አፍሪካን የሚያምሰው የሰልባጅ ፖለቲካ | ሀገሬ ትንታኔ | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • አፍሪካን የሚያምሰው የሰልባጅ ፖለቲካ
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 27

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 6 днів тому +4

    አይ መሬት ያለ ሰው አለ የሀገር ሰው አንተን ጨምሮ 80% አካባቢ ኢትዮጵያዊ ሰልባጅ ባኖር በዋጋ ውድነት የሚለብሰውን አጥተው እንደአበደ ሰው ራቆታችን እንሄድ ነበር
    ሳምንት የማይቆይ የቻይና ቆሻሻ እያሰገቡ ያሉት የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ህጋዊ ስራ ነው የሚሰሩት?
    ሰልባጅ በቢሊዮን የሚቆጠር ገቢ አሳጣን አልክ ግን ሚሊየኖች ሰልባጅ ባይኖር ለሰው ልጆች መሠረታዊ ከሚባሉት መካከል አንዱ መልበስን እንደ ማይችሉ አልተናገርክም
    እኔ ላይ የሚደረስ ምንም ችግር የለም ይልቅ ጎበዝ አበጀህ እባላለሁ ብለህ ይሆናል ግን የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ 10.000 ወይም 20.000 ብር አውጥተው መልበሰ ሰለማይችለው ህዝብ ቅንታም አዘነታ ልኖርህ ይገባሀል

  • @yoniman5213
    @yoniman5213 6 днів тому +6

    የሀገር ውስጥ ልብስ አምራቾች ለህዝቡ ምርታቸውን በቅናሽ ሲሸጡ አይተህ ታውቃለህ ይበላቸው

  • @habtealemu
    @habtealemu 4 дні тому +1

    በጣም የ ሚገርመዉ እኔ እዚህ የ ልብስ ማምረት ስራ ዉስጥ ነዉ ያለሁት የዉጭ ብራንድ ልብሶችንም አስመጣ ነበር እጅግ በጣም ጥራት ያለዉ ልብስና ጫማ export standard የ ተመረተ ከ ሳልቫጅ በታች እየተሸጠ ብዙ ሰዉ አይረዳም ሁሉም ሰልቫጅ ቅናሽ ይመስለዋል የ ጤናና የ ሀገር ጠንቅ የሆነዉ ሳልቫጅ በመንግስት ደረጃ መከልከል አለበት ሩዋንዳ ደሀ ስለሌላት ነዉ የ ምትከለክለዉ ? የ ረጅም ግዜ ዉጤቱን ቀ ድመዉ ስለተረዱት ነዉ በሀገራችን ከዉጭ ተፅእኖ ለመላቀቅ ልብስ አደለም መኪና ቤት ህንጻ ማሽነሪ ድሮን ስኜስ ክራፍት ሌሎችንም አለም የሚሰራቸዉን መስራትና መጠቀም አለብን ብለን ማሰብ አለብን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 6 днів тому +1

    ወገኔ ተጠንቀቁ ነጮች በጣም የሚዘገንን የቆዳ በሽታ አለባቸው በሽታው ደግሞ ይተላለፋል

  • @abenezertesema
    @abenezertesema 6 днів тому +1

    Butik wuste erasu yeshetalu sew addis libse gezaw yilal bizu bonda suqe yale suri butik ale minim mareg aychalem demo butik wagachew asferi eko new ande yemengeste demoztegna techenko eko new libse yemigezaw yebonda role consider medereg alebet alebelezia yehager wuste mirte bichawun le 120million hezeb suri shemize leloch lelochin bande support maderege yikebidal mikniatum tinish industrial parkoch bicha silalun ,ayzon gin Ethiopia habtame eskemitihon new kezia behuala addis libse erasu lankebelachew enchilalen

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 День тому

    ከዛሬ ወድያ የሀገሬን ምርት ነው ምጠቀመው

  • @HachuDab
    @HachuDab 4 дні тому

    Ye hager wust libs tirat yelewum lezanewa salbaj gin betam

  • @bedruhamid4914
    @bedruhamid4914 4 дні тому

    ወይ ሳልባጂ ጉድኮነው

  • @kaleabbekele7015
    @kaleabbekele7015 4 дні тому

    Betam Mert gazetegnaaa bertaaa wendemeee

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 6 днів тому +1

    የድሃው ሕብረተሰብ ልብስ ነው ቡቲክማ አያዋጣም

  • @abuman718
    @abuman718 5 днів тому +1

    ከዛሬ ጀምሮ ሳልባጅ የምባል ነገር አልገዛም

  • @haileyesuslemlem
    @haileyesuslemlem 6 днів тому +1

    አልተሻሻለም ምርምር መጨመር አለብህ 😮😮

  • @EbrahimHajimenza-x4c
    @EbrahimHajimenza-x4c 6 днів тому +1

    ቢስራት

  • @WendesenAbay
    @WendesenAbay 6 днів тому +1

    ችግሩን መፍታት

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d 5 днів тому

    😢 salebagi ko bsheta naw ytheo😢ymemate😢saw ylebasaw😢

  • @mahlet3570
    @mahlet3570 День тому

    Thank you!

  • @abeabe4953
    @abeabe4953 4 дні тому +2

    ሰልባጅን ለማስቆም ከተፈለገ የተሻለ ጥሪት ያለውና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ነገር ማቅረብ ነው እንጂ በማጥላላት አይደለም !! ያንተ ዘገባ ለሀገር ውስጥ አምራቾች ማሽቃበጥ ነው ! በመፍተው ላይ እናቶኩር ::

  • @ZelalemTen
    @ZelalemTen 4 дні тому

    5o. 🐊🐊🐊

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gq 6 днів тому

    ልክ ነህ ግን እንደሀገር ምን አሰብን
    ጥጥ እያለን ማምረት ያቃተን በራስ መኩራት ያቃት እኛ ነን

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 6 днів тому

    Bisreachin bertalin

  • @zekariasmahtemesilassie8924
    @zekariasmahtemesilassie8924 6 днів тому

    ለዘገባ ጥሩ መራሩን እዉነት ግን እንወያይ

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 6 днів тому

    በርታ! ግን በደንብ ማጠናቀር ይቻላል

  • @MulualemFentahun-v5k
    @MulualemFentahun-v5k 6 днів тому

    እውነት ነው ከምርጥ አቀራርብ ጋ

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 6 днів тому

    ?