም ይስጥህ!! በርቱ ወገኖቼ ጌታ ይመጣል !!!

  • @wisdome2659
    @wisdome2659 4 роки тому +8

    ዋው አሁን እየበሰልክ ነው ወንድም ጳውሎስ በጣም ክርስቲያናዊ ሂስ የሆነውን መንፈሳዊ የሆነ ሚዛንህን በመጠበቅህ በጣም ደስ ብሎኛል።

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 4 роки тому +1

      ድሮም የበሰለ ነው። ቀድሞ ስለበሰለ ነው ያልገባህ። አሁን ወይ እሱ ሞክኳል ወይ አንተ በስለሀል።

  • @zelekeyimer3250
    @zelekeyimer3250 9 місяців тому

    It is good lesson may God bless your services thank you

  • @petertefaye3446
    @petertefaye3446 Рік тому +1

    ተባረክ ዻውሎስ ኤርሚና እዮሲ ❤❤ተባረኩ

  • @hanagebremedhin5005
    @hanagebremedhin5005 4 роки тому +3

    May God bless you paul...you are one of my favorite preachers and writers

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 4 роки тому +17

    ዋዉ ወንድም ጳውሎስ ከምወዳቸው ወንድሞቼ ጋር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
    ተባረኩልኝ ፀጋውን ይጨምርላችሁ
    የወንጌል አርበኞች

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 3 роки тому +1

    ተባረኩ የጌታ ወታደሩች ይብዛላችው

  • @MulugetahailuMinistr7466
    @MulugetahailuMinistr7466 4 роки тому +1

    Wow,ጳውሎስ ዛሬ በጣም ምዛናው ነበርክ በጣም ደስ የምል ትንታና ነብር :: እግዚአብሔር ይባርካቹ!!

  • @thankslordforlovemyyegetal3756
    @thankslordforlovemyyegetal3756 4 роки тому +1

    Waw Amazing it’s Beautiful message bless you ollll. Wengal endezi masetemer bibeza hasetenoch balebezu neber auenem. Menegedun maxerat ged new Yeyesus sem Sinqashesh honem sivazebet yemenesemabet joro yelenem Edemi antem lalochem beretu Edel endatesexachew. Enanta yeteweled. Temesalat nachu Geta yebarekachu stegaw yabezalachu

  • @getachewendeshaw8818
    @getachewendeshaw8818 4 роки тому +4

    ዛረ ትክክለኛ ዉይይት እና ትክክለኛ ገላጭ ሰው ወንድም ጳዉሎስ ፍቃዱ አደንቀሃለሁ

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 4 роки тому +1

    Betachen kuch bilen teologian aregachun, betam eyastatekachun new! Dess bilonal dess yibelachu! Bertu! God is good all the time!

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 4 роки тому +4

    ተባረኩልኝ በሰሞኑ ትምህርታቹ አይኔ ተከፈት ቃል ሳነብ አውዱን ትኩረት እንዳረግ አርጐኛር።

  • @zelekeyimer3250
    @zelekeyimer3250 Рік тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ በርቱ

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 2 роки тому

    ኤርሚ-አቦ ተባረክ tiktok ላይ ነበር ማውቅህ በጣም ነው የተማርኩበት እንደቆየው አውቃለሁ ምናልባት
    ጳውሎስ መፅሐፉ ዙርያ ዳግም ብትጋብዝልን በyoutube

  • @andualemhussen1867
    @andualemhussen1867 4 роки тому +5

    እዉነተኛ ወንጌል፡፡ ሚገርም ትንታኔ፡፡ ሁላችሁም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡

    • @zelekegade4506
      @zelekegade4506 3 роки тому

      ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ዻውሎሴ ተባረክ ሰላም ይብዛልክ ወንድሜ

  • @abeloabebaw2990
    @abeloabebaw2990 2 роки тому

    i am orthodox but i admire paul not ermiyas he is just shout but paul is amazing he knows our church his church come on i love him

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 4 роки тому

    Degagme new yesemahut! Tebareku betam! Chemeulen endezi tmrt

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 11 місяців тому

    Thank you pole.

  • @fre4jesus316
    @fre4jesus316 4 роки тому

    Thank you dear brothers...i did learn a lot. and Paulos i cant wait to read your book

  • @Wisdom-i8r
    @Wisdom-i8r 4 роки тому +17

    This is a very powerful message. I did enjoyed it. God is at work his servant are rising up. Keep up the good work. Awakening is coming to the land of Ethiopia. I was asking my husband towday's a go about Ethiopian protestant. I absorb that they are always referring to western teachers in their sermons or their teachings and they claim to reseive the gospel before the European. Your guest said very well. Thank you for bringing people with the right understand of the gospel.

  • @hannaferede9248
    @hannaferede9248 4 роки тому

    Wow betam denke negeger geta zemenhn yebarkew yemtetfachewn negeroche anbeachew neber geta zemenhn yebarkew hulachum tebarku 🙏

  • @Sisaytolla
    @Sisaytolla 11 місяців тому

    More Grace and Mercy for you brothers in the name of JESUS!!!

  • @segniguta6569
    @segniguta6569 4 роки тому

    ተባርክ ወንድማችን ጳውሎስ። አዎ ሚዛናዊ መሆን አለብን። ሚዛናዊ መሆን ማለት ለእኔ እንደሚገባኝ -- መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ማለት -- ማለት ነው። የራሳችንን ፈር መያዝ ሳይሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር መስማማት፣ ከእኛ አሳብ ሳይሆን ከእራሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ስናነብ(እርሱ ብቻ እንዲናገረን ስንፈቅድ) ያኔ ሚዛናዊ እንሆናለን። ፓል እንዳልከው አጋንንት የሚያስወጡ የእቅበተ እምነት አገልጋዮች ያስፈልጉና። እግዚአብሔር ብላቴናውን ኢየሱስ ክርስቶስን በድንቅ እና በተዓምራት እንዲያከብር እራሳቸውን የሚሰጡ አገልጋዮች ያስፈልጉናል። እንደ ምሳሌ ያህል ሐዋርያው ጳውሎስ አዲስ ኪዳን ውስጥ የምናየው ዋነኛ እምነትን "Defend" የሚያደርግ ሰው ነበር። ግን በብዙ ድንቅ እና ተዓምራት ጌታ ክብሩን በእርሱ ይገልጥ ነበር። በእኛም ጊዜ እንደዚሁ ሚዛናቸው የጠበቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አገልግሎቶች ሊኖሩን ይገባል።

  • @babyethio348
    @babyethio348 4 роки тому

    May richly God bless you Paul. Can't wait to see your new book. You are a blessing to Ethiopian . Your wise and w.ell balanced answers flows like a river. Good to see you .

  • @asteraster4546
    @asteraster4546 4 роки тому +7

    እናተ የተመረጣችሁ ምርጦች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተባርከናል በናተ

  • @rutht9104
    @rutht9104 4 роки тому +13

    አባቶች በፈዘዙበት የእግዚያብሄር እናንተን አስነሳ ስሙ ይባረክ!🙏❤❤❤

  • @lidiyadaneil4486
    @lidiyadaneil4486 4 роки тому

    Ermi, Tizitaw Samuel ,tekelu betam GBU ye ewnet geta enanten selsten desblogal wedachehulew

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 9 місяців тому

    this will be saved for generations ...God bless you all .

  • @zewditugosaye1608
    @zewditugosaye1608 4 роки тому

    ዘመናቹ ይለምልም በእዉነት ተባረኮ

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 4 роки тому +1

    ኤርሚዬ የምታቀርባቸው አገልጋዮች በሙሉ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት የታጠቁ እጅግ የሚባርኩ ናቸው👌🏽
    ጳውሎስን ሳየው የመጀመሪያዬ ነው በጣም ነው የወደድኩት❤️ እባክህ መፅሃፉ ገበያ ላይ ሲወጣ አሳውቀን::
    ኢዮሲ እና ኤርሚ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙏🏼 በጣም ነው የምወዳችሁ💕

  • @elizabhetwoldemariam498
    @elizabhetwoldemariam498 4 роки тому +1

    God bless you brothers in Christ Amazing Teaching!!

  • @hadumuhur261
    @hadumuhur261 4 роки тому

    ተባረኩ ፡ ብኡነት ኣስፈላጊ ውይይት ነው ዘበናችው ይባረክ ብሩካት ሁኑ

  • @እጅጉዶጊሶ
    @እጅጉዶጊሶ 4 роки тому

    😳 wow Ermiye egziabher ymesgen kalat yatirbgnal gena bizu bizu enaferalen ehenin ligi ebakachihu degagmachihu gabzuligni I Love him 😍 ❤️ 👋

  • @asterojoasterojo8272
    @asterojoasterojo8272 4 роки тому +1

    Erim tabarakilgn silante hule Eg/rn amasgenalo barata Eg/r ahunim ye qanluni birani yabaralihi yene wondim hulachumi tabaraku

  • @astuworku5212
    @astuworku5212 4 роки тому +5

    ወንድም ጳውሎስ ፍቃዱ ጌታ እየሱስ ይባርክህ የበሰለ ሚዛናዊ ትንታኔ

  • @reveledwordoffaithinternat407

    ስለ መንፈስ ቅዱስ ሥጦታ የገለጥከው አስተማሪ ነው

  • @jesusislord4932
    @jesusislord4932 4 роки тому

    ኤርሚ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ስለምታደርጉት መልካምነት ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ብዙ ተጠቅመናል

  • @samuelbiruke6237
    @samuelbiruke6237 4 роки тому

    ዋዋው እሚገርም ውይይት ነው ተባረኩ በብዙ!

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 4 роки тому

    Geta abzito yibarkachehu wondemoche. Thank you for inviting this amazing Guy( poul). Bezmare zuriya lik likun yeminager hayasi neber , betshufochu bizu temirenal. Kehager lowers akababy Betty konjo interview adregaw neber.
    Nice to see him again. Geta Abizito yibarkew

  • @samri6650
    @samri6650 4 роки тому +5

    ወደከበረውና ወደጠለቀው አምነት እየወሰዳችሁን ነው። ቅዱሳን ወንድሞች ጌታ ለሥራው ስለጠራችሁ ስሙ ይባረክ። የወንድማችንን ጳውሎስ መፅሐፍ የምናገኝበትን መንገድ አመቻቹልን

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 4 роки тому

    Geta yebarekachu eyesuse geta nw hallelujah

  • @danel6.278
    @danel6.278 4 роки тому +6

    ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ 💚💛💙🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ለምልሙልኝ

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 4 роки тому

      እነዚህ ስራ ፈቶች ናችሁ ባዶ ጩህት ለምን እየሱስን አትሰብኩም ደግነቱ በፊደል የተሞላችሁ ስለሆነ ከመንፈስ የራቃችሁ የከንቱ ለፍላፊ ምን አይነት ህዝብ እንደሚሰህ ለማወቅ ሞክር

  • @makiyebabi9573
    @makiyebabi9573 3 роки тому

    Amen yegeta bareyawochi salemachu yibzalechu

  • @yosiefabraham8375
    @yosiefabraham8375 4 роки тому

    በጣም ኣስተማሪ ነው፡ እግዚኣብሄር ይባርካቹ

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 4 роки тому +4

    I love this analysis. Paulos is a great apologist and we need more solid people like him.

  • @yidegsale5368
    @yidegsale5368 2 роки тому

    May God bless you and your service

  • @lemlemaregay3187
    @lemlemaregay3187 4 роки тому

    Geta yibarkachihu Poul bizu tiyakeyen melisehal zemenih yibarek

  • @shewayesiyoum3041
    @shewayesiyoum3041 4 роки тому +1

    Wow Glory To Be God ! Amazing Message God Bless You More My Brother Poul!!

  • @dareseid6798
    @dareseid6798 4 роки тому

    wow amezing message God bless u all of you

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 роки тому

    Eseyyyy ye Egzeabher sm yetebareke yhun enanten yeseten getan bekalun endnnor yastemrenal geta Jesus Christus ybarkachu ye Egzeabher kdus menfes abzto ewketh abzto ystachu zemenachu ybark !!!!!!!

  • @mekonengbermedhin4931
    @mekonengbermedhin4931 3 роки тому

    ይሰማኛል

  • @edenmunro9460
    @edenmunro9460 4 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ !!እባካችሁ ስለ ኢየሱስ መዋሃድ ወይንም እንዴት ሰው እንደሆነ ወንድማችን በነካው እንዲጨርስ ጋብዙት

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 роки тому

    ኤርምዬ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @maskarravalalile8217
    @maskarravalalile8217 4 роки тому

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @abezuufiqadu7202
    @abezuufiqadu7202 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen
    Waqayo Bara keessanii ha Ebisuu

  • @bayushtafa4898
    @bayushtafa4898 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾❤️

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 Рік тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታ ወንድሜ

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 4 роки тому

    ተባረኩልኝ የኔውድ ወንድሞች ስለእናንተ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @germewdenku5240
    @germewdenku5240 14 днів тому

    የሠማል

  • @ፍቅርይልቃል-ገ7ጸ
    @ፍቅርይልቃል-ገ7ጸ 4 роки тому

    ተባረኩ የጌታ ልጆች

  • @mercyzeray8531
    @mercyzeray8531 4 роки тому

    Waww tebareky kbri namlak🙏🙏

  • @getachewendeshaw8818
    @getachewendeshaw8818 4 роки тому

    ጳዉሎስ ተባረክ

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 4 роки тому

    Wowwwwwwww betam betam ejig yetebrara timhir newu. My Lord, My King Jesus bless you.

  • @saraberhanu1266
    @saraberhanu1266 4 роки тому

    Wendem powelse zemenh yebark

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ተባረኩልኝ ወንድሞቼ ተመስጬ ነበር ስሰማ የነበረው ኤርሚ አጠረ ዛሬ ትምህርቱ

  • @biniyamamsalu862
    @biniyamamsalu862 3 роки тому

    ተባረክ ወዳጄ

  • @Teshome-xj5el
    @Teshome-xj5el 21 день тому

    መልካም ጊዚ እንደምኖረን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @derejeshibeshi5060
    @derejeshibeshi5060 4 роки тому +13

    ተባረኩ ሁሌ እከታተላለሁ በዚሁ ቀጥሉ እ/ር ይባርካችሁ

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 4 роки тому

    Woww ኤርሚ & እዮስ ጥረታቹን በጣም ነዉ የምያደንቀዉ ስለእዉነት መሞገታቹ ጳወሎስ የምገርም የቃል እዉቀት ነዉ ያለህ እኔ በጌታ በት ነዉ ከልጅነት ጀምሮ ዛሬ የሰማዋቸዉን ትምህርት ብዙዉን አላገኘዉም እኛስ በonline ስታስተምሩ አወቅን ግን ይህንን መርዝ የሆነዉን አስተምህሮ ከህዝቡ አይምሮ ነቅሎ የምያወጣ እንደዝህ ያለ ጠንከር ያለ አስተምህሮ ያስፈልጋል ብትችሉ ከፓስተር ጻድቁ ጋር ተነጋግራቹ ለእትዮ ወንጌል አማኞች ብደርስላቸዉ ጥሩ ነዉ ብየ አምናለዉ ዋው በብዙ ተባረኩ

  • @gorstugorstu5660
    @gorstugorstu5660 2 роки тому

    God blessed u

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 4 роки тому

    Bombshell teaching!!! wow wow! be blessed

  • @rekikdebebe4093
    @rekikdebebe4093 4 роки тому

    Tebareku betam dess yelal

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 4 роки тому +4

    Amazing explanation dear brothers Praise the Lord! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 4 роки тому

    ወንድሜ ጳውሎስ ❤❤

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 роки тому +5

    ወንድሞች በብዙ ተባረኩ በእውነት ለመናገር በደንብ። አድርገህ አስተምረሀል። እና ድጋሚ መምጣትህን። በናፍቆት እንጠብቃለን ።

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 3 роки тому

    ውይ ግዚያቤር ይባርካቹ

  • @gorstugorstu5660
    @gorstugorstu5660 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Рік тому

    በግሌ ብዙ የኤሪሚ ትምህርቶች ይመቹኛል! ነገር ግን ሰው መንፈስ ነው የሚለው አስተምህሮ ወንድም ጳውሎስ እንደሚለው ሰው አምላክ ነው የሚል አስተምሮ እኔ በኢትዬጵያ አልሰማሁም እኔም ሰው መንፈስ ነው የሚለውን አስተምሮ ነው የማምንበት !!

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 4 роки тому

    ውድ የወንጌል አርበኞች ተባረኩ

  • @selamawitjimma5666
    @selamawitjimma5666 4 роки тому +6

    ተባረኩ በርቱ ቀጥሉ❤️❤️❤️

  • @debebeyirga9277
    @debebeyirga9277 4 роки тому

    Paul God bless you. You nailed it.

  • @serki24fe76
    @serki24fe76 2 роки тому

    Shalom kidusan

  • @kidusyohannes4561
    @kidusyohannes4561 4 роки тому

    breath taking fellowship wow

  • @serki24fe76
    @serki24fe76 2 роки тому

    Yesmal

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 4 роки тому

    ጌታ ሆይ እባክህ ይህንን ሚድያ የሚባለውን ፍቅርን ሳይኖሩበት የሚሰብኩንን ግራ ስላጋቡን ዝጋው ደከመንን በግራ በመጋባት ጥላቻን ተሞልተው ይሰብኩናል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @fasikaabera3734
    @fasikaabera3734 4 роки тому +1

    ዋው! ትጋቱን ይጨምርላችሁ::

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 4 роки тому +11

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዬጲያዊ የነገረ መለኮት ሚዛናዊ መምህር ስሰማ።

  • @tegesttg9472
    @tegesttg9472 4 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 11 місяців тому

    ፖል ይለያል🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 4 роки тому +1

    በጣም ልክ ታዲያ ይሄንን ሀሳብ እና video ወደ ኢ/ወ/አ /ም ቤት ለምን አትወስድልንም

  • @rahelyohannes6968
    @rahelyohannes6968 4 роки тому

    wow it’s was amazing time..ermi pls invite Paul again🙏🙏🙏

  • @reveledwordoffaithinternat407

    ላም ባልዋለበት...

  • @yosanw
    @yosanw 4 роки тому

    Thank you Erimi for bringing Paulos to your channel and I like how you mentioned the names in amharic at the end ' megabi' eyalk. Can't wait for megabi Delu . I thought he is wengelawi . but still Thank you.