የእኛ ቀናት #51 ቅዱስ በቤታችን አስደንጋጭ ጉድ ይዞብን መጣ፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 311

  • @ethiopia3330
    @ethiopia3330 Рік тому +16

    ገኒ መጥፎ ነገር ሲሆን ጓደኛ ነው ያስተማረው ማለት ትተሽ የኔ ልጆች ጥሩዎች ናቸው ብለሽ ማመን እና ሌሎች ከነሱ ምን ተማሩ ነው ማለት ያለብሽ እንጂ ከመጥፎ ልጆች ጋር ውለው ስትዪ ባልሰማ ደስ ይለኛል

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 Рік тому +24

    ልጆቻችሁን ጠብቁ ሰዶምና ገሞራ እየሆን ነው እኛ የኢትዮጵያ ወጣቶች

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Рік тому +13

    ቅዱስ ብጣዕሚ ተጋጊኻ 😢😢😢😢😢 በጣም ተሳስተካል ብጭራሽ እንደዚህ ዓይነት ነገር ማድረግ አልነበርብክም😢😢😢😢 😢😢😢😢 ገኒ አንች ምርጥ እናት ነሽ ክትትል አድርጊበት 😢😢😢

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf Рік тому +6

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ነቸዉ🎉🎉🎉

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому +28

    ገኒ ምርጥ እናት ነሽ በርቼ ልጆችሽ ከዚህ በበለጠ ደረጃ ነው የምንጠብቃቸው የበለጠ ለውጥ ላይ አባታቸውም መስራት አለበት በግልጽ ዛሪ እንደቀልድ የሜደረጉ ነገር ነገ ትንንሾቹን እንዳያበላሽ ከወዲሁ ይታስብበት

  • @mihiretmercy5639
    @mihiretmercy5639 Рік тому +11

    ጓደኞቹ ግን መወቀስ የለባቸውም እሱ ትልቅ ልጅ ነው በራሱ መወሰን ይችላል እናም ያለበት እድሜም ደሞ አዳዲስ ነገር መሞከር የሚፈልግበት ነው መክሮ መመለስ ይቻላል ግን ጓደኛን መውቀስ ተገቢ አደለም

    • @hanacell5845
      @hanacell5845 Рік тому +1

      ትክክል ጓደኛ መወቀስ የለበትም

    • @mesiiselemon7619
      @mesiiselemon7619 Рік тому +1

      መወቀስ አለባቸው ለነሡም ጭምር ትምህርት ነው ለምን ምንአገባን ማለት ትውልዱን እያበላሸ ነው

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro Рік тому +148

    ቅዱስ ይሄን ከ አንተ አልጠብቅም ገኒዬ ዝም እንዳትዪው ነገ ሌላም ነገር ሊያደርግ ይችላል።ልጆቻችን ፋሽን ነው እያሉ ወደ ኢሉሚናቲ ያደርጓቸዋል ስለዚህ በዚህ ጊዜ ካልመለሽው ከባድ ይሆናል።

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому +2

    ቅዱሰዬ ምንም አይጠቅምህም ቆንጆ ነህ ለወንድሞችህ ጥሩ አራያ ሁናቸዉ ደግሞ አንተ ጥሩ አረያ ያለህ ወንድም ነህ ቅዱሰዬ

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 Рік тому +1

    ቅዱስ ፀጉርህ ያምራል ገኒ የዚህን ያህል መበሳጨት የለብሽም ሁሉን ሞክሮ አላስፈላጊ እንደሆነ ሲገባው ይተዋል እራሱ በግድ አትበሉት

  • @martamar1829
    @martamar1829 Рік тому +6

    መኪሊትዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ለወንድሞችሽ ያለሽ ክብር ይገርማል

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому +6

    ኮሜንተሮች ግን አታካብዱ ያለ ነው እድሜው ነው ምን ችግር አለው ይመከራል ይመለሳል ጥፋት መሆኑን ያውቃል ማለት ነው 😮መክሊት የኔ ውብ ለወንድሞችሽ ያለሽ ፍቅር በእንባ ነው ምገልጭው ስርአትሽ ንግግርሽ ቁጥብ አደንቅሻለው

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Рік тому +3

    ቅዱሰ እንደዚህ ካንተ አንጠብቅም ባታሰንሳወም ውብ ነህ ገኒ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Рік тому +8

    ገኒ ሁላችን ቤት እንዳስደነገጡን ነው እኔም የዛሬ 3 ዓመት ምናምን እንደዚህ ነው የደነገጥኩት። ከጎደኛ ገጥመዋል እምንለው ነገር ሲያሳዝን😢 የሌላውም ወላጅ እኛን እንደዛ እንደሚሉን አለማወቃችን ይሆን?
    አምላክ ትዕግስቱን ይስጠን ለወላጅ

  • @የፅድቅመንገድ-ጸ4ጰ

    Geniii ምርጥ እናት ናት የምር እመቤቴን

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    መክሊት ለወድሞ ያላት ፈቅር ይለያል እኮ😢❤

  • @mafiho5655
    @mafiho5655 Рік тому +4

    የመክሊት ጭቅላት ይገርመኛል በጣም ነገራቶችን አመዛዝና ነው ምታወራው አድናቂሽ ነኛ ❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    መክሊትዬ ትለያሽ እኮ ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር በጣም አስለቀሽኝ ስታለቅሺ 😢😢😢😢 ቅዱሴ ወላሂ እሄን ካተ አልጠብቅም ነበር ጓደኛ ስትይዝ ምረጥ በዚ ጊዜ ጓደኛ ገደል ሚጨምር ብቻ ነው ያለው ጓደኛ መምረጥ አለብክ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +19

    ቅዱስ ምን ሆነህ ነው ደስ አይልም ገንዬ ዝም አትበያቸው ልጆች የሚያዩትን ሁሉ ካደረጉ ወደ ማይሆን መጥፎ ነገር ነው የሚገቡት 🤔
    መክልትዬ የኔ ቆንጆ ደግሞ ማልቀስሽ ለወንድሞችሽ ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው ተባረኪ የኔ ዉድ 🥰

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Рік тому +9

    ቅዱስ ካንተ አይጠበቅም ገኒ ምርጥ እናት ናት አታስከፋት መክልሊት ምከሪው ❤

  • @saronsaron2698
    @saronsaron2698 Рік тому +5

    አይ መክሊት አበዛሽው ውዴ እንዲ ሁሉንም ልቆጣጠር እኔ አላፊ ልሁን አትበይ ደሞ አትናደጂ እንዳታረጂ

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 9 місяців тому

    ወየኔ ገነየ አፈፌ ቁርጥ ይበል ባልሽን ውደሥትየ ደስ ሥትየ

  • @qamuti1
    @qamuti1 Рік тому +14

    ማክሊት እኮ ወንድሞቹዋን እንዴት እንደ ምቶደቻዉ🎉🎉❤

  • @tigistadmasu287
    @tigistadmasu287 Рік тому +15

    ወንድ ልጂ እንደ ወንድ ነዉ መሆን ያለበት ያደረከዉ ነገር እ/ር አይወደዉም

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Рік тому +1

      ለወንድም ለሴትም አልተፈቀደም እኛ ሴቶች በድፍረት እናደርጋለን እንጂ ልቦና ይስጠን

    • @etsubab9525
      @etsubab9525 Рік тому

      tg ye Fetari sim asatro ayitsafm

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@memeaddis7928 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@etsubab9525 ደምሪኛ

    • @tigistadmasu287
      @tigistadmasu287 Рік тому

      @@etsubab9525 ይቅርታ እዉነት ነዉ ተሳሰቻለሁ ሌላ ግዜ እንደዛ አልፀፋም

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Рік тому

    መንገርሽ በጣም ጥሩ ነው የምር በዚሁ እንዳይቀጥል እኔ ዩንቨርሥቲ አካባቢ ሥለሆንኩ ያቻ ግፊት መጥፎ ነው በደንብ ተቆጭው ንገሪው ቀልድ አይደለም ማርያምን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Рік тому +2

    ገንዬ እባክሽ በርቺ አንቺ አባቱ አሁን ዕድሜው መጥፍ ላይ ስለሆነ ጎደኞቹንም ምረጡለት ግን መክሊት ማልቀስ መፍትሄ አይደለም ቤተስብ ቁጭ ብሎ ይወያያበት እምብኡቴ ትርዳችሁ

  • @amamaamm7728
    @amamaamm7728 Рік тому +7

    አረ ቅዱሴ ካንተ አይጠበቅም የእናትህንና የእህትህን ልፋት እይላቸው

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Рік тому +6

    መክሊትየ ሥትከፋ ይከፋኛል😢

  • @rozalovetube
    @rozalovetube Рік тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛ
    ገኒዬ እንዲህ አይነት አይጠቀም ፋሽን ነዉ እያሉ ነዉ ጥሩ ያልሆነ ነገር የሚገቡት ጊዜዉ መጥፎ ነዉ

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 Рік тому

    Dawit?????? Betam yastelal.

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Рік тому

    በጣም ከባድ ነው እባኪሺ ገኒ በጣም ተከታተይው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @educate-t1
    @educate-t1 Рік тому +19

    He is young. Let him create and explore as long as its not permanent and harmful

    • @anchinalumehari845
      @anchinalumehari845 Рік тому

      Let him try you said? The question you should ask..if he tries this and nothing happens what could be next. He was born a man and both a female. Please don't let the Western culture take over our kid's mind.

  • @titiatnatiyos9401
    @titiatnatiyos9401 7 місяців тому

    Geniye betam new
    Yemetamiwe leyu enat❤❤❤

  • @mahderassefa2986
    @mahderassefa2986 Рік тому

    Ayizon, Meklitye. I feel you, Sis. Fashion Bicha Hono Keqere Teru.

  • @kidmealemgetachew1922
    @kidmealemgetachew1922 Рік тому

    ቆይ ግን ማነው እናት? የኔ ውድ አታልቅሺ

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Рік тому

    በእየሱስ ስም ! እማ ዝም እንዳትይው እውነት የትና ከምን አይነት ልጆች ጋር እንደሚውል ይጣራልን ቅዱስዬ ምነው????

  • @munakonjo6171
    @munakonjo6171 Рік тому +2

    አደባባይ የቤተሰብ ገበና ከማውጣት ልጅሽን ከባቱጋር ሆናቹ መምከር ነው እደኔ አሳብ እደዚህ ስታረጊ ይባስ መገፋፋት ነው በተረፈ እግዜር ይርዳሽ

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri Рік тому

    ጎበዝ ገንዮ

  • @HayimYealemlij-tb3ly
    @HayimYealemlij-tb3ly Рік тому +3

    ሰዉ እዳየባላሽ ነዉ ገኒ ድካማሽ ከንቱ እንዳይሆን

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Рік тому +1

    ገንየ ክትትልሽ ደስ ይለኛል ጎበዝ እናት❤❤

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому

    ገኒ አሁነው ምትፈተኚው ጉርምስና ላይ ናቸው

  • @leykunworku5610
    @leykunworku5610 Рік тому

    Best family 👪 l really like the way you guys communicate and give love each other ..and kidus I think its his age and I hope meklit will handle it perfectly but what I realy don't like is that mentioning his friends name & putting the blame one them & on video (media) ...no offence!!!

  • @kiyashemsi6074
    @kiyashemsi6074 Рік тому +1

    ገኒ ልጅ ካባት ጋር ነው ማደግ ያለበት ከባለቤትሽ ጋር ታረቁ ለልጆችሽ ስትይ እባክሽ ገኒ

  • @scitalk8125
    @scitalk8125 Рік тому +1

    eywelshe yebetkrystyan sew adrgiyachew

  • @geniozilarsenallove9018
    @geniozilarsenallove9018 Рік тому +5

    ቀጣይ ደሞ ታቱ ተነቅሶ እንዳይመጣ😢

  • @etsegenetabebe4370
    @etsegenetabebe4370 Рік тому

    Kidus enateh anten lemasadeg betam leftaleh ena ebakih atasazenat .Arada mehon mesloh yehonal gin aydelem sew hulu seladerege konjo new malet aydelem.benegerachin lay meklitem honech geni yemiyamrebehin new yeminegruh .please geni lenante new yenorehiw betechalacu atanaduat

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 Рік тому

    Geny endatbelashubat betam ytarch new.dekamwa bekentu atasqerut.

  • @HaymanotTeshome-ed5cb
    @HaymanotTeshome-ed5cb Рік тому

    ምን ማሽቃበጥ ነው ፂም ተቆረጠ ብሎ ማልቀስ

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 Рік тому

    Egeziabehere yiredash yene enat wenedoch kebad nachew

  • @bezabezing7168
    @bezabezing7168 Рік тому +1

    Permanent ላሎነ it's OK ውይይይ commentatorochi gn ማካበድ በድሜው ፈታ ይበል tato እኮ አይደለም

  • @jidatahan7613
    @jidatahan7613 Рік тому

    ገንዬ ልጅሽ ከነማን ጋር እንደሚውል ጋር አጣሪ

  • @HermelaEshetu-d1x
    @HermelaEshetu-d1x Рік тому

    Meklit betam nw mewdsh gn yhe part gn mnmmm ayaslksm

  • @zinet4736
    @zinet4736 Рік тому

    እግዲህ ወጣት ነዉ ምን ይደረግ አፋላ ነዉ እለፎት

  • @rahelrahela976
    @rahelrahela976 Рік тому

    Selam lante yehun des yemtlu beteseb Kudusey yene wed anteko E/R hulom amaltyo konjo adrego new yefetereh

  • @melatnigussie3426
    @melatnigussie3426 Рік тому

    Geni aysekem telot argi gezu keftwal

  • @bilenmakdes7707
    @bilenmakdes7707 Рік тому

    ቅዱስዬ ይዬንን ማድረግ የለብህም ነበር።እህትህ አስለቀስካት😢😢❤❤❤❤❤

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Рік тому +3

    በዚህእድሜየ ማድርግያለብኝን አደርጋለሁ አይባልም መጨርሻላይ ትጎዳለህ😢
    ቤተሰብም ዝምማለትየለባችሁም ነገምሌላነገር አርጎይመጣል ስለዚህ ካሁኑ ገመጥፎጎጓደኞቹን ማራቅና አስፈላጊውን ምክር መስጠትነው‼

  • @abigailbiruk6633
    @abigailbiruk6633 Рік тому +3

    ጌታ ሆይ ፕራንክ እንዲሆን ተመኝቼ ነበር

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 Рік тому

    ቅዱስየ ያደረክውን ነገር በሃይማኖታችንም ትክክል አይደለም ክአሁን በኳላ ደግመህ አታድርግ እዲህ እየተባለ ነው ወደሌላ የሜኬደው ፀልይ እሺ

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Рік тому

    ቅዱሴ ይህ ከአንተ አይጠበቅም መከራዋን አይታ ላሳደገች እናት ለሌላው አርአያ መሆን አለብህ

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Рік тому

    Begubzinah werat fetarihen aseb teblo tetsfowal ....alemen shishat...wedamlkih gen kreb yealem hulu kentu new Egziyabhern gen mawek mefrat lezlalem hiwot new eysus yadnal

  • @rahelabebe3473
    @rahelabebe3473 Рік тому

    መክሊት በጣም ምርጥ እህት ነሽ ቅዱስ ካንተ አይጠበቅም

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 Рік тому

    እናት እና ልጅ እኮ ቅዱስ ያላሰበውን እያሰባቹ መጥፎ ነገር ታሳስቡታላቹ 😢 አበዛቹት ኦፍፍፍ

  • @edlawit7841
    @edlawit7841 Рік тому

    Eyewlesh bezu kuteter yemebezabachew legoch memoker yefelgalu ena bahreyachew ayelewet enge be edmeyachew kalamarubet guadegnaw seyaregu betam new yemegefafaw ena bakesh lewet yale bahre kalametu teyachew

  • @Selina6648
    @Selina6648 Рік тому

    በጣም ነው የሚያሰጣለው በተለይ ከገኒ ልጆች አይጠበቅም ማርያምን በዚህ የጀመሩት ናቸው ኢሉሚናት የሚሆኑት መክሊትዬ አንቺ እኮ እህት ብቻ አይደለሽም እናትም ጪምር ነሺ ቅዱሰ ታናናሾችክ ምን ይማሩ ካንተ እነሱም እኮ ያምራል አሉክ እኮ ኧረረረ ተረጋጋ እናትክንም እህትክንም አታሰከፋቸው አታሳዝናቸው

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Рік тому

    He said it's not permanent.ohh that is how it starts. What will you do next?

  • @kalkidanyazachew8442
    @kalkidanyazachew8442 Рік тому +7

    በጣም ምሳሌ የማደርገው ቤተሰብ ነበር አንድ ኦርቶዶክስ ከሆነ ልጅ ወጣት የማይጠበቅ ነገር ነው በጣም አዝኛለሁ ቅዱስ

  • @mustafeidrsmustafeidrs1221
    @mustafeidrsmustafeidrs1221 Рік тому

    እውነት ለመናገር እናታቸውን የሚያወሩበት መንገድ አንዳንዴ ደስ አይለኝም እውነትም አባት አጠገብ አለመኖር

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 Рік тому

    የኔ ውድ ማክሊት አይየኔውድእንደእኔ ትልቅሁነሽእዳገባሽ ትልቅ እህት ትንሿእናትነችእአብሽሪየኔውድ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @meklitteshom
    @meklitteshom Рік тому

    መክሊት ታድለሽ ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @haileeyesushabte6880
    @haileeyesushabte6880 Рік тому

    Hulu nger lay makabed agbab aymeselem ymr hesan lej eko aydelem

  • @martamar1829
    @martamar1829 Рік тому

    ቅዱስ ለሌላ ግዜ መክሊትን የመሰለ እህት አለክ ስለዚ አማክራት የዛሬዉ ስህተት በይቅርታ ይታለፍ

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 Рік тому +1

    ቅዱስዬ❤😊😊😊

  • @netsib3805
    @netsib3805 Рік тому

    Wonedem ena ehet hulunem maworat ayitebekebachehum. Normal hunu

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому

    ገኒ ትግስቱን ይስጥሽ እሙ የኔም እናትእደዝህነው ልቧንእያሸራተታዋትያሎት ከባድነውያሁኑ ትውልድ ሁሎንም መሞከር ይፈልጋለው ግን ጥሩአደለም ገኒ አሁኑ ተቀጣጠሪውጎደኛአያብዛ

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Рік тому

    እቺ ልጅ ሄሌም ሄዴን እንደበላችው

  • @جميلهحوسين
    @جميلهحوسين Рік тому

    ለታናነሹቸህሰትል መልካምነገር እይሰራህ እልፍ ምክነያቱም አተታላቃቸው ሰልሁንክ ታናሹቸህ ካንትነወ እያዩ እይተማሩ ይሚሂዱት ዛራ አት ያረክውነ መጥፎነገር ነገም እነሱ ማረጋቸው አይቀረም በውጨ ሀግር ያይነው በኛሀግር መተገብር ያሰጥላል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +3

    ገኒበርቺ ልጆችሽን ጌታ ለቁምነገር ያብቃልሽ ቅዱሴ ማስተዋሉን ይስጥክ

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm Рік тому +4

    በናቲ ተሳበበ 🤣 poltica adregut eko

  • @ኤፍታህጵጌማርያም

    እውነት ወንድሜ እደዚ አይደርገም ደሞ ክርሰታን አደለከም አይፋቅዶም እኮ መፈሰ የገባል😢😢😢😢

  • @etsubdinktadesse766
    @etsubdinktadesse766 Рік тому

    Ena behon wendema endh bemeta huletunm kendebun asekortew neber

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Рік тому

    Geniye yene 14 amet lje kindibuan ende kiduse tekorta metachina minew silat fashion new alechignina endet endetekatelku eko..

  • @frewlema1826
    @frewlema1826 Рік тому

    ቅዱስልክአይደለህምታናናሾችካንተምንይማራሉበጣምያስጠላል

  • @kalkidan3708
    @kalkidan3708 Рік тому +9

    ገኒ እግዚአብሔር ያግዝሽ ከመቸውም በላይ አሁን ላይ መጠንከር ይኖብሻል

  • @KIYYAA-z8l
    @KIYYAA-z8l Рік тому +2

    Ere yamral😊

  • @ethiopiawolde7069
    @ethiopiawolde7069 Рік тому +5

    አሁን ነዉ ልጆችን መከታተል ሁሉ ነገር መልካም መስሏቸዉ ይገብበትና መዉጫ ያያሉ ይቅርብህ በትምህርትከ ላይ ትኩረት አድርግ አተ በፈጣሪ እጅ ቆጆ ሆነህ ተሰርተሀል ሌላ አያስፈልግህም

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 Рік тому

    ገኒ እኔ በስደት ልጆቼ ተለይቼ ልጆቼ እፅ ተጠቃቃሚሆኑብኝ ወይ ለራሴ ወይ ለእነሱ አልሆኩ ይሀዉ በሀዘንና በፀፀት እንገበገቤለሁ በኘዉ ሀገር

    • @realityshow7187
      @realityshow7187  Рік тому

      አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ጸልይላቸው

    • @merrynajate6621
      @merrynajate6621 Рік тому

      ፀልይ ውዴ ይቀነራሉ ፈጣሪ አለ

  • @mekdessolomon2669
    @mekdessolomon2669 Рік тому

    Ere norem nw😩

  • @yoyotube2866
    @yoyotube2866 Рік тому

    Ere self confidence endatasatut

  • @oritgirma8207
    @oritgirma8207 Рік тому

    Negerochin kemargh befit amakirati

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 Рік тому +2

    መክሊት በጣም ምርጥ እህት ነሽ የቤተሰቡ እናት ናት በጣም ነው ምወድሽ

  • @KaleKedane-hd8ew
    @KaleKedane-hd8ew Рік тому

    ያምራል

  • @elsabreelsabre-zh7wz
    @elsabreelsabre-zh7wz Рік тому

    Geni gobeznesh kdus gn mn honewnew betam tesasatk temeles tihut hun

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 Рік тому

    Jegena geniye berchi gen ke nati enate gar mawerat melkem nw gen masabebe ayechaleme asegededote ayadergeme kedus asetewaye leje nw ena ketate meketate melkame nw

  • @genettsfay2862
    @genettsfay2862 Рік тому

    Are lekinat yasekeslesa Lejeune teketelhut begeza eheneger lelat reke yezw yemeta

  • @ዮስቲና-ዸ6ጨ
    @ዮስቲና-ዸ6ጨ Рік тому

    የእውነት በጣም ያስጠላል

  • @lidutalex1262
    @lidutalex1262 Рік тому

    Ymer gen betam yamrbtal konjo selhona it is nice gen wey keram lay behon arif new class yelam dgmo yadgal satasbaww betam telk nger aydelm gen gen hulum nger kerto malet new ehthen ltngrat ygbal eswa nat yante Hulu nger so manager nberbh gen it's okay Lela geza mamaker teru new lkufum ldegum sew bezu aynet tergum ystwal ante beflkwe tergum mesdah or dgmo amroh tekorthal minem aydel yadegal 😊

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 Рік тому +3

    ነገ ደሞ ሌላ ነገር አሁን ያልሞከርኩ መቼ የሚል ነገር ይመጣል

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ደምሪኛዋ❤❤🎉

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 Рік тому +11

    ልጅች የማይሆን ነገር ሲያደርጉ እጣታችሁን ጓደኞቻቸው ለይ እምታደርጉት ልጅሽ ትልቅ ሰው ነው ስለዚህ እጣትሽን ጓደኞቹ ፊት ማድረግ የለብሽም ወይም ዱሩየ ስለሆነ አበላሹት አይባልም ቆንጥጦ ማሳደግ የራስሽን ልጅ ነው 🖐

    • @rozyrozy3003
      @rozyrozy3003 Рік тому +1

      ምነው ይሄን ያህል ኣብከነከነሽ ያለ እኮ ነው ከነ ኣባባሉ ማንነትህን እንድነግርህ ከፈለክ ጔደኛህን ንገረኝ ኣይደል እንዴ ሚባለው ለገኒ ያለሽ ጥላቻ ካለ በውስጥሽ ያዢው እንጂ ምነው ባደባባይ ፈጣሪ ሲረዳ እንጂ ወንድ ልጅ እንኴን ጎርሙሶ በልጅነቱም ኣስቸጋሪ ነው

    • @qonjo6613
      @qonjo6613 Рік тому

      @@rozyrozy3003 እትየ ጠበቃ እነ አሽቃባጪ🤣😅just relax

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ Рік тому +1

      ከዚህ በላይ እንዴት በስነሥርዓት ታሳድገው 😏😏😏😏አጉል ጨዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@rozyrozy3003 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@qonjo6613 ደምሪኛ

  • @emebetabebe1931
    @emebetabebe1931 Рік тому

    ልጆቻችሁን ጠብቁ ሰዶምና ገሞራ እየሆን ነው እኛ የኢትዮጵያ ወጣቶች ገንዬ ዝም አትበያቸው ልጆች የሚያዩትን ሁሉ ካደረጉ ወደ ማይሆን መጥፎ ነገር ነው የሚገቡት

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +4

    መልካም የትንሣኤ በአል ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤