ዘንድሮ አለመሳቅ ይከብዳል ። ቀኖን በሳቅ ይጀምሩ አብጃለው 95

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 152

  • @meskeremfekadu2429
    @meskeremfekadu2429 3 роки тому +24

    የበጋሻው በጣም ነው ዪሳቀኝ ይችላል ልጁ 😁😁😁😁😁😁

  • @እግዚሐቤርፍቅርነው
    @እግዚሐቤርፍቅርነው 3 роки тому +16

    የህፃናት ስርቆት በጋራ እንከላከል ሚኪ በዚላይ ማውራት አለብህ

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara 3 роки тому +24

    እንዳልክ ድምጽህ ያምራል ዘምርበት ወንድሜ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁነው።

  • @eskinderteshome7413
    @eskinderteshome7413 3 роки тому +21

    ይሄ ደሞ ሲሳቅለት ምነው አፈላ በአድዋ ቀልድ አናቅም ፋራው

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 3 роки тому +2

      እውነት ነው። ወጥ ረገጠ የሆነ ስንጥር

    • @seedforafarmer4126
      @seedforafarmer4126 3 роки тому

      የአንቦ ፡ ልጅ ፡ ነው ፡ ዘመድ ፡ ከዘመዱ ፡ አህያ ፡ ካመዱ ፡ ማለት ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ ድሮም ፡ አልወደውም ፡ አሁን ፡ ደግሞ ፡ የበለጠ ፡ ጠላሁት ፡ የሆነ ፡ አር ፡ ነገር ፡ ነው ፡ በአድዋ ፡ ሊቀልድ ፡ የገማ ፡ አፉን ፡ ይከፍታል ፡ የሆነ ፡ ጭቃ!!!!

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 роки тому +31

    እንዳልክ ዘምር በጣም ነው ድምፅ የሚምረው እግዚአብሔር አመስግንበት

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 роки тому +10

    የበጋሻው ተመችቶኛል 😂😂😂በነፃ አላለም 😂😂

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 роки тому +11

    👆👆👆ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እስኪ አሚን በሉ በላይክ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዐ4ጘ

    እንዳልክ ድምፅህ በጣም ቆንጆ ነው በዚህ ላይ አንተ ተወልደህ ባደክበት ቆንቆ ብትዘምር እንዴት ደስ ይላል ለምን ኦርቶዶክስ በብዛት የአማርኛ መዝሙር አላት እንዳል እግዚአብሔር አምላክ አመስግንበት በዚህ ድምፅህ

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy19 3 роки тому +5

    እንዳልክ ዘምር እግዚአብሔር አመስግን❤❤❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +2

    ወይ ዘንድሮ ምንጉድነው ሀገራች እንደዚ ተበላሸቶ ዋል መንግስት እነዚ ወንጀለኖቾ ጠንከር ያለ ህግ

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 3 роки тому +6

    እንዳልክ ሁሌም ዘምር❤️❤️

  • @muleman9590
    @muleman9590 3 роки тому +11

    Ere endalk dimts 👏 leju gn aymechegnim

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 3 роки тому +6

    ውጭ ሀገር ያለነው ነው ይችን ሀገር ምናፈርሳት በል ዶማ

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 3 роки тому +5

    መጨረሻ ላይ ያስተላለፈው ልጅ ልቤን ነክቶታል እውነት ነው

  • @henokhabtezgi4136
    @henokhabtezgi4136 3 роки тому +2

    ይገርማል "ዳሊያችን እንዲሰፋ ነው" ነው ያለችው? ዘመኑ ውፍረት ልብ ድካም፡ ኮለስትሮል፡ ይመጣል እንዴት ይቀነስ በሚባልበት ዘመን

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 3 роки тому +2

    ዋው እንዳልክ ድምፅቅ ያምራል ዘምርበት

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 роки тому +1

    ትክክል ስለህፃን የተናገረዉ

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 3 роки тому

    Edalke tebareke

  • @ራያነኝያውምየዋጃልጅ

    የበጋሻው ነው ያሳቀኝ ከከከከከከከከከ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 3 роки тому

    በህፃናት፡ ግድያና ፡ ስርቆት ፡ይቁም ፡ ባጠቃላይ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ወንጀሎች ፡ በዝተዋል ፡ ህብረተሰቡም ፡ ሆነ ፡ ፖሊስ ፡ በጋራ ፡ ተባብረው ፡ የሰው ፡ የመውጣት ፡ የመግባት ፡ ዋስትና ፡ መመለሰ ፡ አለበት ፡ ፡

  • @nslianslia9617
    @nslianslia9617 3 роки тому +3

    ክክክክክ የበጋሻው ኮፒ

  • @tamerintube6313
    @tamerintube6313 3 роки тому +3

    ቌድር ይመችክ ኪ ኪ ኪ ኪ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 роки тому

    ዘንድሮ እንደሞጣ ያበዴ የለም ለይቶለታል

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 роки тому

    እኔ አላምንም ይሄ ድምፅ የእንዳልክ ነው ዋው ብራቮ

  • @betlham8470
    @betlham8470 3 роки тому +1

    አረ መሸኮ ለነገሩ ሁሉም ነገር ተገለባብጦብናል እናመሰግናለን ሚኪ

  • @EADTina
    @EADTina 3 роки тому +3

    ሚኪ ዛሬ እደለመድኩት ጠዋት ተነስቼ ቀኔን በሳቅ ልጀምረው ብዬ ብፈልግ የለም ለካ ኢትዮጵያ እዳለክ እረስቼዋለው🤔

  • @calina5192
    @calina5192 3 роки тому

    devye yene yesakes negus 👑 ante becha awera abate techelaleh😍😍😍

  • @ነፂየኪያእናት
    @ነፂየኪያእናት 3 роки тому +2

    በእውነቱ ቃድር ተመችተከኛል 😱😱😱😱😱😁😁😁

  • @bamantube7697
    @bamantube7697 3 роки тому

    Betam yabedu nachew bro

  • @besaqneber
    @besaqneber 3 роки тому +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ! ወይ በጋሻው!

  • @bollywoodmbcbollywood4329
    @bollywoodmbcbollywood4329 3 роки тому +5

    የዴቫ ጉራ አስጠላ ተጃጃለ

  • @etsehiwotaklilu8918
    @etsehiwotaklilu8918 3 роки тому

    People stop stop stop watching Mike shows he is big time juta weyane !!!

  • @lebanonbeirut9576
    @lebanonbeirut9576 3 роки тому

    እንዳልክዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @amenabiy232
    @amenabiy232 3 роки тому

    Endalk mezmurun tebk aderg kalhewet yasemh

  • @nurutube5355
    @nurutube5355 3 роки тому

    ሚኪ ማን ምርጥ ሰው ታዝናናናለህ

  • @cicitadesse9103
    @cicitadesse9103 3 роки тому

    kikikiki Ye Begashaw

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 3 роки тому

    የቋድር ተመችቶኛል በርታ በሉት ልጁን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 роки тому

    ወይ ዘንድሮ አረፍ ብራንድ ሙዚቃ ነው ሚኪ

  • @mekadr842
    @mekadr842 3 роки тому +2

    ቋድር ገደልከኝ በሳቅ

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 3 роки тому

    ብቅ በል ከ ጉኣዳ

  • @gemechualemu7430
    @gemechualemu7430 3 роки тому +1

    ሚኮዬ የዚህ ልጅ የቲክቶክ አካውንቱን ስጠኝ በጣም ነው የተመቸኝ!!!በጋሻው እና ባለሱቁ ቋድር የሚለውን video ላክልኝ @nati_best_hd የራሴ ቲክቶክ ነው በአካውንቴ inbox አድርግልኝ bro!!

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 3 роки тому +1

    Er dab bemayekeled eyekeledeshi nw

  • @medenajenal4532
    @medenajenal4532 3 роки тому

    Endalek👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @ቤዛዊትየማሪያምልጅ

    Endalkin Abejalwe layi lmin Asegbaki Miki mezimur nwe yezemerewe

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 3 роки тому

    Edalikye

  • @kalebwondimu9019
    @kalebwondimu9019 3 роки тому

    Endalachu sitastelu....

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 роки тому +1

    ሚኮ 💚💛❤️👍👍🤣🤣 ልሳደብ አልመጣሁም በሎ ስድብ ክክክክ

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 3 роки тому

    Ye Begashaw 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @cjcjdhxcjcjdu9583
    @cjcjdhxcjcjdu9583 3 роки тому

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk.yasiqali!!😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @smona2991
    @smona2991 3 роки тому +1

    Mike show adenake Like Like

  • @sofymula6900
    @sofymula6900 3 роки тому +1

    አሁን ይች ቅርፀአለች እያለች ነው እምትቀደደው ጉድ እኮ ነው

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 3 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @shahsetube3327
    @shahsetube3327 3 роки тому

    ዩኔ ማኛ አኔተ ማዴያታም

  • @ሉሊትየሙለር
    @ሉሊትየሙለር 3 роки тому

    ማሩዬ ስወድ የኔ የዋ

  • @rimey8334
    @rimey8334 3 роки тому

    Mnew Eritrean btewn Mn Alebet Befetsereh Amlak Ye ERITREA Gifna and Stalagtsu Amlak ye Echachu ystachu

  • @habtamuchala4077
    @habtamuchala4077 3 роки тому

    እውነት ነው ልጁ ተነጥቆ ሲወሰድ እኔም ቦታው ላይ ነበርኩ

  • @ellenia6757
    @ellenia6757 3 роки тому

    Tilek melket yemechereshaw lij hulum sew yitebaber!!!!

  • @tmaniacell3485
    @tmaniacell3485 3 роки тому

    ዴፌዬ ።በረታ

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza5413 3 роки тому +2

    ይሄ ማሩ የሚሉት ገገማ እንዴት እንደሚያስጠላኝ ሞዛዛ ነገር ነው ከነጠያቂው

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 роки тому +4

    ምን ጫንቃ አለህ ጭቅቅታም አድዋ ለማለት እራሱ ኣፍክን አፅዳ ልጥ ጣዉላ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 роки тому

    ይህ ዴቭ የሚባል በጣም ይደብረኛል

  • @yakobwakjera2102
    @yakobwakjera2102 3 роки тому

    Miky merta huleta asgebthegnal

  • @bezawit5917
    @bezawit5917 3 роки тому +1

    ኧረ እንዳልክ የሚገርም ድምፅ ነው ያለክ💯👌👌

  • @abrihamdagnachewdejen9591
    @abrihamdagnachewdejen9591 2 роки тому

    አቡላንስ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 роки тому +2

    ምነዉ ሚኪ ይችን ዝሆን አሳየከን

  • @kikilaw391
    @kikilaw391 3 роки тому

    yihe ye mengistu hailemariam lij, tinziza baria, demo yizemiral ende, be balege afu. dedeb jezba ye fara lij

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 роки тому

    እንዳልክ❤️❤️❤️

  • @kulubitube2931
    @kulubitube2931 Рік тому

    Miki show ere min wust gebah? lemangnawm balehbet selam hun

  • @meskiichannel9563
    @meskiichannel9563 3 роки тому

    subscribe አድርጉልኝ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች 😘
    ሚኮ ምርጡ😘

  • @ቃልነኝስደተኛዋ
    @ቃልነኝስደተኛዋ 3 роки тому

    መልካምእለተሰበት😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @bakkarkwt6902
    @bakkarkwt6902 3 роки тому

    😭😭😭👏

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 3 роки тому

    Kkkkkk hooo begashaw garemegn

  • @Tilosh-v4l
    @Tilosh-v4l 3 роки тому +1

    ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ!

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 3 роки тому

    እንዳልክ wow 😍

  • @kirubeln7427
    @kirubeln7427 3 роки тому

    ሀሀሀሀ በጋሻው ሀሀሀ በጣም ያስቃል

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому

    ተጋበዙልን
    እየተዝናኑ_በአዳዲስ_ሀሳቦች_የሚደነቁበት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቻናል ለኢትዮጵያውያን_
    #queen_sheba_diy ን ይጫኑ
    👉👉👉#queen_sheba_diy

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 роки тому

    የመጨርሻው ቭድዩን እናመስግናለን።

  • @ጃማኤልሻማ
    @ጃማኤልሻማ 3 роки тому

    በቅ በል ተጐዳ እፈልጋለሁ ክክክድ

  • @yosephailu2706
    @yosephailu2706 3 роки тому

    Diasporaw kiki tekashah gin lamebora new.

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ

    ክክክክክ የእሼቱ ኮሜድና የአሁኑ ፓስተር ተማሳሳይ ትወና

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ 3 роки тому

    Kkkkkkkkkkk begashaw 😄

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 роки тому +1

    አስገራሚዋ ድመት ስለኮረና ተነበየች ሰብስክራይብ ማረጎን አይርሱ @#NATTY_CHEKOLONY...

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому

    Thank you mikye 😂😂😂

  • @EADTina
    @EADTina 3 роки тому

    የእውነት ይሔ ታገል ነው በጣም ወረደ በዚ ችሎታው ትልቅ ቦታ ነበር የጠበኩት ወረደ ወረደ😏

    • @marinyat4609
      @marinyat4609 3 роки тому +3

      Are lash tagel safeu ayidelem

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 3 роки тому +1

    ዴቭ ሳክስ እያለቀበት ነው

  • @marinyat4609
    @marinyat4609 3 роки тому

    Endalek aderan gildo ga endated zim bil demtsen zamerabat

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 роки тому +2

    ወይ በሻጋው ይህ ቀልድ አይደለም የእውነት አንድ ቀን ትለምናለህ ካርድ ሳይሆን ረግጠህ የሂድካት ቤተክርስቲያን

  • @marthakasey1201
    @marthakasey1201 3 роки тому

    አው የህፃናት ስርቆት ተባብሷል

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 3 роки тому

    Begahawe temhege

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ

    መዝሙርን መቀላቀል ለምን አሥፈለገ ከዚህ መሀል?

  • @mimimulatu502
    @mimimulatu502 3 роки тому

    ክክክክክ🤣🤣🤣

  • @abebaabeba8684
    @abebaabeba8684 3 роки тому

    አዎ ፍትህ ለልጅ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @selamtsegaye6265
    @selamtsegaye6265 3 роки тому

    Fises begelaye temechitognal kkkk

  • @eyobgenene5507
    @eyobgenene5507 3 роки тому

    Abo yemecheh

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 роки тому

    Kkkkkkkk 😭😭😭😭❤❤

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Рік тому

    Ba Egzeabehare atkaledu tekasafalachu😡😡

  • @abushianebo339
    @abushianebo339 3 роки тому

    Mickey linear solenoid Burger King menu is coming la cubana Zara Larsson and Eminem

  • @emu9992
    @emu9992 3 роки тому +1

    እናንተ ብዙ ተከታይ ያላችሁ ዩቱበሮች ምን አለ ስለ ቤተ ክርስቲያን ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ብትለቁበት

  • @comfyride4955
    @comfyride4955 3 роки тому

    Who is the guy mezmur? Does he has CD?