Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በፍፁም አብሮ መኖር የለበትም።
ኣውታር የማከብርህ ወንድም ነህ፡ ኣንድ ነገር ግን ላስተካክልህ እሱም ኩላሊት ስለሰጣት ልብ መስጠት እንዴት ያስቸግረዋል ያልከው፡ ለምሳሌ ፍቅር ሰጥተህ ክህደት ቢያጋጥምህ ኣንተ ራስህ በፍቅር ትቀጥል ነበር? እርግጠኛ ነኝ ኣትቀጥልም። ስለዚህ ኩላሊት ስለሰጣት ብቻ በፍቅር ይቀጥላል ማለት ኣደለም። እንደምሳሌ ያነሳሃት ሰራተኛ ሴት ለሃላፊዋ ኩላሊት ስለሰጠቻት ብቻ በስራ ላይ ከህግ ውጭ የሆኑ እንቅስቃሴዎች በማድረግዋ ከስራ ኣባረረቻት፡ ይህ የሚያሳየን ኩላሊት ስለሰጠህ ብቻ እንደፍላጎትህ ትሆናለህ ማለት ኣደለም ስለዚህ ኩላሊትና ፍቅር ምንም ግኑኘት የለውም፡ ለፍቅር ብሎ ያደረገው ቢሆንም ፍቅሩ እንዳሰበው ካልሆነ በሰጠው ኩላሊት ሳይጸጸት ሰተት ብሎ ከሂወትዋ ቢርቅ ጥሩ ይመስለኛል።
ትክክል
አይ ሀበሻ ጥያቄ እየጠየቃችሁ አስወርታችሁት ልጁን አሁን ሀሜተኛ ትሉታላችሁ.
Ewenet new
ባለጌዎች ናቸው ለዛ ነው።
እኔ እሚመስለኝ አሁን እየተጠቀመ ሰለሆነ ያንን አይታ የመጣች ይመስለኛል በቃ ከጠላትስ በግድ አይሆንም መጣም የምትወደውን ሰው ከሆድህ ከወጣ ከባድ ነው ሠመለሡ
በፊትም ከነቤተሠብዋ ሆነው በመስተፋቅር አስደግመውበት ነበር አሁን ፀበሉ አፈረሠው እንቢ ማለት ቻለ።ጠፍታ ከርማ ሠዎች ሲረዱት እንደልማድዋ ጠራርጋ ትገለዋለች ይህቺ የቀን ጅብ ለዘለአለም ትቅርብህ
ሩሀማና ተሙን አፈራርማቸው።
እኔም የተሙ ሀሳብ የኔም ሀሳብ ነው
ተሙ በጣም ባለጌ ነህ።
ሩሀማ አመንዝራ አይደለችም ከማንም ሰው ጋር ስትሸረሙጥ አልተያዘችም
እራሷ ያመነችውን?
ሩሀማ ነሺ እንዴ?😅 ልጁ አይዋሽም እሷ በሰይፍ ሾ ላይ ቀርባ ዉሽት ተናግራለች. ይህ በቂ ምስክር ነው ለዉሸታምነቷ
እሱ ወደዋት ነው ኩላሊቱን የሰጣት። እስዋ ግን ባትወደውም እንዃ ምርጫ የላትም ለመኖር ስትል ኩላሊቱን ትቀበላለች እንጂ ስለወደደችው ነው ኩላሊቱን የተቀበለችው የሚባለው ነገር ለኜ አይዋጠልኝም።
በፈለገው ሚዲያ እየቀረበ የፈለገውን ይናገር መብቱ ነው።ምድረ ምናምንቴ ሁሉ ስለቀባጠረ፣በአፉ ስለቀዘነ ሀብትሽ ከውሳኔው፣ከአቁአሙ ነቅነቅ አይልም።
ውይይይይይ ሩሀማ የኔ ውድ እህት እደው ማን ይሆን እያጽናናት ያለው እሷ እንድትታማ ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም
ስራዋ ነው እሱ አይደለም የሚያማት ደሞ መታማት ሲያንስባት ነው የቺ አሪዎስ
ሩሃማ ሂጂ ና እሱን ለሚያምንሽ ደግመሽ ዋሽ
የእናንተ ሲሽን አይደለም??? ተጠንቀቁ አታስፈልገውም እግዚአብሔር ነው የላከው ሊያድናት በቃ እህል ውሀ አልቅዋል!!! እንክዋን ቀረችበት ሀሜተኛ ስትል ተሳስተሀል ሁሜተኝ አይደልም ስሻል ሚድያ አላስቆም አላስቀምጥ ስላሉት ወጥቶ እውነታውን ስለትእናገረ ነው??? አሁን እዚህ መስመር ላይ በቅብብል እምትናገሩት ዶማ ደንቆሮዎች ናችሁ ይህች ባለጄሶ ደሞ እርቅዋንዋን ልብስዋን እምትይው አንቺ አደልትሪን እምትደግፊ ነሽ በቃ አልፈለጋትም እስዋም እሱም ህይወታቸውን ይኑሮ!!!! ሀብታሙ ይሄሶሻል ሚድይ እሚባል ይቅርብህ ስልካቸውን አታንሳ ምድረ ደናቁርት ንግግር መለማመጃ ነው የሚያደርጉህ ይቅርብህ!!! ሀበሻ ነገር ስለማያገናዝቡ ለእነሱ እሚመቻቸውን ብቻ ነው ዶማ ሁሉ!!!
ኣንድ ኩላሊትና ኣንድ ልብ ስልስለውንዋ!!!!!!
ይሄንን ሚዲያ የባለጌ ጥርቅም ሚዲያ እንበለው ሀብትሽ ናቃቸው እሺ ከዝንቦች ማር አይጠበቅም።ሩሀማን ከተጠጋህ ታብዳለህ ወይም ትሞታለህ።በጣም ተጠንቀቅ።ለቀባጣሪዎቹ ጆሮህን አትስጣቸው ንቀህ ምራቅህን ተፍተህ ተሻገራቸው።
ተሙ የኔን ሀሳብ ነው የተናገረው በተጨማሪ ሀብትሽ ሌላ ሴት ማግባት የለበትም ባይ ነኝ ምክኒያቱም የሚያገባት ሴት ትፈታተነዋለች የሆነ ነገር እንቢ ቢላት ሀሳቧን እንኳን ባይቀበል እኔን ስላማትወደኝ ነው ለሌላ ሴት አካልህን ሰታሀል ለኔ ግን ምንም ነገር አታደርግልኝም ሀሳቤንም ትቃወማለክ ብላ ንዝንዝ ታደርገዋለች ብቻ ከባድ ትዳር ይሆንበታል ከ ሮሀማን ጋር ቢኖር እንደ ባሪያ ታዛለት አክብራው ትኖራለች ምክኒያቱም ስለሚያፈቅራት እና ከ ጥፋቷ ስለተማረች
እኔ ንፁህ ነኝ ብሎ ሰው ላይ ጣት መቀሰር ልምድ ሆነ ተሙ እንዳለው የሁሉም ሰው ትዳር በይቅርታ ነው ተቻችሎ የሚኖረው ኩላሊት ሰተክ አንድ ዕድል መስጠት አይከብድም በዛላይ ሀብትሽ ሀሜትክ ተባባሰ ወይ እንደሷ ዝም በል አሁን ላይ ወንድነትክ ጠፍቶ ሴት ሆነካል ኑ ቡና ጠጡ እያልክ ነዉ
ምድረ እከክ፣ቡሀቃ አፍ፣በክት ጭንቅላት እናንተ ናችሁ እንዴ የምትወስኑለት??????ምን አይነት ሠገጤ፣ቡርኮ ናችሁ።
ወዶ እኮ አይደለም ትላንት የረዱት ሰዎች ናቸው በየሚዲያው የሚጠሩት ልጁ ወዶ አይደለም የሚለው ነገር እስከሚያጣ ድረስ በጥያቄ ያጣድፉታል
U are right brother.
ትንሽ ጊዜ ቢሰጣቸው መልካም ነው
እውነት ነው ❤❤❤❤
ይቺ ልጅ በጅምሩ ካልታመነች ለነገስ ፈራጆች ቢታረቃትና ሌላነችግር በፈጠርበት እያወቃት ለምን ታረቃት ነው የምትሉት ይቺ ሴት ለትዳር አትሆነውም በጣም መጥፎ ሰው ነች ትጎዳዋለች በኋላ ይቆጫችኋል መካሪዎች እረፉ
ድሮም ሸርሙጣ ለሸርሙጣ ይተዛዘናል።አንቺ የህዝብ ሽንት ቤት አፍሽን ከፈትሽ በማያገባሽ ገብተሽ አፈላሽ።
ተሙ ይሄንን አይነት የወረደ የዘቀጠ ወሬ የሚያወራው ከነሩሀማ ተከፍሎት ነው።
ሁላችሁም ቦርቃቃ ነቹ
ወላሂ መጨረሻ ላይ የተናገርሽው ልጅ በጣም የልቤን ነው የተናገረችው
ኩላሊቱንም ልቡንም ሠጥቶ ባዶ ቀፎውን ይዞ ይዙር ወይ 😂😂 እውነት ለመናገር ማንም ላይ መፍረድ አያስፈልግም ተዋቸውና ህይወት ወደ ወስዳቸው ይኑሩ አብረህ ኑር ወይም አትኑር ብሎ የሰውን ህይወት መወስን ይከብዳል አብሶ ልጁ እውነቱን ከሆነ ደግሞ ልጅቷ ምን ያህል ህይወት እንዳልገባትና ምን ያህል እንደሚከብድ በራስ ላይ ቢሆን ብሎ ማሰብ በቂ መልስ ይሰጠናል ::
ኩላሊት የሰጠሀው ሰው ችግርህን ተወጣው ካለህ ያውም ሚስትህ የሰፈር ልጅ እኮ ችግር ደረሰብኝ ቢልህ እኮ ሮጠህ ትሄድለታለህ ቺት ከተባለው በላይ ይሄ ይከብዳል ይታረቁ አልልም አንዱ ኩላሊት እኮ ፌል ሊያደርግ ይችላል
እባክህ ሁሌም የምታቀርበውን ስከታተል ለዩቲዩብ እይታ ብለህ አወዛጋቢ ነገር ታቀርባለህ። የምሰጠው እርእስ ከባድ ነው።
ግሞ ጥንቦ አንተም አትጠቅምም።
🚨ደሙ ይሂ ማነው እኔ የምለውን አድርግ የሚል 😡 ሀበሻ ካንተ በላይ እኔ አውቅልሀለሆ የሚል አስቸጋሪ ማህበረሰብ ነው 😡 በቃ ልጆን ተውት ቆስሉን የሚያውቀው እሱ ነው ።
ሀብትሽ ይቃጠሉ ዩቱብ፣ቲክቶክ የራስህን ክፈት እነዚህ ባለጌዎች ናቸው።
Enkuwan bedhna metahe ANBESAWE
🎉wegenocha yalbelachun atekeku sela tedarachew sela yekerta ensu yawkalu
ተሙ ጀግና ነህ እውነታ ነው ንግግር ፈጣሪ ይርዳህ
Temuye egizer yakeberk Ewenet tenagari yebezalen ke Achebichabi
Weregna
ሐብቴ, በየግዜው አንዳንድ ካርታ እየመዘዘ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሲሯሯጥ ሊኖር ነው።
እሷ ግን ጎበዝ ናት ስለሱ መጥፎ ምንም አላወራችም
ስላልበደላት የምታወራዉ ነገር የለም
@@ساراهمحمد-ز6ن metfo selalehone newa leju
ውሳኔውን ለሱ ተውለት እባካቹህ???
ስለሀብታሙ ተፋቱን ሰለቸን ወረኛነው በጣም እዴት ይሄንያሀል ስለሶ መተተን በቃ አጠፋች ተዋት ያተን ጉድ ስላወራብቻ እመኑኘ አልክ
Sra tefa ende
መታርቅ አለባቸው የምር
ሀብታሙ ለሚወዳት ኩላሊት መሥጠቱ የሚመጻደቅበት ነገር አይደለም አበበች ጎበና ስንቱን ህጻን ከጎዳና አንስተው ሰው አድርገዋል ደግ መስራት በአንተ አልተጀመረምታረቁ ታረቁ ታረቁ
አበበች ጎበናነአልከዱም ለዘላለም ተከብረው ነው ሀብትሽ ተከድቷልልልልል
@@RomioKm ante betehon teferehen asetem bakeh

ሀብታሙ ለሚወዳት ኩላሊት መሥጠቱ የሚመጻደቅበት ነገር አይደለም
አበበች ጎበና ስንቱን ህጻን ከጎዳና አንስተው ሰው አድርገዋል ደግ መስራት በአንተ አልተጀመረም
ታረቁ ታረቁ ታረቁ