ለኛ ድንግል ማርያምን እንደ ቅዱስ ገብርኤል ፣ ኢሳይያስ ፣ ሉቃስና ኤልሣቤጥ የማመስገን ለሌሎች ግን የመስደብ መንፈስ ተሰጥቷል መምህር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 204

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም

    የማይደክሙ ድንቅ መምህራችን ስለ እርሶ ቃላት የለኝም በጤና ኑሩልን🙏🏽

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 13 днів тому +1

    መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን
    ይባርኩኝ ገብረ ሥላሴ🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 18 днів тому +4

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ6ነ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ6ነ 18 днів тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏😍😍😍😍😍😍❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 16 днів тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ከርስቶስ እናት አመቤታቸን ቅድስት ደንግል ማርየም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከትዋ ዘወትር አይለየን አሜን❤❤❤🙏"ድንግል ማርያም በድንግልና ፀንሳ በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች"❤❤❤🙏 ቅዱሳንን ስንጠራ በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቀልን አሜን🙏

  • @AshuMan-q7m
    @AshuMan-q7m 17 днів тому +2

    መምህራችን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋራ ያድልል ገ/ሂወት እባላለሁ ከሳውዲ ዓረቢያ 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 16 днів тому +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር የክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897 18 днів тому +3

    እንኳን አደረሰዎ፣ መምህር! ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ዓመት ዓመት ያድርስልን።

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 19 днів тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የእመቤታችን ምልጃዋ ይድረስልን ታማልደን ከልጃ መምህሬ ኑርልኝ እረዥም እድሜን ከጣናጋ ይስጥልኝ

  • @asnakechbelay8352
    @asnakechbelay8352 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም አማላጅነቷ ጥበቃዋናረድኤቷ አይለየን።
    ድንግል ሆይ ለምኝልን!!!

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk 18 днів тому +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @hailesolomon7335
    @hailesolomon7335 18 днів тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray 18 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናቱ ንጽህት አዛኚታ ወላዲተ አምላክ💖 ቅድስት ድንግል ማርያም✝️ ንግስቲቱ እናታችን የቤቴ🙏 ውበት ትመስገን ይገባታል💖 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ እንቁ ሊቅ ትጉ የአገልጋይ እንካን አብሮ🙏✝️ አደረሶት አደረሰን እመቤቴ 💖በወርቅ ዘርፋፋው ልብሳ ✝️ ትሸፍኖት ቃለ ህይወት 🙏☀️ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን💖 አብዝቶ ያድሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በቀለመወርቁ ✝️🙏ይመዝግበው ረጅም እድሜ💖 ከጤና ጋር ያድልልን አዎ ክብር ናት እናፈቅራታለን ከሞት ✝️ ታስጥላለች ክብራ ከሰው ልጅ አይምሮ በላይ ነው 💖✝️🙏አፈቅርሻለው እናቴ ህይወት ያገኘንብሽ ፀአይን ያየንብሽ አትለይን ቅደሚ ከፊታችን💖 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 18 днів тому +2

    አሜን ፫ 🤲❤️
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲❤️

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 18 днів тому +2

    Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 19 днів тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱስ ዑራኤል ተራዳኢነት አይለን
    በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ለእኛም የስማነውን ቅዱስ ቃል በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 18 днів тому +4

    አሜንአሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ ደከመኝ,ሰለቸኝ ሳይሉ የነፍሳችን ምግብ የሚያቀርቡልን አባቴ ይኑሩልን ድንግል አማላጇ ይቅር ትበልን ትስታርቀን ከልጇ🙏✝️⛪️❤️

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 18 днів тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏በረከታቸው 🙏እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ህይወት ያሰማልን🙏አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @dafflee653
    @dafflee653 18 днів тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 19 днів тому +5

    ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን🤗
    ቃለህይወትን ያለማልን አባታችን🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ 🙏🙏🙏

  • @cvcgch-rw3ic
    @cvcgch-rw3ic 18 днів тому +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 18 днів тому +2

    Egzeo mharene kerestose Amelake yekere yebelene Amen 🙏 emebetachen keberemesgana yegebatale Amen 🙏

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy 19 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ስለእርሶ መግለፅ አጅግ ይደንቀኛል ኢትዬጰያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን አርሶን የመሠለ ልጅ በመኖራ ህያው እግዚአብሔር ን እናመሰግናለን ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ከጤናና ከፀጋ ይስጦት የወላዲት አምላክ ፍቅራ ይብዛሎት አሜን በጣም ተደስተናል

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 19 днів тому +6

    ድንግል ማርያም ሆይ መዓዛሽ ያውዳል ስምሽ ይጣፍጣል የሕይወትን ፍሬ ወልደሽልናልና እንወድሻል እንሰግድሻል ማርያም ማርያም ማርያም ከልጅሽ ከወዳጅሽ ምሕረትና ይቅርታን ለምኚልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TgistAmogne
    @TgistAmogne 18 днів тому +2

    Amen amen amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachin

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 18 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም እግዝአብሔር እዝነ ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 18 днів тому +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን ይራዘምልን

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 18 днів тому +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ኦ አምላኬ ሀይማኖቴን ጠብቅልኝ እኔ ደካማ ነኝ ሊያስተኝ ሀይማኖቴን ለማስቀየር ሊመጣ ያለውን ከመናገር አግድልኝ አደራ አምላኬ ቃልህን እንዳከብር እርዳኝ👏👏👏👏

  • @MELAKUBEZABIH-b7o
    @MELAKUBEZABIH-b7o 18 днів тому +1

    ፀጋን የተመላሽ ሆይ የተባለ በምድር የለም፡፡ክብር ክብር ለድንግል ማርያም

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 18 днів тому +3

    እመ አምላክን ማመስገን, የመረጣትን ፈጣሪ ማመስገን ነዉ። ቅዱስ ገብርኤል ካመሰገናት እኛም ግዴታችን ነዉ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraabraham8688
    @saraabraham8688 19 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @michealzmo5008
    @michealzmo5008 19 днів тому +2

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalen Abatachen bexlot hasben ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 19 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን አባታችን መምሕራችን ዶክተር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይቀበልልን ይባርክልን ሱባኤውን ምህላዉን እግዚአብሔር ይቀበልልን የቅዱስ ኡራኤል በረከት ረድኤቱ ይደርብን የምንሰማን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @ethiopiaentertainme21
    @ethiopiaentertainme21 18 днів тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤ እግዚአብሔር አምላክ ለእርሶም እድሜ ከጤና ያድልልን🙏🙏🙏

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 18 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 18 днів тому +2

    ደንግልዬ እንወድሻለን❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 18 днів тому +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @tsehaineshwoldegebriel5423
    @tsehaineshwoldegebriel5423 18 днів тому +1

    Amen Amen Amen Abatachen Kale Hiwet Yasemalen Cheru Medehanealem be Edemena be Tena Yetebekelen

  • @AzmachewAzmachew
    @AzmachewAzmachew 18 днів тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 19 днів тому +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባቴ ከዚህ መንፈስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን እስካሁንም ጠብቆናል አሁንም ለዘለዓለም ይጠብቀን አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 18 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 18 днів тому +2

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንመምህርቃልህይወትያሰማልን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 18 днів тому +1

    አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ረጅም እድሜ ይስጠዎ

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 19 днів тому +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 19 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ በቃሉ የፀናን ይድርገን ቀን በቀን ይህ ነው መሰረታችን 💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 18 днів тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን!!!

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 18 днів тому +1

    አ ባታችን መምህራችን ቃለህይወትያሰማልንእኛንም በእምነት ያዕና ን ከመቤታችን ጉያ አያውጣን አሜን

  • @tigistggiorgis6870
    @tigistggiorgis6870 19 днів тому +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድናብርቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 19 днів тому +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @aster8918
    @aster8918 19 днів тому +2

    እግዚአብሔርይመሰገንአሜን❤❤አሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AzEmAb
    @AzEmAb 18 днів тому +3

    ኸረ እንዴት ነው ስለ እመብርሃን ክፉ መናገር የሚቻለው? እንጅ ስለ እሷ ስሠማ ራሴን መቆጣጠር እስከሚያቅተኝ ነው የማነባው😢😢 እም አምላክኮ ትለያለች፣ ለኛ ንጹህ እና ብርክት ነች በቃ ልዩ ነች❤❤❤

  • @EmebetReda
    @EmebetReda 19 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayalneshchufa4892
    @ayalneshchufa4892 18 днів тому +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p 19 днів тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜና እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን🙏
    እመቤቴ ማርያም እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለሁ🌹🌹🌹

  • @MichaelwondwosenDesta-s9u
    @MichaelwondwosenDesta-s9u 18 днів тому +2

    Amen kale hiwot yasemaln memehrachin

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 19 днів тому +3

    አሜን እግዝአብሔር ይመስገነ እሜቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም እንወድሻለን እናከብርሻለን እንሰግድልሻ
    ቃለህይወትነ ያሰማልን መᎃህራችን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 18 днів тому +2

    ይቅር ይበለን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በማንም አይመስላትም እናታችን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @YeshiTesfaye-o7j
    @YeshiTesfaye-o7j 18 днів тому +1

    መምህራችን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር ያድልል

  • @WinCell-u7b
    @WinCell-u7b 18 днів тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 19 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ♥️♥️ አሜን 🕯️ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 18 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 18 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህኦውት ይስማልን አብትችን አግዚአብሔር.. አድም ካጥንግ ይብዝሎት 🙏🙏🙏 🤲🤲🤲!!!!!!💞♥️👍🏼

  • @tsigemesfin2581
    @tsigemesfin2581 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @timnittesfazgi3660
    @timnittesfazgi3660 18 днів тому +1

    Amen Amen Amen

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ::

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 19 днів тому +2

    ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል የኔ እናት እንክዋን እኔ እኛ መደለኞች በፊቱ ለመቆምና ቅዱሳን መላእክት በፋቱ ለመቆይ የማይችሉትን መድኃኒትን በሆድዋ የተሸከመች ንፅዕት 😊አረ እንዴት ያለ ድንቅ ነገር ባንቺ ተፈጸመ ????? እኔስ ስራው ሁሉ ድቅ የሆነው ልጅሽ አምላክሽ አምላኬን ስለሁሉ አመሰግንዋለሁ::

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 18 днів тому +2

    አሜንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንን❤❤❤❤

  • @robelalazar
    @robelalazar 18 днів тому +1

    Amen qale hiwet yesmaln

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 18 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛላቹ እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን ኑሩልን❤❤❤❤

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 19 днів тому +2

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @efremukbazgi6359
    @efremukbazgi6359 18 днів тому +1

    Amen 🙏

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 19 днів тому +1

    አሜንአሜንአሜን።ቃለህህወትያሰማልንአነቁአባታችን

  • @merongessesse469
    @merongessesse469 18 днів тому +2

    Kaleheyewot yasemalen abatachen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 18 днів тому +1

    AMEN AMEN AMEN Abatachn

  • @MariamawitAbera-g5f
    @MariamawitAbera-g5f 18 днів тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mulualemzenebe4001
    @mulualemzenebe4001 18 днів тому +1

    ቀለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @tadutesfaye9337
    @tadutesfaye9337 19 днів тому +1

    ቃለህይውት ያስማልን ልብ የሚነካ እመቤታችን እንወድሻን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 19 днів тому +1

    amen kal yioweten yesmalen memehrachen🎉🎉🎉

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 19 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberehamab9016
    @aberehamab9016 18 днів тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባቴ 🙏💚💛❤️🙏

  • @هيله-ز4ت
    @هيله-ز4ت 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 18 днів тому +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችን❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሶት አባታችን❤ቃለህይወትን ያሰማልን በረከተውይድረሰንአሜንይፍቱይባርኩን❤❤

  • @merongessesse469
    @merongessesse469 18 днів тому +2

    Abetu yiker belen 😢😢🤲🏻🤲🏻

  • @tibebebzuneh1711
    @tibebebzuneh1711 18 днів тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 19 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Bnnbvj
    @Bnnbvj 18 днів тому +1

    🙏🙏🙏❤️

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 19 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን እመቤታችን ቅድስት ማርያም ለስም አጠራርዋ ክብር ምስና ይግባትና

  • @selamawitdebas6718
    @selamawitdebas6718 19 днів тому +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 18 днів тому +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር
    🙏💜🙏💜🙏💜🙏

  • @YtR-z5k
    @YtR-z5k 19 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @IndriHaryani-c8y
    @IndriHaryani-c8y 19 днів тому +1

    አሜን ❤❤❤

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 18 днів тому

    Amen Amen Amen
    Ye kalu balebet Amlakachin yikiber yimesgen.
    Memhir Dr.Zeben Lema
    Kale hijwet yasemalin.
    Whishing u all the best in 2025.❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 19 днів тому +1

    Amen amen amen kale eyewot yasemalin abatachen