"እሰይ ዳቦ" | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • ከ አስር አመት በላይ በስደት በሚኖርባት ኢትዮጵያ ዳቦ ኬክ ኩኪስና ጣፋጭ ነገሮችን በማምረት ብዙ ደንበኞችን አፍርቷል
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 26

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 6 днів тому +5

    ከሸዋ ዳቦ 👺
    ትንሹ 10 ሳንቲም ነበር።
    ትልቁ 1 ብር ነበር።
    ሌላ ትልቅ ሆኖ ግን ሬክታንግል የሚመስለው ደግሞ 2 ብር ነበር።
    ከሱቅ👹
    ትንሹ በ25 ሳንቲም ሁለት ዳቦ ነበር።
    በተጨማሪም የተጠቀለለ ስኳር 10 ሳንቲም ነበር።
    ሻይ ቅጠል 5 ሳንቲም ነበር።
    ለስላሳ 35 ሳንቲም ነበር።
    ታክሲ አጭሩ ርቀት 35 ሳንቲም ነበር።
    በያይነቱ 1.50 ነበር።
    ነጭ ጤፍ መቶ ኪሎ 100 ብር ነበር።
    ይህ ሁሉ በ1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ ነበር። የሩቅ ጊዜ አይደለም።እድሜው አርባዎቹ የሆነ ይህንን ያውቀዋል።👹👺👹👺

  • @Fauziya-s5l
    @Fauziya-s5l 8 днів тому +7

    ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
    ያረቢ እኛን ለኛ አተወን ደካሞች ነን

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 днів тому

      አገራችን ሰላም ናት የናንተ ፋኖን
      እጅ ሰጥ በሉ
      ትጥቅ ፍቱ
      ወልቃይትን መልሱ
      ሰላም ከፈለጋቹህ
      ያለዛ አታለቃቅሱብን

  • @SleshiBerihun-o5z
    @SleshiBerihun-o5z 2 дні тому +1

    እውነት ነው የጾም ነው የግድፍት አይድለም ሲጀመርም ሙስሊሞቾ የጾም የግድፍት የሚባል ምግብ የለም። ለክርስቲያኖች ብቻ ነው የጾም የግድፍት የሚባለው።

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 7 днів тому +4

    Great bakery wonderful good job

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 3 дні тому +1

    አውቃቸዋለሁ። ላምበረት መናሃርያ ጋር ነው።

  • @mehamdseiad
    @mehamdseiad 6 днів тому +2

    ምነው ተላላጥሽ ተይ

  • @habtomwoldu4539
    @habtomwoldu4539 6 днів тому +2

    የውጭ ዜጋ ስታዩ አይነ ጥላቹ እሚገፈፈው

  • @AbityAbity-fh2zv
    @AbityAbity-fh2zv 5 днів тому +1

    እኔም ልጅ እያለሁ የብር አምስት ነበር ወይ ጊዜ

  • @Habeshaboy2155
    @Habeshaboy2155 3 дні тому

    ስደተኛው ትላለች እንዴ እንደ ኢትዮጵያ ከሀገሩ ጥሎ የሚሰደድ ህዝብ አለ እንዴ ልቅምቃሚ ሁላ

  • @TsedeMathe
    @TsedeMathe 2 дні тому

    የእኛ ሀገር ሰው ሌላ ሀገር ላይ ዞር ብሎ የምየያው ዬላም ለውጭ ዜጋ ብቻ ማሽቃበጥ ነው እዝ

  • @አለሁ-ገ6ለ
    @አለሁ-ገ6ለ 8 днів тому +2

    እረ ጔንት ተጠቀሙ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 День тому

    በርታ

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 4 дні тому

    Bene geze 10 neber 😂

  • @suraphelojohannes5780
    @suraphelojohannes5780 7 днів тому +1

    Entertaining & beautiful programm !!!!!!!!!

  • @googlesamsung2587
    @googlesamsung2587 6 днів тому

    what happened? why u r not introducing or writing on the screen the location , address,, and contact number of the bakery?? what is the point 🤔🤔🤔ay yezendro gazetegna

  • @messi16ada44
    @messi16ada44 5 днів тому

    Yaseletinalu ? Teyikilgn

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 6 днів тому +3

    ሶሪያ የሥራ ሠዎች

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 8 днів тому

    Cover your hair please
    Hayegine it's important bakery please

  • @mehamdseiad
    @mehamdseiad 6 днів тому

    ምነው ተላላጥሽ ተይ

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 8 днів тому

    Good job

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 днів тому +4

    ምነዉ በጣም ተሞላፈጥሽ

  • @rahel1976
    @rahel1976 7 днів тому +1

    where is the bakery located?

    • @danielabebe2378
      @danielabebe2378 7 днів тому

      Mekanisa infront of amigo,jemo1

    • @rahel1976
      @rahel1976 7 днів тому

      @@danielabebe2378 Thankyou, but do you mean they have another branch at jemo 1?

    • @danielabebe2378
      @danielabebe2378 4 дні тому

      @@rahel1976 yes