Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቻናሉን ላይክና ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ youtube.com/@netsetsertube?si=aEqAp9rHm8KRArxA
እውነት የኡስታዝ ወሒድ ቻናል ነው እዴ ??
የኡስታዝ ከፈለግሽ ቲክታክ ላይ ያለው ስሙ ፃፊውና ሰርች አርጊ ይመጣልሻል ይቱቡ ግራ እንዳትጋቢ ድምፁ ኤዲት ነው ይቱቡ ላይ 😅
@@netsetsertube እሽ አላህ ይገዘህ
ዉስታዝዬ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ሁላቹም ባላቹበት ከመጥፎ ነገር ይሰዉራቹ
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ሌሎቹም የእናተን አይነት ያብዛልን
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ትንሽ ታግሰህ ብትጠብቃት ጥሩ ነምበር እኔ እንደተረዳሆት ይሄ ይሄ ብላ አብራርታ ልጠይቅህ ነምበር እና ኡስታዝ እሚያስቀይም ቢሉህ እንኳን ታገሳቸው ካንተ ባላውቅም ማለት ፡፡አንድ ደሞ እነሱ መልስ ሲያጡ ፍርሀት ጭንቀት አፋቸው መተባተብ ይታይባቸዋል ያንን ፈጥነህ አትንገራቸው ይመስለኛል ይሄን ምክንያት አድርገው መውጫ እየሆናቸው ነው መጨረሻ ላይ ንገራቸው፡፡እና ኡስታዝየ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ እኛም መጨረሻችን ይመር አላህ ይጠብቅህ ያንተን አይነቶች ያብዛልን እኔን ጨምሮ ሀያ መአሰላም የተሳሳትኩት ካለ አፉ በለኝ
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና እርጂም እዲሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥህ
ኡዝታዜ አሰላምአለይኩም❤❤❤❤
ትክክል
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ
ኧሰላሙአለይኩም ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ በእርጋታ/በሒክማ
الحمد لله على نعمة اسلام
ኡስታዝ የምታወራው ቢጠፋባትም ልጅቷ ግን በትህትና እና ተረጋግታ ነው እያወራች የነበረችው ።
ጀዛኩሙሏህ ከይረን ኡስታዝና
ሀቁ ኢስላም እንደሆነ እርግጥ ነው ነገር ግን ከናንተ የበለጠ ባላውቅም እነዚህን ወገኖች ስናሳውቃቸው የነቡዩን ሰለአላሁ ዓለይሂ ወሰለም መንገድ አጥብቀን ብንይዘው የበለጠ ውጤታማ ያደርገናል ለምሳሌ አቡ ጀሀል መቶ ብዙ ነገሮችን ሲዘባርቅባቸው እስከመጨረሻው አዳመጡትና ዝም ሲል አፈረግተ ያ አበልወሊድ ነበር ያሉት ፡ሌላው በአስተምህሮቻቸው ሀዲሱ ናሰ ዓላ ቀድር ዑቁሊሂም የሚልም አለ وبلله التوفيق
ኡስታዝአላህይጠብቅህ
ኡስታዝ ወሂድ በጣም እንደምታቅ ኣምናለሁ።እርጋታህን ግን የውቀትክን ያክል ኣይመስለኝም።ፍጹም የማያስፈራ ሚያስተማምን እውቀት እያለክ ልክ ብዙም እውቀት እንደሌለው ሰው ትንሽ ቆጣ ቆጣ ትላለክ።በንፅፅር ከ ኣቡሃይደር በላይ ነክ ብየ ኣስባለሁ።የሱን ያክል እርጋታ እና ሰብር ቢኖርክ እንዴት በሆንክ ነበር።
You're right
ቆጠ ሚልባቸውና እርጋታ የሚያስፍልጋቸው እራሱ የውቃል
Masha Allah bertu Allah yagizachu Jazaka Allahu khayer ❤❤❤❤
الحمدللله على نعمت اسلام
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ይጠብቅህ ያረብ ኡሥታዝየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ሴራሁሉ ሀቂቃ በጣም ነው የምሳሳልህ
Jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke yene jegna ❤
ጀዛክ አላህ ኡስታዜ
ASLAMULAKUM MASHALLA
መሸ አለህ ተበረከአለህ ጀዛክአለ ከይርን ኡስታዙና አለህ ርጂም ኤዲሜ ከጤና ይስጣቹ አለህ ይጣቢቀቹ🎉🎉🎉
ኡስታዝ አላህይጠብቅህ ያረብ ማሻአላህ ትህትናህ ይለያል
ወላሂ ቃል አጣውልህ አላህ ዱኒያህንም አኼራህንም ያሳምርልህ እውቀትህንም ይጨምርልህ
Mashallah
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እነሡንም አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ
ማሻአላህ❤❤
ወሂድ አንተን መተቸት አንችልም እራስህ የተቀረፀው ድምፅ ሰምተህ እራስህ ፍረድ በጣም አሰልቺ ነው ልጅቷ በጣም ጨዋ አክባሪ ናት
ኡስታዝ አታቀዠባብራቸው በስርዓቱ አስረዳቸው
ከዚ በላይ ምን ያድርግ በእርጋታ ነው ያናገራት
ማሽ አለህ ውስታዜ🎉🎉🎉🎉❤❤😂❤
አሰላምማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርቱ አላህ ይገዛችሁ
አላህይጠብቅህኡስታዝ
Ustazachin alllah yitebikih yichemirilih yareb
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤መሸአለ
ማሻሏህ
ኡስታዜ አላህ እዉቀት በእውቀቱ ይጨምርልህ
እየሱስን ያልፈጠረ ፈጣሪ አለ እየሱስን የፈጠረረ ፈጣሪ አለ 🤭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔1-2=2😂
ኡስታዙና አንተም አበዛህባት እድሉን ስጣት
አለህ ይጨምርልህ
ኡስታዝ በአላህ እፎይ ለሚባል እብድ ሰው እየተከታተላችሁ ተገቢ ማስተካከያ ይሰጥ።
ጰማንም ጋር አያወራም ገና ከመግባትቱ ይሳደባል ስድቡም ሲያስጠላ ከጤነኛ ሰው አይደለም ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው ተይው ከጎግል ማስረጃ የሌላቸው ሀዲስ እያመጣ በጎቹ ውሸት ያስተምራቸዋል 😁🤣አንድም ቀን ውነት አያወራም ለሱ መሰረት በቅታዋለች
ቲክቶክ ላይ ግባ ሙሉ የሚያነሳው መልስ ተሰቶበታል
@@RejebAmdalaበማን አካውንት ነው መልስ የተሰጠው??
ኧረ ለእፎይ ኡስታዝ 😅ቁርአንናሀዲስ ካነበብክ እፎይ ቁጥርና ምዕራፍ እየጠቀሰ የሚዋሽ ሰው ነው
Masha alla
ወንድሜ....Record ያደረከውን ትምህርት ስትለቅ....ጥሩ ርእስ ስጠው። ወይ የውይይቱ ርእስን መጠቀም ትችላለህ....አሊያም አዲስ ጥሩ ነገረ ካለ ያንን ብቻ ተጠቀም።
አላህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አብቡ ወገኖች ሀቁን ታውቁ ዘንድ
ወሒድ ላለህ እውቀት አላህ ይጨምርልህ ነገር ግን
Esua bergata newu yawerachewu. It's not fair. Allah aywedewum yehen !
Gen atchekul lejetuwa masha allha regata alat
ባአላህ ይሄ የኡስታዝ ወሂድ ቻናል ነዉ ወይ
ኧረ ቢስሚላ ወላሂ ያልተረጋጋኸው አንተ ነህ ይህን ሁሉ ጊዜ ያን ሁሉ ትርፍ ንግግር ካንተ አልጠብቅም
eshi wedim
ካፊሮች ስለፈጣሪያቸው አስረዱ ሲባሉ አንድ ሺህ የተለያዩ አማኞችን ብትጠይቋቸው ሁሉም መልሳቸው ይለያያል?????
Ustaz afu belegn aschenkehatal chikul atbel
ማለቃቀስ አይባልም አታበሳጫት
እውቀቱ አለህ ማሻአላህ ግን ኢሞሽናል ሆነህ ካወራህኮ ወደእስልምና መጣራት ይከብዳል።ፕሊስ ተረጋግተህ ነጥብ አስይዝ ከዛ ሱሙን ቡክሙን ከሆነች ሌላ ሰው ማስገባት ነው አለቀ።ፕሮግራም መሪዎቹ ደሞ ፈርታነው፣ ደንብራነው፣ተዋት ምናምን እያላቹህ ከማጋጋል ኡስታዝ ተረጋጋ or እድሉን ስጣት ውይይቱ ቀለል እንዲል በሉት አትፍሩ።እሱም የሰው ልጅነው ይሳሳታልኮ
እባካቹህ በተቻላቹህ አቅም ለሰው ትህትና አሳዩ
ይህ የኢስላም አደብ አይደለም አሏህ ረሱልን ሰ ዐ ወ በለስላሳ አንደበት ተጣራ ነው ያላቸው። ወሏሁአእለም
አስሬ አልሰደብኳትም ማለትህ ራሱ እንዳጠፋህ ራስህ ገብቶሃል
ለምን ይሄ ኡዝታዝ ከእፎይ ጋር አይወያይም እውቀት ካለዉ
አጥቦ አሰጣው አይደል እፎይህን
መወያየት ከፈለገ 24 ሰአት ቤታችን ክፍት ነው ይምጣ
ኡስታዝ?
ምን ሆነህ ነው ግን ወሂድ?
ወሂድ እክደፈራሁት የቲክቶከሮቹ ባህሪ አመጣህ ያልተረጋጋኸው እኮ አንተ ነህ ልጅቷ ተረጋግታ ነው ያወራችው ደጋግመህ አለቃቀስሽ አለቃቀስሽ አበዛህ ያሳፍራል
ብሉኪዳን ሲጠይቋቸው ኖ ብሉኪዳን በአድስ ኪዳን ተሽሯል ይሉናል ላለመሸነፍ የማይሉት የላቸውም
???
አንተ ሰውዬ ስደብር በአላህ ህፃን as a muslim with this i go with mhiret!
በመንፈስ ታስረዳህ እንዴ ታዳ ከተናደድክ በርደህ መመለስ ነውሙስሊም ስለሆንክ ጥፋትህን ልሸፍንልህ አልችልም ሶሪ

ASLAMULAKUM
MASHALLA

በመንፈስ ታስረዳህ እንዴ ታዳ ከተናደድክ በርደህ መመለስ ነው
ሙስሊም ስለሆንክ ጥፋትህን ልሸፍንልህ አልችልም ሶሪ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤