በአረብኛ ቀይር እና ቅናት የሚያገናኛቸው ቃል | كلمة غير في اللغة العربية

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @عثمان-ح9س
    @عثمان-ح9س Рік тому +12

    እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @EjDh-q3n
    @EjDh-q3n Рік тому +2

    በጣም አመሰግናለሁ ባተ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaabdu5724
    @rahmaabdu5724 Рік тому +23

    ምናለ የኢትዮ ህዝብ እንዳተ ለመልካም ነገር ቢደክም ቁረጠው ግደለው ከሚሉ 😢😢 እናመሠግናል

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 6 місяців тому

      አላህ ነመጠው ሠው በመልካም የዘዋል ሡባን አላሆ

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 Рік тому +5

    እድሜና ጤና ይሥጥልን እንዳንተ አይነቱ የብዛልን

  • @አልሚየሀይቅልጅ
    @አልሚየሀይቅልጅ Рік тому +4

    እናመሰግናለንወድሜ በእውነት እጅግበጣምእሚገርምትምህርትነው❤❤

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 Рік тому +3

    ሹክረን አሂ ጀዛክአላህ ሄር

  • @madinamohamed-hr9lv
    @madinamohamed-hr9lv Рік тому +3

    በርታ ጎበዝ ነህ አገላለጺህ ይገባል

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Рік тому +2

    የአረበኛ A BC አያስቸግርም ቃላት መመስራት ይከብዳል አስተምረን ምርጥ ሰው

  • @ErabiaSeid
    @ErabiaSeid Рік тому +1

    አሪፍነውብዙነገርተማርኩበት,አላህያግዝህ

  • @SaraSara14-h3h
    @SaraSara14-h3h Рік тому +2

    ትለያለህ ኣምበሳዬ
    ቀጥልበት ❤❤❤❤
    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Рік тому +2

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ ከአረብ ጋር ዘላለም ብኖር አይገባኝም ያንተ በጣም ነው የሚገባው

    • @meriWegerat
      @meriWegerat Рік тому

      በእውነት እኔም 5አምስት አመት ሞሉቾ አረብ አይገባኝም ምን ይሻለኛል😢

    • @gulgeralta9450
      @gulgeralta9450 Рік тому +1

      ክክክ እኔም አረብ ሃገር ተቀምጬ ከያዝኳቸው ይልቅ ከነቢል በቅርብ ጊዜ የተማርኩት ሁለት እጅ ይበልጣል

  • @Muntaha-kt2rd
    @Muntaha-kt2rd Рік тому +2

    ቀጥልበትአለህየግዝ፣አተቋርጥብን

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 8 місяців тому +1

    ተባረክ

  • @gulgeralta9450
    @gulgeralta9450 Рік тому +1

    ነቢል እናመሰግናለን ጥበብህን ይብዛ
    በሰሌዳ ላይ የተጻፈውን ጽሑፍ ብዙ ንጹር ስላልሆነ እሚቻልህ ከህነ ለማንበብ የሚመች አርገህ ብትጽፍልን በዛ ላይ ሥርዓት አጻጻፍ እንድንማር እናመሰግናለን
    እንዴት እንደማመሰግንህ አላውቅም ካንተ ብዙ እና አስፈላጊውን ነው እየተማርኩ ያለሁት እንዴት እንሚጻፍ ባስተማርክን መሰረት እጽፋለሁ ኑርልን!!!

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  Рік тому +1

      የቪዲዮ ኮሊቲ ብታስተካኪ ንፁህ ይሆናል

    • @gulgeralta9450
      @gulgeralta9450 Рік тому

      @@speaktoreachA እሺ እሞክራለሁ

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Рік тому +2

    ሸኩረን❤❤❤

  • @kasanashale5295
    @kasanashale5295 9 місяців тому +1

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ በርታ ወንድሜ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @SayedAhmada-l7m
    @SayedAhmada-l7m Рік тому +1

    ማሽአላህ ወንዲም

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n Рік тому +1

    እድሜይስጥሕ ግንበቴሌግራም በፅፌትላክልን

  • @mesy6975
    @mesy6975 Рік тому +3

    🙏🙏ወድማችን

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 8 місяців тому +1

    Mashallah tabarakalla

  • @adamfallatah2192
    @adamfallatah2192 Рік тому +1

    thank you sir so much

  • @makaum4737
    @makaum4737 Рік тому +2

    በጣምበጣምጥሩ፡እድሜናጤናይስጥልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @moryamabdul.g2415
    @moryamabdul.g2415 Рік тому +1

    ዋው አሰፈላኪ ነው

  • @marimmohamed3123
    @marimmohamed3123 4 місяці тому +1

    የቴሌግራም፣በምንድንነውየማገኛው

  • @ቢኒጥቁርሰው
    @ቢኒጥቁርሰው 7 місяців тому +1

    የቴሌግራም ቻነል በምን እናግኘው?❤

  • @مريمالحبشي-د9س
    @مريمالحبشي-د9س 2 місяці тому +1

    በዝሁቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቅህ

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 Рік тому +2

    ሠላምህ ይብዛ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዸ7ኸ

    መልካም ሰው ማሻአላህ😊

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n Рік тому +1

    ሰላምሕይብዛ ነቢል ወንድማችን

  • @EthgEhgf
    @EthgEhgf Рік тому +1

    ሽኩረን'የሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahna6707
    @rahmarahna6707 Рік тому +2

    አመሠገናለን ወንድሜ

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci Рік тому +1

    እናመሰግናል በተለይ ፊደሎቹን ከፍ ብታደርጋቸው አሪፍ ይሆናል

  • @mdriyaj6392
    @mdriyaj6392 Рік тому +2

    Very good

  • @مريمالحبشي-د9س
    @مريمالحبشي-د9س 2 місяці тому +1

    ጎበዝሰውነህ

  • @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል

    ጥያቄ ጀዛክአላህ
    ለምሳሌ አመል ግእዳ ትግራ ካልን እያነበበች ነው ትቀናለችም ትግራ ነው or ትጋሀር ትቀናለች ለማለት

  • @nazlyozan7670
    @nazlyozan7670 Рік тому +1

    Jazahkillah❤❤❤❤❤

  • @shukuriyayesuf9119
    @shukuriyayesuf9119 Рік тому +1

    ❤شكران

  • @Hayah364
    @Hayah364 5 місяців тому

    ሹክርን

  • @user-ei6we3ku9y
    @user-ei6we3ku9y Рік тому +1

    የአረበኛ ፊደል አፃፃፍ ብታስተምር ብዙ ተከታይ ይኖርሃል

  • @Nora-q4w
    @Nora-q4w 6 місяців тому +1

    መቸም አይገባግ ድጋይ ነዉ erasi😢😢😢😢😢

  • @aslitube4541
    @aslitube4541 Рік тому

    Thank you very much ❤❤❤❤❤

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 Рік тому +1

    ያጥክ እል እፍያ ሽኩረን

  • @catcup4947
    @catcup4947 Рік тому

    ሹክረን አላህ ይስጥልን በርታ

  • @OumerMehamed-ok5pi
    @OumerMehamed-ok5pi 6 місяців тому +1

    thanks

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ Рік тому +1

    ሠላም ነብል እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤

    • @MassiMa-te6mv
      @MassiMa-te6mv 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimietiopia486
    @mimietiopia486 Рік тому +1

    Set ena wodn ena saw malet min malet nw ❤❤

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 Рік тому +1

    እረበአላህ ስልክህን አስቀምጥልኚ

  • @مهرةالحوسني
    @مهرةالحوسني Рік тому +1

    👍👍

  • @MudinSani
    @MudinSani 23 дні тому +1

    ❤❤❤❤😮

  • @EjDh-q3n
    @EjDh-q3n Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaJabri-mh7tc
    @FatimaJabri-mh7tc Рік тому +2

    Balina Ina misiti mindenawu ba arabeyina

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 Рік тому +1

    እንጥሌ ስለተቆረጠ መሰለኝ የጎሮሮ ጡንቻ የሚጠይቅ ቃላት አልችልበትም😅

  • @aliykkaq4341
    @aliykkaq4341 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Рік тому +2

    መምህር ነቢል ፈትፍተህ ነው እምታጎርስ እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ለምድነው subscribbu ትንሽ ነው ለምን አናበረታታውም

  • @ኡሚጀነቴነፍቆቴ
    @ኡሚጀነቴነፍቆቴ 3 місяці тому

    Telegram lay almeta alegn nebilo

  • @entisarjemal5391
    @entisarjemal5391 Рік тому +1

    as wr wb

  • @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል

    ሊንኩን አስቀምጥልን ቴሌግራሙን ከቻልክ

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Рік тому +4

    እኔ ሁለት አመቴ ግን ወፍ የለም😂 ቁራአን እደፈለኩ እየቀራሁ አረበኛ ግን ጭራሽ

    • @rahmaabdu5724
      @rahmaabdu5724 Рік тому +3

      😅 እኔ 6አመቴ ትዛዝ ነገር ነውጅ ረዘም ያለ ወሬ አልችልም ቁርአን ግን አነባለሁ በደንብ

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Рік тому +1

      .እኔ አስራ አንድ አመቴ እደዚህ አልችልም ቁረአን ግን እቀራለሁ

  • @selamemknne
    @selamemknne Рік тому +1

    እነመሰግናለን እስቲ ወዲሜ ገጠር ከትማ ሽማግሌ ወጣት ከቻልክ ብዴኦ በኬሜት ቢሆን ንገርኝ እዳታልፍኝ ❤❤

    • @rugu2301
      @rugu2301 Рік тому +1

      ገጠር ለማለት በዶ፣ ከተማ ለማለት መድና፣ሽማግሌ አጁዛ ወይም አጁዝ፣ወጣት ሸባብ ይባላል

    • @selamemknne
      @selamemknne Рік тому

      @@rugu2301 አመሰግናለው ወዲሜ ክበርልኝ

    • @MassiMa-te6mv
      @MassiMa-te6mv 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdulekimshedi123
    @Abdulekimshedi123 Рік тому +1

    በማርኛ ፃፍልን

  • @ShaNas-fj6uy
    @ShaNas-fj6uy Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hannah2518
    @hannah2518 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk Рік тому +2

    ባማረኛ አርግልን ወዲም እዲገባን

  • @NoorBd-m3x
    @NoorBd-m3x 9 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @BelayneshMengiste
    @BelayneshMengiste 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @عائشهعائشه-ب3ق
    @عائشهعائشه-ب3ق 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤