ክፉ ሀይላት በውስጣችን አሉ | እንዴት ራሳችንን እናድን? | ዶ/ር አብርሃም አምኃ | Manyazewal Eshetu podcast Ep 18

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በአስራ ስምንተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከዶክተር አብርሃም አምኃ ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::ስለሜታፊዝክስ ስለመንፈሳዊነት ስለሰው አሰራር እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ተወያይተናል::ሙሉውን ተመልከቱ::ተማሩ::

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 8 місяців тому +101

    ውድ ማንያዘዋል ይሔንን የመሰለ እርጋታ እያለህ ያንን የምጠላው ጩኸትና ሁካታ ብትተወዉ እርጋታ ያምርብሐል። በመቀጠል ይህንን የመሰሐለ ለዛ ያለው ውይይት ምርጥ ስልጠና የወሰድኩ ያክል ነው የተሰማኝ ተባረክ እንግዳችንን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ። ለሁላችንም ይሔንን መረዳት አድሎን የተሰጠንን ድንቅ ሰውነት እንጠቀመው ዘንድም ጥልቅ ስሜት አለኝ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና እኛን ህዝቦቿን ይባርክ አሜን አሜን አሜን።

    • @MeskeremEndale
      @MeskeremEndale 8 місяців тому +2

      Amen amen amen

    • @serkalemkassa818
      @serkalemkassa818 7 місяців тому

      ከዚህም የባሰ ነበር የሚጮኸው!? እኔ ይህን እራሱ የርሱ part በመጣ ቁጥር ለማየትም በጣም ተቸግሬ ነበር ።ቆርቆሮ በምላጭ ሲፈቀፈቅ ብሰማ ከሚሰማኝ ጋር ተመሳሳይ ነው።የርሳቸው ገዢ ሀሳብ ነው ቪድዮው ላይ ያቆየኝ

    • @yilfashew1621
      @yilfashew1621 7 місяців тому

      በትክክል

    • @SemayneshKiros-zx4ti
      @SemayneshKiros-zx4ti 7 місяців тому +1

      አምላክ እድሜ ይስጥልኝ ዶክተር ግን እኔ እፈልጋለሁ እርድኝ እኔ በጠም ታሜማለሁ እባካችሁ ጎብኙኝ????

    • @ሥ-jz6kq
      @ሥ-jz6kq 7 місяців тому

      ​@@SemayneshKiros-zx4tiእግዚአበምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ፣ እግዝአብሔር ይማርሽ::

  • @user-kf4yc8zp9w
    @user-kf4yc8zp9w 8 місяців тому +152

    እግዛብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን ሳትሉ እንዳታልፉ

  • @gezahegnendale2522
    @gezahegnendale2522 8 місяців тому +36

    የንግግር እርጋታ ጥቅ ጥቅ ያለ ጫካ እውቀት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  8 місяців тому +2

      Amen

    • @Yamitube1
      @Yamitube1 8 місяців тому

      ​@@manyazewaleshetu Dr abraham amha email adress or phone number pls

  • @sublime-iq2cc
    @sublime-iq2cc 8 місяців тому +29

    ማኔ ዛሬ ገና እንግዳ አቀረብክ
    ገና ብዙ ያልነገሩን ያልተነኩ እውቀት አላቸው ትውልድ የሚድነው በእንዲ አይነቱ ሰው ነው
    የሆነ ነገር ብታመቻቹ ብዙ ማወቅ ምንፈልገው አለ
    አንተም እንዲህ አክብረህ ስላስተናገድካቸው ቅድስተ ስላሴ ያክብሩህ ተባረክ we love u dmo ❤❤

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 8 місяців тому +30

    እድለኛ ነን ረጅም እድሜ ለአባታችን ዶ/ር አብርሃም🙏

    • @tesfahiwetgere301
      @tesfahiwetgere301 8 місяців тому

      ኦርቶዶክስ ባህል ነው የለ ሰው እንዴት ጥሩ ትመኚበታለህን ይገርማል፡ ኣገር ከምያፈርሱ ሰዎች ኣንዱ ይህ ሰው ነው፡

  • @TinsaeSolomon-ux8hd
    @TinsaeSolomon-ux8hd 6 днів тому

    እርጋታቸውና ትህተናቸው ደስ ሲል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @solkid7197
    @solkid7197 8 місяців тому +37

    ሁለተኛ ብሮሮሮ እያልክ አታዝገን በጣም ያስጠላብሀል። እንደዚህ የተረጋጋ ትመህርታዊ የሆነ ፕሮግራም አቅርብ። እናመሰግናለን መምህር

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 8 місяців тому +29

    ክርስቶስን ያላማከለ መንፈሳዊነት ከአጋንት ነው ህዝቤ ሆይ ይሄንን junk ወደ ውስጥህ አትድፋ።

    • @user-vq5rr8ix9z
      @user-vq5rr8ix9z 7 місяців тому

      You are the junk one....

    • @user-gc5sd8yj2b
      @user-gc5sd8yj2b 5 місяців тому

      በትክክል

    • @user-gc5sd8yj2b
      @user-gc5sd8yj2b 5 місяців тому

      ወገኖቼ አረ ወደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ተጠጉ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ ይሄ አደገኛ አጋንንታዊ የረቀቀ አስተምሮ ነው ። ጌታ እየሱስ የዲያብሎስን ሥራ አፍርሶታል
      “ የዲያቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ “ ተብሎ ተፅፏል
      በእየሱስ ስም ይፍረስ
      ምድርና ሞላዋን በኀይሉ የሚገዛ እግዚአብሔር ነው መላእክትን እርሱ ካላዘዛቸው በራሳቸው ምንም ማድረግ አይችሉም ።በክርስቶስ ሥራ አምነን እርሱን በኛ ህይወት ላይ ስንሾመው !
      የትኛውም አጋንንታዊ ሃይል በእኛ ላይ ስልጣን የለውም በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን ተብሎ በመፀሐፍ ቅዱስ ተፅፏል።

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому +1

      አኔም ቃሎቹ ደስ ብለውኝ ግን እኛም አንፈጥራለን አኩል ኃይል እናገኛለን ማለት አምላክ ወይም ፈጣሪ አንሆናለን ማለት ነው ? አስደነገጠኝ

    • @mahiabraham9001
      @mahiabraham9001 Місяць тому

      There is nothing in this discussion that goes against Christ or Christianity. In fact, it supports and underlines how the Bible and Christianity are foundational to everything. The content may be quite technical and difficult to fully comprehend for some, but I would encourage an open-minded approach. Take the time to read the Bible and research topics like metaphysics, quantum physics, and spirituality - this can help provide a deeper understanding of the ideas presented.
      Overall, this seems like a wonderful program provided by the host, Manyazewalnl. Thank you for sharing this enlightening discussion. Stay blessed!

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 8 місяців тому +25

    ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን በፀሎት መታገል መበርታት እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @atech.industry
    @atech.industry 8 місяців тому +27

    ከአንድሮ ሜዳ የtv program ጀምሮ ነበር የምከታተላቸው D.r እድሜያቸው ከጤና ጋር ይርዘምልን 🙏 በአካል አግኝቼ ባወራቸው በጣም ደስ ይለኛል

  • @ameleworkkibret3866
    @ameleworkkibret3866 8 місяців тому +32

    በህይወት ዘመኔ ማግኘት እምፈልጋቸው ታላቅ አባት እግዚአብሔር ቀን አለው በቀኑ ይሆናል እድሜ ጤናውን ይስጦት አባቴ

    • @Yamitube1
      @Yamitube1 8 місяців тому +1

      Ye dr abraham amha email kalchu lakulgn

    • @masfinegziabher9782
      @masfinegziabher9782 7 місяців тому

    • @RaniyaAshebir-tp7od
      @RaniyaAshebir-tp7od 2 місяці тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v 8 місяців тому +46

    አቤት እውቀት የኢትዮጵያ ተንሳየ እየተገለጠ ነው አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እደነዚህ ያሉትን ስወች አብዛልን

    • @MeskeremEndale
      @MeskeremEndale 8 місяців тому +2

      Amen 🙏

    • @wedififi
      @wedififi 8 місяців тому

      Aye Ethiopia mn alat hzbua bezer tekefaflo yebademech endet tinsae 😅

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 8 місяців тому +1

      Amen amen amen

    • @Tihitina52
      @Tihitina52 8 місяців тому +4

      የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚገለጠው እኔም አንተም ሁላችንም እሳቸው ባስተማሩን መጠቀም ስንጀምረ ነው።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 8 місяців тому +1

      He got this knowledge in Europe not Ethiopia

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 8 місяців тому +17

    አሪፍ ጠያቂ ነህ እባክህ በመንፈሳዊ ጉዳዮች ዙሪያ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ጋብዝልን

  • @user-kq6lx5lt9t
    @user-kq6lx5lt9t 6 місяців тому +9

    ማንያዘዋል እንደዚህ አይነት እውቀት ያለህ አትመሥልም እጅግ በጣም አከብርሀለሁ አደንቅሐለሁ በርታልን ኢትዮጵያ ትልቅ ተሥፋ አላትና ትንሣኤዋን ያሳየን

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому

      አምን !!!!!

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому

      ክርስቶስን በማመንና በመቀበል መንፈስ ቅዱስን ማግኘት

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому +2

    የሰው ልጅ በተለይም የሃገሬ ሰው ቃሉን አልሰማ ስንለው በሳይንስ መጣ አስቲ ልብ አንግዛ ክርስቶስ ሊመጣ ሁሉ ነገር ሊያቃ በደጅ ነው ንስሃ አንግባ የኸው ነው !

    • @ayelechfikire
      @ayelechfikire 2 місяці тому

      በጣም ትክክል ነው፣ ልክ ብለዋል!!!

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому

      @@ayelechfikire ማለቱንስ አሺ ጥያቄ ተፈጥሮብኝ መልስ አጣሁ አኛም አምላክ ልንሆን ነው ማለት ነው ይኼ ከብዶኛል ብጠይቅም አልመለሱልኝም ተባረኩ !

    • @ayelechfikire
      @ayelechfikire 2 місяці тому

      @@user-pp1wh1ff4f አምላክ ሰው መሆን ይችላል አምላክ ነው አደዚህ መሆን አትችልም ማለት አንችልም፣ ስለሆነም የሰው ልጅ አምላክ መሆን አይችልም፧ ነገር ግን እግዚአብሔር ከሰው ልጅ በቀር በአምሳያው የፈጠረው የለም፣ ያ ማለት ሰው ሁሉ አምላክ የሆናል ማለት አይደለም፣ ፉጡር ይባላል፣ ኢሄ የተረዳሁትን ያክል ነው እንጂ፣ ስተት ካለ ለመታረም ዝግጁ ነኝ!!!

  • @ethiopiawitethiopiawit1169
    @ethiopiawitethiopiawit1169 Місяць тому +1

    እድሜየን የጨረስኩት በስደት ነው ስለዚህ ትምህርት አልተማርኩም እኝህ ሰውዬ እና ገነት ያሚባሉ እናት ለሚነግሩን ነገር አስፈራኝ 😮 ለስጋም ለነፍስም የሚሆን ትምህርት ነው. እናመሰግናለን❤

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 8 місяців тому +20

    ዶክተርዬ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🎉🎉🎉

  • @Nardi135
    @Nardi135 8 місяців тому +21

    እሳቸውን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ማኔ ቀጥልበት እንደዚህ አይነት በዕውቀት የተሞሉ ሰዎችን እየፈለፈልክ አቅረብልን።❤❤

  • @anondes1099
    @anondes1099 5 місяців тому +1

    ወገኔ ሰጣን በሰይጣን ይሾማል እንጂ እርስ በርሱ ተከፋፍሎ መንግሥቱን አያፈርስም!!
    የብርሃን ጸመልአክ መስሎ የሚመጣው ለማታለል ነው:: አንድም ይህ የሚሆነውም የእግዚአብሄር ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው::2ኛ ቆሮንቶስ 11:14

  • @finhassurur3621
    @finhassurur3621 8 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ሆይ በዘህ መንፈሣዊ ጥልቅ መረረዳትና መንፈሳዊ የላይኛይቱ ሰማያዊ ጥበብ ሀገሬን ኢትዮጵያንና ሕዝቤን ባርክልን!!!!!!

    • @ChupindaSiiikore
      @ChupindaSiiikore 7 місяців тому

      ua-cam.com/video/l9INWclCJNs/v-deo.htmlfeature=shared

  • @endalkolu485
    @endalkolu485 8 місяців тому +7

    @manyazewal ማኔ እባክህን እንደዚህ ያሉ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት እንግዶችን ደጋግመህ አቅርብልን 🙏

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 8 місяців тому +11

    በጣም ነዉ እማከብሮት ትልቅነት ጨዋነት ብዙብዙ ማለት ይቻላል❤❤❤❤ እዲአይነት እንግዳ ስለጋበዝክ🙏

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому +1

    አኔ ፕሮቴስታንት አምነት ተከታይ ነኝ የዛሬ 35 ዓመት ልጆች ሆነን ኢሉሚናቲ የሚባል የእግዚአብሔርን ሃሳብ የሚቃወም መንፈስ ይመጣል ቸብለን አስታውሳለሁ አሰከአሁን ድረስ በእየሱስ ስም እየተቃወምኩኝ ከጸልይ ነበር ያኔ ብዙም አይገባኝም ዛሬ ግን አየገበኝ ሁሉ ነጠር የመንፈስ አሰራር ከንደሆነ ገብቶኝ በዕውቀት አጸልያለሁ አኔም ብቻ አደለሁም የገባቸው በዚህ ጉዳይ ላይ ይጸልያሉ ።

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 8 місяців тому +9

    እግዚአብሔር ያልሰጠን ያልነገረን ነገር የለም!
    ይህንን ይዞ ያቆዩልን ቅዱሳን አባቶች ሲነግሩን ተረት ተረት እያልን ሳይንቲስቶች የራሳቸው አድርገው ፓተንት ወስደው ሲነግሩን እንሰማለን!
    ወይ የሰውልጅ!
    አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን!

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому

      አሜንንንንንንን!!!!

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому

      መጽሐፍ ቅዱስ ለሚያውቀውም አንኳን ይሸውዳል

  • @tsegayeahmed
    @tsegayeahmed 8 місяців тому +18

    ማኔ ይሄ podcast calm አርጎሃል. ረጋ ብለህ ስታወራ ያለው flow ደስ ይላል..wow this podcast 🥰

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  8 місяців тому +6

      አመሰግናለው

    • @ggff7595
      @ggff7595 8 місяців тому +6

      ማኒ ሁሉም ያምርበታል ቢጮህም ረጋ ቢልም ምርጥ ወንድም ጭሆቱም እርጋታው ሁሉ ለኛ በጭሆት ልያስረዳን የፈለገ ነገር እየጮሀ ያስረዳናል በርጋታ ልያስረዳን የፈለገው ደሞ ቀስ ብሎ ይነግረናል ❤🎉ጥበቡ ያብዛልህ ማኒዋይ ሽኮር

  • @user-zk3gk2po3j
    @user-zk3gk2po3j 8 місяців тому +6

    ሜኔ በጣም ግሩም ነበረ የሳቸው ኢንተርቪው ብዙ አይቻለው ነገርግን እንዳንተ በግልፅ በመጠየቅ ያስደሰተኝ የለም በድጋሜ እንደምታቀርባቸው ተስፋ አደረጋለው ፕሮፌሰር እጅግ አመሠግናለው እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @webet2273
    @webet2273 8 місяців тому +5

    ማንያዘዋል እግዚህአብሄር ይባርክህ ፀጋህን ያብዛልህ እኒህ አባት ከሙሁርም ያለፉናቸዉ የእግዚህአብሄር ፀጋ በሳቸዉላይ ይታያል ፀጋዉን ይቨብቅላቸዉ ያብዛላቸዉ ይንን ስፅፍ በጣም ቃላት አጥሮኛል ሁለታቹም ፈጣሪ እየተናገረባባቹነዉ የእግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ ማደሪያ ብል ማጋንን አይሆንም ካወቅንበት ብርሀን እየበራነዉ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st209 6 місяців тому +3

    ዛሬስ ሰብስክራይብ ይገባሀልና ይሄው...በርታ እንደነዚህ አይነት መድሀኒት የሆኑ የተከበሩ እንቁዎቻችንን ፈልግልን, አስስልን ::
    ተባረኩ ❤

  • @nuhalove
    @nuhalove 8 місяців тому +9

    ቁጭ ብዬ ልመገብ❤

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 8 місяців тому +4

    እጅግ በጣም ጥልቅ የሆነ ድንቅ የሆነ እውቀት የያዙ ምሁር አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜን ይስጣቸው አንተንም ያኑርህ

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 7 місяців тому +1

    ብዙ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባቶች አሉ እውቀት ያላቸው ጋብዝልን። ውይይታችሁ ጥሩ ነበር።

  • @redietdawit724
    @redietdawit724 8 місяців тому +60

    One of the best conversations in your podcast Mane. So much depth and meaning here. We need more people like Dr. Abrham Amha. Much appreciation and gratitude for your presence, Dr. Thank you so much for this podcast.

    • @Soho-qr6bq
      @Soho-qr6bq 8 місяців тому

      1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times!
      2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God
      3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed!
      4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits!
      5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light!
      6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!!
      I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on UA-cam about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains!
      Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them
      ua-cam.com/video/SgUDwzlF_KU/v-deo.html
      ua-cam.com/video/DtkGgtExLcY/v-deo.html
      ua-cam.com/video/cMu5F2icsT8/v-deo.html
      ua-cam.com/video/emdXz5mWdvA/v-deo.html
      ua-cam.com/video/J5oYgok_p7g/v-deo.html
      ua-cam.com/video/wG5Ccyo5jPY/v-deo.html

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 8 місяців тому +6

    እኒህን አባት ወደ ጌታ ሳይሄዱ እንጠቀምባቸዉ ጌታ ይርዳን

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому +2

    ኮሜንቶችን ሁሉ የማንበብ ልምድ አለኝ ለምን የተለያየ ሃሳብና አኔ ያላየሁት ዕውቀት አገኛለሁ እናንተም ሞክሩት ተባረኩ !

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 8 місяців тому +2

    የሚናገረው ነገር ከምናባዊ ተንታኔ ውጭ በተጨባጭ በምድር ላይ ስለሚሆን ነገር አይደለም፡ ሁለተኛ መንፈሳዊ ነገር በግልብ ነው የሚያየው ፡ማለትም መንፈሳዊ ቃሎችን ይጠቀማል የሚሰጣቸው ትርጉም ግን የራሱን ትርጉም ነው፡ ለምሳሌ መንፈስ ቅዱስ፣ሉሲፈር፡ አጋንንት ሌሎችም። ሰዎችን ግራ ያጋባል ምክንያቱም ሃሳባቸውን በመከፋፈል በመንፈሳዊ ነገር ስር እንዳይሰዱ ነው የሚያደርገው።

  • @kefalesimeneh7981
    @kefalesimeneh7981 8 місяців тому +5

    ማኔ ሺ አመት ኑርልን የዘመናችን ምርጥ ሰው

  • @w482dfdsf
    @w482dfdsf 8 місяців тому +6

    በዚህ ፖድካስት የማንያዘዋል እርጋታ ራሱ ገርሞኛል። በጣም ብስሌት አይቸበታለሁ። ይሄንን ቪድዮ ደጋግመህ ስማው።

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  8 місяців тому

      Amesegenalew

    • @user-sx4tk3zl2k
      @user-sx4tk3zl2k 8 місяців тому +1

      @@manyazewaleshetu Please I want to contact you in person, would you gave me any way to meet you?

  • @amdeworkdesale25
    @amdeworkdesale25 8 місяців тому +4

    የሣቸው መፅሐፍ ሲመረቅ አደራ ብሮ አሣውቂን ማኒ ማኒ ብል ሕ ያንሥብሐል ሥራሕ በጣም በጣም አሪፍ ከምንም በላይነው በርታ አመሠግናለው

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 8 місяців тому +7

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፍቅር እውነት እና ህይወት የገባቸው አባት ናቸው ሜኔ ካጠገብህ አትነጥላቸው የፀሎት መፅሐፍ የሆኑ አባት ናቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏

    • @yamtube8790
      @yamtube8790 8 місяців тому +1

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  8 місяців тому

      እውነት ነው

    • @Cloudy-ni6lq
      @Cloudy-ni6lq 8 місяців тому

      @@manyazewaleshetu Bro you doing an amazing job! Please enlighten my people by doing this kinda podcast more often

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 8 місяців тому +19

    በጣም ደስ የሚል ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን አባታችን ብዙ እንማርበታለን እናመሰግናለን ደስ ብሎኝ ነው ያደመጥኩት 🙏🥰አተም ዛሬ ለዛ ያለው ድምጽ እና ለዛ ያለው ጥያቄ አቅርብሃል:: በዚህ ቀጥል:: ሞዛዛ ድምጽህን መስማት ሰልችቶናል:: ሀገር እግዚአብሔር ይጎብኝሽ እኛንም አስበን ፈጣሪዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @seraye9862
    @seraye9862 8 місяців тому +7

    እግዚአብሄር ይሰራብሃልና በርታ ለኢትዮጵያ በእጅ ያለ ወርቅ የሆነባትን በሳይንስ ትረዳው፡❤

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 8 місяців тому +3

    ዶ/ር አብርሐም በጣም ብዙ እውቀት ያላቸው ገና ብዙ ያልተጠቀምንባቸው ሰው ናቸው! ከዚህ በላይ ግዜ ኖርዋቸው ስለ ኢነርጂ በተክታታይ ሴሽን ብታቀርባቸው መልካም ነው። የራሳቸው የሚያስተምሩበት ቦታ ካለም ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል። ማን ያዘዋልን በጣም አመሰግናለሁ ለዚህ ፕሮግራም

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 7 місяців тому +1

    በጣም አድናቂዎት ነኝ ከአሁን ቀደምም ሰምቻለሁ ቃለመጠይቅዎን ከዶር ሮዳስ ታደሰ ጋር ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ስለሚያነብ ስለተረዳው ጥያቄው አሪፍ ነበር በሚገባን ደረጃ ነው የቀረበው እናመሰግናለን

  • @etheth8142
    @etheth8142 8 місяців тому +5

    ማንያዘዋን ዛሬ እረጋ ስላልክ ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤❤ሁለየ እደዝህ ሁንልን

    • @fitse2534
      @fitse2534 8 місяців тому

      ስሜት እኮ የሚጋባ ነገር ነዎ።ለዛ ነው

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 8 місяців тому +3

    እኛ እንድንረዳው በሚችልበት ሁኔታ ለማስረዳት እጅግ ተጠንቅቀው ቃላትን መርጠው ነው የሚናገሩት ግን ምን ያህሉ ኢትዮጵያዊ ይረዳቸው ይሆን ? ሌላስ ኢትዮጵያዊ እሳቸው የተማሩትን የተማረ ይኖር ይሆን ? እንደሳቸው ደፍሮ መውጣት አቅቶት ይሆን ።

    • @user-6688u
      @user-6688u 8 місяців тому +1

      ይሄ የኔም ሀሳብ ነው

  • @fasikafaso
    @fasikafaso 4 місяці тому +1

    ወንድሜ ማኔ እንዃን አየሁክ ሁልጊዜ አርብ አርብ የአንተን የሬዲዮ ጣብያ በምሰማበት ሰአት ሁሌም እራሴን እዳነቃቃሁነው ተባረክ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 8 місяців тому +7

    እናመስግናለን! ማንያዘዋል ትልቅ ምሁር፣ እንግዳ ስለ አቀረቡክልን ጥሪ ትምህርት ነዉ።

  • @sport90ethiopia
    @sport90ethiopia 8 місяців тому +4

    ዶ/ር አብርሃም በጣም አስተዋይ የጥበብ ሰው ናቸው ቃለመጠይቁን ለማየት ጓጉቻለው

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 8 місяців тому +2

    በሳይንስ የሚወጣ መንፈስ የለም ፣እግዚአብሔር ያልሆነ ሁሉ ደግሞ ከዲያብሎስ ነው። መቼም ዛሬ ሁሉም ነገር በመንጋ መንጋጋት ሆኗል ፣ ነብይ ነኝ ባዩ ፣ ማሪያም ታየችኝ. ባዩ ፣ ፈዋሽነኝ ባዩ ፣ ደፋሩ በዝቷል ። እውነተኛው እምነት ውስጥ ነን ብለው በካባ ያሉ፣ ለገንዘብ ብለው የእኝህን ሰው ስህተት ትምህርት እየደገፉ ባክነው ሌላው እያባከኑ በመንፈስም እየገደሉት ነው።

    • @eyob6021
      @eyob6021 8 місяців тому

      Ewnet new

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 7 місяців тому +2

    እኔ እኒህን ሰውዬ በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር ያቆይልን ብዙ እንድንማር ልክ ሲያስረዱ ውስጤ ጥልቅ ሲል ይሰማኛል ያላቸው ትህትና ያስቀናል ደሞ ወጣት ነው የሚመስሉኝ ኑሩልኝ💚💛❤🙏😍👏❗

  • @zerdib8481
    @zerdib8481 8 місяців тому +3

    ዶክተር ሁሉንም ተግብሬ ተሳክቶልኛል ። አመሰግናለሁ።

    • @astuy8619
      @astuy8619 8 місяців тому

      እባኮን የት ነው የሚገኙት? 🙏

  • @kifliehaileslassie1842
    @kifliehaileslassie1842 8 місяців тому +6

    ሚያቁ ከሆነ አይባልም ሌላው ነገር በጣም ተመችቶኛል material አለም ወጥቼ ወደ መንፈሳዊ አለም more እንዳተኩር ብዙ መረዳት እና እውቀት ያገአሁበት መልካም እና ድንቅ ውይይት እንዲሁም ትምህርት ሰጪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።አመሰግናለሁ።

    • @tighist331
      @tighist331 8 місяців тому +1

      ሰላም እኔም የተሰማኝ ነገር የበለጠዉ ግዜዬን ለእግዚአብሔ መስጠት እንጂ ለምድራዊው ኑሮዬ መጨነቅ መጠበብ እንደማይገባኝ ተረዳሑኝ ። በፀሎት እንበርታ።

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 2 місяці тому

      አዎ ግን አዋህዶ መኖር ነው!!!

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew 7 місяців тому +1

    ዶክተር አብርሃምን በልዩልዩ ርዕስ ላይ ደጋግመህ ብትጋብዝልን 🙏

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому

    ሌላው አባታችን ከተናገሩት ነገር የገረመኝ ሮሆቦቶች ሊያጠፉንም ይችላሉ ያሉት ነው አናም አኔ ለቤተሰቦቼና ለባለቤቴ ከድር ጀምሮ አንዲህ አላቸዋለሁ ዝም በመንፈሴ ሮሆቦቶች የሚያጠፉን እየመሰለኝ አፈራለሁ እላቸዋለሁ አባታች በዕውቀት ይህንኑ ሲደግሙት ገረመኘ እኔ የሳቸውን ዕውቀት የለኝም ግን ጥበብ የሆነውን ክርሶቶስ እየሱስን ስቸናምንና አብዝተን በቃሉ ስንኖሮና ስንታዘዝ ደሞም በጣም ስንጸልይ በውስጣችን የገባው የክርስቶስ መንፈስ የሩቁን ሊሆን ያለው ያሳውቀናል ይሄን አርግጠኛ ነኝ ሁለታችሁነም አመሰግናለሁ ተባረኩ !

  • @liyaminiyelshewa6532
    @liyaminiyelshewa6532 8 місяців тому +19

    Todays podcast is another level. Thank you both.

    • @Soho-qr6bq
      @Soho-qr6bq 8 місяців тому

      1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times!
      2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God
      3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed!
      4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits!
      5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light!
      6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!!
      I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on UA-cam about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains!
      Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them
      ua-cam.com/video/SgUDwzlF_KU/v-deo.html
      ua-cam.com/video/DtkGgtExLcY/v-deo.html
      ua-cam.com/video/cMu5F2icsT8/v-deo.html
      ua-cam.com/video/emdXz5mWdvA/v-deo.html
      ua-cam.com/video/J5oYgok_p7g/v-deo.html
      ua-cam.com/video/wG5Ccyo5jPY/v-deo.html

  • @heluzakr7681
    @heluzakr7681 8 місяців тому +3

    እዚህ ላይ ለመድረስ ከብዙ ነገሮች መቆጠብ አለብን...እግዚአብሔር ቅርብ ነው! መንፈስ ቅዱስ ተለቋል እኛ ሪሲቨር መሆን ነው ያቃተን። ሆዳምነት፣ ዘማዊነት፣ ምቀኝነት፣ ሱሰኛነት፣ ውሸታምነት፣ አስመሳይነት እና የመሳሰሉት በአጠቃላይ ኔጌቲቭ ኢነርጂ እዚች ሀገር ላይ ማቆም አለብን!!! እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበብ እና መገለጥን ይስጠን።

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f 2 місяці тому

      ክርስቶስ ይርዳን ከሜን !

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 2 місяці тому

    ዋው ማንያዘዋል ዛሬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
    @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 7 місяців тому +1

    ማን ያዘዋል ታናሽ ወንድሜ
    የቤሬዋ ማርያም ትጠብቅህ
    አይዞህ በርታ ።
    ልዑል እግዚአብሔር ቀን አለው ።

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 8 місяців тому +3

    ማንያዘዋል በጣም እናመሰግናለን!ዶክተር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ስላካፈሉን ድንቅ እውቀት!!

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 8 місяців тому +3

    ዶ/ር አብርሃም አምአ ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ከእርሶ በጣም ብዙ ተምርያለሁ። ፈጣሪ እደሜ ይስጦት ከነመላው ቤተሰቦ እርሶ ደንቅ ኖት መማር ለፈለገ ጥሩ መጽሐፍ ኖት።

  • @GechoGoldenEagels
    @GechoGoldenEagels 7 місяців тому +2

    የሜታ ፊዚክስ ሊቅ ፕሮፌሰር አብረሃም አምኃ ለሰጡን ጥልቅ አዉቀት እናመሰግናለን!!! ማኔ አንተም በተለይ ለወጣቱ እንደዚህ አይነት እንቁዎችን እያመጣህ ስለምትጋብዝልንና ከልብ እናመሰግናለን!!!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 7 місяців тому +1

    በጥአም ጉአጉቻለሁ ዶክተር አቡርሀ መፅአፍዎ እስከሚወጥአ ድረስ በጥአም ኮርተንቦታል ኢትዬጰያ እድለኛ ነች እንደርስዎ ልጅ ስላላት ትልቅ አስተዋፅዎ ነዉ እያደረጉ ያሉት እድሜና ጤና ይስጥዎ።

  • @nardosbirhanu9390
    @nardosbirhanu9390 8 місяців тому +3

    የሚገርሙ ሰው ናቸው በእውነት መጽሐፋቸውን ለማንበብ በጣም ጓጉቻለሁ
    ማንያዘዋል በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏

  • @davidodav
    @davidodav 8 місяців тому +37

    I am glad to see my professor again after more than 23 years, back in the days at 4killo university. He was the best instructor, but unfortunately, some of the other instructors were not friendly and pushed me to change my department. Nevertheless, my passion for modern physics remains, even though I am now in a completely different profession. Dr. Abraham was such a friendly and humble guy. May God grant you good health and a long life. This is the best podcast, and keep up the excellent work, young man! There was another smart doctor in quantum physics at 4killo, Dr. Fisseha. I am not sure if he is alive and still works in there!

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 8 місяців тому

      Ethiopia doesn't allow enlightenment of her people like such individuals due to religiosity. This type of individuals can only thrive in the Western enlightened society.

    • @getachewabay8625
      @getachewabay8625 7 місяців тому

      ፨በበበቧቧቧበቧቧቯቯቯቯበበቧቧበበቧቧቧቧበበቧቧቧቧቧበበበበበቧበበቨቧቧ😊ቧቧቧቧቧቧቧበበበቧቧቧቧቧቧበበበበቧቧቧቧቧበበበበበቨቧቧቧበቧቧበቧቧበቧቧቯቨቯቧቧበቧቧቧቧቧቧበ?ቧቧበበበቧቧበበበቧቧበበበበቯቯ😊በበቧቧቧቧበቧቧቧቨ?ቯበበዘዧበበበበቧቧቧበቧቧቧቧቧቧበቧቧቧቧበበ😊😊😊😊

    • @nejateshetu7826
      @nejateshetu7826 Місяць тому

      😊

  • @negasigebremedhinmeley3338
    @negasigebremedhinmeley3338 4 місяці тому +1

    እግዚአቢሄር ከፈቀደ መፅሀፉን አነባለሁ ይበለው ይበለው...

  • @user-ww8bz8zm2e
    @user-ww8bz8zm2e 8 місяців тому +2

    ማነቃቃት እያልክ ከምታዝገን
    ይህ ጥሩ ነገር ነው

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 8 місяців тому +8

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን::
    አስተማሬያችንንም ጠያቂያችንንም ክብሩን ያድልልን::

  • @wisdom52582
    @wisdom52582 8 місяців тому +24

    I have never watched your podcast before. It's my first time and its really educational and inspiring. It's great seeing Dr. Abraham from 4 kills AAU. He didn't teach me but I used to see him in the physics department. And I also remember his radio podcast on metroids. And my takeaways, we are created in the image and likness of God means we have been given the portion of energy and Knowledge God has.

  • @gyejosy
    @gyejosy 2 місяці тому

    ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር ያክብርልኝ : በህይወቴ ያሉትን ጥያቄዎች መልሰውልኛል : ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልዎ ::

  • @FikaduBiru
    @FikaduBiru 8 місяців тому

    ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው። ሳይንስ ለምድራዊ ዕውቀት ጥሩ ነው።ነገር ግን በሳይንሳዊ ዕውቀት እግዚአብሔርን ከቶ ማወቅና መመርመር አይቻልም። እግዚአብሔርን ለማወቅ በቃሉና ቃሉን በእምነት በመቀበል ብቻ ነው። ዶ/ር መንፈሳዊውን ነገር ከእግዚአብሔር ቃል ያስተምሩ።ሳይንሱንም ለብቻው ያስተምሩ። ማደባለቁ እርስዎንም የምሰሙትንም አይጠቅሙም።

  • @Eliastaye6
    @Eliastaye6 8 місяців тому +2

    Manyazewal endezi aynet intellectual topic yamribihal bro, Dr. Abraham Amaha great explanation!

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 8 місяців тому +2

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የእውነት ትሁን ረጋ ረጋ ብለው አስተምረውኛል እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ይሆን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ws3or2zu9g
    @user-ws3or2zu9g 7 місяців тому +1

    ዶ/ር አብርሀም እግዚአብሔር ይባርኮት !!!!!

  • @yacobsebhatu8644
    @yacobsebhatu8644 8 місяців тому +1

    ብር መውደድ የክፉ ምንጭ ነው:: ይላል መጽሓፍ ቅዱስ አጋንንት የሚወጣው በእየሱስ ስም ብቻ ነው ወንድሜ ከፍልስፍናው ወጥትሕ ጌታ ተቀብለህ ብትኖር ይሻላል ነገ ምን እደሚሆን አታውቅም የዘላለም መኖርያህ እግዚአብሔር ነው

  • @abenezerwondwossen9950
    @abenezerwondwossen9950 8 місяців тому +4

    I'm glad to see you back dr. abraham amha
    ዶክተር በሆነ መንገድ አግኝቾት አንዳንድ ማለፍ የከበዱኝን ጥያቄዎች ብጠይቅ ደስ ይለኝ ነበር።
    እናመሰግናለን ማንያዘዋል!

  • @Amanesayasj
    @Amanesayasj 8 місяців тому +6

    We need more interviews like this May almighty bless you both

  • @user-vl3wp7sv5h
    @user-vl3wp7sv5h 8 місяців тому +1

    ይሄ የኒው ኤግ የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ትምህርት ነው። ሰው ሆይ ተጠንቀቅ።

  • @fetleworkyigremachew1345
    @fetleworkyigremachew1345 2 місяці тому

    Dr Fetare edeme ena Tena yestelen Ethiopian endafot yargelgn betam betam Desse yelal Amesgenalhu

  • @abelyilkal5188
    @abelyilkal5188 8 місяців тому +13

    Mr Manyazewal this is how you should keep the podcast now its time to bring out new ideas from the trenches of our country. I think people are fade up of listening to only your ideas...and for the recreation program you created thats a really great job👏👏may god help you on this job of staying on higher frequency just don't capitalize on that and devalue the purpose of it. All in all i loved the methodology of your presentation thank you.

  • @1p2k3a4b
    @1p2k3a4b 8 місяців тому +7

    Thank you for giving me an inspiration to study Meta Physics guys, Thank you very mutch.

    • @Soho-qr6bq
      @Soho-qr6bq 8 місяців тому

      1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times!
      2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God
      3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed!
      4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits!
      5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light!
      6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!!
      I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on UA-cam about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains!
      Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them
      ua-cam.com/video/SgUDwzlF_KU/v-deo.html
      ua-cam.com/video/DtkGgtExLcY/v-deo.html
      ua-cam.com/video/cMu5F2icsT8/v-deo.html
      ua-cam.com/video/emdXz5mWdvA/v-deo.html
      ua-cam.com/video/J5oYgok_p7g/v-deo.html
      ua-cam.com/video/wG5Ccyo5jPY/v-deo.html

  • @solomonkebede2125
    @solomonkebede2125 Місяць тому

    ሚገርሙ አባት ናቸው የምር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኦርቶዶክስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @youngdavid-l2r
    @youngdavid-l2r Місяць тому

    this respected guest can be the solution for our generation and country. (thank you, mane)

  • @innerpeace5476
    @innerpeace5476 8 місяців тому +13

    Great! I am working on this topic too, My book will be published soon. I hope we will discuss deep situations.

    • @Soho-qr6bq
      @Soho-qr6bq 8 місяців тому

      1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times!
      2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God
      3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed!
      4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits!
      5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light!
      6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!!
      I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on UA-cam about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains!
      Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them
      ua-cam.com/video/SgUDwzlF_KU/v-deo.html
      ua-cam.com/video/DtkGgtExLcY/v-deo.html
      ua-cam.com/video/cMu5F2icsT8/v-deo.html
      ua-cam.com/video/emdXz5mWdvA/v-deo.html
      ua-cam.com/video/J5oYgok_p7g/v-deo.html
      ua-cam.com/video/wG5Ccyo5jPY/v-deo.html

    • @BA-pi1lj
      @BA-pi1lj 8 місяців тому +3

      Hope we get ur book on market.

  • @Jesussaves416
    @Jesussaves416 8 місяців тому +14

    ባጭሩ በሳይንስ አጋንንት አይወጣም! In fact እናንተ higher dimension በምትሉት በspirit realm ሀያል እና enlightened የሆኑት መላእክት እንካን አጋንንትን ከሰውውስጥ ማስወጣት አይችሉም:: አጋንንት ሊወጣ የሚችልበት ብቸኛው consciousness ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን ነው!!! ከኢየሱስ ስም ውጪ አጋንንት የሚገዙለት እካል የለም:: Facts!

    • @oneminutenglish
      @oneminutenglish 8 місяців тому +1

      Thank you so much! For your comment that is absolutely right.

    • @user-og8ts5tt2z
      @user-og8ts5tt2z 8 місяців тому

      ❤❤❤❤yes Jesus is Lored

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 8 місяців тому +1

      ላንቺ ፓስተር ነዉ ብለው ያስተማሩሽ ላቺበርበሪያን ፓስተር መኪና ቤት መግዛት ነዉ አንቺ ከርሃብ አና ከድህነት አየማከክሽ አንቺ ሰው በታች አድርጎሽ ያሌባ ክፉ ፓስተር መቸወቻ ነሽ ፈዛዛ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 7 місяців тому

    ተመስገን የዚመልስ ኢየሱስነዉ ያዳነን ይመስገን ኢየሱስ ያሸንፋል ኢየሱስ ያድናልከመተት ከጥቁልና ከድግምት ያድናል❤❤

  • @dimasileshi5875
    @dimasileshi5875 5 місяців тому

    እጂግ አስደማሚ ነገር ነዉ የሰማሁት እነ3ደዚህ ያሉ ሙህሮችን ነዉ ሁሌም ማቅረብ ያለባችሁ❤

  • @weynshettesfaye7588
    @weynshettesfaye7588 8 місяців тому +4

    Dr Abrham and Mane thank you. I grasp a lot of knowledge.

  • @leykuneticha7281
    @leykuneticha7281 8 місяців тому +7

    Thank you so much! This is the Rare kind of videos I have ever watched on UA-cam!

  • @zemedeasfaw5448
    @zemedeasfaw5448 7 місяців тому +1

    በጣም ይደንቃል። የዶ/ር አብርሃም የአስተሳሰብ ወጥነት/ consistency of thought እና ከጠያቂው ጋር ያለውን መግባባት አድንቄያለሁ።

  • @eliasyenehungedamu2402
    @eliasyenehungedamu2402 8 місяців тому +2

    እንግዲያውስ እባክዎትን ዶክተር፦ በንፁሃን ደም የሚጫወቱትን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን የውስጥ አጋንንቶቻቸውን እየጠሩ በሚያውቁት ያስወጡልን?

  • @fatimasiraj2748
    @fatimasiraj2748 8 місяців тому +7

    አላህ ጥራት ይገባዉ ከሁሉም ነገር የበለጠና የላቀ አምሳ የለለዉ ነዉ እኔ እንደ ተረዳሁት ከሆነ ከጅን ከሰይጣን ጋር እንድንቆራኝ ነዉ በአይን እማይታይ ነገር እንዳለ አላህ በቁርአን ነግሮናል

    • @lulamohammed3839
      @lulamohammed3839 7 місяців тому

      ቀሪና ይባላሉ አልሀምዱ ሊላህ ዲናችን ላይ ሁሉም አለ

  • @user-xo1ox9rr6v
    @user-xo1ox9rr6v 8 місяців тому +6

    Wow Mane I watch your show most of the time but for the first time in a good way Dr Abrham challenge your mentality or you were a great student really amazing he makes you calm down with his wisdom. By the way metaphysics is very interesting topic .Thank you for Dr Abrhanm he came to the show and he show me Mane has different personalities you make my day Mane you are amazing really keep up the good work bring more people like that Thank you Dr Abrham for coming I love it .

    • @Soho-qr6bq
      @Soho-qr6bq 8 місяців тому

      1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times!
      2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God
      3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed!
      4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits!
      5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light!
      6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!!
      I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on UA-cam about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains!
      Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them
      ua-cam.com/video/SgUDwzlF_KU/v-deo.html
      ua-cam.com/video/DtkGgtExLcY/v-deo.html
      ua-cam.com/video/cMu5F2icsT8/v-deo.html
      ua-cam.com/video/emdXz5mWdvA/v-deo.html
      ua-cam.com/video/J5oYgok_p7g/v-deo.html
      ua-cam.com/video/wG5Ccyo5jPY/v-deo.html

  • @ExamSolutions.e
    @ExamSolutions.e 7 місяців тому +2

    Dr. Abraham, it's a pleasure to see you.

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 8 місяців тому +1

    Kibret yistilin! የዋህ ምድር ን ይገዛል!

  • @user-qf4dm5gc6t
    @user-qf4dm5gc6t 8 місяців тому +4

    አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ኒእማህ ያከሪም
    አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ኒእማህ ያከሪም
    አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ኒእማህ ያከሪም

  • @zizu590
    @zizu590 8 місяців тому +15

    Please give them a chance to elaborate the questions for your guest instead of your explanations 🙏 plus make your questions short and precise . Thank you!! very important discussion ❤

    • @behartsegaye84
      @behartsegaye84 8 місяців тому +3

      That is right mnm endiyaweruln edl alset alen,mane egnin yemeselu sew amtiteh hasabachewn satsema egnanm satasema yanten amelekaket weym ewket nw yabezakbn ,ketay engdahn lemaswerat ena tru tyakewechn bedeb tezegajtek lemeteyek moker mane wendmachn 👍

    • @YinebebTariku
      @YinebebTariku 8 місяців тому +3

      It was sometimes confusing to know who the interviewee was, as he kept on talking about his understanding….

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 8 місяців тому +1

      Thank you so much. He tried to teach professor, interrupted very much. He should give time for professor like Dr Rhodas.

    • @tighist331
      @tighist331 8 місяців тому +3

      ዝም እና ዝም በል እንሳቸዉ ሲናገሩ ።።።።።።።።።።።

    • @tighist331
      @tighist331 8 місяців тому +1

      እረ ባክሕ ዝም እና ዝም በል።።።።።።። ይናገሩበት

  • @AbynahLire
    @AbynahLire 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካቺሁ. ጥሩ ትምርት ናው
    ባኢትዮጵያ ላካ ሶዎች አሉ ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @abekebe8712
    @abekebe8712 8 місяців тому +2

    ዋው ለመጀመሪያ ግዜ ልቤን የሞላ ቃለ መጠይቅ አንተንም ለመጀመሪያ ጊዜ አደነኩህ በርታበትና አበርታን

  • @eyob4271
    @eyob4271 8 місяців тому +15

    Correction : "If you want to find the secrets of the universe, think in terms of energy, frequency and vibration" - Nikola Tesla

    • @Soho-qr6bq
      @Soho-qr6bq 8 місяців тому

      1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times!
      2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God
      3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed!
      4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits!
      5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light!
      6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!!
      I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on UA-cam about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains!
      Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them
      ua-cam.com/video/SgUDwzlF_KU/v-deo.html
      ua-cam.com/video/DtkGgtExLcY/v-deo.html
      ua-cam.com/video/cMu5F2icsT8/v-deo.html
      ua-cam.com/video/emdXz5mWdvA/v-deo.html
      ua-cam.com/video/J5oYgok_p7g/v-deo.html
      ua-cam.com/video/wG5Ccyo5jPY/v-deo.html

    • @antenehtaye4973
      @antenehtaye4973 8 місяців тому +2

      Nikola Tesla መሠረቅ እጣ ፈንታው ነው 😅

    • @bet7776
      @bet7776 8 місяців тому

      @@antenehtaye4973 nice one🤣🤣

  • @haneshanissue
    @haneshanissue 8 місяців тому +3

    betam begugut sntebkachew neber ende dr abrham nachew egnan miasfelgen