እጅ የሚያስቆረጥም ሳንቡሳ እና ባቅላባ በኩሽና ስዓት //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 127

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Рік тому +121

    እውነት ለመናገር ሀይማኖትን በተግባር ሚኖሩት ሙስሊሞች. ናቸው አስካሪ መጠጥ አይታየኝም ካጠገባቸው የኛ አመት በሀል ቢሆን እሄኔ ሰክሮ በየ መንገዱ ሚዮድቀው ብዛቱ ቤተክርስትያን ብሰራበት እላለው።

  • @user-vn1lk5bt1u
    @user-vn1lk5bt1u Рік тому +15

    እደህብ እሥልምናን ሥላከበራችሁ እናመሠግናል ነገር ግር እኛ ሙሥሊሞች ኢዳችን ሁለት ነው ኢዲ አልፈጥር እና ኢዲ አል አዲሀ ወይም አረፋ መውሊዲ የሚባል በአል የለንም ቢዲአ ነው ነብያችን በህወት እያሉ ያልተሠራ ሀአን ቢዲአን አትሥሩ ሙሥሊሞች አላህን ፋሩ

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 Рік тому +7

    እስልምና መውልድ አያከብርም እ

  • @leyila3tube439
    @leyila3tube439 Рік тому +8

    😂👈 ለምኑ ነው እንኳን አደረሳችሁ የምትልቱ 😳እራቢኢይ 12እረገጠኛ የተሆነበት የሞቱበት ቀን ነው اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • @amaamm9998
    @amaamm9998 Рік тому +12

    መዉሊድ ሚበል አመትበል በኢስሊሚነ ዬለም አበቀ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 Рік тому +8

    ዩኒ እኮወላሂምሪጥሰውነውወላሂ አገሪአክባሪ ሀይማኖትአክባሪ ነዉ 🌱ደሞእኮ ደሰየሚላኝ ነገሮች እሸውነት ሁነው 🌱ሳገኘ ሳህ የሚላት ያረቦች ቃላት ደሰይለኛል መሪሀባ አላህ ሁሉንምነገሪ መሪሀባይበልህ አት

  • @user-jx1mu9xe4t
    @user-jx1mu9xe4t Рік тому +5

    Ebs አፋላጊ ቁጥር የምታቁ ተባበሩኝ በማሪያም ሙሲልሞች በአላህ 🙏

  • @nejahaahmedtravels1582
    @nejahaahmedtravels1582 Рік тому +3

    የሰንቡሳ እንጀራ የሚጋገረው በየቤቱ እንደዚህ ነዉ ለሆቴ ብቻ ነዉ ትላለች እንዴ

  • @saada2559
    @saada2559 Рік тому +4

    እውነት የድነል እስልምነ መገለጫ አይደለም

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 Рік тому +13

    ዮኒየ ፍቅር የሆንክ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅክ🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tueamfereje2029
    @tueamfereje2029 Рік тому +8

    ዛሬ ወላሂ እየገረፈች ነው ያስታመራቻችሁ🤔

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 Рік тому +10

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  • @semharelias8833
    @semharelias8833 Рік тому +6

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም. ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ይሁንልን ።

  • @samri544

    በሙስሊም መዉሊድ ሚባል የለም መዉሊድ ድብን ያለ ቢዳአ ነዉ

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Рік тому +13

    እኴን አደረሳችሁ ውድ የእስልምና እምነት ቤተሰቦቻችን በሙሉ

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 Рік тому +3

    ሳምቡሳ በጣም የሚጣፍጥ ግን ድካም ያለው ስራ ነው።

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Рік тому +7

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤️💛💚

  • @weynatube21
    @weynatube21 Рік тому +8

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 Рік тому +2

    As always Lulla and Yonas thank you both for an interesting program.

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 Рік тому +3

    በጣም ጎበዝ እኔም። ልክ እንደ አንች ነው ምሰራው