ጌታ ከሞት ከተነሣ በኋላ እስከ ዕርገቱ ድረስ የት ነበር?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • ጌታ ከሞት ከተነሣ በኋላ እስከ ዕርገቱ ድረስ የት ነበር?

КОМЕНТАРІ • 350

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 2 роки тому +2

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 2 роки тому +2

    ልዑል እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ አብዝቶ ይስጠዎት ፤ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @askalabebe4635
    @askalabebe4635 2 роки тому +1

    መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዘም ያለ እድሜ ይስጥልን ጤናዎትን ይስጥልን

  • @yalembezaanteneh9077
    @yalembezaanteneh9077 2 роки тому +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንኳን ተወለዱልን ቃላት የለኝም ብቻ እናታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @እምየኢትዮጵያኑሪለዘላለም

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት መምሬ አባቴ የነፍሴ መጋቢ

  • @tihitnaaragaw9019
    @tihitnaaragaw9019 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🏽

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 2 роки тому +19

    መምሕራችን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያስተማሩን የመከሩን ሁሉ የነፍስ ዋጋ እዲሖነን ፈጣሪ አምላክ ሉኡእል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 роки тому +1

    እንዲህ ትንትን አድርጎ የሚያስተምር መምህር የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን!!
    ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @adanechguetta2618
    @adanechguetta2618 2 роки тому +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @bitsatamare3047
    @bitsatamare3047 2 роки тому +1

    አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘበንኦትን ያርዝምልን።

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 роки тому

    ናይ ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐልና ጸጋኡ የብዘሐልኹም ክቡር ናይ ስድት መምህርና አብ ዓዱ የፅንዕኹም አሜን፫

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 роки тому +3

    እስከዛሬ ባለችኝ እድሜ የኑርኩበትን ዘመን
    ከምቆጥር ይልቅ የመምህርን ትምህርት
    መስማት ከጀምርኩበት መቁጠር ጀምሬያለሁ
    ሃይማኖትን ጠንቅቆ እንደማወቅ የህሊና ደስታና
    እርካታ የሚሰጥ አንድም ነገር የለም
    መምህር የአገልግሎት ዘመኖትን
    እናትና ልጆ ይባርኩልን ይቀድሱልን
    ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን 🙏🤲🙏

    • @nemonaalem4471
      @nemonaalem4471 2 роки тому

      Ye Deacon Abel Mekebebn mezmure astaweskegn 'Endmen bertach' yemlewn..

  • @alem4374
    @alem4374 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን💒💛❤💚🙏🙏🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +2

    አባታችን የድንግል ልጅ ስሙ የተመሰገን ይሁን በፀሎቶት አሰቡኝ ሰሞኑን ጨንቀት ለሞት ነው ብዙ አለፈኝ ትምህርት ላዳምት ጨንቀቴ እንዴጠፋልኝ🙏🙇🙌ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙋

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 2 роки тому +4

    እንኳን በደህና መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ያርዝምልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 2 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድና ድንቅ መምረችን አሜን አሜን አሜን ሰላ ቃሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስገና ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @liltya3613
    @liltya3613 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በፀሎትዎት አስቡኝ

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏 ሰፊ ትምህርት ነው የሰጡን🙏🙏🙏

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

    • @Nagen_promotion7747
      @Nagen_promotion7747 2 роки тому

      @@Em.UA-cam. 👍

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ የዘመናችን ሐዎርያ ኖት እድሜዬን ሁሉ ሳስቀድስ ትርጉሙን አላውቅም ነበር እንደው በችርነቱ ሚስጥሩን እውቀቱን ይግለፅልን። ክብረት ይስጥልን ፣ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ደስ የሚል ትምህርት እና ግሩም ፣ ድንቅ ሚስጥር ነው።አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ።።። የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ትንሳኤዋን አሳየን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 2 роки тому +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን።

  • @kokobweldat384
    @kokobweldat384 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማዓልና መምህር ያክቡር

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @alismsms9615
    @alismsms9615 2 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሳማልን መምህራችን ፀጋበረኩ ያቡሉት እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ኣነልቦናችን ይክፈትልን 👏👏👏👏❤❤❤👏👏👏🍀🍀🍀👏👏👏🍀🍀💚💚

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

  • @maryzatube
    @maryzatube 2 роки тому

    መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @ሳድስሀበሻ
    @ሳድስሀበሻ 2 роки тому

    መምህራችን ቃለህይዎት የሰማልን
    ቸሩመዳኒያለም እድሜ ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 2 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @asefumekete5810
    @asefumekete5810 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 роки тому +39

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪ የነፍሴ መጋቢ እንኩዋን በደህና መጡ ♥️

    • @zarituzawuduu126
      @zarituzawuduu126 2 роки тому +2

      AmenAmenAmen 🤲🤲🤲🌹🌹🌹🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲

    • @nd3839
      @nd3839 2 роки тому +1

      @@zarituzawuduu126 እግዜቤህር ይመሰገን

    • @janiangelo3246
      @janiangelo3246 2 роки тому

      @@zarituzawuduu126 . .

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጡሁ ፈጣሪ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 2 роки тому

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን !እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 роки тому

    መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ! እድሜ ጤናውን ይስጦት።

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 2 роки тому +1

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 роки тому +2

    ስለ ማይኒንግ ስጦታዬ አለፍ ና ሆመጋ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏💐💒💕 አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን
    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
    አሠሮ ለሠይጣን
    አግዓዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ ፍስሐ ወሰላም አሜን፫።
    ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምረህችን አባታችን ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይድርብን አሜን፫
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞✞✞

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

    • @amarkaamr6960
      @amarkaamr6960 2 роки тому

      ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @ጓልፅዮንማርያም
    @ጓልፅዮንማርያም 2 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዐልና ደስ ዝብል ትምርቲ ተመስገን

    • @bruktayitteklewold7029
      @bruktayitteklewold7029 2 роки тому

      መምህራችን ነብሳችን በሚመግቧት ቃለ እግዚአብሔር ሀሴት ታደርጋለች ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🌹👏💐🍃❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ

    እግዚያብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጥናጋ ያብዛለዎት እጅግ በጣም ደስስስስስ የሚል ትምህርት ነው✝️✝️✝️

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር አምልካ እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому

    እግዚአብሔርየተመሠገነይሁን።የነብስትምህርትነውመምህራችን፤እድሜናጤናይስጥልን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ህይወትን የሚያለመልም ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ያኑርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️💛💚❤️💛💚

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 2 роки тому

    ቃለ ሕይዎትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏

    • @esterester3286
      @esterester3286 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን አባታችን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዉድ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ቃል ነዉ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የእምዬ ተዋህዶ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 2 роки тому +1

    ✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር እኳን በሰላም መጡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @jssvzs2765
    @jssvzs2765 2 роки тому

    አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 роки тому

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen

  • @andargew
    @andargew 2 роки тому

    መምህር ዘበነ እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎዎት ትምህርቶዎትን እከታተላለሁ በእውነት ህይወት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል ፍትፍት አድርገው ስለሚያስተምሩን ጸጋዎትን ያብዛልዎት

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 2 роки тому

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 2 роки тому

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 роки тому

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንካን ደና መጡአሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት መምህራችን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 роки тому

    መምህር ዶክተር ፤ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @betielyohannes8653
    @betielyohannes8653 2 роки тому +1

    Amen. Qual hiwot yesmaalna 🙏🏽

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @በፂየተክልዬልጅ
    @በፂየተክልዬልጅ 2 роки тому

    መምህር ቃሊዬት ያሰማልን ጌታ ይቺቀን ለፈቀደ የተመሰገነ ይውን

  • @tsehaymoges2799
    @tsehaymoges2799 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን.

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ።

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @sangdggshz42
    @sangdggshz42 2 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስል

  • @erfkrnew7672
    @erfkrnew7672 2 роки тому

    እ !ር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 2 роки тому +8

    አምላካችን ሆይ በሀይማኖት አፅናን🙏 የሰውን ድካሙን አንተ ታውቃለህ። እረዳታችን ሆይ አትለየን🙏

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 роки тому

    Amen Qal Hiywat Yasmaln Wud Memher Abatachn yagelglot zemenon yibarkln

  • @beamengetahun5489
    @beamengetahun5489 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማችሁ።

  • @aberashsemu9143
    @aberashsemu9143 2 роки тому +1

    Kale hiwot yasemalin memhirachin tenana Edimie yistiwot

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 роки тому

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን
    በሰማነው የህይወት ቃል ያድርግልን አሜን

  • @ABIGAIL12562
    @ABIGAIL12562 2 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yesmalna Egziabhier amlak xeguau yebzhalkm abona xelot emebrhan kudusan ayfeleyekum bhaki des zbl tmhrti semiena ab gbri kenewlo Egziabhier ydegfena .yftun abatie

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማል

  • @genetudege7886
    @genetudege7886 2 роки тому

    መምህር ቃል ሂውት ያስማልን

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 2 роки тому

    Amen amen amen kale hiwote yasemaln memeher yagelgelotu zemen fetare yebarekelote

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 2 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን

  • @ሀኒሀቫኒያ
    @ሀኒሀቫኒያ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይህንን ትምህርት እንድንማር የፈቀደልን ልውል እግዚያብሔር ይመስገን !!!!!

  • @fikirtegebreselassie5671
    @fikirtegebreselassie5671 2 роки тому

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ትምህርትዎን በማዳመጤ እድለኛ ነኝ

    • @meseretlemma4242
      @meseretlemma4242 2 роки тому

      አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @amanuelhaile8591
    @amanuelhaile8591 2 роки тому +1

    ቃል ሂወት የስምዓልና ኣቦና

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፣ ያገልግሎት ዘመነነዎን ይባርክልን ።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 роки тому

    Amene kale hiwete yasemalne

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 роки тому

    Egziabher yetmesgen yihun amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @alemalem7815
    @alemalem7815 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ፀጋ መግስተሰማያትን ያውርስልን በድሜ ና ጤና ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ አሜን🤲⛪️

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ በጸሎትዎ ይድረሰን

  • @tarikumoges5173
    @tarikumoges5173 2 роки тому +1

    እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ በጸሎትዎ ይድረሰን::

  • @byetch9693
    @byetch9693 Рік тому

    kale hewotn yasemalin mamhrchn Rajim Edime Ena Tena Yestot ❤❤❤

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 2 роки тому

    Amen amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin abatachin erjim edmayi ketna gari yesetlin amen 👏👏👏👏👏🙌🙌🙌✝️✝️💒💒💒💒💒💚💛❤️Selam lagrachin Ethiopia

  • @limat7146
    @limat7146 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @ዉድየየእመብርሀንልጂነኝ

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በእድሜና በፀጋ ያኑሮት ትምህርቾት በተመፆነዉ የማዳምጦት እንደማር ወለላ ነዉ የሚጥመዉ እግዚአብሔር ቃል መቸም አይጠገብ ሁሌ አዲስነዉቃሉ ቃለህይወት ያሰሞት የኔ አባትኑሩልኝ

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 2 роки тому

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን