የባቡጄ አስቂኝ (አድክም) አስተዳደግ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 159

  • @user-mk7ez7pt5x
    @user-mk7ez7pt5x 3 роки тому +19

    በሰው አይን ማሾፍ አራዳነት አይደለም ልደትዬ ልደትዬ አትበል አንድ የገጠር ልጅ ይሻላል ባስተሳሰብ

    • @dannydiaspora8326
      @dannydiaspora8326 3 роки тому

      ትክክል ልደትዬ ማለት ልደታ ማርያም ሰፈር ማለት ነው እመቤታችን ማርያም ደግሞ በአይነ ስውር ላይ የሚያሾፍን ሀጢአተኛ አታማልድም👍

  • @abrhamtekle5220
    @abrhamtekle5220 3 роки тому +8

    በጣም ዘጋኝ ይህ ሰው ምንም ቁምነገር የለውም ለፍዳዳ

  • @natynahu625
    @natynahu625 3 роки тому +15

    ይሔልጅ አሁንስ አስጠላ

    • @natynahu625
      @natynahu625 3 роки тому

      ባቡቺ መፅሀፍ ማንበብ እወዳለው ብለሀል እውነት አንባቢ ከሆንክ እስከዛሬ ኢንተርቪ ያረከውን ቪዲኦ ሁሉ ሰዎች የሰጡህን ኮሜንት ብታነበው እስከ ዛሬ ድረስ አስራራትሺ መፃፍ አብቤያለው ብለሆል አንተ ለመማር ከፈለክ ሰው የሰጠህን ኮሜንት አብብና ትልቅ ትምርት ትወስድበታለህ

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 роки тому +2

    ባቡጂን የምትቀርቡት ሰዎች ፀበል ውሰዱት ሰው ወዶ እንዲህ አይሆንም የአረቄው መንፈስ ልጁ በአጭር ለማስቀረት ነው ዛሬ በሱ ማሾፍ ብስቁ ነገ ታለቅሳላችሁ ልደትዬ የምወዳት ሰፈሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk948 3 роки тому +2

    በፈጣሪ ይህን ልጅ እየሳቃችሁ አትግደሉት 🙏ወንድሜ መልክህም ንግግርህም በመንፈሳዊም በስነልቦናዊም እገዛ እንደሚያስፈልግህ ያሳያል::አዳማቂ ከሚያደርጉህ ይልቅ መኖርህ ከልብ ፈልገው የሚያግዙህን ምረጥ 🙏.. አምላክ ይርዳህ

  • @primeprime6195
    @primeprime6195 3 роки тому +6

    አይ ባቡጂ መደበሪያ ሆነህ እዳትቀር እጅህን አውጣ የአረቄ መጨረሻው አቃጥሎ መድፋት ነው በወተት ቀይረው ከ0 ጀምር ለመኖር

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 3 роки тому +20

    I don't like the speech about haylemariam...please never joke about disability...

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому +1

      ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ!

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому

      @Keld Ena Kum Neger - ቀልድ እና ቁም ነገር እሽ አንመስግናለሁ brother 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому

      እኔም subscribe አድርጌያለሁ 🙏

    • @abelamanuel369
      @abelamanuel369 3 роки тому +2

      you're right my brother. This is who we are, how we think about. if you can support them but never hurt them. please never joke...

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому +11

    አሁን ይሄን ታዳጊ ልጆች ቢያዩት ምን ይማራሉ።ስለ አረቄ ጥሩነት ነው ሚማሩት።እረ ምትጋብዙትን ሰው ምረጡ።

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z 3 роки тому +3

    ሚኩ ቢቻልክ ልጅን ምከሩት ከመሳቅ እየጠፋ ነው

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 3 роки тому +5

    ባ ቡጂ በባቡጂ ዘመን የተወለደ የኦሪት አራዳ ማይሌጁ የጫረ ቀምቃሚ 🤣😂🤷✌️👍

  • @amusebah6444
    @amusebah6444 3 роки тому +2

    ባቡጂ በሳቅ ገደልከኝ🤣
    መቼም ሳትሰክር ማውራት አትችልም አይደል 🤣

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 роки тому +5

    ይህ ልጅ እየለቀቀ ነው ዘመድ ጎኞ የለም ወደ ጠበል
    የሚወሰደው አረ አንድ በሉት

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому

      ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ

  • @selamsalha6052
    @selamsalha6052 3 роки тому

    ይጣፋል።። ይባላል። ባቡጂ በጣም ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የለበትም። ሰው ይዘረጥጣል። ይሳደባል። ለ interview አይሆንም። ወጣቱ ከሱ ይሄን ይማር??? እሱ ምን ያድርግ!!! ጠያቂዎች Edit አታውቁም ለተመልካች ስታቀርቡት።

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 3 роки тому +1

    ሚኪ ያራዳ ልጅ 👍👍👍👍 ደስ የሚል ጨዋታ😀😀😀😀❤️

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p 3 роки тому +1

    ባቡጂ በጣም ቀጭን ነው ውይ ደግሞ ቁጣ ለብሶል 😂😂😂ይቀመቅማል መሠል ወፈር በል ባቡጂ ወንድ ልጂ ደግሞ ወፈር ሢል ነው የሚያምርበትም ግርማሞገስም የሚኖረው ወሬው ያሥቃል ክክክክክክ😂😂😂😂😂 አብሉኝ አብሉኝ እረ አብሉኝ ባቡጂ ሥለምጠጣ ነው መርፌ ያከልከው

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому +5

    አሁን ይሄ ምን ያስተምራል።ስለ አረቄ ጥሩነት ሚያወራ።ለምን ሚያስተምር ሰው አትጋብዙም

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 3 роки тому

      ይቅርታ ይሄ ልጅ ግን ምንድነው አሪፍ የምያሰኜው የኔ ጥያቄ ምንድነው ችግሩ ለምን እንደዝህ በአረቄ ይጦዛል ? አስገራሚ የራሴ ታሪክ ስላለኝ ነው

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому

      @@zeusapollo9768 ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 роки тому +3

    ባቡጂ ያራድዬ ልጅ😏✌

    • @tarikucoffee1157
      @tarikucoffee1157 3 роки тому

      ምኑ ነው አራዳ የሚያስብለው በአምስት ብር አረቄ የዩቱብ መነገጃ ስለሆነ ነው ባይሆን ሚኪን አድንቀው ቢያንስ እየሸቀለበት መሆኑን አትርሳ

  • @hemumedia
    @hemumedia 3 роки тому +3

    #አመሰግናለሁ ♥ [ ሰብስክራይብ ] በማድረግ ቻናሌን ይከታተሉ፡፡ ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ትውልድ በማነፅ ከጎጠኝነት በመላቀቅ አንድ ሆነን ኢትዮጲያን ታላቅ ሀገር እናድርጋት መልካም ዘር ዘርተን መልካም ፍሬ እናፍራ! የኢትዮጲያን ክፉ አያሳየን ለዘለአለሙ......ለዘለቄታው #አሜን!!!!!!!!!
    #Hemu Media ♥♥♥♥♥

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 3 роки тому

    Namaste! Babuji

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 3 роки тому

    ሚኪ የሜሪካው እንደነዚህ አይነት ጃንክ እናግረህ ሰዓት ውድ በሆነበት ሀገር ጥራጊዎችህን ለሚሰማ ሽጣቸው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +5

    የባቡጄ ትክክል ጎረቤት ሲኖርክ ደስይላል

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому

      ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ!

  • @m.s.f1683
    @m.s.f1683 3 роки тому +1

    ምሻአላህ ሰትል ደስ ሰበፐትል

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 роки тому +19

    👆👆👆የባቡጄ አድናቄ የት ናች ላይክ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 роки тому +2

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

  • @tarkibalkew1347
    @tarkibalkew1347 3 роки тому +5

    Ye shegr lejoch becha like adrgue

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому

      ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ

  • @sol1921
    @sol1921 3 роки тому

    ትክክል ነው እውነት በመሀበራዊ ኑሮ ያወራከው

  • @gebrutube7524
    @gebrutube7524 3 роки тому

    Why not record at Lideta Mike?

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይማረው

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan5941 3 роки тому +3

    ባቡጂ አሁንስ ተንዛዛ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 роки тому +1

    😀😀😀😀😀😀አብሉኝ አብሉኝ ባቡጅ

  • @ethiomereb3030
    @ethiomereb3030 3 роки тому +1

    እረ ቺኳ አደኛ ናት።

  • @user-nn8hp3dj4f
    @user-nn8hp3dj4f 3 роки тому +11

    አረ ሚኪ ኤዲት ማድረግ የምትችለውን ሁሉ ትለቃለህ እንዴ፡ልጁ በቅምቀማ የዘባረቀውን ሁሉ ማቅረብህ ፌር አደለም። በተለይ ስለ ሀይለማርያም ያለው አልተመቸኝም።

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому

      ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ

  • @user-ek1og7kc9k
    @user-ek1og7kc9k 3 роки тому +3

    ወይ አራዳ አራቄ መጠጣት አራድነት አይደለም ተታር ሰራተኛ ነዉ ለኔ አራዳ

  • @mabushemayuemayu5367
    @mabushemayuemayu5367 3 роки тому

    Betame balgae nake eshi antae sathone demo akerabewe new yemndawe aune sawe tefto new antne yemekerbawe tadyae yehe tewelde keantae ayntue mene yemerale betame yaszenale

  • @eliasgizaw9684
    @eliasgizaw9684 3 роки тому +1

    Babuji the gerat Person

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 роки тому +1

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 3 роки тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @nasman2203
    @nasman2203 3 роки тому

    Wooow Babuji ye pirezidant Mame Mame sefer lij kkkkkk woyi Mame ye lideta lij negn bilo kuchi

  • @gallerygallery2412
    @gallerygallery2412 3 роки тому

    የሚያወራው ኸረ አይመጥንም ለሚዲያ ሚኪያችን ስንት ደረስኩ የሚል ወጣት የሚከተለው መሆኑን ረሳኸው ወይስ የራሱ ጉዳይ ብለህ ነው?

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 роки тому

    Menem ayasekem amareghia agelalesu mene ayenefame

  • @kidu715
    @kidu715 3 роки тому +2

    አስራ አራት ሺ ብለህ የተናገርኸዉ ለካ በምክኒቢያት ነዉ😂😂

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 3 роки тому

    😂😂😂😂😂

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj 3 роки тому

    የኔ የዋህ ባቡጅ

  • @mamotube2061
    @mamotube2061 3 роки тому +2

    የማንብ ዩትዩበር መጫወቻ ትሆን አይ ባቡጂ😖😖😖😖😖

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e 3 роки тому

    ባቡጅየ

  • @abelamanuel369
    @abelamanuel369 3 роки тому +10

    it is not wise to talk about a natural look of somebody on public

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому +2

      ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ!

    • @danielamare6704
      @danielamare6704 3 роки тому

      Atakabid. fara. It's only a joke. If you don't like it just get the hell out of here.

    • @abelamanuel369
      @abelamanuel369 3 роки тому +1

      @@danielamare6704 makin a joke on somebodys appearance that you don't have control over it, so that means you do a large mistake in your life. Rather make a joke about a current politics about the ideas that dismantle our country. sewsew please be a sew! Is it realy a time to make a joke. I think it's the right to tand together and to pray for our country.

  • @honey48757
    @honey48757 3 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😄

  • @danielwube24
    @danielwube24 3 роки тому +3

    Miko degeme kakerebekwe aneteme kotetame neke ayasetemere negegeru dese ayele mendenwe menemrewe birr

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 3 роки тому

    Zare areke yelem ende babuju 😃😃😃😃

  • @proudtobeethiopia6701
    @proudtobeethiopia6701 3 роки тому

    Hahahah babuchiii tezeeeee belulaleee

  • @solomondestaw1823
    @solomondestaw1823 3 роки тому +2

    አረቂውን አንተ ነው እምጠጣው ወይስ አረቂው ነው ያሚጠጣህ አንተ በጥራቃ

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 роки тому +1

    ተወዳጁ የማስታወቂያ ባለሙያ ሰራዊት ፍቅሬ ባልተጠበቀ ሰው ፕራንክ ተደረገ @#NATTY_CHEKOLONY ...ሰብስክራይብ ማረጎን አይርሱ ...

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 3 роки тому

    የገርማ በኛ ግዜ የሚቀጦን ጎረቤቱቻችን ነበሮ የሚቀጡን በዛው ልክ ማንም ቤት ገብተን እንመገብ ነበር

  • @fasiltefera6439
    @fasiltefera6439 3 роки тому

    Arefe madebreya naw

  • @thinkbeforspeakt4523
    @thinkbeforspeakt4523 3 роки тому +1

    እንተርቪው ላይ 99% ሚዋሸው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ የ43 አመት አዛዉት ባቡቺ ይባላል

  • @ABUANSAR4076
    @ABUANSAR4076 3 роки тому +3

    Ahunes mendeneh ? Ye ethio yefilm gebayan zek yaderek werada setastela !!!

  • @honey48757
    @honey48757 3 роки тому

    Areke Gin Makom Alebet 😄😄😄
    Tiru Aydelem Babiji. Yidefakal 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 3 роки тому +7

    ባቡጄ አሬቄ ቤት ሆነህ ነው 14,000ሺ መፀሐፍ ያነበብከው ወይሥ በህልምህ ነው ውሸትም በልኩ ነው

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому

      ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ

  • @ethiodaniel5015
    @ethiodaniel5015 3 роки тому

    Ene sasebew gen betam erasun eyasenakachehut new menalebet betefatut enanete rasu leju beka yewah new fetut benatachu

  • @martasolomon5302
    @martasolomon5302 3 роки тому

    😄😄😄😄😄

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 роки тому

    Yehe lege gene bwchehale

  • @solomontadese7325
    @solomontadese7325 3 роки тому +2

    አረቂያም

  • @melekamtube
    @melekamtube 3 роки тому +2

    የሚኮ አድናቂ ቤተስብ አርጉኝ💚💛💓

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 роки тому +1

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee1157 3 роки тому

    ምርጥዬ ፋራ ማለት አንተ ነህ ስብህናክን በአደባባይ በሁለት ብር ፓውንድ አረቄ የሸጥክ ወይም ሚኪ በሚኖርበት አሜሪካ አምስት ዶላር የሸጥክ አርቲስቶች ይቅማሉ ይጠጣሉ ሁሉም ነገር ግን እራስክን ጠብቀክ ሲሆን ነው የሚያምረው

  • @babayebaba4985
    @babayebaba4985 3 роки тому

    Miko ayinefam, ere lashi

  • @getachewadeko5252
    @getachewadeko5252 3 роки тому

    በናታችሁ ሁሌ አምልን ይህንን በጨነቀን በጣም ያሰቀናል በናታችሁ

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 3 роки тому

    ወይኔ ባቡጂ በመጨረሻ የህፃናት መጫወቻ ሆነ

  • @selamsalha6052
    @selamsalha6052 3 роки тому

    ሚኪ ይሄ ነው ያንተ ልክ?? የምትለቀውን ለይ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому +1

    👉👉እስቴ መጀመሪያ ኤዲት አድርገው ሚኪ የምትባል

  • @kasahunmehari559
    @kasahunmehari559 3 роки тому

    Ke And artist emayitebek nigigr new emiyaweraw. Ketananashochu kene eyob dawit enkuan ayimarim dedeb

  • @amanuelgeber8070
    @amanuelgeber8070 3 роки тому

    ባቡጅ ግልፀኝነቱ በጠም ደስ ይለል

  • @higudinku5996
    @higudinku5996 3 роки тому +1

    ሚኪ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 роки тому +1

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

  • @shambelovely4398
    @shambelovely4398 3 роки тому

    Miko beast 💪ልጂ

  • @wrkgdlalm
    @wrkgdlalm 3 роки тому

    የሠከረ ሰው ማቅረብ ተመልካቹ ምን እንዲማር ነው???

  • @honey48757
    @honey48757 3 роки тому

    Babuji Wuste new 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 роки тому

    Gene atakeme

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 3 роки тому

    ሚኩ ሰፈራችን በደንብ ጎብኛት

  • @habeshavibe7550
    @habeshavibe7550 3 роки тому +9

    Zebiba Girma የሚል አዲስ channel ከፍቻለው ሰብስክራይብ በማረግ ይቀላቀሉ አመሰግናለው

    • @joneyywo8553
      @joneyywo8553 3 роки тому +1

      Anaregemi 🤫 ye unet le hezb yemtkorkor artists kehonshw ye tegerayin people sport argew

    • @zfadez21
      @zfadez21 3 роки тому

      ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d 3 роки тому

    ኤጭ ሚኪ ምን ነክቶህ ነው

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому

    የጅኑ ንጉስ ውይ ባቡጂ ግን ከዓለም ሰገድ ጋ ነበር ጎተራን እሚያጨናንቁት አሁን ዓለም ሰገድ ሰብሰብ ባቡጂ ደሞ ይሄው ያውከዋል ያቺ ቁርጥ ቤት ትፍረድ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addisababalij
    @addisababalij 3 роки тому

    መቃብሩ የመጣው ከአሜሪካ ነው ነገሩ እውቀትም እምነትም የለክም ሰካራም የልደታ ልጅ ሆነክ እምነት የለኝም ማለት አታፍርም

  • @fasiltefera6439
    @fasiltefera6439 3 роки тому

    Arteste neag endatel gel

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 3 роки тому +1

    What are you doing Miki ? Letting an alcoholic addict to get drunk , to brag about and making money and laughing at him ... he is 2% battery level ! There is no fun about addiction ( our society biggest social problem) ! Do you really consider ur young followers who watch your videos? You are more than this Miki

  • @izaacmichael7170
    @izaacmichael7170 3 роки тому

    Miki sile hailemaryam yaweraw bitkortew arif neber ante betiru gone new teketayoche yemiyayuk so sak chewataw endale bionim gin andande bechebsi or balemawek yemiwerut negeroch tiru aydelem

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 3 роки тому +3

    1. Why you didn't edit the joke about disability? This is one sign of ignorance or lack of emotional intelligence. 2. You know about rehabilitation. You would have advised this guy to detoxify from "Areqe" than letting him drink and talk. 3. The guy has kind of artistic value and can narrate his poverty struck childhood(with most majority of us) but you commercially oriented UA-camr's are spoiling him. ...better to make him great person than only letting him act silly.....

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff 3 роки тому +1

      ’disability’ ,,,,, I don’t know if it the right word but I understand what you mean + 100% agree

    • @alexyona4043
      @alexyona4043 3 роки тому

      @@Nani-pq6ff Sofi thanks 4 it understanding

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 3 роки тому

    Crazy dum kontae nger a

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 3 роки тому

    ገዳይ

  • @musakeyredinmehamed8761
    @musakeyredinmehamed8761 3 роки тому

    part 2 likekulen pls

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 3 роки тому +2

    26 like and me unlike 1 legend for shiit

  • @sadikkamal799
    @sadikkamal799 3 роки тому

    እሄ ቆሾ ቆቦሬ ስየስጠለ

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 3 роки тому

    Ennem ye 49 qebele lej negn.gin allastawesewim. Esti darmar, eat fruit weyim keftegna ferdebet akababi yeneberachu.🤔🤔 Be 90s pls melsulegne

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому

    ቨቨቨዠ

  • @titiyoutube7851
    @titiyoutube7851 3 роки тому

    Aer siyasetale dadab duzuz

  • @sundaytube5602
    @sundaytube5602 3 роки тому

    Miko chkuwan

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому

    ለምን ግን ባቡጅ ዩቱብ አይከፍትም

  • @abham1904
    @abham1904 3 роки тому

    ባቡጂ ዝተት

  • @fikiryashenifal8457
    @fikiryashenifal8457 3 роки тому

    ይሄ አያስቅም አያስተምርምም:: መሆን ያለበት አስቆ ሚያስተምር ቢሆን ነው ጥሩ::

  • @w.w9330
    @w.w9330 3 роки тому

    ፍቅር የሆንክ ልጅ ባቡጄ እድሜና ጤና ይስጥልኝ👍

  • @danielwube24
    @danielwube24 3 роки тому +1

    Make ksdereke beka kutetete

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 3 роки тому

    Kezare behoala HaileMariam Desalegnn beAyinu batekeld des yilegnal. Yetemarewn PM betefetro mesadeb Faranet new.Stop. Des aylm. Lidetiye tesadabi natnde. I don't like this. But i like ur accent

  • @esseyjunior1014
    @esseyjunior1014 3 роки тому

    Miki in-box me I have very new information with images

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 3 роки тому +1

    Miko talk sew