Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች በአሁኑ ሠዓት አንድ እንሁን!!!
እድሜ፣ጤና፣ይስጠሕ፣ፈጢር
ያለው ብቸኛ አማራጭ አንድ መሆን ነው። በአንድነት መናገር፣ በአንድነት መጮህ፣ በአንድነት መደገፍ፣ በአንድነት መቃወም፣ በአንድነት ማልቀስ ፣ በአንድነት መሳቅ። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን በአሁኑ ሰአት ከአክራሪ እስላም እና ከብልፅግና ጴንጤ እየደረሰባት ያለውን ጥቃት እና መከራ መቋቋም የምትችለው እኛ ተቆርቋሪ ምእምናን ጊዜአችንን፣ እውቀታችንን፣ ሀብታችንን፣ አትኩሮታችንን በሙሉ ሳንከፋፍል እና ሳንከፋፈል ለቤተክርስቲያናችን እና ለተዋህዶ እምነታችን መቆም ስንችል ነው። ኦርቶዶክስ ሆይ እንንቃ አገር አልባ ከመሆናችን በፊት። የግብፅ ፣ የሶሪያ ፣የየመን፣የህንድ ክርስቲያኖችን ታሪክ አስታውሱ አገራቸውን ተነጥቀው ሁለተኛ ዜጋ ሆነዋል።
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን በረከቶው ይድርሰን አሜን አገራችን ቤተክርስቲያናችንን አምላክ ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን ለሚያጠፉትንም ልቦናይስጣቸውአሜን
አሜን ፫ በደጋሜ ቃለ ህይወት ያሠማልን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ታስበዎት ሀያል ልዑል እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመነዎትን ያስርዝምልን የ ቅዱሳን መላእክት የጻድቃን ሠማዕታት ምልጃና ጸሎት ይርዎት ይርዳን👏⛪️
አቤቱ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በደምህ የመሠረትካት ተዋህዶን ጠብቅልን🤲😭
አሜን አሜን አሜን
እየሱስ በደሙ የዓለም ሕዝብን የሀጢያት ዋጋ ከፈለ እንጂ ተዋህዶ የሚባል ተረት ተረትን አልመሰረተም ። መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ ዝም ብላችሁ የቃዡ ደብተራዎችን እና ሆዳም ቄሶችን እየተከተላችሁ ምድሪቱንም እራሳችሁንም ወደ ሲኦል አታንጉዱ ።
AMEN AMEN
@@estifanosworku4203 በስላሴ ስም ዝም ብለህ በስሜት ተነድተህ አትዘባርቅ ታሪክ አወቅ ሉተራዊው( ፕሮቴስታንቱ)
@@estifanosworku4203 እስጢፋኖስ አባትህ የስድብ አፍ የተሰጠዉ ዘንዶ ነዉ ሉተር እንኴን እንዳተ አይሳደብም ነበር ጨዋ ነበርና አንተ ግን ዘንዶዉ ቃል ገብቶልሃል ቀጥል ግን እንዳይመሺብህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አቤቱ ታደገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ጸጋውን ያብዛልዎት
ውድ መ ምህራችን ቃለ ህይወትን ። እማምላክ እመብርሃን ድንግል እናታችን አዛኝቷ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ትመልስልን ።ያለ ድንግል ማሪያም አማላጅነት ምንም ነገር ሊሳካ አይችልም እሷ ታስበን አሜን።😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ
መድሃኒአለም የተዋህዶ ሐይማኖታችን እና የሐገራችን ጥፋት በቃ ይበለን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን
አኛ የቱዉህዶ ልጆች ፈጣረ አላበን💒✝️💒መምህረችን ቃል ሂዉት ያሰማልን✝️💒✝️💘
መምህር,ቃለ,ሕይወት,ያሰማልን,እግዚአብሔ,ኢትዮጲያን,ይታደጋት
አቤቱ አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያን አስባት
አሜን አሜን አሜን እንቁ የተዋህዶ መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎ ። እኛም በእውነት ከተኛንበት እንድነቃና ቃሉን በሚገባ እንድንማር ብዙ የማንአውቀውን እንድናውቅ ስላስረዱን የበለጠ በተከታይ ደሞ እንዲህ የማናውቃቸውን በድንብ ለዚህ ለተኛነው ትውልድ እንዲያስተምሩና እንድንርሶ በድንብ ታሪኩንም ጠንቀው ከሚያውቁ መምህሮች ጋር በምሆን እውነትነታውን በግልፅ ብንማማር በጭፍን ከሚጕዙና ታሪክን አድበስብሶ ከሚያልፍ እንድንጠበቅ ይረዳናልና እገዛዎ አይለየን እላለሁ ። አዎ በውስጣችንም ብዙ የ ኢዛናን ስራ እየሰሩ ያሉ በሁለት ቢላ የሚበሉትንም ጠንቅቀን ልናውቅ ይገባናል። በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ተዳፍሬ ከሆን ይቅርታ እላለሁ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ዶር ቀሲስ ምህር ዘበነ ለማ ሁሌም ትምህርቶትን እከታተላለሁ ብዙ የወንጌል እውቀትም አግቻለሁ ሳላመሰገን አላልፍም እግዚአብሔር ይስጥልን🙏ግን እርሶም ሆኑ አዳንድ ሰባኪያን ስለኢትዮጲያ ተንሳዬ አታምኑም በዛ ላይ በ2010 በ2011በ2012በ2013 በ2014 ንጉስ ይመጣል ሲሉ አልሰማሁም የሰማሁት እነዚህ የጠቀሷቸው አመታት ለኢትዮጲያ እጅግ እጅግ ፈታኝ አመታት እደሆኑ ሰምቻለሁ ::ለማንኛውም ቀኑን ምናስረዝመውም ምናሳጥረውም እኛው እደሆንን በስፋት በአባቶች ሲነገር ሰምቻለሁ ለማንኛውም እርሶን ለማሳማን ሳይሆን ያልሆነ ነገር ስሰማ ይሁን ብዬ ማለፍ ስለማልወድ ነው !ቢቻ ቴድሮስ ይሁን ታዲዮስ መገርሳ ወይም ፈይሳ ወይም ሀጎስ እግዚአብሔር በፈቀደለት ጊዜ መጥቶ ኢትዮጲያን ከፍ ያደርጋል የመዝሙረ ዳዊትም ትንቢት ይፈፀማል""" በፊቱም ኢትዮጲያን ይሰግዳሉ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ"አንተም የዘዶውን እራስ ቀጠቀጥክ ለኢትዮጲያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሀቸው""" የተባሉ ትንቢቶች ሊፈፀሙ ግድ ይላልበነገራችን ላይ በስተመጨረሻው ላይ እርሶም ገዳማት ይሰራሉ የጠፉት ይሰራሉ ብለዋል ለመሆኑ ይህን ሚያሰራው ወያኔ ወይም ብልፅግና ነው ይላሉ??? ካልሆነ ማን ነው ሚያሰራው? አሁን ያለው መንግስት መሰቀል አደባባይን የነጠቀ ወደ 200 ቤተክርስቲያንን ያስወደመ የመሰቀሉን ፕሮጀክት ያስቆመ ነው 😎ለማንኛውም ስለትምህርቱ እናመሰግናለንቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይሰጠን ለንሰሐ ሞት ያብቃን አምሰቱ ሐዘናት ሳስብ እናቴን እኔም አለቀሳለሁ መላዘመኔን😭😭😭😭መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነብሰ ዋጋ ያድርግለረን🙏🙌🙋
ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ከብዙ ዘመን በህዋላ ይህን እድል ለመስማት ያደረሰኝን ፈጣን በጣም አመሰገነዋለሁ:: ንፁህ አስተማሪ ሲገኝ ትልቅ እድል ነው:: ፈጣሪ ልቦናችንን ያጠንክርልን🙏❤️ በሰው አገር እየተኖረ ትርጉም የሌለው ሃይማኖት ከመከተል በር ዘግቼ ያንተን ቪዲዮ ለማዳመጥ እድል እገኘሁ:: አመሰግናለሁ
ዕንቁ የሆንከው ውድ የኢት ልጅ የወንጌል ገበሬ ዘሩ ይብዛልህ ከክፉ ይጠብቅህ ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ቤተ ሰብህንም ይባርክ
እግዚአብሔር አምላክ ከዘ ይሰውረልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህርች
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን 👏⛪️
ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶ/ር መምህር እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን እና ሐይማኖታችን ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችን ሰላሙን ያምጣልን እዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በቃችዉ ይበለን
ሰላም መምህር እንኳን በደና መጡልንበዚች ባለችኝ እድሜ እንኳንከርሶ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬያለሁአሁንም ያለንበት ዘመን ክፎኛአደገኛ ነው በተለይ አብይ ወደስልጣን ከመጣ በሃላ ለአክራሬእስላሞች የልብ ልብ ሆኖቸዋልየሰራዊት አምላክ የሚያስታግስነገር ለዛች አገር ይምጣፀረ ኦርቶዶክስንም ያስታግስልን🤲🙏🤲🙏🤲🙏🌸🌸አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ አባታችን ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን አብዝቶ ያድልልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲ይፍቱኝ ይባርኩን አባታችን
አምላኬ ሆይ ቤተክርስቲያንህን ጠብቅልን 🤲🤲🤲😭😭 እንዳንጠፋ 🤲🤲
እውነት ነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጆች """ አንድ ""እንሁን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤🤲🤲 እግዚአብሔር ይርዳን !!! አሜን
እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ት/ት ነው ያስተማሩን መምህራችን ልብ ላለው ያለፉት ታሪኮች አሁን ላለንበት ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጠን 😭😭😭ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
እውነትትትትትት ነውውውውው
በእዉነት አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ኢ አማኝን አስታግስልን 🤲
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን ያገልግሎት ዘመኖን ይቦርክ።
መምህር ቃለህይወትን ያስማልን ልበአምላክ ዳዊት ስትል በጣም ደስ ይለኛል እኔ በፀሎቴ ደሞ የኔ ጌታ እንደልቤ የምታደርግልኝ ጌታ ስምህ ይባረክ ክበር, ንገስ,እለዋለሁ ለኢትዮጲያ ከባድ ፀሎት ላይ ነን ለዚያ ለሚገደል ለሚታረድ ድሀ ስለዚህ ጌታ ይርዳን ቤተክርስትያን አትጠፋም ትለመልማለች ለሁሉም ጊዜ አለው ይህን ፈተና በቅርቡ እናልፈዋለን አንተብቻ በርታ በትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ብዙ ተምረናል እንማራለንም ጌታ ይርዳህ በርታ 🙏🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እነሱ ለጥፋት ለክፋት ነቅተው ተግተው ይሰራሉ እኛ በጽኑ እንቅልፍ ላይ ነን እግዚአብሔር በንስሃ ይመልሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አገራን እግዚአብሔር ሰላምን አድነት ፍቅርን ይላክልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
ውድ መምህራችን በእውነት ሽሽሽ አመት ኑርልን እዳተ ያለውን ያብዛልን
አቤቱ አምላክ ሆይ አስበን😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝💒❤💒❤💒❤
ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንእግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን እና ሐይማኖታችን ይጠብቅልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነትን ይሁንልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ከዚ ከመአት ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
Kale hiwet yasemaln memhrachin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይቅር በላቸው ተዋሕዶ የዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
መምህራችን የአግልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Kalehiwot yasemalin Memihir kesis Docter Zebene
Memehrachen . Kale hiwot yasemalen.
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ይፍቱኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ተዋህዶንም ሀይማኖታችንንም ይጠብቅልን በምህረቱ ሰላም እምነት ፍቅር ከለላቸው ሰው እግዚአብሔር ፍቅርን ያድርግልን አንድ ያድርገን በቃ ይበለን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን♥
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን ድንቅ ምስጥር ያለው ትምህርትነው የምያስተምሩን እኛንም ቃሉን በልባችን በመስቀሉላይ አይናችንን ያሳርፍልን ትምህርቶት ክዘመኑ የመጣብንን የየቀኑን ፈተና እንድናልፍ እረድቶናል ክፍታችን የተጋረጡትን እሾኳች እንዳይወጉን እረድቶናል ትምህርቶት የእውነት ሰርቶናል ክመናገር ይልቅ ማዳመጥን ክመርገም ይልቅ መመረቅን አስተምሮናል ሁሉም ያልፋል ኦርቶዶክ መችም እትነካም ልነኳትየምሮጡት የማምሽት እንጅ የማንጋት እድልም የላቸውም አባታችን ምርቃቶት በጣም ደስ ይላል አሜን ለሁላችንም ይሁን ይደረግልን ማስተዋል ላጣነው ማስተዋል ያድለን እርሷንም አባታችንን በየቀኑ የቃሉን ፍር የምመግቡንን ሺ አመት ኑሩልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫😢😢😢
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ምህረቱን ይላክልን እናቴ ቤተክርስቲያን ሠላምሽ ናፈቀኝ😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመዎት ይብዛልን መምህራችን አሜን በእዉነት ቃለሕወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችን ከጥፋት ይሰዉርልን
💙🙏🙏🙏fikir yashenifal!💙🙏💙
እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን
ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ለእምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሠላም ለአለም ሁሉ እንኳን በሰላም መጡልን ሰላም እና ለጤና ለቅዱስ አባታችን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሄር ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🇪🇹
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማሩን ትምህርት ተስፋ ይሰጠናል
ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣባታችን ኣጥንት የሚያመልም ትምህርት ለኛ ስሚ ጀሮ ይስጠን በልቦናችንን ጽላት ይጻፍልን ለርሶ ብርታቱ ጽናቱ ይስጦት ድንቅ ትምህርት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen Amen Amen Abatachin kalehiwot yasemalen
አቤቱ ጌታ ሆይ ቸር መድሀኒያለም ሆይ በምርቱ አሰብን ይቅር በለን አሜን፫ ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን
Amin amin kale eiwhoten yasemalen
አቤቱ አምላክ ሆይ አስበን
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥል መምህር አምላክ ሆይ ህዝበ ክርስቲንን እና ቤተክርስቲያንን ጠብቅን አሜን አሜን አሜን
አሜን. አሜን. አሜን መምህራችን. ቃለ ሕይወት ያሰማልን. እመብርሀን. እድሜናጤና ይስጥልን ፈጣሪ ለሐገራችን ሰላምን ለሕዝቦቿ መረጋጋትንና ፍቅርን አንድነትን. ይስጠንን. አባቶቻችን ከእግዚአብሔርጋር መደረግ ያለበትን አድርጉልን እኛ ምእመናንም በንጽህና በአንድ ልብ በቻልነው መጠን ድርሻችንን እንወጣ ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን. አሜን. አሜን. አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን ፅንፈኞችን ልቦና ይሥጥልን ያሥታግሥልን ይቅር ይበላቸው ለቤተ ክርሥቲያናችን ለሀገራችን ሠላሙን ይሥጥልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
Amen qalewoti Yasmalni Memhrachin😍😍😍😍😍😍
ጀግና መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የተዋሕዶን ጠላት በቅዱስ መስቀሉ ይቀጥቅጥልን ድንግል ማርያም አስራት ሀገረዋን ትተደግልን ለሁሉም ልቦና ይስጥልን
እባታችን እንኲን በሰላም መጡ! በረከትዎ ይደርብን! ከምንግዜውም በላይ ነቅተንና ተባንረን መቆም አለብን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦ በእድሜ በጤና ይጠብቆት ጸጋውን ያብዛሎት
እንኳን በሠላም መጡ አባታችን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
😭🙏መምህር ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የኦርቶዶክስ ልጆች እንንቃ ንቁ ስለሀይማኖታችን እንወቅ ታሪክንም እንወቅ ለሚመጣው ትውልድ አሁን ያልነው አስተዎእፆ እናድርግ
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! ዋናው ለዚች እቤተ ክርስቲያን መውደም እኛም በቤቱ ያለነው ተጠያቂ ነን!
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። አሜን !
amen amen amen kelhewate yasamalean🏅.
አቤቱ አስቤን ይቅርበለን
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ያኑርልን🙏🙏
በስመአም በስመአም በስመአም አፅራረ ቤተክርስቲያን ያስታግስልን መምህራችን ዶክ ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን⛪️⛪️⛪️ በሰማእታት ደም ፀንታ የቆየችን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን እኛንም የአባቶቻችንን ያለፉ ሰማእታትን ፅናትንና ይስጠን አሜን🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፣ አሀዱ አምላክ፣ አሜን።
አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛሎት
Edemena tenun yesetelen yagelegelot zementen yebareku kebrulenn enaten aysaten
amen amen amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።አሜን!
አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🤲🤲🤲
Amen Amen Amen kale Hiwet yasmale 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ንንንንቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን በእውነት ተገቢውን ሀላፊነትዎን እየተወጡ ነው ብየ አምናለሁ፡፡እንዲህ በመረጃ ላይ የተመሰረተ መልስና አስተምሮ አስፈላጊያችን በመሆኑ አጠናክረው እንዲቀጥሉ እግዚያብሔር ይርዳን፡፡
መምህር እግዛብሄር ይባርክልን🙏
ቃል ህይወትን ያሰማልን
አሜን አባታችን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
እርሱሁ ያቃል ፈጣሪ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን፣ አሜን፣አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናን ይስጥልን ። ፍፁም እውነት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻዋ ሰከንድ። ልብ ያለው ልብ ይበል። ዘመኑ በጡጫ እና በስሜት ሳይሆን በጥበብ፣ በማስተዋል፣ በእውቀት ጠላት ድል የሚመታበት ነው።ሮሜ 12:21። እናንተም ተኌዳኝ ክርስትያኖች በህብረት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጎን አሁን ብትቆሙ እጅግ አስፈላጊ ነው። መሃሉ ዳር ሳይሆን። አላማቸው ክርስትናን ማጥፋት ስለሆነ ነገ ለእናንተም አይመለሱም። ወንድም እህቶቼ አላህ በራሱ አምሳል አክብሮ የፈጠረውን ፍጡር በማጥፋት ጽድቅ የለም። ቢያንስ እሜናን ሰላም በርሳቸው ላይ ይሁን እና የነብዪ መሀመድን ሞግዚት አሜናን አስቧት(ኢትዮጵያዊ ናትእና) ይህን ፈጣሪ የሚጠላውን ግፍ ተቃወሙ። ይህ ግፍ የሴይጣን ስራ ነው እና ሙስሊም ማለት ደግሞ ሰላም ማለት ስለሆነ። እኛንም እስከመጨረሻው ያጽናን። ከችግሩ ሳይሆን ከመፍትሄው ይደምረን። አሜን
መምህር እንኳን ደህና መጡል 🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር አሁንም ማሰተዋሉን ይስጠን መምህራችን
በትክክል ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እውነት ነው ዘኦርቶዶክስ ተከታዬች ገና አልነቃንም ብዙ ነገር ይቀረናል ታሪክን ማወቅ ጥሩ ነዉ መምህር በውቀትና ታሪክን ከነ አመጣጡ ነዉ የሚያስተምሩት ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች በአሁኑ ሠዓት አንድ እንሁን!!!
እድሜ፣ጤና፣ይስጠሕ፣ፈጢር
ያለው ብቸኛ አማራጭ አንድ መሆን ነው። በአንድነት መናገር፣ በአንድነት መጮህ፣ በአንድነት መደገፍ፣ በአንድነት መቃወም፣ በአንድነት ማልቀስ ፣ በአንድነት መሳቅ። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን በአሁኑ ሰአት ከአክራሪ እስላም እና ከብልፅግና ጴንጤ እየደረሰባት ያለውን ጥቃት እና መከራ መቋቋም የምትችለው እኛ ተቆርቋሪ ምእምናን ጊዜአችንን፣ እውቀታችንን፣ ሀብታችንን፣ አትኩሮታችንን በሙሉ ሳንከፋፍል እና ሳንከፋፈል ለቤተክርስቲያናችን እና ለተዋህዶ እምነታችን መቆም ስንችል ነው። ኦርቶዶክስ ሆይ እንንቃ አገር አልባ ከመሆናችን በፊት። የግብፅ ፣ የሶሪያ ፣የየመን፣የህንድ ክርስቲያኖችን ታሪክ አስታውሱ አገራቸውን ተነጥቀው ሁለተኛ ዜጋ ሆነዋል።
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን በረከቶው ይድርሰን አሜን አገራችን ቤተክርስቲያናችንን አምላክ ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን ለሚያጠፉትንም ልቦናይስጣቸውአሜን
አሜን ፫ በደጋሜ ቃለ ህይወት ያሠማልን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ታስበዎት ሀያል ልዑል እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመነዎትን ያስርዝምልን የ ቅዱሳን መላእክት የጻድቃን ሠማዕታት ምልጃና ጸሎት ይርዎት ይርዳን👏⛪️
አቤቱ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በደምህ የመሠረትካት ተዋህዶን ጠብቅልን🤲😭
አሜን አሜን አሜን
እየሱስ በደሙ የዓለም ሕዝብን የሀጢያት ዋጋ ከፈለ እንጂ ተዋህዶ የሚባል ተረት ተረትን አልመሰረተም ። መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ ዝም ብላችሁ የቃዡ ደብተራዎችን እና ሆዳም ቄሶችን እየተከተላችሁ ምድሪቱንም እራሳችሁንም ወደ ሲኦል አታንጉዱ ።
AMEN AMEN
@@estifanosworku4203 በስላሴ ስም ዝም ብለህ በስሜት ተነድተህ አትዘባርቅ ታሪክ አወቅ ሉተራዊው( ፕሮቴስታንቱ)
@@estifanosworku4203 እስጢፋኖስ አባትህ
የስድብ አፍ የተሰጠዉ ዘንዶ ነዉ ሉተር እንኴን እንዳተ አይሳደብም ነበር ጨዋ ነበርና አንተ ግን ዘንዶዉ ቃል ገብቶልሃል ቀጥል ግን እንዳይመሺብህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አቤቱ ታደገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ጸጋውን ያብዛልዎት
ውድ መ ምህራችን ቃለ ህይወትን ። እማምላክ እመብርሃን ድንግል እናታችን አዛኝቷ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ትመልስልን ።ያለ ድንግል ማሪያም አማላጅነት ምንም ነገር ሊሳካ አይችልም እሷ ታስበን አሜን።😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ
መድሃኒአለም የተዋህዶ ሐይማኖታችን እና የሐገራችን ጥፋት በቃ ይበለን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን
አኛ የቱዉህዶ ልጆች ፈጣረ አላበን💒✝️💒መምህረችን ቃል ሂዉት ያሰማልን✝️💒✝️💘
መምህር,ቃለ,ሕይወት,ያሰማልን,እግዚአብሔ,ኢትዮጲያን,ይታደጋት
አቤቱ አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያን አስባት
አሜን አሜን አሜን እንቁ የተዋህዶ መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎ ። እኛም በእውነት ከተኛንበት እንድነቃና ቃሉን በሚገባ እንድንማር ብዙ የማንአውቀውን እንድናውቅ ስላስረዱን የበለጠ በተከታይ ደሞ እንዲህ የማናውቃቸውን በድንብ ለዚህ ለተኛነው ትውልድ እንዲያስተምሩና እንድንርሶ በድንብ ታሪኩንም ጠንቀው ከሚያውቁ መምህሮች ጋር በምሆን እውነትነታውን በግልፅ ብንማማር በጭፍን ከሚጕዙና ታሪክን አድበስብሶ ከሚያልፍ እንድንጠበቅ ይረዳናልና እገዛዎ አይለየን እላለሁ ። አዎ በውስጣችንም ብዙ የ ኢዛናን ስራ እየሰሩ ያሉ በሁለት ቢላ የሚበሉትንም ጠንቅቀን ልናውቅ ይገባናል። በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ተዳፍሬ ከሆን ይቅርታ እላለሁ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ዶር ቀሲስ ምህር ዘበነ ለማ ሁሌም ትምህርቶትን እከታተላለሁ ብዙ የወንጌል እውቀትም አግቻለሁ ሳላመሰገን አላልፍም እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
ግን እርሶም ሆኑ አዳንድ ሰባኪያን ስለኢትዮጲያ ተንሳዬ አታምኑም በዛ ላይ በ2010 በ2011በ2012በ2013 በ2014 ንጉስ ይመጣል ሲሉ አልሰማሁም የሰማሁት እነዚህ የጠቀሷቸው አመታት ለኢትዮጲያ እጅግ እጅግ ፈታኝ አመታት እደሆኑ ሰምቻለሁ ::
ለማንኛውም ቀኑን ምናስረዝመውም ምናሳጥረውም እኛው እደሆንን በስፋት በአባቶች ሲነገር ሰምቻለሁ ለማንኛውም እርሶን ለማሳማን ሳይሆን ያልሆነ ነገር ስሰማ ይሁን ብዬ ማለፍ ስለማልወድ ነው !
ቢቻ ቴድሮስ ይሁን ታዲዮስ መገርሳ ወይም ፈይሳ ወይም ሀጎስ እግዚአብሔር በፈቀደለት ጊዜ መጥቶ ኢትዮጲያን ከፍ ያደርጋል የመዝሙረ ዳዊትም ትንቢት ይፈፀማል""" በፊቱም ኢትዮጲያን ይሰግዳሉ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ
"አንተም የዘዶውን እራስ ቀጠቀጥክ ለኢትዮጲያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሀቸው""" የተባሉ ትንቢቶች ሊፈፀሙ ግድ ይላል
በነገራችን ላይ በስተመጨረሻው ላይ እርሶም ገዳማት ይሰራሉ የጠፉት ይሰራሉ ብለዋል ለመሆኑ ይህን ሚያሰራው ወያኔ ወይም ብልፅግና ነው ይላሉ??? ካልሆነ ማን ነው ሚያሰራው? አሁን ያለው መንግስት መሰቀል አደባባይን የነጠቀ ወደ 200 ቤተክርስቲያንን ያስወደመ የመሰቀሉን ፕሮጀክት ያስቆመ ነው 😎ለማንኛውም ስለትምህርቱ እናመሰግናለንቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይሰጠን ለንሰሐ ሞት ያብቃን አምሰቱ ሐዘናት ሳስብ እናቴን እኔም አለቀሳለሁ መላዘመኔን😭😭😭😭መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነብሰ ዋጋ ያድርግለረን🙏🙌🙋
ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ከብዙ ዘመን በህዋላ ይህን እድል ለመስማት ያደረሰኝን ፈጣን በጣም አመሰገነዋለሁ:: ንፁህ አስተማሪ ሲገኝ ትልቅ እድል ነው:: ፈጣሪ ልቦናችንን ያጠንክርልን🙏❤️ በሰው አገር እየተኖረ ትርጉም የሌለው ሃይማኖት ከመከተል በር ዘግቼ ያንተን ቪዲዮ ለማዳመጥ እድል እገኘሁ:: አመሰግናለሁ
ዕንቁ የሆንከው ውድ የኢት ልጅ የወንጌል ገበሬ ዘሩ ይብዛልህ ከክፉ ይጠብቅህ ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ቤተ ሰብህንም ይባርክ
እግዚአብሔር አምላክ ከዘ ይሰውረልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህርች
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን 👏⛪️
ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🏽🤲🏽🤲🏽
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶ/ር መምህር እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን እና ሐይማኖታችን ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችን ሰላሙን ያምጣልን እዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በቃችዉ ይበለን
ሰላም መምህር እንኳን በደና መጡልን
በዚች ባለችኝ እድሜ እንኳን
ከርሶ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
አሁንም ያለንበት ዘመን ክፎኛ
አደገኛ ነው በተለይ አብይ ወደ
ስልጣን ከመጣ በሃላ ለአክራሬ
እስላሞች የልብ ልብ ሆኖቸዋል
የሰራዊት አምላክ የሚያስታግስ
ነገር ለዛች አገር ይምጣ
ፀረ ኦርቶዶክስንም ያስታግስልን
🤲🙏🤲🙏🤲🙏🌸🌸
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ አባታችን
ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን አብዝቶ ያድልልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲ይፍቱኝ ይባርኩን አባታችን
አምላኬ ሆይ ቤተክርስቲያንህን ጠብቅልን 🤲🤲🤲😭😭 እንዳንጠፋ 🤲🤲
እውነት ነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጆች """ አንድ ""እንሁን
🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤🤲🤲 እግዚአብሔር ይርዳን !!! አሜን
እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ት/ት ነው ያስተማሩን መምህራችን ልብ ላለው ያለፉት ታሪኮች አሁን ላለንበት ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጠን 😭😭😭ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
እውነትትትትትት ነውውውውው
በእዉነት አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ኢ አማኝን አስታግስልን 🤲
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን ያገልግሎት ዘመኖን ይቦርክ።
መምህር ቃለህይወትን ያስማልን ልበአምላክ ዳዊት ስትል በጣም ደስ ይለኛል እኔ በፀሎቴ ደሞ የኔ ጌታ እንደልቤ የምታደርግልኝ ጌታ ስምህ ይባረክ ክበር, ንገስ,እለዋለሁ ለኢትዮጲያ ከባድ ፀሎት ላይ ነን ለዚያ ለሚገደል ለሚታረድ ድሀ ስለዚህ ጌታ ይርዳን ቤተክርስትያን አትጠፋም ትለመልማለች ለሁሉም ጊዜ አለው ይህን ፈተና በቅርቡ እናልፈዋለን አንተብቻ በርታ በትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ብዙ ተምረናል እንማራለንም ጌታ ይርዳህ በርታ 🙏🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እነሱ ለጥፋት ለክፋት ነቅተው ተግተው ይሰራሉ እኛ በጽኑ እንቅልፍ ላይ ነን እግዚአብሔር በንስሃ ይመልሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አገራን እግዚአብሔር ሰላምን አድነት ፍቅርን ይላክልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
ውድ መምህራችን በእውነት ሽሽሽ አመት ኑርልን እዳተ ያለውን ያብዛልን
አቤቱ አምላክ ሆይ አስበን😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝💒❤💒❤💒❤
ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን እና ሐይማኖታችን ይጠብቅልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነትን ይሁንልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ከዚ ከመአት ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
Kale hiwet yasemaln memhrachin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይቅር በላቸው ተዋሕዶ የዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
መምህራችን የአግልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Kalehiwot yasemalin Memihir kesis Docter Zebene
Memehrachen . Kale hiwot yasemalen.
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ይፍቱኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ተዋህዶንም ሀይማኖታችንንም ይጠብቅልን በምህረቱ ሰላም እምነት ፍቅር ከለላቸው ሰው እግዚአብሔር ፍቅርን ያድርግልን አንድ ያድርገን በቃ ይበለን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን♥
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን ድንቅ ምስጥር ያለው ትምህርትነው የምያስተምሩን እኛንም ቃሉን በልባችን በመስቀሉላይ አይናችንን ያሳርፍልን ትምህርቶት ክዘመኑ የመጣብንን የየቀኑን ፈተና እንድናልፍ እረድቶናል ክፍታችን የተጋረጡትን እሾኳች እንዳይወጉን እረድቶናል ትምህርቶት የእውነት ሰርቶናል ክመናገር ይልቅ ማዳመጥን ክመርገም ይልቅ መመረቅን አስተምሮናል ሁሉም ያልፋል ኦርቶዶክ መችም እትነካም ልነኳትየምሮጡት የማምሽት እንጅ የማንጋት እድልም የላቸውም አባታችን ምርቃቶት በጣም ደስ ይላል አሜን ለሁላችንም ይሁን ይደረግልን ማስተዋል ላጣነው ማስተዋል ያድለን እርሷንም አባታችንን በየቀኑ የቃሉን ፍር የምመግቡንን ሺ አመት ኑሩልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫😢😢😢
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ምህረቱን ይላክልን እናቴ ቤተክርስቲያን ሠላምሽ ናፈቀኝ😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመዎት ይብዛልን መምህራችን አሜን በእዉነት ቃለሕወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችን ከጥፋት ይሰዉርልን
💙🙏🙏🙏fikir yashenifal!💙🙏💙
እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን
ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ለእምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሠላም ለአለም ሁሉ እንኳን በሰላም መጡልን ሰላም እና ለጤና ለቅዱስ አባታችን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሄር ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🇪🇹
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማሩን ትምህርት ተስፋ ይሰጠናል
ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣባታችን ኣጥንት የሚያመልም ትምህርት ለኛ ስሚ ጀሮ ይስጠን በልቦናችንን ጽላት ይጻፍልን ለርሶ ብርታቱ ጽናቱ ይስጦት ድንቅ ትምህርት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen Amen Amen Abatachin kalehiwot yasemalen
አቤቱ ጌታ ሆይ ቸር መድሀኒያለም ሆይ በምርቱ አሰብን ይቅር በለን አሜን፫ ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን
Amin amin kale eiwhoten yasemalen
አቤቱ አምላክ ሆይ አስበን
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥል መምህር አምላክ ሆይ ህዝበ ክርስቲንን እና ቤተክርስቲያንን ጠብቅን አሜን አሜን አሜን
አሜን. አሜን. አሜን መምህራችን. ቃለ ሕይወት ያሰማልን. እመብርሀን. እድሜናጤና ይስጥልን ፈጣሪ ለሐገራችን ሰላምን ለሕዝቦቿ መረጋጋትንና ፍቅርን አንድነትን. ይስጠንን. አባቶቻችን ከእግዚአብሔርጋር መደረግ ያለበትን አድርጉልን እኛ ምእመናንም በንጽህና በአንድ ልብ በቻልነው መጠን ድርሻችንን እንወጣ ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን. አሜን. አሜን. አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን ፅንፈኞችን ልቦና ይሥጥልን ያሥታግሥልን ይቅር ይበላቸው ለቤተ ክርሥቲያናችን ለሀገራችን ሠላሙን ይሥጥልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
Amen qalewoti Yasmalni Memhrachin😍😍😍😍😍😍
ጀግና መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የተዋሕዶን ጠላት በቅዱስ መስቀሉ ይቀጥቅጥልን ድንግል ማርያም አስራት ሀገረዋን ትተደግልን ለሁሉም ልቦና ይስጥልን
እባታችን እንኲን በሰላም መጡ! በረከትዎ ይደርብን! ከምንግዜውም በላይ ነቅተንና ተባንረን መቆም አለብን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦ በእድሜ በጤና ይጠብቆት ጸጋውን ያብዛሎት
እንኳን በሠላም መጡ አባታችን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
😭🙏መምህር ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የኦርቶዶክስ ልጆች እንንቃ ንቁ ስለሀይማኖታችን እንወቅ ታሪክንም እንወቅ ለሚመጣው ትውልድ አሁን ያልነው አስተዎእፆ እናድርግ
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! ዋናው ለዚች እቤተ ክርስቲያን መውደም እኛም በቤቱ ያለነው ተጠያቂ ነን!
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። አሜን !
amen amen amen kelhewate yasamalean🏅.
አቤቱ አስቤን ይቅርበለን
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ያኑርልን🙏🙏
በስመአም በስመአም በስመአም አፅራረ ቤተክርስቲያን ያስታግስልን መምህራችን ዶክ ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን⛪️⛪️⛪️ በሰማእታት ደም ፀንታ የቆየችን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን እኛንም የአባቶቻችንን ያለፉ ሰማእታትን ፅናትንና ይስጠን አሜን🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፣ አሀዱ አምላክ፣ አሜን።
አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛሎት
Edemena tenun yesetelen yagelegelot zementen yebareku kebrulenn enaten aysaten
amen amen amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።አሜን!
አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🤲🤲🤲
Amen Amen Amen kale Hiwet yasmale 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ንንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን