የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ኪያ115
    @ኪያ115 Рік тому +109

    እባካችሁ አባትና እናት እነዚህን የመሠሉ የተባረኩ ልጆች ለሰጣችሁ ፈጣሪ ብላችሁ አንድ ላይ ኑሩ

  • @almazali4784
    @almazali4784 Рік тому +446

    እኔ አባታቸውን ሳይ ያስለቅሰኛል ለልጆቹ ያለው ፍቅር ሳይ ምን አይነት ሴጣን ነው የለያቸው

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz Рік тому +63

    ማነው እንደኔ አባባ ሙልጌታ እሚያሳዝነው በጣም የዋህ ፍቅር አባት ነው

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +83

    አባት እና ሴት ልጁን አይቶ አለማልቀስ አይቻልም በ ጌታ በኢየሱስ ስም መክሊትዬ የ አባትሽ ፍቅር ውስጥሽ እንደ እሳት ሲነድ አየዋለሁ አባትሽም እንዲሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ፍቅሯን የሚተካ እውነተኛ የ ትዳር አጋር እግዚአብሔር ይስጣት ፍፁም ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ ❤❤❤❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Рік тому

      ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኚውዴዋውው

    • @tiruworkhailu2993
      @tiruworkhailu2993 Рік тому

      Wow yeabatinet Tig Mr mulugeta sitamru God bless u all

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Рік тому

      ለ አባቶች ቀን አባት ሙሉጌታ ልዩ ሰው ነህ ለልጆችህ ያምታሳየው ፍቅር የምትጠቀመው ቃል እንደ ህፃን የምታሳያቸው አክት በእውነት ለ ሚስትህ ባል ባትሆንም ስል ልጆችህ ምርጥ አባት ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ያመክሊትን ወግ ማእረግ ያሳይህ አያት ቅድም አያት ያርግህ እኔ አባት ስለሌላኝ ሳይህ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ምርጥ ሰው ነህ ።

  • @meazagonichegoniche7583
    @meazagonichegoniche7583 Рік тому +49

    ገንየ እኔ ኤርትራዊት ነኝ በጣም ነው የምወድሽና ማደንቅሽ ከነ ልጆችሽ እባክሽ ለልጆችሽ ስትይ ብትታረቁ ደስ ይለኛል

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ደምሪኚ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa Рік тому

      ደምሪሻለሁ ደምዝሪኝ

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 Рік тому

      ፀዱን ኡኡኡኡ ሰይጣኑን አታስመልኩ🤮🤮🤮🤮

    • @nicebeautiful5830
      @nicebeautiful5830 Рік тому

      Eritrea killer teff 🍴🍴🍴🍴👹👹

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Рік тому +28

    እኔ እንደ ስእል ሚታየኝ ነገር ቢኖር ልጅቷ የአባቱአ እና የእናቱአ መለያየት ነው እንዲ ሚያከሳት ሴት ልጆች ምንም ያህል እናታቸውን በወዱ ወደአባት ያደላሉ ልጅቱአ ምንም አልጎደለባትም ግን የቤተሰቦቹአ ፍቅር ናፍቆታል አንድ ላይ ባታድሩም አንድ ላይ ብትኖሩ መልካም ነው ለልጆቹ ብላቹ ከአንገት በላይ ምትኖሩት ነገር ወደ እውነተኛ ፍቅር ተመልሶ ለማየት ያብቃን 🎅🎄🎁

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Рік тому +7

    ገንዬ ከዛ ከሞት አትርፎ ይህንን ሁሉ ደስታ ከልጆችሽ ጋር እንድታሳልፊ ያደረገሽ የድንግል ማርያም ልጅ የኢትዮጵያንም መከራና ስቃይ አሳልፎ የኢትዮጵያን ደስታ ለማየት ያብቃን መከራ ሞት በቃ ይበለን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    😍 ግን እንዲህ ከተከባበራችሁ ለምን አትታርቁም እኔ እንደራሴ እንትና አባቴ ተለያይተዋል ግን በደወልኩ ቁጥር ውስጤ እርር ይላል አንድላይ ቢሆኑልኚ ደስታየ ወደር የለውም በነት እና በአባት መለያየት ተጉጂ ልጂ ነው

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 Рік тому +11

    ገኒዋ እኔ እኮ የሚገርመኝ የልጆችሽ አባት ጋር እንድህ እየተዋደዳችሁ አብራችሁ እንዳትኖሩ እመካከላችሁ የገባው ሰይጣን ምን የተረገመ ሰይጣን ነው በአላህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @etsegenetbelew8150
    @etsegenetbelew8150 Рік тому +10

    ገኒ ምርጥ ሰው ልጆችሽ ጋ ያለው ፍቅር መሰረት አንቺ ነሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!አባታቸውም የልጆቹን ስነ ልቦና ጠብቆ መኖሩ ያስደስታል

  • @aidajemal2011
    @aidajemal2011 Рік тому +6

    እባካችሁ በፈጣሪ ስም እለምናችህ ገኒ እና ባለቤትሽ ለልጆቻችህ ስትሉ አብራችህ ኑሩ ልጆቻችህ አይናቸው ተንከራተተ በጣም ያሳዝናሉ

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 Рік тому +5

    አደምና ሀዋን ተራርቀው ኑረው
    በአረፋ ቀን ከስት አመትቡሀላ
    ያገናኛቼው አላህ አባታችንን እና ገንየን
    በአድ አርጎ ደስታን ያብዛልን

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Рік тому +109

    የኔ ማሮች እዴት እደምታምሩ ፈጣሪ ፈቅዶት አባታችሁና እናታችሁ ተታርቀው ለማየት ያብቃን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኚውዴዋው

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому +1

      ዜድየኔቅንአሳቢባተሰበረአድርጊኝ

    • @adee4662
      @adee4662 Рік тому +1

      Amen

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      @@kabetube እነደማመር በቅንነት

    • @bilishphonefix8497
      @bilishphonefix8497 Рік тому

      አልተጣሉም ፍቅራቸው ደስ ይላል አይለያዩም

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው Рік тому +2

    መክሊትየ ሁልጊዜ ልደትሽን ስታከብሪ ያባትሽ ምርቃት ያሳዝነኛል ሲመርቅ አለቅሳለሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ethio7706
    @ethio7706 Рік тому +56

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በፍቅር አደረሰን አደረሳቹ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ያድልልን ከበአሉ እረድኤት በረከት ያካፍለን አሜን

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Рік тому +8

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ለፍሬ አብቅቶላችሁ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ!!የኛ ንግስት መልካም ልደት ከቤተሰብሽ አልፈሽ የሀገርሽን ቀንበር የምትሸከሚ ያድርግሽ የእውነት የደሀ ዳኛ ያድርግሽ የኔ ውድ!!

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Рік тому +1

    Inkan teweledsh Mekilit beteley abatina inatish kegonish honew 🌹🌹🌹 happy birthday to you

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 Рік тому +3

    ከትግራይ ነኝ ገንየ በጣም ነው እምወድሽ ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር እና ክብር እኔ ዶም ኣባቴን በጣም ነው እምወደው እና ኣወዳአመት ሲገባ ስደት ላይ ሁኜ ይከፈኛል❤❤❤

    • @tmaniacell
      @tmaniacell Рік тому

      እኔም እዳቼነዬ የአባት ፍቅር ልዮነው

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 Рік тому +3

    መልካም ልደት ቆንጆ መክሊት ስታለቅስ በእውነት ልቤ አዝኗል በልባቸው የእናትና አባት መለያዬት ለልጆቻቸው የልብ ስብራት ነው ያስታውቃል ለልጅ እኮ ብዙ መስዋት ይከፈላል ምናለ አንድ ላይ ብትሆኑ

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 Рік тому +8

    በጣም ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነው አባትና እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ የልጆቻችሁን ወግና ማእረግ ለማየት ያብቃችሁ

  • @hareghabte5632
    @hareghabte5632 Рік тому +18

    ውይ!!!!! ስታምሩ እኮ አባትና እናት ኑሩላቸው ልጆቻችሁም እግዚአብሔርን በመፍራት በማክበር ይደጉላችሁ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Рік тому +1

    ማኪዬ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ለሰርግሽ ደግሞ አንድ ላይ ለማክበር ያብቃን ገንዬ ልጆችሽን ከሰው አይን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @tensaenegash3958
    @tensaenegash3958 Рік тому +3

    መልካም ልደት መክሊት። ድምፁ ትንሽ ኤዲቲንግ ያስፈልገዋል፣ ተደራቢ የገባ ሌላ ድምፅ አለ

  • @badriyaabdurahman4517
    @badriyaabdurahman4517 Рік тому

    Meklitiye endanchi edilagn bihon nuro biye tamagnaw happy birthday 🎂

  • @ElbetelAbebe68
    @ElbetelAbebe68 6 місяців тому

    Geni saksh des ylal.. Yebetachu yedesta ena yefkr meseret anchi nesh🥰

  • @yunus7860
    @yunus7860 Рік тому +41

    ፍቅር በአካል እዚህ ቤት ውስጥ አለ ማሻ አላህ

  • @umuzakirrzz6411
    @umuzakirrzz6411 Рік тому +2

    ገኒ ከነቤተሶብሽ በጣም ነው እምወድሽ አባታቸው ሳይ የሆነ ስሜት ይሰማኛል ለምን በጣም ለልጆቹ ያለው ፍቅር መቸም ሰይጣን እንደዚ ፍቅር የሞላ ቤተሰብ ሰይጣን ሻጥር ነው ተሳካለት :: ገኒየ በጣም ነው የምወድሽ 😍😍😍

  • @nunuye141
    @nunuye141 Рік тому +6

    Happy birth day yene konjo u r so lucky ጌታን እንደዚ ሚከታተሉሽ አለሁ ሚሉሽ ቤተሰብ አሉሽ አለሁ ሚል መኖር ምንኛ መታደል ነው

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 Рік тому +8

    ይሄን የመሰለ የቤተሰብ እሚያስቀና ፍቅር እያለ አባትየው ደግሞ የቤቱ ድምቀት ነው , እንድላይ ለመሆን ያብቃችሁ

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Рік тому +15

    ❤️በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ እነሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራቹሃለሁና አትፍሩ:: ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት:ሰው እርሱም ክርስቶስ: ጌታ የሆነ ተወልዶላቹሃልና::
    በሀገርም ውስጥ ሆነ ከሀገርም ውጭ ለምትኖሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል እመኝላችኃለሁ

  • @meskeremgebrehiwot8320
    @meskeremgebrehiwot8320 Рік тому

    Setameru😍 egziabiher rejem edeme kemulu tena gar yestachihu!🙏💖 Mekaliye enkun teweledesh💖🌹

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 Рік тому +3

    ምን አይነት ችግር ይሆን ከነዚ ልጆች በሗላ አብረው እንዳይኖሩ ያደረጋቸው😢😢

  • @zeni369
    @zeni369 Рік тому +1

    how blessed she is and u guys are. whenever i see ur videos i get jealous of u guys wow

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    መክሊት ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ለቁምነገር ያብቃሽ እናትና አባትሽን ውለታ ከፍይ ያድርግሽ bless you more ♥️

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Рік тому +1

    Enqwan Teweledesh konjo, Love your families & your dad the Wey his creating happiness, singing 😊🙏🎉🎂

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 Рік тому +5

    መክልትዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት❤ በጣም ነው የምድሽ ለቤተሰብሽ ለወንድምችሽ የምትጨነቂው እኔም እንዳቺ ነኝ

  • @yakobgeri4672
    @yakobgeri4672 Рік тому +21

    ሞሎ እድምያቹ ከፍቅርና ከጸጋቹ ያኑራቹ እድሚና ጤና በጣም ነው ምታስቀኑ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @nicebeautiful5830
      @nicebeautiful5830 Рік тому

      Eritrea teff 🍴🍴🍴🍴🍴👹👹👹

    • @yaredofication
      @yaredofication Рік тому

      የአንቺ ሴቲዮ 110,ሚሊዮን ህዝብ ባለበት አንቺ ሰለ ቤተሰብሸ ብቻ የምትዘባርቂው ጤነኛ ነሸ ግን !

  • @fikrisalamdessifikrisalamd6689

    በጣም በጣም des የምትሉ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ሁሌም ደስታችሁ እጥፍ ድርብ ይሆን ❤️❤️❤️❤️

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Рік тому

    ገንዬ መክሊትዬ ሕጻን ሆና አለምቡና ኬክ ተቆራጭ ሥትበላ ነው የማውቃት የኔ ቆንጆ ገንዬ ቁንጅናሽ እኮ አይተን አይተን አንጠግብሽም ነበር አሁንም ቆንጆ ነሽ ማርያምን ሥትዪ አፍሽ ላይ ሢያምር

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 Рік тому +15

    እንኩዋን ተወለድሽ መክሊት እንኩዋን ደስ ያላችሁ የ ገኒ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @nejatmohamed1230
    @nejatmohamed1230 Рік тому

    Be Allah Geneye betam setameru teleyayetachew bendezeh huneta legoch masadeg beta des yelal enem hult wendoch bechayen asadegylew ende legocheh abat alayehu ❤

  • @alemwosendesta
    @alemwosendesta Рік тому

    መክሊት መልካም ልደት ገኒ በጣም ነው የምወድሽ ጠንካራ እናት ነሽ። ባለቤትሽንም በጣም ነው የምወደው የሚናገራቸው ነገሮች መሬት ላይ አይወድቂም አስተዋይ ሰው ነው።።ግን ስለናንተ ቤተሰብ ሳያቸው ደስ ይለኝና የአባታችሁን አለመኖር ሳስብ ተመልሶ ይጨልምብኛል ።አባት የቤት ሞገስ ነው ይቅርታ አድርጊልኝና አባት ከሌለ ቤት አይደምቅም እባካችሁ ቀሪ ህይወታችሁን አብራችሁ ኑሩና ሰፕራይዝ አድርጉን።

  • @mamuyefikrefkr5466
    @mamuyefikrefkr5466 16 днів тому

    waw Ganni MY BEST, I see my mother& my wife in your act, love, joy and

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Рік тому +1

    የገኒ ቤተሰቦች ልጆች አባት እና እናታችሁ አንድ ላይ ለመኖር ያብቃቸው የዳቢሎስ ሰይጣን ይገርሰስ

  • @mahiaw7292
    @mahiaw7292 Рік тому +4

    ፈጣሪ ቤተሰብሽን ይባርክ ኪዳነምህረት ትጠብቅልሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye Рік тому +2

    Happy birthday 🎉🎉🎉 wow daddy & mummy brothers🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 Рік тому +3

    ሁሉም ባል እና ሚስት ሲፋታ፣ለልጅ ሲባል መቀራረብ እደት ብልህነት ነው መታደል ነው

  • @DodoLinda-n8p
    @DodoLinda-n8p Місяць тому

    ❤❤❤tadelsh happy birthday 🎂 😊😊😊🎉❤

  • @swalihmakbez6113
    @swalihmakbez6113 Рік тому

    Yihen beteseb say embaye yimetal and lay bihonu beye emegnale
    Mulugeta jeware & Genet nigatu fetary le lijochachu sil አንድ yargachu🙏🙏🙏🙏

  • @SISAYKEBEDE-u2e
    @SISAYKEBEDE-u2e 9 місяців тому

    አየናችሁ ነው አየንላችሁ የሚባለው ለኛ ለብዙሃን ድሆች የሚታይ ከናንተ ልንማር የምንችልበት አንድም መልእክት አላየሁም አሃ አዎአዎ ሃፒበርዝ ደይ ሃፒ በርዝ ደይ ምናምን ስፖንሰሩ አይገርምም

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Рік тому +6

    የፍቅር ቤተሰብ ምን አለበት ብትታረቁና አድ ላይ ብትሆኑ ስወዳችሁ ገንየ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @meharumenedo7248
    @meharumenedo7248 Рік тому +3

    My best durame high school teacher.
    You are always in my memory about your greatest quality of teaching.
    Your teaching quality helped me to reach this stage.
    God bless you forever

  • @yesufseid9730
    @yesufseid9730 Рік тому +3

    መክሊት እንኳንም ተወለድሽ። ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ። ደስስስስ ብሎኛል። ረጅም እድሜ ተመኘሁ ለሁላችሁም።

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 Рік тому +2

    አባታቸው ከፍቅሩ ብዛት ልጆቹን የሚሰጣቸው ስም ውስጡን የሚገልጽለት ምን አለ አብረው ቢኖሩ

  • @Nunusha3985
    @Nunusha3985 Рік тому +4

    ምናለበት ግን ባይለያዩ ኡፍፍፍ ሳየው ያስለቅሰኛል አባታቸው 😥😥በነገራችን ላይ ለክርስቲያን ወገኖቸ እንኳን ለገና ባአል በሰላም አደረሳችሁ ባአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳስብ ያድርግላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏💐💐💐💐💐

  • @helanma2055
    @helanma2055 Рік тому +7

    ምናለ እግዚአብሄር በድጋሚ አብሮ ቢረጋችሁ እንዴት እኮ እንደምታምሩ

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Рік тому +3

    አብሬ በደስታ የማለቅሰው ነገርስ 🤔እንኳንም ተወለድሽ ቆንጅዬ 🎁

  • @awolshihabushihabuabdelazi6889

    HAPPY BIRTH DAY ENKUAN TEWELESH

  • @asenayideg4947
    @asenayideg4947 Рік тому +2

    ገኒ እወነት ፈጣሪ የባረካችሁ የአርአያነት ተምሳሌቶች በእወነት በፍቅር የተሞላችሁ ተባረኩ ሁሌም ሳቁ አይለያችሁ

  • @hananseid57
    @hananseid57 Рік тому +1

    አበታቸዉ በጣም ጥልቅ ተናጋሪ ነዉ የልጆቹን የልብ ትርታ አሳምሮ ነዉ ሚያቀዉ የሚገልፃቸዉ መልካም ልደት ዳኛዬ ብሎሻል መክሊት

  • @aminatasmelamuyeamu5182
    @aminatasmelamuyeamu5182 Рік тому

    Migerm Biteseb New Wellahi Selamawi Meleyayet Lejochi Saygodu Beselam Fetari Yasmamachu

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Рік тому

    እኳን ተወለድሽ መክሊት በጣም ነው የምታምሩት ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እኳን አደረሳቹ

  • @መቀደስበዛብህ
    @መቀደስበዛብህ Рік тому +1

    መልካም ገና ይሁንላቸሁ እንኳንም ተወለደሺ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Рік тому +2

    መክሊት ቆንጆ። እደጊ በብዙ። እንኩዋን ተወለድሽ። አባትሽ ሲናገር እምባየ በደስታ አልቆምም አለኝ።

  • @madina0955
    @madina0955 Рік тому +1

    እኔ በጣም ሁልግዜ አባታቸውን ሣይ እጂግ እንባየ ይፈሣል በእግዚአብሔር ገንየ እንደገና አንድ ሁናችሁ ውለዱ አባታቸው ለይምሰል ይስቃል እንጂ ፊቱ ደስተኛ አይደለም ገንኘ በፈጠረሺ አብራችሁ ኑሩ በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያ እና ኤርትራውያን መልካም ገና

  • @eyerusalemmekonnen5034
    @eyerusalemmekonnen5034 Рік тому

    Ye hulum sew desta eju lay mehonun yaregagetkubsh Geni ewdsalw Mkilt H.B.D

  • @amaamm741
    @amaamm741 Рік тому +2

    አይይይይ ታረቁ እዳልል እኔም ጋራ አለ ጉዳዩ ግንኮ እነሡ እየተቀራረቡ በሰላም እያወሩ ነው እኔ በእርቀት ነኝናነው አላህ ሰላም ያውርድላችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ስሜቱን አቀዋለሁ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @betelehembettiy4078
    @betelehembettiy4078 Рік тому

    Maryamen betam new yemeyamerbhe ☺️☺️☺️

  • @hiwotmoges8480
    @hiwotmoges8480 Рік тому

    የኔቆጆ በጣም ነው እምወዳችው የኔልዩ ቤተሰብ ገንየ የኔ ንግስት ስወድሽ

  • @bezayityilma
    @bezayityilma Рік тому

    ገኒ አንቺ ምርጥ እናት ፣ምርጥ ጉዋደኛ ነሽ ለልጆችሽ እድሜና ጤናይስጥሽ

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 Рік тому +1

    እንኳን ተወለድሽ መክሊት

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому

    enkan tewldish mekilet happy birthday

  • @ማሂየዑሚናፋቂ
    @ማሂየዑሚናፋቂ Рік тому

    መለያየት አይበጅም 😢😢ለዚህ አጭር ግዜ 😭

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Рік тому +3

    ለመክሊት አባት ጠይቁልኝ ልብህን አታክብድ እነኝህ የመሰሉ ልጆችን የወለደችልህን ምርጥ እናት ገኒን የመሰለች ባለቤትህን አቅፈህ ያላቹን ግዜ በደስታ ለማሳለፍ ምንድነው የቸገረህ? ከልብ ይቅር ተባባሉና ሙሉ ህይወት ኑሩ እንጠብቃለን እድሜ ትንሽ ናት እኛም ልጆቻቹም ይህን ይጠብቃሉ ገኒ ፖዘቲቭ ናት
    ንገሩልኝ እቅፍ አርግልን ከልብህ አቅፍልን ለመክሊት አባት ፍቅራቹን ያብዛልን

  • @lovemom5013
    @lovemom5013 Рік тому

    Geni tarku kebalish kelijochish abat ga mot kifu new mechi endememeta aytawkm ende kalin baba endathonu fetarin firi 🙏🙏🙏🙏

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому +2

    መክሊት ያስለቀሳት የበተስቦቻዋ ሂወት እጅ ለነዝህ ለቁሶች አታለቅስም በዛለይ ትልቅልጅስትሆንሀላፊነትአለ አይዞሽመክሊ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому +5

    ወጋገን ባንክ ጥሩ ነው ማለት ነው ገኒ እኔም ልክፈት?

    • @artistgenetnigatu1371
      @artistgenetnigatu1371 Рік тому +2

      በጣም በጣም አሪፍ ነው።ክፈቺ ለዳያስፓራ ይለያል እህት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt Рік тому +1

      @@artistgenetnigatu1371 I will thank you dear for let us know. i will pass it to ALL my freinds as well.

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 Рік тому

      ምንድን ነው ልዩነቱ?

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      @@artistgenetnigatu1371 ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      @@elsabeautynt ቤተስብእናሁን

  • @mestayittadesse6920
    @mestayittadesse6920 Рік тому +8

    የኔ ዉዶች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zibella1966
    @zibella1966 Рік тому

    Happy Birthday Queen.💝💖💝

  • @intisargota3436
    @intisargota3436 Рік тому +2

    Kdus enath kay endet tchohaleh?mnm tadrg mn ke enath gar krkr akum

  • @frehiwotkassahun1486
    @frehiwotkassahun1486 Рік тому

    መክሊት እንኳንም ተወለድሽ...ትግስት ናፈቀችን ....ወይነጠጀ ኬክ ጠብቄ ነበር

  • @sabasaba6271
    @sabasaba6271 Рік тому

    Befetre sem
    Eebakachu lemn keljochachu
    Band atnorum
    Des neww ko eemtlut🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Рік тому +1

    መልካም ልደት መክሊትዬ 🎂❤ውብ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Рік тому

    የእውነት ገኒየ ምርጥ ቤተሰብናችሁ እወዳችሁአለው ዋው ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን ጌታ ይጠብቃችሁ።

  • @hayatredwan5204
    @hayatredwan5204 Рік тому

    Enkan adershe maklit konjo Tgensten lamen satetryay

  • @frehiwottsegaye3308
    @frehiwottsegaye3308 Рік тому

    be mariam bezii hulu fkr mehal mn ayinet setan bigeba nw

  • @heyryamohammed4836
    @heyryamohammed4836 Рік тому +3

    የአባት ጥግ አቤት ፍቅር !!!!!ገኒ የእኔ ልዩ እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥሽ !!!!!መልካም ልደት መክሊት 🎂🎊🎉🎉🎉🧨🧨🧨🎁🎁

    • @ezedinzizuman2119
      @ezedinzizuman2119 Рік тому

      መልካም ልደት ነፍ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Рік тому

    Bonne anniversaire ye ne konjo💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @banchisintayehu8690
    @banchisintayehu8690 Рік тому +19

    ለኔ የማይገባኝ ነገር ልጅን በዚህ መልኩ ማስደሰት ይቻላል እ ንዴ የልጅ ደስታ እናት እና አባት አብረው ከመኖር በላይ ይኖር ይሆን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኚኝ

    • @tita3807
      @tita3807 Рік тому +1

      @@fatumawase ነይ ዉዴ እንደማመር

  • @martitade4450
    @martitade4450 Рік тому +4

    ውይ ደስ የሚል ቤተሰብ! አድናቂያችሁ ነኝ! ፈጣሪ እስከዕድሜያችሁ ዘመን ያዋዳችሁ!

  • @firehiwotsolonom9911
    @firehiwotsolonom9911 Рік тому

    Ferenj yehone abat new yalachu edilegnoch nachu ye enatachu demo yileyal fetari yitebkachu ayleyachu

  • @misganashibiru
    @misganashibiru Рік тому

    የእውነትከ አባታቹ ጋር ምትሠሩት በጣም ያምራል አባታቹ አደኛ ነው አይለያቹ ረጅም እድሜ ያኑርላቹ መርጬነው ማየው በተለይ ከአባታቹጋር ምትሠሩት ውብ ነው

  • @hannaderiba990
    @hannaderiba990 Рік тому

    Ankna adrscha family woche baxma new yamwdsha park tamchnyla

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому +2

    Thank you Wegagen bank i will be your customer soon.

  • @medhanitayalew9967
    @medhanitayalew9967 Рік тому

    Muzez alachu layachu alfelegem ere wediya yamarebachu meselachu. Ende

  • @mimim8831
    @mimim8831 Рік тому

    ገንየ የኔ እት አዲነገሪ ተባበሪሊኚ እሡሚ ሊጄን 11 ደኛክፊሊ ተማሪናት ተጠለፈች አሉኚ እኔግን ሚኖረዉ ለነሡ ቡየ ሢደት ላይ ነዉ ግን ዲሚፇን ማሠማት ከለከሉኚ

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Рік тому +1

    ገኒ ከልጅነቴ ጀምሬ ተከታይሽ አድናቂሽ ነኝ አሁንም በስደት ኑሮ ብመሰርትም አልተለየሽኝመሰ ደስበሚል ቤተሰብ እጅግ የምወዳቸዉ ልጆችሽ ፍቅራችሁ በጣም ታምራላችሁ ድነሽ ለዚህሁሉ መብቃትሽ እጅግ ደስይላል አልሀምዱሊላህ እረጅም እድሜ እከባለቤትሽ ፍቅራችሁ ለሌላቤተስ ያሴተምራል በርቱ ሀፒቨርስደይ

  • @mekdimetaferia8256
    @mekdimetaferia8256 Рік тому

    Geni lelijochu bilachu kebalebetish gar temelesu please. Min ayinet shimagile enesebisebilachu ?
    You guys best mom and dad ever ❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +4

    ደስ የሚል ፉሚሊ
    ጋሽ ሙሉጌታ ይለያል ፐ👌👍

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Рік тому

    መልካም ልደት ማኪዬ እንኳን ተወለድሽ እድለኛ ነሽ እንደዚ አይነት ቤተሰብ ስላለሽ አመስግኚ ፈጣሪሽን