ለአባቴ የገጠምኩት ግጥም አስለቀሰው። (አባቶች ቀን)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 чер 2023
  • #MeklitMulugeta #Makidu #MakiPoems
    INSTAGRAM
    Meklit Mulugeta- ...
    Kidus Mulugeta- ...
    Dawit Mulugeta- ...
    Leul Mulugeta- ...
    Genet Nigatu- ...

КОМЕНТАРІ • 390

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Рік тому +159

    የሶላት ድምፁ የተሰማው ማነው አላህ እርጅም እድሜ ይሰጥልሺ ቆጅየዋ ♥️

  • @user-tz3qh9jn5j
    @user-tz3qh9jn5j Рік тому +73

    ማነው እንደኔ የሰለት ድምፅ የሰመው 👂👂👂🥰🥰 ረጅም እድሜ ለአበቶች 🎉

  • @rabitrabu6366
    @rabitrabu6366 Рік тому +92

    የሠላት ድምፅ ይሠማል ደስ ሲል
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለአባቶች

    • @shamila1
      @shamila1 Рік тому

      እኔ ራሱ ሰለቱን ነው ማደምጣው❤❤❤

    • @HaniShafi-wz7vl
      @HaniShafi-wz7vl 11 місяців тому

      Mashallah Des ylal

  • @davi3741
    @davi3741 Рік тому +42

    ልጆቹን በጣም ነው የሚወደው ብዙ ጊዜ አየዋለው ቃላት የለውም ለልጆቹ በጣም ነው የሚወደው ምርጥ አባት ነው

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Рік тому +73

    ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ገበዝ ጠንክሪ
    እፍ የቃሪአው ድምጵ ከልብ ጰርሶ ይገባል ያረብ ቁርአንን ቀርተው ከሀፈዙት አድርገኝ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Рік тому +5

      ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሲስገድ ይስርማል ደስ ሲል አልህምዱሊላህ አላህ ኒመተል ኢስላም

    • @HaniShafi-wz7vl
      @HaniShafi-wz7vl 11 місяців тому

      Amin

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Рік тому +63

    ግጥም ብሎ ዝም ነው ❤እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 Рік тому +73

    ታድለሽ መክሊትዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ በጣም እድለኛ ነሽ የእርሱ ልጅ በመሆንሽ !!!!

    • @jejejeeu
      @jejejeeu Рік тому

      እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Рік тому +67

    በየሱስ ስም ወረረኝ 😢 ለአባትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 Рік тому

      እኔም በስማም ወረረኝ 😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ​@@asressetegn9050እኒምአባቴኑርልኚ

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Рік тому +33

    መሻአላህ አላህ አይጠብቅልሸ!! የቁራአኑ ደምፅ መሻአላህ ሶላቱ መሻአላህ ደሰ ሲል

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Рік тому +4

      እኔም ከግጥሙ ይልቅ የቁርአኑ ነው የሳበኝ

    • @user-fb1qx6jc7h
      @user-fb1qx6jc7h Рік тому +3

      እኔም🎉

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +37

    እሷ በእውነት ልዕልት ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ የወደፊት ንግስት ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hl4oo1do2q
    @user-hl4oo1do2q Рік тому +24

    አዛኑን ሠማሁኝ ወሏሂ ደሥ ሢል🥀🌹🥀🥀🥀

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Рік тому +12

    ቁርአን ድምፅ አለ ማሻ አላህ ተባረከላ.ጉበዝ ልጅ ነሽ

  • @seadaseid3981
    @seadaseid3981 Рік тому +37

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ውዴ🥰ረጅም እድሜ ለሁላችንም አባቶች❤

  • @almir692
    @almir692 Рік тому +7

    መታደል ነው እንዲህ አባትሽን በአደባባይ አስቀምጠሽ ስታመስግኝው በህይወትሽ ትልቁ ቀንሽ እንደሆነ አስታውሽው አባቶች ፍቅራቸው በውስጥ ነው ይባላል የናንተ አባት ግን እያሳሳ እያነባ ነው የሚገልጸው ረጅም እድሜና ጤና ለወላጆቻችሁ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Рік тому +7

    እናት እና አባት ታድለው እንደ አንች ያለ ጀግና መክሊት ስላላቸው ፈጣሪ በግርማ ሞገስ ያሳድግልህ ይጠብቃችሁ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +21

    ላባትሽ እርሜና ጤና ይስጥልሽ ❤አባት ያለችሁ በሙሎ እርሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥላችሁ

  • @meserettesfaye8628
    @meserettesfaye8628 Рік тому +9

    ጎበዝ ቆንጆ አስተዋይ ልጅ እግዚአብሄር ከፍ ያርግሽ

  • @Rabia-dc5lz
    @Rabia-dc5lz Рік тому +21

    አባየ ናፍቆኛል😢 እረጅም እድሜ ከጠናጋ ላባቶች❤❤❤

  • @user-ko8tf1kc3u
    @user-ko8tf1kc3u Рік тому +7

    የተለየህ አባትነህ መልካም የአባቶች ቀን!!!
    ደግሞ ለዚህ ሁሉ መክነያቲቱ ውዱቱ እናታቸው ናት ግን በገኒ ቲውብ ስጠብቅ ነበር የአባቶች ቀን ይለቀቃል እያልኩ!!!!

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Рік тому +3

    አውነት ነው መልካም ደንቅ አባት አለሽ ግጥምሽን በደስታ እንባ እያነባ የሚሰማ ምርጥ አክባሪ አባት ዋዋውው !
    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ይስጠው አሜን!!!

  • @Afomiya
    @Afomiya Рік тому +6

    የኔ ቆጆ መክሊት በጣም ደስ ይላል በእባ ጨረስኩት እደለኛ ነሽ

  • @abedaberhan
    @abedaberhan Рік тому +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥለሸ የኔ ቆንጀው እፍፍፍፍፍፍ አሰልቅሸኝ አባቴ አንድት እንዳ ናፍቅኝ ሰደት ከፋ😢😢 መልካም በአለም ላአሉ አባታቶች መልካም የአባቶች ቀን❤❤🙏

  • @tsinatweldemariyam3266
    @tsinatweldemariyam3266 Рік тому +5

    You're lucky to have a dad like him some of us በህይወት እያለ የማይፈልገን አባት ነዉ ያለን and it hurts to my bones 🥺🥺🥺

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +7

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ለመላው አባቶች ❤❤ መክሊት ቆንጆ

  • @user-mz2dd3yu4m
    @user-mz2dd3yu4m Рік тому +9

    ኡፍ የአዛኑ የቁርአኑ ድምፀ እዴት ደስ ይላልጨ መክሊትዬ ዋውው🎉

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Рік тому +10

    ❤❤❤ከልብ የወጣ ግጥም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድላቹ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Рік тому +6

    ፈጣሬ አንድ ላይ ያርጋችሁ አባት ደስ ይላ የቤቱ ምሰሷ ነው Happy Father day

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +5

    መክሊትዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሑ ለምርጡ አባታችሁ 🙏ትችያለሽ 👌👌

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому +2

    መልካም ያባቶች ቀን ይሁንላቸው መኪልትየ ላባትሽ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Рік тому +2

    ይኑርልሽ ሙሌ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤ማኪ ተባረኪለት❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +5

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጠው አባትሽ❤❤❤❤❤

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq Рік тому +4

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ የኔ ቆንጆ❤😭😭😭

  • @serkadis-6
    @serkadis-6 Рік тому +2

    የኔ ማር ይህን የመሰለ አባት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ውስጥ የገባ ሳይጣን አይኑ ይጥፋ 😭😭😭

  • @user-bq4pp5sj8h
    @user-bq4pp5sj8h Рік тому +2

    ማሻአላህ ቁርአኑን የሰማ አቤት ድምፅ ማሻአላህ

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 Рік тому +1

    መክሊት አስለቀስሽኝ የኔ እናት ሺ አመት ከዛም በላይ ይኑርልሽ I love you መላው ቤተሠብ ስወዳችሁ ቅዱሴ ልዩ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Рік тому +4

    አዛኑ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዉስጥየነዉ😊 አባቴ ኑርልኝ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Рік тому +6

    መልኳም ያባቶችቀን የመክሊት አአባት 💐💐💐💐💐

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub Рік тому

      ኣይባልም ላኛላሙስሊሞች ኣይፈቃድም እንዴ ያውም ሙስሊም ሆናሽ እንዴዬ

    • @zulfahussain852
      @zulfahussain852 Рік тому

      @@NserssTyoub እሺ ሁለተኛአይለመደኚም

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub Рік тому

      ያኔውድ ችግርዬላም ሀዲሶችን ታማሪይ ባታቻላሽ ኣቅም ባኢማንሽላይ ጣንካረ ላማሆን ሙክሪይ💐

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому

    መታደል ነው ገብቶ አንፆ አሳድጎ መጨረሻው የሚከብረው አባት እናት ነው ግን እዳድ አባቶች ልጅን ማስተማር በፍቅር ማሳደግ ውርደት ይመስላቸዋል

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 Рік тому +4

    Such a beautiful & powerful poem !!
    God bless you young girl !!

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому

    ግጥም ብሎ ዝም ግን እኒህን የመሰሉ ልጆች አፉረተው ለምን ተለያዩ አረ አስታራቂ የለም ወይ መክሊትየ ተባረኪ አስታሪቂያቸው❤❤❤😢😢😢 አባት ኩራት ነው❤

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Рік тому +1

    የድግል ልጅ ያሳድግለት ላባቶች እድሜና ጤና ይሰጥልን ላባቶቻችን❤❤❤

  • @SEMAYPIC
    @SEMAYPIC Рік тому +1

    ኣባቴ የኔ ትንሹ ፈጣሪ የስኬቴ መጨረሻ ኣንተን ማስደሰት ነው

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому +3

    አባት ኮልዩነው ፍቅሩንመግለፅ አይችልም እድሜናጤና አባትወቻችሁ በሂወትላሎ በሙሎ😢

  • @rahmaganamo9512
    @rahmaganamo9512 Рік тому +4

    It's amazing poem meklitye I appreciate you

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub Рік тому +2

    ማሻኣላህ ያማስጂዱ ድምፅ እንዴትይማርካል ኣላሁኣክባር ማክሊት እድላኛናሽ

  • @emtuyemaritubichegnalej9052
    @emtuyemaritubichegnalej9052 Рік тому +1

    የኔ ኬክ እኮ ነሽ , ጎበዝ በስነምግባር የታነጽሽ 😍❤ መልካም የአባቶች ቆን 🎉😊

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw Рік тому +2

    የኔ ቆጅ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ ላባትሽ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому +4

    ኡኡኡኡኡቃል ያሳልለአባት እድሜ ጤና ያድልንንንን❤❤❤❤😢😢

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Рік тому +1

    ማሻአላህ የኔ ቆንጆ አላህ እድሜ ከጤና ጋር 🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰

  • @Tube-fb1xh
    @Tube-fb1xh Рік тому +2

    😥💔አባቴ ኡፍፍፍ ያረቢ በደህና አገናኘኝ😢አይ ሥደት

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Рік тому +7

    መክልቲዬ አባተ በኖረ ተመኘዉ አስለቀሽኝ 😢😢😢 አባቶች ረጅም እድሜ ይኑርልን የአባቴ ነፍስ ይማር በሉልኝ😅😢😅

  • @user-ng3rv6lk1i
    @user-ng3rv6lk1i Рік тому +2

    ቆንጆ ቅጥም ነው ❤❤
    ክብር ለአባቶች ።።።።።

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 Рік тому +1

    Ohhh! My Lord! First time i found beautiful girl expressed exacted what my feeling with my lovely dad. Thank you ንግስቷ መክሊትዬ።God bless ya.❤❤❤

  • @meronermias4490
    @meronermias4490 Рік тому +1

    🎉ለመልካም አባቶ ሁሉ እንኳን አደርሳችሁ።አባቴ በህይወት ቢኖርልኝ ኖሮ እኔም እንዲህ በገጠምኩለት 😢አባቴ ሁሌም እውድሀለሁ።

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Рік тому +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልሽ ሚኪዬ😢😢😢😢😢😢

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Рік тому +3

    መታደል ነው እደዝህ ፍቅርን መግለጺ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Рік тому

    መክሊትዬ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልሽ ፈጣሪ ለአባቶቻችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-kv8lk3rh4g
    @user-kv8lk3rh4g Рік тому

    ደስየሚል የቤተሰብ ፍቅርነው እድሜይስጣችሁ እኔ በገጠር እብዛም ፍቅር አይሰጡን ቡጢናስድብጂ ብቻ እኔ ኢሻአላህ መልልካምና ተወዳጂ ወዳጂም ወላጂ ለመሆን እጥራለሁ አላህ መልካምልጆችተሰጠኝ የቤተሰብፍቅር አላቅም የተማርኩት አደኛ ታረቦቹና ከሚዲያ ከገኒቤተሰብነው❤

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c Рік тому +6

    አባቶች ኑሩልን❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Рік тому +4

    ዋው መክሊትየ ቃልየለኝም❤❤❤

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 Рік тому +2

    መክሊትየ ላባትሽ እረጅም እደሜ ይሥጥልሽ የኔቀበጥ ❤❤😢ጎን አሥለቀሽኚ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 10 місяців тому

    እውነት ደስየሚልግጥምነው እኔ ሁሌም ማስብላችሁ አባታችሁ ከገንየ ጋር በአንድ ሁነው የበለጠ አብራችሁ ፍቅር እንዲበዛላችሁነው ግን ሰውሁኖ የማያሳስት እጨትሁኖ የማይጤስየለም ሚስት ከሌላው ገንየም መልካምናትናት

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +1

    አባትሽ የምሆነው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 10 місяців тому +1

    You are a jewel for your father. I know that isn't enough word to explain how much you are to him. I am proud of you.

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Рік тому +1

    ፈጣሪ አዪለያችሑ ደሥ የሚል ቤተሠብ ፈጣሪ አምላክ ዪጠብቃችሑሐገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @hhvg8451
    @hhvg8451 11 місяців тому

    መክሊት ማርያምን አችእራሱ ጀግናነሺ እረጂም እድሜ ለአባቶቺ

  • @user-zo2vz5hn1d
    @user-zo2vz5hn1d Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤😢አባትነት ❤❤❤የኔ መከታ ኑርልኝ አባቴዋ

  • @VjhTysh
    @VjhTysh 25 днів тому

    እኔስደትላይነኝ ግን ደሥትላላችሁ አባቴ ናፈቀኝ የኔው እህት እናመሠግናለን ለሁላችንም አባቶችነው ግጥሙ

  • @hayme4396
    @hayme4396 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ለዚህ ግጥምሽ ስጦታ ከሆንሽ በዬ ቻናልሽ ሰብስክራይብ አደረኩት እውነትም መክሊት አባትሽ ስምሽን ሲያወጡ የታያቸው ነገር ነበር እኔንም አስለቀሺኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому

    መኪታ👏👏👏👏👏❤❤❤❤
    ጋሽ ሙልጌታ መልካም የአባቶች ቀን💐

  • @genethilemeskel2381
    @genethilemeskel2381 10 місяців тому

    የዚች ልጅ የአባትነፍቅር የጎዳት ናት ረጅም ጊዜ ከአባቷጋር ብታሳልፍ ጥሩ ነው ውይይይ ሁሌ ስለእሱ አውርታ አትጠግብም መትሔውን ለእናቷ የአባት ፍቅር ስለምታውቅ

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Рік тому +5

    አባት😢😢😢ፈጣሪእርጂምእዲሜለሁሉም አባቶች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lioness2426
    @lioness2426 11 місяців тому +1

    Owoo sweetheart God bless you and all the family 🙏 long and healthy life for your father. By the way you make me crying. when I was yang I do remember all the beautiful Names, respect, love, and everything my father used to give me ❤not only for me for all my sevilings. We learn to love people and we missed him so much ❤️ but he is in a better place 💙 feel great about your dad. Stay blessed and happy 🎉

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Рік тому +1

    እ/ር ረጅም ዓመት ያኑርላቹ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому

    ታስቀኛለሽ አባት የሌለንስ ቀናን መክሌት ምርጥ ልጅ ጣፋጭ አንደበት ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ ሰወድሽ

  • @tube703
    @tube703 Рік тому +1

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ የኔ እናት

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +1

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤ ደስ ይላል ዎው 🙏🏿

  • @rahelfufa6253
    @rahelfufa6253 Рік тому +2

    I love the way your Dad loves his children

  • @saldhosade3420
    @saldhosade3420 Рік тому +4

    አዘኑን ሰማዉ ኢንዴት ደስ ዪላል

    • @user-bj3nz4bl3n
      @user-bj3nz4bl3n Рік тому +1

      ሶላት ነው እህቴ የኔ አስተዋይ መስግድ አጠገብ ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ማኪዬ 🥰ለአባትሽ ልዩ ፍቅር ነው ያለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ዬን ቆንጆ 🥰

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 Рік тому

    የኔ ቆንጆ አንቺንም አባትሽንም አላህ ይጠብቃችሁ ለወግ ለማረግ ያብቃሽ

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Рік тому

    ኡፍፍፍፍፍ ወረረኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ
    ለሞቱብን ነብስ ይማርልን

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Рік тому +1

    ዋውውውውውውውው ሺ አመት ይኑርልሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውድ አባት እወድሀለሁ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsragezahegn19
    @yeabsragezahegn19 11 місяців тому

    የኔ አባት እራሱ በጣም ይለያል።
    እረጅም ዕድሜ ለአባቶች❤❤

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Рік тому +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +6

    ❤❤❤❤❤ እኔሥ መቼ ይሆን ከስደት ተመልሼ አባቴ ጋር ደሥሥሥ የሚል ጊዜ የማሣልፈው አረ ደምሩኝ አሳድጉኝ ልግባ ወደሀገሬ😢

  • @Tigst-mu4ub
    @Tigst-mu4ub Рік тому

    ጥሩ አባት ያላችሁ እድሜአቸውን ያርዝምላችሁ ይሄው የአባት ፍቅር ሳይገባኝ 26 አመት ሞላኝ አልወደውም በቃ አይወደኝም ምንም አይደንቀኝም ምክንያቱም አባትም እናትም የሆነች እናት ስላለችኝ በቃ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ብትምት እራሱ እንባም ጠብ አይለኝ

    • @rabeahussen7893
      @rabeahussen7893 Рік тому

      ኧር አይባልም ፍቅር ባይሰጥም ፍቅር መስጠት ግድ ይላል የቤተሰብ ሀቅ እዳለብሽ አትርሽ ግን ይቅርታ

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 Рік тому

      @@rabeahussen7893 mn malet new fikir keyet temra new yemsetew sew yetesetewn new yemistew

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ታድለሺ እኔ አባቴ በጣም ይውድኛል እኔ ግን ሳልንግረው አምለጠኝ ውይኔ❤❤

  • @user-rp4sn9jx4s
    @user-rp4sn9jx4s Рік тому

    ውይ ታድለሽ መልክሊት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Betame merte betame tehute betame tenkara betame melkame betame betame teru abate selalshi dess yibelshi 👨‍🏫 mulugata big respect big love ❤ happy Father’s Day ❤

  • @sameeras6715
    @sameeras6715 Рік тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉እዴሜ እና ጤነ ተማኛ ለአበበቱችህ

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Рік тому

    መሥጅድ ቁረአኑ ልብ ይስባል አባትነቱን ስወድለት እዳቺ አይነት ልጅ ሰለወለደም አይቆጨውም

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 Рік тому

    wwwwwww........... konjo edeg beye fetari yetebekesh

  • @user-bp4vq4sm1r
    @user-bp4vq4sm1r 7 місяців тому

    እረጂም እድሜና ጤናዉን ይስጥልሽ መክሊት አስለቀሰኝ አባትሽ😍🥺😢

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 10 місяців тому

    ኡፍፍፍፍ አባትየው ምንም የሚከፈለው ዋጋ አይበቃውም በጌታ ደስስስ ነው የሚሉት

  • @amuamuka6797
    @amuamuka6797 Рік тому

    enemi kenaw meche new abateni ke kalati belayi megilecha kali yansewini abateni yemigelistew rejimi edime kexena gar alemi layi lalu abatoch be mulu 🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️

  • @kabetube
    @kabetube Рік тому +6

    ምርጥ አገላለጽ😢😢😭

  • @Wusisu
    @Wusisu Рік тому +3

    May your dad live longer🙏🏽He’s so different. When it comes to his children he gets emotional🙂 What a lovely bond🙏🏽I bet he never laid his hands on you. Habesha be tifi be berbere neber yemiketut😂 Ahun endet yihon?🤔 Egziabher ye agerachinin lijoch ena wolajoch yibarkilin🙏🏽.

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Рік тому

    እኔምአድቀን እድህ በነገረኩውትእደምወደው የለነት ያሣደገኝ አባቴዋ