ለአሰራር በጣም ቀላል ተበልቶ የማይጠገብ የቀይ ስር ኬክ// ቁርስ ምሳ ወይም እራት ሊሆን የሚችል በቋንጣ በእንቁላል የተሰራ ፍርፍር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 2 роки тому +21

    አንችን የወለዱሽ እናትና አባት የተባረኩ መሆን አለባቸው!! ምርጥ ባለሙያ ነሽ !!! የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ !!!!

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 Рік тому +1

    Mashaallah mashaalllah❤❤❤❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 роки тому +1

    ጥሩ የሙያ ትምህርት ነው አመሰግናለው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 роки тому

    ቀይስር ኪክ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ምርጥ እኮ ነሽ በቃ 99% ሰጥቼሻለሁ

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 2 роки тому +7

    You hear this alot, on how good you are and what talent you have. On my personal experience, you have taught me alot. Many people from our country Don't really tell you the truth about their recipies they always leave one or two Ingredients out. I'm just blessed to have an honest, genuine and amazing wonan that is teaching so many people out there including me. I'm always happy to see what I'm gonna be learning when your videos come up😁. May God almighty keep Blessing you and your loved once🙏🙏❤❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +1

    ሰላም እናትዬ በጣም ለየት ያለ አሰራር ጤናማ የቀይስር ኬክ በጣም ወደጄዋለሁ ሁሉም ቆንጆ ነው የተባረከ ይሁን ቢቻል 💯 ላይክ በርቺልኝ👌👌👍👍👍❤🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

    እናትዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏👏

  • @امفرح-ض8س
    @امفرح-ض8س 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣም ባለሙያነሽ እህቴ የሽንኩርት መፍሻሽን በፈጠረሽ ከየትነው የገዛሽው

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 роки тому

    ዋውውውውውው, በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
    ስራዎችሽ በሙሉ ለየት ያለ ነው እናመስግናለን በርቺ 🙏❤️🙏

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 роки тому +1

    wawu bexami konijo new ijshi yibareki

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 роки тому

    ሰላም ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጀግና ነሽ ውድ👍🙏🙏🌺🌺💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому

    Wow it's so yummy and delicious thank you for sharing my dear sister like 👍 👌🥰

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 2 роки тому

    ዋው እጅሽ ይባረክ አቦ ምርጥ ባለ ሞያ።

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 роки тому

    የሚገርም ነው ምን እንደምልሽ ባላቅም ብቻ እጆችሽ ይባረኩ

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 Рік тому

    በጣም ባለሞያ ነሽ። ተባረኪ።

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 роки тому +1

    በርቺ የኔ እህት ብዙ የምንማር አለን ካንቺ።

  • @betlhemafeworki396
    @betlhemafeworki396 2 роки тому

    Yena konjo tnx for sharing 🥰 ergatash dess yemil 🥰

  • @matewosmennu303
    @matewosmennu303 2 роки тому +3

    ጌታ ይባርክሽ

  • @tibebealemayehu4405
    @tibebealemayehu4405 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 2 роки тому +1

    ጠክሪይ ባለሙያ ቆጆነው

  • @tjj269
    @tjj269 2 роки тому +1

    Wow gerami 👍🙏

  • @seni680
    @seni680 2 роки тому +1

    አሜ እግዚአብሔር አገራችንን ከነእዝባችን ሰላም ያርግልን
    በጣም ቋንጇ ኬክ እና ፎርፎር 🙏🙏

  • @shewayegeda7714
    @shewayegeda7714 2 роки тому +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምርያሁ በርቺ ሌላዉ የብርድስት ክዳን የምታስቀምጪበትን ወድጄዋሁ እና ከየት ነዉ የገዛሽዉ ሊንኩን አስቀምጪልኝ እባክሽ?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ስለ ዘገየሁ ይቅርታwww.amazon.com/dp/B00ZCENGGY/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_Y5B0N20HWWSWXTKP49HE

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 роки тому +2

    ዋዉዉዉዉዉ ሙያሽ ሁሌም ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ ለጤናም ተስማሚ ምግብ ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 2 роки тому

    የኔ ብሌንደር ሻካራ አድርጎ ነው የሚፈጨው። ያንቺ ብራንዱ ምንድነው።? I cannot wait to try this , you are very talented.

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 2 роки тому +1

    ዋው ሲያዩት ያምራልእናትዪ ጎበዝ በርቺ

  • @sofiaabagelan2805
    @sofiaabagelan2805 2 роки тому

    Tebareki thanks

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 2 роки тому +1

    እሚገርም ሀሳብ ነው፣ መቼም ምርጥ ጣእም እንዳለው እገምታለሁ ፣ ጎበዝ እናትዬ 👌❤

    • @mekyachannel3733
      @mekyachannel3733 2 роки тому

      በተሠብ እንሁን ደምሪኝ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      @@mekyachannel3733 የኔ ውድ ልንገርሽ ቴሌ ግራም የመደማመሪያ ለጀማሪየሚሆን ግሩፕ አለ ከፈለግሽ ልነግርሽ እችላለሁ

  • @taddesebekele7493
    @taddesebekele7493 2 роки тому +1

    ባለሙያ🙏🏽👍❤️

  • @mekdesmekdes162
    @mekdesmekdes162 2 роки тому

    Betam betam yemedenek moya newu yalesh ena enem endachi mehon felegalewu .berchi

  • @selamawitketema9800
    @selamawitketema9800 2 роки тому +1

    ሁሌም እደነቃለሁ በጣም ያምል ሁሉም የምትሰሪያቸዉ

  • @luwimeb5963
    @luwimeb5963 2 роки тому

    You are so amazing. Love all your cooks. 🙌👑

  • @tube564
    @tube564 2 роки тому

    ጎበዝ በርች

  • @maryamawittad
    @maryamawittad 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 2 роки тому +1

    እህቴ ምንማለት ነው ብለሽ እንድትጠይቂ በ ትግርኛ ነው የምፅፍልሽ። ዝሓፍተይ ብጣዕሚ ፅቡቅ ጌርኪ ኢኺ ሰሪሕክዮ ወሓለ ባዓልቲ ሞያ ወረጃ ሰበይቲ ኢኺ ዕድመን ጥዕናን ይሀብኪ።

  • @sarakassa6602
    @sarakassa6602 Рік тому

    Looking good!!

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 2 роки тому

    You are very talented! Thank you for sharing.

  • @asmarina1
    @asmarina1 2 роки тому +1

    Betam gobez!

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 2 роки тому +1

    Thank you so much!!! የሽንኩርት መፉጫሽን ትንሽ መሆኗን እንዴት እንደምወዳት እባክሽ የት እንደማገኘውና ብራንዱን ብትልኪልኝ Thank you!!!

    • @sofiaabagelan2805
      @sofiaabagelan2805 2 роки тому

      Amazon ale brandu ( BRIEFTONS QUICK PULL FOOD CHOPPER)

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ!!

  • @shalomagape5457
    @shalomagape5457 2 роки тому +2

    Which vitamix is that?

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 роки тому +1

    ልዩ ነው እናትዬ እሞክረዋለሁ

    • @le1785
      @le1785 2 роки тому

      ሃይ ፍርዬ ሠላም ነሽ ምነው ጠፋሽ በደህና ነው 🥰🥰🥰

    • @freytube2731
      @freytube2731 2 роки тому +1

      @@le1785 እመጣለሁ የኔ ቆንጆ በደህና ነው

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 роки тому +2

    Very delicious, yum yum 😋

  • @askalmeherete1170
    @askalmeherete1170 2 роки тому +1

    Betam enamesegenalen,

  • @ሚም
    @ሚም 2 роки тому

    ማሻላህ

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 роки тому

    It looks delicious

  • @bitanianatey1855
    @bitanianatey1855 2 роки тому +1

    Entatye betam yamral tebareki, ye shay mefleya keyet new yegezashiw Link kalesh amesegnalew

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      አሜን Burlington ነው የገዛሁት የኔ እህት 🙏🏽❤️

  • @hayuhayu3169
    @hayuhayu3169 2 роки тому

    biking bwoder aygebam???

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 роки тому +1

    በርች የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 роки тому

    የእኔ ባለሞያ እስከመጨረሻው በፍቅር ነው ያየሁት

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 роки тому

    ዋውውው

  • @semiraahmed4079
    @semiraahmed4079 2 роки тому

    Berchy SIS betam des yelal akerarebesch

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 роки тому +1

    Thank you God bless you 💖

  • @ummimuktar8113
    @ummimuktar8113 2 роки тому

    Liking without watching 👀

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 2 роки тому

    የድስት ማስቀመጫሽ ከየት ይገዛሽው

  • @asmeretgebru6478
    @asmeretgebru6478 2 роки тому +1

    👍💖💕💖💕💖💕

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 роки тому +1

    💚💛❤

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 роки тому

    nice

  • @faizahassen2900
    @faizahassen2900 2 роки тому

    ባለሞያ ♥️

  • @melatamha9258
    @melatamha9258 2 роки тому

    Wow

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 2 роки тому +1

    💛❤️💜

  • @nurobezedef7931
    @nurobezedef7931 2 роки тому

    2ቀይስርየተከተፈ
    3እንቁላል
    ግማስ ብርጭቆስኮር
    ዘይት

  • @yordamohammed544
    @yordamohammed544 2 роки тому

    Thank you konijt ❤️

  • @b.t5977
    @b.t5977 2 роки тому

    Can you write the ingredients please Konjo?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      2 መካከለኛ የሆነ ቀይ ስር
      3 እንቁላል
      11/2 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ
      1ኩባያ ስኳር
      ግማሽ ኩባያ ዘይት
      2 ኩባያ ዱቄት
      2የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +1

    💚💛❤🥰👍

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 2 роки тому

    ቀይስሩ ይቀቀላል ወይስ በጥሬው ነው የሰራሽው ?

  • @genetyenenhe8117
    @genetyenenhe8117 2 роки тому

    አንችን የወለዱሽ እናትና አባት የተባረኩ መሆን አለባቸው!

  • @le1785
    @le1785 2 роки тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @miw9153
    @miw9153 Рік тому

    Ganz bart

  • @rahelkassa4997subscribe
    @rahelkassa4997subscribe Рік тому

    ዋው ሴትነት እኮ ጥበብ ነዉ ሴትነታቹን ተጠቀሙ አክብሩት