በአረብኛ አውቃለሁ ለማለት ምን እንጠቀማለን | كلمة معرفة وإستخداماتها

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @نونوبينتبابا
    @نونوبينتبابا Рік тому +2

    ጀዛከላሕ ኸይር ልብ ላለዉ በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ እኔኳ መላም የለኝ3ተኛ አመት ጀመርኩ አረበኛ አልችልሥእደምንም 2አመት ልታገልና ወደ ሐገሬ ኢንሻአላ🎉🎉

  • @user-ds6it1bc4v
    @user-ds6it1bc4v Рік тому +1

    እናመሰግናለን መምህር ነብሊ እግዚአብሔር እውቀቱ አዝቶ ይጨምሪልህ ክበርልን ኩፉ አይንካህ ❤❤❤❤❤

  • @woldaislassie2930
    @woldaislassie2930 Рік тому +2

    በጣም ኣሪፍ ነው ወንድሜ። ኣደራ ማለት የምፈልገው፣
    ንግግር ብቻ ሳይሆን፣ መጻፍና ማንበብም ጭምር እየተለማመድን ስለ ሆነ፣ በቦርድ የምትጽፋቸው በግልጽ የሚነበቡ፣ የኣረብኛ ሰዋስው የጠበቁ እንዲሆኑ ኣደራ እላለው። በደፍተር እየጻፍንና እየተለማመድን ስለ ሆንን ነው፣ ኣመሰግናለው።

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 7 місяців тому +1

    ውንድምችን ነቢል ሁሌም ለምታስተምረን ትምህርት ክብቃት ጋር ሳላመሰግንህ አላልፍም ፣እኔ በምኖረው ሃገር ፣ነገሮችን ውድቅ ለማድረግ በማፊሽ ፋንታ "ፊሽ " ን ይጠቀማሉ ለምሳሌ "አነ አረፍ ማክትብ" በሚለው አረፍተ ነገር፣ አነ ፊሽ አክተብ .......

  • @KokobYoutube
    @KokobYoutube Рік тому +1

    በጣም ነው ምናመሰግነው ቢሮ ውስጥ ብዙ ጊዜ ሚጠቀሙትንም ሥራልን

  • @سميرةحسن-ب1ف
    @سميرةحسن-ب1ف 6 місяців тому +1

    ሹኩረን ወድሜ ጀዛ ኬላህ ኸይር

  • @MrsJabeba
    @MrsJabeba Рік тому +1

    መግለጥ እሰተሚያቅተኝ አመሰግናለሁ❤

  • @aslitube4541
    @aslitube4541 Рік тому +2

    ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤❤شكرا جزيلا

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ Рік тому +2

    ሠላም ወንድማችን ነብል❤❤❤

  • @munamohammedmunamohammed8094
    @munamohammedmunamohammed8094 Рік тому +1

    ጀዛክላህ ነቢል

  • @kedest2025የቱብ
    @kedest2025የቱብ 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ 0:36

  • @Ygyfifu
    @Ygyfifu Рік тому +1

    ጀዛኸላህሸይር❤

  • @fatumaseid5005
    @fatumaseid5005 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ከእውቀት ላይ እውቀት ጨምሮ ይስጥህ

  • @MrsJabeba
    @MrsJabeba Рік тому +1

    ❤❤❤በርታልን

  • @makaum4737
    @makaum4737 Рік тому +1

    እናመሠግናለን።

  • @ሀቢባ-ከ2አ
    @ሀቢባ-ከ2አ Рік тому +1

  • @rahmarahna6707
    @rahmarahna6707 Рік тому +1

    ውድሜ አላህ እድምናጤና

  • @HanaBelay-v4i
    @HanaBelay-v4i Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @Zebiba-j6n
    @Zebiba-j6n 10 місяців тому +1

    እናመሠግና ለን ወድም

  • @HayatHayat-i6r
    @HayatHayat-i6r Рік тому +1

    Shukran wendme

  • @Ksaa-q6t
    @Ksaa-q6t Рік тому +4

    አንድ አመት ሆነኝ ግንቋንቋ ምንም አልችል አልገባኝ አለ

  • @የወይንሀረግ
    @የወይንሀረግ Рік тому +2

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችል የአትክልት ስሞችን ስራልን ለአዲሶች

  • @HanaBelay-v4i
    @HanaBelay-v4i Рік тому +3

    ዛሬ ባለፈው -ሠርቻለሁ -ልሠራነው -ጠራሽኝ

  • @tigistadis1139
    @tigistadis1139 Рік тому +8

    አንድ አመት ከ3 ወር ሁኖኛል ማርያምን ቋንቋው አልገባኝ ብሏል አብራኝ የምትሰራው ሀበሻ ናት እና ከሷጋ ስለማወራ ጭራሽ ሊገባኝ አልቻለም ልጅ ደግሞ የለም አንድ ሰውየ ብቻ ነዉ እና ብዙግዜ በአረበኛ የሚያወራኝ የለም ሰውየው ነዉ በምልክት ነዉ 😥🤣🤣

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Рік тому

      ወይ ጉድ ለአንድ ሰውየ ነው ሁለት ሰራተኛ ያላችሁት አይዞሽ እኔም እዳችው ነኝ አይገባኝም

    • @tigistadis1139
      @tigistadis1139 Рік тому

      @@tube-vs6rd ስራ ብዙም የለ ደመወዜ 1000ድርሀም ነዉ እና ሳሙና ቅባት የስራ ልብስ በራሴ ደመወዝ ነዉ የምገዘው ደመወዝ ጨምሩልኝ ስል እቢ ብሏል ሁለት አመቴን ጨርሸ እቀይራለው ቤቱ ነጻነት አለው ግን ከሀገር የወጠው ለነጻነት ብየ ሳይሆን ለብር ብየ ነው 🥺🥺

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Рік тому

      @@tigistadis1139 አትይሪይ እህቴየ ሠዎቹ ጥሩ ከሆኑ ጥሩ ነው ግን ከቀየርሽ አድ ሽ ሁለት መቶ ወይም አድሽ አምስት መቶ ሊሆንልሽ ይችላል ግን ሠዎቹ ጥሩ ካልሆኑስ ስራው ከበዛስ እንዴት ይቻላል

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Рік тому

      @@tigistadis1139 የት ሀገር ነሽ

    • @FathimaAhmad-o7r
      @FathimaAhmad-o7r Рік тому

      እስክቢቶ ካለሽ ጣፊ እደዝህ እምትሰሚውን

  • @aaas2163
    @aaas2163 Рік тому

    ወድማችን በርታ እኔ ደግሞ ማንበብና መጻፍ እፈልጋለሁ እሱንም ብታቀርብልን

  • @mesrtjorge5826
    @mesrtjorge5826 7 місяців тому +1

    ቴሌግራም ላይ አልመጣአለኝ ሰርች ሳረግ

  • @Zinet-h1w
    @Zinet-h1w 11 місяців тому +1

    mashaaellah

  • @GalaxyAa-qg3zf
    @GalaxyAa-qg3zf 5 місяців тому +1

    አድስነነበርኩወድሜ፣ጣትምልስራለማለት❤

  • @EthgEhgf
    @EthgEhgf Рік тому +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 9 місяців тому +1

    ❤❤❤ሽኩርን❤

  • @nadenjamal6967
    @nadenjamal6967 Рік тому +1

    ሠላም❤

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaBelay-v4i
    @HanaBelay-v4i Рік тому +1

    እንተል ከልባቸው ምን ማለትነው ?

  • @SofiHassen
    @SofiHassen Рік тому

    በአረበኝ ለመፃፍና ለማንበብ እዲንችል አስተምረን በአላህ

  • @نجوهمحمد-ه1ض
    @نجوهمحمد-ه1ض Рік тому +1

    شكران الفيديوهات جميله ان بدي اتعلم الغه الاامهريه يرايت يكون في مثل هذا بي الا امهريه

  • @heucujejcue
    @heucujejcue Рік тому +1

    እናመሠግናለን መምህር ግን telegram ጠፍተሀል

  • @nurobesidet8308
    @nurobesidet8308 Рік тому +1

    ጀዛከላህ ከይር አሪፍነው በርታልን እችላለሁ እሚለውን ብታብራራልን እግደር ኢልጋ ይጋድር እጋብል እልጋ እነዚህን ጨማምረህበት ብትለቅልን አመሰግናለሁ❤

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaabdu5724
    @rahmaabdu5724 Рік тому +1

    ያለፈ ነገር የዜኔ ያን ማለት ስራልን

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n Рік тому

    ነቢል እድሜይስጥሕ ግን በቴሌግራም በፅሁፍ ላክልን

  • @HABIBAHOUSEMAID
    @HABIBAHOUSEMAID 9 місяців тому

    🎉❤

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n Рік тому +1

    ወንድማችን ክበርልኝ ሑሌም ግንቴሌግራም በፅሑፍአድርግልን ለማንበብይቀሐናል ለመሸምደድ

  • @zakeyafayesa5107
    @zakeyafayesa5107 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Samrawit-c5w
    @Samrawit-c5w Рік тому +1

    ❤እናመሰግናለን

    • @Samrawit-c5w
      @Samrawit-c5w Рік тому +1

      ቀጥልበትሌሎችንምአምጣልንአታቆርጥብን

  • @FathimaAhmad-o7r
    @FathimaAhmad-o7r Рік тому +1

    ነቢልየ ቃል ገብተሽልኛል ማለት ካየኸው መልስልኚ❤❤

    • @fatenmolly5613
      @fatenmolly5613 Рік тому

      😂😂😂😂ቃል አስገቡሽዴ ሳታቂ😢

  • @GalaxyAa-qg3zf
    @GalaxyAa-qg3zf 5 місяців тому +1

    አድስነነበርኩወድሜ፣ጣትምልስራለማለት

  • @hannah2518
    @hannah2518 Рік тому +1

    💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯💯🎉🎉🎉

  • @emanhaji8905
    @emanhaji8905 Рік тому +1

    ሳልም ብዚት ይባል

  • @HA-b2w
    @HA-b2w 2 місяці тому

    ❤❤❤❤