ሀቢብ እስር ቤት እያለ የገጠማት ፈተና | ማንም ያልሰማቸው የፍቅር ህይወታቸው! | Remla lemma | Redwan Hayaty

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 369

  • @የውሎልጅ
    @የውሎልጅ 2 роки тому +59

    ፍትህ ፍትህ በስዑዲ ዐረቢያ ስር ቤት በሚገኙ ወገኖቻችን

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ

    ማሻአላህ. በጣምታምራላችሁ.😄😄😄😄እርምላየ. ዱሮም ፍልቅልቅነበርሽ. አሁንጩራሽባሰብሺ. 😄😄😄ባሊካጋርስትሆኒ. 😄😄

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 2 роки тому +40

    ማሻ አላህ ራሚ ውዴ አላህ ያማረ ውብ የሆነ በኢማን የተሞላ ፍቅር ይስጣችሁ ውዴ🙏💖
    ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭አላህ ከስር ነጃ እንድላቸው ሁላችንም ዱአ እናርግላቸው🙏

  • @tobu4603
    @tobu4603 2 роки тому +24

    ማሻአላህ ፍቅራችሁን እስከጀነትያድርግላችሁ

  • @habibahussen6024
    @habibahussen6024 2 роки тому +8

    እረምሊ ማሻ አላህ ሀቢበቲ እንኳንም ደስስስ አላቹ ሀቢበቲ የኔ ውድ ደስታሽ ደስታዬ ነው ደስ ብሎኛል

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም

    ወዲ እናት ወልዳው አለች አቢብ ባል ማለት ፍታኝ ብለውት የማይፋታ ነው 👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅ፍቅራችሁን የዘላለም ይሆን ላችሁ

  • @seadaa525
    @seadaa525 2 роки тому +16

    ማሻአላህ እረምሊ ፍቅራችሁን ስእከጀነት ያርግላችሁ

  • @zuzutube5984
    @zuzutube5984 2 роки тому +43

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች ምንም በማያቁት ወንጀል ለታሰሩት ህፃናትና እናቶች ወንድሞች ድምፅ እንሁንላቸው

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 2 роки тому +3

    ረምሊ ቀልድሺ አይጠገብም እዋይ የጁታ አነጋገርሺ ያስቀኛል በናትሺ ሁሌ አዉሪንፈታ እንበል

  • @alhemdulilah9672
    @alhemdulilah9672 2 роки тому +4

    ማሻአሏህ እራምላየ ወላሂ በጣም ዴስ ይላል እንኳን ባልሽ ጋ ተገናኘሽ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @f2271
    @f2271 2 роки тому +12

    ድምፃችን ይሰማ ፍትህ ለስረኞች ፍትህ ለኢትዮጺያ ዜጎች በሳውድ አረብያ. የስረኛ የእሙራ የጠለብ የዝያራ የባህርተኛ. በረራ ይከፈትልን ይከፈትልን ይከፈትልን. ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
      @ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ 2 роки тому

      ገጠሬዋ ደሚሪኝ

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому +1

      ገጠሬዋ ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ

  • @medi2217
    @medi2217 2 роки тому +10

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @መዲጎጃሜዋቲዩብ
    @መዲጎጃሜዋቲዩብ 2 роки тому +21

    ፍትህ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ

    *ፍትህ በስኡድ በእስር እየሞቱ እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን ፍትህህህ አለቁብና ወገኖቻችን የፍትህ ያለህህህ😢😢😢😢😢*

  • @ኡምሙሀመድነኝአለምአቀፍየ

    አልሀምዱሊላህ እንኮን ደስ አላችሁ ረምሊዬ በሚድያ እንደዝህ ባያስደስተኝም በእናተ አልጨክንም ክክኪ ማሻ አላህ ፍቅር ይጨምርላችሁ ከዱኒያ እስከ አኼራ አይለያችሁ ያረብ

  • @sofiya151
    @sofiya151 2 роки тому +5

    ረምላየ እኴን ለዚህ አበቃሽ የኔ ጀግና ፈተናን በቃ ይበልሽ

  • @mediyoutub6887
    @mediyoutub6887 2 роки тому +2

    የኔማር ስስቂ ስታምሪ. ደሞ ሴትነኝ ክክክክክ ግን በጣም ነው እምወድሺ ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሸዋ ይብዛላችሁ ውድድድድድድ

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      እህት ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 роки тому +3

    ማሻ አሏህ ውደታ እስከ ጀናት ያድርግላቺሁ የኔ መልካም

    • @tube-sn3gl
      @tube-sn3gl 2 роки тому +1

      ሁቢ ሥወድሺሣብሥክራይብአርጊኝብሮፍይሌን ተጭነሺ ለመልካም አላማነዉ የከፈትኩት ካሁንበፍትአርገሺኝከሆነአወፈበይኝ ቢዶዎ እይልኝ

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 роки тому

      ማሻአላህየኔማርስታምር

  • @ጃሚላብንትአዳም
    @ጃሚላብንትአዳም 2 роки тому

    ማሻአላህ ደሰ ሰትሎ የአላህ አይላይችሁ ራምላ እህቴ በች ብዙ ትምሬይላሁ በረችልኝ 😍😍😍

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ ረምሊ የኔ ፍልቅልቅ

    • @tube-sn3gl
      @tube-sn3gl 2 роки тому +1

      ሁቢ ሥወድሺሣብሥክራይብአርጊኝብሮፍይሌን ተጭነሺ ለመልካም አላማነዉ የከፈትኩት ካሁንበፍትአርገሺኝከሆነአወፈበይኝ ቢዶዎ እይልኝእንዳያነሣነዉመዱ

    • @መዲእብራሂም
      @መዲእብራሂም 2 роки тому

      @@tube-sn3gl አረኩሽ

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 2 роки тому +1

    የእውነት እረሚላየ በጣምታምራላችሁ አላህ አይለያያችሁ ሳቅ እውስጤ ነው

  • @aminatabdu3330
    @aminatabdu3330 2 роки тому +2

    Mashallah tebarek allah Allah idmena tena bebizu yistachihu ramla betaaam new yemiwadishi

  • @ajususu3989
    @ajususu3989 2 роки тому +3

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃየው ወገን ድምፅ እባካችሁ ትፅኖ አድርጊልን ዩቱብ በሮች እባካችሁ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ማሻአላህ አሏህ ይጨምርላችሁ
    ጁነድና ሚፍታህ ጋብዘዋል እሬድዋን
    ለምድነው ግብዣያላረክላቸው 😍

  • @EmamuTube
    @EmamuTube 2 роки тому +10

    ፍትህ ለወገኖቻችን በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @Umo-Amer
      @Umo-Amer 2 роки тому

      ደምሩኝ

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      ኑ. ከኔም ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ ሁላችሁም

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ስታምሩ አለባበስሽ ዋው ይለያል❤❤❤ ኧረ ለኔም አጂብ ነው የሆነብኝ አሁን እራሱ ልጅ ነሽ❤❤❤

  • @halimabhaiya6696
    @halimabhaiya6696 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ፈደሸነሺ ረምላያ የኔቆጁ አላህ ፋቅረችሁን ይጨምራልችሁ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 2 роки тому +13

    ማሻ አላህ ረምላ &ሀቢብ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ ብሎኛል እንዲህ ባንድ ሆናችሁ ሰላየኋችሁ

    • @satrezdtube1162
      @satrezdtube1162 2 роки тому

      ደምሪኝእህት በቅንነት

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      እህት ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ ሁላችሁም

    • @seidnurye
      @seidnurye Рік тому

      አላህ ያብዛላችሁ

  • @የማሜአፍቃሪነኝቲቲዋ

    ፍትህ
    ፍትህበሣዑዱአረቢያእሥረቤትየሚሠቃዩወድሞቻችን

  • @neimneim8309
    @neimneim8309 2 роки тому +8

    ምርጥ ጥንዶች አላህ በሁለቱም አለም አይለያያችሁ

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 роки тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረህማን 🙏🙏🙏

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 2 роки тому +1

    ማሻአላ ዉብ ናችሁ ፍትህ ለእስርኞች

  • @hawatube8825
    @hawatube8825 2 роки тому

    ረምላየ ትንሽ ተደማመጭ ውዴ እኔብቻ ላውራ ኮ ሀሀሀሀ ማሻላህ ደሥትላላችሁ

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 2 роки тому +1

    ማሻአላህአላህይጨምረላችሁ

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 2 роки тому

    ረሚ ቆጆ ታድሎ አችን የመሰለች ቆጆና ጠካራ ሚስት አገኘ ሀቢብ እድለኛ ነህ አላህ ፍቅርና ጤና ይስጣችሁ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 роки тому

    ማሻአሏህ። አሏህ ይጨምርላችሁ። ረምሊ ፈገግታሺ እኮ። በጣም ደሥሥ የሚለውውው

  • @hayattihayat1870
    @hayattihayat1870 2 роки тому +1

    ማሻአላ.ፍቅራችሁያዱና.ያኬራያርግላችሁ..

  • @attube383
    @attube383 2 роки тому +2

    በቃ ይበቃል ሁላችንም ለሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዮ ለሚራቡ ለሚታረዙ ወገኖቻችን
    እኝድረስ አገረ ትወዳለህ እደከብት በአንድ በረት ለታመቁት ድምፅ አሰሙ ፈጣሪን ትፈልጋለህ ለሚስኪን ድረሱ💔💔💔😭😭💔😭😭💔

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 2 роки тому +5

    ፍትህህህህ ፍትህህህህህህ ለሣዉድ እሥረኞች

  • @seadamohammed8549
    @seadamohammed8549 2 роки тому +1

    Waleykum selam
    ዉዴታ እስከ ጀነት ረምሊ&ሀቢብ😍🥰

  • @ወሎዬዋየከላላልጂ
    @ወሎዬዋየከላላልጂ 2 роки тому

    ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ረምላዬ የኔ ፍቅልቅ ሁልግዜ ሳቂልኝ

  • @ሰብሪናአሚን
    @ሰብሪናአሚን 2 роки тому +1

    አቦ ፋቅራችሁ ይበብ ይፈንድቅ ያረብ ሂወታችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን

  • @አአ-ቨ6ጸ
    @አአ-ቨ6ጸ 2 роки тому +1

    የጥያቄዉንንንባባባባብብብብነዉ*🎧🎧🎧🎧🎧🎧👆
    ⬇️🌸
    💠ከሕይወትህ እያንዳንዱ ደቂቃዎች፣ የስራህ መዝገብህ አንዱ አካል ናቸው።
    በመልካም ስራ የደመቀ መዝገብ እንድትሸከም ጊዜህን በዚክር እና በመልካም ስራ አድምቅ!!

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 2 роки тому

    ማሻ አላህ ረምሊ እህቴ ደስታዋን አሳየን አልሀምዱሊላህ ከችግር በኃላ ድሎት አለ

  • @aishaumdua128
    @aishaumdua128 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ

  • @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ

    ማሻአላህ ራምላዬ ፍልቅልቅቅ ወዴታ እሰከጀነት ይሁናላችሁ ማሻአላህ ብያለሁ😍😍

  • @hy3061
    @hy3061 2 роки тому +1

    ማሻላአህ ማማየ 😢😢😢ውድድድድድድ

  • @najeebanajoob4960
    @najeebanajoob4960 2 роки тому

    ማሻ አለህ ረምልዬ ደስደሽ አስደሲቶኝል

  • @zemzemmohamed5208
    @zemzemmohamed5208 2 роки тому

    ማሻአላህ አኳንም ለዚህ አበቃችሁ ረምላ ከቺግርም ብኋላበርግጥምቾትአለ ውደ ጠካራነሽአቺ አላህ ውደታችሁንእሥከጀነት ያርግላችሁ አልሀምዱሊላህ ሠው ተደሥቶታይ እኔም ደሥይለኛል ወላሂሁ አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ እሥርቤት ለሚሠቃዩእህት ወድሞቻችን አላህ ፈረጃውንያቅርብላቸው ያጀመአ በዱአ አንረሣሣ ያረብ አላህ በራህመቱ ይየን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 роки тому

    ማሻአላህህህህህህ እደት ታምራላቸሁ ራምሊየ ልዩ ፍቅራቸሁ ለዘላለም ስታስቀኑ እንኮን ከዛፈተና አወጣሺ ሁቢ

  • @meditube4425
    @meditube4425 2 роки тому

    ማሻ አላህ ራምላየ በጣም ደስ ብሎኝል ደስተኛ ሁነሽ ሳይሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 2 роки тому

    የኔውዶች አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ታምራላችሁ እርምላየ

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      እህት ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 2 роки тому +1

    መከተብ መመርመር በርግዝና በጣም አስፈላጊ ነው ብዙ ችግር አለ በክትባት ሊከላከሉት የሚችሉትን ነገር ባለመከተብ ህጻኑ ይጎዳል ትልቅ ምክር ነው

  • @ቅኝትሚዲያ
    @ቅኝትሚዲያ 2 роки тому

    ጎበዝ ረምሊየየ👍👍

  • @Mirfa123-bt5cp
    @Mirfa123-bt5cp Рік тому

    😅እሕቴስወዲሽማሻአላሕአላሕይጨምርላችሑፍቅራችሑን❤❤❤❤

  • @دارالسلام-د8ص
    @دارالسلام-د8ص 2 роки тому +5

    እናተ ትስቃላቹ በሳውዲ ያለን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ድምፅ ሁኑ ጠለብ ሁነን ኢትዮጵያ ልገባ በቀጣሪዎቻችን ተነፈግን አላህ ነስሩን ያምጣልን

  • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234

    ወይኔ ረምላ ጨዋታ ጨምረሻል

  • @ኡምሙሀመድየመርሳዋ
    @ኡምሙሀመድየመርሳዋ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ድስ ትላላችሁ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому

    ማሻአላህ እረምፍቅራችሁይብዛ

  • @fatimaabdu2088
    @fatimaabdu2088 10 місяців тому

    ማሻአላህ እዳች ያርግልን እኛንም❤❤

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ደስትላላችሁ ፍቅርችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @Tube-eo3uk
    @Tube-eo3uk 2 роки тому

    ረምላፍቅርእስከመቃብርደስትላላችሁማሻአላህደስታችሁይብዛ

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      እህት ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ

  • @gonderewatube7044
    @gonderewatube7044 2 роки тому +2

    የኔ ውድ ረምላየ ከባልሽ ጋ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      እህት ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ

  • @amenasied1250
    @amenasied1250 2 роки тому

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @umhabib172
    @umhabib172 2 роки тому

    እረምላየ ወላሂ ስወድሽ ጥንካሬሽ የለለነውከዚህም በላይ አላህ ያጠክርሽ እማ

  • @habeshatube1258
    @habeshatube1258 2 роки тому

    መገን ረምሊ ተሽኮረመምሽኮ ከባሉካሽ ጋ ስትሆኚ አላህ ፍቅርን ይጨምርላችሁ

  • @mekihabshawit6699
    @mekihabshawit6699 2 роки тому

    የልጅነት ፍቅር ደስ ይላል

  • @የቤተሰቦቸናፍቂነኝ

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 роки тому

    ረምሊ ቆንጆ እሱ ስያወራ አንች አቆሚ ተራ በተራ አውሩ በመቀጠል በጣም ነው የሚታምሩት ማሻአላህ

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 4 місяці тому

    😂😂😂😂የሳቄምጭ ራምሪ በፍቅርበጤናርጂም አመትኑሩ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ረምላ ደስ ትላላች አላህ ይጨምርላችሁ

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    ማሻአላህ ጥንዶች ግንንየልጆቻችሁንን ስም ስታወጡ እሡ ያወጣውን ስም መቀየር የለብሽም ባል ክብር ነው

  • @attube383
    @attube383 2 роки тому

    ወድምአለሜ
    እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
    ወድም እህቶችህ እያለቁነዉ
    የገጠር ልጆች የገበሬልጆች ነን
    በሳኡዲ እስርቤት በረሀብ በብርድ
    እየሞቱ እያበዱ ያሉት እባካችሁ
    እባካችሁ አየር አግኝቶ ለሀገሩ መሰዋት
    መሆን መታደል ነዉ😭😭😭💔💔💔💔

  • @ሀያትሀሰንዩቱብ
    @ሀያትሀሰንዩቱብ 2 роки тому

    ወይ እድትእድምወድሺ የኔቆጆ አላህይጨምርላችሁ ለሁለታችሁም

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      እህት ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ

  • @sofiyahabtamu6740
    @sofiyahabtamu6740 2 роки тому +1

    የኔ ማር እንካን ደስ አለሽ

  • @የሱመያየእናት
    @የሱመያየእናት Рік тому

    ሱብሀን አላህ ግን ደስ ትላላችሁ

  • @hayattihayat1870
    @hayattihayat1870 2 роки тому +1

    ማሻአላ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 роки тому +4

    ማሺ አላህ ፍቅራችሁ እሥከጀነት ❤👈

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 роки тому

      ዉዴ ደምርኘ

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      ሲትራ ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ

  • @emuemanhulet1110
    @emuemanhulet1110 2 роки тому

    ማሻአላህ ደስ ትላላቺሁ

  • @zeharaseid7490
    @zeharaseid7490 2 роки тому +1

    ማሻአላህ የሆነች ቅመም ነገር ናት ረሚሊ

  • @selasecotube7345
    @selasecotube7345 2 роки тому +1

    Masha allah setameru welahi

  • @tamertube4877
    @tamertube4877 2 роки тому

    ረምላ በጣም ጠንካራ ሴት ናት
    አላህ ያበርታሽ

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      እህት ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ

  • @s.7751
    @s.7751 2 роки тому

    እናውራበት እንጅ አለች እኔራሱ ሳልጠግብሽ አለቀምናለ ረዘምቢል የወሬ መቀስ ሪድዋን

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 роки тому

    እኔም ሁለተየ ስወልድ ከጣገቤ የተኛ ሰዉ አይሠማምም አልሀሕዱሊላ ብቻየን ነዉ የምወልደዉ

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Рік тому

    ወይ ረምሊ ስታስቂ የኔ ማር ነገር እወድሻለው

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 2 роки тому

    ማነዉ እደኔ እራምላን የሚወዳት🥰🥰🥰❤️❤️👌

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 роки тому

    የኔ ማር እረምላየ ስወድሽ ማሽአላህ ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናቸው ማሽአላህ

  • @ኸድጃብንትባባ
    @ኸድጃብንትባባ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ🌹🌹🌹

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 4 місяці тому

    ማሻአላህህ አላህ ይጨርላችሁ

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 роки тому

    ዉይይይ ረምላየ ሥታምሩሩሩ

  • @hamdanhamdan1194
    @hamdanhamdan1194 2 роки тому

    ሀያት ማሻአላህ ብያለሁ እኛንም ጥሩ ትዳር ይስጠን ትዳር የለለን ሰወች

  • @najatjamal2445
    @najatjamal2445 2 роки тому +1

    መሸአላህ😘😘😘😘😘😘

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 роки тому

    ማሻ አላህ ረምሊ ውደ 💖😘

  • @ሶፊያአሊ
    @ሶፊያአሊ 2 роки тому

    አሰለሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ወዲም ማሻአላህ ደስትላላችሁ ቻናሌን አስተዋውቅልኝ

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 2 роки тому +2

    እኔም እንደክትቦት ነገር የምጣላው ነገር የለኝም ይገርማችሇል ሳገቦ ግደታ ምርመራ ያስፈልጋል ተቦልኩ ተከተብኩ ግማሽ ሰአት እራሴን አላቅም ብንን ስል ውሀ በውሀ ሁኝሉሁ እግቴ ውሀ ደፍታብኝ ከዛች ወድህ ነክቸው አላቅ

  • @HhHh-fh5vn
    @HhHh-fh5vn 2 роки тому

    መሸአላተባረከላ

  • @ሳአዳአህመድ-ዀ4ቘ
    @ሳአዳአህመድ-ዀ4ቘ 2 роки тому +1

    መሻአላህ። ሰታምሩ❤❤

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 2 роки тому

    መሽአላህ ተባረከለህ ፍቅራችሁን እስከጀናት

  • @Rነኚየወሎዋ
    @Rነኚየወሎዋ 2 роки тому

    ርሚ,የኔልዩ,እህት,አላህ,ይጠብቃችሁ,እሥከባልሺ,የኔልዪ,እህት

  • @ሀያትነኝስደተኛዋ-ጐ7ሠ

    እረምሉየ የኔፍልቅልቅ ወላሂ። ሰወድሽ ከልቤነው

    • @tube3290
      @tube3290 2 роки тому

      እህት ነይ ከኔ ጋ ቤተሰብ እንሁን ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ