Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ አቦ በሰው ህይወት ገብታችሁ የምትበጠብጡ ሰዎች አላህ ያበጣብጣችሁ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹
አሚንንን ያረብ
@@emtube9470 እኔ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
امين
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊትጤንነትህን _ከመታመምህ በፊትሀብትህን _ከመደህየትህ በፊትትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊትህይወትህን _ ከመሞትህ በፊትፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ንን
❤
አራምላዬ እደዚህ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
አልሀምዱሊላእንኳንምደሥአለሺምንፈገግታይኑርልኝማሺአላህ
እረምላየ ባለቤትሽ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽእነ እደዚህ አይነት ነገር ሲፈጠር መጀመሪያ ባልሽ አማካሪ ለሚድያ ከማማከርሽ በፊት
አብሽሪይ ረምላየ ሁላችንም በውስጣችን እሳት ይዘን ነው የምንኖረው።።።ብዙ ያጋጥማል ታገሽ ኢነሏሂ ማአሣብሪን
መብሩክ ደሥታሽ ደስታችን ነው ውደታ እስከጀነት ያርግላችሁ ልጆቻችህን እያሥመረቃችሁ ድግሪ በድግሪ አርጋችሁ ድራችሁ የልጅልጅ ልጅ"""""ለማየት ያብቃችሁ።
ውደየ ደምሪኝ
አሚንየኔእህት
@@emtube9470 ደምሬሻለሁ እህት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹
ሰሉሏህ አለይሂ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلي الله عليه وسلم
ሡለላሑ አለይሒ ወሠለም
አልሃምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ስቀሽ ስላየሁሽ የኔ ምርጦች አይለያችሁ ከምቀኛ ከሸረኛን አላህ ይጠብቃችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻ አላህ ረምሊ እንደዝህ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ ፍቅራችሁን እስከጀነት አላህ ያድርግላችሁ
ራምላ.አንቺ.በጣም.ጠንካራ.ነሽ.አላህ.በክፉ.በተንኮል.የሚመጣውን.ያርቅልሽ.በጣም.አዝኜነበር👍👍👍👍❤❤❤❤❤
ሁቢዬ አላሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ማሻአሏህ በመካከላችሁ የሚገባን ምቀኛ ቅናተኖች አሏህ ይያዝላችሁ ኢሸአሏህ
አልሀምዱሊላሂ እረምሊ ፈገግታሽን ሁሌም ልየው እሥከመጨረሻው አይለያችሁ ያረብ
@@kamilawollo7528 ደመርኩሽ የኔ ውድ
ዚዛየ ደምርኘ በቅንነት
@@ወሎዬዋ-ጰ6መ ደመርኩሽ እማ
እረምሊዬ ስትስቂ ነው እሚያምርብሽ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
ደምሪኝስወድሸ
@ሀዬ ነኝ የወሎ ልጂ የቤተሠቦቸ ናፋቂ ክክክያባቴልጅነሻ ሰብስክራይብአርጊ ማለት ነው የኔውድእህት
የኔ ፈንድሻ ረምላዬ ስትስቂ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ድምቅ በይ ከፍቶሽ አይቼ አዝኘ ነበር ኮሜት አልፅፍኩምጅ
😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰ኡፎይይይ ወላሂ እንደት ደስስስስ እንዳለኝ የኔ ውዶች ረምሊና ሀቢብ ውደታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ❤️🤲 ምቀኛን ያርቅላችሁ የኔ ጀግኖች
እንዛመዱ በቀንነት
ቤተሠብሁኒኝ
@@lztoutube8165 ደምሪኝ ዉደ እኔ ደምሬሻለሁ
@@mekityub1966 እሺ ሰአቱ ሢሙላ እመልሣለሁ ከቤቴ ብቅበይ ኩሚት ላክ ሠብ አዱርጊ አመልሣለሁ
የኔውድ ረምሊዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፈንድሻ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤😍😍
ማሻ አላህ እረምላዬ እንኳን ደስ አለሽ ለዘላም አብራችሁ ያኑበራችሁ እስከልጆቻችሁ 😍😍😍
የኔ ጀግና ረምሉየ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችነው አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ ምቀኛን አላህ ይያዝላችሁ 👍😍
አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ በትዳር መሃል የምገቡ ሰዎች አላህን ፍሩ የናተ እርዚቅ አለ የሰዉ ሂወት አታበላሹ በተለይ ወዶችን ሚስትህን ፍታ የምትሉ አላህን ፍሩ
ረምልዬ የምርእኔም ተናድጀነበር እንኳን አንች አብሽሩ እንደዚህ ያለ ነገር ይኖራል አትናደጀ የኔ ጀግና አንች ጠካራናአርአያችን ነሽ
የእውነት በጣም ነው አዛዝነሽኝ የነበረ እግዚአብሔር በመካከላችሁ የሚገባውን እግዚአብሔር ያረቅላችሁ
አላህ እስከድሜ ልክ አይለያችሁ የልጅ ልጅ የምታዩበት እድሜ ይስጣችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
ረምላየ ደሰታሺን ነዉ ማየት የምንፈልገዉ ዛሬ ግን የተለየ ነዉ ሳቂልን ወላሂ ስላች ደሰ አለኝ ማሻአላህ ፍቅራችሁ ጨማምሩ ያብዛላችሁ
አልሀዱሊላ ረምላየ በጣምደስነውያለኝ ወላሂአዝኘነበር እናምአሏህከምቀኛይጠብቃችሁ
አላህ ሶብር ይስጠን እጂ ሴት ልጂ በሴት ልጂ እየተበደልን ነው 3 4 ልጂ እያለው ምንም መስሎ አይመስላቸውም ልጂ ብወልድ ነገም የኔን ልጆች ጥሎአቸው ይሄዳል ብለን አናስብ ብቻ ልብ ይስጠን ድሮ ያላገባች ሴት ልጂ እኮአን ልጂ ያለው አግብቶ የፈታ እራሱ አይገባም ነበረ አሁን ሳያገቡ 5 የወለደ ቢሆንም ችግር የለባቸውም እደውም ደስ ይላቸው አል እኔ ግን አንድ ነገር ካቺ ተማርኩ እኔ ባሌን ለመፍታት ለሱ ባልነግረውም ፍታኝ ብለው ወዳ ቢፈታኝ ቤቴን ሰርቼ እያልኩ ነበረ ያቺብ ስሰማ ትዳር እድህ ነው ማለት ብየ ሀሳቤን ቀይርኩ ወላሂ ነው የምልሽ አላህ ምስክሬ ነው ባሌ በጣም ጨዋና ታጋሽ ነው
ረምሊ እኔ እደህትነቴ ።ምንም ነገር ቢፈጠር የዚህ ነገር በሚዲያ አይወጣም ጠካራ እና ወደር የለለሽ ጀግና ሴትነሽ. ባልሽን ማክበር ማከባከብ የራስሽ የሆነ ሀቅም ስላለሽ ሚሊወን ሰዉ ቢመጣ ሀቢብን አይወስዱም.በራስሽ እና በአላህ መስመር ሂጀ እርጋታ ያስፈልጋል. አብሽሪልኝ. እወዲሻለሁ.
እሽ
አሰላም አለይኩም ሩምሊ በጣም ነበር ያዘኩት አብራች ስላየሀችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
በትክክል
ሰላም አሊኩም ረምላዬ ቆንጆ በጣምነበር ያዘንኩት አብራቹ ሰለሆናቹህ በጣም ደረሰ ብሎኛል እረምላዬ ከልጂነቷ የለፍችበት ትዳር ነው ሁለተኛ ያአራት ልጆቸ እናት እና አባት ነቸው
በመጀመሪያ በዱአ እንበርታ ጦርነቱን አላህይብቃ ይበለን ያረብ ይገርማል ወላሂ አጂብ ነው ሀቢብ እደረምላ ለማያለጠካራ ሚስት አታገኝም አሳምረህ ያዝ ረምሊ ጀግና ነች ውድ የመዳምቅመሞችም አላህ ይዘውጃችሁ ያለገባያግባ የገባነውም ባላችንን አላህይጠብቅልን በይ ለበጎነው አይዞሺ አብሺሪ
ወላሂ አሳዝናኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ጠንካራ ሁኚ እህቴ
መሻአላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ረምሊ በትዳርሽ የቀኑ ከጣገብሽ የማይርቁ ሠወች ናቸው እደዚህ የሚያደርጉት ቦታ አትስጫቸው
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓🌹
የልጅነት ባልሽ ነው ቦታ ሰተሽ ተከባከቢው አተም እንደዛው ለሰው ቦታ አትስጡ ደሞ እንድህ አይነት ነገር ሲመጣ ለራሳችሁ ተመካከሩ ወደ ሚድያ አታውጡ በጣም ደስ ብሎኛል አብራችሁ ስላየኋችሁ አይለያችሁ
እነዛመዱ በቀንነት
2ተኛ ባሏ ነው እኮ
@@suzansuzan2700 🙄🤣
@@suzansuzan2700 እረ አይደለም ሆ
አላሁመ ኢና ነኡዙቢከ ሚንኩሊ ሼር። አላሁመ አእዘል ኢስላም ወልሙሰሊሚን።
ማሻአላህ እህቴ እንኳን ደሰ ያለሺ አላህ ያዉቅብኛል ትዳርሺ ሊፍርስነዉ ብየ አስቤነበር አሁን ስቀሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል
ረምላየ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነሽ ሁቢ አላህ በትዳራችሁ የሚገባውን የሰው ሾይጧን አላህ ያጥፉላችሁ።
ኡፉፉፉ ሲተምሩ አለህ አይለየቹ የኔ ልዩቺ😍❤❤😘❤❤❤
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሳቅሽ ተመለሠ ረምሊ አብሽሪ ያጋጥማል ።ዋናው ነገርባልሽን ከኛ በላይ አንችነሽእናየምታቂው ልታምኒውይገባል ምክንያቱም ብዙሙሲባአብራችሁስላሳለፈችሁ ያ እራሱ ትልቅ አማናነው።
አልሀምዱሊላህ ረምላየ እንኳንም እውነት ያልሆነ ሳስብሽ ነበር ልጅቷግን በጣም ባለጌናት አላህ የስራዋን ይስጣት
እባካችሁ የሰውን ሄወት አታበላሹ ሴቶች ሀያአ ይኑራችሁ እቺ ልጂ ቡዙ ነገር ያሳለፈች ናት ቢንስ ማበረታታት እንጂ ለሰው ኸይር እሰቡ እረ ቢስሚላ
ሳህ ትክክል ሰዉን መደገፍ ባንችልኳን ሰዉን ለማዋረድና ለማሸማቀቅ አንሩጥያጀመአ አላህ ልቦናይስጠን
ትዳራችሁን እስከዛኛዉ አለም ያድርግላችሁ ልጆቻችሁን አሏህ ያሳድግላችሁ የማንንም ወሬ አትስሙ እሽ ረምላየ ቅምም ያልሽ ልጅ ነሽ አብሽሪ ጥሎሽ አይሄድም
የኔጣፍጭ ሁለየም ሳቂልኝእራምላየ በጣም ነው የምወድሺ ከኔበላ አላህ ይውደድሺ
ማሺአላ እርምሊ በጣምደስይላ በጣምነው ደስያለኚ 👍👍👍🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ሰላም ሆናችሁ እራምላዬ መልካም ሴት♥😍
አልሃምዱሊላህ ወላሂ ደስ ብሎኛል ሰዎች ሆይ በሠዉ ትዳር አትግቡ እባካችሁ
እኮ እምራቸዉ ይጠር ወላሂ ሚበጠብጡት
ውደየ ደምሪኝ🌹🌹🍓
ክክክየኔማር
ኡኡኡኡፍፍፍፍ ውለህ የተነደድኩ ቢዘቲ ጨሪሺ አልሰመሁትም ነበሪ የዘኒ ስተለቅሺ ልቢ ተስቢሩ ነበሪ የሰው ክፈት ምየት አልቺልም አልቀሸ ነኝ ኡከን ደስ አለሺ ህየት አለህ ረጅም እድሚ። ከጢነ ጋሪ የቁየቹ በምህል እነትን ሰለም የምነሱትን አለህ ቀልቢ ይስጠቸው ልጁቸቹም አለህ ለቁም ነጋር ዩቢቀለቹ እውደቹውለው አለህ ይጠቢቀቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹📚📚📚📚📚📚👏👏👏👏
ማሻአላህ ማሻአላህ ረምላዬ እዲህ ስስቂ ነው የምያምርብሽ የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቃቹሁ
በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበር ረምሊ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@@kamilawollo7528 ኢንሸአላህ ሁቢ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ ረምላየ የኔ ፈድሻ ሁሉም ሳቂልኝ አላህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርላቹህ
የኔ እናት ረምልዬዬዬዬ አንቺኮ መልክሽ ጨረቃ ባሀሪሽ ወርቅ ጠንካራ ታታሪ ባንቺ አይደለም እንደዚች አይነት አይነት አውጣ ይቅርና በሁረል አይን ከቀየረሽ እኔ ባል አላገባም
ውደየ ደምሪኝ🌷🌷🌷🌹
@@emtube9470 eshi
ረምላየ የኔውድ. እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል ዉዴታ እስከጀነት
ቆጂቴ አኣህ እዝብ የሰው ሂወት ጥልቅ የሚሉትን ይያዝላቹ ወድማችን ጎበዝ ልቧን ጠገንካት🌹
ረምላ ሁሌም ሳቂልኝ አቤት የሰዉ ምቀኝነት ግንአላህ ከመጥፎ ይጠብቃቹህ
ወላሂ በጣም ልባችንን ነው ይሰበርሽው ለማንኛውም አላህ ከመጥፎነገር ያርቃችሁ
ረምሊዬ ጠካራ ነሽ አይዞሽ አሏህ ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝኝኝ
የምለው ስለሌለ ዝም እና አድናቂሽ ነኝ አላህ ያጠክርሽ ረሙ አብሽሪበሰውሂወት አትግቡ ርዝቃቹን ፈልጉ ወድሞሎቶ የለ እናተ ሴት ሆናቹ ከተገኛቹ
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሊላህ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ ረምላየ እንኳን ደሰ አለሸ ሰቅሸ ስላየሁሸ በጣም ደሰ ብሏኛል ሁልጊዜም ደሰታሸ አላህ ያብዛልሽ ሞላ ቤተሰቦችሸን አላህ ይጠብቃቸዉ
ረምለን ፍተትነ እኔን አገበኝ አረ ሴቶች ክብር ይኑረቹ
የኔ ቆጆ የሴቶች ተምሳሌት እዴዚህ ነው የሚያምርባችሁ ትዳራችሁን አላህ ያዝልቀው የኔ ውድ
ደምሪኝ
ሰላማቺሁን ይመልስላቺሁ እር ሀቢቢ አትገለማምጣት ይቺን የመሰለቺ ቆንጆ ጀግና ታታሪ ነት
አልሃምዱሊላህ ወለሂ ደሰ ብሎኝል እህቴ አለም ✅💯💯💯
ሺ አመት በፍቅር ያኑራችሁ ጀሊሉልጆቻችሁን አሏህ ይባርክላቹ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹
አሏህ መጥፎን ነገረ ይያዝላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በመካከላችሁ የሚገቡትን ፀይጣኖች አሏህ ይሠውራቸው
በጣሞ ነበረ ያዘንኩት ረምልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂ
እንድህ ስትስቂ ሰላየንሽ ደስ ብሎናል ረምልዬ ውደ። ትዳር ውስጥ እኮ ብዙ ፈተናወች አሉ እና ጥንካሬ ነው እሚያስፈልገው አንቺ ደግሞ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ለእንደዚህ አይነት ወሬወች ቦታ አትስጫቸው።ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ምቀኛ ሸርኛን አላህ ይያዝላችሁ ፍቅራችሁን አላህ እስከመጨርሻው ያዝልቅላችሁ።
ራምራየ በጣም ደስብሎኛል ባልሽ ጋ ስላየሁሽ♥♥ ለጠላት ቦታ አትስጭ አትስሚያቸዉ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
እናተ በሰው ትዳር የምትገቡ ሴቶቺ አላህን ፍሩ ሪምልየ አይዞሺ ሀቢብ &ሪምላ ውደታ እስተጀነት የኔ ልእልት
ውደየ ደምሪኝ🍓🍓🌷
አብሽሬ እረምላየ አላህ ሰይጣንን ያርቅላችሁ ልጆቻችሁ አላህ ያሳድግላችሁ በመካከላችም ማንንም አታስገቡ በአላህ በብዙ መከራና ፈተናወች ያለፋችሁ ናችሁ
የኔቅመም ስታምሪ አችንእማ ትቶ የተምአይሄደም ሀቢብ ታምራላቸሁ አላህ ይጠብቃቸሁ💓💓💓
የኔውዴእህት ማሻአላህደስይላልእደዚህ ስትስቂየኔውዴ አላህይጠበቃችሁ❤❤❤❤
ማሻአላህ ረምላዬ አንድህ ሥሥቂ ነዉ የሚያምርብሺ ሁለየም ሣቂልን ደሤታሺ ደሥታችነዉ ዉዴ
እንካን ደስ አለሽ አለህ ህደያ ይስጠን በሰው ህይወት የምትገቡ አለህን ፍሩምቀኞች የሰው ደስታ የበሳጫልቹሃል አይደል ኢና ሊላሂ ወእና እለይሂ ራጅኡን
ረምልዬ 💕💕💖አላህ በመሀከላችሁምቀኛን ይያዝላችሁ በሰው ትዳር ጥልቅየምትሉ እርካሽ ሴቶች ራሳችሁን አታርክሱየመጨረሻ ዘመን😌እና ረምላዬ እንኳን ደስ ያለሽ
ያአላህ ረምላየ &ሀቢቢ እየጠበቋችሁነበር አህሌን በመሀከላችሁየሚገብ ምቀኞች አላህይያዝላችሁ በጣምነዉየምወዳችሁ💕💕💕አብሺሪ ረምላዩ አችጎበዝ ጠካራነሺ ልዩ ከስራዉጭየሚያወሩሺንአታዉሪ ብሎክማረግአትመልሺ::
@@kamilawollo7528 እሺሁቢ
መሸአላህ ደሥትላላቺሁ ሣቃቺሁን አይቀሟቺሁ እረምልየ የሠው ወሬኮ ትዳር አፍራሽነው አብሽሩ 👍👍👍👍👍👍👍
ረምላዬ በነገራችን ላይ ሀቢብን ጠይቀሽዉ አማክረሽዉ ችግርን ተነጋግራቹ ፍቱት ነዉ የምለዉ ሚዲያ ባታወጡት ደስ ይለኛል
እረምላ ሙሉውን ባላየውም ስቀሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የምር 🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያኑራችሁ በፍቅር ኡፈፈፈፈ
የኔ እናት አይዞሽ አሏህ ወኪይል ወድን አትመኝ አሏህን ብቻ እመኝ አይዞሽ ጠካራሁኝ ብቻ ሀቁን ጠብቂይ አትበድይው እጅ ሁሉም ስራውን ያገኛል ደህና ሰው ሁኝ ብቻ አሏህ ይጠብ ቃችሁ
የኔ ውድ እህት ማሻ አላህ አብሽሪ ያረብ ጨምሮ ጨማምሮ ሙሃባ ይስጣችሁ ያረብ
ደስየምትሉ ማሻአላህ አላህ የፍቅር መቀሳችሁን ያስወግድላችሁ ርምላየአብሽርይ ሚጣን ሳሚልኝ🌹
ውደየ ደምሪኝ🌹🌹🌹
ማሻአላህ ረምላዬ ዉዴታ እስከ ጀነት💝💖❤️💞😘👍🏿🙏🏿
ረምሊ የኔ ቆጆ.አብሽሪ. ወላሂ ከፍቶኝ ነበር አቺ ጠቅሪ. እራስሽን ሁኒ.
አላህ ይጠብቃቺሁ ልጆቻቺሁን ለቁምነገር የምታደርሱ አላህ ያድርጋቺሁ ለባለትዳሮቺ እኛ ሴቶቺ ቺኩልና ግንፍልታም ነን ሁሌም እርጋታን ይስጠን መነጋገር የመሰለ ነገር የለም እና ሁሌም በእርጋታ በመነጋገር ቺግራቺንን የምንፈታ አላህ ያድርገን ባሎቺንም ትግስተኞቺ እና ታማኞቺ አላህ ያድርጋቸው አሚን
ውደየ ደምሪኝ🌹🍓🌹🌷
ትክክል
@@emtube9470 እኔን የሚደምረኝ አጥቼ ዘግቼዋለሁ አብሺሪ ለድመራው
እሰው ትዳር ውስጥ እጃቸውን ለሚያስገቡ ሰወች ቦታ አትስጡ እንደዝህ ተነጋግራችሁ ነገሩን ፈታችሁት መምጣታችሁ ደስ ይላል
አላህ ይጠብቃችሁ ልጆችሽ ባልሽ ጋር ቤተሰቦችሽ ጋር አላህ ሰላም ያርግሽ ወላሂ በጣም አስቤ ነበር ልክ እደራሴ ነበር ያሰብኩልሽ አብሽሪ የኔ ውድ
አልሃምዱሊላህ እህቴዋ እንኳን ደስ አለሽ ምቀኛሽን አላህ ይያዝልኝ ፍቅራቹህን አላህ ይጨምርላቹህ እህት ረምላየ አብሽሪ
የኔ ቆንጆ ረምላየ ሁሌም ደስ ይበልሽ
ማሻ አላህ ወላሂ ባለፈው ስታለቅሽ በጣም ነበር ውስጤን የነካሽኝ ዛሬ ደግሞ ደስ አለኝ ማሻ አላህ አላህ ከመጥፍ ነገር ይጠብቃችሁ የተዋደደን ለመለየት የማይፈነቀል ድጋይ የለም ልባችሁን አንድ አድርጋችሁ ሁሉንም መጋፈጥ ግድ ነው ውዶቸ 😍
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
ማሻ አላህ እንካንም ደስ አለሽ ረምላየ❤
ረሚሊዬ የኔ ዉብ ወሎየ ደስታሽ ይብዛ ጥላትን ይያዝልሽ ይያዝልን ዉዷየ እንኳን ፈገግ አልሽ ምንም ቢሉሽ ቦታ አትስጭ ሀበሻ የክፋት ጥግ ይዘን ነዉ የምንዞረዉ
አለሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ረምላ አይዞሺ የምቀኛ ወሬ አትስም
Welcome back Habib ena remila kanich MN atonew wedelela yemihedewu anchiko wibinesh mare kumokeroch nachehu ye sew Bali yemiamirachahu
የኔናት ስትቂ ከደስታ ብዛት እንባየ መጣ አላህ ሁለየም ያስቅሺ እህቴ አላህ ከመጥፎ ይጠብቃችሁ
ረምሊ አይዞሾልኝ የኔ ዉድድድድ ወሏሂ እሷ ያንችን ደስታ ብትነ ጥቅሽ አንለቃትም አብሽሪ ዉዴ ሂወትሽን በሙሉ አሏህ ደስታ ያድርግልሽ
የኔ ውድ አሏህ ከምቀኛ ከአሲዶች አሏህ ይጠብቃችሁ ክፍት ብሎኝ ነበረ ወላሂ
@@kamilawollo7528 አብሺሪ
በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ከሸረኞች ይጠብቃችሁ
አብሽሩ እረምላየ አይለያቹህ 🌹🌹🌹🌹🌹
ሺ አመት አብራችሁ ኑርልኝ የኔ ደርባ 🥰🥰🥰🥰
👍👍👍👍
ሰዉ ቀናተኛ ነዉ አትስሚያቸዉ ኑሩልኝ ምርጥ ጥንዶች
አልሃምዱሊላህ ወላሂ እዴት እዳዘኩ እዴት እዴጨነቀኝ ነበር ይህንን የመሰለ ፍቅር ይህን የመሰለ ቤተሰብ ለመበተን መሞከር የምር ሰይጣንነት ነዉ አላህ ኢዳ ይሰጠን 😭 የኔማር እራምላየ የኔ ጠካራ እኮን ደሰሰ አላችሁ🌹🌹🌹🌹😘😘😘
እኔም ወላሂ በጣም አሳዘነቺኚ. የኔ ቅን እህት ስወዳት
የኔህትቤተሠብሁኔኝ
ረምላየ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልሺ ተባረክ ሀቢብየ ጀግናው ወድማለት አድቱን ሴት አስደስቶ መያዝ ነው ጀግና ብየሀለሁ በኔ
ረሚ አንች ጀግና ነሽ ስለማይደርሱብሽ እየቀኑ ነው ለሰው ቦታ አትስጫቸው
@@emtube9470 እሽ እኔንም ደምሪኝ
ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ አቦ በሰው ህይወት ገብታችሁ የምትበጠብጡ ሰዎች አላህ ያበጣብጣችሁ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹
አሚንንን ያረብ
@@emtube9470 እኔ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
امين
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ንን
❤
አራምላዬ እደዚህ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
አልሀምዱሊላእንኳንምደሥአለሺምንፈገግታይኑርልኝማሺአላህ
እረምላየ ባለቤትሽ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽ
እነ እደዚህ አይነት ነገር ሲፈጠር መጀመሪያ ባልሽ አማካሪ ለሚድያ ከማማከርሽ በፊት
አብሽሪይ ረምላየ ሁላችንም በውስጣችን እሳት ይዘን ነው የምንኖረው።።።ብዙ ያጋጥማል ታገሽ ኢነሏሂ ማአሣብሪን
መብሩክ ደሥታሽ ደስታችን ነው ውደታ እስከጀነት ያርግላችሁ ልጆቻችህን እያሥመረቃችሁ ድግሪ በድግሪ አርጋችሁ ድራችሁ የልጅልጅ ልጅ"""""ለማየት ያብቃችሁ።
ውደየ ደምሪኝ
አሚንየኔእህት
@@emtube9470 ደምሬሻለሁ እህት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
ሰሉሏህ አለይሂ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلي الله عليه وسلم
ሡለላሑ አለይሒ ወሠለም
አልሃምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ስቀሽ ስላየሁሽ የኔ ምርጦች አይለያችሁ ከምቀኛ ከሸረኛን አላህ ይጠብቃችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻ አላህ ረምሊ እንደዝህ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ ፍቅራችሁን እስከጀነት አላህ ያድርግላችሁ
ራምላ.አንቺ.በጣም.ጠንካራ.ነሽ.አላህ.በክፉ.በተንኮል.የሚመጣውን.ያርቅልሽ.በጣም.አዝኜነበር👍👍👍👍❤❤❤❤❤
ሁቢዬ አላሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ማሻአሏህ በመካከላችሁ የሚገባን ምቀኛ ቅናተኖች አሏህ ይያዝላችሁ ኢሸአሏህ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
አልሀምዱሊላሂ እረምሊ ፈገግታሽን ሁሌም ልየው እሥከመጨረሻው አይለያችሁ ያረብ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
@@kamilawollo7528 ደመርኩሽ የኔ ውድ
ዚዛየ ደምርኘ በቅንነት
@@ወሎዬዋ-ጰ6መ ደመርኩሽ እማ
እረምሊዬ ስትስቂ ነው እሚያምርብሽ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
ውደየ ደምሪኝ
ደምሪኝስወድሸ
@ሀዬ ነኝ የወሎ ልጂ የቤተሠቦቸ ናፋቂ ክክክያባቴልጅነሻ ሰብስክራይብአርጊ ማለት ነው የኔውድእህት
የኔ ፈንድሻ ረምላዬ ስትስቂ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ድምቅ በይ ከፍቶሽ አይቼ አዝኘ ነበር ኮሜት አልፅፍኩምጅ
😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰ኡፎይይይ ወላሂ እንደት ደስስስስ እንዳለኝ የኔ ውዶች ረምሊና ሀቢብ ውደታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ❤️🤲 ምቀኛን ያርቅላችሁ የኔ ጀግኖች
እንዛመዱ በቀንነት
ቤተሠብሁኒኝ
@@lztoutube8165 ደምሪኝ ዉደ እኔ ደምሬሻለሁ
@@mekityub1966 እሺ ሰአቱ ሢሙላ እመልሣለሁ ከቤቴ ብቅበይ ኩሚት ላክ ሠብ አዱርጊ አመልሣለሁ
የኔውድ ረምሊዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፈንድሻ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤😍😍
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
ማሻ አላህ እረምላዬ እንኳን ደስ አለሽ ለዘላም አብራችሁ ያኑበራችሁ እስከልጆቻችሁ 😍😍😍
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
የኔ ጀግና ረምሉየ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችነው አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ ምቀኛን አላህ ይያዝላችሁ 👍😍
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ በትዳር መሃል የምገቡ ሰዎች አላህን ፍሩ የናተ እርዚቅ አለ የሰዉ ሂወት አታበላሹ በተለይ ወዶችን ሚስትህን ፍታ የምትሉ አላህን ፍሩ
ረምልዬ የምርእኔም ተናድጀነበር እንኳን አንች አብሽሩ እንደዚህ ያለ ነገር ይኖራል አትናደጀ የኔ ጀግና አንች ጠካራናአርአያችን ነሽ
የእውነት በጣም ነው አዛዝነሽኝ የነበረ እግዚአብሔር በመካከላችሁ የሚገባውን እግዚአብሔር ያረቅላችሁ
አላህ እስከድሜ ልክ አይለያችሁ የልጅ ልጅ የምታዩበት እድሜ ይስጣችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
ረምላየ ደሰታሺን ነዉ ማየት የምንፈልገዉ ዛሬ ግን የተለየ ነዉ ሳቂልን ወላሂ ስላች ደሰ አለኝ ማሻአላህ ፍቅራችሁ ጨማምሩ ያብዛላችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
አልሀዱሊላ ረምላየ በጣምደስነውያለኝ ወላሂአዝኘነበር እናምአሏህከምቀኛይጠብቃችሁ
አላህ ሶብር ይስጠን እጂ ሴት ልጂ በሴት ልጂ እየተበደልን ነው 3 4 ልጂ እያለው ምንም መስሎ አይመስላቸውም ልጂ ብወልድ ነገም የኔን ልጆች ጥሎአቸው ይሄዳል ብለን አናስብ ብቻ ልብ ይስጠን ድሮ ያላገባች ሴት ልጂ እኮአን ልጂ ያለው አግብቶ የፈታ እራሱ አይገባም ነበረ አሁን ሳያገቡ 5 የወለደ ቢሆንም ችግር የለባቸውም እደውም ደስ ይላቸው አል እኔ ግን አንድ ነገር ካቺ ተማርኩ እኔ ባሌን ለመፍታት ለሱ ባልነግረውም ፍታኝ ብለው ወዳ ቢፈታኝ ቤቴን ሰርቼ እያልኩ ነበረ ያቺብ ስሰማ ትዳር እድህ ነው ማለት ብየ ሀሳቤን ቀይርኩ ወላሂ ነው የምልሽ አላህ ምስክሬ ነው ባሌ በጣም ጨዋና ታጋሽ ነው
ረምሊ እኔ እደህትነቴ ።ምንም ነገር ቢፈጠር የዚህ ነገር በሚዲያ አይወጣም ጠካራ እና ወደር የለለሽ ጀግና ሴትነሽ. ባልሽን ማክበር ማከባከብ የራስሽ የሆነ ሀቅም ስላለሽ ሚሊወን ሰዉ ቢመጣ ሀቢብን አይወስዱም.በራስሽ እና በአላህ መስመር ሂጀ እርጋታ ያስፈልጋል. አብሽሪልኝ. እወዲሻለሁ.
እሽ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
አሰላም አለይኩም ሩምሊ በጣም ነበር ያዘኩት አብራች ስላየሀችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
በትክክል
ሰላም አሊኩም ረምላዬ ቆንጆ በጣም
ነበር ያዘንኩት አብራቹ ሰለሆናቹህ በጣም ደረሰ ብሎኛል
እረምላዬ ከልጂነቷ የለፍችበት
ትዳር ነው
ሁለተኛ ያአራት ልጆቸ እናት እና አባት ነቸው
በመጀመሪያ በዱአ እንበርታ ጦርነቱን አላህይብቃ ይበለን ያረብ ይገርማል ወላሂ አጂብ ነው ሀቢብ እደረምላ ለማያለጠካራ ሚስት አታገኝም አሳምረህ ያዝ ረምሊ ጀግና ነች ውድ የመዳምቅመሞችም አላህ ይዘውጃችሁ ያለገባያግባ የገባነውም ባላችንን አላህይጠብቅልን በይ ለበጎነው አይዞሺ አብሺሪ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
ወላሂ አሳዝናኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ጠንካራ ሁኚ እህቴ
መሻአላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ረምሊ በትዳርሽ የቀኑ ከጣገብሽ የማይርቁ ሠወች ናቸው እደዚህ የሚያደርጉት ቦታ አትስጫቸው
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓🌹
የልጅነት ባልሽ ነው ቦታ ሰተሽ ተከባከቢው አተም እንደዛው ለሰው ቦታ አትስጡ ደሞ እንድህ አይነት ነገር ሲመጣ ለራሳችሁ ተመካከሩ ወደ ሚድያ አታውጡ በጣም ደስ ብሎኛል አብራችሁ ስላየኋችሁ አይለያችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
እነዛመዱ በቀንነት
2ተኛ ባሏ ነው እኮ
@@suzansuzan2700 🙄🤣
@@suzansuzan2700 እረ አይደለም ሆ
አላሁመ ኢና ነኡዙቢከ ሚንኩሊ ሼር። አላሁመ አእዘል ኢስላም ወልሙሰሊሚን።
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
ማሻአላህ እህቴ እንኳን ደሰ ያለሺ አላህ ያዉቅብኛል ትዳርሺ ሊፍርስነዉ ብየ አስቤነበር አሁን ስቀሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
ረምላየ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነሽ ሁቢ አላህ በትዳራችሁ የሚገባውን የሰው ሾይጧን አላህ ያጥፉላችሁ።
ኡፉፉፉ ሲተምሩ አለህ አይለየቹ የኔ ልዩቺ😍❤❤😘❤❤❤
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሳቅሽ ተመለሠ ረምሊ አብሽሪ ያጋጥማል ።ዋናው ነገርባልሽን ከኛ በላይ አንችነሽእናየምታቂው ልታምኒውይገባል ምክንያቱም ብዙሙሲባአብራችሁስላሳለፈችሁ ያ እራሱ ትልቅ አማናነው።
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
አልሀምዱሊላህ ረምላየ እንኳንም እውነት ያልሆነ ሳስብሽ ነበር ልጅቷግን በጣም ባለጌናት አላህ የስራዋን ይስጣት
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓🌹
እባካችሁ የሰውን ሄወት አታበላሹ ሴቶች ሀያአ ይኑራችሁ እቺ ልጂ ቡዙ ነገር ያሳለፈች ናት ቢንስ ማበረታታት እንጂ ለሰው ኸይር እሰቡ እረ ቢስሚላ
ውደየ ደምሪኝ
ሳህ ትክክል
ሰዉን መደገፍ ባንችልኳን
ሰዉን ለማዋረድና ለማሸማቀቅ አንሩጥያጀመአ
አላህ ልቦናይስጠን
ትዳራችሁን እስከዛኛዉ አለም ያድርግላችሁ ልጆቻችሁን አሏህ ያሳድግላችሁ የማንንም ወሬ አትስሙ እሽ ረምላየ ቅምም ያልሽ ልጅ ነሽ አብሽሪ ጥሎሽ አይሄድም
የኔጣፍጭ ሁለየም ሳቂልኝእራምላየ በጣም ነው የምወድሺ ከኔበላ አላህ ይውደድሺ
ማሺአላ እርምሊ በጣምደስይላ በጣምነው ደስያለኚ 👍👍👍🙏
ውደየ ደምሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ሰላም ሆናችሁ እራምላዬ መልካም ሴት♥😍
አልሃምዱሊላህ ወላሂ ደስ ብሎኛል ሰዎች ሆይ በሠዉ ትዳር አትግቡ እባካችሁ
እኮ እምራቸዉ ይጠር ወላሂ ሚበጠብጡት
ውደየ ደምሪኝ🌹🌹🍓
ክክክየኔማር
ኡኡኡኡፍፍፍፍ ውለህ የተነደድኩ ቢዘቲ ጨሪሺ አልሰመሁትም ነበሪ የዘኒ ስተለቅሺ ልቢ ተስቢሩ ነበሪ የሰው ክፈት ምየት አልቺልም አልቀሸ ነኝ ኡከን ደስ አለሺ ህየት አለህ ረጅም እድሚ። ከጢነ ጋሪ የቁየቹ በምህል እነትን ሰለም የምነሱትን አለህ ቀልቢ ይስጠቸው ልጁቸቹም አለህ ለቁም ነጋር ዩቢቀለቹ እውደቹውለው አለህ ይጠቢቀቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹📚📚📚📚📚📚👏👏👏👏
ማሻአላህ ማሻአላህ ረምላዬ እዲህ ስስቂ ነው የምያምርብሽ የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቃቹሁ
በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበር ረምሊ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝ
@@kamilawollo7528 ኢንሸአላህ ሁቢ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ ረምላየ የኔ ፈድሻ ሁሉም ሳቂልኝ አላህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርላቹህ
የኔ እናት ረምልዬዬዬዬ አንቺኮ መልክሽ ጨረቃ ባሀሪሽ ወርቅ ጠንካራ ታታሪ ባንቺ አይደለም እንደዚች አይነት አይነት አውጣ ይቅርና በሁረል አይን ከቀየረሽ እኔ ባል አላገባም
ውደየ ደምሪኝ🌷🌷🌷🌹
@@emtube9470 eshi
ረምላየ የኔውድ. እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል ዉዴታ እስከጀነት
ቆጂቴ አኣህ እዝብ የሰው ሂወት ጥልቅ የሚሉትን ይያዝላቹ ወድማችን ጎበዝ ልቧን ጠገንካት🌹
ረምላ ሁሌም ሳቂልኝ አቤት የሰዉ ምቀኝነት ግን
አላህ ከመጥፎ ይጠብቃቹህ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
ወላሂ በጣም ልባችንን ነው ይሰበርሽው ለማንኛውም አላህ ከመጥፎነገር ያርቃችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
ረምሊዬ ጠካራ ነሽ አይዞሽ አሏህ ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝኝኝ
የምለው ስለሌለ ዝም እና አድናቂሽ ነኝ አላህ ያጠክርሽ ረሙ አብሽሪ
በሰውሂወት አትግቡ ርዝቃቹን ፈልጉ ወድሞሎቶ የለ እናተ ሴት ሆናቹ ከተገኛቹ
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሊላህ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ ረምላየ እንኳን ደሰ አለሸ ሰቅሸ ስላየሁሸ በጣም ደሰ ብሏኛል ሁልጊዜም ደሰታሸ አላህ ያብዛልሽ ሞላ ቤተሰቦችሸን አላህ ይጠብቃቸዉ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
ረምለን ፍተትነ እኔን አገበኝ አረ ሴቶች ክብር ይኑረቹ
የኔ ቆጆ የሴቶች ተምሳሌት እዴዚህ ነው የሚያምርባችሁ ትዳራችሁን አላህ ያዝልቀው የኔ ውድ
ደምሪኝ
ሰላማቺሁን ይመልስላቺሁ እር ሀቢቢ አትገለማምጣት ይቺን የመሰለቺ ቆንጆ ጀግና ታታሪ ነት
አልሃምዱሊላህ ወለሂ ደሰ ብሎኝል እህቴ አለም ✅💯💯💯
ሺ አመት በፍቅር ያኑራችሁ ጀሊሉ
ልጆቻችሁን አሏህ ይባርክላቹ
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹
አሏህ መጥፎን ነገረ ይያዝላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በመካከላችሁ የሚገቡትን ፀይጣኖች አሏህ ይሠውራቸው
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
በጣሞ ነበረ ያዘንኩት ረምልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂ
እንድህ ስትስቂ ሰላየንሽ ደስ ብሎናል ረምልዬ ውደ። ትዳር ውስጥ እኮ ብዙ ፈተናወች አሉ እና ጥንካሬ ነው እሚያስፈልገው አንቺ ደግሞ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ለእንደዚህ አይነት ወሬወች ቦታ አትስጫቸው።ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ምቀኛ ሸርኛን አላህ ይያዝላችሁ ፍቅራችሁን አላህ እስከመጨርሻው ያዝልቅላችሁ።
ራምራየ በጣም ደስብሎኛል ባልሽ ጋ ስላየሁሽ♥♥ ለጠላት ቦታ አትስጭ አትስሚያቸዉ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
እናተ በሰው ትዳር የምትገቡ ሴቶቺ አላህን ፍሩ ሪምልየ አይዞሺ ሀቢብ &ሪምላ ውደታ እስተጀነት የኔ ልእልት
ውደየ ደምሪኝ🍓🍓🌷
አብሽሬ እረምላየ አላህ ሰይጣንን ያርቅላችሁ ልጆቻችሁ አላህ ያሳድግላችሁ በመካከላችም ማንንም አታስገቡ በአላህ በብዙ መከራና ፈተናወች ያለፋችሁ ናችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
የኔቅመም ስታምሪ አችንእማ ትቶ የተምአይሄደም ሀቢብ ታምራላቸሁ አላህ ይጠብቃቸሁ💓💓💓
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
የኔውዴእህት ማሻአላህደስይላልእደዚህ ስትስቂየኔውዴ አላህይጠበቃችሁ❤❤❤❤
ማሻአላህ ረምላዬ አንድህ ሥሥቂ ነዉ የሚያምርብሺ ሁለየም ሣቂልን ደሤታሺ ደሥታችነዉ ዉዴ
እንካን ደስ አለሽ አለህ ህደያ ይስጠን
በሰው ህይወት የምትገቡ አለህን ፍሩ
ምቀኞች የሰው ደስታ የበሳጫልቹሃል አይደል ኢና ሊላሂ ወእና እለይሂ ራጅኡን
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹
ረምልዬ 💕💕💖አላህ በመሀከላችሁ
ምቀኛን ይያዝላችሁ በሰው ትዳር ጥልቅ
የምትሉ እርካሽ ሴቶች ራሳችሁን አታርክሱ
የመጨረሻ ዘመን😌እና ረምላዬ እንኳን ደስ ያለሽ
ውደየ ደምሪኝ
ያአላህ ረምላየ &ሀቢቢ እየጠበቋችሁነበር አህሌን በመሀከላችሁየሚገብ ምቀኞች አላህይያዝላችሁ በጣምነዉየምወዳችሁ
💕💕💕አብሺሪ ረምላዩ አችጎበዝ ጠካራነሺ ልዩ ከስራዉጭየሚያወሩሺንአታዉሪ ብሎክማረግአትመልሺ::
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝ
@@kamilawollo7528 እሺሁቢ
መሸአላህ ደሥትላላቺሁ ሣቃቺሁን አይቀሟቺሁ እረምልየ የሠው ወሬኮ ትዳር አፍራሽነው አብሽሩ
👍👍👍👍👍👍👍
ረምላዬ በነገራችን ላይ ሀቢብን ጠይቀሽዉ አማክረሽዉ ችግርን ተነጋግራቹ ፍቱት ነዉ የምለዉ ሚዲያ ባታወጡት ደስ ይለኛል
እረምላ ሙሉውን ባላየውም ስቀሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የምር 🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያኑራችሁ በፍቅር ኡፈፈፈፈ
እንዛመዱ በቀንነት
የኔ እናት አይዞሽ አሏህ ወኪይል ወድን አትመኝ አሏህን ብቻ እመኝ አይዞሽ ጠካራሁኝ ብቻ ሀቁን ጠብቂይ አትበድይው እጅ ሁሉም ስራውን ያገኛል ደህና ሰው ሁኝ ብቻ አሏህ ይጠብ ቃችሁ
የኔ ውድ እህት ማሻ አላህ አብሽሪ ያረብ ጨምሮ ጨማምሮ ሙሃባ ይስጣችሁ ያረብ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
ደስየምትሉ ማሻአላህ አላህ የፍቅር መቀሳችሁን ያስወግድላችሁ ርምላየአብሽርይ ሚጣን ሳሚልኝ🌹
ውደየ ደምሪኝ🌹🌹🌹
ማሻአላህ ረምላዬ ዉዴታ እስከ ጀነት💝💖❤️💞😘👍🏿🙏🏿
ረምሊ የኔ ቆጆ.አብሽሪ. ወላሂ ከፍቶኝ ነበር አቺ ጠቅሪ. እራስሽን ሁኒ.
አላህ ይጠብቃቺሁ ልጆቻቺሁን ለቁምነገር የምታደርሱ አላህ ያድርጋቺሁ
ለባለትዳሮቺ እኛ ሴቶቺ ቺኩልና ግንፍልታም ነን ሁሌም እርጋታን ይስጠን መነጋገር የመሰለ ነገር የለም እና ሁሌም በእርጋታ በመነጋገር ቺግራቺንን የምንፈታ አላህ ያድርገን ባሎቺንም ትግስተኞቺ እና ታማኞቺ አላህ ያድርጋቸው አሚን
ውደየ ደምሪኝ🌹🍓🌹🌷
ትክክል
@@emtube9470 እኔን የሚደምረኝ አጥቼ ዘግቼዋለሁ አብሺሪ ለድመራው
እሰው ትዳር ውስጥ እጃቸውን ለሚያስገቡ ሰወች ቦታ አትስጡ እንደዝህ ተነጋግራችሁ ነገሩን ፈታችሁት መምጣታችሁ ደስ ይላል
አላህ ይጠብቃችሁ ልጆችሽ ባልሽ ጋር ቤተሰቦችሽ ጋር አላህ ሰላም ያርግሽ ወላሂ በጣም አስቤ ነበር ልክ እደራሴ ነበር ያሰብኩልሽ አብሽሪ የኔ ውድ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
አልሃምዱሊላህ እህቴዋ እንኳን ደስ አለሽ ምቀኛሽን አላህ ይያዝልኝ ፍቅራቹህን አላህ ይጨምርላቹህ እህት ረምላየ አብሽሪ
የኔ ቆንጆ ረምላየ ሁሌም ደስ ይበልሽ
ማሻ አላህ ወላሂ ባለፈው ስታለቅሽ በጣም ነበር ውስጤን የነካሽኝ ዛሬ ደግሞ ደስ አለኝ ማሻ አላህ አላህ ከመጥፍ ነገር ይጠብቃችሁ የተዋደደን ለመለየት የማይፈነቀል ድጋይ የለም ልባችሁን አንድ አድርጋችሁ ሁሉንም መጋፈጥ ግድ ነው ውዶቸ 😍
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
ማሻ አላህ እንካንም ደስ አለሽ ረምላየ❤
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝኝኝ
ረሚሊዬ የኔ ዉብ ወሎየ ደስታሽ ይብዛ ጥላትን ይያዝልሽ ይያዝልን ዉዷየ እንኳን ፈገግ አልሽ ምንም ቢሉሽ ቦታ አትስጭ ሀበሻ የክፋት ጥግ ይዘን ነዉ የምንዞረዉ
አለሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ረምላ አይዞሺ የምቀኛ ወሬ አትስም
Welcome back Habib ena remila kanich MN atonew wedelela yemihedewu anchiko wibinesh mare kumokeroch nachehu ye sew Bali yemiamirachahu
የኔናት ስትቂ ከደስታ ብዛት እንባየ መጣ አላህ ሁለየም ያስቅሺ እህቴ አላህ ከመጥፎ ይጠብቃችሁ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ
ረምሊ አይዞሾልኝ የኔ ዉድድድድ ወሏሂ እሷ ያንችን ደስታ ብትነ ጥቅሽ አንለቃትም አብሽሪ ዉዴ ሂወትሽን በሙሉ አሏህ ደስታ ያድርግልሽ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝ
የኔ ውድ አሏህ ከምቀኛ ከአሲዶች አሏህ ይጠብቃችሁ ክፍት ብሎኝ ነበረ ወላሂ
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝኝኝ
@@kamilawollo7528 አብሺሪ
በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ከሸረኞች ይጠብቃችሁ
አብሽሩ እረምላየ አይለያቹህ 🌹🌹🌹🌹🌹
ሺ አመት አብራችሁ ኑርልኝ የኔ ደርባ 🥰🥰🥰🥰
👍👍👍👍
ሰዉ ቀናተኛ ነዉ አትስሚያቸዉ ኑሩልኝ ምርጥ ጥንዶች
ውደየ ደምሪኝ
አልሃምዱሊላህ ወላሂ እዴት እዳዘኩ እዴት እዴጨነቀኝ ነበር ይህንን የመሰለ ፍቅር ይህን የመሰለ ቤተሰብ ለመበተን መሞከር የምር ሰይጣንነት ነዉ አላህ ኢዳ ይሰጠን 😭 የኔማር እራምላየ የኔ ጠካራ እኮን ደሰሰ አላችሁ🌹🌹🌹🌹😘😘😘
እኔም ወላሂ በጣም አሳዘነቺኚ. የኔ ቅን እህት ስወዳት
የኔህትቤተሠብሁኔኝ
ረምላየ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልሺ ተባረክ ሀቢብየ ጀግናው ወድማለት አድቱን ሴት አስደስቶ መያዝ ነው ጀግና ብየሀለሁ በኔ
ረሚ አንች ጀግና ነሽ ስለማይደርሱብሽ እየቀኑ ነው ለሰው ቦታ አትስጫቸው
ውደየ ደምሪኝ
@@emtube9470
እሽ እኔንም ደምሪኝ