ፖስተር ሀይሉ አላህን ነው ማመልከው ምገዛው እያለን ነው:: ሆሳማና ኡስማን ሞግተዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 100

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان 6 місяців тому +19

    ትንሽ ነው የቀረህ ሀይሉሻ ነገር ግን መለከል ሞት ሚመጣበት ቀን አይታወቅም እና አላህ ሸሀዳን ይወፍቅህ አላሁመ አሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 6 місяців тому +27

    ሀይልሻ ዉስጡ ሰልሟል። ግን የሕቡን ጫጫታ ፈርቶ ነዉ። ግዜ ያስፈልገዋል። ሀይሉሻ አብሽር አላህ ይርዳህ🙏

    • @መሬምሰለምቲዋ
      @መሬምሰለምቲዋ 6 місяців тому +2

      እኔም እንደዛ ነው እሚመስለኝ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 6 місяців тому +1

      Allah wedetweldkebet heymanot yemelseh elalehu

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 6 місяців тому +1

      Qurann ambeb teru temhert tagegnaleh

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 6 місяців тому +3

      እኔንጃ አረ እሚፈራ አይመሰለኝም ሰላልሰለመ ይመሰለኛል ግን ትሁት ነው እምነታችንን ያከብራል ውይ አላህ ያሰልመው

    • @RmuFeysal
      @RmuFeysal 6 місяців тому

      Alha የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ይጠማል እና አላህ ከፈቀደ ብቻ እንጂ እንኛ ስለፈለግን ማንም መስለም አይችልም

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 6 місяців тому +6

    ያአላህ ሂዳውን ወፍቀው ያረብ ❤❤❤❤.

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 3 місяці тому +3

    ሀይሉሻ አላህ ሂዳያውን ይስጥህ ሻሀዳ የምትይዝበት ቀን ናፈቀኝ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 6 місяців тому +8

    አህሰንት አሏህ ለነብዩ ሙሀመድ የተሠጠ ይመሥላችኋል

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 6 місяців тому +7

    ትክክል ነው ከእስልምና በፊት መካ ና መዲና የሚኖሩት አረቦች ና አይሁዶች ፈጣሪን የሚጠሩት አላህ ብለው ነው በእርግጥ ጣዖትን እንደ አማላጅ አድርገው ያምናሉ።

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 6 місяців тому +1

    ላይክ እያረጋችሁ ለሌላ ጥቀሙ እንድደርስ

  • @Salima-g1m
    @Salima-g1m 6 місяців тому +3

    የረቢ ሀይሉን የተፈጠረበት ኢስልምነ መልሰዉ 🎉🎉😢

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 6 місяців тому +13

    አልሰለመም ግን እሰልምና ትክክል እንዴሆነ ያውቃል

    • @msfadila5961
      @msfadila5961 6 місяців тому +1

      የህዝብን ጨጨታ ፈርቶ ይሆን ግን አንድ ቀን ኢንሻ አላህ ❤❤ አላህ ቀጥታኛዉን መንገድ ይምረዉ

  • @Fatma-vc1jv
    @Fatma-vc1jv 6 місяців тому +4

    ሞስሊምወድሞቸአላህይጠብቃችሁእነሱንምሂዲያይስጣቸው

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 6 місяців тому +2

    ውስጡ መቶ ፕርሰት አምኖል ግን ምን እንደያዘወ አላሁ አለይ አላህ ይምራህ😢

  • @bedrumohammed7919
    @bedrumohammed7919 5 місяців тому +1

    Allha yeazlen amen

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 6 місяців тому +5

    እረ ተው አይላሻ እውነቱን እያወክ ለምን እንዳልተገጠልህ አላውቅም እኔ ግን ሲመሥለኝ የሆነ ያወከው ነገር አለ ዱአ አድርጉለት ያረብ በቅርብ ወንድማችን ይሆናል ኢንሻአላህ😢😢😢

  • @FatumaIssa-c4l
    @FatumaIssa-c4l 6 місяців тому +1

    እውቀት ከትእቢትና ከወገንተኝነት ነፃ ከሆነ ከእውነት ደጃፍ ማድረሱ አይቀርም ውስጥ ለመግባት ግን የአልላህ እርዳታ እንዲሁም የወንድ ዉሳኔ ያስፈልጋል ሰርች በማድረጉ ቀጥልበት

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 6 місяців тому

    ማሻአላህ የተማረ ወይም ያነበበይግደለኝ ሃይሌ ጉድህ!!

  • @hasbiaallah
    @hasbiaallah Місяць тому +1

    አላህወደእስምናይምራህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 6 місяців тому +9

    ሰለመ እንደ ይሄ ሰውየ?
    ካልሰለመ አላህ ሂድያ ይስጠው
    ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አለ ድኒክ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 6 місяців тому

      ብዙ አትታለሉ እሱም የአላህን ስም በመቀበል እኛን ለመስበበክ ነው እየተቀመበት ያለው አሏህ ሂዳያን ይስጠው ቶሎ አትታለሉ

  • @huda._.010
    @huda._.010 6 місяців тому +2

    ሀይልሽ ሙስሊሞችን ለመሸወድ የምትሄድበት መንገድ እንኳን ሊያዋጣህ ጭራሽ ጴንጤነትህን ያሳጣሀል እየሱስ አምላክ አለው እኛ ሙስሊሞች አምላክ ያለው አምላክ አንፈልግም አናመልክም የኛ አላህ ብቸኛ አምላክ ነው

  • @temrietemrie
    @temrietemrie 6 місяців тому

    የሀይሉ ነገር አልሸሹም ዘወር ሆነብኝ እዴዉ አላህ ያግራልህ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @maryemohammed1623
    @maryemohammed1623 6 місяців тому +1

    ኢሳ የሚያመልከዉን አምላክ የሚመራበትን ትክክለኛዉን መንገድ ተቀበልና በአንድ አምላክ አምነህ ቀጥ በል።ትክክለኛዉም መንገድ ላኢለሀኢለላህ ነዉ ከዚህ ዉጭ አትድከም ብሮ አእምሮህን ክፉት አድረግና አስተንትነህ ወደ አንዱ ፈጣሪ ተመለስ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 6 місяців тому +3

    ከኡስታዝ ወሒድ ጋር ብትወያይ በጣም ጥሩ ነበር።

    • @DhsgsGzgs
      @DhsgsGzgs 6 місяців тому +2

      ተወያይተዋል ሀሩን ሚዲያ ላይ

    • @aiderousabdella4338
      @aiderousabdella4338 6 місяців тому +2

      @@DhsgsGzgs Excellent - Tnx.

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh 6 місяців тому

      ياح

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 6 місяців тому +1

    ገብቶታልኮ ኩራትነው እንደት ለኢሥላም እጂ እሰጣለሁ ነው

  • @Allhamdulilah2976
    @Allhamdulilah2976 6 місяців тому +2

    ትክክለኛው ሀይማኖት እስልምና ነው ምን ትቀባጥራለህ የነብያች ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና እስካልተከተልክ አላህን አታውቀው ወይስ እጅ ላለመስጠት ላለመሸነፍ ነው ወገን ስሜትን መከተልን ተውት ለእስልምና እጅ እግር ስስጡ ብቸኛው አማራጭ አላህን በብቸኝነት መገዛትና የመልክተኛውን ሱናን መከተል ነው ከእሳት ሚያድን አላህ ሁላችንም ቀጥተኛው መንገድ ይምራን

  • @MD-hulgebe
    @MD-hulgebe 6 місяців тому +2

    ሀይሉ ዮሀንስ ዉስጡም ዉጪዉም አስተሳሰቡም ጥርሱም ፊቱም ምያምር ሰው ነው አቦ ሁሉ ነገሩ ምያምር ሰው ነው ማሻአላህ።ደሞ ደፋር ነው ሀቅን መናገርን አይፈራም መቀበልን እንጂ ።

  • @sbsbvsga48
    @sbsbvsga48 6 місяців тому +4

    አላህ ሂድያውን ይወፍቀው ኢስልምና እውነት መሆኑን ቢያውቅ ፋይዳ የለውም ምክንያቱም የነብዩ አጎት እስልምና እውነት መሆኑን ያውቅ ነበር ግን አልተወፈቀም ስለዚህ ይኸንንም እድወፍቀው ዱአ አድርጉለት

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  6 місяців тому

      ብዙ ናቸው እንደዚህ አይነት ባህል የያዛቸው አላህ ይስጣቸው ሂዳያውን

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 6 місяців тому +2

    ግብፅምግባ አውሮባም ግባ እዴው የፈለገነገር ብትወጡ ብትወርዱ አላህ እና ኢሳይአይገናኙም 😂 አላህብቸኛአምላክነው ኢሳ ነብይ አከተመ አላህ በቂያቺን ነው

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 6 місяців тому +1

    አላህ ይዳያ ይስጥ ያረብ

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 6 місяців тому

    መልካም ሰው ይመስላል አሏህ ይምራው

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 6 місяців тому +1

    አላሁማ ሙስታአብ ጭራሽ እንደ እነተ ኢያሱስ አላህ ነዉ ልትለን አንሰማም አላህ አልወላደም አልተወለደም አንድም ብጤ ዬላዉም ያላመቱ አላህ ጥራት ይገበዉ🎉❤ሀይሉሸ አላህ ሂደያን ይወፍቅክ

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 6 місяців тому +1

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 6 місяців тому +1

    አልሀምዱሊላህ ኒእመተሌ ኢሰላም አትሸወዱ ባለሶስት አምላአክ እየሆኑ አላህን አገኘን ትላላቾሁ አታፈሩም

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 6 місяців тому +3

    ይህ ሰዉ እከፍ ነዉ አዉቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማም ይባላል ብቻ አላህ ሒድያ ይስጠዉ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 6 місяців тому +1

    ልጀ ለማለት ነው አላህ እባክ አላህን እያመለከ ኢሳን አንተ ታመልካለህ እሡን አላህን ብቻ አታመልክም አልመሲህ አያድንህም የራሰህ ሰራ ነው የሚያድንህ አላህ እና መሢህ እያመከህ ባለ ሶሰት አምላክ ያላችሁ ካፊሮች

    • @Emuremla
      @Emuremla 6 місяців тому

      ኢሳን አያመልክምኮ አብን ብቻ ነው ችግሩ በውርስ ወንጀል ያምናል እንዴ ዱኒያ ጥሬእቃ

  • @tofahadubai222
    @tofahadubai222 6 місяців тому +2

    ሀይልሻ እግዚአብሔር የሚለው ስም ከየት እንደመጣ አልነገርከንም ኢትዮጵያውያን አማርኛ ተናጋሪ ብቻ ነው የሚገለገሉት ብታብራራው ደስ ይለኛል

    • @AbubekerSidiq
      @AbubekerSidiq 6 місяців тому +1

      እግዚአብሔር የሚለው ቃል ከኢትዮጵያ ዉጪ አይታወቅም ኢትዮጵያ ዉስጥ ህዝቦች ያወጡለት ስም ነዉ እና የክርስትናን ያአምላክ ስም እንደፈልጉ ነው የሚቀያየረዉ for example ""Yahweh"" እንግሊዞች የሚጠቀሙት ስም ነው ""ቴኦስ"" የግሪኮች የአግዚአብሔር ስም ነው የኢሳን ስም እራሱ ቀይረዉታል ለምሳሌ ""እየሱስ"" ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ነዉ የሚታቀው "jesus" ""የሱእ " ወላሁ አእለም 🤝

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 6 місяців тому +1

    Wandarfull

  • @ismaelsulaiman2363
    @ismaelsulaiman2363 6 місяців тому +1

    Allaha yaa sawlich hulu faxery now

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 6 місяців тому +1

    Egezeyabeher layem eko tachamerwal ......yasazenenal aemero tasaton mastawal sanchel mot semata quchet west engabalen

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 6 місяців тому

    Fetarin fira igziabiher sew aymeslim

  • @LubabaAbdu-dd6rn
    @LubabaAbdu-dd6rn 6 місяців тому +1

    Lefterek amilak bekan 5 gize enditsegidelet Allaha yiwedahal temeles wedesu

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 6 місяців тому +1

    Fetarin yaye manim yelem

  • @FatumaIssa-c4l
    @FatumaIssa-c4l 5 місяців тому +1

    አላህ ፈጣሪ መሆኑን ካመንክ አረብኛ የመፅሀፍ ቅዱስ ቋንቋ አባት መሆኑን ካመክ አየህ ለዚህም ነው ለአለማት የተላከው ሪሳላ በጥንቱና የቋንቋዎች አባት በሆነው አረቢኛ የተጠናቀቀው መልህክተኛውም እንደዛው ከአረብ በሆነ ነቢዩ ሙሀመድ صل الله عليه وسلم ሪሳላው የተጠናቀቀው ።ንብረት እውቅና ሚስት ልጅ.ወዘተ ከእሳት አያድኑምና ተቀላቀል

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 6 місяців тому +5

    kkkkkkk ሀይልሻ ለመስለም ፈርተህ ዳር ዳር እያልክ ነዉ። አላህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @neimay4696
    @neimay4696 5 місяців тому +1

    Allah has 99 names

  • @TaynaAyam
    @TaynaAyam 6 місяців тому

    ማሻሀላ አይሉ እጠብቅሀነን

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 6 місяців тому +2

    ኧረተው ግን ይህ ቻናል እናሳድገው የመዳምቅመሞች
    የማንምካፊርቤት ስታሽቃብጡ አትዋሉ

  • @Amatuallah_Bint_Hussein
    @Amatuallah_Bint_Hussein 6 місяців тому +1

    የጀማዓ ፕሮቴስታንቱ አለም
    በተለይም ቦታ የተሰጣቸዉ ሰዎች ለምሳሌ ፓስተር ሰባኪዎች መስለም ቀላል አይሆንላቸዉም እንደተራዉ
    ከነሱ ቡድን ማስፈራራት ሊኖርባቸዉ ይችላል
    ለምሳሌ ሀይሉ ሲሰልም ከሱ ስር ያሉ አብዛኞቹ ሊሰልሙ ይችላሉ በሰበቡ

  • @UMMUNEJAT
    @UMMUNEJAT 6 місяців тому +1

    ሁለቱምስምእጅአድናቸው

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 6 місяців тому +2

    ሠላም ፓስተር ሃይሉ በሥላሴ ወይስ ፈጣሪ አንድ ነው ታምናለህ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 6 місяців тому

      Allah ayweldem ayweledm heyaw new metetegeyam yelewum allah and new yetefeternewum esun lengezaw new quran ambeb hulun terdalew beallsh fekad

  • @UMMUNEJAT
    @UMMUNEJAT 6 місяців тому +1

    ከሙስሊም

  • @huda._.010
    @huda._.010 6 місяців тому +1

    ሀይልሽ እናንተጋ ሀይማኖት ፍልስፍና ነው ልክ አንተ አሁን እንደምትፈላሰፈው ያለምንም ማስረጃና ያለምንም ጥቅስ ወላሂ እውቀት ፍሪ ናችሁ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 6 місяців тому +1

      ክክክክክክወላሕፍልስፍና አይገልፀውም እድሜል ለኢምራን ጉዳቸው እየፈተፈተላቸውአይደልአሏህይ
      ጨምርለት🎉🎉🎉🎉

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 6 місяців тому

    Betam madenkew baharihin new❤❤❤

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 6 місяців тому +1

    አላህ በቅርቡና ወደኢስልምና ይቀላቅልህ

  • @TaynaAyam
    @TaynaAyam 6 місяців тому

    ጎበዝ አይሉሻ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 6 місяців тому +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @huda._.010
    @huda._.010 6 місяців тому +1

    ፓስተር ሀይሉ ካሁን በፊት ከነብዩ መሀመድ ውጪ ሌላ አረባዊ ነብይ የለም ብሎ ነበር ነብዩላሂ ሳልህና ሁድ ከአብርሀም በፊት የነበሩ አረባዊ ነብያት እንደነበሩ አስረዱት አ ሰ ጀሚአን እስማኢልን ጨምሮ ፤፣

  • @fruit-1h
    @fruit-1h 6 місяців тому +1

    Gene anta tinegnia iyedelem eco chrashe ebeda maseb akomek endea, werek yewerede asexeyafi nw metaweraw

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 6 місяців тому +2

    ኣላህ እስልምናን ይወፍቅህ ኣሚን በል እሺ

  • @huda._.010
    @huda._.010 6 місяців тому

    ፖስተር ሀይሉ ካሁን በፊት እየሱስ ሰው ነው ፍጡር ነው እኔ የማመልከው የእየሱስን አምላክ ነው ሲል ነበር ዛሬ ማሊያውን ቀይሮ መጣ አይ ካፊሮች

  • @huda._.010
    @huda._.010 6 місяців тому

    አረ ተው ሀይልሽ እኝጋ ፈሲህ አረቢ አዋቂ ሙስሊሞች ባሉበት ሀገር የአረቢኛን ቃላት አትተንትን

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 6 місяців тому +1

    አታሠልምም ትፈለሰፋልለህ አላህ አልወለደህም ኢሳም አባት የለውም አብ ሰልጣኑን ለቆል አባቱ እያልከኘ ነው

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 6 місяців тому

    Alah yehulum new

  • @سلفي-ل5ر
    @سلفي-ل5ر 6 місяців тому +1

    ዙሪያውን ከምከድ ለምን አትቀበልም ኢሥላም ሀቅነው አይርፈድብህ

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 6 місяців тому

    Welenewochi kirstiyanim honew alah new yemilut lela kuwanka yelewim

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 6 місяців тому +1

    Eyashawadun yalut qesoch ena deyaqonoch nachew westun leqes yetabalawen ahun gabagn ewnatun dabeqaw sewun wada seol lamalak enqelf yatu aschagare sawoch

  • @AlamAlam-ck7du
    @AlamAlam-ck7du 6 місяців тому

    *ሀይሌ እዳዉእስልምናን ፈልገኸዋል አላህሂዳይስጥህ አላህይምራህ*

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 6 місяців тому +1

    ምን ማለት ነው አላህን ሙስሊሞች አላገኚቱም ማለት ምን አይነት አስተሳሰብ ነው

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  6 місяців тому +1

      ያላገኘው እሱ ነው 3 ያደረገው...የሱ ሀሳብ አላህ እየሱስ ነው እንድንል ነው

  • @ismaelsulaiman2363
    @ismaelsulaiman2363 6 місяців тому +1

    Mine kalkalkow

  • @huda._.010
    @huda._.010 6 місяців тому

    ዛሬ ሀይልሽ ሞቅ ያለው ይመስላል ነብዩላሂ ኖህ ሄኖክ አብርሀም አ ሰ ጀሚአን አይሁዳውያን ነበሩ እያለ ነው ወይ ድንቁርና እንጊሊዝኛ ዮኒ ማኛም ያቀላጥፋል ጉራህን አትንዛ

  • @suadtahir2715
    @suadtahir2715 6 місяців тому +1

    Please, Hilo, don't mix Allah with egzaabeher find anther way

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 6 місяців тому +1

    Jagna barta alah lebehen ba berehanu yemulalah. Labezu amat neseser tamare negn 100% dagafeh negn

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 6 місяців тому

    Are alahin fira

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 6 місяців тому

    Lemesewat yekerebew manew

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 6 місяців тому +1

    አላህ ሂዳዉን ይስጥህ ምንም አልቀረህም ሸሀዳ ብቻ

  • @huda._.010
    @huda._.010 6 місяців тому

    ሀይልሽ ኢላህ ማለት አላህ ማለት አይደለም ኢላህ ማለት አምላክ ማለት ሲሆን አላህ የሚለው ደግሞ የፈጣሪያችን ስም ሲሆን አይተረጎምም ስለማታውቀው ነገር አትናገር

  • @Aysha-j7e
    @Aysha-j7e 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂

  • @ILOVEtoplayroblox78
    @ILOVEtoplayroblox78 6 місяців тому

    Kkkkkkkkkkkk

  • @fatumafatuma-e5b
    @fatumafatuma-e5b 6 місяців тому +1

    Ajte dedeh ante bichka neh etigiopuawi amarigna trnagare tuiyhe nee torinet yuametae ethiopiya ye 80 belau quanqa tenahate ager nat uamata bicha audelevhiym anye uamara bihertegnsulasihu nebr mekuret

  • @ismaelsulaiman2363
    @ismaelsulaiman2363 6 місяців тому +1

    Kkkkikki katwodat

  • @hayat1270
    @hayat1270 6 місяців тому

    አላህ ሂድያ ይስጥህ ሀይሉሻ

  • @Fatma-vc1jv
    @Fatma-vc1jv 6 місяців тому +1

    ወድሜወሣማከነዚህሠወችሦብርይሥጥህ

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 6 місяців тому +1

    Egezeyabeher yemelaw qal erasu yemarmar ka gojam yetasayama enje ...masahaf qedus fatarewen yesayamaw elohe bamalt new. Ba gezegna egezeya beher malat yemarmar? ??????