ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 169

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +8

    እናትዬ 😘😘😘😘💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ባለሙያ ተባረኪልኝ በጣም ቆንጆ ነው ። ጥብሱ ፣ቂጣው 😭😭(እናቴ ) እንዴት እንደሚያምር ። ቡና አቆላልሽን ወድጄዋለሁ ቡና ይበልጥ የሚጣፍጥ እንዲህ ሲቆላ ነው 👍👍👍
    ሁሉም የተዋጣለት 👍👍👏👏
    አመሰግናለሁ👏
    ዳቦው በጣም ቆንጆ ሁኖልኛል ቢበላ የማይጠገብ ወደነዋል አመሰግናለሁ👏
    ያልሞከራችሁ ሰሞኑን ባእላት ነው ሞክሩት ትደነቃላችሁ ። የሚገርመው ለሆድም ቀላል ነው ልዬነት አለው። 👏👏👏

    • @meseretmamo8203
      @meseretmamo8203 2 роки тому +3

      I like your method

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +1

      ሀኒ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ ዳቦውንም ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል 🙏🏽❤️

    • @samenishstagaye1242
      @samenishstagaye1242 2 роки тому

      Enatey 😘😘😘😘❤❤❤💋💋💋

    • @be8cab
      @be8cab Рік тому

      እናትዬ የቂጣው ዱቄት ጤው አለው ማለት ነው ?

  • @tamegetachew2872
    @tamegetachew2872 2 роки тому +3

    በጣም እናመሠግናለን ሁሌ ስለምታጋሪን እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏

  • @ፍትህበሰርለሚሠቃየውወገኔ

    ዋው ደሰ ይላል ጥቅጥቆ እውዳለህ በተለይ ሲድር በጣም ይጣፍጣል ጎበዝ ነሺ በረች❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +11

    ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👌👌👍👍👍❤🙏

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 2 роки тому

      የኔ ውድ ቤተሰብሽ ነኝ አችም ጎራበይ

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያጓጓል የተባረከ ይሁን

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 2 роки тому +3

    ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ቆንጆ አድርገሽነዉ የሠራሽዉ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 роки тому +3

    እናት በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️

  • @betelhemgray8295
    @betelhemgray8295 2 роки тому +13

    I’m sooo happy you reached 108k, I’ve learned so much from you, and I’m always sharing your videos with friends and family. Keep up the good work ❤️

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋዉ ባለሙያ ሁሌም ታሰደምሚኛለሸ እጁሸ ይባረክ ሼር ሰላደረግሸን እናመሰግናለን ሌላ እንጠብቃለን ላይክ ሼር

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 2 роки тому +9

    Master chef, no one can compare to you. Keep them coming😋😋

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +3

    እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ !! እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому +1

    ዋውው እናትዬ በጣም ቆንጆ አና የሚያስጎመጅ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ የኔ ውድ ላይክ👌👍💖

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому +5

    እናትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    ሁሉም በጣም ነው የሚያምረዉ ጥብሱም ፣ ቂጣዉ፣ ቡናዉ በጣም ቆንጆ ነው ከአስራ እሰከ አቀራረብ ፅድት ያለ ነው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍 እኛንም አበረታቱን🙏🙏🙏

  • @lilya5122
    @lilya5122 2 роки тому +6

    Very wise woman of God , tebareke ❤️❤️🙏🙏🙏 I always watch ur video learn a lot

  • @ቢንትሙሀመድ-ፐ3ቈ
    @ቢንትሙሀመድ-ፐ3ቈ 2 роки тому +6

    ሁሌ የምትሰርው ዳስ ይለል ያቡና ማፊጫሺን ልክ አሰቃምጭልን👌👌👌👍👍👍👍👍👍

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +2

      እሽ www.amazon.com/dp/B087F8N6W3/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_NHYVGWHVBR98VTXQ9SF2

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 2 роки тому +2

    እናትዬ በጣም እመሰግንሻለሁ ሁሉ ነገር የምትሰሪውን እወደዋለሁ ተባረኪ እርግት ያልሽ ነሽ

  • @zeinebjilo4706
    @zeinebjilo4706 2 роки тому +3

    Barchee batame gobaze bala moya nashe kademexsh cemere Ewadeshlwu👍👍

  • @אבמרהבנתי
    @אבמרהבנתי 2 роки тому +1

    እጅሽን ይባረክ ብያለሁ አያዝሽ ብቻ ይበቃል የሴት ወ/ሮ 💕💕

  • @mamyegetaneh7883
    @mamyegetaneh7883 2 роки тому +2

    ሰላምየ እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሰሽ ❤
    ስራዎችሽ ሁሉ ቆንዶ ናቸዉ እጅሽ ይባረክ
    የካሜራ ጥራት ንጽህና ፍጥነተሽ ዋዉ በርች እህቴ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @martha1043
    @martha1043 2 роки тому +3

    በርች ጎበዝ ባለሙያ ነሽ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому +6

    እናትዬ ሁሉም ያምራል መልካም እሁድ❤️🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +1

    በጣም ያስጎመጃል ሁሉም የሰራሽው ::🙏🏽❤️

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 2 роки тому +4

    እጅሽ ይባረክ🙏❤️

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 2 роки тому

    ጎበዝ የምትስሪያቸው ሁሉ በጣም ደስ ይላልተባረኪ በርቺ

  • @metibelay5500
    @metibelay5500 2 роки тому +1

    Thx door
    Sharing!! I love your voice so polite

  • @fanta4575
    @fanta4575 2 роки тому +5

    Wow new !
    Yagebash tadilo

  • @taddesebekele7493
    @taddesebekele7493 2 роки тому +3

    ቡና ጠጡ🤲🏽 ግሩም ነው🙏🏽💗🙏🏽

  • @hanagetu8065
    @hanagetu8065 2 роки тому +4

    yebuna mekueya where did you buy please I love how you are making everything beautiful. thanks for your time 🙏

    • @RK-rd9nb
      @RK-rd9nb 2 роки тому

      Pay attention :) She already mentioned that she got is from Indian store.

  • @kidistmeb8560
    @kidistmeb8560 2 роки тому +3

    እጅሽ ይባረክ እህታችን

  • @RK-rd9nb
    @RK-rd9nb 2 роки тому +1

    Happy Sunday Enatiye! This so beautiful! I can watch your videos 100times!! I love your humble personality, soothing voice, kitchen materials, and your perfect ሞያ! I feel like you’re my auntie. I love you so much! Thank you for sharing ❤️ ❤️ ❤️

  • @asute_tube
    @asute_tube 2 роки тому +1

    እጅሽ ይበረክ የምር በለሞየ ነሽ ስወድሽ አሰረርሽ በጠም ቆንጆ ነው ስለሰየሽን ከልብ እነመሠግነለን መር የተበረከ ይውነን

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 2 роки тому +2

    So clean and clear presentation. Thank you!

  • @rosamelaku4363
    @rosamelaku4363 2 роки тому +2

    I also love tiktiko, my mom made that everyday to go with coffee and I also try to do it every once in a while. You brought lots of my childhood memories. Thanks for sharing and many blessings to you and your whole family ❤️

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE 2 роки тому

    ሠላም ሠላም ማሻላ የኔባለሙያ በርችልኝ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +6

    ምራቄን ነው የዋጥኩት ውይ

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 2 роки тому

    አንችን አይቼ ሳላደንቅ ማለፍ በጣም እቸገራለሁ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️👍👍👍

  • @saronlove1909
    @saronlove1909 2 роки тому +1

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @singiorgisalemayehu9985
    @singiorgisalemayehu9985 2 роки тому +1

    ምርጥ ጥብስ ነው እናመሰግንሻለን

  • @belayneshbelay6940
    @belayneshbelay6940 2 роки тому +1

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እንኳን የኛሆንሽ

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 роки тому +4

    Happy Sunday Enat Thank you 💚💛❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 роки тому

    ኡፍ ደስ ስትይ ተባረኪ እህቴ እጅሽ ይባረክ

  • @dhhchgnl9329
    @dhhchgnl9329 Рік тому

    አሰራርሽ በጣም ደስይላል ማሻአላህ

  • @astereshete622
    @astereshete622 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 роки тому +3

    ተባረኪ እናትዮ 👍👍😘

  • @tjj269
    @tjj269 2 роки тому +3

    betam Konjo nwe 👌

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 2 роки тому +4

    Sweeeeeeeet Nager nesh🙏

  • @nuale23
    @nuale23 2 роки тому +3

    ቪዲዮሽን ሳላይ ነው ኮሜንት የምሰጠው እርጋታሽን በጣም ነው 👌👌👌👌👌👌

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 2 роки тому +5

    ስላም እንዴት ነሽ የቡና መፍጫሽን ኬት ገዛሽው

  • @dehabinabintibrahim1746
    @dehabinabintibrahim1746 2 роки тому

    Betam amesegnalew gobez balemuya nesh. Teyaki alegn Eni sesera tebs yegenechrbgnal mn larg?

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 роки тому

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 роки тому +2

    Just I'm watching # 8

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 9 місяців тому

    ጥሩ ነው ቀለል ያለ ቁርስ የት ሱቅ ነው ሚገኘው የሲንዴ ድቄቱ እና የድቄቱን ፎቶ አሽና ክቻልሽ ላኪልኝ በውስጥ መስመርአመስግናለሁ

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 2 роки тому +2

    እናት ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ካላስቸገርኩሽ መጥበሻሽን የት ገዛሸ ስለውደድኩት ነው♥️♥️♥️♥️♥️

  • @meseretassefa8567
    @meseretassefa8567 2 роки тому

    ሥለምተሠጭን ሞያ በጣም አመሠግናለው ይሂ ጀበና እሣት ላይ ይጣዳል ወይ ? አይሠነጠቅም ወይ ?

  • @ነገረጠላሁ
    @ነገረጠላሁ 2 роки тому

    ምረጤ🌹🌹🌹ይመችሺ🌹አረጋግሺ ንፅህናሺ በቃ ደሰትያለሺ ቆጆየ🌹

  • @em-il8vt
    @em-il8vt 2 роки тому +3

    እናትየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ

  • @mesifeker7202
    @mesifeker7202 2 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ባለሞያ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 роки тому

    ዋውውው እጅሽ ይባረክ ቁንጅናም ሙያም አብሮ ነው የሰጠሽ ውደ ።እሚሰራን ሰው አደንቃለሁ አበረታታለሁ ጎራ በይ ቤቴ የኔ ባለሙያ

  • @nejatmohamed9603
    @nejatmohamed9603 2 роки тому

    ጌበዝ የኔቆንጆ በራችን ከ ይቅርታ ጋር የምጠይቅሽ የብና መቁያሽ በጣም ያምራል ከየት ገዛሽዉ pls ፃፊልኝ ከየት እደገዛሽዉ

  • @haymanotmelese2727
    @haymanotmelese2727 2 роки тому

    Wow betame kojo naw bebelewe besete amete asetaweshegne tiktkoe gobeze nshe bereche

  • @Orange06909
    @Orange06909 Рік тому

    ከሞያሽ ውጪ ዕቃዎችሺ ያምራሉ በርቺ እህቴ::

  • @-observation401
    @-observation401 2 роки тому +1

    Great work! Can you please tell us where we can find all of these equipments, especially, “ye Tiktiko megageriaw”?

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 роки тому +1

    You making me hungry very nice

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 2 роки тому

    እጂሺ ይባረክ የኔ ደርባባ

  • @semeretekeste1324
    @semeretekeste1324 2 роки тому

    ሰላም የኔ እህት! በጣም ደስ ይላል ኣሰራርሽና ኣስተምሮሽ 👍 በጣም ወደድኩት: ኣንድያውም ኣገርቤት አገርቤት ያለን ግን 🇪🇷🇪🇹🌹👌.

  • @liyouwedaj1587
    @liyouwedaj1587 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ አቦ ጽድት ያለሽ😘

  • @beronaaron7299
    @beronaaron7299 2 роки тому

    ባለሙያ ነሽ ድምፅሽ የረጋ በርች

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 2 роки тому

    መጥበሻው ከየት ገዛሽው?😘

  • @amelworkgebremariam8391
    @amelworkgebremariam8391 2 роки тому +1

    Ejeshe yebarake buna yakolashebaten mitade kayate yegagnal tabaraki😍😍

  • @be8cab
    @be8cab 2 роки тому

    ተባረኪ ባለሙያ ነሽ

  • @ዜድ-ሸ8ገ
    @ዜድ-ሸ8ገ 2 роки тому

    እኔ ቡና በጣም ነው የመወ ደው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️

  • @mihretbantiwalu27
    @mihretbantiwalu27 2 роки тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @lotidima1862
    @lotidima1862 2 роки тому

    አላህ እዉቀቱን ይጨምርልሽ

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 2 роки тому +2

    Good job

  • @selammulugeta217
    @selammulugeta217 2 роки тому

    God bless you ! Berchi
    Metbeshawan yet agenesh ?? Please let us know 🙏🙏🙏

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz 2 роки тому +3

    Delicious!!!

  • @hannahkassa6319
    @hannahkassa6319 2 роки тому +1

    Enat dear, I like how you make everything, so efficiently and an easy to learn way. God bless you! Can you please tell me what kind of grinder you used to grind your coffee? Thank you.

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +1

      Thank you so much 😊www.amazon.com/dp/B087F8N6W3/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_NHYVGWHVBR98VTXQ9SF2

    • @hannahkassa6319
      @hannahkassa6319 2 роки тому +1

      @@enat-ethiopianfood7261 thank you so much for sharing. I didn't see it in your other channel where you have your other gadgets. How much do you like this coffee grinder? How long have you had it for? Any issues at all? Thank you again for your gentle spirit & heart of sharing ❤️💛🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +1

      @@hannahkassa6319 only grinder for coffee; would last good . You can adjust the texture… already used it for 1 year 🙏🏽❤️

    • @hannahkassa6319
      @hannahkassa6319 2 роки тому

      @@enat-ethiopianfood7261 There were quite a few negative reviews, but wanted to hear it from you. Thank you so much.

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 2 роки тому +1

    Wow yummy yummy.

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis3250 2 роки тому

    Kulu betam qoncjo aserar newna
    Negher gn Etan gn beunet mates ytiru aydelem
    Etan ye bietechritian yemisewa yeamlkot new yqrieta gn🙏

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 Рік тому

    Tebareki❤

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 2 роки тому +1

    ምድጃሽን በምን እንደምታፀጂው ንገሪኝ እባክሽ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 роки тому +1

    እናትዬ እጂሽ ይባረክ ❤️🙏

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 роки тому

    የት ነው ሰፈርሽ ጎረቤት እንሁን? እኔ ግን እንዳንቺ መስራት አልችልም. 😋😋

  • @getahunayele4950
    @getahunayele4950 2 роки тому

    Zare nee yayeweshe betam gobez

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 роки тому +1

    Thank you Enat Ethiopia, i appreciate you

  • @Ethi912
    @Ethi912 2 роки тому +1

    እናቴዬ እናመስገናልን ግን በንግግር ብቻ ነው የማቀው ሀሳብ ይኖራሻል የዘግን ወጥ እንዴት እንደሚስራ ብታስያን ?

  • @yalemzewdseyoum6435
    @yalemzewdseyoum6435 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 2 роки тому

    አንደኛ👏👏👏👏❤👍

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 2 роки тому

    Muya, 3/10. Presentation 8/10, Taste unknown and character 10/10

  • @mihretbantiwalu27
    @mihretbantiwalu27 2 роки тому

    ጎበዝ

  • @ferahiwotgetu2526
    @ferahiwotgetu2526 2 роки тому +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 2 роки тому

    እጂሽ ይባርክ

  • @bontuusalalee1144
    @bontuusalalee1144 2 роки тому

    Betam konjo wide thank

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 2 роки тому

    እናት ቡናውን የቆላሽበትን የብረት ምጣዱን ሊንክ ብታስቀምጭልን ደስ ይለኛል የምታገኝው ከሆነ please thank you

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому

    Great job👌

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 2 роки тому

    የኔ ማር ኑሪልኝ 🥰🥰🥰💚💛❤️🙏🙏

  • @zinashgenard2866
    @zinashgenard2866 2 роки тому +1

    Bon dimanche ma douce

  • @miriamyohannes9361
    @miriamyohannes9361 2 роки тому +1

    👍💯

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 роки тому

    great job

  • @ሕሊና-ለ9ኸ
    @ሕሊና-ለ9ኸ 2 роки тому

    ጥቅጥቆ ስላስታወስኝ አመሰግናለሁ።