@@tesfalesh8245 EGZIABHIER AMLAK YBAREK EWNET NEW AWKO YETENA BIKESEKUSUT AYSEMAM ALE YAGERIE SEW AWKO TENTEWAL ZEBENE LISEMA AYFELGM AMERICAN 🇺🇸 TEDELALTO EYENORE NEW NEGE MOT YMETANA YET ENDEMIGEBA GNA EGZIABHIER YAKAL EYESUS GETA NEW YADNAL YTADEGAL
Enie ye eritrea 🇪🇷 lg nien memhr betam new yemamesegnew Egziabhier amlak edmen ena tena yst Egziabhier be abatachn Hadro buzuh yestemahren new . Egziabhier amlak Ethiopia 🇪🇹 ena eritrea 🇪🇷 selamu ylakln
አባታችን የተለመደውን የህይወት ምግባችንን ይዘው እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
ቃለሕወት ያሰማችሁ የምንለው /ትርጉሙ / ሚስጢሩ ምንድነው ?
AmenAmenAmen 🤲🤲🤲🤲🤲❤🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen 🙏🙏🙏💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ቃለህወትያስማልንበድሜይጥብቅልን
@@hananghq5184 ቃለ ህይወት ያሰማቹ ማለት የህይወት, የነፍስ ,የዘልኣለም ,የማያልፍ ቃል የእግዚኣብሄር ቃል (ድምፁ )ያሰማህ ወይም ያሰማሽ ጆሮኣችን ከዚ ኣለም የተለየ ቃል ይስማ ያሰማን የህይወት ወይም የነፍስ ምግብ ያሰማቹ ማለት ነው ። እንደኔ☺ ቀሪው ከመምህራችን እህቴ 🙏
ክብር ይስጥልኝ
መምህራች በፆሎት አስቡልን ሳኡዳ እስርቤት ላሳራ 13 አመት ታስረው የኖሩ 2 ወንድሞቹችን ለሞት ተፈርዶባችዋል እባካችሁ እህት ወንድሞቹም በፆሎት አስቦቸው 😢😢😢😢😢
እግዛብሔር ነፃ ያውጣቹ🙏
እግዚአብሔር አምላክ ያስብልን😥😥
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማለን እድሜ ና ጤና አብስቶ ይሰጥልን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ፀንታ ትኑር⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህሬ እረጅም እድሜን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ይስጥልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን አቤቱ በቃ ይበለን የእናቱ ምልጃ በረከቷ አይለየን
ቃለሂወት ይሰማልን አባታችን ፀጋዉን ይብዝለወት እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይድልልኝ
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
@@Hiyawsim .?
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ የውንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አደርገን አሜን ፫ 😢
በጉጉት እየጠበቀን ነበር አባታችን እንኳን በጤና መጣልኝ 💐🌹አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🤲🤲
Amn e Amne Amne
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት ራሱ ይቀራል ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ማለት ነው ኢሳያስ.48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ላይ ማንበብ እንችላለን ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ.24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ ቃሉን መስማታችንን መቀጠል አለብን
አባቴ በእድሜ በጤና ያኑርልን በረከቶት ይድረሰን አይነልቦናችን ያብራልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ እህተገብረኤል ነኝ
መናፍቃን መናገር እና ሚፈልጉትን ብቻ ነው የሚሰሙት እውነቱን መስማት ሞታቸው ነው።እግዚአብሔር አይምሮ ይስጥልን። መምህራችን በፀጋ ይጠብቅልን።🙏🙏
አምላክ የማይደሰትባቸው ልማዶች የትኞቹ ናቸው?
ዘዳግም.4:12-19 ላይ አምላክ በምንም ነገር ወይም በምንም መልክ ለተቀረፀ ምስል አትስገዱ ብሎ አዟል እንደውም ሰግደህላቸው እንዳትስት ተጠንቀቅ ነው የሚለው ዘፀአት.20:3,4 ላይም እኔ አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ይላል ምክንያቱም አምልኮም ሆነ ስግደት የሚገባው ለፍጡር ሳይሆን ለፈጣሪ ብቻ ነው ፈጣሪ በሚታዩ ነገሮች በኩል አምልኮ እንድናቀርበለት በጭራሽ አይፈልግም ዮሀንስ.4:24 እግዚአብሄር መንፈስ ነው የሚያመልኩትም በመንፈስ እና በእውነት ሊያመልኩት ይገባል ለአምልኮ ከምንጠቀምባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ክርስቶስ ከሞተበት ሁኔታ እና ከዛ በሗላ እሱ የተሰቀለበት ነገር ለአምልኮ ከመጠቀም ጋር የተያያዘ ነው ይሄንን ለመረዳት እስራኤላውያ ከገጠማቸው ሁኔታ ለመረዳት እንሞክር እስራኤላውያን በአምላክ ላይ ባጉረመረሙ ጊዜ ፈጣሪ ብዙዎች በእባብ ተነድፈው እንዲሞቱ ፈቀደ የቀሩት ግን በቁስል ላይ እያሉ አምላክ እንዲምራቸው እንዲለምንላቸው ሙሴን ጠየቁት ከዛም ፈጣሪ ሙሴ የነሀስ እባብ ሰርቶ በእንጨት ላይ እንዲሰቅል እና ህዝቡ የነሀሱን እባብ በማየት ብቻ እንደሚድኑ ለሙሴ ነገረው ሙሴም የታዘዘውን አደረገ በቁስል ላይ የነበሩት ሰዎችም በእንጨት ላይ የተሰቀለውን የነሀስ እባብ አይተው ዳኑ ዘሑልቁ.21:4-9 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትም ልክ እንደዚሁ ነው የሚያድነን ለእኛ ሲል የሞተውን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን እንጂ የተገደለበትን ነገር በመሳም ወይም ተሸክሞ በመዞር አይደለም ዮሀንስ.3:14-16 ሥራ.5:30,31 እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላችሁ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችሁ አምላክ አስነሳው እስራኤል ንሰሀ እንዲገባና የሀጢያት ይቅርታ እንዲያገኝ አምላክ አዳኝ አድርጎ በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው እያለ ስለተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ስለተሰቀለበት ነገር እንደማይናገር እናነባለን ከላይ የጠቀስኩት ዘዳግም ምዕራፍ አራት በምንም መልክ የተቀረፀውን ምስል ለአንተ አታድርግ ዘዳግም.7:25 ላይም በቤትህም አይገኝ ይላል ኢሳያስ.44:9-20 እና ኤርሚያስ.10:1-15 የአህዛብ ጣኦታት ከንቱ እና የሰው እጅ ስራ ናቸው ይላል መዝሙር.(115):4-8 ጣኦቶቻቸው አይን አላቸው አያዩም ጆሮ አላቸው አይሰሙም እግር አላቸው አይራመዱም የሚያምኑባቸውም የሚሰሯቸውም እንደነሱ ይሁኑ ይላል ይሄ ድርጊት በሰዎች ባህሪ ላይ ምን ለውጥ አምጥቷል?ልክ እንደ ግብረ ሰዶማውያን በፈጣሪ ፋንታ የተፈጠረውን ስላመለኩ እና ስላገለገሉ ለሚያስነውር አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ብሎ የግብረ ሰዶማውያንን ድርጊት ይዘረዝራል ሮሜ.1:21-27 ሌሎች ደግሞ ለፈጣሪ ባለመገዛታቸው ልክ እንደ ግብረ ሰዶማውያን ከፈጣሪ ይልቅ ለፍጡር ክብር በመስጠታቸው ዛሬ በሰዎች ላይ የምናያቸውን መጥፎ ባህሪያት ማለትም ስግብግብነት,ምቀኝነት,ተንኮለኞች,ሀሜተኞች እና ስም አጥፊዎች ተሳዳቢዎች ትዕቢተኞች እና ክፋት የሚፈላልጉ እነዚህን የመሳሰሉ ባህሪያትን የሚያንፀባርቁ ሆነዋል ለአምላክ ክብር መስጠት ተገቢ መስሎ ስላልታያቸው ለሚያስነውር አዕምሮ (አስተሳሰብ) አሳልፎ ሰጣቸው ሮሜ.1:28-32 ለፍጡር ክብር እና አምልኮ በመስጠታቸው ነው ይላል መፅሀፍ ቅዱስ
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
@@tesfalesh8245 EGZIABHIER AMLAK YBAREK EWNET NEW AWKO YETENA BIKESEKUSUT AYSEMAM ALE YAGERIE SEW AWKO TENTEWAL ZEBENE LISEMA AYFELGM AMERICAN 🇺🇸 TEDELALTO EYENORE NEW NEGE MOT YMETANA YET ENDEMIGEBA GNA EGZIABHIER YAKAL EYESUS GETA NEW YADNAL YTADEGAL
ይሄ ቪዲዮ ነው
@@tesfalesh8245 I don’t follow him he nonsense person 💁♂️ I don’t want wasting my time brother 👍 GETA YBARKH BRUK NEH WENDM ❤️
መምህሬ እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ኑርልን እንብዛ +++
ሰለም ውድ መምህረችን እንኳን በሰለም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
አባታችን ቃሎት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
እናከሮታለንም !!! አባታችን መምህር ዘበነ ለማ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🤲🤲🤲
Dr..Zabben you are the best person intelligent intellectual and brilliant mind. who ever believed in protestant they should listen and learn.
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አጋዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሰሐ ወሰላም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ መስሏቸው ነውር ነገር የሚናገሩትን/የሚጽፉትን/ ልቡና አግኝተው ወደ እውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይፍቀድላቸው፡፡ እኛንም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን እንድንጸና የቅዱሳን አምላክ ይጠብቀን፡፡
ወለተ አብ ነኝ፡፡
አሜን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏
ለጠፉት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ወደ እውነተኛይቱ ተዋህዶ ይመልሳቸው
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት ራሱ ይቀራል ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ማለት ነው ኢሳያስ.48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ላይ ማንበብ እንችላለን ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ.24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ ቃሉን መስማታችንን መቀጠል አለብን
amen amen amen መምራችን ህድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን እርሶን የስጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ትምህርቶች አንጀት ያርሳል ይህን ያደረገ እግዚአብሄር ይባርክ አሜን አሜን አሜን
ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት ራሱ ይቀራል ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ማለት ነው ኢሳያስ.48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ላይ ማንበብ እንችላለን ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ.24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ ቃሉን መስማታችንን መቀጠል አለብን
መምህር መድሀኒአለም እድሜዎትን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ፀጋዎትን ያብዛልን
የዘመናችን የመናፍቃን መዶሻ መምህራችን መምህር ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን። የመምህራችን ትህትና ተመልከቱ "ወንድሜ ታዴ" እያሉ ነበር በሚገባ("ባ"ጠብቆ ይነበብ)እና በሚገባ("ባ" ላልቶ ይነበብ) መልስ የተሰጥዎት። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!
2ቆሮንቶስ.4:3,4
2ቆሮንቶስ.4:3,4
ቂቂቂቂቂቂ
ወዳጄ በመጀመሪያ በታቦቱ ውስጥ የሚከብረው የሚመለከው የሚሰገድለት የፍጥረታት ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ እንጅ ለማንም አይደለም። በእርግጥ በቅዱሳኑ ስም ታቦት ይሰየማል ነገር ግን እግዚአብሔር በአከበራቸው ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ስራውን ይገልጣልና። በመሰረቱ ጥቅስ መጥቀስ የሚያድን ከመሰለህ ሳይጣንም ቢሆን ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስን ጥቅስ እየጠቀሰ ፈትኗል ማቴወስ 4:3_11። ወዳጄ ሆይ ከጠቀስከው ጥቅስ ላይ ልጠይቅህ እስቲ ህዝበ እስራኤል በእባብ በተነደፉ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር የጮኸው: ምህረትን እንዲሰጣቸው ወደ አምላክ የለመነ ማነው? ሊቀ ነብያት ሙሴ ነው አይደል? ታድያ የቅዱሳኑ ምልጃ የማትቀበሉትስ ለምንድን ነው 1ኛቆሮ ላይም ገብተህ አንብብ። ለኦርቶዶክስ ክርስቶስን አስተምራለሁ እሰብካለሁ ማለት መጃጃል እንጅ ቁም ነገር አይደለም። አምላክ የለም የሚለውን ሙስሊሙን ከቻልክ ሂድና ስብክ። ይሄ ሁሉ እሚያርመጠምጣችሁ ጠፍተናልና አብረን ሰዎችን እናጥፋ የሚል የዳቢሎስ ትምህርት ስብከት እንጅ ሌላ አይደለም። ከቅድስና ወደ ካራቲና ቦክስ ለምን? አስታውሉ ሳይገባቸው ወደ መናፍቅ የሄዱ ሲገባቸው ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሱትን አዳምጥ። ምክንያቱ ምንድን ነው ብለህ መርምር። ከአልሆነ እዚህ ውስጥ ገብተህ የምንፍቅና መርዝህን እረጫለሁ ብትል አይሳካልህም። የመናፍቅ መጀመሪያው መጨረሻውም ታውቋል። በህይወት እያለ በካራቲን በቦክስ ሲደበደብ ይቆያል ይሄን አለም ሲሰናበት ደግሞ ዋናው የሲኦል የማያንቀላፋው እሳት ይጠብቀዋል።
ቃለህይወት ያሰማልን🙏መግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን🙏 እድሜ ከጤና ያድሎት መምህራችን🙏❤❤❤❤❤
Enie ye eritrea 🇪🇷 lg nien memhr betam new yemamesegnew Egziabhier amlak edmen ena tena yst Egziabhier be abatachn Hadro buzuh yestemahren new . Egziabhier amlak Ethiopia 🇪🇹 ena eritrea 🇪🇷 selamu ylakln
አሜን አሜን አሜን
ቃላ ህይወት ያወሰማልን
አበተችንእግዚአብሔርእድሜነጤነዎትን አብዚቶይስጥልንአበተችን ኦግዚአብሔር አለዎ ኑሩልን ለኛም እግዚአብሔር ልበሆነያድለንያምያስተምሩንትምህርት ሁሉያዋሃድልን ብርሃኑን ያብረልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!!
መምህር የእርሶ ትምህርት የአ ምሮ እረፍት ይሰጣል ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ከመናፍቃን ጉሮሮ ነጥቃቹህ አውጥታቹህኛል እግዚአብሔር ይመስገን በእናንተ ትምህርት ብዙ ተምሬያለሁ መምህሬ ብቻ ቃል የለኝም የእድሜ ዘመኖትን ያራዘመው
ተመስገን አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናቹ 🙏🙏
መምህር ደ/ ር ዘበነ ለማ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ በሚያስተምሩት የረቀቀው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፈጣሪያችን የመድሀኒታችን እየሱስን ክርሰቶስን በረከትና ቃል እንዲያስተምሩ እድሜውን ጤናውንጸጋውን ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
አባታችን እግዚአብሔር ያከበረው ያለ ማክበር ፍርዱ ለራስ ነው አባታችን እርሶን አክብሮ በእርሶ ተምረን እንድኖርበት የሚያነቃን አምላክ ክብሩ ይስፋ አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
አባታችን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅልን
+ + + መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። በሀሰት አስተምህሮ እውነት እንድትጠላ ለሚተጉ ሁሉ፣ ፈጣን መንፈሳዊ መልስ ስለሚሰጡልን ጸጋውን ኣ
አብዝቶ ይጨምርልዎት ። =+ + +
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
አሜን
መምሕራችን ስለ ቃለ እርግማኖ የዘላለም ፍርድ ይምጣብዎ
መምህር ፣ዶክተር፤ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!
አባቴ፡ምህሬ፡ሲጀመር፡መናፍቃን፡ድምፆዎት፡በቻሳይሆን፡ስምዎት፡ያስበረግጋቸዋል፡ለኛግን፡ኑርሉን፡የማያውቁ፡አዋቄነኝባዮችገናብዙ፡የማራሉእና፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡በዕድሜበጤና፡ይጠብቅልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡
ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት ራሱ ይቀራል ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ማለት ነው ኢሳያስ.48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ላይ ማንበብ እንችላለን ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ.24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ ቃሉን መስማታችንን መቀጠል አለብን
ዶ/ር እና መምህር ውድ የተዋህዶ ልጅ መኩሪያችን ነህ በፀሎትህ አሰብኝ ወልደ ገብርኤል ነኝ አምላክ ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ እድሜ ከጤና ያድልህ እውነተኛ አሰተማሪ አንተ ነህ እናከብሐለን
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!!!
ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት ራሱ ይቀራል ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ማለት ነው ኢሳያስ.48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ላይ ማንበብ እንችላለን ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ.24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ ቃሉን መስማታችንን መቀጠል አለብን
አሜን አሜን አሜን ቃሌህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጠና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛ መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
የመናፍቃን ችግራቸው በባዶ አደራሽ ውስጥ ምስኪኖችን ዘለው ጨፍረውና
አስጨፍረው ስለለመዱ
ተው የምል ሰው ስለሌለ ነው
እራሳቸውን ቅዱስና ፈዋሽ አድርገው ስለሾሙ
ቅዱሳንን ንቀው እኔ ቅዱስ ነኝ ስለምሉ
መቼም ከድንቁርና ተላቀው አይወጡም
እግዚአብሔር እውነቱን ገልጾ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ይመልሳቸው
Amne Amne Amne
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!!!
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት።ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።ቤተ ክርስትያን ውስጥ ብዙ ተአምራትን አይቻለሁ እምነታችንን የሚያጣጥሉትን መናፍቃን ልቦና ይስጣቸው።I am proud Orthodox 🙏🙏
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
ምህራችን በፀሎት አስቡኝ አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ።
የኛ እንቁ መምህር እድሜ እና ጸጋዉን ያብዛሎት በጸሎቶ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብለዉ 🙏🙏🙏🙏
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ብዙ ነፍሳትን ከሲኦ ያወጣችበት ቀን ነው የቅዱሳኑ በረከት ይድረሰን ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅም አመታዊ በአል ነው
የእኛ እንቁ መምህር ሁሌም የማይሠለች የህይወት ምግብ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልወት አሥቡኝ መምህር ወለተሩፋኤል ብለው በጾለትወ 🙏
አሜን!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን! ከቤቱ ኮብልለው ለሄዱትም ልቦና ሰጥቶአቸው ወደቤቱ ይመልስልን!እኛም በቤቱ ያለነውን ያፀናን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን!!!
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
አሜን🙏
አሜንአሜንቃለህይውትያሰማልንመምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏
አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብሏል የሰማዩጌታ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!!
ቃለ ህይወትህን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የዉርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
በርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚያብሔር አምላክ ስሙ ለዘለዐለሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡሉን መምህራችን አባታችን" ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ እና በጤና ይጠብቅን ልዑል አምላካችን" በጉጉት ነው የምንጠብቀው ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤አሜን አሜን አሜን
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
አምላካችን እንደርሶ ያሉትን ልበ ቅን አባቶች ያብዛልን
እግዚአብሔር ይድረስላቸው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አገራችንን ሰላም ያርግልን
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🌷🌷🌷🌷🌷
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር የድንግል ልጅ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ይስጦት ዶክተር
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
አቤት አባታችን የእርሶን ትምህርት ስማር እንዴት እንደምደሰት! ቃለህይወትን ያሰማልን! አሜን!
ቃል ህይወት የሰመዐልና ክቡር አቦና ፀግኡ የብዘሐሎም
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!
መምህር ዶክተር ሁሌም በረከትኦ በኛ በልጆቾዎ ላይ ፀንቶ ይደርብን መምህር መድሐኒ አለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እርስኦን የመሰለ እንቁ ስላላት የመድሐኒዓለም ስሙ ከፀሀይ መውጪያ እስከ ፀሀይ መግቢያ ድረስ የተመሰገነ ይሁን መናፍቃንንም ከሀድያንንም በርሶ ላይ አድሮ መድሐኒዓለም ከጠፉበት ከገቡበት አረንቋ ያውጣልን በፀሎትኦ ያስቡኝ 🙏🙏🙏
በእውነት የሰማነውን በልባችን ይሰርጻልን እግዚአብሄር ለመምህራችን ሬጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ወሌተ ማርያም እያሉ በፀሎቶ ያስቡኝ መምህርዬ
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
መምህራችን በጾለተወ ያሥቡኝ ገብረ ሥላሴ በርሰዎ ትምህርት ተለውጫለው በድሜ በፀጋ ያገልግሎት ዘ መነዎን እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏🙏🙏🇪🇹🙏🙏❤️❤️❤️❤️👏👏👏❤️❤️❤️👏👏👏👏❤️❤️❤️💚💚💚💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀሎቶዋ አይለየን
ቃል ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንዋ ያራዝማልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን አቤቱ አምላክ ችን እውነተኛ መንግድ መረን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!
እንቁ የተዋህዶ መምህርች በእዉነት ቃለ ህይዉትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በጣም ድቅ ትምህርት ነዉ ♥️♥️♥️
አሜን(፫)የኔ እቁ መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በፆለትህ አስበኝ መምህሬ ወለተ ገሪማ👏❤
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። መናፍቃን ስለ እውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ሰለ ማይረዱ ከነሱ ክብር አንጠብቅም በሁሉም ነገር የተሳሳቱ ናቸውና ።
አሜን መምህራችን በእውነት የሁላችንንም የልቦናችንን በር ይክፈትልን
ሞትን አሸንፎ በሰማይና በምድር በሚታዪትም በማይታዪትም ላይ ጥንትም ሆነ ዛሬ እስከ ለዘለዐለም ሰዎችንም ከገሃነም ለማዳን ሥልጣን ከእግዚአብሔር የተሰጠው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ መጽሀፍ ስለሚናገር አንተም የዘላለም ህይወት ስለሚበልጥብህ በጌታ በእየሱስ ስም ንስሀ ግባ ቲቶ 2:11-14, ሐዋ4:12
😂😂😂😂😂
ይሄን የማያምን የለም! መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ እንጂ ጴንጤዎች። የምናውቀውን አትድገሙልን !!!
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞይብዛ መምህራችን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማን🙏❤❤💒
ቄስስ መምህር ደኩተር በመንፈስ ቅዱስ አባታችን በስጋ ልጃችንም ወንድማችንም ዘበነ ለማ የቅዱሣን አምላክ እድሜዎት ያርዝምልን ስለኛ ቃሉ ለተጠማን በስብከትዎ በወንጌሉ መብራት ሆነው ሚመሩን ከዚህም በላይ ፀጋው ያብዛልን።
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት 🙏🙏🙏
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃሉን ሰምተን እንድንኖር እንዳንጠፋ ይርዳን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን የሱ ፈቃድ ሆኖ ሰለሰጠን ! ትምህሩቱ ገንቢ ነው እግዚአብሔር በረከቱ ከእርሶ ጋር ይሁንልን።🙏🙏🙏
አባታችን በጣም ነውየምንዶት የምናከብሮት የርሶ ትምህርት ለኛ ለኦርቶዶክሶች መዳህኒታችን ሕይወታችን ነው ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
bekinnet subscribe share ua-cam.com/video/GZni4MJTjzQ/v-deo.html
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
Memhr kalhiwet yesmalna amen
ያስተማሩን እጅግ ድንቅ ነው ጆሮ ያለው ይስማ አባቴ የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን
ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት ራሱ ይቀራል ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ማለት ነው ኢሳያስ.48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ላይ ማንበብ እንችላለን ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ.24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ ቃሉን መስማታችንን መቀጠል አለብን
አባታችን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ያድልዋት በረከትዎ ይድረሰን አሜን
ቅዱስ አምላከ ሆይ እና መሰገን ሀልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ። እኔስ ዘላለማዊቷ ቅድምት ንፅይት ከሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመርጬ ተወለድኩ ተመስገን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የጠፉትን ሁሉ ፈልገህ ወደ ቤትህ መልሳቸዉ ። የሚጠራጠሩትን አይነ ልቦናቸዉን አብራላቸዉ ።መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏። ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ምግባር የለንም በሀጢያትም የተጨማለቅን ፣የ አንተንም ትዕዛዝ አልጠበቅንምና በዃለኛዉ ዘመን የተጣልን እንዳንሆን ለንስሀ አብቃን ጌታ ሆይ ታረቀን 😓😓😓
አሜን አሜን አሜን አባታችን ስትመርቁ እባዬ ቀድሟሞ ይመጣብኛል በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅል የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን እርስተ መግስተ ሰማያትን ለመውረስ ያብቃችሁ❤ ። አስፈላጊ ትምህርት ነው የምትሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
አሜን አሜን አባቴ በእድሜና በጤና ያቆይልኝ አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ።።።።
አሜን..አሜን..አሜን..መምህር.. የአንትን..ትምህርት..ከሠማው.በዋላ..ነው..ህይውት..የተሥተካከለው..ቃለ..ህይውት..ያሠማልን..እድሜ. ከጤና.ያብዛሎት
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!!!!
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎት አባታችን
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በፀሎቶት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብለው
አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
እኛንም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን በእውነት ቃላት ያጥረኛል ለርሶትምህርት ቃላት ያጥረኛል ስንቱን በእርሶ አወቅሁኝ እግዚአብሔክ ይመስገን አንቱን ለሰጠን
አንቱን ለሰጠን ሳይሆን እርሶን ለሰጠን ነዉ የሚባለው
Amne Amne Amne
@@sergutwolde6498 Amne Amne Amne
Amne Amne Amne
Amne Amne Amne
መምህር ዘበነ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ። አሜን አሜን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተን ትምህርት ዘወትር ነው እምሰማው ይበልጥ እንድጠነክር እንዳውቅ አርጎኛል የድንግል ማርያም ልጅ በረከቱን ያድልህ ባለህበት ሰላምህን ያብዛልህ።አሜን ሌላው የመናፍቃንን መዝሙር እወዳለሁ በዚህም ድርጊቴ እህቶቼን አበሳጫለሁ አሁን ተመስገን ምንም አልሰማም ከራሴ ውጭ
አሜን አሜን አሜን አበት እና መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከነ ጤና አብዝቶ ይስጥሎት
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር
አሜን አባታችን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጦት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔባለቤቴ ፕሮቴስታንት ሆነብኝ 6 አመት ሆነው 4 ልጆች አሉን እኔ ግን ሳለቅስ እግዚአብሔር ሰማኝና ብቻየን ስጋወደሙን ተቀበልሁ ውልድ ሚካኤልንም በፀሎት አስቡልኝ
ጐበዝ በርቺ ልጆችሽን ወዳንቺ እንዲሆኑ ታገይ
እግዚአብሔር ያበርታሽ በርቺ ፈተናዎች ሊበዙ ይችላሉ በእማምላክ ምልጃ ታሊፊዋለሽ ባለቤትሽም እግዚአብሔር አምላክ ልቡን ይመልስልሽ ልጆችሽንም ይጠብቅልሽ እስከመጨረሻው እቅታው ድረስ በቤቱ ያፅናቹ እስከ ነቤተሰብሽ የቅዱሳን አምላክ አሜን🤲
እህቴ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ግን 1 ጥያቄ አለኝ ባልና ሚስት ለየ ግል ስጋ ወደሙን መቀበል ይችላሉ ? ወይስ ተለያይታችኋል?
እህቴ አለም አይንህ ብታሰናክልህ አውጥተህ ጣላት 2አይንህ ኖሮህ ገሀነም ከምትጣል 1አይን ኖሮህ መንግስተ ስምንት መግባት ይሻልሀልና ሌላው ደግሞ ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?ይላልና ብዙ አስለመንሁት ውድ ጨልማው አልመለስም አለ ለእኔን
ለእኔየደረሰ አልኳቸው ይይረስለት ደግ ሰው ነበር
ወንጌል በትክክል እና ቀጥተኛ በሆነ መልኩ ሊሰበክ ይገባል። ስለ መላክት፣ማርያም፣ቅዱሳንና ሰማታት በተመለከተ ከፊጣሪ ጋር በማስተሳሰር ትምህርት በደንብ ሊሰጥ ያስፈልጋል።ከዘልማድ እና ባህላዊ አስተምህሮ ነጻ ሊሆን ይገባል።
መምህር እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ፀጋ በረከት ይጨምርልን
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!
አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜና በጤና ከቤተሰቦት ጋር ይስጥልን የተዋህዶ ምሶሶ💓
አሜን አሜን አሜን አባታችን ለእረሱም ፀጋ እግዚአብሔር በዘመኖት ሁሉ ይብዛሎት ምረቃቶት እንዴት ውሰጤ እነደሆነ ሀሴት ነው ይሚሰማኝ አባታችን ለእንደዚ ለደነዘዘ ሰው ምልሰ አይገባም ሰለዚህ አባታችን ሁሌቃለ እግዚአብሔር በማሰተማረ ብቻ መግቡን አባታችን🙏
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!
መምህሬ አንተ ድንቁ የሀገሬ ሰዉ አንደኛ አንተ የተወለድክባት ሀገር ተወልጄ በማደጌ እጅጉን ደስ ይለኛል ለዚህም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ እረጅም እድሜና ጤናን ፈጣሪ ይስጥልን ለቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብኤር ይመስገን መምህሮቼ በጣም ነዉ የምወዳቹ የማከብራቹ ከጠላት አይን ይጠብቃቹ👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስማልን አባታችን ዛሬ ከእሳት ድኜ ሆቴል ሆኜ ነዉ ምስማዉ አና ካብ ሞት ዘድሕነኒ ኣምላክይ ተመስገን ሰለ ሁሉም ነገር እግዝኣብሔር ይመስገን ካብ ባሕር ኣወፅኡ ካብ ነዉ አዉን ዘዉፀኒ አምላከይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት ራሱ ይቀራል ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ማለት ነው ኢሳያስ.48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ላይ ማንበብ እንችላለን ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ.24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ ቃሉን መስማታችንን መቀጠል አለብን
አሜን መምህር እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ መምህር
በእውነት ቃለ ህይወትን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።”
- ዮሐንስ 3፥18 (አዲሱ መ.ት)
አሜን በትክክል አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ፈራጅ ነው!!!
Anchi endesu nesh ....slezi wedesu gizew sayrefd temeleshi ..
@@sintayehudemu335 😳በመጀመሪያ ፆታየን አትቀይር ወንድ ነኝ ስቀጥል ወደት ነው የምመለሰው?????
ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት ራሱ ይቀራል ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ማለት ነው ኢሳያስ.48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ላይ ማንበብ እንችላለን ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ.24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ ቃሉን መስማታችንን መቀጠል አለብን
አባታችን: ቃለ ህይወት ያሰማልን::
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህራችን በእድሜ እና በጤና በፀጋ ጠብቆ ያቆይልን እኛንም አይነልቦናችንን ያብራልን 30, 60, 100 ፍሬ አፍርተን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እንድንወርስ እመ ብርሀን ትርዳን አሜን🌾💚💛❤️
አሜን…ዛሬ ሁለት በአል ነው ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አፅማቸዉ የፈለሰበት አመታዊ በዓል እና የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል ስለሆነ እንኳን አደረስዎ…ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የቻናላችን ቤተሰብ ቢሆኑ አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን፡ስብከቶችንና ሌሎችን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡
Memhir Be edime ena betena Nurulign! Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን ቡራኬዎ ጸሎትዎ ይድረሰን በየዕለቱ በቅዱስ ቃሉ ነፍሳችንን ስለምታሳርፏት እግዚአብሔር ይመስገን