ወንድ አሰገብታ ድንገት ወላጆቿ መጡባት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ktube8920
    @ktube8920 9 місяців тому +27

    አንዳንድ ሰዎቾ ይገርሙኛል ልጆቻቸውን መናጢ የመናጢ ልጅ ሲሉ አልሃምዱሊላህ የኔ አባት አንድ ቀን ሰድቦን አያቅም ይቆጣናልጅ አላህ ይዘንለት 😢

    • @zebibamare9981
      @zebibamare9981 9 місяців тому +1

      ኢትዮጺያዊ ናቸው አባትሽ

  • @etvlp3373
    @etvlp3373 9 місяців тому +9

    ትክክል፣ነው🙏

  • @EmuGeza-fh7sj
    @EmuGeza-fh7sj 9 місяців тому +2

    ደግ አረገሽ ልክስክስ አባት ሁሌም ለልጅ ጥሩ ነው የሚመኝው😢😢😢😢

  • @ኢኩይቶብ
    @ኢኩይቶብ 9 місяців тому +5

    ወላሂ እኔ አባቴን በመልክ እኳን አላውቀውም በህፃንነቴ ነው የሞተብኝ ሠዉ አባቴ እያሉ ሲጠሩ እኔ ሁልጊዜም የሆነ ስሜት ይሠማኛል ግን ምንም ማድረግ አልችልም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይፍቅልኝ አባት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ የኔ የመዳም ቅመሞችየ❤😢

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 29 днів тому

    በጣም ያዛዝናል😢😢😢😢ቀጣይ

  • @Abe-Lege-ow2nj
    @Abe-Lege-ow2nj 9 місяців тому +1

    😳😮😲 ይገርማል። ከልክ ያለፈ ቅጣት እና ቁጥጥር ልጆችን ለ አካላዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳት ይዳርጋል። ልጆችን እንደ ወላጅ ብቻ ሳይሆን እንደ ጥሩ ጓደኛ ቀርቦ ማማከር እና መንገድ መምራት ይሻላል። ሰው ፍፁም አይደለምና ቢያጠፉም ተዋረድን በሚል የወለድናቸው ላይ አካላዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳት ማድረስ ተገቢ አይደለም። ወጣቶችን እንዲያገቡ ምክር እንጂ መጨቅጨቅ አልፎም የትዳር አጋራቸውን መምረጥ ተገቢ አይደለም። ይህ መብታቸውን መጋፋት ነው። የወደዱትን መርጠው እንዲያገቡ ምክር ፣ ጊዜ ፣ እና ፣ እድል ከወላጆቻቸው ሊሰጣቸው ይገባል።

  • @BegyeAbu
    @BegyeAbu 8 місяців тому +2

    ትወና ለሞራላችሁ እሱንም 0.001 ከ100

  • @betelihe
    @betelihe 9 місяців тому +4

    yoyo እና ሳራ ጠፉ😢😢😢😢😢

  • @shalomtekeste8250
    @shalomtekeste8250 9 місяців тому +11

    acting 0% all of them

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 9 місяців тому +5

    😂😅ባልና ሚስት ሆነው በአንድ አልጋ ላይ ተኝተው ደናደሪ ደናደር ተባብለው ፊታቸውን አዙረው ነው የሚተኙት ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነት ትዳር ከምትሰጠኝ ሳላገባ ቆሜ ልቅር ደፋር ደናደሪ ብሎ የሚተኛው እኔ እህቱ ነኝ እናቱ እረ አልሰማህም የወደፊት ባሌ ሰምተሀል እንደዚህ አይነት ነገር አይመቸኝም😅

    • @Asa-bq9dc
      @Asa-bq9dc 9 місяців тому

      ልጁት ምን አቀበጠሽ አበትሽ ልክ ነበር ፍልም ኡንኳን ቢሆን

    • @የትንሹእስረኛነኝ
      @የትንሹእስረኛነኝ 9 місяців тому

      😂😂😂❤❤

    • @ሂዊጓልኣሕፈሮምማይስሩ
      @ሂዊጓልኣሕፈሮምማይስሩ 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 9 місяців тому

      ቆሜጣ ጅሎች ኣባት ከናት በላይ ለልጆቹ ያስባል

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 9 місяців тому +1

      ይሄ ቻናል ግን ባለቤቱ ኣባት በሌላት ሴት የተከፈተ ይመስለኛል

  • @ktube8920
    @ktube8920 9 місяців тому +14

    ልጅቱ ምናለ የቤተሰብ ምክር ብትሰማ ክክክ ከ5አመት ቡሀላ እያላት ትጃጃላለች

  • @fetasport8012
    @fetasport8012 9 місяців тому +10

    ይሄ ቻናል በማር የተለወሰ መርዝ ነው !!!

  • @AsiyaSulthan-n6s
    @AsiyaSulthan-n6s 9 місяців тому +2

    Yoyo sharing amixulin

  • @teddygezahegn339
    @teddygezahegn339 9 місяців тому +4

    ዘንድሮ ትዳር መያዝ ከባድ ነው

  • @yemuhamdeenat9455
    @yemuhamdeenat9455 9 місяців тому +10

    እናትየዋ ግን ትወና 0/00

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 9 місяців тому +7

    አሁን ይህች እናት ይቅርና ታናሽ እህቷ አትመስልም

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 9 місяців тому

    The father is an excellent man. This is the way the father discipline the children.

  • @ObseKafala
    @ObseKafala 9 місяців тому +2

    Yedabera 😢😢😢😢😢

  • @merhawiethu6113
    @merhawiethu6113 9 місяців тому

    እናት ተብየዋኮ ካልተወንኩበት ይሄ ቪዲዬ ሞቼ እገኛለው ብላ ነው እንጂ ይሄኔ እድሜሽ ስንት ነው ብትባል 18 ነው የምትለው ስንት የእናትነት ገፀ ባህሪ የሚጫወቱ እያለ በዘመድ አዝማድ እየመጣቹ አታሳቅቁን

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 9 місяців тому

    ብልግና

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz 9 місяців тому +1

    ግንእኮወላጆችልክናቸውዞሮዞሮለኛበማሰብነውእኔወላጆቸንአልሰማብየጉድሆኩኝ😢💔

  • @FatyaF
    @FatyaF 9 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ጎንደሬዋ-ኰ4ዠ
    @ጎንደሬዋ-ኰ4ዠ 9 місяців тому

    ደሞ እንዴት ነዉ እሚበላዉ ማንኪያዉን ሊቆረጥመዉ ነዉ😮

  • @Kidist954
    @Kidist954 9 місяців тому +7

    ደምሩኝ 🙏⛪🕋🎉❤

    • @fetasport8012
      @fetasport8012 9 місяців тому +2

      እሺ

    • @Ziye19
      @Ziye19 9 місяців тому

      ​​@@fetasport8012Enenim😌

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og 9 місяців тому +2

    🙄🙄🙄😥😥😥😥😥😥

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 9 місяців тому +1

    ❤😢❤😢

  • @abinetbelete8315
    @abinetbelete8315 9 місяців тому +3

    አይይ ልጅ የተበለችው እናት ነው የመሰለችው

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 9 місяців тому

    በግድ ነው እንዴ ደሞ በስድብ እና በሀይል ይሆናል እንድ ልጅ ምነው በትእግስት ነው እንጂ ካልገባቹ እንዲገባቹ ሌላ ስው እስዋ እምትፈልገው መስማት

  • @SarahBerehan-h5g
    @SarahBerehan-h5g 9 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 9 місяців тому +2

    እንዲህ አይነት አባት ስለሌለ አታጋኑት

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 9 місяців тому

    እረ የመጨረሻ ደባሪ ተዋናዮች ናቸው Acting 0000000

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 9 місяців тому

    ይሀ ደሞ ልጅ በክብር እሱሰ ሽማግሌ እማይልክ ለመተኛት እሚቸኩለው ወንድ ጥሩ አይደለም የቸኮለች አፉሰ ሳ ለቀመች እንዳይሆን

  • @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ
    @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ 9 місяців тому +1

    ዋጋሽ ይገባሻል

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 9 місяців тому

    የዛሬ ው ትወና ዜሮ

  • @dadarana2312
    @dadarana2312 9 місяців тому

    😢😢😢

  • @BrihanuDinbore
    @BrihanuDinbore 9 місяців тому +1

    Brihanu

  • @ዳንኤል-ኘ1ኰ
    @ዳንኤል-ኘ1ኰ 9 місяців тому +1

    ላንች ብሎ ነው አባትሸ

  • @dinoa1559
    @dinoa1559 9 місяців тому

    Siyansish new..

  • @مغرمالعسيري-ش3ع
    @مغرمالعسيري-ش3ع 8 місяців тому

    ማንኛዋ ናት እናት

  • @MDenhA1900-rf2vh
    @MDenhA1900-rf2vh 8 місяців тому

    ፍቅርኛሞች አይመስሎም

  • @alemgonechya6323
    @alemgonechya6323 9 місяців тому

    Yehe hulu abatesh yametabesh tata sayehon alemetazezen yametabeshe tata new

  • @ገብርኤል-nc8qk
    @ገብርኤል-nc8qk 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 9 місяців тому

    ትወና 00

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 9 місяців тому +1

    እንደናት ኣቃጣሪ የለም ኣለም ላይ ብቻውን እንድትወደድ ትፈልጋለች

  • @مغرمالعسيري-ش3ع
    @مغرمالعسيري-ش3ع 8 місяців тому

    ትወና 00000

  • @alemgonechya6323
    @alemgonechya6323 9 місяців тому

    Alemtazeze waga yasekefelale

    • @Foziya767
      @Foziya767 8 місяців тому

      Tada matfelgewn tagba

  • @aeeeaeee1672
    @aeeeaeee1672 9 місяців тому

    🥰🥰👍🤣

  • @መነቡፋ
    @መነቡፋ 9 місяців тому

    o / o

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 9 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @TaganshMajali
    @TaganshMajali 9 місяців тому +2

    😢😢😢😢

  • @HfhFhrt
    @HfhFhrt 9 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @barakabaraka5133
    @barakabaraka5133 9 місяців тому +1

    😢😢😢😢