Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘመድ. ይኑር. የኔ. ጀግና. አጎት. ረጅም. አድሜ. ከጤና. ጋር. ይስጥልኝ. 🤲🤲🤲🤲
አመንንንንንን
አጎትየ በጣም ከአባት በላይነው❤
ተባረኩ እንደ ድራማ አስተማሪነቱ የናንተም ህይወት መልካምና የተቃና ይሁንላችሁ። በየቤቱ በባልም በሚስትም ብኩል እንዲህ አይነት ችግር አለና እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን። እግዚአብሔር ጥበብን ሰጥቶት መጠቀም ካልቻለው ሰለሞን ብዙ መማር እንችላለን ። ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም መልካሙን ብቻ እንምረጥ። ሻሎም።
ደሚርኝ😊😊😊
ያረቢ እኔ ታዴ አግብቸ በየትኛው ትግዝስቴ ነው የምችለው 😢 ትግስቴን አረብ ቤት ጨርሻለሁ 😢
እኔም😢😢😢
😂😂😂ሶብሪ
ወላ እኔም 😂😂😂😂
ወንድ ልጅ እኮ በጣም እንክብካቤ ከበዛበት እናቶ መስላዉ ላሌ ፍለጋ ይሄዳል አሉ😂😂😂😂
አረ እናቱ መስላውም በተከባከባት ደስይልነበር እነስ አህያ ናቸው 🧐🧐🧐 አይ ወንዶቺ ገደል ይግቡ😂😂😂
ere tey eski tenkebakebign ena lasaysh
@@biniyamlin7260 እከባከብህ አለሁ ደግሞ ላንተ ያልሆነ
@@Kዩነኝስደተኛዎ ክክ
በትክክል እማ😢😢😢
ወላሂ ደሥየሚልአጎትያረቢአላህእዲሜናጤናይሥጠዉ
ኧረ ተዝረከረከ አንዳንድ ወንዶች ክብር አይወድላቸውም 😅😅😅😅😅 የሷ ትእግስት ግን ዋውውውው❤❤❤❤❤
ሚስቱ ናት ምንድ ናት ይህንን ያህል ለወንድ እያመናጨካት ራስዋ አትጠብቅም ሲያስፈራ ይሀው ላቹ ሴት ልጅ መስራት አለባት የምን እቤት መዋል ሌላ ሴት ሲቀምስ መናቅ ያመጣል ቁሻሻ እንደዚህ አይነት ድራማ ሊያስተምር ሳይሆን ያናድ ዳል ሴት ልጅ እሚያናንቅ ከምንም በላይ ሴት ልጅ ራስዋ መጠበቅ
ልክ ብለሽል
ትክክል ወላሂ ፍቅርና ክብር አይገናኝም ከክብር በላይ ምንም የለም
ደሚርኝ😊
የታባቱ የክፉ ወንዶች መጨርሻ ይሄው ነው😢ሴቶች ራሳችሁን ጠብቁ እስኪ 😅😅አጎትየው ደስ ሲሉ😍👌
መልካም ሴት አንዳንቺ አይነቶች ያብዛልን
ዋው አጎትየው ❤❤❤
የኔ ታሪክ 😢😢😢😢😢😢
እ😢😂😂
ዮዮ ና ሳራ አምጡ ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢
ጎብዘ ናት ❤❤❤
እዚ ቻናል አይደለም እዞ የእነሱ ለዛ ላይ ነው💞
ሲጀመር ወንድ ልጅ ክብር አይወድም የምታንገበግበውን ነው የሚፈልገው።
ይገባህል አተ ጉቶ የመሰልክ መጨረሻዉ ጥሩንዉ ሰዉ የዘራዉን አይደል የሚጭደዉ
ጎበዝ ሴት
አብዛኛው ውንድ አንደዚህ አይነት ድድብ ያሉት በልጅነት የተመጣጠነ ምግብ አጥረት ነው ጭንቅላታቸው በትክክል አይስራም
እኔ ብሆን ዛሬ ነበር ምፈታ ጅል 😏😅
😂😂😂እንዴት
@@Emu-eman ድምርኩሽ
ይሄ የእውነት ታሪክ ነዉ ልጅ የሚያህል የፈጣሪ ስጦታ ትቶ የሚያስኬድ ድድብና አይሉት መንፈስ ወንዶቹ ላይ ሰፍሯል ቢያንስ ፍጣሪን ቢፈሩ ምን አለ
ባል ሚስትን ሚስትም ባሏን እንደ ወርቅ ሳይሆን እንደመዳብ ቆጥረው በመማገጥ ከቅምጣቸው ጋር የሚጀምሩት አዲስ ህይወት የተሳካ አይሆንም ፈጣሪም አይባርከውም።
ልጅ ቢኖረኝ አላገባም በዚ ዘመን እፉ ጭቅጭቅ 😢ሚስትም ብትሆን እንዲ ምትሆን የለችም በዚ ዘመን😌😌😌
ኧረ ኡኡኡኡኡ ሳሪትና ዮዮዮን አምጡልኝየኔ ፍልቅልቅ ሳርቾ ናፍቃኛለች ❤❤❤❤
እኔብሆን አናትክን ነበር እምልክ እዳተአይነት ወንድ ሰብሰቦ ነበር ሱርህን አዉልቆ በአለጋ መግረፍ ነበር ቆሮቆንዳ እራስ
ሚስትዮዋ በጣም ደካማ ነች ተረግጣ መኖር የምትፈልግ ነች እግዚአብሄር እድሉን ሰጥቶሻል በሰላም ብትወጭ ይሻልሻል አሲድ እስኪደፋብሽ ሰትጠብቂ
ደሚርኝ😊😊
አደኛ አደኛነኝ ❤❤❤
የት ለመድረስ ነዉ 🙈
ቆይ ደሞ ታያለክ የኔ የወደፊት ባሌ አንገብግቤ አሳይሀለው😂
ለአሕያ ማር አይጥማትም እሷም አጉል ገረድ ይመስል ትርገበገብለታለች አረ ጌታዬ ይሔስ በዛ😂
በጣም እንጂ 🤗
አይ ወንድ ይጨርሳቹ የሴትልጅን እድሜና ደም ከጨረሳቹ ቡሃላ የሌላዋን ለመጨረስ ምትንቀለቀሉት ነገር አለ
ሚስትዬው ለምን እራሷን አጠብቅም? እሱን ከምትንከባከብ ራሷን አትንከባከብም?
😅😅😅
የእናትና የአባቴ ታሪክ አሁን እግዚያብሄር ይመሥገን ውይ ወንዶች 😢😢😢😢
እንደዚይ አይነት ሚሰት ደሜን ነው የምታፈላኝ ።
ይሄ አዳነች አበቤ እግር ፊት😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 በሳቅ
አያሰቅም
ምን ይመሰላል
ሴቶች ስራ ስሩ ምንም ቢሆን ወታችሁ ስትገቡ ነው ከባላችሁ ጋር የምትከባበሩት ልጅ ካለ እቤት ከዋላችሁ ደሞ እራሳችሁን ጠብቁ ሺቲ አትልበሱ ባልየው ውጪ የተሽቀረቀረችዋን አይቶ ይመጣል ሚስትየው ሺቲ ከላይ እስከታች ለብሳ ስትጠብቀው የቤት ሰራተኛ ትመስለዋለች ትዳራችሁን ለማዳን አንዱ እራስን መንከባከብ ነው ሴቶች ለራሳችሁ ነው
ግን ያደክማል ሁሌ ሰው እንዴት እራሱን ሁሌ ይጠብቃል
ሚስት እና እናት ልዮነት እንዳላቸው የተረዳ ይመስለኛል 😂😂
😂😂😂😂እርግጠኛ ነሽ ወዬው
ለምን አፈር ብሉ ቆሸሸ እህቴ ለምንድነው ይህ ሙትቸ ሰው ብለሽ ነው እንድህ እራስሽን የምትአወርጅው ምንነው ለምን?እነንቴ ሙትቸ በሎች ምን አለባት አንዳች ነገር በጨርሰቹ
May The Lord bless all innocent people with His kindness 💕
አቤት. ወንድ. ልጅ. ሲያኮርፍ. ይደብራል.
ወንድ ልጅ ላይ ኖርማል መሆን ነው በጣም መውደድ በጣም መንከባከብ ብቻ ባጠቃላይ በጣም በጣም የሚባለው ነገር ለወንዶች ተቃራኒ ነቅ ስለሊህ ሴቶችዬ ምግብ አቅርባችሁ አልበላም ካላ እሺ እበላለሁ ካለ እሺ እንጂ ብላልኝ በሞቴ የት ገባህ የኔ ማር ምናምን ያሰለቻቸዋል ስለዚህ ቆፍጠን በሎ ሴቶች
አይ የሴት መከራ ታዛዥ ቢሆኑ መከታ አዛዥ ቢሆኑ መከራ😅😊
እንጸድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች አሉ አንዳንድ ሰዎች ክብር አይወድላቸውም መጨረሻቸው ይህ ነው ግን ነገሮች ሲከሰቱ ሁሉም ነገሮች ለበጎ ናቸው የባልየው እንዲህ መሆን ለሚስት ጥንካሬ ብርታት ሆኗል መገፋት ጥሩ ነው ።
ወዶችኮ የሚያከብራቸዉንናየሚከባከባቸዉንሤቶችአይወዱም የሚበዘ ብዛቸዉንጂ
ኢትዮጵያ ውስጥ ሚስቶች በብዛት ለባል የሚገዙት የኢኮኖሚ ሁኔታ ይዟቸው ነው።በተረፈ ወንድ ሲጀመር እንዲህ ልምጥምጥ ስንላቸው የበለጠ ይጠላሉ።ቆፍጠን ማለት ግድ ይላል
ትክክል የምን መለማመጥ
ትክክል
ወንዶች ገንዘብ እሚበዘዛቸው ነው እሚወድት ባዶው ሲቀር ያቺም ሂድ ትለዋለች
ሴቶች ላዋንድ ፊት አትስጡ አትስራካረኩ እናት ሰይሆ ሚስት ሁኑ 🙄😏
💔💔💔
kibir.yalela.wodi.atiaminu.setochi😢😢😢😢😢
Wed aferbelu
ሠይጣን አንተ ነህ ይቅር በይው እንጂ እንዳትታረቂው ጀግና ነሽ ተባረኪ
ሴቶች ወንድን ስትከብከቢው እናቱ ነዉ ምትመስይው ስለራስሽ ብቻ ኑሪ. ደሞ ወንድን ስለማመጥ ቱ ቆሻሳዎች ክብር የት ያቃሉ ልክስክሶች ምንም ቢ ሆኑላቸው ያው ከ melkeskes አያርፉም 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
ከደዚህ አይነት ትዳር አላህ ይጠብቀን ያረብ ግን እኔ ብሆን አንድም ቀን አላድር እደጅል ጥርስ አውልቄ ነበር እምጥለው ይህ ገልቱ የማሰታጠቢያ ፊት የመሰለ ሰውየ😂😂😂🙈😏😏😏😏🤣🤣
አጎትየው ደስስስስ ሲል
የኔመናደድ ምን ይሉታን😂😂😂ተመልሶሲሠጣ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዋይ እኔ ብሆን ሚስትህ
ያቺስ የከፋነዉ ሆ ምነዉ እሱብቻነዉ አልሺ ወዱ
ደፋር ሴት አሰዳቢ እዲ መነፋረቅ ምን ይሉታል
እማ. ትርግ. ይበል. እየ. ሰሰንያ.😢😢😢😢
ምርጥ አጎት ዋወ
ሤቶቺ ቤቴ ቤቴ ካልን አይወዱም ወንዶቺየ ተዉ በልክ ብኮኑ ጡሩ ነዉ
ደሚርርኝ😊😊
😳😳😳😳
Wandoch eko keber ayhonelachewum ahem wande hono ahe malaxa afa kifti😅😅😅😅
ጭራሺ ጫማታለብሳዋለች እድ ክክክክ
Mattin humna qabun yoo wal biraa dhabatee maluu ni jijiramaa wow filmi bayyyee garii
ሴቲቱ ምን ጉድ ናት 😂😂😂😂🤔🤔
😢😢😢
ባል እንዲባልግ ያደረግሽው አንቺ እራስሽ ነሽ።
Setochye yefelege wendin or balachihun bitiwedu lerasachihu kibir kidmiya situ 😢😢😢😢
አቦ አቃጠለኝ እረ ኡኡ
Kiber bes yibelki Eseyi😂😂😂😂
ሴትዮዋ ነው ያናደደችኝ ኮተት ኣትናፍረቅብኝ
ሺቲው ደሞ አይቀየርም ያንቺስ በዛ
ደሞ ለዚህ ኑሮ 🙄
Ohh she is praying I feel sorry for her🥲🥲🥲
Most ethopian man are like this
አረእንደዚች አይነት ሴት የለችም
Esayyy eyha waselta yegu new yagagew
😂😂😂yes
😢😢😢😢😢
❤
😢😢😮😮😮
😮😮😮
Baxam harif nawu
Yezichis base mnwa set asedabi yhan eyayu nw wendochum michmlkuit
🎉
አረ እኔ ትግሥት የለኝም የሞቀ ውሀ ነው የምለቅበት😢
ብላችሁ ብላችሁ በጡት ማስያዣ ፊልም መስራት ጀመራችሁ??? ነውረኞች
😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደነዝ ሚስት ማንን ነው የምትሸውደው?? የድሮ ጓደኛው ምናምን ትላለች
በጥፊ እማትይው ይሀ መላጣው
😂😂😂😂😂😂😂😂
😮😂😂😂
Baletedar enedehone eyaweku yemikerebu setochi gen defet yaregachiw
Amen
😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂
ስንት ሸለመጥማጥ ሴት አለ
😂😂😂😂😂😂😂🎉❤❤❤
teru astemarri lwendum lawton derama new kelelw bherdar yteshal enmarebt kemenchekaken.
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Inde ante agot yabizalin idime yicemirot
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
Woyi gudi be 1 second petiche newu miwotawu keza betunim akafiye le lijoche beyeworu yemiyasfeligegnin asmolichewu kuc abeeet
Acting A+
ዘመድ. ይኑር. የኔ. ጀግና. አጎት. ረጅም. አድሜ. ከጤና. ጋር. ይስጥልኝ. 🤲🤲🤲🤲
አመንንንንንን
አጎትየ በጣም ከአባት በላይነው❤
ተባረኩ እንደ ድራማ አስተማሪነቱ የናንተም ህይወት መልካምና የተቃና ይሁንላችሁ። በየቤቱ በባልም በሚስትም ብኩል እንዲህ አይነት ችግር አለና እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን። እግዚአብሔር ጥበብን ሰጥቶት መጠቀም ካልቻለው ሰለሞን ብዙ መማር እንችላለን ። ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም መልካሙን ብቻ እንምረጥ። ሻሎም።
ደሚርኝ😊😊😊
ያረቢ እኔ ታዴ አግብቸ በየትኛው ትግዝስቴ ነው የምችለው 😢 ትግስቴን አረብ ቤት ጨርሻለሁ 😢
እኔም😢😢😢
😂😂😂ሶብሪ
ወላ እኔም 😂😂😂😂
ወንድ ልጅ እኮ በጣም እንክብካቤ ከበዛበት እናቶ መስላዉ ላሌ ፍለጋ ይሄዳል አሉ😂😂😂😂
አረ እናቱ መስላውም በተከባከባት ደስይልነበር እነስ አህያ ናቸው 🧐🧐🧐 አይ ወንዶቺ ገደል ይግቡ😂😂😂
ere tey eski tenkebakebign ena lasaysh
@@biniyamlin7260 እከባከብህ አለሁ ደግሞ ላንተ ያልሆነ
@@Kዩነኝስደተኛዎ ክክ
በትክክል እማ😢😢😢
ወላሂ ደሥየሚልአጎትያረቢአላህእዲሜናጤናይሥጠዉ
ኧረ ተዝረከረከ አንዳንድ ወንዶች ክብር አይወድላቸውም 😅😅😅😅😅 የሷ ትእግስት ግን ዋውውውው❤❤❤❤❤
ሚስቱ ናት ምንድ ናት ይህንን ያህል ለወንድ እያመናጨካት ራስዋ አትጠብቅም ሲያስፈራ ይሀው ላቹ ሴት ልጅ መስራት አለባት የምን እቤት መዋል ሌላ ሴት ሲቀምስ መናቅ ያመጣል ቁሻሻ እንደዚህ አይነት ድራማ ሊያስተምር ሳይሆን ያናድ ዳል ሴት ልጅ እሚያናንቅ ከምንም በላይ ሴት ልጅ ራስዋ መጠበቅ
ልክ ብለሽል
ትክክል ወላሂ ፍቅርና ክብር አይገናኝም ከክብር በላይ ምንም የለም
ደሚርኝ😊
የታባቱ የክፉ ወንዶች መጨርሻ ይሄው ነው😢
ሴቶች ራሳችሁን ጠብቁ እስኪ 😅😅አጎትየው ደስ ሲሉ😍👌
መልካም ሴት አንዳንቺ አይነቶች ያብዛልን
ዋው አጎትየው ❤❤❤
የኔ ታሪክ 😢😢😢😢😢😢
እ😢😂😂
ዮዮ ና ሳራ አምጡ ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢
ጎብዘ ናት ❤❤❤
ደሚርኝ😊😊😊
እዚ ቻናል አይደለም እዞ የእነሱ ለዛ ላይ ነው💞
ሲጀመር ወንድ ልጅ ክብር አይወድም የምታንገበግበውን ነው የሚፈልገው።
ይገባህል አተ ጉቶ የመሰልክ መጨረሻዉ ጥሩንዉ ሰዉ የዘራዉን አይደል የሚጭደዉ
ጎበዝ ሴት
አብዛኛው ውንድ አንደዚህ አይነት ድድብ ያሉት በልጅነት የተመጣጠነ ምግብ አጥረት ነው ጭንቅላታቸው በትክክል አይስራም
እኔ ብሆን ዛሬ ነበር ምፈታ ጅል 😏😅
😂😂😂እንዴት
ደሚርኝ😊
@@Emu-eman ድምርኩሽ
ይሄ የእውነት ታሪክ ነዉ ልጅ የሚያህል የፈጣሪ ስጦታ ትቶ የሚያስኬድ ድድብና አይሉት መንፈስ ወንዶቹ ላይ ሰፍሯል ቢያንስ ፍጣሪን ቢፈሩ ምን አለ
ባል ሚስትን ሚስትም ባሏን እንደ ወርቅ ሳይሆን እንደመዳብ ቆጥረው በመማገጥ ከቅምጣቸው ጋር የሚጀምሩት አዲስ ህይወት የተሳካ አይሆንም ፈጣሪም አይባርከውም።
ልጅ ቢኖረኝ አላገባም በዚ ዘመን እፉ ጭቅጭቅ 😢ሚስትም ብትሆን እንዲ ምትሆን የለችም በዚ ዘመን😌😌😌
ኧረ ኡኡኡኡኡ ሳሪትና ዮዮዮን አምጡልኝ
የኔ ፍልቅልቅ ሳርቾ ናፍቃኛለች ❤❤❤❤
እኔብሆን አናትክን ነበር እምልክ እዳተአይነት ወንድ ሰብሰቦ ነበር ሱርህን አዉልቆ በአለጋ መግረፍ ነበር ቆሮቆንዳ እራስ
ደሚርኝ😊😊😊
ሚስትዮዋ በጣም ደካማ ነች ተረግጣ መኖር የምትፈልግ ነች እግዚአብሄር እድሉን ሰጥቶሻል በሰላም ብትወጭ ይሻልሻል አሲድ እስኪደፋብሽ ሰትጠብቂ
ደሚርኝ😊😊
ደሚርኝ😊😊😊
ደሚርኝ😊😊😊
አደኛ አደኛነኝ ❤❤❤
የት ለመድረስ ነዉ 🙈
ቆይ ደሞ ታያለክ የኔ የወደፊት ባሌ አንገብግቤ አሳይሀለው😂
ለአሕያ ማር አይጥማትም እሷም አጉል ገረድ ይመስል ትርገበገብለታለች አረ ጌታዬ ይሔስ በዛ😂
በጣም እንጂ 🤗
አይ ወንድ ይጨርሳቹ የሴትልጅን እድሜና ደም ከጨረሳቹ ቡሃላ የሌላዋን ለመጨረስ ምትንቀለቀሉት ነገር አለ
ሚስትዬው ለምን እራሷን አጠብቅም? እሱን ከምትንከባከብ ራሷን አትንከባከብም?
😅😅😅
የእናትና የአባቴ ታሪክ አሁን እግዚያብሄር ይመሥገን ውይ ወንዶች 😢😢😢😢
እንደዚይ አይነት ሚሰት ደሜን ነው የምታፈላኝ ።
ይሄ አዳነች አበቤ እግር ፊት😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 በሳቅ
አያሰቅም
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ምን ይመሰላል
ሴቶች ስራ ስሩ ምንም ቢሆን ወታችሁ ስትገቡ ነው ከባላችሁ ጋር የምትከባበሩት ልጅ ካለ እቤት ከዋላችሁ ደሞ እራሳችሁን ጠብቁ ሺቲ አትልበሱ ባልየው ውጪ የተሽቀረቀረችዋን አይቶ ይመጣል ሚስትየው ሺቲ ከላይ እስከታች ለብሳ ስትጠብቀው የቤት ሰራተኛ ትመስለዋለች ትዳራችሁን ለማዳን አንዱ እራስን መንከባከብ ነው ሴቶች ለራሳችሁ ነው
ግን ያደክማል ሁሌ ሰው እንዴት እራሱን ሁሌ ይጠብቃል
ሚስት እና እናት ልዮነት እንዳላቸው የተረዳ ይመስለኛል 😂😂
😂😂😂😂እርግጠኛ ነሽ ወዬው
ለምን አፈር ብሉ ቆሸሸ እህቴ ለምንድነው ይህ ሙትቸ ሰው ብለሽ ነው እንድህ እራስሽን የምትአወርጅው ምንነው ለምን?እነንቴ ሙትቸ በሎች ምን አለባት አንዳች ነገር በጨርሰቹ
May The Lord bless all innocent people with His kindness 💕
አቤት. ወንድ. ልጅ. ሲያኮርፍ. ይደብራል.
ወንድ ልጅ ላይ ኖርማል መሆን ነው በጣም መውደድ በጣም መንከባከብ ብቻ ባጠቃላይ በጣም በጣም የሚባለው ነገር ለወንዶች ተቃራኒ ነቅ ስለሊህ ሴቶችዬ ምግብ አቅርባችሁ አልበላም ካላ እሺ እበላለሁ ካለ እሺ እንጂ ብላልኝ በሞቴ የት ገባህ የኔ ማር ምናምን ያሰለቻቸዋል ስለዚህ ቆፍጠን በሎ ሴቶች
አይ የሴት መከራ ታዛዥ ቢሆኑ መከታ አዛዥ ቢሆኑ መከራ😅😊
እንጸድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች አሉ አንዳንድ ሰዎች ክብር አይወድላቸውም መጨረሻቸው ይህ ነው
ግን ነገሮች ሲከሰቱ ሁሉም ነገሮች ለበጎ ናቸው የባልየው እንዲህ መሆን ለሚስት ጥንካሬ ብርታት ሆኗል
መገፋት ጥሩ ነው ።