ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው ጋብቻ. ሚሊዬነር ስለሆነ ነው ያገባችው ይሉኛል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k  Рік тому +153

    ይህ ዩቱብ ቻናላቸው ነው youtube.com/@surafelzerihun4927

    • @admasworkmekonenn4458
      @admasworkmekonenn4458 Рік тому

      😢

    • @fambintali7082
      @fambintali7082 Рік тому

      ከምር እናተ ትለያላቹ በዙዎቹ ከሉበት ጨለማ ሰበብ ሆናቹሃል አሏህ ይጠብቃቹ ደግሞ አትጥፉ ....

    • @aneshamood6033
      @aneshamood6033 Рік тому +2

      ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ በተለይ ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ሰነሰርሃት ያላት ባልዋን አክባሪ አላህ በፈጠረው ሰው ተቀባይነትዋ የሰው ልጅ በማንነቱ የሚኮራ ሰው ደሰ ሲል ሁለታችሁም በጣም የማደንቃቸው ለዶክተሩም ጀግና የጅግና ልጅ በማንነቱ የሚኮራ ቆራጥ ሰው በጣም ደሰ ሲል ቤተሰቦቻቸውን አክባሪ እናቱን አባቱን ያከበረ አላህ ያከበረው ነው በጣም የምትከበሩ ባልና ሚሰት ሁሉም ከእናንተ መ ማር አለበት አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ወለድ ክበሩ ከናንተ ብዙ ሰው ይማራል በጣም ትልቅ ክብር ለሁለታችሁም ተምሩ ለሰው የምታሰተምሩ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ ደሰታችሁ ብቻ ከሚሊየን ብር ሰው ይበልጣል ሁለታችሁም እናት አባት የናተ አይነት መቶ ይወለድ

    • @Ubnhhjuui
      @Ubnhhjuui Рік тому +3

      የተማርክ ነህ ማሻአላ ጎበዞች🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @messeretassefa-buechler9476
      @messeretassefa-buechler9476 Рік тому +2

      Antchi gen gobez nesh. Endih aynet neger yizesh mezorsh. Sefi appetite alesh. Alga layis? Andu wede lay andu wede tatch ayhonem wey? Men endemimesel le megemet tesanegn. 🎃😻

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo Рік тому +306

    ልጁ እስማርት ነው ቁጂና አዴኛ ንግግረ አድኛ ኮፊዴስ አዴኛ ማሻአላህ ጀግና ነህ በእውነት በተለይ ተመረህ ለቁነገረ ስለበቃህ ለቤተሰብችህ በረካ ይሁኑ❤

    • @gizenatlekulu8503
      @gizenatlekulu8503 Рік тому +1

      በትክክል

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 Рік тому +2

      2 degree yizo confidence ma gid new

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Рік тому +1

      በትክክል

    • @eagle4452
      @eagle4452 Рік тому

      @@emteemte3985 memaren atakabdew. !!!! #Sew. Ke fedel yebeltal. !!!!! Le. #Konfedent. #Fedel mekoter. Aysfelgem. !!!!!!

    • @eijleeij
      @eijleeij Рік тому +3

      በጣም😘 ደቭን አይመስልም? ዘፋኙን

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን Рік тому +493

    ቁመቱ ረዝሞ ጭንቅላቱ ከሚያጥር ቁመቱ አጥሮ ጭቅላቱ የረዘመ በጣም ይበልጣል ዋናው ልብ ነው አላህም ሚያየው ቁመትና መልካችን ሳይሆን ልባችን ስራችን ነው በጣም ታምራላቹ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Рік тому +274

    ከመልካም ፊቶች መልካም ልቦች ይበልጣል ስታምሩ ማንንም አትስሚ ❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Рік тому +1

    He is extremely intelligent smart አርቆ አስተዋይ ነው ተባረኩ:: ቅዱስ እግዚአብሄር የትዳራችሁ ምሰሶ ይሁናችሁ::
    ሰው ክፉ ነውና ትዳራችሁን ብዙ በሶሻል ሚዲያ አታሳዩ::

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Рік тому +325

    የድንግል ማርያም ልጅ አይልያችሁ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን 🙏 ❤💛💚

  • @sisaynewzele9233
    @sisaynewzele9233 Рік тому +86

    በነገራችን እሱ በጣም ቆንጆ ወንድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን የብዛላችሁ በልጅ ይባርካችሁ ስታምሩ ❤❤

    • @ታመነ
      @ታመነ Рік тому +1

      እረረረረረ አንበሳ ልጅ ነህ

    • @sisaynewzele9233
      @sisaynewzele9233 Рік тому +3

      @@ታመነ በጣም ደስ አይልም እጅግ ደስ ካለኝ አንዱ በወጣትነትህ ፈጣሪህን አስብ የሚለዉን እሱ ተጠቅሞበታል በርታ ወንድሜ

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 Рік тому +1

      You write he so handsome ❤

    • @abebateklemariam4929
      @abebateklemariam4929 Рік тому

      በጣም፣ታምራላችሁ፣ከንፈርሽን፣ቀለም፣አትቀቢ፣

  • @kebronlakshe6762
    @kebronlakshe6762 Рік тому +7

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ሞገስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁግን አንድ ነገር ዋና ነገር ያስፈልጋችኋል እርሱም የዘለአለም ህይወት የሆነው ጌታ እየሱስን በማመን የዘለአለም ህይወት ያስፈልጋችኋል በእየሱስ አዳኝነት አምናችሁ የዘለአለም ህይወት አግኙ።ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 Рік тому

      😂😂😂😂ወይ እናንተ እሺ ኦርቶዶክስ ስለሆኑ የዘላለም ህይወት የላቸውም ማለት ነው ጴንጤ መሆን እሚዘጋኝ ለዚህ ነው እውነተኛ ክርስትናና ክርስቶስ ያለው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ነው ፋሲካ እና ገና ሲመጣ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፆማ ስታከብር አብራችሁ እምታከብሩት ምን ይሆን ግን?🤔

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው " የአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በጣም ነው የምታምሩት በእውነት በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ወልዳችሁ ክበዱ ዘራችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Рік тому +58

    አረ እንደዚህ አይነት ሰው አብዛልን ዩቱዩብ ላይ የምናያቸው ሁሉም ተስፋ የሚያስቆርጡን ነበር ❤❤❤

  • @ቅይጥወጎች
    @ቅይጥወጎች Рік тому +316

    ከጀርባችሁ ያለው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ 🙏💕

  • @hewot4076
    @hewot4076 Рік тому +41

    እንደ ፍቅር የሚያስደስት ነገር ምንም የለም እዚህ ምድር ላይ የፍቅር አምላክ ፍቅራችውን ያብዘላችው❤

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Рік тому +55

    እሷ ሳታወራ አበቃ በሳል ነህ እድለኛ ነሽ ምርጥ አስተዋይ ቆንጅየ ባል ነው ያገባሽው ረጃጅሞች አጣጥበህ ደፋሀቸው ይመችክ በራስ መተማመንህ አንደኛ ነው

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Рік тому

      Basu bota isuwa biton nurew mitaweratun saibewu

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Рік тому

      እድሉ ሲሰጣት እኮ ብዙ ቦታ ተናግራለች

    • @ethiopian7940
      @ethiopian7940 Рік тому

      @@demwezeassefa5221 ቀጣይ አለ

    • @ethiopian7940
      @ethiopian7940 Рік тому +2

      @@mashaallhsss3479 ይህንኑ የምፅፈው ሰው መሆን በቂ ነው ሲቀጥል ምን ጎደለው አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ነው ዋናው አእምሮ ና መልካምነት ነው

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Рік тому +1

      እውነት ነው በጣም የምገርም ልጅ ነው ሁለታችሁም በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ።

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Рік тому +10

    ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
    "መልእክቱን ይጠብቁህ ዘንድ ስለአንተ ያዛችዋል"ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ!!!

  • @hirut7396
    @hirut7396 Рік тому +40

    ትዳራችሁ ይባረክ እውነት በጣም ደስ እሚሉ ጥንዶች ናችሁ ልባም ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Рік тому +22

    እግዚአብሔር ህይወታችሁ ይባርክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ትልቅ ልብ ያለህ ልጅ ነህ የበለጠ ውጤታማ ትሆናለህ!!!

  • @romanbdilu
    @romanbdilu Рік тому +24

    የልጅቱ ኮፊደንስ ነው በጣም የሚያስቀናኝ፣ በጣም ጠንካራ ሴት ነች። መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ።

  • @sewanchilene1987
    @sewanchilene1987 Рік тому +2

    በጣም ይደንቃል ቁመታቸው አጥሮ አስተሳሰባቸው ላጠረ እና ኮንፊደንስ ላጡ ሰዎች ምሳሌ ነኽ አድናቂህ ነኝ። ትዳራቹ ይባረክ።

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi Рік тому +76

    ልጁ ሲያምር ፈጣሪ በፍቅር የኑራችሁ❤❤

    • @martinendres5657
      @martinendres5657 Рік тому +1

      She is also beautiful 😍 they two are so beautiful, wonderful…

    • @HasnaHasna-nr2vi
      @HasnaHasna-nr2vi Рік тому +1

      አዉ ቆንጆ ናት ልጁ ግን እውቀትን መልክም ሰጥቶታል ሁለቱም ያምራሉ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያማረ ትዳር ያድርግላቸው ምኞቴ ነው ውዷ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Рік тому +41

    አቦ አላህ አይለያቹ ስታምሩ ፍቅራቹ የዘላለም ያድርግላቹ የሰው ልጅ ሆይ ሰው ሁን ብቻ

  • @my_raya1109
    @my_raya1109 Рік тому +73

    እውነት ለመናገር ልጂቷን ሳላደቃት አላልፍም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ኮፊደሳን ወድጀላት አለሁ ፈጣሪ ውለዱ ክበዱ የሰውልጂ ሰው በሞሆን ብቻ መከበር አለበት የሚለውን ካች ተማርኩ❤❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Рік тому +15

    ምርጥ ልጅ አነጋገሮ ሲያምር ስነስራቱ ደስ የሚሉ ፅዶች ማሮቸ ማሮልኝ ዋናዉ እግዚአብሔር ባርያ ማግኘት ነዉ ስጦታዉ ከላይ ነዉ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን ለሁላችንም🙏 ደም ግባት ቆመት ከቱ።

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 Рік тому +71

    እናተን እምገልጥበት ቃል የለኝም
    ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ሺ ይሁን❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ❤ልባም እሴትን ማን ያገኛታል የባሏ ልብ የታመንባታል👌 ሁሉም የእግዚአብሔር ፉጥረት ነን የሰውን ወሬ አትስሙ ንጹሁ ፉቅር ይኑር 👌❤❤ትዳራችሁ ይባረክ😊😘

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Рік тому +43

    ሁሌ ደስ ይበላችሁ ሁሌ ሣቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እውይ ስታምሩ !መልካም ጋብቻ 🌹 🌹🌹🌹

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Рік тому +11

    ሲያምሩ በተለይ ልጁ ጎበዝ በሳል ነው 😊 ትዳራችሁ ፍፃሜው ያማረ ይሁንላቹ 🎉

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Рік тому +25

    ምንምአይጎልህም አባ ሀበሻወሬኛ ነዉ ማንም አትስማ ኑሮህንኑር ቁመትምንምአይሠራም ዋናዉ ጥሩአስተሳሠብይረዉአለቀ ❤❤❤❤አይለያችሁ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Рік тому +3

    ተባረኩ ፍቅር ማለት ከላይ የሚታይ ነገር ብቻ አይደለም ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @AyeleMesfin-w7w
    @AyeleMesfin-w7w Рік тому +34

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንለቹ እያልኩኝ ንግግር አዋቂነትህ ፣አስተዋይነትሀ፣ ብልህነትህ፣ቀና እይታህ ደስ ይላል ለብዙዎችም ጥሩ ምሳሌ አድርጎሀል ።

  • @dlshhe4706
    @dlshhe4706 Рік тому +7

    እህታችን በጣም ረጋ ያለች ትመስላለች ፣ ለባልሽ ዝቅ ብለሽ ለመታዘዝ እግዚአብሄር ፅጋው ይብዛልሽ ❤❤

  • @michaelfekade7445
    @michaelfekade7445 Рік тому +79

    በጣም ታምራላችሁ የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሀ🙏🙏🙏🇪🇹

  • @ንግስትተዋበ
    @ንግስትተዋበ Рік тому +16

    ❤❤❤❤ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ዋገዋም ከቀይ እንቁ ይበልጣል❤❤❤❤❤❤የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ ድንግልን መንፈሳዊ ቅናት አስቀናችሁኝ😢❤❤❤❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Рік тому +46

    የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሑ አይለያችሑ ካይን ያውጣችሑ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት የኔ ወንድም መጥፎ ኮሜንት ለሚፅፉ ሰዎች ልብ ይስጣቸው አንገትህን ዝቅ እንዳታረግ ከነሱ የበለጠ ንፁህ ልብና ልዩ ውበት ይታይብሐል ወደፊት እንጂ ወደኃላ እንዳትል ማማዩ አንቺ ደሞ ከምንም በላይ ታማኝ ሚስት ሑኝለት አይዞሽ በርቺ ❤❤❤

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Рік тому +4

    ቅዱስ ሚካኤል ቤታችሁን ይባርካችሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አብሮ ያፅናችሁ።

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ Рік тому +39

    ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ውለዱ ክበዱ😍😍😍😍😍

  • @YeweynhargBayeh
    @YeweynhargBayeh Місяць тому

    በጣም ነው እምወዳችሁ የነበር አገኜዋችሁ ሁለታችሁም በጣም ጥሩዎች ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Рік тому +46

    ሁለቱንም እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው ከምን አይነት ቤተሰብ እንደመጡም ያስታውቃሉ እጅግ መልካም ጋብቻ እስከ ህይወታችሁ ፍፃሜ ትልቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ድጋፍ ያልተለየው ለደካሞች እምታስተምሩ ያድርጋችሁ በልጆች በልጅ ልጆች የተከባችሁ የምትከባበሩ እጅግ እግዚአብሔር የባረከውን ኑሮና እድሜን እመኝላችኃለሁ ወንድሜ አንተ ዩኒክና ብርቅ የተለይ እግዚአብሔር ሌሎችን ሁሉ እንዲደነቁብህ አድርጎ የፈጠረህ ልዩ ነህ አንተም ከሱ እጅ አክብረህና ተደስተህ እያመሰገንክ ስለተቀበልክ እሱም ገና ባለህ ላይ ሁሉ እየጨመረልህ ይሄዳል ያላወቁ የእግዚአብሔርን ስራ የማያውቁ በተሳሳተ መንገድ ሊተረጉሙት ይችሉ ይሆናል እህቴ ደግሞ እጅግ በጣም ጎበዝና የእግዚአብሔር ስራ የሚገባት በግዜ የነቃች ምርጥና ልዩ ሴት ናት ሁሌም ሁሌም ፍቅራችሁ እየጨመረ ሰላማችሁ እጅግ የበዛ መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ በጣም የወደድኳችሁ ያከበርኳችሁ ባለትዳሮች ናችሁ❤

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh Рік тому +7

    ልባም ሴት ነሽ ደስ ይላል ለብዙዎችም ጥሩ ምሳሌ ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁአሜን ::

  • @evanaasefa5603
    @evanaasefa5603 Рік тому +24

    እግዚአብሄር በልጆች ይባርካችሁ አይለያችሁ ያብራሀም የሣራ ያግርግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Рік тому +86

    ወንዶች ናቸው እንጅ ሴት ላይ ትንሽ አካላዊ እንከን ሲያዩ የሚፀየፉት እኛ ሴቶች እንድህ ነን

  • @Sinework
    @Sinework Рік тому +40

    wow to be honest, he inspired me. the way he talk ,the way he think , and everything he said is so inspirational .
    god bless you all

    • @2tedros
      @2tedros Рік тому

      I must admit to that too. I don't him very well, but I know he has made his mark very well, in Ethio celebrate arena.

    • @hananbk37
      @hananbk37 Рік тому +1

      He inspired me too. He is smart. Its all about our mental. All up in the head

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 Рік тому +12

    በእናታችሁ ኮሜንቴን አንብቡ በጣም ደስ ይላል ልጁ እሷም እንደዛው ከሚያቃጥል ወንድ ትንሽ የቁመት ማጠር ምንም ችግር የለው ሳቁ ብቻ ይበቃል ታድለሻል ነው የምለው

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል Рік тому +76

    በቃ እናንተን እምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የጠብቃቹሁ እማምላክ ትዳራቹሁን ታሞቁላቹሁ ❤❤❤በጣም እኩ ነው እምታሰቀኑት ❤❤❤ ኑሩልኝ

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 Рік тому +23

    አበሻ ምቀኛ ነዉ የሰዉነት ማጠር ሳይሆን ዋናዉ ጭቅላት ነዉ ማርያምን በጣም ታምራላችሁ መዳንያለም ፍቅሩን ጨምሮ ጨምሮ....ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @abdurahaman1859
      @abdurahaman1859 Рік тому

      ፈጣሪ ደስታዉ ያዝልቅላችሂ ማርያምን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ደስ የሚል አስተሳሰብ ያላችሁ ያብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ደግሞ ሁለታችሁም ፈገግታችሁ ደስ ይላል ይጋባል ሰዉ ላይ❤❤

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc Рік тому

      ❤ታምራለችሁ ❤

    • @abebateklemariam4929
      @abebateklemariam4929 Рік тому +1

      ሁሉ፣ነገራችሁ፣ያምራል፣የከንፈር፣ቀለም፣ብቻ፣ይቅር፣የኔ፣ልጅ፣

    • @abebateklemariam4929
      @abebateklemariam4929 Рік тому

      የኔ፣ልጆች፣ትዳራችሁ፣ብርክ፣ይበል፣በቀልድም፣ቢሆን፣ተንሽም፣ቢሆን፣ጥል፣አታስገቡ፣ፎቅር፣ብቻ፣ተባረኩ፣ልጆቼ፣

    • @abebateklemariam4929
      @abebateklemariam4929 Рік тому

    • @MazaTesema-fs5gd
      @MazaTesema-fs5gd Рік тому

      Oh astesasebiy Desi yilali

  • @hanaabebe765
    @hanaabebe765 Рік тому +11

    በውነት ጠንካራ ባል በራሱ የሚተማመን ደስ እሚል ባል ነው ከሁሉም በላይ ቆምነገር ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 Рік тому +10

    ትዳራችሁ ይባረክ ያብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ አሜን።

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 Рік тому +8

    እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ እመብርሃን በቤታችሁ ትሁን ለሁላችንም መልካም አፍቃሪ ይስጠን መዳህንያለም💕❤❤❤❤❤❤👏👏ሴታምሩ

  • @fatimamuham
    @fatimamuham Рік тому +6

    እረጅም ሰው ሞኝ ነው ደግ አረግሽ አስተዋይ ነው ልጁ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂😉ልክ ብለሻል ቡዙ አሥቸማሩኝ ከምር

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Рік тому

      🌶🌶🌶❌❌❌❌❌

    • @NeimaNesredin-xo2lm
      @NeimaNesredin-xo2lm Рік тому +1

      Era enatu atesedeben ooo yewahochi nan erajemochi eshi 😅😅😅

    • @medina.myoutube
      @medina.myoutube Рік тому +1

      ትክክክል ከሞኝም ሞኝ ናቸው

    • @fatimamuham
      @fatimamuham Рік тому +1

      @@NeimaNesredin-xo2lm sorey 🙏

  • @tigistbalcha-mw4kt
    @tigistbalcha-mw4kt Рік тому +9

    ደስ ስትሉ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርከው ወልዳችሁ ሳሙ የሰው ልጅ ዋናው ፀባዩ ነው ሁለታችሁም ከጨዋ ቤተሰብ እንደመጣችሁ ታስታውቃላችሁ

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 Рік тому +44

    አስተዋይ ንግግሩ እራሱ ይማርካል❤🎉🎉🎉

  • @ejigayehumesfin8011
    @ejigayehumesfin8011 Рік тому +3

    ማንንም እዳትሰማ !!! ትዳራቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @tigtigyoutube1956
    @tigtigyoutube1956 Рік тому +37

    ልጁ በቁጅና ይበልጣታ ❤❤❤❤❤

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Рік тому +13

      ሁሉም ቆንጆዎች እግዚአብሔር በአምሣሉ ውብ አድርጎ የሠራቸው🎉ናቸው 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 Рік тому

      Betam kumetu bcha new enjii

    • @arsamaaa.m5177
      @arsamaaa.m5177 Рік тому

      የእግዚአብሔር የእጁ ስራ ሁሉ ውብ ነው

  • @jemlaje-lq7tb
    @jemlaje-lq7tb Рік тому +6

    ልጁ ራሱ ደስ የሚል ወንዳወንድ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Рік тому +5

    እዉነት ነው ጽቅና መንግስቱን ፈልጉ ሌላዉ ነገር ሁሉ ይከተላችኋል አይምሮ በሩህ ነህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ጌታ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    ደስ ትላላችሁ የእሷ መረጋጋት የአንተ በራስ መተማመን የእውቀትህ ጥግ ግሩም ነው ለልጅ ያብቃችሁ አቦ❤🎉

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +12

    ሳቃችሆ ግን በጣም ደስ ይላል ወደፊትም እየሳቃችሆ በፍቅር ነፍ አመት ኑሩልኝ የኔ የፍቅር ተምሳሌዎች ናችሆ በቃ ቃል የለኝም እናንተን ለመግለፂ ደሞ ቁንጃጂዬ ናችሆ ወላሂ ❤❤❤ዉለዱ ክበዱ ዘራችሆ ይባረክ 👨‍👩‍👦‍👦

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 Рік тому

    በጣም ታምራላችሁ በሁሉ ነበር ሙሉ ናችሁ፡፡
    ከምንም በላይ ከልቡ እግዚአብሔርን የሚፈራ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው በአሁኑ ጊዜ አይገኝም፡፡ ሰው እግዚአብሔርን ስፈራ በሁሉ ነገሮች የተሳካ ፍቅር የሞላበት መከባበር ብዙ ነገር በእርሱ ውስጥ ስለሚኖር በጣም እህቴ እድለኛ ነሽ አስተዋይ ባል አግኝተሻል፡፡ ትዳራችሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅላችሁ፡፡

  • @ወሎየዋ-መ7ቘ
    @ወሎየዋ-መ7ቘ Рік тому +4

    የድንግል ማርያም ልጆች ድንግል ትጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ❤❤❤የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች❤❤❤❤

  • @christiangebar8569
    @christiangebar8569 Рік тому

    ጎበዝ እና እግዝኣብሄር ምትፈራ ሴት ነሽ ትዳራቹ ይባረክ ስራ በጉልበት እና አካል ሙሉ የሆነ ነው የሚሰራው ብሎ በማመን ምንሰርቶ ሊያበላሽ ነው እንዴት ሊሰራ ነው እያሉ ከማጋባት እሚከለክሉ ባለበት ሀገር እንዲ አይነት ውሳኔ በመወሰንሽ ጎበዝ እና ደፋር ሴት ነሽ ክብር አለኝ ሌሎቻቹሁም እንዲ ሆነ አካል ጉዳት ለደረሳቸው ደፍራቹ አግቡ ቤተሰብም እንዲያገቡ ፍቀዱላቸው ዘመኑ የጭንቅላት እንጂ የጉልበት ወይም የአካል ሙሉ መሆን አይደለም እና

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልላችሁ በማርያም ደስ ትላላችሁ ልባም ሴት ነሽ ጀግና ኩሩ ነሽ ❤❤❤

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 Рік тому +5

    I’m so impressed how you explained the questions. I can see how much you love each other. May God be with you all the time. 🙏♥️🙏♥️🙏♥️

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Рік тому +12

    በጣም ነው ምታምሩት ሁለታችሁም አስተዋይ ናቹ ውለዱ ክበዱ ምርጥ ጥዶች❤

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Рік тому +6

    የአብርሀም የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ ሰታምሩ ተባረኩ በልጂ በጤኖ በእደሜ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ Рік тому +19

    ድንቅ ሴት ነሺ ኮራሁብሸ እህቴ ምረጥ ባል ነው ያገባሹ በልጅ ይባረካችሁ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌🙏🙏🙏

  • @tesfayeabebe6120
    @tesfayeabebe6120 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው እ/ር ትዳራቸውን ይባርክላችው ተባርኩ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Рік тому +4

    ጀግና ናቹ እ/ር በዘመናቹ ሁላ የደስታ ህይወት ምድረ ግላቹ ሰው ምንም የማያገባው ሰው ወሬ ለማሞቅ ሲሯሯጥ ማየት ያሳፍራል እናተ ወደፊት መሄድ ብቻ ነው❤❤❤እድሜ ጤና

  • @tadkaga
    @tadkaga Рік тому

    ይህ ሰው መልካም ሰው መሆኑን አነጋገሩና ገፅታው ያሳምናልና በፍቅርና በዕምነት ያዢው። በእርሱ በኩል ጥርጥር የለኝም።
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ!

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Рік тому +14

    መልካም ልጆች ናቹ እንደ ሸንበቆ ቢመዘዝ ምን ዋጋ አለው በጣም የበሰልክ አስተዋይ በእምነትህም ጠንካራ ኮንፊደንሰህ ደስ ሲል ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነው ጎበዞች በርቱ በርቱ

  • @richseni123
    @richseni123 Рік тому

    የውነት ደሥ ሥትሉ ፈጣር አይለያችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጣችሁ ብዙ ትምህርት ነው ያሥተለላለፍኸው

  • @samritube9007
    @samritube9007 Рік тому +20

    እረ ምን ይጎለዋል በጣም እኮ ነው የሚያምረው ትዳራችውን አምላክ ይባርክ

  • @alemshetteklegiorgis2355
    @alemshetteklegiorgis2355 Рік тому +1

    ረዥም ሆኖ ብዙ ነገር የጎደለው አለ አይደል እሱ ቢያጥርም የተማረ ነው ቆንጆ ነውንግግሩ ደስ ይላል አረ እሷናት ያፈሰችው

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Рік тому +8

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 Рік тому

    በጣም ስማርትና አስተዋይ ልጅ ነህ! ፋሲካም ፍልቅልቅ ልጅ ነሽ! እውነት ለመናገር ለብዙዎቻችን ብዙ ትምህርት ነው ያስተማራችሁን።ትዳራችሁን ይባርከው🙏

  • @tarikukebu9680
    @tarikukebu9680 Рік тому +6

    ለሁለቱም መልካሙን ተመኝሁላቹ ሚሰቱ ከሜካፕ የፀዳች ሴት ናት ❤ጥፍር ቀለም እራሱ አለተቀባችም አያቿት እወነት በጣም ልባም ❤ሴት ናት ባልዮም ኮፊደሱ ድምፁ ያምራል በረቱ ጌታ ከእናተ ጋር የሁን

  • @JerryMengiste
    @JerryMengiste Рік тому +1

    ልጁ በጣም ቆንጆ ነዉ በመልክ ይበልጣታል ቁመት ደግሞ ችግር የለዉም ግን ፍቅራቸው ያስቀናል

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 Рік тому +38

    ፈጣሪ ለኛም አፍቃሪ ባል ስጠን 🙏🙏😭

  • @serkadismulatu2596
    @serkadismulatu2596 Рік тому +2

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ፈቅራችሁን ያብዛው 🙏

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ Рік тому +17

    አተ ላይ ያለው በራስ መተማመንና ዲስፒሊን ሳይ ካሳደጉ ቤተሰቦችህን አመሰገንኩ እድሜ ይስጥልህ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +2

      እውነት ነውበጣም ብዙ ስው የቤተስብ ውጤት ነው

  • @Orange06909
    @Orange06909 Рік тому +2

    ትዳራችሁ የተባረከ ወልዳችሁ ሳሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋይ ይስጣችሁ::

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +21

    አሏህ ሙሉ አርጎ ፍጥሮታል ማጠሩ ከሆነ ርጅም ምን ያርጋል አጪር ሠዉ ብስል ነዉ በሚለዉ 😊

  • @woynitu
    @woynitu Рік тому +13

    ወንዳ ወንድ ቆጂየ ነው ቁመት ቢረዝም ምን ይሰራል ፍፃሚያችሁ ይመር አቦ ውቦች ስታምሩ❤

  • @ሂቡ
    @ሂቡ Рік тому +3

    በጣም ነው የሚያምሩት ልጁ ቆንጅየ ነው እሷ ደሞ ቅን ልብ ያላት ትመስላለች አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ አሚን🙏🙏❤🥰

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Рік тому

    እሰተዋይ ነህ እግዚያብሄር ይባርካቹሁ

  • @ሁለገብቲውብ-ቸ6ፀ
    @ሁለገብቲውብ-ቸ6ፀ Рік тому +8

    ወይ ልጂ ሲምረ ምን ይወጣለታል እረ እኔም እዳተ ያለ ባኘሁ የኔ ጀግና

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 Рік тому +1

    “ᎀሉ ሰው “ ድንቅ ነህ።

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 Рік тому +13

    He is so smart and mature guy. May God bless you guys marriage 🥰🥰

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Рік тому

    ተባረኩ እግዚአብሔር የመሥገን😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤በተለይ ደሞ ሥለመፃፍ ቅዱሥ ሥታነሣ ደስስስ አለኝ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Рік тому +21

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከዉ ዉለዱ ክበዱ❤

  • @negatambessie899
    @negatambessie899 Рік тому

    በጣም የምወዳችሁ ባልኔ ሚስቶች ናችሁ ቁመት ረዝሞ አጭር ሀሳብ ያለው ባል ምን ይሰራል ሱራፌልዬ መልክኽ ቆንጆ ሀሳብኽ ቆንጆ የሆንክ ሰው ነኽ እግዚኣብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Рік тому +8

    ማሻአላህ ሰለነዚህ ሁለቱም ቃል ያጥረኛል አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ የጀግና ጀግና ልጆች ብያለሁ ወለድ ክበሩ ከእናንተ ብዙ ሰው ይማርየእናንተ አይነት መቶ ይወለድ ፈገ ግታችሁ ይበቃል ከዶክተሩ አነጋገር ብዙ ሰው ይማር በማንነቱ የሚኮራ አላህ በሰጠው ደሰተኛ ይህ ነው የሰው ልጅ እናት አባት ወለደችው ወለዳት በጣም የተደሰትኩባችሁ ወለድ ሺህ ሁኑከናንተ ብዙ ሰው ይማራል በፍቅራቸው ደሰ የሚሉ ማሻአላህ በርቱ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ

    እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ የኛ ሰው ቅናት ይሁን ምቀኝነት ምንም ብትሆኑ እሚሉት አያጡም እና የራሳችሁን ህይወት ኑሩ ሰው ስለሚያወራው ምንም አትጨነቁ

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Рік тому +8

    በጣም ታምሪልች መልካም የሂወት ይሳምሪ ጀግና ነሸ ውዶችዬ በርቱ ደም ልጅችሁን የሚናይ ይሁንል

  • @smrimohamad3540
    @smrimohamad3540 Рік тому

    ልባም ሴት ነሽ ልጁ በሳል ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @atsbakib9337
    @atsbakib9337 Рік тому +11

    ደስተኛ እና ብልህ ሴት ሁሌም ከጎንክ ካለች ደስተኛ ነው የምትሆነው ደስታችሁን ያብዛላቹ የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Рік тому

    እንደነት አይነት ትደር እግዚአብሔር እውነት ነው ልበማ የሁን የፍቅር አገረ ከ እግዚአብሔር ነው❤❤❤❤❤

  • @helenabraham5705
    @helenabraham5705 Рік тому +5

    ከ ረጅሙ ጀልጃላዉ ባሌ አንተ 10 እጅ ሞገስ አለህ።መልካም ትዳር ያድርግላችሁ።❤💐💐🎊

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 Рік тому

    አቦ አንተ ራስህ በጣም አስተዋይ ነህ:: ጎበዝ! ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ:: አንቺ በጣም አስተዋይ ነሽ::

  • @mylordandi7673
    @mylordandi7673 Рік тому +6

    እውይይይይ
    አንተ ራስህ ውብ ነህ ።እግዚአብሔር አብዝቶ ብርክ ያርጋችሁ❤

  • @samiadisaba1268
    @samiadisaba1268 Рік тому +2

    ልዩ ናቹ ማንንም አትስሚ ሰይጣን ይህንንም ፍቅር አይወድም ባልሽ ውደጂ ተባረኪ