Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
*ሰላም ሰላም ውዶች እንደት ቆያችሁኝ በዛሬው ቪድዎዬ በአረብ ሀገር ሆነን አንድ ቤት ውስጥ የምንሰራ ሀበሾችን ይመለከታል አንድ ቤት ውስጥ እየሰራን የማንዋደድ የምንቀናና የምንመቀኝ ባጠቃላይ የጓደኛችንን ስም ምንም በሌለበት የምናማ ከእኔ ጋ ሲሆኑ ሌላ ከሌላ ጓደኛ ጋ ሲሆኑ ሌላ እያሉ ሰውን የሚያጣሉ አሚተኞች በአረብ ሀገር ላይ አሉ እስከመጨረሻው ተከታተሉት*
Tg kutaber tube እሽ ሁቢ☺ሼር አርጊልኝ
እሽ ፍቅር አደርግልሻለሁ
Tg kutaber tube jezakallah wudi😍
ያገሬ፡ልጅ፡የኩታበርልጅ፡ነሽእንደ
የቆየች ጎበዝ ነች ሲለምዱ አይቻሉም
እዉነት ነዉ እህቴ ሀበሻ ጋር ከመሥራት ለብቻ ይሻላል ሥለደረሠብኝ ነዉ
እኔ ለብቻዬ ይሻላል አበሻ መለጠፍ ይወዳል አዲስ መታ እኔ ሁለት አመት ሰራ እሷሁለት ወር ነው ከመጣች ቋቋታቃለች ለኔ ጠላት ነች
betam lebecha yeshalale
በጣም
እኔ ደሞ ሲናገሩኝ ዝም ነው እምለው ከዛ ይነዳቸዋል
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ እኔ እራሱ ስልችት ብሎኛል ስኪን ፍል ውሀ ስትለኝ ነው የምትውል ትግስቱን ስጠኝ ፈጣሪየ ሆይ በስላም ወደ ሀገሬ መልስኝ
ቲጂጂ የኔ ማር ትክክል ነሽ አንዳንድ ሊኖሩ ይችላሉ ግን ከሀገር ልጅ ከመሰራት ከሌላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል አንዳንድ ቤት የማይስማሙ ሀበሾች ስላሉ ነው
ere eht. hulum bayhonu alu. yehew kegawdegnae gar6amet chersin. andim ken tekyaymen anawkim
ትክክልነሺ
Tkkl nesh
ትክክልነሽማሬ ወላሒእኔ ብዙአሠቃይታኝ አለይ ጓደኛየ
@@nlove7850 እንደኔ ሀበሻ ጋ መስራት ያቅለሸለሸው ይኖር አይመስለኝም አራት ወር ሆነን ሁለቱም ጉዋደኞቸ ከተኮረፉኝ እኔ አድስነበርኩ እነሱ የኖሩ ናቸው ለቤቱ ሀላፊ ኽረ ምኑ ቅጡ ሰወቹም የነሱን ወሬ ነው እሚሰሙት ብቻ አላህ ይውደደኝ ያረብ አይ እዘንልኝ አጀኔ በሽቋል ዱአ አድርጉልኝ በስደት ላይ ይከብዳል
እኔ ጎደኛየጋ ኢትጰያውይ ናት 4 አመታችን ሊልቅ ነው አንድ ቤት አንድም ቀን ተጣልተን አናውቅም ስንዋደድ ያረብ አተ ጥሩ ጎደኛ አብዛልኚ
Kkkkkkkkk
የኔጣየሚገርምነው
@@lemlemredwan7474 ደመርኩሺ ደምሪኝ
@@makdesshassanieh2992 ደመርኩሺ ደምሪኝ
ኧረ ይሄስ የኔ ታሪክ ነው ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሲያልፍ ቀላል ይመስላል እንጂ
ሳ
ቲጅ ቆንጆ ምርጥ ሰውበርችልኝ
እኔ ሁለት አመት ያሳልፍቁት ሰቃይ😢😢 ሰት አይነት ሰወች አሉ መሰላችሁሊላወ ይቅርና ያላልኩትን አለች እያለች ከመዳም ጋራ የምታጣላኝ ነገርስበቻ አለፍ አልሀምዱልላ
ወላሂ ሀበሻ ሙቀኛ ሀሲድ ነዉ ብቻ ከሀበሻ ይጠብቃቺሁ የሰዉ ሀገር ሰዉ በስሙ ያሻላል 😢😢
አረ እኔ የአገሬ ልጅ አልፈልግም ሌላ ዜጋ ይሻላል
በትክክል እኔ ደርሶብኛል ይች ቋንቋ አለማወቅ ውይ ያረብ አገር ፈተና ናት
አበሻ ጋር ከመሥራት ከባንጋሌ ጋር መሥራት ይሻላል
Btam
የኔ ታሪክ ነው ብቻ ግን አልሀምዱሊላህ
ትክክል ንው እህቶች እልተሳሳታችውም ካገር ስው ከመስራት ከማታዊቁው ስው መስራት ይሻላል ያገርስው እየሳቀ ይገልሻል የደርስበት ብቻ ንው የሚያውቀው ለሁላችንም ልቦነ ይስጠን ንው ሚባለው
88 jours 88888888889898888888888888888888888h88898888898 pour 8888898 mois 88je 88888⁹88888888 est 8888 jours 88 mois 8889⁹
በጣም ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
ትክክል እኔ ደርሶብኛል ለመጀመሪያ ግዜ እንዳውም ስጠይቃት ትሰቅ ነበር ከመናገር ይልቅ
እኔም አለብኝ
በጣም ትክክለኛ አሰተማሬ ነው የሰራችሁት በየቤታችን አለ በሰው አገር እየተባላለን የምንስራ ብዙ ነን
*አድስ የመጡት የሰው ስም ለማጥፋት ይቸኩላሉ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም መጥፎዎችም አሉ ጥሩ የምታስቢላቸው ግን አንች መጥፎ እንደሆንሽባቸው ያወራሉ አቦ ተባረኪ አስተማሪ ድራማ ነው*
በርቺ እኔም እደዚህ ነበር የሆንኩት የገዛ የሀገሬ ልጅ ስዌቼ እድዚህ አሉኝ ምልክት እሳ ግን ድብ መጥፎ ስድብ ነው የነገችኝ ሌላኛዋን ስጠይቃት ትክክለኛውን ነገረችኝ ሱብሃናላህ ገረመኝም በጣም የገዛ ሀገርሽ ልጅ ሱብሃናላህ የመጀመሪያ ግዜ ሳውዲ ስመጣ ይሄን የጠየካት ሰዌቼም ጋር ሳታጣላኝ አላህ ሰትሮኛል አላሃሙዱሉሊላህ ጥሩ ትምህርት ነው ግን ሽኩረን
በጣምትክክል እኔም ብዙ ሥራጓደኛየን ሳሥተምራት ቆይቸ ቡሃላ ጣላትተደርጌ ደርሦብኛል ሁለትቤት አሥተምሬ ሥራውንም ቋቋውንም ሲለምዱ እንደ ይገበበጣሉ ወላሂ
ትክክል ነው ወላሂ እኔ ጓደኛየ ስራ አሰተምሪያት ምግብ አስተምሪያት እኔን ጠላት አርጋኝ ከመዳሜ ጋር አምታኝ አምታኝ እኔ በሌለሁበት አድም ቀን እሷ ለኔ ክፉ ታስባለች ብየ ሳልገምት እሷ ለካ ለኔ ጉድጓድ ትቆፉራለች እኔ እደዘነጋሁ ግን አላህ ሰሚው ተመልጋችው ጥበበኛው ጌታ ለኔ የቆፈረችው ጉድጓድ እሷ አንድትገባበት አረጋት ለሰው ክፉ መሆን ጉዳቱ ለራስ ነው
አጅብ ነው
@@Tgkutabertube በጣም አላህ መልካም ሰሪና አሳቢ ያርገን
ልክ እንደ እኔ ወላሂ የኔ ጓደኛ እኔ ከቤት እንድወጣ እንዳሳፍሩኝ ትፈልግ ነበር ግን እሷ 6 ወር እንደሰራች ኮንትራት ሳትጨርስ አሳፈሯት
ሱበሀን አላህ በጣም ከባድ ነዉ ግን ደግ መሆን መገፋት ጡሩ ነዉ ብቻ ከባድ ነዉ
እኛ ምቀኛ ዘረኛ እስኪ ምቀኛ አትሁኑ #ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
ቤተሰብ እንሁን
ዋውውውው አስተማሪ ትምህርት ነው በርቱ መጀመሪያ ላይ ግን ቋንቋ እምታውቀው አናዳኝ ነበር
እ እኔም
ይህ፣የእኔ፣ታሪክ፣ነው፣ስለሁሉም፣ነገር፣አላሀምድልላ
የኔ ጉአደኛ ከሰትወየ እናት ቤት ነው እምሰራአው ከምንም በላይ ነው እምወዳአትቁአንቆአ በደብተር ነበር እምታአፅፈኝ ስራ ስጨርሽ አጥኔ ትለኝ ነበር እግዚአብሔር የባረካአት ይኸው በስዋ ለይ 3 አመት ሞላኝ
እያወቁ ለሌላው ክፍ መሆን ቆይቶ በማናውቀው መንገድ ምናልባትም ሳይቆይ ወደረሳችን ነው ሚመለሰው አሏህ ሁሉምኸይር ከሚሰሩት ያርገን
መጀመሪያ ምንድን ነው ያለቻት
ደምሮኝ
አንቺ ልጅ መልካምነትሽ እጅግ በጣም እንወድሽ አስገድዶኛል በርቺ አረብ ሀገር ብዙ ጠንካራ ጀግኒት ልበ ቅን ሐበሻዊት ሴት እንዳለች አስመሰክረሻል።
ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም ዉዶች ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ ነገር አለዉ እኔ ብዙም ጥሩ ነገር ብዙም መጥፎ ነገር አይቻለሁ አድሰ ሁኘ የሰዉ ልጅ እንደመልካችን አመላችንም ይለያያል 💜
ሀሊማ ነኝ ወሎዪዋ ወሎዪዋ በትክክል
የዛሬ 8"አመት አሥታወሽኝ መቸምአረሳዉም እኔጓደኛየ አዲሥነን እልጀሠቤት የምትሠሬዉ ትችላለች እና እዲናሥተካክል የፈለገችዉን ንገሬያቸዉ ሥትላት እየሠደበቻችሁነዉ ትለናለች ያጋጣሚነገር የሴትያችን ልጂ ከሚኖርበት ሀገርመጣ እነዝህንልጆች ጠይቅልን የሥነገርኳቸዉን ምንም አያሥተካክሉም ልጁ እናቴ በወዲሜሠራተኛ ሠራተኛ የሥነገረቻች ለምንአታሥተካክሉምአለን እኛምየተባልነዉን ሥዲብእደትአርገን ነዉ እምናሥተካክለዉ በመሥደብነዉ አልገባንምአልነዉ ምን ቢሆን የመሥላችሆል የኛዋ ጉደኛ ሴትዮችኝ ንገሪያቸዉ ያለቻትን አትነግረንምነበር ሴትያችን እግሊዘኛምንም አትሞክርም ያልሽሁሁሉ ትክክልነዉ
ትክክለል ነቸሁ ብዙወቹው እደዚህ ነን በረቱ
እኔ ፊልፕኒ ናት ያስለመደችኝ አላህ ይስጣት የአገሬ ልጅ ብትሆንማ ከመዳም ትብስብኝ ነበር
አወ እኔም 😭😭 በጣም የምወደውን ስራዪን በጓደኛዪ 😭😭😭 አስለቀቀችኝ😭😭😭ደሞዙምአሪፍነው ስዎቹምአሪፍ የምር ስራቦታ ከሀበሻጋራ አትስሩ ሀበሰሻ ምተኛ ተኳለኛነው😭😭😭😭😭
ብዙ ሰወች እውነት ነው ይላሉ እኔ ግን በሂወቴ አላጋጠመኝም መጀመሪያ እኔ ነበርኩ ሰው የለም እደምንም ለመድኩ አንድ ቤት ሂደን ሀበሻ አግኝቸ ደመወዜን እድልኩልኝንገሪልኝ አልኳት ነገረቸቸው ይወዱሻል አለች ከዛም ተማርኩ ሌላ ሀበሻ ስትመጣ ቤት እያዙሩነባር ሊያሰሯት ያመጣት ወር ሰርታ ስንገናኝ በጣም ከባድነበር ራሴን አሳልፌ ነበር አንድ ቤት እድትሳራ ያስደረኳት አልሀምዱሊላሂ በጣም እንዋደዳለል እሷ ሀገር ናት ዛሬ ከዛም ወድህ 4አመትሶስት ሀበሾች ሁነን ሰራን አንድ ቀን ፀባችንን ሳያዩ አረቦች ብንጋጭም ቶሎ ይፈታል አሁንም አልሀምዱሊላሂ 3ሀበሾችነን ከ3ቤሂር ግን አልሀምዱሊላሂ ማሻአላህ እህትማማቿችነን
ግን ለምንድን ነው እሰው ሀገር ላይ ሆነን የማንስማማው ውይይይይይ ብቻችንን ያለነው ጓደኛ ያምረናል ከጓደኛ ጋር ያለነው ደግሞ ብቸኝነት ያምረናል ግን ሰው አለ ሰው ከንቱ ነው ለሁላችንም ፍቅርን ይስጠን እንደኔ በስደት ላይ ያላችሁ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
ፋፊ ፋፊ አሜን እህቴ ካበሻ ጋር ከመስራት ብቻን መድከም ይሻላል እኔም ችየው እየኖርኩነው ሀገር ለመግባትም እያሰብኩ ነው
@@jdjdbdbd8759 ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
እኔጋም አለች ገና 3ወር ነው ከመጣች ግን ቋንቋ ትችላለች በፊት ለፊቴ በጣም ጥሩ ናት ሁሉም ነገር አስለምዳታለሁ ሴትየዌ ከስዋጋ ምንም ነገር አታውሪ ትነግራታለች አለችኝ ያቺኛዋ ሴትየዋም ዘፋችኝ መጥፎ ናት እና ከዚ በፊት የወንድሜ ሚስት ነበረች እና ስራሰቃያት ነበር ትለምጅዋለሽ አሁን ጥሩ ሆናለች ጊዜሽ እስከሚያልቅ ችለሽ ስሪ ነው ያልኳት ግን ሰው ማመን ቀብሮ ነው ሚባለው ልክ ነው በኔ የደረሰውን ነው የሰራቹት
ዉይ እኛ ሀበሾች ይህ ምቀኝነታችን ነዉ አላሳድገን ያለዉ ሀበሻ ጋ ከመስራት ብቻ ፎቅ እምድር እያሉ መስራት በአስር እጥፍ ይሻላልበተለይ ቀደም ብለዉ የገቡ እንደመዳም ሊያዙና ሊፈላሰፉ ይነሳሉ
ሁሉም ሠው አንድ አደለም ደህናም አለ ክፉም አለ እኔማ እንደሜፈራው ይዣለሁ መናፈር ሁልግዜ ችክችክ እንኳን ሌላው ቀርቶ ማዳችን እራሡ ተለይቶነው የብቻዋ ነው የብቻየ ነው አላህ ይስቱር ኡፍፍፍፍ
ውይ እኔስ በሶስት ውሬ አዲስ መጡ ኢትዮጰያ በጣም ነው የምንዋደደው ስተኝ ሁላቸውንም ክምሀል ተኝቸ አቅፊአቸው ነበር የምተኝአው እኩአን መኮራርፍ ሀይለ ቃል መነጋገር ቀርቶ. እኔ ትንሽ እችል ነበር ቆንቆ ለእህቶቸ እየፀፍኩ ነበር የምስጣቸው ክዛ በውራቸው ትንሽ ትንሽ ማውቅ ጀመሩ እግዚአብሔር ይመስገን አንድቀን ሳንቀያየም. ሀገር ኩትራታቸውን ጨርስው ሀገር ቤት ገቡ እኔግን እስካሁን ስደት ላይ ነኝ ለምን እንጨካክነለን እህት ውድሞቸ. ስው ለስው መድሀኒቱ ነው አድ ስው ቢያስክፍን ሌላውን እደዛው መቀጠር የለብንም መልካም ስራ ክእግዚአብሔር ያገነኝነል ዋጋውን የሚስጠን የስራዊት አምላክ ነው ።ፍቅር ስላም አድነትን ይስጠን አሜን ፫
ወላሂ ትክክል
አሜን አሜን አሜን
ዋዉዉዉዉ ጂጂዬ በጣም አሥተማሬ ድራማ ነዉ በርችልኝ ዉዴ 😍😍😍😍
የኔ ቢጤ እኔም እደት እደምሠቃይኝእኔና አላህ እናቀዋለን እረ እፍፍፍፍፍ ብቻ አልሀምድሊላ እዚህ ደረሥኩ
አሉ ልክ እደሷ ክፉ ሰወቺ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
100% ትክክል ነው እኔም አጋጥሞኛል ወላሂ
ዉይ ይህ ነገር አጋጥሞኛል ግን አለፈ ሁሉም አልሀምዱሊላሂ
Rahima Rahima ይምችሽ ውዴ
ይሄ ፊልም ለጁታዎችና ለጁንታው ደጋፊዎች ን ለመጠንቀቅም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ብየ አስባለሁ!
አቤት እንደው ከአበሻ ጋር እንዳልሰራ አምላክ ሆይ ውይ ተውኝ አትንኩኝ ቁስል አለብኝ እመብርሀን ከዛ ሁሉ ፈተና አወጣችኝ አይይይይ😭😭😭😭😭😭እመብርሃንን እኔ አዲስ እንደመጣው አበሻ ነበረች አብራኝ የምሰራው ከዛ ባህር ወስደን እንጣላት ሙስሊም ካልሆነች አለችኝ እኔም በጣም ስለምትከታተለኝ ሴትዮዋ በጣም እፈራ ነበር ከሰው ጋር አልገናኝም ነበርና ለልጅቱም ሰልሚያለው በያቸው አልኮት እህህ ይቅር ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ካገሬ ልጅ ጋር ከምሰራ ብቻየን ብሰራ እመርጣለሁ አሁንም ብቻየን ነው እምሰራው አላሀምድሊላሂ
👍👍👍
ሱበሀን አላህ
እኔስ አልሀምዱሊላህ ሁለት ኢትዮ ነበሩ እነሱ ቋንቋ ይችላሉ እኔ አልችልም ነበር ግን አስተማሮኝ በጣም ጥሩ ነበሩ።
በጣም እኔ እራሱ አጋጥሞኛል አድስ ስሄድ አድት ሲርላካ እኔ እምሰራበት ቤት ነበረች ጨርሳለች እኔ እስክመጣለቸው ነበር እምጠብቀው እድት የሰውየው እናት እድኑስያ አለች አድት የኛ ሀበሻ የሰውየየ ወድም ሰራተኛ አለች እናም ብይ ጠጭ በያት ይሏታል እሷ ግን ፈቃደኛ አይደለችም የሆነ ነግር ስጠይቃት ራሡ አትነግረኝም ነበር ሰወቹ ራሱ ያመጧትና ተርጉሚላት ሲሏት የግድ ነበር የምትነግረኝ ይህ ሁሉ ሆኑ ግን ሇላ በጣም ተዋደድን ሱብሀነላ አሁን ድረስ በጣም እወዳታለሁ ግን ተለያይተናል የመካኒ ሰላም ልጅ ናት ፈልጌ አፈላልጌ አጥቻታለሁ የመካኒ ሰላም ልጆች ካላችሁ ልታውቋት ትችላላችሁ እደአጋጣሚ ሆኖ አችም ካለሽ
💓💓💓💓
ወይ አበሻ በእውነት ክፉዎች ነን እኔ ላብድ ነበር ግን እግዜያብሄር መልካም ነው ። ልጅቱ 15 አመት ከዚያ ቤት የኖረች ናት እኔም እኔ አዲስ ስለነበርኩኝ ምንም አላውቅም ግን እሱ እንደ አለቃ ታሰፈጋኝ ነበር ሁሉም ሥራ ስላላቸው ማንም አቤት አይውልም ነበር ። ብቻዬን ነበር ሥራ የምሰራው እሱ ተኝታ ግን እኔን ስትገፋ እንደ ውሻ ሄጄ ከዚህ ብለው አባረሩት
እኔስ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ ጉዋደኞቸን በጣም እወዳቸዋለሁ
ትክክክል❤❤❤
እህት ያለችዉ ትክክል ነዉ ብዙ መጥፎ ልጆች አሉ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
መልካም
በርችልን
ትክክል።አበሻጋረ።ከምሰራ።ቢቀረብኝ።ደረሶብኛል
አይተሸግረሺነው እህት
🥰🥰🥰🥰
አሚን ቲጅየ ውደ
ሁሉም ሠው አይዴለም ብዙመልካም ሠውአለ እኔከሀበሻጋርነው የምሠራው መልካምነች ማዳማችንም ሀበሻናት ሲበዛ ጥሩናት
አቦአችልጂሰላምሽን ያብዛው ምችት ይበልሽ አላህ ይጠብቅሽ
ትክክልነሽ.ውዴ.ሰውን.ቀብሮነው.ማመንንን።
ማሻ አሏህ አድናቂሽ ነኝ ወላሂ ቲጅዬ
አንች ክፉ ብነግሪያትስ አይ እኛ ግን ማሬ በርችልን ጎበዝ 😘😘😘😘
ወላሂ ትክክል ነዉ
ጡሩ አስተማሪ ነው እኔ ግን እግዜአብሄር ይመስገን ፀሎቴን ሠምቶኝ ብቻዬ ነው ያረገኝ እርሱ ከኔ ጋር ነው
ትክክል ነሽ እህቴ ከሀገር ልጅ ከመስራት ከሊላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል በጣም ነው የገለፅሽው የኔ ሂወት
በትክክል፣እኔም፣ደርሦብኛል፣
ማሻአላህ በጣም አረፍ ነው አነ ገን ይምማሠረው ከለለ ዘገ ገን ነው 4 ነነ ከአደደች ሀበሻ ለለ ሀገረ ይሻላል
እፍ አበሻ ክፉ ምቀኛ. ግን ለምን? እኔ ሁሉን አይቻለሁ ከምንም በላይ አረቦች 100% በጣም ጥሩ ናቸው ቂም የለባቸው. ኩርፊያ የለባቸው ሀበሻግን ውይ. ያልደረሰበት ሊፈርድብኝ ይችላል።
ትክክል ነሽ ወላሂ ሥንት ምቀኛሞልቷል በርቱ
ወይ የኔ ማር እኔልጨነቅልሽ አንች ንገሬት ደሚን አታፍሊው አኔምስኪን አይዞሽ
ክክክክ ኧረ ዲራማነው አብሺሪ ዴምሺ አይፍላ እህቴ
ትክክል እኛ አገር ልጆች እደዚ ነቸዉ ወለህ የክፈት ጥግ
Very good
ያላህ ያርብ
እንደዚህ አይነት ነገር ያለ ነዉ በጣም ትክክል እኔ በመጀመሪያ የሄዲኩት ኩየት ነበር የሌላ ሀገር ሰራተኛ ነበረቺ ቤት ዉስጥ በደንብ ትነግረኚ ነበር ነገር ግን ሀበሾቺ እይይይይይይ እንደዉ አይጣል ላኢላሀኢለላ እኔ አሁን ዱባይ ነኚ አንዲ አመት ያክል ሀበሻ ሰራተኛ ነበረቺ ተዉኚ ምን ብየ ልንገራቺሁ አንጀቴን አሳረረቺኚ አሁን አልሀምዱሊላሂ እኔ የሰዉቹ ልጂ ወሰደቺኚ ያሁሉ አለፈ እሷ ግን ሌላ ስሪላንክ ሰራተኛ አመጡባት እናቴ እኔን ስታቃጥል እሷንም ልክ እንደእሳት አቃጥላ እሄዉ 3 አመት የሰራቺበትን ቤት ጥላ እዲትጠፋ አደረገቻት እኔም አልሀምዱሊላ ጪቅጪቅ የለብኚ ስራ አይበዛብኚ እየሰራሁ ነዉ እሷ ግን ሁሌ እዳለቀሰቺ ነዉ ያለቺዉ
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ይሉሻል ይሄ ነው
እውነት ነው ማን እደ ብቸኝነት ነው ጥሩ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ትክክል ነሽ ማሬ
በትክክል ነው ያሳየሺው ነገር ግን አብሾች ብቻ አይደለም ሌሎችም እኮ ብታዩ እዴት እደሚሆኑ
እውነት ነውወላሂ
ትክክልየኔ
እኔስ እኔኳን ከነሡጋራ ለገጥም እህ እኔለራሴ የሰራ የለበሡ ሥራተኛ ሳይ የተም ቦታላይ አይና አይናቸውን ነው የማየው በወሩኝ በቃ ስልክ ቢሰጡኝ እና በውራቸው አበረን ቢሂሆን የምነሰራው የመለው ደሞ ከነሱጋራ ምን ልሆን ነው የምገጠመው እይ
ልጁታ እራስዋ ደረቅ ነገር ናት
የኛ ሰዉ ነዉ እደዉም ምቀኛ ወላሂ ግን አልሀምዱሊላህ እኔ ጓደኞች አሉኝ ግን ሀበሻ አደሉም የሌላ ዜጋ ናቸዉ ሌላሀገር ልምድ ነበርኝ ባልችል መኖሪያ የለኝም ነበር አልሀምዱሊላህ
እናንተ ልክናትሁ ምርጥ አሥተሣሠብነው ግን የኢትዮ ህዝብ የቸገረው ተግባር ላይነው ወደተግባር ይቀየር እላለሁ
ምን ብየ ልኮምት በቃየኔህይወትነው የመስልኝ አይ ለካተሰቃይሁትአልሀምዱሪላ አለፈ
ሁላችንም ነን የኔ ቆንጆ ግን ሶብር ጡሩ ነው
ትክክል ነው እኔ ደርሦብኛል ግን በሁለት ወር አዳድ ነገር ለመድኩ
ትክክል እኔ ግጥሞኛልእሽ እድውም በሷ የተሳ ጠፋሁወረጌናት ልጁቱ ያአላህ ብቻ አላህ ይጠብቀን
አይእኛኢትዮጵያዊእኛምእንደሌላሀገርዜጋ።አይስደትበጣምያሳዝናል።
በትክክል
ትክክል እህቴ አስተማሪነዉ በዉነት እረ ከኔጋም አሉ ኡፍፍፍፍፍፍ ዝምነዉ
ዝም ምን ይሻላል እህቴ
የኔነው የገጠመሽ አሥተማሪዋ
ወይኔ አዎ በጣምምም ስውን ማመን ከባድ ነው ደርሶብኛል አየውት እንደዚህ አይነት
ወላሂ እኔ አድስ ነኝ ቆንቆ አልችልም ነበር የዛሬ 6 አመት የስልጤልጅ ናት አማረኛ ትችላለች በጣም ትጎዳኝ ነበር ሁሌም ነበር የማለቅስው ደስ የሚለው ያገሬልጅ የደሴ ልጅ ነበርች ሁሌም አንገናኝም እሚሉኝን ትነግረኛለች በደንብ አለማመደችኝ የደሴይቱ ጋራ በጣም እንዋደዳለን እኔ የመርሳ ልጅ ነኝ የስልጤይቱ ምቀኛናት ወላሂ
ብቸኛ ሆኖ መሥራትን የሚያህል የለም 9ወር አተገብግቤ አአሁን አልሀምዱሊላ ብቻየን ሠላም ያለው ስራ እየሠራሁነው ያለነገር ከነው የሠራሽው ትክክልነሽ እህት
ውነት፡ነውአትገሪያት፡
እውነት ነው ወላሂ ኢትዩጲያ ጋር ከመስራት ብቻ መስራት ግን ያጋጥማል መቃጠል ነው የሰራተኛ ኸይር የለውም
ቲጂየ በረች. ማማየ የመጀመሪያ ቀን. አይነሳም. ያልፉልነዉ. አልፎል. ዝም ማለት ይሻላል. ቲጂየ ትክክልነሽ. ኢቲዩጽያዊይ ስንባል. ስራ መትጋገዝ አንወድ. ኧረ ክፌ እኮነን ግን
ስለሁሉምነገረ አልሀምድሪላ ውዴ ደ bና ኞ ማር ሰላም ሰላም
በርች ማር እዉነቴነዉ እኔ ሴትዮ የምትለኝን ልጆቹ የሚሉኝ እየሄድኩ እየነገርኳት ቀስበቀስ ከሤትዮዬ አጣላችኝ ብስሚላ በጣም ትወደኝ ነበር ሴትዮዬ አሁን ብዙም አታምነኝም እና በዙም መጥፎ ብዙም ጥሩ ሰዉ አለ በጣም ትምህርት ሚሰጥ ነዉ ሽኩረን ያኡህቲ ላይክ
Wawww very 2xgood 👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤👏👏👏🙏
Betam bizu Ethiopian betam kifu nen bizu neger dersobinal besew hager begeza hagerachin sew bicha hod yifjew berchi mar betam tiru Drama new berchi biniredada tiru new ❤❤❤
በትክክል ነሺ. እኔም. እደዚ ነገር ደሴኝል.
በእውነት ሁለታችሁም ትክክክልናችሁ 👍👍👍👍💌💌💌💌ገልጣችሁታል የኛአቀሾች ሁላችንምአድንነን አድምደህናየለም እፍፍፍፍፍፍፍፍ
ወላሂ ውነትነው
ወው በጠም ጎቦዝ ነሽ ገነ ቡዙ ኢንጠብቃለን
በትክክል እኔ ጋ ደረሥብናል የአበሻ መጥፎ ብዙ አለ እኔ ግን ሌላ አገርደይሻላሉ
አለብልበስሽ ዋው ይልመድብሽ በጣም ያምራል
*ሰላም ሰላም ውዶች እንደት ቆያችሁኝ በዛሬው ቪድዎዬ በአረብ ሀገር ሆነን አንድ ቤት ውስጥ የምንሰራ ሀበሾችን ይመለከታል አንድ ቤት ውስጥ እየሰራን የማንዋደድ የምንቀናና የምንመቀኝ ባጠቃላይ የጓደኛችንን ስም ምንም በሌለበት የምናማ ከእኔ ጋ ሲሆኑ ሌላ ከሌላ ጓደኛ ጋ ሲሆኑ ሌላ እያሉ ሰውን የሚያጣሉ አሚተኞች በአረብ ሀገር ላይ አሉ እስከመጨረሻው ተከታተሉት*
Tg kutaber tube እሽ ሁቢ☺
ሼር አርጊልኝ
እሽ ፍቅር አደርግልሻለሁ
Tg kutaber tube jezakallah wudi😍
ያገሬ፡ልጅ፡የኩታበርልጅ፡ነሽእንደ
የቆየች ጎበዝ ነች ሲለምዱ አይቻሉም
እዉነት ነዉ እህቴ ሀበሻ ጋር ከመሥራት ለብቻ ይሻላል ሥለደረሠብኝ ነዉ
እኔ ለብቻዬ ይሻላል አበሻ መለጠፍ ይወዳል አዲስ መታ እኔ ሁለት አመት ሰራ እሷሁለት ወር ነው ከመጣች ቋቋታቃለች ለኔ ጠላት ነች
betam lebecha yeshalale
በጣም
እኔ ደሞ ሲናገሩኝ ዝም ነው እምለው ከዛ ይነዳቸዋል
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ እኔ እራሱ ስልችት ብሎኛል ስኪን ፍል ውሀ ስትለኝ ነው የምትውል ትግስቱን ስጠኝ ፈጣሪየ ሆይ በስላም ወደ ሀገሬ መልስኝ
ቲጂጂ የኔ ማር ትክክል ነሽ አንዳንድ ሊኖሩ ይችላሉ ግን ከሀገር ልጅ ከመሰራት ከሌላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል አንዳንድ ቤት የማይስማሙ ሀበሾች ስላሉ ነው
ere eht. hulum bayhonu alu. yehew kegawdegnae gar6amet chersin. andim ken tekyaymen anawkim
ትክክልነሺ
Tkkl nesh
ትክክልነሽማሬ ወላሒእኔ ብዙአሠቃይታኝ አለይ ጓደኛየ
@@nlove7850 እንደኔ ሀበሻ ጋ መስራት ያቅለሸለሸው ይኖር አይመስለኝም አራት ወር ሆነን ሁለቱም ጉዋደኞቸ ከተኮረፉኝ እኔ አድስነበርኩ እነሱ የኖሩ ናቸው ለቤቱ ሀላፊ ኽረ ምኑ ቅጡ ሰወቹም የነሱን ወሬ ነው እሚሰሙት ብቻ አላህ ይውደደኝ ያረብ አይ እዘንልኝ አጀኔ በሽቋል ዱአ አድርጉልኝ በስደት ላይ ይከብዳል
እኔ ጎደኛየጋ ኢትጰያውይ ናት 4 አመታችን ሊልቅ ነው አንድ ቤት አንድም ቀን ተጣልተን አናውቅም ስንዋደድ ያረብ አተ ጥሩ ጎደኛ አብዛልኚ
Kkkkkkkkk
የኔጣየሚገርምነው
@@lemlemredwan7474 ደመርኩሺ ደምሪኝ
@@makdesshassanieh2992 ደመርኩሺ ደምሪኝ
ኧረ ይሄስ የኔ ታሪክ ነው ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሲያልፍ ቀላል ይመስላል እንጂ
ሳ
ቲጅ ቆንጆ ምርጥ ሰውበርችልኝ
እኔ ሁለት አመት ያሳልፍቁት ሰቃይ😢😢 ሰት አይነት ሰወች አሉ መሰላችሁሊላወ ይቅርና ያላልኩትን አለች እያለች ከመዳም ጋራ የምታጣላኝ ነገርስበቻ አለፍ አልሀምዱልላ
ወላሂ ሀበሻ ሙቀኛ ሀሲድ ነዉ ብቻ ከሀበሻ ይጠብቃቺሁ የሰዉ ሀገር ሰዉ በስሙ ያሻላል 😢😢
አረ እኔ የአገሬ ልጅ አልፈልግም ሌላ ዜጋ ይሻላል
በትክክል እኔ ደርሶብኛል ይች ቋንቋ አለማወቅ ውይ ያረብ አገር ፈተና ናት
አበሻ ጋር ከመሥራት ከባንጋሌ ጋር መሥራት ይሻላል
Btam
የኔ ታሪክ ነው ብቻ ግን አልሀምዱሊላህ
ትክክል ንው እህቶች እልተሳሳታችውም ካገር ስው ከመስራት ከማታዊቁው ስው መስራት ይሻላል ያገርስው እየሳቀ ይገልሻል የደርስበት ብቻ ንው የሚያውቀው ለሁላችንም ልቦነ ይስጠን ንው ሚባለው
88 jours 88888888889898888888888888888888888h88898888898 pour 8888898 mois 88je 88888⁹88888888 est 8888 jours 88 mois 8889⁹
በጣም ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
ትክክል እኔ ደርሶብኛል ለመጀመሪያ ግዜ እንዳውም ስጠይቃት ትሰቅ ነበር ከመናገር ይልቅ
እኔም አለብኝ
በጣም ትክክለኛ አሰተማሬ ነው የሰራችሁት በየቤታችን አለ በሰው አገር እየተባላለን የምንስራ ብዙ ነን
*አድስ የመጡት የሰው ስም ለማጥፋት ይቸኩላሉ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም መጥፎዎችም አሉ ጥሩ የምታስቢላቸው ግን አንች መጥፎ እንደሆንሽባቸው ያወራሉ አቦ ተባረኪ አስተማሪ ድራማ ነው*
በርቺ እኔም እደዚህ ነበር የሆንኩት የገዛ የሀገሬ ልጅ ስዌቼ እድዚህ አሉኝ ምልክት እሳ ግን ድብ መጥፎ ስድብ ነው የነገችኝ ሌላኛዋን ስጠይቃት ትክክለኛውን ነገረችኝ ሱብሃናላህ ገረመኝም በጣም የገዛ ሀገርሽ ልጅ ሱብሃናላህ የመጀመሪያ ግዜ ሳውዲ ስመጣ ይሄን የጠየካት ሰዌቼም ጋር ሳታጣላኝ አላህ ሰትሮኛል አላሃሙዱሉሊላህ ጥሩ ትምህርት ነው ግን ሽኩረን
በጣምትክክል እኔም ብዙ ሥራጓደኛየን ሳሥተምራት ቆይቸ ቡሃላ ጣላትተደርጌ ደርሦብኛል ሁለትቤት አሥተምሬ ሥራውንም ቋቋውንም ሲለምዱ እንደ ይገበበጣሉ ወላሂ
ትክክል ነው ወላሂ እኔ ጓደኛየ ስራ አሰተምሪያት ምግብ አስተምሪያት እኔን ጠላት አርጋኝ ከመዳሜ ጋር አምታኝ አምታኝ እኔ በሌለሁበት አድም ቀን እሷ ለኔ ክፉ ታስባለች ብየ ሳልገምት እሷ ለካ ለኔ ጉድጓድ ትቆፉራለች እኔ እደዘነጋሁ ግን አላህ ሰሚው ተመልጋችው ጥበበኛው ጌታ ለኔ የቆፈረችው ጉድጓድ እሷ አንድትገባበት አረጋት ለሰው ክፉ መሆን ጉዳቱ ለራስ ነው
አጅብ ነው
@@Tgkutabertube በጣም አላህ መልካም ሰሪና አሳቢ ያርገን
ልክ እንደ እኔ ወላሂ የኔ ጓደኛ እኔ ከቤት እንድወጣ እንዳሳፍሩኝ ትፈልግ ነበር ግን እሷ 6 ወር እንደሰራች ኮንትራት ሳትጨርስ አሳፈሯት
ሱበሀን አላህ በጣም ከባድ ነዉ ግን ደግ መሆን መገፋት ጡሩ ነዉ ብቻ ከባድ ነዉ
እኛ ምቀኛ ዘረኛ እስኪ ምቀኛ አትሁኑ #ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
ቤተሰብ እንሁን
ዋውውውው አስተማሪ ትምህርት ነው በርቱ መጀመሪያ ላይ ግን ቋንቋ እምታውቀው አናዳኝ ነበር
እ እኔም
ይህ፣የእኔ፣ታሪክ፣ነው፣ስለሁሉም፣ነገር፣አላሀምድልላ
የኔ ጉአደኛ ከሰትወየ እናት ቤት ነው
እምሰራአው ከምንም በላይ ነው እምወዳአት
ቁአንቆአ በደብተር ነበር እምታአፅፈኝ
ስራ ስጨርሽ አጥኔ ትለኝ ነበር እግዚአብሔር የባረካአት ይኸው በስዋ ለይ 3 አመት ሞላኝ
እያወቁ ለሌላው ክፍ መሆን ቆይቶ በማናውቀው መንገድ ምናልባትም ሳይቆይ ወደረሳችን ነው ሚመለሰው አሏህ ሁሉምኸይር ከሚሰሩት ያርገን
መጀመሪያ ምንድን ነው ያለቻት
ደምሮኝ
አንቺ ልጅ መልካምነትሽ እጅግ በጣም እንወድሽ አስገድዶኛል በርቺ አረብ ሀገር ብዙ ጠንካራ ጀግኒት ልበ ቅን ሐበሻዊት ሴት እንዳለች አስመሰክረሻል።
ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም ዉዶች ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ ነገር አለዉ እኔ ብዙም ጥሩ ነገር ብዙም መጥፎ ነገር አይቻለሁ አድሰ ሁኘ የሰዉ ልጅ እንደመልካችን አመላችንም ይለያያል 💜
ሀሊማ ነኝ ወሎዪዋ ወሎዪዋ
በትክክል
የዛሬ 8"አመት አሥታወሽኝ መቸምአረሳዉም እኔጓደኛየ አዲሥነን እልጀሠቤት የምትሠሬዉ ትችላለች እና እዲናሥተካክል የፈለገችዉን ንገሬያቸዉ ሥትላት እየሠደበቻችሁነዉ ትለናለች ያጋጣሚነገር የሴትያችን ልጂ ከሚኖርበት ሀገርመጣ እነዝህንልጆች ጠይቅልን የሥነገርኳቸዉን ምንም አያሥተካክሉም ልጁ እናቴ በወዲሜሠራተኛ ሠራተኛ የሥነገረቻች ለምንአታሥተካክሉምአለን እኛምየተባልነዉን ሥዲብእደትአርገን ነዉ እምናሥተካክለዉ በመሥደብነዉ አልገባንምአልነዉ ምን ቢሆን የመሥላችሆል የኛዋ ጉደኛ ሴትዮችኝ ንገሪያቸዉ ያለቻትን አትነግረንምነበር ሴትያችን እግሊዘኛምንም አትሞክርም ያልሽሁሁሉ ትክክልነዉ
ትክክለል ነቸሁ ብዙወቹው እደዚህ ነን በረቱ
እኔ ፊልፕኒ ናት ያስለመደችኝ አላህ ይስጣት የአገሬ ልጅ ብትሆንማ ከመዳም ትብስብኝ ነበር
አወ እኔም 😭😭 በጣም የምወደውን ስራዪን በጓደኛዪ 😭😭😭 አስለቀቀችኝ😭😭😭ደሞዙምአሪፍነው ስዎቹምአሪፍ የምር ስራቦታ ከሀበሻጋራ አትስሩ ሀበሰሻ ምተኛ ተኳለኛነው😭😭😭😭😭
ብዙ ሰወች እውነት ነው ይላሉ እኔ ግን በሂወቴ አላጋጠመኝም መጀመሪያ እኔ ነበርኩ ሰው የለም እደምንም ለመድኩ አንድ ቤት ሂደን ሀበሻ አግኝቸ ደመወዜን እድልኩልኝንገሪልኝ አልኳት ነገረቸቸው ይወዱሻል አለች ከዛም ተማርኩ ሌላ ሀበሻ ስትመጣ ቤት እያዙሩነባር ሊያሰሯት ያመጣት ወር ሰርታ ስንገናኝ በጣም ከባድነበር ራሴን አሳልፌ ነበር አንድ ቤት እድትሳራ ያስደረኳት አልሀምዱሊላሂ በጣም እንዋደዳለል እሷ ሀገር ናት ዛሬ ከዛም ወድህ 4አመትሶስት ሀበሾች ሁነን ሰራን አንድ ቀን ፀባችንን ሳያዩ አረቦች ብንጋጭም ቶሎ ይፈታል
አሁንም አልሀምዱሊላሂ 3ሀበሾችነን ከ3ቤሂር ግን አልሀምዱሊላሂ ማሻአላህ እህትማማቿችነን
ግን ለምንድን ነው እሰው ሀገር ላይ ሆነን የማንስማማው ውይይይይይ ብቻችንን ያለነው ጓደኛ ያምረናል ከጓደኛ ጋር ያለነው ደግሞ ብቸኝነት ያምረናል ግን ሰው አለ ሰው ከንቱ ነው ለሁላችንም ፍቅርን ይስጠን እንደኔ በስደት ላይ ያላችሁ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
ፋፊ ፋፊ አሜን እህቴ ካበሻ ጋር ከመስራት ብቻን መድከም ይሻላል እኔም ችየው እየኖርኩነው ሀገር ለመግባትም እያሰብኩ ነው
@@jdjdbdbd8759 ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
እኔጋም አለች ገና 3ወር ነው ከመጣች ግን ቋንቋ ትችላለች በፊት ለፊቴ በጣም ጥሩ ናት ሁሉም ነገር አስለምዳታለሁ ሴትየዌ ከስዋጋ ምንም ነገር አታውሪ ትነግራታለች አለችኝ ያቺኛዋ ሴትየዋም ዘፋችኝ መጥፎ ናት እና ከዚ በፊት የወንድሜ ሚስት ነበረች እና ስራሰቃያት ነበር ትለምጅዋለሽ አሁን ጥሩ ሆናለች ጊዜሽ እስከሚያልቅ ችለሽ ስሪ ነው ያልኳት ግን ሰው ማመን ቀብሮ ነው ሚባለው ልክ ነው በኔ የደረሰውን ነው የሰራቹት
ዉይ እኛ ሀበሾች ይህ ምቀኝነታችን ነዉ አላሳድገን ያለዉ
ሀበሻ ጋ ከመስራት ብቻ ፎቅ እምድር እያሉ መስራት በአስር እጥፍ ይሻላል
በተለይ ቀደም ብለዉ የገቡ እንደመዳም ሊያዙና ሊፈላሰፉ ይነሳሉ
ሁሉም ሠው አንድ አደለም ደህናም አለ ክፉም አለ እኔማ እንደሜፈራው ይዣለሁ መናፈር ሁልግዜ ችክችክ እንኳን ሌላው ቀርቶ ማዳችን እራሡ ተለይቶነው የብቻዋ ነው የብቻየ ነው አላህ ይስቱር ኡፍፍፍፍ
ውይ እኔስ በሶስት ውሬ አዲስ መጡ ኢትዮጰያ በጣም ነው የምንዋደደው ስተኝ ሁላቸውንም ክምሀል ተኝቸ አቅፊአቸው ነበር የምተኝአው እኩአን መኮራርፍ ሀይለ ቃል መነጋገር ቀርቶ. እኔ ትንሽ እችል ነበር ቆንቆ ለእህቶቸ እየፀፍኩ ነበር የምስጣቸው ክዛ በውራቸው ትንሽ ትንሽ ማውቅ ጀመሩ እግዚአብሔር ይመስገን አንድቀን ሳንቀያየም. ሀገር ኩትራታቸውን ጨርስው ሀገር ቤት ገቡ እኔግን እስካሁን ስደት ላይ ነኝ
ለምን እንጨካክነለን እህት ውድሞቸ. ስው ለስው መድሀኒቱ ነው አድ ስው ቢያስክፍን ሌላውን እደዛው መቀጠር የለብንም መልካም ስራ ክእግዚአብሔር ያገነኝነል ዋጋውን የሚስጠን የስራዊት አምላክ ነው ።
ፍቅር ስላም አድነትን ይስጠን አሜን ፫
ወላሂ ትክክል
አሜን አሜን አሜን
ዋዉዉዉዉ ጂጂዬ በጣም አሥተማሬ ድራማ ነዉ በርችልኝ ዉዴ 😍😍😍😍
የኔ ቢጤ እኔም እደት እደምሠቃይኝ
እኔና አላህ እናቀዋለን እረ እፍፍፍፍፍ ብቻ አልሀምድሊላ እዚህ ደረሥኩ
አሉ ልክ እደሷ ክፉ ሰወቺ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
100% ትክክል ነው እኔም አጋጥሞኛል ወላሂ
ዉይ ይህ ነገር አጋጥሞኛል ግን አለፈ ሁሉም አልሀምዱሊላሂ
Rahima Rahima ይምችሽ ውዴ
ይሄ ፊልም ለጁታዎችና ለጁንታው ደጋፊዎች ን ለመጠንቀቅም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ብየ አስባለሁ!
አቤት እንደው ከአበሻ ጋር እንዳልሰራ አምላክ ሆይ ውይ ተውኝ አትንኩኝ ቁስል አለብኝ እመብርሀን ከዛ ሁሉ ፈተና አወጣችኝ አይይይይ😭😭😭😭😭😭እመብርሃንን እኔ አዲስ እንደመጣው አበሻ ነበረች አብራኝ የምሰራው ከዛ ባህር ወስደን እንጣላት ሙስሊም ካልሆነች አለችኝ እኔም በጣም ስለምትከታተለኝ ሴትዮዋ በጣም እፈራ ነበር ከሰው ጋር አልገናኝም ነበርና ለልጅቱም ሰልሚያለው በያቸው አልኮት እህህ ይቅር ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ካገሬ ልጅ ጋር ከምሰራ ብቻየን ብሰራ እመርጣለሁ አሁንም ብቻየን ነው እምሰራው አላሀምድሊላሂ
👍👍👍
ሱበሀን አላህ
እኔስ አልሀምዱሊላህ ሁለት ኢትዮ ነበሩ እነሱ ቋንቋ ይችላሉ እኔ አልችልም ነበር ግን አስተማሮኝ በጣም ጥሩ ነበሩ።
በጣም እኔ እራሱ አጋጥሞኛል አድስ ስሄድ አድት ሲርላካ እኔ እምሰራበት ቤት ነበረች ጨርሳለች እኔ እስክመጣለቸው ነበር እምጠብቀው እድት የሰውየው እናት እድኑስያ አለች አድት የኛ ሀበሻ የሰውየየ ወድም ሰራተኛ አለች እናም ብይ ጠጭ በያት ይሏታል እሷ ግን ፈቃደኛ አይደለችም የሆነ ነግር ስጠይቃት ራሡ አትነግረኝም ነበር ሰወቹ ራሱ ያመጧትና ተርጉሚላት ሲሏት የግድ ነበር የምትነግረኝ ይህ ሁሉ ሆኑ ግን ሇላ በጣም ተዋደድን ሱብሀነላ አሁን ድረስ በጣም እወዳታለሁ ግን ተለያይተናል የመካኒ ሰላም ልጅ ናት ፈልጌ አፈላልጌ አጥቻታለሁ የመካኒ ሰላም ልጆች ካላችሁ ልታውቋት ትችላላችሁ እደአጋጣሚ ሆኖ አችም ካለሽ
💓💓💓💓
ወይ አበሻ በእውነት ክፉዎች ነን እኔ ላብድ ነበር ግን እግዜያብሄር መልካም ነው ። ልጅቱ 15 አመት ከዚያ ቤት የኖረች ናት እኔም እኔ አዲስ ስለነበርኩኝ ምንም አላውቅም ግን እሱ እንደ አለቃ ታሰፈጋኝ ነበር ሁሉም ሥራ ስላላቸው ማንም አቤት አይውልም ነበር ። ብቻዬን ነበር ሥራ የምሰራው እሱ ተኝታ ግን እኔን ስትገፋ እንደ ውሻ ሄጄ ከዚህ ብለው አባረሩት
እኔስ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ ጉዋደኞቸን በጣም እወዳቸዋለሁ
ትክክክል❤❤❤
እህት ያለችዉ ትክክል ነዉ ብዙ መጥፎ ልጆች አሉ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
መልካም
በርችልን
ትክክል።አበሻጋረ።ከምሰራ።ቢቀረብኝ።ደረሶብኛል
አይተሸግረሺነው እህት
🥰🥰🥰🥰
አሚን ቲጅየ ውደ
ሁሉም ሠው አይዴለም ብዙመልካም ሠውአለ እኔከሀበሻጋርነው የምሠራው መልካምነች ማዳማችንም ሀበሻናት ሲበዛ ጥሩናት
አቦአችልጂሰላምሽን ያብዛው ምችት ይበልሽ አላህ ይጠብቅሽ
ትክክልነሽ.ውዴ.ሰውን.ቀብሮነው.ማመንንን።
ማሻ አሏህ አድናቂሽ ነኝ ወላሂ ቲጅዬ
አንች ክፉ ብነግሪያትስ አይ እኛ ግን ማሬ በርችልን ጎበዝ 😘😘😘😘
ወላሂ ትክክል ነዉ
ጡሩ አስተማሪ ነው እኔ ግን እግዜአብሄር ይመስገን ፀሎቴን ሠምቶኝ ብቻዬ ነው ያረገኝ እርሱ ከኔ ጋር ነው
ትክክል ነሽ እህቴ ከሀገር ልጅ ከመስራት ከሊላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል በጣም ነው የገለፅሽው የኔ ሂወት
በትክክል፣እኔም፣ደርሦብኛል፣
ማሻአላህ በጣም አረፍ ነው አነ ገን ይምማሠረው ከለለ ዘገ ገን ነው 4 ነነ ከአደደች ሀበሻ ለለ ሀገረ ይሻላል
እፍ አበሻ ክፉ ምቀኛ. ግን ለምን?
እኔ ሁሉን አይቻለሁ
ከምንም በላይ አረቦች 100% በጣም ጥሩ ናቸው ቂም የለባቸው. ኩርፊያ የለባቸው
ሀበሻግን ውይ. ያልደረሰበት ሊፈርድብኝ ይችላል።
ትክክል ነሽ ወላሂ ሥንት ምቀኛሞልቷል በርቱ
ወይ የኔ ማር እኔልጨነቅልሽ አንች ንገሬት ደሚን አታፍሊው አኔምስኪን አይዞሽ
ክክክክ ኧረ ዲራማነው አብሺሪ ዴምሺ አይፍላ እህቴ
ትክክል እኛ አገር ልጆች እደዚ ነቸዉ ወለህ የክፈት ጥግ
Very good
ያላህ ያርብ
እንደዚህ አይነት ነገር ያለ ነዉ በጣም ትክክል እኔ በመጀመሪያ የሄዲኩት ኩየት ነበር የሌላ ሀገር ሰራተኛ ነበረቺ ቤት ዉስጥ በደንብ ትነግረኚ ነበር ነገር ግን ሀበሾቺ እይይይይይይ እንደዉ አይጣል ላኢላሀኢለላ እኔ አሁን ዱባይ ነኚ አንዲ አመት ያክል ሀበሻ ሰራተኛ ነበረቺ ተዉኚ ምን ብየ ልንገራቺሁ አንጀቴን አሳረረቺኚ አሁን አልሀምዱሊላሂ እኔ የሰዉቹ ልጂ ወሰደቺኚ ያሁሉ አለፈ እሷ ግን ሌላ ስሪላንክ ሰራተኛ አመጡባት እናቴ እኔን ስታቃጥል እሷንም ልክ እንደእሳት አቃጥላ እሄዉ 3 አመት የሰራቺበትን ቤት ጥላ እዲትጠፋ አደረገቻት እኔም አልሀምዱሊላ ጪቅጪቅ የለብኚ ስራ አይበዛብኚ እየሰራሁ ነዉ እሷ ግን ሁሌ እዳለቀሰቺ ነዉ ያለቺዉ
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ይሉሻል ይሄ ነው
እውነት ነው ማን እደ ብቸኝነት ነው ጥሩ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ትክክል ነሽ ማሬ
በትክክል ነው ያሳየሺው ነገር ግን አብሾች ብቻ አይደለም ሌሎችም እኮ ብታዩ እዴት እደሚሆኑ
እውነት ነውወላሂ
ትክክልየኔ
እኔስ እኔኳን ከነሡጋራ ለገጥም እህ እኔለራሴ የሰራ የለበሡ ሥራተኛ ሳይ የተም ቦታላይ አይና አይናቸውን ነው የማየው በወሩኝ በቃ ስልክ ቢሰጡኝ እና በውራቸው አበረን ቢሂሆን የምነሰራው የመለው ደሞ ከነሱጋራ ምን ልሆን ነው የምገጠመው እይ
ልጁታ እራስዋ ደረቅ ነገር ናት
የኛ ሰዉ ነዉ እደዉም ምቀኛ ወላሂ ግን አልሀምዱሊላህ እኔ ጓደኞች አሉኝ ግን ሀበሻ አደሉም የሌላ ዜጋ ናቸዉ ሌላሀገር ልምድ ነበርኝ ባልችል መኖሪያ የለኝም ነበር አልሀምዱሊላህ
እናንተ ልክናትሁ ምርጥ አሥተሣሠብነው ግን የኢትዮ ህዝብ የቸገረው ተግባር ላይነው ወደተግባር ይቀየር እላለሁ
ምን ብየ ልኮምት በቃየኔህይወትነው የመስልኝ አይ ለካተሰቃይሁትአልሀምዱሪላ አለፈ
ሁላችንም ነን የኔ ቆንጆ ግን ሶብር ጡሩ ነው
ትክክል ነው እኔ ደርሦብኛል ግን በሁለት ወር አዳድ ነገር ለመድኩ
ትክክል እኔ ግጥሞኛል
እሽ እድውም በሷ የተሳ ጠፋሁ
ወረጌናት ልጁቱ ያአላህ ብቻ አላህ ይጠብቀን
አይእኛኢትዮጵያዊእኛምእንደሌላሀገርዜጋ።አይስደትበጣምያሳዝናል።
በትክክል
ትክክል እህቴ አስተማሪነዉ በዉነት
እረ ከኔጋም አሉ ኡፍፍፍፍፍፍ ዝምነዉ
ዝም ምን ይሻላል እህቴ
የኔነው የገጠመሽ አሥተማሪዋ
ወይኔ አዎ በጣምምም ስውን ማመን ከባድ ነው ደርሶብኛል አየውት እንደዚህ አይነት
ወላሂ እኔ አድስ ነኝ ቆንቆ አልችልም ነበር የዛሬ 6 አመት የስልጤልጅ ናት አማረኛ ትችላለች በጣም ትጎዳኝ ነበር ሁሌም ነበር የማለቅስው ደስ የሚለው ያገሬልጅ የደሴ ልጅ ነበርች ሁሌም አንገናኝም እሚሉኝን ትነግረኛለች በደንብ አለማመደችኝ የደሴይቱ ጋራ በጣም እንዋደዳለን እኔ የመርሳ ልጅ ነኝ የስልጤይቱ ምቀኛናት ወላሂ
ብቸኛ ሆኖ መሥራትን የሚያህል የለም 9ወር አተገብግቤ አአሁን አልሀምዱሊላ ብቻየን ሠላም ያለው ስራ እየሠራሁነው ያለነገር ከነው የሠራሽው ትክክልነሽ እህት
ውነት፡ነውአትገሪያት፡
እውነት ነው ወላሂ ኢትዩጲያ ጋር ከመስራት ብቻ መስራት ግን ያጋጥማል መቃጠል ነው የሰራተኛ ኸይር የለውም
ቲጂየ በረች. ማማየ
የመጀመሪያ ቀን. አይነሳም. ያልፉልነዉ. አልፎል. ዝም ማለት ይሻላል.
ቲጂየ ትክክልነሽ. ኢቲዩጽያዊይ ስንባል. ስራ መትጋገዝ አንወድ. ኧረ ክፌ እኮነን ግን
ስለሁሉምነገረ አልሀምድሪላ ውዴ ደ b
ና ኞ ማር ሰላም ሰላም